Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ይቺ አለም.pdf


  • word cloud

ይቺ አለም.pdf
  • Extraction Summary

ይቺ አለም።

  • Cosine Similarity

ይቺ አለም። ግጥም ሃጂ አብደላህ ዩሱፍ ጥንቅር ኢምራን ኑረዲን ይቺ አለም ይቺ አለም የኔዋ እማማ ልጆቿን በ እውቀት ገምግማ ስታንቆጠቁጥ ሸልማ አንድ ሰው ብቻ ረስታለች ደፍሮ ሚነግራት አጥታለች። የጣልያን መሪ ሄርኩለስ መልከተኞቹን ጠይቆ ያልዋሸ ሃቀኛ ነብይ ታላቀ ያላቸው አድንቆ የሃበሻው ንጉስ ነጃሺም የኖረው ትንቢት ጠብቆ ተውራት ኢንጂልን ቁርዐንን የመሰከረው ጠንቅቆ ድሮም ሙስሊሞች ነበርን አሁንም ያው ነን እያለ እንባውን ካንጀቱ አውጥቶ ፊቱ ላይ ዘርግፎት የለ ይቺ አለም ልጄን ሸልማ ብታስተዋውቅ ምን አለ ምን አለ ይፋ ቢሸለም ውለታው እንኳ ቢወሳ ለማይቀር ይፋ መሆኑ ሲመጡ ነብዩ ኢሳ አሳማም ኩፍር ሊታረድ ነበር ተብሎ ሊረሳ ያን ጊዜ በድፍን አለም ይነግሳል የነብዩ ስም ህዝብ ሁሉ እኩል ይሰልማል ልዩነት አይተነፍስም አላህ ነው ቀኑን የሚያውቀው ይራቅም ወይም ይድረስም ግን አሁን እስከዛው አሁን እያለሁ ሳልሞት በቁሜ ምናለ ብትሸልምልኝ ነብዩን ይቺ የኔ አለሜ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact