Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የኛ ሰፈር.pdf


  • word cloud

የኛ ሰፈር.pdf
  • Extraction Summary

ያላሰበችው እድል የገጠማት ሰራተኛችን ቅመሺው ሳይሆን ታገቀሽ ሙቺ የተባለች ይመስል የኔን ጭንቅላት ሚያክል ጉርሻ ጠቅልላ ወደ ዋሻው ለቀቀቸው አአፍ ማለት ከብዶኝ ነው ዋሻ ያልኩትን እቺ ልጅ እዚ ቤት ከመጣች ምግብ በልታ አታቅም እገዴ እያልኩ አየኋት አረ እገደውም በቀን ስድስት ግዜ ነው እገግዲህ መቼም የኛ ሰፈር ሰው ጉዱ ብዙ ነው። ገፎ እ ሚሜስቴ ባል አማራት አረገዝኩ ያለቺኝ ቀን ምድር ጠበበችብኝ ጣራ ላይ ወጥቼ መጮሀ እንደጀመርኩ ድንገት ተፈጥፍጩ ጳጄ ያለ አባት ቢቀርስ ሚለው ስጋት ያዘኝና ቀስ ብዬ ወረድኩ ድጋሚ ደስታው አናወዘኝ እና ተመልሼ መጣው ባሁኑ ዙር ግን አልጮሀኩም ቀና ብዬ እግዜርን መሳም ፈለኩና ወደላይ አንጋጠጥኩ ሰማዩ ትንሽ ራቀኝ እየተበሳጨው ስወርድ አንድ ሀሳብ ብልጭ አለልኝ እየዞርኩ ከሰፈሩ ሰው መሰላል ባሰባስብ እና ብቀጣጥል ሰማይ ላይ ደረስኩ ማለት አደል ነው። እኮ ብዬ ድጋሚ ወደላይ ቀና ስል ሰማዩን በደንብ አስተዋልኩት ወደጎን እጅግ ሰፊ ነው ታዲያ መሰላሉን ብቀጣጥል እንኳን ምን ላይ ላስደግፈው ነው። የሳሎኑ በር ጋር ስደርስ በበሩ መስታወት ፊቴን አየሁት ከአንድ ወር በኋላ አባት የሚሆን ሰውዬ ታየኝ የሆነ ነገር ወረረኝ በስጫ ሚጠራ ልጅ ሊኖረኝ ነው አባዬ እያለ ሚጠራኝ ሀጻን ቤቴ ውስጥ ሊቦርቅ ነው። ከላንደሩ ላይ ማፍጠጡን ትቼ ዝቅ ስል ሚስቴ እየሳቀች ነው። ለነገሩ አሁንም መፃፍ አላቆምኩም አቁሜያለው ብዬ ከፃፍኩ እየፃፍኩኝ ነው ማለት ነው ምናልባት እዚህ ጋር መፃፍ አቆም ይሆናል ግን አሁንም እየፃፍኩ ነው።

  • Cosine Similarity

ነገረኛ ሰራተኛ ስቶቭ ታራግባለች እገቅፋት ወደሷ እየሄደ ይሁን እሷ እንቅፋት ውስጥ እየገባች እንደሆነ ባላውቅም እግሯን ባነሳች ቁጥር እየተላተመች ቤት ደረሰች እናቴ ገና ሳትቀመጥ ምሳ ብላ መጮኽ ጀመረች ያለመደባትን ዛሬ እንዴት ተራበች እያልኩ ሰራኛችንን ምሳ አቅርቢ አልኳት እናቴ አላረፈችም እጂን እየታጠበች እገኳን ማጉረምረሟን ቀጠለች። መቼም ሰው ሲጠግብ ጥሩ ነገር ትዝ አይለውም በዛ ላይ አክስቴ የምስሩን ጉድ ሰምታ የነፍስ ማጥፋት ሙከራ ነው ስላለቻት ከጀርባ ያለውን ድብቅ ሴራ እያሰላሰለች አኔን ረሳቺኝ ማታ ላይ ሰራተኛችን እራት መስራት ጀመረች ድንች ወጥ ነበር የቀደመው ባዶውን የዋለው ሆዴ አልነጋ ያለው ጅብ ይመስል በየደቂቃው ይጮሃል ሰራተኛችገንም እገቅልፏ ሰለመጣ ለመተኛት ቸኩላ ጥድፍ ጥድፍ እያለች ነው ወጡ ደግሞ ለተንኮል ተክም በክም አልል አለ የድንች ነገረኛ ላይ ሲጥለን እዩልኝ ብቻ እኀቅልፏ ሲያስጨንቃት የድሮ ኑሮዋ ትዝ አላትና ሰሀን ፈልጋ ማርገብገብ ጀመረችየየእገጀራ ገመድሽ ይበጠስ ስትባል እናቴ ያየችውን መታገስ አልቻለችም ይባስ ብሎ የያዘችው ሰሀን ከእጂ አምልጧት ያልበሰለውን ዉጥ ገለበጠው ሰራተኛችን ግዜ አላበከነችቸም ወጡ ወሬቱን ከመገካቱ በፊት ጨርቄን ማቄን ሳትል ሩጨ ጀምራለች እንደውም ከቆየ በኋላ ስሰማ ከኛ ቤት የጀመረችውን ሩጫ ኬንያ ድገበር ለይ ያሉ ወታደሮች ይዘው ነው ያስቆሟት ይላሉ ክፍቱን የዋለው ሆዴም ክፍቱን አደረ ዘደፈሄፍበፎ ደ በረኪና በረኪና ጠጣ ሲባል ማንም አልገረመውም ማንም አልደነገጠም እንዲያው ለወጉ ከዛ በፌት ያልተሸከሙት ጎረምሶች ከሰፈር ተጠርተው ወተት ያልተለምነበት ወተት ቤት ተፈልጎ ሁለቱም ሲገኙ ነፍስ የማዳን ስራው ተጀመረ በር ላይ ሰብሰብ ብለን የተጠራው ታክሲ እስኪመጣ ሁሉም የግሉን ሀሳብ ጣል ያረጋል ወር ሞላው እገዴ ሲል አቃጨለ ከመገገዱ መሀል የመጣ አንድ የነገረኛ ሴትዮ ድምፅ በየ ወሩ በረኪና ይጠጣ የተባለ ይመስል ወሮ ብርቄ ነበሩ የሰፈሩ ሰው አረ እንደውም የሀገሩ ሰው በነገረኝነታቸው ስለሚያውቃቸው ቀልዳቸው ወዝ ባይኖረውም ሁሉም ፈገግ አሉላቸው አይባልም ብሎ እሳቸውን መቃወም ነዳጅ ማደያ ሄዶ ክብሪት ከመለኮስ አይተናነስም ምክንያቱም ወሮ ብርቄ ናቸዋ የፈላ ውሀ ሞቀ ብለው ሚነጫነጩ ቤት ውስጥ ነፋስ ገባ ብላው ሰራተኛ ካልገደልኩ የሚሉ መብራት ሲጠፋ ቲቪ ከልሰበርኩ ብለው ለያዥ ለገራዥ አልታዘዝ የሚሉ በአጠቃላይ ያዩትን እና የሰሙትን ነገር ሁሉ ወደ ነገር የሚለውጡ የ አመት ኢታማጆር የነገር ሹም ናቸው። በጤናማው ግዜ ለውሀ ብር ጎደለኝ ሙላልኝ ሲባል እግዜር ይስጥልኝ ሚልሀ ሰው መጠጥ ቤት ቆንጆ ሴት ካየ የሁሉንም ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ እታነቃለው ብሎ ገመድ ፍለጋ ይዞራል ብቻ ወንድ እገዲ ነው። ወዲያውኑ ገግግሩ ወደ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ ተለውጦ ዛሬ በተደረገው የመፈገቅለ መገግስት ሙከራ በየቤቱ የሚገኙ ገንቦዎች እንዲፈጁ ትዕዛዝ ተላለፈ ገንቦ እና ጋን መቅበር የተጀመረው ያን ግዜ ነው እገግዲህ መቼም የኛ ሰፈር ሰው ወሬ አያልቅም ከነሱ ጋር ቡና ለመጠጣት ቁጭ ካልክ ብዙ ተዓምር የሚመስሉ እውነታዎችን ትሰማለህሀ አንዷ ብድግ ብላ ፉት የምትለውን ቡና ያገኘችው የሷ ፍየል ቅም አያት መሆኗን እየማለች ትነግርሀለች ሌላኛዋ ደግሞ ብድግ ትልና ብር ላይ ያለውን ሰውዬ ሰፌድ መስፋት ያስተማሩት የቅድመ አያቷ እገጀራ አባት መሆኑን ታስረዳሀለችለሷ ወሬ መዘርዘሩን ማን እገዳስተማራት ባትነግርሀም የኛ ሰፈር ሰው እንገዲህ ነው እንግዴ የኛ ሰፈር ሰው ከወሬኛነቱ በላይ አርቆ አሳቢ ነው። መቼም እገደ ባቢሎን ሰዎች ለክፋት ስለማልወጣ አሱም ይረዳኛል ብዬ አስቤ ጣደፍ ጣደፍ እያልኩ በሩ ጋር ስደርስ ሚስቴ ትዝ አለቺኝ መጀመሪያ እሷን ልሳም ብዬ ወደ ቤት ተመለስኩ ሚስቴ እገደዛሬ አምሮባት አያውቅም የሰርጋችን ቀገ ራሱ ያገ ሁሉ ዱቄት ፌቷ ላይ ተነስንሳ እገዲ አላማረባትም ብቻ በውበቷ ፈዝዝ እግዜርን እገዳልረሳው ለወጉ ከንፈሯን ሳም አድርጌ ተመልሼ ወጣው። ደሜ ፈላ ድንገት ለሌላ ጉዳይ ፈልጎት ይሆናል ብዬ ራሴን እያፅናናው ቤቴ ደጃፍ ስደርስ ጠራው ሲገቋቋ ሰማው የቀዘቀዘው ደሜ ድጋሚ ፈላ ምነው እግዜር ሆይ ሰውን ሁሉ ለምን እገዲ ክፉ አረከው ብዬ ላጣማርር ቀና ስል ቅድም ልስመው ያንጋጠጥኩት ትዝ አለኝ አይ አሁን አመስግፔማ አሁን አላማርርም አልኩና ሰማይ ሰማዩን እያየው አቤቱ ነገ በጥዋት እገዳማርር በሰላም አሳድረኝ ብዬ መለስ አልኩ ምናልባት መሀል ላይ መሰላሉ ተሰብሮ እገዳልወድቅና እገዳልጎዳ አስቦልኝ ይሆናል ብዬ አሰብኩ እንደዛ ከሆነ ደግሞ ለጥሩ ነገር እሱ ጋር እየሄድኩ እገዱት ይጥለኛል። ፈጣሪዬ ሆይ ደሞዝ ገና ቀን ይቀረዋል እባክህ አምሮቷን ዝጋልኝ እያልኩ ምነው ምን ሆንሽብኝ አልኳት ዝም አለቺኝ እንደፈራሁት ነው በቃ አልኩ። ምንድነው እየተፈጠረ ያለው ብዬ ማሰብ ጀመርኩ ድጋሚ ካላንደሩን አየሁት ኤፕሪል ምንም ሚያስቅ ነገር የለውም እሷ ግን አሁንም እየሳቀች ነው ድንገት እኔም ሳቄን ለቀኩት ዛሬ ኤፕሪል ነው የውሸት ቀገ ግቢውን በሩጫ ዞርኩት ድገጋጤዬ ጠፋ ድገገት ሌላ ነገር ትዝ አለኝ ሚስቴ የውሸት ቀን እንደማይጥማት ነገራኝ ነበር ክው አልኩ ያሳቃት ሌላ ነገር ቢሆንስ ብዬ አስብኩና ቀስ ብዬ ወደቤት ገባው። ዘደፈሄፍበፎ ደ ቋጽጽፏቋ እኔና ግራ ጎኔ አለም ላይ እንደኔ ግራ የገባው ሰው ያለ አይመስለኝም አገዴ እንደውም አንድ ጓደኛዬን ግራ ጎኔን ልፈልግ ወጥቼ ስላት መጀመሪያ ቀኝህሀን ፈልግ ብላኝ ነበር ልክ ነበረች ለምን ግራ እንደገባኝ ራሱ ግራ እየገባኝ መኖር ከጀመርኩ ትንሽ ቆየው። ብቻ የኔ መከራ አያልቅም ግራ ከመጋባቴ ጋር ሳልግባባ ግራ ጎኔን ፍለጋ ብዬ ሌላ ግራ የገባው ታሪክ ውስጥ ገብቻለው ተቃጠል ያለው ሰይጣን ገዳም ውስጥ ይፈጠራል አሉለነገሩ እኔ ነኝ ያልኩት ተረት ልፍጠር ብዬ እግዜር የዋሀ አርጎ ፈጥሮኝ ሰው ለመውደድ በጣም ቅርብ ነኝ ሰይጣን ደግሞ አይናፋርነትን ጣለብኝና ቶሎ መውደድና አይናፋርነት ክላሽ አርገው ሌላ ግራ የገባው ታሪክ ሳልቅም ምመረቅን ብቸኛው ኢትዮጵያዊ የሆንኩ ይመስለኛል ለማረገው ነገር ምክንያት ኖሮኝ አያቅም ከማውቃቸው ሴቶች ስንቶቹን ወድጄ ስንቶቹን በአያናፋርነቴ ምክንያት ምንም ሳልነግራቸው አጥቼ ስገቶቹንገ የሰከርኩ ቀን እያዳለጠኝ ነግሬያቸው ግማሹ ከኔ ቁም ነገር ስለማይጠብቅ ሲያላግጥ ግማሹ ከቅም አያቴ ጀምሮ ወደፊት አስከምወልዳቸው ልጆቼ ድረስ አስምሎ አምኖ ተቀብሎኝ በወሩ ምን አንደሆነ በማላቀው ምክንያት በሰላም ተለያይቼ ታዲያ ከኔ በላይ ግራ የገባው ሰው አለ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact