Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የማይፋቅ ስህተት (ፉአድ ሙና) (1).pdf


  • word cloud

የማይፋቅ ስህተት (ፉአድ ሙና) (1).pdf
  • Extraction Summary

እኔም ሰዉነቴ ላይ የተለጠፈ የሚመስለዉን ስኪኒ ዩኒፎርሜን ለብሼ ፀጉሬን ፈርዢና አንድ ደብተር አንጠልጥዬ ወደ ትምህርት ቤት ሄድኩ አብነት እና እኔ አደርን። ሚኪ እና ከሪሜ ወደ ቤት እየተመለስኩ ከፌቨን ጋር መንገድ ላይ ተገናኘን ሆዷ እንደገፋ ነዉ። አለችኝ አዉቃለሁ የማን ልጅ ነዉ። እንዳላስወርደዉ ደግሞ ገንዘብ አጠረኝ ዛሬ ነገ ስል ሆዴ በጣም ገፋ። አሁን እንዳላስወርደዉ ደሞ በጣም ገፍቷል። በጣም አሳዘነችኝ። ድንግጥ ብዬ እንዴት አወቅሽ አልኳት። የእናትህ ሞት ግን ብዙዉን ነገር ቀየረዉ። ሀፍረት እየወረረኝ እና እገባሻለሁ።ን አልኳት። አለችኝ ልቤ በጣም ተሸበረ። ሚስኪን ፌቪ። የተሰማኝን ስሜት ስም አጣሁለት በጣም ተረበሽኩ። የግቢዉን በር ከፍቼ በር ላይ ቆምኩ። ሰዉ በመንገዱ ላይ ይተላለፋል። መልካምን ከዘራችሁ ነገ የምታጭዱት መልካምን ነዉ። እኔ ይሄ ጌታዬ አኔን ንፁህ ለማድረግ የሰራዉ ንፁህ ተዓምር አንደሆነ እየተሰማኝ ነዉ። ምናይነት ቲያትረኛ ቤተሰብ ነዉ። አለችና ትኩረቷን ወደ እኔናአምሪ እያደረገች ባይሆን አንድ ነገር ታግዙኛላችሁ። በጣም ደስ እያለን እኔም አምሪም አኩል ምን። እና ሀቢቤ ስልጠና ብትሰጥልኝ አምሪ ደግሞ አብረን ከበቡን ብናስተዳድረዉ ምን ይመስላችኋል። ትንሽ ከተጨዋወትን በኋላ ተሰናብተን ልንወጣ ስንል የአብነት ጉዳይ ትዝ አለኝና የልጅሽ አባት ነገር አንዴት ሆነ አልኳት። ያዉ ቢያንስ ልጅቷ አባቷን ማወቋ በራሱ መልካም ነዉ። የሴት ልጅ ከክብሯ ከተገፈፈ በኋላ ሊመለስ አይችልም ፌቪ ብዙም የማትወደዉን ሰዉ ከሱ በመዉለዷ ምከንያት ልታገባዉ ነዉ።

  • Cosine Similarity

ሰልፍ እስኪያልቅ ድረስ ዉጪ ላይ ያለዉ ሻይ ቤት ጮርናቄ በሻይ እየበላን እናረፍዳለን ሰልፍ ሲያልቅ እንገባለን ሚኪ ከቺኩ ጋር ሲዛዛግ ይቆይና ካሰናበታት በኋላ አብረን እናሳልፋለን ከትምሮ ስንለቀቅ የኔዋ ፌቨን ከኛ ትምህርት ቤት አቅራቢያ ያለ የግል ትምህርት ቤት ስለምትማር አብሬያት እስከ አስራአንድ ሰዓት ቆይቼ ሸኝቼያት ወደ ቤት እመለሳለሁ። አልኳት። ራህመቶ አለችኝ ፈገግ ብላ። አልኳት ሶስት አሉኝ። አልኳት አምሪ ሳቋን ለቀቀቸዉ። አምስት ሰዓት አካባቢ ሚኪ ሄለንን የሆነ ቦታ ደህና ምግብ ጋብዚት ይመስለኛል መጡ ሄለን የኛ ትምህርት ቤት ልጅ ስለሆነች ሁላችንም በደንብ እናዉቃታለን አጠር ያለች ጠይም ልጅ ናት እንደመጡ ሰላም ብለናቸዉ ቤቱን ለቀን ወጣን ስወጣ አየሳቅኩ ሚኪን በጆሮዉ በል አንግዲህ ያላየኸዉን አዲስ ሀገር እየዉ። አልኳት ትልቅ የሀይማኖት ትምህርት ቤት አለዉ። ማታ አምሪያና ወሮ ለይላ አብረዉን ሊመጡ ሲሉ ሀጂ እኛ አንበቃለን ብለዉ እንደመለሷቸዉ ትዝ አለኝ ሀጂ መንገድ ላይ ሆነን ደዉለዉ ስለነበር ይመስለኛል ገና እንደገባን አምሪያ መጥታ ምንጣፉ ላይ የሚያምር ላስቲክ አነጠፈች ሚኪ በአይኑ ምንድነዉ። ወዲያዉ ፌቨን ደወለችልኝ አነሳሁትና ወዬ ፌቪ አልኳት ፌቪ አያለቀሰች ሀቢቤ በጌታ የት ሆስፒታል ነዉ ያላችሁት ጓደኛህ አልነግርም አለኝ። ሆስፒታል ስደርስ ሀጂ እና ሚኪ እማዬ የተኛችበት ከፍል ዉስጥ ተቀምጠዋል። ወዲያዉ ሀጂ ፈገግ ብለዉ ይከተሯ ነገ ይወጣሉ ብላለች አሉኝ። አጠገባችን ሲደርሱ ወሮ ለይላ ፈገግ ብለዉ ሀቢቤ ሽኩሪያዬ የት ናት። ወዲያዉ አምሪያን እያየሁ አምሪ ግን ወደ ማታ መምጣት ትችይ ነበር ትምህርት ለምን ቀረሽ። ወዲያዉ አምሪ እና ወሮ ለይላ ተነስተዉ ወጡ። ማታዉን ሀጂ ራህመቶ መጡ ትናንት ማታ ስላልተኙ ዛሬ ቤት ሄደዉ እንዲተኙ አስገደድናቸዉ። ሚኪ እና ከሪሜ ወደ ቤት ሄዱ። ሀጂ ዶከተሯ ቢሮ ቆይተዉ ከመጡ በኋላ ፈገግ ብለዉ ኢንሻአላህ ነገ ወደ ቤት እንወስዳቸዋለን አሉኝ ደስ አለኝ ቢያንስ የእነ ሀጂ እንግልት ይቀንሳል። ሀቢቤ። ፈገግ ብዬ ዝም አልኳት። አማዬ ሀጂን ስታያቸዉ ፈገግ እንደማለት አለችና አምሪ እና ሀቢቤ አንዴ ዉጪ ቆዩ። ጨነቀኝፊ ከመኝታ ቤት እንደወጣን ሀጂ ፈገግ ብለዉ ከቀረበዉ ላይ አንድ ብስኩት አንስተዉ እየበሱ ከቤት ወጡ ልከ ሀጂ እንደወጡ አብነት እየተገረመ ባለአጥሯ ግን አባትሽ ሙድ አላቸዉ። ሀጂ ወጥተዉ ትንሽ እንደቆየን ፌቪ ከጓደኞቿ ጋር ሆና መጣች መኝታ ቤት ገብተዉ እማዬን ጠይቀዋት ሳሎን ተቀመጡ ለካ ሚኪ የትምሮ ቤት ልጆች ያለዉ ላለማስጠቆር ብሎ ነዉ። ፈገግ ብዬ አዎ አልኳት። ማታ ላይ ሁሉም ሰዉ ወደቤቱ እንደተበተነ አምሪ እኔና ሚኪ ወዳለንበት ከፍል መጣችና ሀቢቤ በቃ ቤት ልገባ ነዉ። ልትወጣ ስትል ተከተልኳት የዉጪዉ በር ጋር ስትደርስ አምሪ ለምን እዚህ አታድሪምን አልኳት አምሪ ቀልዴን መስሏት አዝግ። አምሪ ፈገግ እንደማለት አለችና ደህና አደር ሀቢቤ። አለችኝ እዚህ ቤት ከአስራአንድ ሰዓት በኋላ እንቅልፍ የለም ተነስቼ ልብሴን ቀያየርኩና ተጣጥቤ ወደ ሳሎን ሄድኩ። ሀጂ አንደወጡ አምሪ ፈገግ ብላ ዛሬ ምንጣፍ አጥባለሁ አታግዘኝምን አለችኝ። ዛሬ ኾሽአፕ ስሰራ አምሪ መጥታ ሀጂ እየጠሩኝ እንደሆነ ነገረችኝ ስሄድ ፈገግ ብለዉ ተቀበሉኝና ሀቢቤ ነገ ወደ መርከዙ ትሄዳለህ። አምሪ ልከ ስንገባ ዛሬ ሀቢቤ ትጋበዛለህ። አምሪ ስፈዝባት ሀቢቤ ምነዉ ተከዝከ አለችኝ። አምሪ ወሮ ለይላ ከፍላቸዉ ሲገቡ ጠበቀችና ሀቢቤ ልጅቷን አስታወስካትን አለችኝ። ስገባ ፌቪ አብነት ከሪም ሚኪና አንድ የማላዉቃት ልጅ ከፍሉ ዉስጥ ተዘርረዋል። አልኳት ፌቪ ፈገግ አንደማለት አለችና ሀቢቤ ማስተካከል የማበላሸትን ያህል ቀላል አይደለም እኮ። አልኳት አምሪ ወዲያዉ ኮስተር እንደማለት አለችና ለምን ዛሬ ሰብስበህ አታገባቸዉም ከፈለግከ። ትንሸ ዝም አለችና በረዥሙ ተንፍሳ ሀቢቤ የፊታችን ሀሙስ አምስት ሰዓት አካባቢ ቤት የኒካህ ዝግጅት አለ። አምሪ እንዴት። አምሪ ረዥም ሰዓት ዝም ስል ሀቢቤ አንተ መምጣት የማትችል ከሆነ አትጨነቅ ሌላ ኡስታዝ ልጥራ። አምሪ እና ወሮ ለይላ ከሴቶች መስጂድ ከመጡ በኋላ ሀጂ መኪናዉን አስነስተዉ ወደ ቤት መሄድ ጀመርን አምሪ እየሳቀች ኡስታዝ ዛሬ በጣም ገራሚ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን። እኔና አምሪ ዝምታን መረጥን ቤት ገብተን ትንሸ እንደቆየን አምሪ ሀቢቤ ፌመስ ሆነሀል። አሉኝ ዛሬ ሀጂ ትምህርት ቤት ስገባ ከመስተካከሌ በፊት የሰራኋቸዉን ጥፋቶች ለምን እንደሚያነሱ ግራ ገብቶኛል። ን አልኳት። አምሪ አሁንም እንደፈገገች ሀቢቤ ሰዉ ይሳሳታል። ድምፄን ሳግ እያነቀዉ አምሪ እኔ እኮ ቆሻሻ ነኝ አልኳት አምሪ ትከዝ እንደማለት አለችና ቆሻሻ ማለት ስህተቱ ዉስጥ የሚዘወትር ነዉ። ከአምሪ ጋር መኖር ከጀመርን አንድ ወር ሞላን ዛሬ ማታ ሶስት ሰዓት ሲል ቤት ገባሁ። አልኳት አምሪ እንባዋ ከአይኗ እየወረደ ሀቢቤ ፌቨን ናት። አለችኝና ወደ ትምህርት ቤቷ ሄደች ሶስት ሰዓት ሲል ሚኪ ደወለልኝ ሳነሳዉ ኤልዳና ናት ሀቢቤ ፌቨን ሞታለች። ዛሬ ፌቪ መሞቷን ከሰማሁ ሁለት ሳምንቱ ሆነ ቤት ሳሎን ዉስጥ ተቀምጩ ተከዣለሁ። አምሪ የሆነ ተዓምር መኝታ ቤቱ ዉስጥ እየሰራች ይመስል ሳልጠራህ አንዳትመጣ ብላኝ መኝታ ቤቱ ዉስጥ ትንጎዳጎዳለች ሰሞኑን አምሪ እረፍት ላይ ናት። አምሪ እንደማሰብ አለችና በቃ ወደ አስራአንድ ሰዓት እንሄዳለን አለችኝ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact