Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የልማዳዊ ህግ ICRC.pdf


  • word cloud

የልማዳዊ ህግ ICRC.pdf
  • Extraction Summary

ም ለሰጠቃሳታ የዚህ ፅሁፍ ደራሲ ፅሁፉን በሚያዘጋጅበት ወቅት እርዳታ ላደረጉለትና አስተያየት ለሰጡት ለኤሪክ ሞንጌል ሉዊስ ዶስዋልድቤክ እና ለህግ መምሪያ ባልደረቦች በሙሉ ምስጋናውን ያቀርባል በዚህ ዕሁፍ ውስጥ የሰፈሩት ሀሳቦች በሙሉ የደራሲው እንጂ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ በተጨማሪም አንድ ሀገር ሊመለከተው በሚችል ሁኔታ አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥ ተፈፃሚ የሆኑትን ደምቦች አንዳሰፋቸው ነው።

  • Cosine Similarity

ፎርከዐዐ ዐ ነሆ ነርከከ ከከ ፀሆሂ ዐያ ሀ ፀበ እ በ ሀ ዛ ሀሃ ከ ኪ ዛ ሂ ሇዐዐቧፀ ቪፍ ሂ ዐክቧፀ ጅርከርፀ ዐል ልከዐዩ አኛሸሃ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ የኦታዋ የፀረሥሠው ፈንጂዎች ክልከላ ስምምነት ውስጥም ተካትቷል በጦር ግጭቶች ውስጥ መኖር የሚገባው የባህላዊ ንብረት ጥበቃ በ የሔግ ስምምነትና ሁለቱ ኘሮቶኮሎቹ ውስጥ ዝርዝር ሥርዐት ወጥቶለታል የ የአለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ደምብ ካካተታቸው ውስጥ ፍርድ ቤቱ ባለው የህግ ስልጣን የሚመለከታቸው የጦር ወንጀሉች ዝርዝር ይገኝበታል ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ላይ የሚደረግን ጥናት አስፈላጊና ጠቃሚ የሚያደርጉት በአሁኑ ወቅት ባሉ የጦር ግጭቶች ወቅት በእነዚህ ስምምነቶች አፈፃፀም ላይ ያሉ ሁለት እንቅፋቶች ናቸው በመጀመሪያ ስምምነቶች የሚሠሩት በፈራሚ ሀገሮች ውስጥ ብቻ ነው ይህም በተለያዩ የጦር ግጭቶች ውስጥ በግጭቶቹ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት ሀገሮች በፈረሟቸው ስምምነቶች መሠረት የተለያዩ የአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ስምምነቶች ተፈፃሚ ይሆናሉ ማለት ነው አራቱ የ የጄኔቫ ስምምነቶች በመላው አለም የፀደቁ ቢሆንም ሁሉም ሠነዶች ለምሣሌ ተጨማሪ ኘሮቶኮሎቹ በዚህ መልኩ አልፀደቁምሪ ምንም እንኳን ተጨማሪ ኘሮቶኮል ከዐ በላይ በሆኑ ሀገሮች የፀደቀ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአለም አቀፍ የጦር ግጭቶች ውስጥ ተሣታፊ የሆኑ በርካታ ሀገሮች ፈራሚ ባለመሆናቸው መፍትሄነቱ የተገደበ ነው በተመሣሣይም ምንም እንኳ ዐ የሚጠጉ ሀገሮች ተጨማሪ ኘሮቶኮል ን ያፀደቁ ቢሆንም አለም አቀፍ ያልሆኑ የጦር ግጭቶች አየተካፄዱባቸው ያሉ በርካታ ሀገሮች ኘሮቶኮሉን ያፀደቁ አይደሉም በእነዚህ አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥ ብዙውን ጊዜ ተፈፃሚ ሊሆን የሚችለው ብቸኛው ድንጋጌ የጄኔቫ ስምምነቶች የጋራ የሆነው አንቀፅ ብቻ ነው ስለዚህም የጥናቱ የመጀመሪያ ዓላማ የነበረው በግጭት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ወገኖች በሙሉ ተመሣሣይ ደምቦችን የያዙ ስምምነቶችን ቢያፀድቁም ባያፀድቁም የትኞቹ የአለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ደምቦች የልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ አካላት እንደሆነና ስለዚህም በሁሉም በግጭት ውስጥ ተሳታፊ በሆኑ ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት ወገኖች ላይ ተፈፃሚ እንደሆኑ ማወቅ ነበር በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ የሰብአዊነት የስምምነት ህግ በአሁኑ ወቅት ያሉትን አብዛኛዎቹን አለም አቀፍ ያልሆኑ የጦር ግጭቶች በበቂ ዝርዝር ስርዐት አላበጀላቸውም ለዚህም ምክንያቱ እነዚህ ግጭቶች አለም አቀፍ ከሆኑ የጦር ግጭቶች ጋር ሲነፃፀሩ በቁጥር አነስተኛ ለሆኑ የስምምነት ደንቦች ተገዥ በመሆናቸው ነው አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ወቅት ተፈፃሚነት ያላቸው የተወሰነ ቁጥር ያላቸው ስምምነቶች ብቻ ናቸው እነርሱም የተሻሻለው የተወሰኑ የጦር መሣሪያዎች ስምምነት የዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ህግ የኦታዋው የፀረ ሠው ፈንጂዎች ክልከላ ስምምነት የኬሚካላዊ የጦር መሣሪያ ስምምነት የፄግ የባህላዊ ንብረት ጥበቃ ስምምነትና ሁለተኛው ኘሮቶኮሉ እንዲሁም ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው የጄኔቫ ስምምነቶች ተጨማሪ ኘሮቶኮል እና የስምምነቶች የጋራ የሆነው አንቀፅ ናቸው ምንም እንኳን የጋራ አንቀፅ መሠረታዊ ጠቀሜታ ያለው ቢሆንም የሚያቀርበው መጠነኛ የሆነ መሟላት ያለባቸውን ደረጃዎች ማዕቀፍ ብቻ ነው ተጨማሪ ኘሮቶኮል በሚጠቅም ሁኔታ የጋራ አንቀፅ ን የሚያግዝ ቢሆንም እርሱም ቢሆን አለም አቀፍ የሆኑ የጦር ግጭቶችን ከሚመለከቱት የጄኔቫ ስምምነቶችና ከተጨማሪ ኘሮቶኮል ያነሱ ዝርዝሮችን የያዘ ነው ተጨማሪ ኘሮቶኮል አንቀጾችን የያዘ ሲሆን ተጨማሪ ኘሮቶኮል ግን ከዐ በላይ አንቀጾችን ይዚል። ምንም እንኳን ቁጥሮችን ብቻ በመመልከት ሁሉንም ነገር ማወቅ የማይቻል ቢሆንም እነዚህ ቁጥሮች የስምምነት ህግ አለም አቀፍ በሆኑና ባልሆኑ የጦር ግጭቶች መካከል በተለይ ዝርዝር ደምቦችና ብይኖችን ከ በተመለከተ ያለው ከፍተኛ ልዩነት ያሳያሉ ስለዚህም የጥናቱ ሁለተኛ አላማ ልማዳዊ ዓለም አቀፍ ህግ ዓለም አቀፋዊ ላልሆኑ የጦር ግጭቶች ስርአት ያበጅ እንደሆነና የሚያበጅ ከሆነም እስከ ምን ድረስ እንደሆነ ለማወቅ ነበር ጥናቱ የተከተለው ዘዴ ከጠ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ የዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ህግ ልማዳዊ አለም አቀፍ ህግን እንደህግ ሆኖ ተቀባይነት ያገኘ አጠቃላይ አሠራር ነው በማለት ይገልፀዋል በስፋት እንደሚታመነው የልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ደምብ መኖር የሁለት ነገሮች መኖርን ይጠይቃል እነርሱም ሀገራዊ አሠራር ሀ እና እንደደንቡ ባህርይ አንደ ህግ የተከለከለ ወይም የተፈቀደ እንዲህ አይነት አሠራር መኖር አለበት የሚል አምነት ሀበርከ አሠህዘፎመክዩ በፎርፎመፎ ናቸው አለም አቀፉ ፍርድ ቤት በ ርዐበክከበበ ከፎሸ ርፎ ውስጥ እንዳስቀመጠው በእርግጥ የልማዳዊው አለም አቀፍ የተመሰረተበት ህግ ማቴሪያል መታየት የሚያስፈልገው በመጀመሪያ በሀገሮቹ አሠራርና የሕግ እምነት ሀፀ ሠዘ ውስጥ መሆኑ እውነት ነው። ከቨ ር ውስጥ የተቀመጠው ነበር ሀገራዊ አሠራር ሀገራዊ አሰራር ከሁለት አቅጫዎች መታየት አለበት የመጀመሪያው ለልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ መፈጠር አስተዋፅኦ የሚያደርገው ምንድን ነው የሀገራዊ አሠራር ምርጫ ለሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ይህ አሠራር ልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ደምብን ይመሠርታል ወይ የሀገራዊ አሠራር ግምገማ የሚለው ነው ቧሼ ዐ ሂከፀ ሼሕልከዐከ ርዐሀር ዐያ አፍቧርፀ ዲርፀ ከ ከከ ህቪ ዐያ ርከኬኪ ከ ር ከሃ ከ ከ ነ እ ሀከ ቪዌጩክ ከከከ ህቪ ዐያ እቨከ ኀኢኪ ከ ሥ ዩክህሃ ሀ ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት ያዖፇራቿ ለፅራረ ምርጫ የሀገሮች አካላዊም ሆነ ቃላዊ ድርጊቶች ልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ አንዲፈጠር አስተዋፅኦ የሚያደርገው አሠራር አካላት ናቸው አካላዊ ድርጊት ከሚያካትታቸው መካከል ለምሣሌ የውጊያ ሜዳ ባህርይ ማለትም የተወሠኑ የጦር መሣሪያዎች አጠቃቀምና ለተለያዩ አይነት ሰዎች የሚደረግ አያያዝን መጥቀስ ይቻላል ቃላዊ ድርጊቶች ደግሞ ወታደራዊ መመሪያዎችን ብሔራዊ ህጎችን ብሔራዊ ርመህ ለጦርና ለደህንነት ሀይላት የሚሠጡ ትዕዛዞችን በጦርነት ወቅት ያሉ ወታደራዊ ግንኙነቶችን ዲኘሎማሲያዊ ተቃውሞዎችን የኦፊሴላዊ የህግ አማካሪዎች አስተያየቶችን በስምምነት ረቂቆች ላይ በመንግስታት የሚሠጡ አስተያየቶችን የስራ አስፈፃሚ ሴፎፎርህርክር ውሳኔዎችና ደምቦችን በአለም አቀፍ ችሎቶች ፊት የሚቀርቡ ይግባኞችን በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ የሚሠጡ መግለጫዎችን ያጠቃልላሉ ይህ ዝርዝር የሚያሳየው የአንድ ሀገር ህግ አስፈፃሚ ህግ አውጪና የዳኝነት አካላት አሠራሮች ልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ እንዲመሠረት አስተዋፅአ እንደሚያደርጉ ነው በአለም አቀፍ ድርጅቶች ወይም ጉባኤዎች በውሳኔዎች ላይ የሚደረጉ የድርድርና የማፅደቅ ስራዎች ስለ ድምፅ አሠጣጥ ከሚሠጡ ማብራሪያዎች ጋር ተዳምረው ተሳታፊ የሆኑ ሀገሮች ድርጊቶች ናቸው ከጥቂቶች በስተቀር ውሳኔዎች በተለምዶ አሣሪነት እንደሌላቸው ይታወቃል ስለዚህም በልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ደምብ ምስረታ ግምገማን በተመለከተ ለማንኛውም ውሣኔ የሚሠጠው ዋጋ የሚወሰነው በይዘቱ ማለትም ባለው የተቀባይነት ደረጃና ግንኙት ካለው ሀገራዊ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ አሠራር ጋር ባለው መጣጣም ነው። ለውሳኔው ያለው ድጋፍ ከፍ ካለ የሚሠጠው ጠቀሜታም እንዲሁም ከፍ ይላል ምንም እንኳን የአለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች ውሳኔዎች አለም አቀፍ ህግን በተመለከተ ደጋፊ ምንጮች ቢሆኑም ሀገራዊ አሠራር አይደሉም ለዚህም ምክንያቱ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች አንደ ብሔራዊ ፍርድ ቤቶች የሀገር ልሣኖች ስላልሆኑ ነው ቢሆንም ግን በአለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች የሚሠጡ ውሣኔዎች ጠቃሚነት አላቸው ምክንያቱም የአንድ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ መኖሩን የሚያሣይ ግኝት ይህንኑ በተመለከተ አሣማኝ መረጃ ስለሚሆን ነው በተጨማሪም ውሳኔዎቻቸው በሚኖራቸው የቀዳሚነት ፀፀፀበ ዋጋ ምክንያት አለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በኋላ በሚኖሩ የሀገራት እና የአለም አቀፍ ድርጅቶች አሠራሮች ላይ ተፅዕኖ በማሣረፍ ለልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ደምብ መፈጠር አስተዋፅኦ ሊያደርጉ ይችላሉ እንደየስነስርዐት ደምብ የተወሰኑ አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ደምቦችን ለማክበር የሚገቡ ቃሎች እና ሌሎች መግለጫዎችን የመሣሠሉት ሀገራዊ አሠራር አይደሉም እንዲህ አይነት አሠራር አለምአቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥ የተወሰኑ ደምቦች ተቀባይነት እንዳላቸው በመረጃነት የሚያሣይ ቢሆንም ያለው ህጋዊ ጠቀሜታ ግልፅ አይደለም ስለዚህም ልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ መኖሩን ለማረጋገጥ ይረዳል በሚል ትኩረት አልተደረገበትም የዚህ አይነት አሠራር ምሣሌዎች በጥናቱ ቅፅ ዘ ውስጥ ሌሎች አሠራሮች በሚል ርዕስ ስር ተዘርዝረዋል እነዚህ ሁኔታዎች ያላቸው ጠቀሜታ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት አፅንኦት ተሰጥቶት ቀርቧል ይ ቲከፎ ከፎቋሺ ዐህፎ ዐየ ክሀርፎቋ ህህፎቋፀዐበፍ ልፀቋህዐቨሃ ርንፀከዐበ ገ ህሆ ር ክፎፀዐቪ። ኛ ርከር ከበ ዝከርከ ቧርበ ሆ ሀሃ ር ከከ ፌቨ ከ ርዉ ዐ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ ላይ የሚደረግ ተሳትፎ ፍላጎታቸው በተለይ የተነካባቸውን ሀገሮች ካካተተ በራሱ በቂ ሊሆን ይችላል እስከማለት ሄዶ ነበር ጥናቱ የስምምነት በስፋት መፅደቅ ጠቋሚ ብቻ ስለሆነ በአሠራር ውስጥ ካሉ ሌሎች ነጥቦች በተለይም የተጠቀሠው ስምምነት ፈራሚ ያልሆኑ ሀገሮች ካላቸው አሠራር አኳያ መምገም አለበት በሚል ነጥቡን በጥንቃቄ ተመልክቶታል የስምምነቱ ፈራሚ ያልሆኑ ሀገሮች ያላቸው ወጥነት ያለው አሠራር እንደ አዎንታዊ ማስረጃ ታይቷል ተፃራሪ የሆነ የስምምነቱ ፈራሚ ያልሆኑ ሀገሮች ያላቸው አሠራር የስምምነቱ ፈራሚ ያልሆኑ ሀገሮች ካላቸው አሠራር ጋር ሲተያይ በተለይ ጠቀሜታ አለው ስለዚህ ጥናቱ አግባብነት ያላቸውን አለምአቀፍ የሠብአዊነት ህግ ስምምነቶችን ያልፈረሙ ሀገሮች ባላቸው አሠራሮች ላይ አልተወሰነም ተጨማሪ ኘሮቶኮሎቹን ያፀደቁ ዐ አካባቢ የሚሆኑ ሀገሮች ያላቸውን አሠራር በማየት ብቻ ጥናቱን መገደብ ልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ ስፋት ባለው እና ወካይ በሆነ አሰራር ላይ መመስረት አለበት የሚለውን መስፈርት አለማሟላት ይሆናል ስለዚህ የልማዳዊ ህግ መኖርን ለማወቅ የተደረገው ግምገማ ጥናቱ ለህትመት በበቃበት ወቅት ተጨማሪ ኘሮቶኮል በ ሀገሮች ተጨማሪ ኘሮቶኮል ዘ ደግሞ በ ሀገሮች መፅደቃቸውን ከግምት ውስጥ አስገብቷል አፅንኦኩ ሊሠጠው የሚገባው ጥናቱ እያንዳንዱ የአለምአቀፍ ህግ የስምምነት ደምብ ያለውን ልማዳዊ ባህርይ ለማወቅ ጥረት እንዳላደረገ በዚህም ምክንያት ያሉት ስምምነቶች ያላቸውን አወቃቀር የግድ እንዳልተከተለ ነው በምትኩ ለማድረግ የሞከረው ነጥቦችን በመተንተን ከእነዚህ ነጥቦች ጋር ግንኙነት ባለው ከከ ዐክቪ እቨከ ከከኬኬ ከ ዉ ሷ መጩቪ ኾር ከ ከ ኬ ዐ ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት የሀገር አሠራር ላይ በመመርኮዝ ምን አይነት የልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ ደምቦችን መምዘዝ ይቻላል የሚለውን መመለስ ነው ለጥናቱ የተመረጠው አካሄድ እያንዳንዱ የስምምነት ድንጋጌ ልማዳዊ መሆኑን ወይም አለመሆኑን ለማወቅ ትንታኔ ስለማይሰጥ ማንኛውም የስምምነት ደምብ በጥናቱ ውስጥ በዚህ መልኩ ስላልቀረበ ብቻ ልማዳዊ አይደለም ከሚል ድምዳሜ ላይ መደረስ የለበትም የጥናቱ አደረጃጀት የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ፆሟ የተሰጠውን ህጋዊ ስልጣን ለመወጣት እጅግ በጣም ጥሩ የሆነውን መንገድ ለማወቅ እንዲረዳቸው ፀሀፊዎቹ አንድ በአለምአቀፍ የሰብአዊነት ህግ የአካዳሚ ኤክስፖርቶች ቡድንን ያማክሩ የነበረ ሲሆን የኤክስፐርቶቹ ቡድንም የጥናቱ ተቆጣጣሪ ሟርፎዘበ ኮሚቴ ነበርፆ ይህ ኮሚቴ እኤአ በጁን ዓም የስራ ዕቅዱን ያፀደቀ ሲሆን ምርምሩም በቀጣዩ የኦክቶበር ወር ተጀምሯል ምርምር የተካሄደው ብሔራዊ እንዲሁም አለም አቀፍ ምንጮችን በመጠቀም ሲሆን ምንጮቹም ሀገራዊ አሠራርን የሚያንፀባርቁ ሲሆነ በጥናቱ የተለዩት ስድስት ክፍሎች ላይ ያተኮሩ ነበሩ ስድስቱ ክፍሎች የሚከተሉት ነበሩ ለይቶ የመመልከት መርህ በተለይ የሚጠበቁ ሰዎችና ንብረቶች ተወስነው የተለዩ ጦርነት የማካፄጃ ዘዴዎች የጦር መሣሪያዎች የሲቪሎችና የጦር ጉዳተኞች አያያዝ አተገባበር ዥጭ ዣዥ ዥ ዣ ጉቆጣጣሪ ኮሜቴው ያካተታቸው ኘሮፌሰሮች ጀርጅስ አቢ ሳብ ሳሳህ ኤልዲን አመር ኦቬ ብሪንግ ኤሪክ ዴቪድ ጆን ዱጋርድ ፍሉሬንቲኖ ፌሊቺያኖ ሆርስት ፊሸር ፍራንሷ ሀምኘሰን ቴኦዶር ሜሮን ጃምጂድ መምታዝ ሚላን ሳሆቪች እና ራኡል ሚሊዮ ቪኑዌሳ ነበሩ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ የብሔራዊ ምንጮች ውስጥ የተደረገ ምርምር ብሔራዊ ምንጮች ይበልጥ በቀላል መንገድ ሊገኙ የሚችሉት ከሀገር ውስጥ ስለሆነ ብሔራዊ ተመራማሪዎችን ትብብር ለመጠየቅ ተወስኖ ነበር ለዚህም ሲባል ዐ ከሚደርሱ ሀገሮች በአፍሪካ በአሜሪካዎቹ በከር ልበበዘር በእስያ በአውስትራሌዢያ ልህሟጩ እና በአውሮፓ የሚገኙ ግለሰብ ተመራማሪ ወይም የተመራማሪዎች ቡድን ተመርጠው እነርሱም የየሀገሮቻቸውን አሠራር በተመለከተ ሪፖርት እንዲያዘጋጁ ተጠይቀው ነበር ሀገሮች የተመረጡት በጂኦግራፊያዊ ውክልና እንዲሁም የተለያዩ የጦርነት ማካፄጃ ዘዴዎች በጥቅም ላይ የዋሉባቸው የተለያዩ የጦር ግጭቶችን በተመለከተ ባላቸው የቅርብ ጊዜ ልምድ ነበር የሀገሮች አሠራሮችን አስመልክተው በቀረቡት ሪፖርቶች ውስጥ ሽፋን ያላገኙ የሀገሮች ወታደራዊ መመሪያዎችና ብሔራዊ ህጎችም በምርምር ተሰብስበዋል ይህን የማድረጉ ስራ የተቀላጠፈው ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል በዓለም ዙሪያ ባሉት የልዑክ ፅቤቶች የግንኙነት መረብ እንደዚሁም የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል የምክር አገልግሎት አለምአቀፍ የሠብአዊነት ህግን በተመለከተ ባለው ሰፊ የብሔራዊ ህጎች ስብስብ አማካኝነት ነበር በዓለም አቀፍ ምንጮች ውስጥ የተደረገ ምርምር ከዓለም አቀፍ ምንጮች የተለቀሙት የሀገራት አሠራሮች የተሰባሰቡት እያንዳንዳቸው በጥናቱ አንድ ክፍል ላይ ባተኮሩ ስድስት ቡድኖች ነበር እነዚህ ከአፍሪ አልጀሪያ አንጎላ ቦትስዋና ግብፅ ኢትዮጵያ ናይጄሪያ ሩዋንዳ ደቡብ አፍሪካና ዚምባቡዌ። ፎ ጊዐጊ ፎሪጊፀዘቪሺከ ፎዌጭፎርቪርዐ ር ዐበገበገዐበ ጠጪርፎ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ ስምምነት እና ሌሎች የጦር መሣሪያ አጠቃቀም ሥርዐትን የተመለከቱ ስምምነቶች ስርዐት ባበጁላቸው ጉዳዮች ላይ ነበር ከዚህ በታች የቀረበው የልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ ደምቦች ገለፃ እነዚህ ደምቦች ለምን ልማዳዊ ሆነው እንደተገኙ ለማብራራት አይሞክርም እንደዚሁም ከዚህ መደምደሚያ ላይ ለመድረስ መሠረት የሆነውን አሠራርም አያቀርብም አንድ ደምብ ለምን ልማዳዊ ተብሎ እንደሚወሰድ የሚያሣይ ማብራሪያ በጥናቱ ቅፅ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ተዛማጁ አሠራር ደግሞ በቅፅ ውስጥ ይገኛል አለም አቀፍ የጦር ግጭቶች ተጨማሪ ኘሮቶኮል ቀደም ሲል ለነበሩ የልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ደምቦች ኮድ የሰጣቸው ሲሆን በተጨማሪም አዳዲስ ልማዳዊ ደምቦች እንዲፈጠሩ መሠረት ጥሏል በጥናቱ ማዕቀፍ ውስጥ የተሰባሰበው አሠራር እንደመሠክረው ተጨማሪ ኘሮቶኮል በሀገሮች አሠራር ላይ ትልቅ ተፅአኖ ያሳርፋል ይህም በአለምአቀፍ የጦር ግጭቶቹ ውስጥ ብቻ ሳይሆን አለም አቀፍ ባልሆነ የጦር ግጭቶችም ውስጥ ነው ከታች ተመልከት በተለይም በጥናቱ ግኝት መሠረት የተጨማሪ ኘሮቶኮል መሠረታዊ መርሆች ተጨማሪ ኘሮቶኮል የፀደቀበት መዝገብ ከሚጠቁመው በበለጠ ስፋት ተቀባይነት አላቸው ምንም እንኳን ጥናቱ የተወሰኑ የስምምነት ድንጋጌዎች ያላቸውን ልማዳዊ ባህርይ የማወቅ አላማ ያልነበረው ቢሆንም በመጨረሻ ግልፅ የሆነው በስምምነት ህግ ውስጥ ከሚገኙት ደምቦች ጋር አንድ አይነት ወይም ተመሣሣይ የሆኑ በርካታ ልማዳዊ ደምቦች አንዳሉ ነው ልማዳዊ ሆነው የተገኙና ከተጨማሪ ኘሮቶኮል ውስጥ ተጓዳኝ ድንጋጌዎች ካሏቸው ደምቦች ውስጥ ለምሣሌ ሲቪሎችንና ተዋጊዎችን እንዲሁም ሲቪል ዕቃዎችንና ወታደራዊ ኢላማዎችን ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት ለያይቶ የመመልከት መርህ ዒላማን ያልለየ አጠቃላይ ጥቃት መከልከልዎ የተመጣጣኝ ጥቃት መርህቕኝ በማጥቃትና ለጥቃት ምላሽ በመስጠት ወቅት አስፈላጊ ጥንቃቄ የማድረግ ግዴታ የህክምናና የሀይማኖት ሠራተኞችን የህክምና ክፍሎችና መገናኛዎችንኞ የሠብአዊ እርዳታ ሠራተኞችንና ንብረታቸውንኞ እንዲሁም ሲቪል ጋዜጠኞችን የማክበርና የመጠበቅ ግዴታ የህክምና ተግባራትን የመጠበቅ ግዴታ ጥበቃ በማይደረግላቸው ሠፈሮችና ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነዛ የሆኑ ቀጠናዎችን የማጥቃት መከልከል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጠላት ወገኖች መጠለያ እና ጥበቃ የማቅረብ ግዴታሞ የማስራብ መከልከል ለሲቪሉ ህዝብ በህይወት መቆየት የግድ አስፈላጊ በሆኑ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ጥቃት መከልከል አርማዎችን ያለአግባብ መጠቀምና የሸፍጥ ድርጊት ክልከላ ሲቪሎችና በጦርነት የተጎዱ ሰዎች ያሏቸውን መሠረታዊ ዋስትናዎች የማክበር ግዴታ የጠፉ ሰዎች ያሉበትን ቦታ የማወቅ ግዴታ እና ሴቶችና ህፃናት ያሏቸው የተለዩ ጥበቃዎችን መጥቀስ ይቻላል ዓለም አቀፍ ያልሆኑ የጦር ግጭቶች ሃ ከከ ኪ ዐዐክዌ ሦ ቪህ ህ ሀ ከ ሀ ከቧ ሀ ከበ ከቧ ሀ ከ ከ ከቧ አሀሀ ከ ሀ ቪ ቪ ከ ሀ ሣ ከከቧ ሀሀ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ ባለፉት ጥቂት አስርት አመታት በእንደዚህ አይነት ግጭቶች ውስጥ ለዓለምአቀፍ የሰብአዊነት ህግ መከበር አፅንኦት የሚሠጡ በመጠን በርከት ያሉ አሠራሮች ነበሩ። እኪእከ ዐያ ከ እ ነነ ጳ ዐቢኒ ርከ በር ህኬ ሂ በኪ ዐ ያ ከ ከፒ ሃ ርበ ላከ ዐ ከፀ ከፎ ዐ ከ በከኪቨ ከ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ በልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ መሠረት አዛዥች ማንኛውንም አይነት የመገናኛ ዘዴ በመጠቀም ፀበኝነት የሌለበት ግንኙነት መጀመር ይችላሉ ነገር ግን እንዲህ አይነት ግንኙነት መደረግ ያለበት በቅን ልቦና ነው አሠራር እንደሚጠቁመው ይህ ግንኙነት ፓርላሜንቴይር ኮበጠበ ሯ ተብለው በሚታወቁ አገናኞች አማካኝነት ሊከናወን ይችላል ፓርላሜንቴር የሚባለው በግጭቱ ተሣታፊ ከሆነት ወገኖች የአንዱ አባል ሆኖ ከሌላኛው ወገን ጋር ግንኙነት እንዲጀምር ስልጣን የተሰጠውና በዚህም ምክንያት የማይነካ ሠው ነው ነጭ ባንዲራ አያውለበለቡ በመጓዝ የራስን ፓርላሜንቴርነት ለማሣወቅ የተለመደው ዘዴ አሁንም ጠቃሚ ሆና ተገኝቷል በተጨማሪም ተሳታፊ ወገኖች ግንኙነቱን እንዲያመቻችላቸው ሌላ ሶስተኛ ወገንን ሊጠይቁ የሚችሉበት አሠራርም ዕውቅና ያለው ነው ሶስተኛ ወገን የሚባለው ለምሣሌ ጠባቂ ሀይል ወይም በምትክነት ሊሠራ የሚችል ገለለተኛና የማያዳላ የዕርዳታ ድርጅት በተለይ ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አለም አቀፍ ድርጅት ወይም ሠላም አስከባሪ ሀይል ሊሆን ይችላል የተሰበሰበው አሠራር እንደሚያሳየው የተለያዩ ተቋማትና ድርጅቶች በአለም አቀፍም ሆነ ዓለም አቀፍ ባልሆነ የጦር ግጭቶች ወቅት በተደረጉ ድርድሮች ውስጥ በአገናኝነት እንደሠሩና ይህም አጠቃላይ ተቀባይነት እንዳለው ነው የፓርላሜንቴሮችን ስራ የሚመለከቱት ደምቦች ወደኋላ ፄደው የሚነሱት ከፄግ መመሪያዎች ሲሆን ለረጅም ጊዜም በአለም አቀፍ ግጭቶች ወቅት እንደ ልማዳዊ ይቆጠሩ ነበር ላለፉት ዐ ዓመታት አካባቢ የነበረ አሠራር ላይ በመመርኮዝ ዓለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥም ልማዳዊ ሆነዋል ባህላዊ ንብረት መጠበቅን በተመለከተ ሁለት የህግ አቅጣጫዎች እንዳሉ አሠራር ያሣያል የመጀመሪያው ከፄግ መመሪያዎች የሚጀምር ሲሆን የሚጠይቀውም ሃ ከ ኪ ርቪ ዉ ሃ ሀ ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት በወታደራዊ ዘመቻዎች ወቅት ወታደራዊ ኢላማዎች ካልሆኑ በስተቀር ለሀይማኖት ለስነጥበብ ለሳይንስ ለትምህርት ወይም ለዕርዳታ ስራዎች በሚያገለግሉ ህንፃዎችና ታሪካዊ ቅርሶች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ልዩ ጥንቃቄ እንዲደረግ ነው ከዚህ በተጨማሪም በእንደዚህ አይነት ህንፃዎች እና ቅርሶች ላይ የሚደረግ መያዝን ወይም ማውደምን ወይም ሆን ተብሎ የሚደርስ ጉዳትን ይከለክላል እነዚህ ደምቦች ለረጅም ጊዜ በአለም አቀፍ የጦር ግጭቶች ውስጥ ልማዳዊ እንደሆኑ ይቆጠሩ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ዓለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥም በልማዳዊነት ተቀባይነት አግኝተዋል ሁለተኛው አቅጣጫ ደግሞ ለእያንዳንዱ ህዝብ ባህላዊ ቅርስ ታላቅ ጠቀሜታ ያለውን ንብረት» የሚጠብቀውና እንደዚህ አይነት ንብረትን በቀላሉ ለመለየት የሚያስችል ልዩ ምልክት ያቀረበው የ የፄግ ባህላዊ ንብረትን የመጠበቅ ስምምነት ውስጥ ባሉ ድንጋጌዎች ላይ የተመሠረተ ነው አሁን ያለው ልማዳዊ ህግ የሚጠይቀው ለወታደራዊ ጥቅም የግድ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር እንደዚህ አይነት ንብረቶች ጥቃት እንዳይደርስባቸው አንዲሁም ለጥቃት አና ለውድመት ለሚያጋልጣቸው አገልግሉት እንዳይውሉ ነው በተጨማሪም በእንደዚህ አይነት ንብረቶች ላይ የሚፈፀም ማንኛውንም አይነት ስርቆት ዝርፊያ ወይም ለግል ጥቅም ማዋል እንደዚሁም ማንኛውንም አይነት የማበላሸት ድርጊት ይከለክላል አነዚህ ክልከላዎች በፄግ ስምምነት ውስጥ ከቀረቡት ድንጋጌዎች ጋር የሚገጣጠሙና በጠቃሚ ባህላዊ ንብረት ጥበቃ ጉዳይ ስምምነቱ በሀገራዊ አሠራር ላይ ያለውን ተፅዕኖ የሚያሣዩ ማስረጃዎች ናቸው የጦር መሣሪያዎች ከመጠን በላይ ጉዳት ወይም አላስፈላጊ ስቃይ የሚያደርሱ እንደዚሁም በባህሪያቸው ያለምንም ልዩነት ሁሉንም የሚያጠቁ የጦር መሣሪያዎች መጠቀምን የሚከለክሉት አጠቃላይ መርሆች በማንኛውም የጦር ግጭት ውስጥ ልማዳዊ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ ሆነው ተገኝተዋል በተጨማሪ በአብዛኛውም በአነዚህ መርሆች ላይ በመመርኮዝ ሀገራዊ አሠራር በርካታ ቁጥር ያላቸውን የጦር መሣሪያዎች በመለየት በጥቅም ላይ እንዳይውሉ ወይም በተወሠነ መንገድ በጥቅም ላይ እንዳይውሉ በልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ መሠረት ክልክሏል እነዚህም መርዝ ወይም መርዛማ የጦር መሣሪያዎች ባዮሎጂካዊ የጦር መሣሪያዎች ኬሜካላዊ የጦር መሣሪያዎች አድማ መበተኛዎችን እንደ ጦርነት ዘዴ አረም ማጥፊያዎችን እንደ የጦርነት ዘዴ በሰውነት ውስጥ ገብተው በቀላሉ የሚስፋፉ ወይም ጠፍጣፋ የሚሆኑ ጥይቶች በሰውነት ውስጥ ገብተው የሚፈነዱ ጥይቶችን በሰው ላይ መጠቀም ዋናው ጉዳታቸው ቀስ በቀስ የሆነና በሰውነት ውስጥ መኖራቸው በኤክስሬይ ሊታወቅ የማይችል የጦር መሣሪያዎች በአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ መሠረት ልዩ ጥበቃ የማግኘት መብት ካላቸው ንብረቶች ወይም ሰዎች ወይም ሲቪሎችን ሊስቡ ከሚችሉ ንብረቶች ጋር በማንኛውም አይነት መንገድ የተገናኙ ወይም የተሳሰሩ የተጠመዱ አሳሳች ፈንጂዎች እንዲሁም ብቸኛው የውጊያ ተግባራቸው ወይም ከውጊያ ተግባራቸው አንዱ ቋሚ አይነስውርነትን ማስከተል ወይም አይታን ማዳከም እንዲሆን ተደርገው በተለይ የተዘጋጁ የጨረር የጦር መሣሪያዎች ናቸው በልማዳዊ ህግ ያልተከለከሉ አንዳንድ የጦር መሣሪያዎችም ቢሆኑ እገዳ ሊደረግባቸው ይቻላል ለዚህ እንደምሣሌ መሬት ውስጥ የሚቀበሩ ፈንጂዎችንና ተቀጣጣይ የጦር መሣሪያዎችን መጥቀስ ይቻላል ይህ ደምብ ሌሎች በርካታ የልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ደምቦችን ይጠቅማል እነርሱም የባዮሎጂካዊና የኬሚካላዊ የጦር መሣሪያዎች መልከል ወታደራዊ ኢላማ ባልሆነ ተክል ላይ የሚደግ ጥቃት መልከል ከሚጠበቀው ተጨባጭ ወታደራዊ ጥቅም አንፃር ሲታይ ተመጣጣኝ ያልሆነ የሲቪል ህይወት መጥፋት በሲቪል ንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ ወይም ሁለቱንም የሚያስከትል ጥቃት መከልከል እና በተፈጥሮ አካባቢ ላይ ስፋት ያለው ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ማድስ መላከል ናቸው ክህዌ ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት በመሬት ውስጥ የሚቀበሩ ፈንጂዎች ያላቸውን የጅምላ ጉዳት ለመቀነስ እንዲቻል ልዩ ጥንቃቄ መደረግ አለበት ይህ ከሚያካትታቸው ውስጥ ለምሣሌ በግጭት ውስጥ ተሳታፊ የሆነና ተቀባሪ ፈንጂዎችን የሚጠቀም ወገን በተቻለ መጠን የተቀበሩባቸውን ቦታዎች መመዝገብ አለበት የሚለው መርህ ይገኝበታል በተጨማሪም ግጭቱ ካበቃ በላ ተቀባሪ ፈንጂዎችን የተጠቀመ ወገን ፈንጂዎቹን ማስወድ ወይም ሲቪሉች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ ማክሸፍ ወይም የሚወገዱ ቦታን መንገድ ማመቻቸት አለበት የኦታዋውን ስምምነት ከዐ በላይ ሀገሮች አፅድቀው ሌሎችም ለማፅደቅ በዝግጅት ላይ በመሆናቸው ብዛት ያላቸው ሀገሮች ፀረሠው ተቀባሪ ፈንጂዎችን መጠቀም ማምረት ማከማቸትና ማስተላለፍን ለማቆም በስምምነት የታሰሩ ናቸው ምንም እንኳን ይህ ክልከላ ስምምነቱን ያልፈረሙ ሀገሮች ባላቸው በርካታ ተፃራሪ አሠራር ምክንያት በአሁኑ ወቅት የልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ አካል ባይሆንም የኦታዋውን ስምምነት ያላፀደቁና ወዲያው መከልከላቸውን የማይደግፉትን ጨምሮ ሁሉም ሀገሮች ማለት ይቻላል ፀረሠው ተቀባሪ ፈንጂዎች በመጨረሻ አንዲወገዱ ለማድረግ የሚያስችል ስራ መሠራት እንዳለበት ይስማማሉ አንድን ሰው የጦር ጉዳተኛ ለማድረግ የሚያስችል ጉዳቱ የቀለለ መሣሪያ መጠቀም የማያዋጣ ካልሆነ በስተቀር ተቀጣጣይ የጦር መሣሪያዎችን በሰው ላይ መጠቀም የተከለከለ ነው በተጨማሪም መሣሪያዎቹ በጥቅም ላይ ከዋሉ በድርጊቱ የሲቪል ህይወት እንዳይጠፋ ሲቪሎች እንዳይጎዱና ሲቪል ንብረቶች ጉዳት እንዳይደርስባቸው የተለየ ጥንቃቄ መደረግ አለበት ከእነዚህ ደምቦች አብዛኛዎቹ በመጀመሪያ በአለም አቀፍ የጦር ግጭቶች ውስጥ ብቻ ተፈፃሚነት ከነበራቸው የስምምነት ድንጋጌዎች ጋር የሚገናኙ ናቸው ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ በሂደት ያ አካፄድ ተቀይሯል ለምሣሌ በ የተወሰኑ የተለመዱ የጦር መሣሪያዎች ስምምነት ኘሮቶኮል ላይ የተደረገውንና አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥም ተፈፃሚነት ያለውን ማሻሻያ እንዲሁም በቅርቡ በጋዐዐ በተወሰኑ የተለመዱ የጦር መሣሪያዎች ስምምነት ላይ እስከ ድረስ ያሉት ኘሮቶኮሎች ተፈፃሚነታቸው አለም አቀፍ ያልሆኑ የጦር ግጭቶችንም እንዲያካትት ለማድረግ የተደረገውን ማሻሻያ መጥቀስ ይቻላል ከላይ የተጠቀሱት ልማዳዊ ክልከላዎችና እገዳዎች በማንኛውም አይነት የጦር ግጭት ውስጥ ተፈፃሚነት አላቸው የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በልማዳዊ አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ላይ ጥናት ለማካሄድ ህጋዊ ስልጣን በተቀበለበት ወቅት አለም አቀፍ ፍርድ ቤት በበኩሉ በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በጉዳዩ ላይ የምክር አስተያየት እንዲሰጥ በተጠየቀው መሠረት ነክሊየር የጦር መሣሪያዎችን ለመጠቀም ማስፈራራት ወይም መጠቀም ያለውን ህጋዊነት እየተመለከተ ነበር ስለዚህ ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የዚህን ጥያቄ ትንተና ብቻውን ላለመስራት ወሰነ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት በሰጠው የምክር አስተያየት በሙሉ ድምፅ እንዳለው የኑክሊየር የጦር መሣሪያዎችን ለመጠቀም ማስፈራራት ወይም መጠቀም በጦር ግጭቶች ወቅት ተፈፃሚነት ካላቸው አስፈላጊ ነገሮች በተለይም አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ መርሆችና ደምቦች ከሚጠይቋቸው ጋር መጣጣም አለበት በርካታ ሀገሮች በተጨማሪ ኘሮቶኮል ላይ በተደረገው ድርድር የተካፈሉት ኘሮቶኮሉ ኑክሊየር የጦር መሣሪያዎችን መጠቀምን በተመለከተ ተፈፃሚነት አይኖረውም ብለው በማሠብ መሆነ ሲታሰብ ይህ ግኝት ጠቀሜታ አለው የፍርድ ቤቱ አስተያየት የሚለው ግን የግጭቶች አካፄድን የተመለከቱት ደምቦችና የጦር መሣሪያዎች አጠቃቀምን የተመለከቱት አጠቃላይ መርሆች ከፒ ፌቪ ዐ ቨ ሂከፀ ከፎጴ ሀፀ ዐያ እኳርፀጪ ነነ ፀዐዐከ ዐሀር ዉዐፎ ፀን ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት በኑኩክሊየር የጦር መሣሪያዎች አጠቃቀም ላይም ተፈፃሚነት አላቸው የእነዚህን መርሆችና ደምቦች አጠቃቀምን በተለይ ፍርድ ቤቱ የደረሰበት መደምደሚያ ኑክሊየር የጦር መሣሪያዎችን ለመጠቀም ማስፈራራት ወይም መሣሪያዎችን መጠቀም በአጠቃላይ በጦር ግጭቶች ውስጥ ተፈፃሚነት ያላቸውን የአለም አቀፍ ህግ ደምቦች በተለይም የሠብአዊነት ህግ ደምቦችን የሚፃረር ይሆናል የሚል ነበር መሠረታዊ ዋስትናዎች መሠረታዊ ዋስትናዎች የሚመለከቱት በግጭቶች ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረጋቸውን ያላቆሙና በግጭቱ ውስጥ ተሳታፊ የሆነ ወገን ሀይል ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ሲቪሎችን እንደዚሁም በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ሁሉንም ሰዎች ነው መሠረታዊ ዋስትናዎች በሁሉም ሰዎች ላይ ተፈፃሚት ያላቸው ስፋት ያላቸው ደምቦች በመሆቸው በጥናቱ ውስጥ የተለያዩ አይነት ሰዎችን በቀጥታ ወደሚመለከቱ ደምቦች አልተከፋፈሉም አነዚህ መሠረታዊ ዋስትናዎች በሙሉ አለም አቀፍ እንደዚሁም አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥ ተፈፃሚነት ባለው አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ላይ ጠንካራ መሠረት አላቸው በጥናቱ ውስጥ ከመሠረታዊ ዋስትናዎች ጋር ግንኙነት ያላቸው አብዛኛዎቹ ደምቦች የተገለፁት በተለመደው የሠብአዊነት ህግ የቋንቋ አጠቃቀም መሠረት ነው ምክንያቱም ይህ ተጓዳኝ ልማዳዊ ደምቡ የያዘውን ሀሣብ እጅግ በተሻለ ስለሚያንፀባርቅ ነው ሀዉፎበ እኪ ላ ከሃ ኪ ከሃ ከ በበከእ ቨ ከ በ ሀእ ር ላር ጺ ዐርህከ ሀሀር ከከ ፀሀና ከፀ ቪፀበ እ ዐከ ሺ በከቪፌቨ ሯ ኢህ ከነ ዐ ኳሁርፀ ክፀዐዐአጴ ርዐሀበ ከፀ ርዐዐከፀ ህከ ሂከፀ ዐ በከ አነዚህ ደምቦች የሚካትቷቸው ሲቪሎች እና በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በሰብአዊነት አና ያለጎጂ አድልዎ መያዝ አለባቸው የሕይወት ማጥፋት መከልከል ስቃይ ጭካኔ የተሞላበት እና ኢሠብአዊ እንደዚሁም ሰብአዊ ክብርን የሚጎዳ አያያዝ በተለይም አዋራጅና ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ ነገር ግን አንዳንድ ደምቦች የተረቀቁት በርካታ ከአንድ ርዕስ ጋር ግንኙነት ያላቸው ዝርዝር ድንጋጌዎች የያዚቸውን ነጥቦች ለማካተት በሚያስችል መልኩ ሲሆን እነዚህ ድንጋጌዎች በተለይ ክፍያ የሌለው ወይም አግባብ ያልሆነ የግዳጅ ጉልበት ስራ የግዳጅ መሠወሮችና የዘፈቀደ አስሮች የሚከለክል አንዲሁም ቤተሰባዊ ህይወትን ማክበር የሚጠይቀው ደምብን የሚያካትቱ ነበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ህግ ስር ያለ አሠራር በጥናቱ ውስጥ በተለይ መሠረታዊ ዋስትናዎችን በሚመለከተው ክፍል ተካትቷል ይህ የተደረገበት ምክንያት ምንም እንኳን አንዳንድ ድንጋጌዎች በተወሰኑ ሁኔታዎች ውስጥ በአስቸኳይ ጊዜ ወቅት ሳይተገበሩ ቢችሉም በሰብአዊ ህግ ስምምነቶች ውስጥ በግልፅ አንደተቀመጠው አለምአቀና የሰብአዊ መብቶች ህግ በጦር ግጭቶች ወቅትም መተግበሩ ስለሚቀጥል ነው በጦር ግጭት ወቅት የሰብአዊ መብቶች ህግ መተግበር መቀጠሉ ብዙ ጊዜ በሀገራዊ አሠራር እንደዚሁም በሰብአዊ መብት አካላትና በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተረጋግጧል በቅርቡም ፍርድ ቤቱ በተያዘው የፍልስጥኤም ግዛት ውስጥ ያለውን የመለያ ግድግዳ ግንባታ አስመልክቶ በሰጠው የምክር አስተያየት እንዳረጋገጠው የሰብአዊ መብት ስምምነቶች የሚያደርጉት ጥበቃ በጦር ግጭት ወቅት አይቆምም እንደዚሁም ምንም እንኳን በተናጠል አለምአቀፍ የሰብአዊነት ህግን ወይም የሰብአዊ መብቶች ህግን የሚመለከቱ መብቶች ቢኖሩም የሁለቱንም ክብርን የሚነካ አያያዝ መከልከል የአካል መቆራረጥ የህክምናና ሳይንሳዊ ሙከራ መልከል አስገድዶ መድፈርና ሌሎች ወሲባዊ ጥቃቶች መልከል ማንኛውም አይነት ባርነትና የባሪያ ንግድ መከልከል የእገታ መከልከል ሰብአዊ ጋሻን መጠቀም መልከል የትክክለኛ የፍርድ ሂደት ዋስትና የጅምላ ቅጣት መከልከል እና በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች እና ሲቪሎች አምነት እና ሀይማኖታዊ ተግባራት ማክበር የሚሉት ናቸው ህ በከኪ ሀ ከ ሃ ቪህ ከበ ሀ ቋከበ ከኢርከእኪ ከሀ ኮዐበ ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት የአለም አቀፍ ህግ ቅርንጫፎች የሚመለከቱ ሌሎች መብቶች አሉ ነገር ግን ጥናቱ ልማዳዊ የሰብአዊ መብት ህግን ትንተና የማቅረብ ዓላማ የለውም በምትኩ በሰብአዊ መብቶች ህግ ስር ያለ አሠራር ተመሣሣይ የአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ መርሆችን ለማገዝ ለማጠናከርና ግልፅ ለማድረግ ተካትቷል አተገባበር የአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ አተገባበርን የተመለከቱ በርካታ ደምቦች የልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ አካላት ሆነዋል በተለይ እያንዳንዱ በግጭቱ ተሳታፊ የሆነ ወገን አለምአቀፍ የሰብአዊነት ህግን ማክበርና በጦር ሀይሎቹና ሌሎች በእርሱ ትዕዛዝ ወይም መመሪያና ቁጥጥር ስር ሆነው በሚንቀሣቀሱ ሰዎች ወይም ቡድኖች መከበሩን ማረጋገጥ አለበት። ስለዚህ የታጠቁ ተቃዋሚ ቡድኖችን ጨምሮ በግጭቱ ተሳታፊ የሆነ እያንዳንዱ ወገን ለጦር ሀይሎቹ አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግን የተመለከተ ትምህርት መስጠት አለበት ከእነዚህ አጠቃላይ ግዴታዎች ባሻገር በሀገሮች ላይ አሣሪነት ያላቸው ሌሎች የአተገባበር ዘዴዎች በታጠቁ ተቃዋሚ ቡድኖች ላይ ምን ያህል አሣሪነት እንዳላቸው ያን ያህል ግልፅ አይደለም ለምሣሌ አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ መከበሩን ለማረጋገጥ ለጦር ሀይሎች ትዕዛዝና መመሪያ እንዲሰጥ የሚጠይቀው ግዴታ በአለም አቀፍ ህግ ውስጥ የቀረበው ለሀገሮች እንጂ ለታጠቁ ተቃዋሚ ቡድኖች አይደለም በተመሣሣይም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በትክክለኛው የአለም አቀፍ ሠብአዊነት ህግ አፈፃፀም ደረጃ ላይ የሚገኙ ወታደራዊ አዛፐችን የሚያማክሩ የህግ አማካሪዎችን የማዘጋጀት ግዴታ በሀገሮች ላይ የተጣለ ሲሆን ይህ ግዴታ በታጠቁ ተቃዋሚ ቡድኖች ላይ አልተጣለም ከፒ ህቲ ዐ ፀ ርዐኪር ዐ ከ ከርከእ ሂ ኳ ህከ ርህሀ ከቧ ሃ ጳ በሀሃ ዐኪ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ቅፅ ቁጥር ማርች ዓም ግምገማ በተጨማሪም አንድ ሀገር ሊመለከተው በሚችል ሁኔታ አለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ጥሰቶች ሲከሰቱ ተጠያቂ ይሆናል በጥሰቶቹ ለተከሰተው ኪሣራ ወይም ጉዳትም የተሟላ ካሣ እንዲያቀርብ ይጠየቃል ታጣቂ ተቃዋሚ ቡድኖች በአባሎቻቸው ለሚፈፀሙ ጥሰቶች በተመሣሣይ ተጠያቂ መሆናቸው እንደዚሁም ተጠያቂ ከመሆኑም ተጠያቂነቱ የሚያስከትለው ምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም ከላይ እንደተገለፀው ታጣቂ ተቃዋሚ ቡድኖች አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግን ማክበርና ሀላፊነትን በሚወስድ ዕዝ ስር መንቀሣቀስ አለባቸው ስለዚህ ታጣቂ ተቃዋሚ ቡድኖች ቡድኖቹን የመሠረቱት ሰዎች ለሚፈጽሟቸው ድርጊቶች በሀላፊነት ይጠየቃሉ የሚል መከራከሪያ ማቅረብ ይቻላል ነገር ግን ይህ ምን ሊያስከትል ይችላል የሚለው ግልዕ አይደለም በተለይም ምንም በበርካታ ሀገሮች ተጎጂዎች በጥፋተኞቹ ላይ የፍትሀብሔር ክስ ሊመሰርቱ የሚችሉ ቢሆንም ታጣቂ ተቃዋሚ ቡድኖች የተሟላ ካሣ ለማቅረብ ምን ያህል ግዴታ እንዳለባቸው ግልፅ አይደለም በግለሠብ ደረጃ ያለ ሀላፊነትን በተመለከተ ልማዳዊ አለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ የጦር ወንጀሎችን በሚፈፅሙ እንዲፈፀሙ ትዕዛዝ በሚሠጡ ወይም ሲፈፀሙ በአዛዥነት ወይም በበላይነት ቦታ በነበሩ ሁሉም ሠዎች ላይ የወንጀል ተጠያቂነት ያስቀምጣል የጦር ወንጀሎች ህግ አተገባበር ማለትም የጦር ወንጀሎች ምርመራና በተጠርጣሪዎች ላይ የሚመሠረት ክስ በሀገሮች ላይ ያለ ግዴታ ነው ሀገሮች አለም አቀፍ ወይም ድብልቅ ችሎቶችን በማቋቋም ይህን ግዴታቸውን መወጣት ይችላሉ ለ ከ ር ል ዣን ሜሪ ፄንኬርትስ በልማዳዊ ዓለም አቀፍ የሠብአዊነት ህግ ላይ የተደረገ ጥናት ማጠቃለያ ጥናቱ እያንዳንዱ የስምምነት ደምብ ያለውን ልማዳዊ ባህሪይ ለመወሰን አልሞከረም ነገር ግን ለማድረግ የሞከረው ነጥቦችን በመተንተን ከእነዚህ ነጥቦች ጋር በተገናኘ ያለው ሀገራዊ አሠራር ላይ የተመሠረቱ ምን አይነት የልማዳዊ አለምአቀፍ ህግ ደምቦች መዝዞ ማውጣት ይቻላል የሚለውን ማሣየት ነው በጥናቱ ግኝቶች ላይ የሚደረግ አጭር ቅኝት እንደሚያሣየው ግን በስምምነት ህግ ውስጥ የተካተቱት መርሆችና ደምቦች በአሠራር ውስጥ ሠፊ ተቀባይነት ከማግኘታቸው በተጨማሪ በልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ምስረታ ላይ ከፍተኛ ተፅፅኖ አሣድረዋል ከእነዚህ መርሆችና ደምቦች መካከል አብዛኛዎቹ በአሁኑ ወቅት የልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ አካላት ናቸው ስለሆነም ስምምነቶቹን ቢያፀድቁም ባያፀድቁም በሁሉም ሀገሮች ላይ አሣሪነት ሲኖራቸው አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥ ተሳታፊ በሆኑ ሁሉም ወገኖች ላይ ተፈፃሚነት ያላቸው ደምቦችን በተመለከተም በታጠቁ ተቃዋሚ ቡድኖች ላይም አሣሪነት አላቸው ጥናቱ በተጨማሪ የጠቆመው በርካታ የልማዳዊ አለም አቀፍ ህግ ደምቦች በሁለቱም ማለትም በአለም አቀፍ አንዲሁም አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ተፈፃሚ እንደሆኑ እንደዚሁም ሀገራዊ አሠራር ምን ያህል ካሉት የስምምነት ህጎች ባሻገር በመፄድ አለም አቀፍ ባልሆኑ የጦር ግጭቶች ውስጥ ተፈፃሚ የሆኑትን ደምቦች አንዳሰፋቸው ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact