Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የድርሰት አብነት 2.pdf


  • word cloud

የድርሰት አብነት 2.pdf
  • Extraction Summary

ሣ የድርሰት አብነት ። ነጠብጣብ የሚያሳየው አንድ ነገር ተጀምሮ ሳይጨርስ መቅረቱን ነው። ባ ሻይ ታ ፍጆታ የንግግር ተራማለት ነው ። ይህ ምልክት የሚያሳየው ተናጋ ሪው መለወጡን ነው። ወይ ግሩም አንተም እንዲህ ትለኝ ታዲያስ ያልሁህ እንደሆነ ጥፋቱ ምንድር ነው።

  • Cosine Similarity

ሐረግ። ጠረግ ባራት ታላላዋ ክፍል ይከፈላል ሀ ንኡስ ሐረግ ለ ቦዛዊ ሐረግ ጠ ዘንዳዊ ሐረግ መ ዐፀቢይሐረግ በመጀመሪያ ንኡስ ሐረግን ከነፀይነቱ እናሳያለን ። የስምንሥራ ሐረግ ይባላል። የወንድሜ ቤት ተሠራ ስማዊ ንኡስ ሐረግ ። ቅጽላዊ ንኡስ ሐረግ ። የቅጽል ስሜት ያለው ንኡስ ሐረግ ሁሉ ቅጽላዊ ንኡብ ሐረግ ይባላል ። ይህ አረጋዊ የዕውቀት ሰውነው ቅጽላዊ ንኡስ ሐረግ ። ለ ተሰማ በጣምክፉነው ቅጽል ነውቅጽላዊ ንኡስ ሐረግ። ተሰማ የክፋት ም ሐ አባቱን መሰል ልጅተወለደ ቅጽላዊ ንኡስ ሐረግ። አገባባዊ ንኡስ ሐረግ መስተዋድዳዊ ። የሚወድቀበት ሁሉ አገዛባዊ ጠረግ ንኡስ አገባብ መስተዋድደ ንኡስ ሐረግ ይባላል ። ሐረግ ሁሉ አርአስ ይባላል ። ተሳቢያለው ሣልስ ቅጽል ያለበት ሐረግሁሉ ሣልሳዊ ንኡስ ሐረግ ይባላል። ዮጽላዊ ንአ ስ ሐረግ ንኡስ ሐረግ ። ሐረግ ። ኡስ ሐረግ ። ተሳቢ ያለው ሳቢ ዘ ዘራዊ ንኡስ ሐረግ ይባላል ። መ ሳድሳዊ ንኡስ ሐረግ። የሚስብ ያለው ከተገኘ ሳድሳዊ ንኡስ ሲመጣ ሳቢ አቋቋምሽ ተውሳክ ግሣዊ ንኡስ ሐረግ አንቀጽን የሚያጐላምስ ንኡስ ሐረግ ይባላል። ቦዛዊ ሐረግ። በውስጡተሳቢያለውቦዝ ያለበት ሐረግ ቦዛዊ ሐረግ ይባላል ። ከንቱና ዘንድ አንቀጽ ያለበት ሐረግ ሁሉ ዘንዳዊ ሐረግ ይባላል ። ሐፅዕ በእ ጥገኛ አገባባዊ ዐቢይ ሐረግ የቅጽልና የስም ስሜት ከሌለበት በቀር ዐቢይ አገባብ መስተፃምር የሚወድቅበት ሐረግ ሁሉ አገባባዊ ዐቢይ ሐረ ይባላል ። ጥገኛ ሐረግ መደበኛ ሐረግ ከገበያ ያየሁት ሰውዬመጣ። ዐረፍተ ነገሩ ዘንዳዊ ይባላል ። ዊ ንኡስ ሐረግ ኡስ ሐረግ ። ዐቢይ ወይም ዘንዳዊ ሐረግ ከንኡስ ዐረፍተ ነገር ጋራ በንኡስ አገባብ ተጫፍሮ ሲመጣ ድብልቅ ፀረፍተ ነገር ይባላል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact