Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ወንጀልና ቅጣት 7.pdf


  • word cloud

ወንጀልና ቅጣት 7.pdf
  • Extraction Summary

እንደተለመደው ምንም ነገር የለም እኔ ራሴ በግል አነጋግራትና ችግር ላይ ልትወድቅ ትችሳለች ህሳብሀን ከአስተላለፍኩልህ ግን በግል ልታነጋግራት አትሞክርም ማለት ነው። ምን እንደምል እንጃ አንድ ጊዜ አከተመ። በማለት የራስኮልኒኮቭ እናት ሀሳቧን ገለፀች ራስኮልኒኮቭ አስፈላጊ ያልሆነ ዝርዝር ውስጥ ሳይገባ ከስቪድሪጋሎቭ ጋር ስላደረገው ጭውውት ኮስተር ብሎ ነገራቸው። ምንጊዜም ቢሆን እፀልይላታለሁ ዳንያ ሶስት ሺህ ሩብሉ ባይኖር ኖሮ አሁን ምን እናደርግ ነበር። ከሰማይ የወረደ ገንዘብ ነው የመሰለኝ። ራዙምኪን ስለእቅዱ መናገር ጀመረ መፅሐፍ ሻጮቻችንና አሳታሚዎቻችን ስለመፃሕፍት የሚያውቁት ጥቂት ስለሆነ ህትመት የሚገኘበት ደረጃ አስከፊ እንደሆነና ጥሩ ሕትመት ግን በጣም እንደሚያዋጣ ብዙ ገለፀ ራዙምኪን ላለፉት ሁለት አመታት ከአሳታሚዎች ጋር ስለሰራና ሶስት የአውሮፓ ቋንቋዎችን አሳምሮ ስለሚያውቅ የህትመት ስራ ነበር የታየው ራእይ ከስድስት ቀናት በፊት ግን ለራስኮልኒኮቭ በቅድሚያ ሶስት ሩብል ሰጥቶ ከፊሉን የትርጉም ስራ እንዲከውንለት በማሰብ ጀርመንኛ ቋንቋ በደንብ አልችልም ያለው አሳማኝ ምክንያት ፍለጋ እንጂ ወዝሸቱን ነበር። የምንተረጉማቸውን መፃሕፍት ማወቅ ለምናገኘው የተሳካ ውጤት ዋናው መሰረት ነው። ነገ ሰአታችሁን አስይዢ እበደርና ገንዘቡን አመጣላችኋለሁ የተቀረው ደግሞ በወቅቱ ይስተካከላል ትልቁ ነገር ከሮዲ ጋር አብራችሁ ለመናር መቻላችሁ ነው ሮዲ ግን ወዴት ነው የምትሄደው።

  • Cosine Similarity

ለምን። እናቱ ካረፉበት ቤት ቅጥር ግቢ ደርሰው ነበር አንተ ሂድ እኔ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ተመልሼ እመጣለሁ በማለት ራስኮልኒኮቭ በድንገት ተናገረ የት ነው የምትሄደው። አለ ራስኮልኒኮቭ። ብሎ ራስኮልኒኮቭ ራሱን ጠየቀ ባለእጁ የአንድ ትልቅ ቤት ዋና በር ዘልቆ ሄደ ራስኮልኒኮቭ ሰውየው ዞር ብሎ ይጠራው እንደሆን ለማወቅ ፈጥኖ ወደበሩ አመራ ሰውየው በሩን ዘልቆ ከቤቱ ደጃፍ እንደደረሰ በድንገት ዞር ብሎ የሚጠራው መሰለው ራስኮልኒኮቭ ወዲያውኑ በሩን አልፎ ቢገባም ባለእጁ ግን ከደጃፉ ላይ አልነበረም ገና የመጀመሪያውን ደረጃ ቢወጣ ነው ብሎ በፍጥነት ተከተለው እንዳሰበው ከላይ በኩል የተመጠነና ዝግ ያለ የሰው ኮቴ ሰማ ይገርማል። እያለ አሰላሰለ እንደገና አይኖቹን በመጠኑ ገለጥ ሲያደርግ እንግዳው ሰውዬ ከቆመበት ስፍራ ሳይነቃነቅ አሁንም ይመለከተዋል ወዲያውኑ ቀስ ብሎ ወደክፍሉ ገባ በጥንቃቄ በሩን ዘጋና ወደጠረጴዛው አመራ አይኑን ከራስኮልኒኮቭ ላይ ሳይነቅል ትንሽ አመነታና ከፎቴው አጠገብ ካለው ወንበር ድምፁን ሳያሰማ ቀስ ብሎ ተቀመጠ ባርኔጣውን ከወንበሩ አጠገብ ከወለሉ ሳይ አስቀመጠ እጆቹን ከአገጩ ስር አድርጎ ምርኩዙን ተደገፈዘ አስፈላጊ እስከሆነ ድረስ ለሰአታት ያህል ለመጠበቅ ዝግጁ መሆኑ ያስታውቅ ነበር ራስኮልኒኮቭ አጮልቆ በማየት እንዳስተዋለው ሰውየው ወጣት አልነበረም ደልደል ብሎ ሽበታም ዒሙን ያጎፈረ ነው አስር ደቂቃ ነጎደ እየመሸ ቢሆንም ብርሃን ይታያልሱ ክፍሉ እረጭ ብሷል ከውጭ የሚመጣ ድምፅ እንኳን አይሰማም አንድ ትልቅ ዝንብ ብቻ ከመስኮቱ ጋር እየተላተመ ያላዝናል በመጨረሻ ራስኮልኒኮቭ ሊቋቋመው ስላልቻለ ቀና ብሎ ከፎቴው ላይ ተቀመጠ የምትፈልገውን ንገረኝ አለው ስታስመስል ነው እንጂ እንዳልተኛህ አውቅ ነበር በማለት ባልተለመደ ሁኔታ ሳቅ እያለ ከመለሰ በኋላ እራሴን እንዳስተዋውቅ ደፈቀድልኝ ስቪድሪጋሉቭ ነኝ አለ ራስኮልኒኮቭ ያልተጠበቀ እንግዳውን በጥንቃቄና በጥርጣሬ እየተመለከተ ይሄ የህልሜ ቅጥያ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ ብሉ አሰበ ግራ በመጋባት የማን ስቪድሪጋሌሉቭ ነው። እቪ ይሁን ማለት ያለብህን ግን በፍጥነት ተናገር የሚስቴ ዘመድ ከሆነው ሚስተር ሉዚን ጋር ለግማሽ ሰአት አብረኸው ከቆየህ ወይም ደግሞ ስለማንነቱ ከሰማህ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ትረዳለህ ብዬ እገምታለሁ ለእህትህ የሚሆን ሰው አይደለም እንደ እኔ እምነት ከሆነ እህትህ ለቤተሰቦቿ ስትል ራሷን በከንቱ ልትሰዋ ነው እንደሰማሁት በአንተም በኩል ቢሆን ይህ ጋብቻ ቢቀር ደስ እንደሚልህ ይሰማኛል አሁን ደግሞ በአካል ስላየሁህ ደስታህን አልጠራጠርም በአንተ በኩል በግልፅ ብትናገርም ይቅርታ አድርግልኝና ይህን ማለትህ ግን ብልግና ነውአለ ራስኮልኒኮቭ እንተ የምትጨነቀው ስለራስህ ጥቅም ብቻ ነው ማለትህ ይመስለኛል አይዞህ ግዴለም ስለራሴ ጥቅም ብቻ የማስብ ቢሆን ኖሮ እንዲህ ግልፅ ሆፔ ባላነጋገርኩህ ነበር እስከዚህም ድረስ ቂል አይደለሁም በዚህ ረገድ ስሳለኝ የሚገርም ጠባይ እንድታውቅልኝ እፈልጋለሁ ከጥቂት ደቂቃ በፊት ስለእህትህ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ በሞከርኩበት ወቅት እኔ እራሴ ሰለባ እንደሆንኩ ነግሬሀለሁ ለእርሷ ካለኝ የፍቅር ስሜት የበለጠ ምንም አይነት ነዢ ስለሌለ እኔ ራሴ እገረማለሁ በእውነት ነው የምልህ የሆነ ስሜት ይወረኛል ለዚህ ምክንያቱ ቦዝነህ ሞራል የለሽ ሕይወት በመኖርህ ነው ትክክል ነህ ያለስራ የተቀመጥኩ ሞራል የለሽ ሰው ነኝ በሌላ በኩል ደግሞ እህትህ ብዙ የሚደነቁ ባህሪዎች ስላሏት መማረኬ አልቀረም ሁሉም ነገር ግን ፍሬከርስኪ እንደሆነ ይታየኛል ከመሄ ጀምሮ ነው የታየ ማየት ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ከመደምደሚያ ላይ የደረስኩት ግን ፒተርስቡርግ እንደደረስኩ ከትናንት በስቲያ ነው ይሁንና ወደዚህ የመጣሁት ከሚስተር ሌዚን ጋር ተወዳድሬ እህትህ እኔን እንድታገባኝ ላሳምናት እንደሆነ በግልፅ መናገር አለብኝ ይቅርታ ስላቋረጥኩህ እባክህን የመጣህበትን ጉዳይ በአጭሩ ንገረኝ እቸኩላለሁ አሁኑኑ መውጣት አለብኝ ናቪ መመመ ጨፎ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምነግርህ ገዞ ለማድረግ ወስጌፄ ከዚህ የደረስኩት ቅድመ ዝግጅት አከናው ነው ልጆቼ የሚኖሩት ከአክስታቸው ጋር ነው ሀብታም ስለሆኑ ከእኔ የሚፈልጉት ነገር የለም። የራስኮልኒኮቭ እናት ከበር ላይ ሆና ልትቀበለው ስትወጣ ዳንያ ከወንድሟ ጋር ሰላምታ ተለዋወጠች ሚስተር ሉዚን ከመኩራራት ጋር ጎንበስ ብሎ ለሴቶቹ ሰሳምታ ሰጠ ይሁንና ትንሽ ግራ የተጋባና ራሱን ለማረጋጋት በቂ ጊዜ ያላገኘ ይመስል ነበር በመጠኑም ቢሆን መረበሸ የታየባት የራስኮልኒኮቭ እናት የሻይ ጀበና ከተጣደበት ከክብ ጠረጴዛ ዙሪያ እንዲቀመጡ ወዲያውኑ ጋበዘቻቸው። ብላ የራስኮልኒኮቭ እናት ጮኸች። ራሱን እንዲሰቅል የገፋፋው ግን የእነስቪድሪጋሎቭ ያላቋረጠ ግፍና በደል ነው ስለዚህ ጉዳይ የማውቀው ነገር የለም የሰማሁት ፊሊፕ የሚጨነቅና መፈላሰፍ የሚቃጣው ነበር የሚል የሚርም ወሬ ነው አሽከሮች ሁሉ ንባቡ አናቱ ላይ ወጥቶ አናውጦታል እያሉ ይናገሩ ነበር ራሱን የሰቀለውም ሚስተር ስቪድሪጋሎቭ ስለደበደበው ሳይሆን ይቀልድበት ስለነበር ነው በዚያ በኖርኩበት ጊዜ አሽከሮቹ ሁሉ ለፊሊፕ ሞት ተጠያቂ ቢያደርጉትም ከእነርሱም ጋር ጥሩ ግንኙነት ከመመስረቴም በሳይ ይወዱትም ነበር ስትል ዳንያ በሚያሳምኑ ቃላት መለሰችለት ሉዚን ከንፈሩን አጣሞ ደረቅ ፈገገታ እያሳየ ልታስተባብይለት እንዳዘነበልሽ መረዳት እችሳለሁ ከአለ በኋላ እንዲህ በማለት ቀጠለ በርግጥ ለመናገር ያህል በጣም ብልህና ከሴቶች ጋር መዳራት የሚችል ነው ሚስቱ በሚያስገርም ሁኔታ መሞቷም የሚጠቀስ አሳዛኝ ምሳሌ ነው እኔ የፈለግሁት ግንኙነቱን ለማደስ ሲል ሊያደርገው ከሚችለው ጥረት አንፃር ለአንቺና ለእናትሽ የበኩሌን ምክር ለማካፈል ነው በግሌ ስመለከተው ይህ ሰው በእዳ ምክንያት በድጋሚ ዘብጥያ እንደሚወርድ እርግጠኛ ነኝ ሚስቱ እንደሆነ ለልጆቿ በማሰብ ገንዘብ ልትተውለት እቅዱ አልነበራትም ብትተውለትም እንኳ ለአንድ አመት ያህል የሚያግደረድር እንጂ ጠቀም ያለ ገንዘብ ሊሆን አይችልም ለእኔ በጣም የሚደብር አርእስት ስለሆነ ስለሚስተር ስቪድሪጋሎሉቭ እንዳናወራ እማፀንሀለሁ ስትል ዳንያ ተናገረች ራስኮልኒኮቭ ለመጀመሪያ ጊዜ ቃል በመተንፈስ ከጥቂት ጊዜያት በፊት ሊያነጋግረኝ መጥቶ ነበር አለ ሁሉም በመገረም ተመለከቱት ሚስተር ለሌዚን እንኳን ሳይቀር ራስኮልኒኮቭ እንዲህ ሲል ተናገረከእንድ ሰአት ተኩል በፊት መጣና ከተኛሀብት ቀስቅሶኝ ራሱን አስተዋወቀ። ስትል ዳንያ በጉጉት ጠየቀች። የራስኮልኒኮቭ እናት ሮዲ። ስትል ጮኸች የዳንያ ፊት ፍም መሰለ ሪዙምኪን ተበሳጨ ሌዚን የትምክህት ፈገገፃታ አሳየ ከስምምነት ላይ መድረስ እንደማይቻል ራስሽ መገመት ትችያለሽ ጉዳዩ እንዳበቃለትና ሁሉም ነገር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማብራሪያ እንዳገኘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ለቤተሰብ አብሮነትና መደጋገፍ እንቅፋት መሆን ስለማልፈልግ አሁን መሄድ ያለብኝ ይመስለኛል ሲል ለዳንያ ከተናገረ በኋላ ከመቀመጫው ተነስቶ ባርኔጣውን ያዘ ከመሄዴ በፊት ግን ወደ ፊት በእንደዚህ አይነት ውይይት ላይ ለመሳተፍ ያለኝን ተስፋ ለመግለፅ እወዳለሁካለ በኋላ ወደ ራስኮልኒኮቭ እናት እያመለከተ ደብዳቤዬ ለእርስዎ እንጂ ለሌላ የተሳከ ስላልሆነ ለወደፊቱ በግልዎ እንዲይዙት እጠይቅዎታለሁ ሲል ተናገረ። በራስኮልኒኮቭ ላይ የቋጠረው አይነት ጥላቻም በማንም ሰው ልብ ውስጥ አይኖርም ለሁሉም ነገር ተጠያቂው ራስኮልኒኮቭ ሆኖ ታየው የሚገርመው ደግሞ ደረጃውን ቁልቁል ሲወርድ ሁሉም ነገር ያበቃለት አድርጎ መቁጠር እንደማይችልና ሁኔታው እንደሚስተካከል ገመተ እስከመጨረሻው ደቂቃ ድረስ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ይከሽፍና ይደመደማል ብሎ አልጠበቀም እነዚያ ሁለቱ ምስኪን ሴቶች ከቁጥጥሩ ውጭ ለመሆን እንደሚችሉ ሳያስተውል ይፎልላል ከራስ ወዳድነት በመነጨ ሁኔታ ራሱን በማኩራራቱም ፉለላው ተጠናከረ ሚስተር ሉዚን ከትቢያ ተነስቶ ከዚህ ደረጃ ላይ በመድረሱ ራሱን ክፉኛ ያሞካቫል እውቀቱንና ችሎታውን ሲበዛ ከማጋነኑ የተነሳ ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ ፊቱን በመስታወት እየተመለከተ ራሱን ያደንቃል ከሁሉም በላይ ግን ጥሮ ግሮም ሆነ በተለያዩ ዘዴዎች ያግበሰበሰውን ገንዘብ ያፈቅራል። ነገ ሁሉንም ነገር ማስተካከልና የተነዳውን መጠገን አለበት ከሁሉም በላይ ደግሞ የዚህ ሁሉ ጣጣ መንስኤ የሆነውን ባለጌ ወጣት ማሽመድመድ አለበት ስለራዙምኪን በጥርጣሬ ስሜት አሰላሰለና ወዲያውኑ ከአእምሮው አወጣው እንደዚያ አይነት ሰው ከነኑ እንዲቆምለት አምላክን ተማ በጣም ያስፈራው ሰው ስቪድሪጋሎቭ ነበር በአጭሩ ለመግለፅ ያህል ወደፊት የሚታዩ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ዳንያ እናቷን አቅፋ እየሳመች ከማንም ይበልጥ ተወቃሹ እኔው ራሴ ነኝ ገንዘቡ ነበር ያጓጓኝ ግን ሮዲ ከፊትህ ይነጥለኝ ነው የምልህ እንዲህ አስከፊ ሰው ይሆናል ብዬ ጭራሽ አልገመትከም እንዲህ አይነት ሰው መሆኑን ባውቅ ኖሮ አልሞክረውም ነበር ሮዲ ይቅርታ አድርግልኝ አለች የራስኮልኒኮቭ እናት የሆነውን ሁሉ ያልተገነዘበች ይመስል የምትለው ግራ ገብቷት አምላክ አወጣን። ስትል ዳንያ ጠየቀች መጀመሪያ ላይ ምንም ነገር አልነግራትም ብዬው ነበር ይሄን ካልኩት በኋላ እርሱ ራሱ ከአንቺ ጋር ለመገናኘት የሚቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ተናገረ ለአንቺ የነበረው ፍቅር አሁን እንደሌለ አረጋግጦልኛል ሉዚንን እንድታገቢ አይፈልግም በአጠቃላይ ሲታይ አነጋገሩ ቅብጥርጥር ያለ ነበር ሮዲ ሰውየው ምን ይመስልሀል። አየህ ሮዲ ዛሬ ማለዳ የቀረን ሶስት ሩብል ብቻ ነበር ያ ሰው አርሱ ራሱ ስጦታ እስኪያደርግልን ድረስ አንዳችም ገንዘብ ሳንጠይቀው ወስነን ሰለነበር የዳንያን ሰአት አስይዘን እንበደራለን ብለን እያሰብን ነበር ስትል የራስኮልኒኮቭ እናት ተናገረች ዳንያ ስቪድሪጋሎቭ ሊሰጣት ያቀደውን ስጦታ እያሰሳሰለች በሀሳብ አለም ነጎደች መጥፎ ነገር እንዳቀደ እርግጠኛ ነሃኝ እያለች ለራሷ አጉረመረመች ራስኮልኒኮቭ የእህቱን መደናገጥ በማስተዋል ከአንዴም በላይ በድጋሚ የማገኘው ይመስለኛል አላት እንከታተለዋለን። የቢዝነሱን ጉዳይ በሚመለከት ስለማተሚያው ስለወረቱና ስለሽያጩ በእኔ ጣሉት ከላይ እስከታች ድረስ ያለውን ሁኔታ አውቀዋለሁ በትንሹ እንጀምርና ከትልቅ ደረጃ ላይ እንደርሳለን አነሰ ቢባል ምንም ሳናጣ በቂ መተዳደሪያ እንደምናገኝ እርግጠኛ ነኝ እያለ ራዙምኪን በስሜት ተናረ የዳንያ አይኖች በርተው ሚስተር ራዙምኪን በጣም የወደድኩት ሀሳብ ነወ አለችው የራስኮልኒኮቭ እናት ደግሞ እውነት ለመናገር ያህል እኔ የማውቀው ነገር የለም ጥሩ ሀሳብ ሊሆን ቢችልም ይህ ነው ብሎ መናገር ያዳግታል አይደለም እንዴ። ስትል ዳንያ ጠየቀችው ግሩም ሀሳብ ያመነጨ ይመስለኛል ስለአሳታሚ ድርጅት በአሁኑ ደረጃ ማሰብ በጣም መፍጠን ቢሆንም አምስት ወይም ስድስት መፃሕፍት በተሳካ ሁኔታ እንደሚታተሙ እርግጠኛ ነኝ እኔ ራሴ በጣም የሚሸጥ አንድ መፅሐፍ አውቃለሁ ራዙምኪን ይሄን ቢዝነስ ለመወጣት ስላለው ችሎታ ጭራሽ አልጠራጠርም ቢዝነሱን ያውቀዋል ሁሉንም ነዢ ለማስተካከል ገና ብዙ ጊዜ አላችሁ በማለት ራስኮልኒኮቭ መለሰ ፍጫ ራዙምኪን ግሩም። ብላ ጮኸች ዳንያ የት ነው የምትሄደው። ስትል ዳንያ ጮኸች። እያለ አጉተመተመ ራስኮልኒኮቭ እንደገና ቆም አለ ለመጨረሻ ጊዜ የምነግርህ ስለምንም ነገር እንዳትጠይቀኝ ነው የምልህ አንዳችም ቃል የለም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact