Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ምሥጢረ ጥምቀት ጥያቄና መልስ.pdf


  • word cloud

ምሥጢረ ጥምቀት ጥያቄና መልስ.pdf
  • Extraction Summary

የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ዝገክርፒጀክህቬዐፀፎበ በከዐከ ከክቄጩከጧዘከ በበፎክበ ዝሆሊላፀከገከ ምስጢረ ጥምቀት ማለት ምን ማስት ነው። ጥያቄ ጥምቀትን የጀመረው ማነው አውነተኛዋን ጥምቀት የጀመረ ወይም የመሠረተው ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ለምአመናን ሥርዓተ ጥምቀትን ከሠራበት ቀን ጀምሮ ምአመናን የተ ጠመቁበትንና አኛም የተጠመቅንበትን ውኃ በዕለተ ዓርብ የተቀበለውን መከራ «ጥምቀት» ብሎ ሠይሞታልማቴ ስ ለዚህ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የምንጠመቃት ጥምቀት ዳግመኛ መወለድንና በጸጋ የአግዚአብሔር ልጅ መሆንን የምታስጥ ከመሆንዋም በላይ ከክርስቶስ ጋር የመሞታችንን የመቀበራችንን ጐልህ ምሳሌ መሆንዋንም መገንዘብ ተገቢ ነው። ጥያቄሥርዐተ ጥምቀት የሚፈጸመው አንዴት ነው። በዚሁ ቀኖና «በስ» በሚል ምሕፃረ ቃል የተመዘገበው ሕገ ቀኖና ዘባስልዮስ ማለት ነው። ጥያቄሕፃናት በሕፃንነት ዕድሜያቸው ጥምቀተ ክርስትናን አንዲቀበሉ አንዲጠመቁ ማድረግ የሚገባን ነውን አዎን ሕፃናትን ማጥመቅ የሚገባ ነው። አድሜያቸው ለአቅመ አዳምና ሄዋን ከደረሱ በኃላ የሚጠመቁት ጥምቀት የትልል ቆች ጥምቀት ይባላል። ይህም ሚስጢረ ጥምቀት ስለመፈጸም የሚያስፈልጉ ነገሮች በሚስው ርዕስ የተገ ስጹ ስለሆነ አሁን የሕፃናትን ጥምቀት አንመለከታለን። ሰው ሁሉ በጥምቀት አማካኝነት የሚሰጠውን ጸጋ አንዲያገኝ አ ስፈላጊውን ጥረት ሁሉ ትፈጽማለች። ሕፃናትን የምታጠምቀው በቅዱሳት መጸሕፍት በቅዱሳን አበው ትውፊትና ሥርዓት መሠረት ነው። ሚስቱንም በሰማንያ ቀን አስገባናት። ምንም አንኳ ልደተ አዳም ከምድር ልደተ ሔዋን ከአዳም ጎን ሆኖ በሕፃናት መጠ ን ባይፈጠሩም ማለትም አዳም የ ዓመት ቆንጆ ሁነው ቢፈጠሩም ያ ቺ የተፈጠሩባት ዕስት ካለመታየት ወደ መታየት የሚመጡትና ሰው መሆናቸው የሚታወቀው በልደታቸው ዕለት ነው። ከአነዚህም መካከል በዘሌዋውያን የሚገኘው ነው። ይስሐቅ ግን በተወለደ በስምን ተኛው ቀን ተገርዚል። ቀይ ባሕርን አንዴ የተሻገረ ለ ምንጊዜም ተሻገረ አንግዲህ በሐዲስ ኪዳንም ያለው የጥምቀት ሥርዓት ከዚህ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው። ተነፃፃሪም ነው። አስራኤል ዘነፍስ ከሲዖል ግብጽ ከፈርዖን ዲያቢሎስ ከግብጻውያን አጋንን ት በክርስቶስ መሪነት ነጻ ወጥተው ወደ ሰማያዊት አየሩሳሌም ስመግባት የግድ ከጥምቀቱ በቀይ ባ ሕር በኩል መሻገር ማለፍ አለባቸው ጥምቀት ክርስቲያኖች ከፈጣሪያቸው የጸጋ ልጅነት የሚያገ ኙበት ከሰይጣን ነጻ የሚወጡበት ሲሆን በአንጸሩ ኃጢያታቸውም መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ አን ደ ፈርዖንና ሠራዊቱ በጥምቀት ይደመሰሳል። አዋቂ ሳስ የተጠመቀም በሕፃንነቱ የተጠመቀ ሰው መጠመቁን ወላጆቹና የክርስትና አባቱ የሚነግሩትን አምኖ በመቀበል ስምግባር ለትሩፋት መነሳሳት አስበት አንጂ አንደገና አጠመቃለሁ ማለት የስበትም። አግዚአብሔር ናህን ያዘዘው ቤተሰቡን ይዞ ወደ መርከብ አንዲገባ ነው። ፔሆለላገከ ኖህ ከጥፋት ውኃ የዳነበት መርከብ የጥምቀት ምሳሌ አንደሆነ ቅዱስ ጴጥሮስ «ንስሐ ግቡ ኃ ጢያታችሁ ይሰረይ ዘንድ አያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስንም ጸ ጋ ትቀበላላችሁ የተስፋው ቃል ስአናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ አርሱ ስሚጠራቸ ው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነው። አነዚህ ቤተሰብ ውስጥ ሕፃናት የሉም ማስት ሐሰተኝነት ነው። ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም ማስት ደግሞ በመጽ ሐፍ ቅዱስ ያልተጻፈን ማንበብና ኢክርስቲያናዊነት ነው። በፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ሦስት ላይ ቅዱሳን አባቶች «ጥምቀት የተሠራው ስወንዶችም ለሴቶችም ለትልልቆችም ስትንንሾችም ነው» ማስታቸው ከቅዱስ መጽሐፍ በመረዳታቸውና የቅዱ ሳን ሐዋርያት ተከታዮች በመሆናቸው ነው። ፍትሐ ነገሥት መንፈሳዊ አንቀጽ ሕፃና ት የዘላስምን ሕይወት አንዲያገኙ የወላጆችና የቤተክርስቲያን ፍላጎት ነው።

  • Cosine Similarity

ዮርዳ ኖስ ወራጅ ውኃዎች ሁሉ ፈርተዋል በዚህ ግዜ ቅዱስ ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶተቃ ኝብ «ባህር አይታ ሸሸች ዮርዳኖስም ወደ ኃላው ተመለስ» ሲል የተናገረው ትንቢት ተፈጸ ፔሆለላገከ ጥያቄ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን በዮርዳኖስ ተጠመቀ። በታሪኩ መሠረት ዮርዳኖስ የአውነተኛይቱ ጥምቀት ምሳሌ ነው። በዚሁ መሠረት ዮርዳኖስ ለአውነተኛዋ ጥምቀት ታሪካዊ ምሳሌ ነው የተባለው ስለዚህ ነው። ጥያቄከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ መወለድ ማለት ምን ማለት ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ስው መሆኑን ያመነ አንደዚሁ አርሱ ብቻ የዓለም መድኃኒት አንደሆነ በፍጹም ልቡ ያመነ ስው ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሰም በውኃ በተጠመቀ ጊዜ ወድያውኑ በረቂቅ ሁኔታበማይታይ ሁኔታ ከመንፈስ ቅዱስ ይወለዳ ል። ጌታችን ግን ይህንን ታላቅ ምስጢር መረዳት ላቃተው ለኒቆዲሞስ ከውኃና ከመንፈስ መወለድ ማለት ምን ማስት አንደሆነ የንፋስን ጉዞ ምሳሌ አድርጎ አስረድቶታል ስለዚህ ጌታችን ባስተማረው መሠረት ማንኛውም ስው ወደ መንግሥተ ስማያት መግባት ይችል ዘንድ በሥርአተ ጥምቀት ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ መወለድና በጸጋ የአግዚአብሔር ልጅ መሆን ይገባዋል። ፔሆለላገከ ጥያቄከዚህ በላይ ከተመለከትነው ሌላ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ስለ ጥምቀት አስፈላ ጊነት ያዘዘው ትአዛዝ አለን አዎን አለ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ላመነ ለማንኛውም ስው ጥምቀት አጅግ አስፈላጊ በመሆ ኑና ያለ ጥምቀት በጸጋ የአግዚአብሔር ልጅ መሆንና ወደ መንግሥተ ስማያት መግባት የማይቻ ል ስለስሆነ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ ስቅ ዱሳን ሐዋርያት አንዲህ ሲል አዞአቸዋል «አንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ አንዲጠብቁ አያስተማ ራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓው» ማቴ ። ጥያቄጥምቀት በግድ አስፈላጊ ነውን አዎን በጥምቀት ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለዱ በቀር ወደ አግዚአብሔር መንግሥት መ ግባት አይቻልምና ጥምቀት አጅግ አስፈላጊ ነው ዮሐ ደ ኣ። ስርየተ ኃጢአትን ማግኘት ማለት ከማንኘውም ኃጢአት ንጹሕ መሆን ከመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ በመወስድ በጸጋ የሥላሴ የአግዚአብሔር ልጅ መሆን መንግሥተ ስማያትን ለመውረስ በመንፈስ ቅዱስ መታተም ናቸው። ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ የመሠረታት ጥምቀት ኃጢአትን የምታስተሰርይና ድኅነትን የምታስጥ ታላቅ ምስጢር መሆንዋን ቅዱስ መጽሐፍ ያረጋግጣል። ፔሆለላገከ ጥያቄጥምቀት ስንት ግዜ ትፈጸማለች በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የምትፈጸም ጥምቀት አንዲት ናት። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጥምቀት አንድ መሆንዋን ሲመስክር «አንድ ጌታ አንዲት ሃይማኖት አንዲ ት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉ የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉ አባት አለ» ብሎአል ኤፌ ። ይህ ቅዱስ አባት ስለ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን በጻፈው ክፍል ሲገልጽ አንዲህ ብሎአል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አንደ ጸፈው ቆሮ አስራኤላውያን ከደመና በታች ሆነው ባሕር ሲሻገሩ ሁሉም በደመናና በባሕር ተጠመቁ ያለ ው አንደ ጥምቀት ይቆጠራል ግን ምሳሌ አንጂ አማናዊ ጥምቀት አይደለም። ምሳሌነቱም ባ ሕር አማናዊቱ ጥምቀት ምሳሌ ደመና የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ መና የኅብስተ ሕይወት ቅዱስ ቁርባን ምሳሌ የጠጡት መንፈሳዊ ውኃም የክርስቶስ ደም ምሳሌ ነው ዮሐንስ መጥምቁ ሲያጠምቃት የነበረች ጥምቀት ናት ነገር ግን ዮሐንስ ለንስሐ በውኃ ብቻ አንጂ በመንፈስ ቅዱስ ሰላላጠመቀ የዮሐንስ ጥምቀት የንስሐ አንጂ አማናዊት ጥምቀት አልነ በረችም። ራሱ ጌታችን በዕለተ ዓርብ የተቀበለውን መከራ «ጥምቀት» ብሎ ሠይሞታልማቴ ስ ለዚህ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የምንጠመቃት ጥምቀት ዳግመኛ መወለድንና በጸጋ የአግዚአብሔር ልጅ መሆንን የምታስጥ ከመሆንዋም በላይ ከክርስቶስ ጋር የመሞታችንን የመቀበራችንን ጐልህ ምሳሌ መሆንዋንም መገንዘብ ተገቢ ነው። ፔሆለላገከ ኖህ ከጥፋት ውኃ የዳነበት መርከብ የጥምቀት ምሳሌ አንደሆነ ቅዱስ ጴጥሮስ በኛ ጴጥ ላይ ገልጾታል። ጌታ«ሰው ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር ወደ አግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም» ብሏል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact