Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ምሥጢረ ቁርባን A (1).pdf


  • word cloud

ምሥጢረ ቁርባን A (1).pdf
  • Extraction Summary

መንፈስ አይደለንም ሥጋ ያለን መንፈስ እንጂ። የጥምቀት ሥርዓት በምልክትነት ሀብታም ነው። ይህ ምሥጢረ ቁርባን የተመሠረተው ግልጥ በሆነው በክርስቶስ ትእዛዝ ነው። በተቻለን መጠን ለእግዚአብሔር ትእዛዝ መታዘዝ ዘወትር ግዴታ ስላለብን ምስጢረ ቁርባንም ለሰው ከእግዚአብሔር የመጣ ምሕረት ስለ ሆነ ይህንን ታላቅ ምሕረት ማለት የጌታን ራት በተቻለ መጠን አዘውትሮ መቀበል የያንዳንዱ ክርስቲያን ተግባር ነው። በጸሎት መጨረሻ መጀመሪያ ኤሏስ ቆጳስ ሥጋውን ደሙን ይቀበል። ሁላችንም ኃጢአተኞች መሆናቸውን እርግጥ ነው። ግን ይህ ማለት ከኃጢአታችን ከሚያነጻን ከደሙ ምንጭ መራቅ ይገባል ማለት ነው። በኛ ቆሮ ራሳችሁን መርምሩ በሃይማኖት ቆማችሁ እንደ ሆነ ታስተውለዋለህ። ከቤተሰቡ ለያንዳንዱ ሰው የሕይወት ምግብ ለመስጠት ለቤተሰብህ በየቀኑ መጽሐፍ ቅዱስ ታነባለህ። መላሳችሁም ኃጢአት ይናገራል። አንደበትህ ንጹሕ ነው። አሰተኞችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት ወደምትቃጠል ባሕር ነው። በእግዚአብሔር ልጅነትህ መብት ሁሉ ትደሰትበታልህን። የጠፋው ልጅ ያለበትን መጥፎ ሁኔታ በተረዳ ጊዜ ካሁኑ ሁኔታው ጋራ ሲመዛዘን ባባቱ ቤት እንደ ልጅ ሆኖ የነበረበትን የቀድሞ ሁኔታ አስበና ካባቱ አገልጋዮች ከአነስተኛው በታች ሆኖ በመገኘቱ በጣም አዘነ። ቸሩ የሰማዩ አባትህ ላንተ ሊያደርግልህ የሚወደው ልክ እንደዚህ ነው። የተከበረም ድግስ ማለት የተከበረ ሥጋውንና የተቀደሰ ደሙን ያዘጋጅልሃል። አንተ ከጌታ ጋራ ጌታም ካንተ ጋራ ራት ለመብላት ትወዳለህ ሁሉ ነገር ተዛጋጅቷል። ከስንፍና ሥራዎችን እነዚህን ከመሰሉት ሁሉ አድነን። የዓለምን ኃጢአት የተሸከምህ ጌታ ሆይ እናመስግንሃለን። እያልን እኛን ሕዝበ ክርስቲያንህ ሁሉ በምንልምነው ባንዱ በተወደደው ልጅህ በጌታችን በአምላካችን መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አሜን።

  • Cosine Similarity

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ ምዕራፍ አንድ የምሥጢረ ቁርባን ጠቃሚነት ምልክቶች ብዙ ጊዜ በቃል መግለጫ የማይገኝለትን የምሥጢርን ጥልቅነትና እምነት ይሰጣሉ። በዚህ ምሥጢረ ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስ ራሱን ቅዱስ ኅብስት አድርጎ ስለ ሰጠን እኔ ነኝ። ሥጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ ብሏል ዮሐንስ በዚህ ዓለም ያለው ሁኔታችን እንደ ሚመሰክረው ወደ አምላክ ፊት ለመቅረብ በዚህ ከሁሉ የቀረበ መንገድ ስላለን ነው የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያኖች ለዚህ ምሥጢር ምንም እንኳ ከሁሉ የበለጠ ክብር ቢሰጡ ከወገኖቻቸው ብዙዎች ባካሄዳቸው የዚህን ክብር ምልክት ትንሽ ስንኳ አያሳዩም ከነሱ ብዙዎች ሥጋውን ደሙን መቀበል በጣም አስፈላጊ መሆኑን እያመኑ ስለ መቀበሉ ብዙ ጊዜ አያስቡትም። የኢትዮጵያ ሰው አንድ ጊዜ በጥምቀት ሁለተኛ ጋብቻው በቤተ ክርስቲያን የሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ አንደ ሆነ በጋብቻ ጊዜ ወይም በጽኑ ሕመም በታመመ ጊዜ ካልሆነ በቀር ከቶ ሥጋውን ደሙን አይቀበልም ይባላል። ይህን መብላትና መጠጣት በጣም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ የቀረበ አንድነትን የጌታንና የክርስቲያንን አብሮ መኖርን ይሰጣል ክርስቶስ የማያድርባቸውስ ምን ይሆናሉ ሌላ ሊያድርባቸው ነው ክርስቶስ ወይም ሰይጣን ሊያድርባቸው ግድ ነው። ዮሐ ደግሞ ሕይወት እናገኛለን እውነት እውነት እላችኋለሁ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ ሕይወት የላችሁም ዮሐ ክርስቶስ የሕይወት ምንጭ ስለ ሆነ ከእርሱ ከተለየን ሕይወት የለንም። ስለዚህ ሥጋውን ደሙን ባቆመ ጊዜ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው። እኔ የምስርን ምድር በመታሁ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ ዘፀኢ ። ስለዚህ ሥጋውንና ደሙን ለደቀመዛሙርቱ በሰጣቸው ጊዜ እንዲህ አለ ይህንንም ለመታሰቢያዬ አድርጉትሌቃ መከራውንም ስናስብ ለእኛ ያደረገውን ታላቅ ፍቅሩን እናስታውሳለን እንዲሁ እግዚአብሔር ዓለሙን ወዶታልና አንድ ልጁን ቤዛ አድርጎ እስኪሰጥ ድረስ በእርሱ ያመነ ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት ትሆንለት ዘንድ እንጂ እንዳይጠፋ ኛ ፍቅሩንም ስናስታውስ በርሱ ያለን ፍቅር ይበዛል እግዚአብሔርን እንውደደው እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና ዮሐ ለእርሱ ለመመስከር ስጦታ እናገኛለን ይህንንም ኅብስት ስትበሉ ይህንንም ጽዋ ስትጠጡ እሲኪመጣ ድረስ የጌታን ሞት ትመሰክራላችሁ ኛ ቆሮ እውነተኛ ሕይወት ሊኖረን ፍሬ ማፍራት አለብን ከክርስቶስ ብርሃን ስንቀበል ያን ብርሃን ሌሎችን ማሳየት አለብን። ስለዚህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ ከክርስቶስ ጋራ አንድነት እንዳለን የምናስረዳው ወንድሞቻችንን በመውደድ ስለ ሆነ የወንድሞች ፍቅር በውስጡ ሳይኖር ከጌታ ራት የሚሄድ ማናቸውም ሰው ምንም አልተቀበለም የነበረውም በከንቱ ነው። ይህንን ምሥጢረ ቤተ ክርስቲያን ባቆመ ጊዜ ክርስቶስ ምእመናን ሁሉ መቀበል እንደ ሚገባቸው አዘዘ ጽዋውንም ተቀብሎ አመስገነ ሁላችሁ ከዚህ ጠጡ ብሎም ስጣቸው ማቴ ። እውነተኛ ምእመናን ሥጋውን ደሙን በየሳምንቱ አንድ ጊዜ መቀበል አስፈላጊያቸው ነው። ምእመናኑ ለግል አገልግሎት የተጠመደ እያንዳንዱ ሰው የተሰበሰበበት ጉባኤ እንጂ እንደ አንድ አካል ሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ አልታዩም። ቤተ ክርስቲያን ስታስተምር ሕዝበ ክርስቲያን ሁሉ በየሳምንቱ ሥጋውን ደሙን መቀበል እንደሚገባው ታዝዛለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ እንዳንዶች በየሳምንቱ ሥጋውን ደሙን መቀበል እንደ ልማድ ይሆንና ኅይሉ ይጠፋል ይላሉሌ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ገክዩ ቨዝሀቪ ከ ክከ ርከህየርከ ቋቨከ በ የ እርሳቸውስ ሁላቸው በሚዛን ተመዝነው ከምናምን የቀለሉ ናቸው። ሥጋውን ደሙን በመቀበል ጊዜ ሥጋውን ደሙን ለመቀበል ወደ ቤተክርስቲያን በሄድህ ጊዜ ከሁሉ ቁም ነገር ወደ ሆነ ምስጢር መቅረብህን ማወቅ አለብህ። ሥጋውን ደሙን ከመቀበል በኋላ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact