Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

መከረኞቹ2.pdf


  • word cloud

መከረኞቹ2.pdf
  • Extraction Summary

» ሲል ። ቀጥሎም ሆድ ብሶት ያለ ቅስ ጀመር ። ይህ ታል ተደጋግሞ በሕሊናው ውስጥ ያቃጭል ነበር ። በሌላ በኩል ሲመረምረው ራሱን አጋልጦ መስጠትና ያንን ሰውዬ ማዳን በጥንት ይይ መጠራቱ የቀድሞ እስረኛ ዣን ቫልዣ ክፉ ወንበዴ ነበር ስትል የገለጽኸው እውነት ነው ። ባህርዬን ለወጠው ማዕቴ ነው ። ወደ በጎነት ሻ ኢይ የሴላ ሰው በጎነት ነበር ። ይህም የሚያሳዝን ነው ። ከሁሉም ይልት የገረመኝ ደሞ እነዚህ መስካሪዎች ኣ የውትህም ማለታቸፁ ነወና ዣቬር እዚህ ቢኖር ኖሮ ግገ ባወቀኝ ነበር። በአርግጥም ጽሑፉ ህንዱ ሳይ ተነትሶ ነበር ።«ይፀ ሰው ያሳዝናል ብላችሁ አስባችሁ ይሆናል ነገር ግኘ የማሳዝን ሰው አይደለሁም የሚ ተናብኝ ሰው እንጂ።

  • Cosine Similarity

ዣን ቫልዣ ለረጅም ጊዜ እንደ ሕጸን ልጅ ተንሰቅስቆ አለቀሰ። ኦ ፋንቲን አንድ ነገር ልብ በይ ። ኦ ፋንቲን። » «አንድ ሰዓት ያህል ጊዜ ሳያልፍ እንዳልሰጣኙሁ ስሰታዘዝኩ ነዋ። ሙሴ ማድሴን በዚህ ጉዳይ በጣም ጥብቅ ነበር ። ሙሴ ማድሴሌን ሀብታም ይሁን እንጂ ገንዘብ ለማካበት ብቻ የሚሯሯጥ ሰው አልነበረም ። ሙሴ ማድሌን የዚሀ ዓይነጓ ሰው ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች «ምናም ኑም የማይታወት ሰው ነው ክኖሉ ውከጥ ሰው አይገባም ክፍሉ የመ ናኝ መኖሪያ ይመስላል በውስጡ የሙታን ራስ ቅልና አጥንት አለ በት» እያሱ ያሙት ነበር ። ጻ ኣንድ ቀን ጠዋት ሙሴ ማድሴን በከተማጦ ወስጥ በእግር መንገድ ሲጓዝ ሳለ ሰብሰብ ብለው የቆመ ሰዎች ታዬት ። ፋንቲን ወደ ኤም ሱር ኤም የተመለሰችው በዚሁ ጊዜ አካባቢ ነበር። ፋንቲን በእነዚህ ዓይነት ሰዎች ዓይን ሥር ወደቀች ። አንተ ነሃ ሙሴ ማድሌን። በጎ ሰው ነህ ሙሴ ተቆጣጣሪ ። » የሚል ድምጽ ስማኝ ፋንቲን መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ በን ። » «አዎን ሙሴ ከንብባ ። አንተ ዣን ቫልዣ ነህ። » ሲል አቋረጠው ሙሴ ማድሌን ። «ሙሴ ከንቲባ ያሳዩኝ ሰውዬ ዣን ቫልዣ ነው ። አለው ሙሴ ማድሌን ዝቅ ባለ ድምጽ ። በእርግጥ ፍሬውን የስረቀተውጡ አንድ ትንሽ ልጅ ቢሆን ኖሮ ወይም አዋቂ ሰው ቢሆንም ከዚያ በፊት ሽ ወንጀል ያልፈጸመ ሰጡ ቢሆን ኖሮ ወንጀሉ እስከዚህም ከባድ ባልሆነ ነበር። » «ይኸንያህል ጊዜ የሰኝም ሙሴ ከንቲባ ። » ነ ሰ ሙሴ ማድሌን እንደመቁነጥነና ከለና «እና ፍርዱ ምገ ያህል ጊዜ ይፈጅ ይመስልሃል። «ይቅርታ ያድርጉልኝ ሙሴ ከንቲባ» አለው። » ፒ «አንድ የማስታውስዎት ነገር አለኝ ሙሴ ከንቲባ ። «ይቅርታ ያድርጉልኝ ሙሴ ከንቲባ ። ከዚያም በኋላ ዞር ብሎ «ሙሴ ከንቲባ በኔ ምትክ ሰው እስኪመደብ ድረስ አገልግሎቴን አሳቋርጥም» ፍር ልብ መሬቱን እየረገጠ ወጥቶ ሲሄድ ሙሴ ማድሴን ያስብ መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ መጽሐፍ በባት የሻማትየ ጉዳይ ፄ ሙሴማድሌን ዣቬርን ባነጋገረበት ቀን ከሰዓት በኋላ እንደወትሮው ፋንቲንን ሊጠይታት ሄደ ። ሙሴ ማድሌን እንጾትወሮው ነበር ። ይሁን እንጂ እንደሌላ ጊዜ እኩል ሰዓት ብቻ በመቆየት ፈንታ ያን ቀን አንድ ሰዓት ሙሉ ከሷ ጋር ቆየ ። » «ሙሴ ከንቲባ» አለ የቤልጅጉ ተወላጅ «የሚፈልጉት ዓይነት ፈረስ አለኝ ። «ሌላም ነገር አሰ ሙሴ ከንቲባ ተራው ጋሪ ፈረሱን ሊያደክመው ይችላል ። «እንዴታ ሙሴ ከንቲባ። «ብርቱ ናቸው ሙሴ ከንቲባ ። » «አምስት መቶ ፍራንክ ሙሴ ከንቲባ ። ስለዚህ ሙሴ ከንቲባ የሚሄዱት ወደ አራመሆን አለበት ሖ እነሱ ይህንን በሚወያዩበት ወቅት ሙሴ ማድሌን በሰበካው መኖሪያ ቤት በኩል ማለፉን ትቶ በረጅም መንገድ ተጉዞ ከቤቴ ችዬ ሙቁቅ ወ ዚሀኮ ዶረጃውን ወጥቶ ከክፍሉ ውስጥ ገባና በሩን ቆልፎ ቁጭ አለ ። ሙሴ ማድሴን መሆኑገባው። በዚሁ ሁኔታ አንድ ሰዓት ያህል ጊዜ አሳለፈ ። ከትነሽ ጊዜ በኋላ ማድሴን እንደገና ያስብ ያሰላስል ጀመር ። » አይደለም በስርቆት ወንጀል ምክንያት ነው የተያዘው ይህ ሰው ሙ መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ በእርግጥም ጥቂት ቱፋዎች ሰርቆ ከሆሃ አንድ ወር ይታሰር ይሆናል ። እኔ ማድሌን እንጂ ዣን ቫልዣ አይ ደለሁም ። ሙ ቴገ መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ ልክ በዚሀ ሰዓት «ዣን ቫልዣ። ዣን ቫልዣ የሚል ውስጣዊ ድምጽ ሰማ። «ባለሁቤት መንገድ ሰው የለም ። ነገር ግን ከግድግዳዎች መጋ ጠሚያ በስተጀርባ ወይም ከዛፎች በስተጀርባ ዝም ብሉ የቆመ ሰው ታ ያል በአንድ ጊዜ ከአንድ ሰው በላይ አይታይም ። «እኔ ነኝ ሙሴ ከንቲባ» የሚል ድምጽ ሰማ። » አላት ሙሴ ከንቲባ ማከ አስራ አንድ ሰዓት ሆኗ ኗልኮ «ፓዲያ ምን ይሁን። ኔ ቱ «ጋሪ አላዘዙም እንዴ ሙሴ ከንቲባ። » «ጋሪ ነጂው ሙሴ ከንቲባ ዘንድ የመጣሁ ነኝ ይላል » «ማነው እሴ። ስምንት ሰዓት ተኩል ገይማ ሲሆን ፋንቲን ተትበጠበጥ ጀመር አሁንም አሁንም «ስንት ስዓት ሆነ። ዝ መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ አስራ አንድ ሰዓት ሲሆን «ዛሬ ሳይመጣ መቅረቱ ትክክል ኣሰች ፋንቲን «ምክንያቴም ነገ ሒያጅ ነኝ ። ሙሴ ማድሌንም ደግ ሰው ነው ። ሙሴ ማድሌን እንኳን ሔደ ብቻ። » «ለአንድም ሰው የሚሆን ቦታ የለም ። ዣቬር የተከበረ ሰው ነው ። » ብረቬ ተከሳሹን ተመጳከተውና « አዎን ሙሴ ፕሬዚዳንት ዐ አለ «ቀደም ብዬ ይህ ስው ዣን ቫልዣ ነው ብያስሁ ። ተከሳሹ ዣን ቫልዣ ራሱ ነው። ሙሴ ማድሴን። ፕሬዚዳንቱም ሆነ አቃቤ ሕጉ አንዳችም ቃል ከመናገራቸው በፊት የኤም ሱር ኤም ከንቲባ ሙሴ ማድሌን ወደ መስካሪዎቹ ኤይ «አታው ቱኝም። ዣን ቫልዣ ማለት እኔ ነኝ» አላቸው ። አሁንም ቢሆን ይህንን ሰው ልቀቀው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact