Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ከፃዕረ ሞት ትንቅንቅ 4.pdf


  • word cloud

ከፃዕረ ሞት ትንቅንቅ 4.pdf
  • Extraction Summary

ሪዞሊ ይኸኔ የተረዳው ነገር ቢኖር ባሏ ወንድሟን ለማጥፋት ቆርጦ መነሳቱንና ይህ እስኪሆን ደግሞ እጂን አጣጥፋ እንደማትቀመጥ ብቻ ነበር ። ወንድሟ እውነቱን ነበር ። ከዚያ በኋላ ቀላል ነበር ። ሜሊና ወደውስጥ ስትገባ ኮንስታንቲን ዴሚሜሪስ በባሕር ዳርቻው ቤት አካባቢ እንዳልነበረ ለፖሊሶች ተናግረህ ነበር ። ፖሊሶች የአንተን ማረጋገጫ በጠየቁበት ወቅት ግን በሰዓቱ ካንተ ጋር መቆየቱን ክደህ ነበር ። ወንጀል ተፈጸመ በተባለበት ሥፍራ እንዳልነበረ እንድመሰክርለት ይፈልግ ነበር። ያን ዕለት ከሰዓት በኋላ አንተና ኮንስታንቲን ዴሚረሪስ ፈገገ አለ ። በልቡ ግን በመቶ ሚሊዮን ዶላር እንደገና የእራሴን ሰፊ ድርጅት አቋቁማለሁ አለ ። ዴሚሪስ እየሳቀ ስፒሮስ እንዴት እንዳታለልከው ሲረዳ በጣም መበሳጨቱ ነው ። ከእንግዲህ ምን ሊያደርግ ይችላል ብለህ ነው። ቾታስ የፍሬን መያዣና የቤንዚን መስጫ ውን እንዲሁም ማርሽ መቀየሪያውን እየተቆጣጠረ መኪናውን ሲያሽከረ ክር ዴሚሪስ ይመለከት ነበር ። ወዴት ነው የምንሄደው። ሁሉም በጥላቻ ምክንያት ነው ። ኖኤሌን ትወዳት ነበር። ኖኤሌን እወዳት ነበር ።

  • Cosine Similarity

ዴሚሪስ ሸሽቶ ሊያመልጥ ነው ሲል ስልክ ያስደወለው ስፒሮስ ላምብሩ ሳይሆን ራሱ ኮንስታንቲን ዴሚሪስ ነው ። አለች ካተሪን በአሳቧ ። እንደርሱ ዓይነት ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም አላን ሃሚልተን ቀና አለና ሚስስ አሌክሳንደር አላት ። አለችው ካተሪን ። አለ ዴሚሪስ ። ሲል ኮንስታንቲን ዴሚሪስ ጠየቀ። አዎ ጥሩ ። አመሰግናለሁ ካተሪን ። በጣም አመሰግናለሁ አለች ካተሪን ። ካተሪን ወደሰዎቹ ዞር አለች ። ካተሪን ፈገግ አለች ። አዎ ጌታዬ ። ከይ ዋለዚህ ጉዳይ አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ አለች ካተሪን በአሳቧ። አመሰግናለሁ አለች ካተሪን ። ካተሪን ወዲያው አዎ ተመልሼ እመጣለሁ አላን አለችው ። ካተሪን አመነታችና ምንም ። « ሆኖም እሺ ጥሩ ነው ብላ መለሰች ካተሪን ። ካተሪን ዛሬ ማታ እኔ አለችው ። ካተሪን ካመነታች በኋላ እሺ ደህና ። ደስ ይለኛል አለች ካተሪን ። ስትል ካተሪን ጠየቀችው ። ካ አዎ። ካ አዎ ። ኮንስታንቲን ዴሚሪስ ነው ። አዎ ነው ። አለ ዴሚሪስ። ሚስተር ዴሚሪስ ስለዚህ የምታውቀው ነገር አለ ። አለና ዴሚሪስ ጠየቀ ። አዎ ። አዎ አለኝ ። አዎ። እሺ አለ ዴሚሪስ። ካተሪን አሌክሳንደር። አዎ አለ ዴሚሪስ ። ኮንስታንቲን ዴሚሪስ ከዚህ ሁሉ ጉድ ሊያተርፈው የሚችል አንድ ሰው ብቻ እንደነበር ተገነዘበ ። የኮንስታንቲን ዴሚሪስ ካተሪን አሌክሳንደር ልትገደል መሆኗን እርሱ ነገረሀ ። ካተሪን የደወለው አላን ሃሚልተን ነው ። ካተሪን ትኩር ብላ አየችው ። ካተሪን ። ዴሚሪስ። አለና ወደ ካተሪን ተጠጋ። አሁንም ገና ነው አለች ካተሪን በአሳቧ ። በኋላ አለች ካተሪን ። ካተሪን ወደ አላን ዞር አለች ። ኮንስታንቲን ዴሚሪስ ቀና ብሎ አየው ። ዴሚሪስ ጭንቅላቱን ነቀነቀ ። ዴሚሪስ ትኩር ብሎ አየው ። መልካም አለ ዴሚሪስ ። ዞር ብሎ ወደ ዴሚሪስ ተመለከተ። የኮንስታንቲን ዴሚሪስ ። አዎ ጌታዬ እና ሚስስ ዴሚሪስ ከመገደሏ ከጥቂት ቀናት በፊት ልታነጋግርህ መጥታ ነበር ትክክል ነው ። አዎ ይህ ነው ጌታዬ ። አዎ እርግጠኛ ነኝ አንድ ላይ ነበርን ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact