Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ጆርዳና ኩሽና.PDF


  • word cloud

ጆርዳና ኩሽና.PDF
  • Extraction Summary

ከዩ አዛከ ህቪፎ ገጽ ፓስታ አልፎርና በነጩ ሃና ከቪር ፈ ፓስታ አል ፍርኖ ከሬም የሾርባ ማንኪያ ካካዋ ፍው ወቸ ሁዶ ፍ ጆርዳና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ሁዶዶዶሁሩዱፍጾዶፉ።

  • Cosine Similarity

ዌፎ ፀበ ገዕጠርየዕ ጥሬ ሰቃዎች ግራም ሞዞሬላ ቺዝ ቡና ስኒ ፍሬ ቲማቲም የሾርባ ማንኪያ በሶብላ ፍሬ ነጭ ሸንኩርት በደቃቁ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት የሾርባ ማንኪያ አቼቶ ላ ጀርዳና ኩኸና የዞሣብ እዘገጃጀተ ከዘገጃጀት ሯ ሞዘሬላውን ከውሃ ውስጥ አውጥቶ በከብ አና በቀጫጭኑ መክተፍ ቲማቲሙን አጥቦ በከብና በቀጫጭኑ መከተፍ « በጁስ መፍጫ ሶስት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት አቼቶ በሶብላና ነጭ ሽንኩርት አድርጎ መፍጨት በዝርግ ሰሀን በከብ የተቆራረጡትን ሞዘሬላውንና ቲማቲም መደርደርና የወይራ ዘይቱን ላዩ ላይ ፈሰስ ማድረግ ከላይ የተፈጨውን የበሶብላ ማጣፈጫ ፈሰስ አድርጎ ማቅረብ የሩዝ ሰካጣ ርዉ ር ጥሬ ሰቃዎች ግራም የተቀቀለ ሩዝ የቡና ስኒ እአንቁላል ግራም ቱና ትንንሸ ቆርቆሮ በጐ ግማሸ የቆርቆሮ በቆሎ ግማሸ የቆርቆሮ አተር ፍሬ ካሮት ፍሬ ፎሶሊያ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጃጀጀት በትልቅ ድስት ሩዙን አጥቦ በግማሽ ሊትር ውሃ መቀቀል እና ማቀዝቀዝ አንቁላሉን ቀቅሎ መላቁና ማቀዝቀዝ በደቃቁ መከተፍ ጆብ ሩዶ ህዶ ዝህ ፍዶ ሩዶ ዶራ ጅፍጣዱኝፍሖ ኛርዳቧ ኩሽና የምሣብ አክገጃት ካሮቱን እና ፎሶሊያ ቀቅሎ በደቃቁ መከተፍ ኞሦ ሩዙን በጎድጓዳ ሰሀን ጨምሮ ተከትፈው ከተዘጋጁት ጋር መቀላቀል ሦ የቆርቆሮውን በቆሎ እና አተር ውሃውን አፍስሶ ሩዝ ውስጥ መጨመርና መቀላቀል ቱናውን ወደ ሩዝ መቀላቀል ሎሚ ጭማቂ ዘይት ቁንዶበርበሬ ጨምሮ በደንብ ቀላቅሎ ማቅረብ የጽፍነ ምስና ሞርቶጸጂካ ሰካጣ በቨ ፀበ ለላዕበፍ ጥሬ ሰቃቻች ግራም የተቀቀለ ድፍን ምስር የቡና ስኒ ፍሬ ቲማቲም ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ራስ ቀይ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ የድንብላል ቅጠል ግራም ሞርቶዴላ ግራም ሰላጣ የሾርባ ማንኪያ ኮምጣጤ ወይም አቼቶ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ሂጅ ኋ ከዘገጃጀት ቀይ ሸንኩርት እና ነጭ ሽንኩርቱን በደንብ አድቅቆ መክተፍ በመጥበሻ ውስጥ ዘይት አግሎ የተከተፉትን ሸንኩርቶች ቡናማ እስከሚሆኑ ድረስ መፕበስ የተቀቀለውን ድፍን ምስር ጨምሮ እንደገና በደንብ መጥበስ ቭርዳና ኩሽ የግብ አክገጽጀች « ሞርቶዴላውን በአራት በአራት መዓዘን ቆርጦ ወደ ድፍን ምስሩ ጨምሮ በደንብ መጥበስ ሰላጣውን በደንብ አጥቦ መቆራረጥና የድንብላል ቅጠሉን በደንብ ከትፎ ወ ምስሩ መጨመር ምስር ውስጥ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ መጥበሻውን ከአሳት ማውረድ የተጠበስ የከትክክት ሰካጣ ርዉ ኣፍዉ ፕሬ ስቃዎች አረንጓዴ የፈረንጅ ቃሪያ ራስ ቀይ ሽንኩርት በደርጃን ዝኩኒ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ የማጣፈጫ ከቃቻች የሾርባ ማንኪያ ማር የሾርባ ማንኪያ ጦስኝ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀት አረንጓዴ እና ቀይ የፈረንጅ ቃሪያ አጥጾ ለሁለት ቆርጦ ፍሬውን አውጥቶ ሁህወ ዶዶ ህዶ ፍቆ ሁዶ ዱዎዶዙቶዶ ጆርዳና ኩሽና የምሣብ አዚገጃጀት አን ንተ ዜ። ህዞ ጥሬ ሰቃዎች ዕኔ ግማሸ ኪሎ ካሮት ራስ ቀይ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ግነድ ባሮ ሽንኩርት ራስ ዝንጅብል ጭልፋ የአትከልት የሾርባ ማጣፈጫ መከለሻ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀት ካሮቱን ልጦ በደንብ መፈቅፈቆቅ ዝንጅብሉን ልጦ በካሮት መፈቅፈቂያ መፈቅፈቅ ቀይና ነጭ ሽንኩርቱን ባሮውን በደንብ ማድቀቅ በድስት ውስጥ የተከተፉትን ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሸንኩርትና ባሮውን በዘይተ በደንብ መጥበሰስ የተፈቀፈቀውን ዝንጅብልና ካሮት አንድላይ ጨምሮ በደንብ መተበስ ጆእዛሑመሙምዙጆምችዘራባሄዳ ፊዳካ ጆ የአትከልት ማጣፈጫ ሾርባውን ጨምር ለ ደቂቃ ማ ነተከተከ ቤዐና ቁዓደ በርበሬ ጨምሮ ማቅረብ የኘችካ ባሮ ሾርባ በ ወወኗ ህይ ጥሬ ሰቃዎች ግማሽ ኪሎ ድንች ግንድ ባሮ ሽንኩርት ራስ ቀይ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ሬ ግማሽ ሊትር ወተት ጭልፋ የአትከልት ማጣፈጫ ሾርባ የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ዕኔጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀጀት ድንቹን አጥቦ ልጦ በደቃቁ መከተፍ ቀይና ነጭ ሽንኩርቱን እና ባሮውን በደቃቁ መከተፍ በጎድጓዳ ድስት ዘይት አግሎ ቀይ ነጭ ሽንኩርቱንና ባሮውን አድርጎ በደንብ መጥበስ የተከተፈውን ድንች ጨምሮ ለሰ ደቂቃ ማብሰል ፃጣፈጫውን ጨምሮ ሰሌላ ደቂቃ ማብሰል የተዘጋጀውን ሾርባ ግማሹን ከፍሎ በጁስ መፍጫ ውስጥ አድርጎ መፍጨትና የቀረው ላይ ጨምሮ በደንብ ማንተከተከ ወተት ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ እንደገና ለ ደቂቃ ማብሰል ጆርጻዓ ኩሽና የሠግብ አዘገጃጀት ሯ ከአሳቱ ላይ አውርዶ የገበታውን ቅቤ ጨምሮ ማቅረብ የምስር ከካ የጥብስ ቅጠክ ሾርባ በከ ዕበ ክዕወበርሃ ህዞ ፕሬ ስቃዎች ግራም የተቀቀለ ድፍን ምስር የቡና ስኒ ራስ ቀይ ሸንኩርተ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ግንድ ባሮ ሽንኩርት ግንድ የጥብስ ቅጠል ጭልፋ የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀጀት ሯ ቀይና ነጭ ሽንኩርቱን እና ባሮውን በደቃቁ መከተፍ በጎድጓዳ ድስት ዘይት አግሎ ቀይና ነጭ ሽንኩርቱን ባሮውንና የጥብስ ቅጠል አድርጎ በደንብ መጥበስ የተቀቀለውን ድፍን ምስር ድስት ውስጥ መጨመር ው የአትከልት ማጣፈጫ ሾርባውን ጨምሮሰ። ፍዶፍዱዙዶውዶሖ ጆርዳና ኩሰና የምግብ አዘገጃጀት ጭልፋ የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ ኀ ዛላ ሚጥሚጣ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጃጀት ቀይ እና ነጭ ሽንኩርቱን ባሮውን በደቃቁ መከተፍ ፍ ዱባውን ልጦ ፍሬውን አውጥቶ በደቃቁ መከተፍ በድስት ውስጥ ዘይቱን አግሎ በደቃቁ የተከተፈውን ቀይና ነጭ ሽንኩርትና ባሮውን መጥበስ ሚጥሚጣውን በደንብ አድቅቆ ፈጭቶ ሽንኩርቱ ውስጥ መጨመር ዱባውን የተጠበሰው ሽንኩርት ውስጥ ጨምሮ ለ ደቂቃ መጥበሰ ጠጁን አና የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባውን ጨምሮ ለሌላ ደቂቃ ማብሰል የበሰለውን ከአሳት ላይ አውርዶ ማቀዝቀዝ ኗን ከቀዘቀዘ በኋላ በጁስ መፍጫ በደንብ መፍጨት እንደገና በድስት ውስጥ አድርጎ ለትንሽ ደቂቃ ማንተከተከ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማውረድ ሚኒስትጅኒ ለላበፎቨዥዐጋበፍ ጥሬ ዕቃዎች ግራም ትንንሹ መኮረኒ ግራም የበሰለ ድፍን ምስር የቡና ስኒ ራስ ቀይ ሽንኩርት ግንድ ባሮ ሽንኩርት ሾርጻና ኩብና የሣብ እዘገጃጀት ፍሬ ነጭ ሸንኩርት ግንድ የሾርባ ቅጠል ፍሬ ካሮት የፈረንጅ ቃሪያ ሲትር የአትክልት ሾርባ ማጣፋጫ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበር ከዘገጀጀት ቀይ አና ነጭ ሽንኩርቱን ባሮውንና የሾርባ ቅጠሉን በደቃቁ መከተፍ በድስት ውስጥ ዘይቱን አግሎ በደቃቁ የተከተፈውን ቀይ እና ነጭ ሽንኩርች ባሮውንና የሾርባ ቅጠሉን መጥበስ ካሮቱንና የፈረንጅ ቃሪያውን በደቃቁ ከትፎ መጨመር እና አብሮ መጥበስ የሾርባ ማጣፈጫውን መጨመር መኮሮኒውን ጨምሮ ለ ደቂቃ ማብሰል ተቀቅሎ የበሰለውን ድፍን ምስር ጨምሮ ጨውና ቁንዶበርበሬ አድርጎ ማውረድ የብርኮኪ ቦርባዛ የዕርርዕ ህይፁ ጥሬ ሰቃቻች ግማሸ ኪሎ ብሮኮሊ ግንድ ባሮ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሸንኩርት የሾርባ ማንኪያ ዘይት ሜሊ ሊትር ከሬም የቡና ስኒ ጮ። ውዶዑዶ ዙጮሩዙሙሁጆኖታዙመ ጀርዳና ኩብና የሦግብ አዘገጃጀት ጨው ቁንዶበርበሬና የስጎ ቅጠሉን ጨምሮ በሚፈለገው ፓስታ አደባልቆ ሞርቶክካ ከካ ከሬም ሶስ መጠቆም ለላዕተጩ ጪበ ርዉጩበ ህርፍ ጥሬ ከቃዎች ራስ ቀይ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ራስ ካሮት ግንድ የሾርባ ቅጠል የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ሚሊ ሊትር ወተት የቡና ስኒ ግራም ሞርቶዴላ የሾርባ ማንኪያ ፍርኖ ዱቄት የሾርባ ማንኪያ በደቃቁ የተከተፈ የስጎ ቅጠል ጨውና ቁንዶበርበሬ ጆርዳናኣ ኩሽና የሠግብ አዘገጃጀት የኤባ ሶስ ኮህጠፀዞበ ርህርፀ ጥሬ ስቃዎች ኃግማሽ ኪሎግራም ዱባ ፍሬ ቀይ ቲማቲም ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ግማሽ የሻይ ማንኪያ ገውዝ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ናና ቅጠል የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶ በርበሬ ከዘገጀጀት ዱባውን ልጦ ፍሬውን አውጥቶ በደቃቁ መከተፍ ቲማቲሙን የፈላ ውሃ ውስጥ መጨመር እና አውጥቶ አቀዝቅዞ መላጥ ቲማቲሙ ከተላጠ በኋላ በሺሪምሪ መክከተፍ ነጭ ሽንኩቱን በሺሪምሪ መከተፍ በጋለ መጥበሻ ላይ ዘይት ጨምሮ ዱባውን መጥበስ ነጭ ሸንኩርት ጨምሮ እንደገና በደንብ መጥበስ ቲማቲሙን ጨምሮ ለተጨማሪ ሶስት ደቂቃ መጥበስ ገውዝ ናና ጨውና ቁንዶበርበሬ ነስንሶ ማውረድ ከሚፈለገው ፓስታ ጋር አቀላቅሎ መመገብ ከዘገጃጀት ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ካሮትና የሾርባ ቅጠሉን በደቃቁ መከተፍ ማሹን የገበታ ቅቤ በመጥበሻ አቅልጦ ከላይ የተከተፉትን በሙሉ አስገብቶ ቡናማ እስከሚሆኑ መጥበስ ሞርተዴላውን በደቃቁ መክተፍ ፍርኖ ዱቄቱን እየተጠበሰ ያለው ሽንኩርት ውስጥ አስገብቶ እያማሰሉ ደረቅ ሲል ውሃ እየጨመሩ ማብሰል በመቀጠል ወተቱን መጨመምር በሌላ መጥበሻ እንደገና ቀሪውን የገበታ ቅቤ አቅልጦ ሞርቶዴላውን መጥበስ የተጠበሰውን ሞርቶዴላ ሽንኩርት ውስጥ መጨማር በትንሽ እሳት ለ ደቂቃ ማብሰል ጻ ጻ ኗ ፉዐፉሙዶዙጆ«»ማጆችጐም ጨጌ ኝ ሦች ፍሩ ሙቾችጅጓጾችካኣሩች ጆርጻናኣ ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ቤቫሜህ ሶስ አዘገጃጀት በመጥበሻ ቅቤ አድርጎ ማቅለጥ ርከፀበበ ህር ቲማቲም ሶስና ከሬም ጨምሮ ማብሰል ሠ ገውዝ ጨው ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማውረድ ጥሬ ስቃዎች ግራም የገበታ ቅቤ ነጭ ሶስ የሾርባ ማንኪያ ፍርኖ ዱቄት ግማሸ ሊትር ወተት ዐዐ የቡና ስኒ ጓላከሹፀ ፀሀርፀ ሄ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ገውዝ ሠ ጥሬ ዕቃዎች ጨው ግንድ ባሮ ሽንኩርት አዘገጃጀት ግራም የገበታ ቅቤ የገበታ ቅቤ ድስት ውስጥ ጨምሮ ማቅለጥና እንዳይቃጠል ዱቄቱን ጨምሮ የሾርባ ማንኪያ ፍርኖ ዱቄት በፍጥነት መቀላቀል እና አያማሰሉ በደንብ ማብሰል ግማሸ ሊትር ወተት ሀ የቡና ስኒ በቀስታ እና ትንሸ ትንሸ ወተት እየጨመሩ ዱቄቱ አስኪዋሀድ ድረስ የሾርባ ማንኪያ ከሬም ማብስል ስኒ ወይን ጠጅ ካስፈለዝ ገውዙንእና ጨው ጨምሮ ከእሳት ላይ ማውረድ ጨው አና ቁንዶበርበሬ ቦዜ ቦስ አዘገጃጀት ባሮውን ሺሪሚሪ አድርጎመከተፍ ህርዉ ድስት ውስጥ ቅቤ ጨምሮ ማቅለጥ ባሮውን ጨምሮ ለጥቂት ደቂቃ ማብሰል ጥሬ ስቃቓች ዱቄቱን ጨምሮ በፍጥነት መቀላቀል ግራም የቲማቲም ሶስ የቡና ስኒን ቀስ በቀስ ትንሸ ትንሸ ወተት እየጨመሩ ተዋህዶ በደንብ አስከሜበስል የሾርባ ማንኪያ ክሬም ድረስ ለ ደቂቃ ማብሰል የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ማጥለያ በመጠቀም ሶሱን በደንብ ማጥለል ግማሽ የሻይ ማንኪያ ገውዝ የፈረንጅ ኮረሪማ አህር ለላሩፌ ሶሱን መጥበሻ ላይ ገልብጦ አንደገና ማንተከተከ ጨውአና ቁንዶበርበሬ ሶሱ እየተንተከተከ እያለ ከሬም ወይንጠጅ ከተፈለኽ ጨውና ። ና ጥሬ ከቃዎች ግራም ስፒናች ግራም ሪኮታ ወይም ቤት የተሰራ ቺዝ የቡና ስኒ ሩብ የሻይ ማንኪያ ገወዝ የፈረንጅ ኮረሪማ እክዢ እላዩ ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀጀት ስፒናቹ ግንዱ ከወጣ በኋላ በደንብ ማጠብ ውሃ ጨው ጨምሮ ማፍላት ስፒናቹን በመጨመር ለሶስት ደቂቃ ማቆየት ስፒናቹን አውጥቶ አጥልሎ ማቀዝቀዝ ስፒናቹን በደቃቁ መከተፍ በሰሀን ሪኮታ ወይም ቤት የተዘጋጀውን ቺዝ እና ስፒናች አድርጎ በደንብ መቀላቀል ገውዝ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ በደንብ መቀላቀል ለራቪዮሊሲ ፊሲንግ መጠቀም ራቪየኪ በተፈጨ ስጋ ከና ቢፍ ዛርቶኳካ የተሞካ ነባዕቨ ኣቨከ በ ለላዕፐ በ ጥሬ ሰቃዎች ራስ ቀይ ሽንኩርት ፋ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ግራም የተፈጨ ስጋ ግራም የበሬ ስጋ ሞርቶዴላ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቺዝ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ገውዝ ክዚቬ እላዩ ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጃት ሽንኩርቱን በደንብ በደቃቁ መከተፍ ዘይት በመጥበሻ አግሎ ሽንኩርቱን ማቁላላት የተፈጨውን ስጋ ወደ ሽንኩርቱ ጨምሮ ሰጥቂት ደቂቃ አብሮ ማብሰል ሞርቶዴላውን ከትፎ ስጋው ላይ መጨመርና አብሮ ትንሽ ማብሰል ወጩወወ ዌ ቋ ማውረድ ከቀዘቀዘ በኋላ የተፈጨውን ቺዝ ጨምሮ ለራቪዮሲ ፊሊንግ መጠቀም ሪ ፍዶዳጅዱሩፍቾች ፍዱዶጆዶ ትንሽ ደቂቃ ከበሰለ በኋላ ገውዝ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ አቀላቅሎ ሁሙ ዳሃይ ሁዱዶጅዶ ጆርዳና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ራቪየኪ በከገገጻጾዩ የተሞካ ቨ ኣላዛቭከ ለላህከዕዕክበ በ ፕሬ ሰቃዎች ነ ግማሽ ኪሎግራም መሽሩም አእእንጉዳይ ራስ ቀይ ሽንኩርት ፋ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ ዘይት ሩብ የሻይ ማንኪያ ገውዝ የፈረንጅ ኮረሪማ ህየ ለፍል የሾርባ ማንኪያ የስጎ ቅጠል ፐርስሊ ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጃጀት ቀይ ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርቱን በጣም በደቃቁ መከተፍ እንጉዳዩ ቆሻሻ ካለበት በንጹህ ጨርቅ እያንዳንዱን በደንብ አፈሩን በመጥረግ ማጽዳት ውሃ መንካትና መታጠብ የለበትም አንጉዳዩን በደቃቁ መክከተፍ በመጥበሻ ዘይቱን አግሎ ሸንኩርቱን እና ነጭ ሽንኩርቱን ጨምሮ ቡናማ እስኪሆን ማብሰል እንጉዳዩን ጨምሮ ለ ደቂቃ ያህል ማብሰል የስጎ ቅጠሉን አድቅቆ ገውዝ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ከእሳቱ ላይ ማውረድ ከቀዘቀዘ በኋላ ለራቪዮሊ ፊለንጋግ መጠቀም ራቪየኪ በከሳ የተሞካ ኣባሬቨ ፍቭከክ ዞሄፎከ ከ ጥሬ ስቃዎች ግማሸ ኪሎግራም አጥንት የሌለው ፍሌቶ አሳ ግንድ ባሮ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ራስ ቀይ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ የድንብላል ቅጠል የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጃጀት ፍሴሌቶ አሳውን አጥንቱን እየለዩ በደቃቂ መከተፍ ቀይ ሽንኩርቱን ነጭ ሽንኩርቱንና ባሮውን በደቃቁ መከተፍ በመጥበሻ ዘይት አግሎ ቀይ ሽንኩርቱን ነጭ ሽንኩርቱን ባሮውን መጨመርና ቡናማ አስከሚሆን ማብሰል » አሳውን ጨምሮ ለሁለት ደቂቃ ማብሰል የድንብላል ቅጠሉን አድቅቆ ከትፎ ከጨውና ቁንዶበርበሬ ጋር ቀላቅሎ ማውረድ ከቀዘቀዘ በኋላ ለራቪዮሲ ፊሊንግ መጠቀም ይሁዱ ዙዶ ፍዱዶፍ የ ። ደርዳ ኩሽና የምግብ አዘገጸጀት « በመጥበሻ ዘይት አግሎ በደርጃኑን መጨመር በደርጃኑ በደንብ ከበሰለ በኋላ አውርዶ ማቀዝቀዝ በጁስ መፍጫ የናና ቅጠል በሶብላ ሚጥሚጣና የበሰለውን በደርጃን ጨምሮ መፍጨት ቕጭሽንኩርቱን በሺሪምሪ ከትፎ መጥበሻ ላይ ዘይት አግሎ ቡናማ እስከሚሆን ማብሰል በጁስ መፍጫ የተፈጨውን በደርጃን መፕበሻ ላይ ካለው ነጭ ሽንኩርት ጋር መቀላቀልና ለሁለት ደቂቃ ያህል ማብሰል የበሰለውን ባለከረቫት መኮረኒ አጥልሎ በደርጃን ውስጥ መጨመር ጨውና ቁንዶበርበሬ አድርጎ አዋህዶ ማቅረብ ዕጋቶኒ በጥቁር የዉጾራ ፍሬ ሶስ «ተበ ኣቭከ ር ር ዖፍ ህርዬ ጥሬ ሰቃዎች ነግማሸ ኪሎግራም ሪጋቶን መኮረኒ ግራም ጥቁር የወይራ ፍሬ የቡና ሲኒ ራስ ቲማቲም የሻይ ማንኪያ የተፈጨ በሶበላ ግራም የተፈጨ ቼዝ የሾርባ ማንኪያ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጃት በትልቅ ድስት ሁለት ሊትር ውሃና ጨው አፍልቶ ሪጋቶኒ መኮረኒውን መቀቀል ጸ ሪጋቶኒውን ከበሰለ በኋላ በማጥለያ ማጥሰል ጀርጳ ኩሽና የመገብ አዘገጀርን ጆርዳና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ጥቁር የወይራ ፍሬውን በትንንሹ መቆራረጥ በመጥበሻውስጥ ቂቤውን ማቅለጥና ሽንኩርቱን ጨምሮ በደንብ ቲማቲሙን በረጃጅሙ ሺሪሚሜሪ አድርጎ መከተፍ ማብሰል በመጥበሻ ዘይቱን ማጋልና የተከተፈውን ቲማቲም መጨመር ቲሙን ጨምሮ ለህ ደቂቃ ማብሰል ወይራውን ጨምሮ ማብሰል እና በደንብ ማዋሃድ በመቀጠል እንጉዳዩን መሸሩሙን ጨምሮ ለአምስት ደቂቃ ማብሰል የበሰለውን መኮረኒ ወደ መጥበሻው ጨምሮ ማቀላቀል አተሩን ጨምሮ ለሌላ ተጨማሪ ዐ ደቂቃ ማብሰል በሶብላ እና የተፈጨ ቺዝ ጨምሮ ማደበሳለቅ ሪጋቶኒውን ወደ መጥበሻ በመቀላቀል በደንብ ማዋሃድ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ለገበታ ማቅረብ ፍወ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ለገበታ ማቅረብ ዕጋተኒ በቆርቆሮ ከተ በ ኣሃቨከ ዞፎፀ ፕሬ ዕቃቓች ር ግማሽ ኪሎግራም ሪጋቶኒ ቆርቆሮ አተር ባለ ግራም ግራም መሸሩም ግራም ሩብ ኪሎግራም ቲማቲም ራስ ቀይ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ጨወና ቁንዶበርበሬ መወወቓወወወቋወቋወ ከዘገጀጀት በትልቅ ድስት ሁለት ሊትር ውሃና ጨው አፍልቶ ሪጋቶኒውን መቀቀል እና ማጥለል ለብቻው በድስት ውስጥ ውሃ አፍልቶ ቲማቲሙን ለትንሽ ደቂቃ ማብሰል ቲማቲሙን አውጥቶ ቀዝቃዛ ውሃውስጥ መጨመር የቲማቲሙን ቆዳ መላጥ እና በረዣዥሙ መቆራረጥ ሽንኩርቱን በደቃቁ መከተፍ ወ ወወጩ ጁጄ ጻ ጁ ሉ ፖዕ ጻ ሽ ጻ ሓ« ል ጆርጻና ኩሽና የምግብ አዘገጃሂትች ሽ ጆርጻና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ሩዝ ርፎ ሸቤ « ቋፁ ቋ። የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ የቡና ሲኒ ውሃ ፋ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቺዝ የሾርባ ማንኪያ ዘይት የቡና ሲኒ የአትከልት የሾርባ ማጣፈጫ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨው እና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀት ከዘገጀጀት ጩ ቀይ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርቱን ድቅቅ አድርጎ መከተፍ መ ቀይ ሽንኩርቱን በደቃቁ መከተፍ በመጥበሻ ዘይቱን አግሎ ቀይ እና ነጭ ሽንኩርቱን ለትንሽ ደቂቃ መጥበስ ፎ ስፒናቹን በደንብ አጥቦ ግንዱን ማውጣት ሩዙን አጥቦ ሽንኩርት ውስጥ መጨመር ስፒናቹን መቆራረጥ ውሃ ጠብ እያደረጉ በመጨመር ለ ደቂቃ ማብሰል ድስት ውስጥ ዊቤ አቅልጦ ቀይ ሽንኩርቱን መጨመር እና ማቁላላት » ዶሮውን በደንብ አጥቦ በረዣዥሙ መቆራረጥ መ ሩዙን አጥቦ ወደ ሽንኩርቱ መጨመር ፎጩ ዘይቱን በመጥበሻ አግሎ ዶሮውን በደንብ መጥበስ የማጣፈጫ ሾርባውን ጨምሮ ለ ደቂቃ ማብሰል የተቆራረጠውን ዶሮ ሩዝ ውስጥ መጨመር ወተትአና ስፒናቹን ጨምሮ ለአምስት ደቂቃ ማብሰል ወተት ወይም ከሬም ጨምሮ ለሌላ አምስት ደቂቃ ማብሰል ወ ጨው ቺዝና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ በደንብ ማቀላቀል መ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማውረድ » ዌ ፀ ጆርዳና ኩቨና የምግብ አዘገጃጀት ጀርጳና ኩቨና የምግብ አዘገጃደች ሩዝ በበጾርጀኀገ ሩዝ በተጠበሰ ከትክክት ክርፀ ዝከ ጀፀዞሠኮ። »ከተፍ ዶዶጽ ራጽ ዶዶ ራፉ መወወወወቋወ ወወቓጩ ወወጩወጩቋ ርጻና ደርዳና ኩና የምግብ አዘገጃጀት ርጳ ኩሽና የምግብ አዘገጽደት የበሰለው ሩዝ ላይ የተከተፈውን ቲማቲም መጨመር ሽ ለሌላ አምስት ደቂቃ ማብሰል ሶስት ጭልፋ የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ መጨመር ሩዝ በዘቢብ የቆርቆሮውን ቦሎቄ ከነውሃው ሩዝ ውስጥ ጨምሮ በደንብ ማደባለቅ የስጎ ቅጠል ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ አደባልቆ ማቅረብ ርፀ ቨከ ክፅኔዘኡ ሪዝ በከሳ ጥሬ ስቃዎች ግራም ሩብ ኪሎሃ ሩዝ ፎሬ ዝከ ኮከ ግራም ዘቢብ የቡና ስኒ ራስ ቀይ ሽንኩርት ፕሬ ስቃዎች ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ኪሎ ቴላፒያ አሳ የቡና ስኒ ውሃ ሚሊ ሊትር ወተት የቡና ሲኒ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ የሻይ ቅመም ግራም ሩብ ኪሎ ሩዝ የሾርባ ማንኪያ ዘይት የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ጨውና ቁንዶ በርበሬ ሚሊ ሊትር ወይን ጠጅ ወይም ቪኖ የቡና ሲኒ የሾርባ ማንኪያ ደቃቅ የስጎ ቅጠል አዘገጃት ጨውና ቁንዶበርበሬ ሯጭ ቀይ ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርቱን በደቃቁ መከተፍ ዘቢቡን አራት ስኒ ውሃ ውስጥ ጨምሮ ለ ደቂቃ መዘፍዘፍ ከዘገጀጀት ተለቅ ባለ ድስት ውስጥ ዘይቱን ማሜጋል ሩዙን አጥቦ በውሃ ማብሰል የተከተፈውን ቀይና ነጭ ሽንኩርት መጨመር አሳውን በደንብ አጥቦ እሾሁን ማውጣት የሻይ ቅመሙን መጨመር በትልቅ መጥበሻ ቅቤውን ማቅለጥና አሳውን ሳይቆራረጥ መጥበሻ ላይ ሩዙን በደንብ አጥቦ ሽንኩርቱ ውስጥ መጨመር ማስገባት ጅጭ ዝር የቡና ስኒ ውሃ ጨምሮ ለ ደቂቃ ማብሰል አሳውን በሁለቱም በኩል አያገላበጡ መጥበስ ዘቢቡን ከተዘፈዘፈበት ውሃ ውስጥ አውጥቶ ሩዙ ውስጥ ጨምሮ በደገብ ወይንጠጁን ጨምሮ ለአምስት ደቂቃ ሳያገላብጡ ማብሰል ማማሰል ወተቱን ጨምሮ ለሶስት ደቂቃ ማብሰል ሯ ጨውና ቁንዶበርበሬ እሩዙ ውስጥ ጨምሮ መቀላቀል እና ማቅረብ የስጎ ቅጠል ጨውና ቁንዶበርበሬ ሩዙ ውስጥ መጨመርና ማደበላለቅ ጃጂ ፍፉዶዶዶሁ። ከርከፅ ጥሬ ሰቃዎች ግማሽ ኪሎ ግራም የበሬ ስጋ የእግሩ ቢሆን ይመረጣል ራስ ቀይ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ራስ ካሮት ዒጻ ጻ ዳዴ መላ ዳዲ ጻጳ ቭርዳና ኩሽና የምሣብ አዘገጃጀት ፍሬ ቲማቲም ግራም ብሮኮሊ ጭልፋ የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ ሚሲ ሲትር ወይን ጠጅ በ የቡና ሲኒ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ የጥብስ ቅጠል ሩ ግማሸ ብርጭቆ ቅንጩ ግማሸ የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀጀት ስጋውን በመካከለኛ መጠንና በአራት መዓዘን መቆራረጥ ሯጭ ቀይና ነጭ ሽንኩርቱን በደቃቁ መክተፍ ካሮቱን እና ቲማቲሙን በደቃቁ መክተፍ ብሮኮሊውን ገነጣጥሎ መክተፍ ቅንጩውን በደንብ ማጠብ « ተለቅ ባለ ድስት ዘይት ማጋል እና ስጋውን መጥበስ ከድስት ውስጥ ስጋውን አውጥቶ ስጋው በተጠበሰበት ዘይት ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ካሮት አና የጥብስ ቅጠል በደንብ ማቁላላት ቲማቲሙን ጨምሮ ለአምስት ደቂቃ አብስሎ የተጠበሰውን ስጋ እንደገና ወደ ድስት መጨመር ው ቅንጩውንእና ወይንጠጁን ወደ ስጋ ጨምሮ እንደገና ማብሰል የሾርባ ማጣፈጫውን ጨምሮ ለ ደቂቃ ማብሰል ብሮኮሊውን ጨምሮ ለሌላ አምስት ደቂቃ ማብሰል ሚጥሚጣ ጨው እና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማውረድ ጽ ፍይዳ ፍ ቁ ፍዳ ሩዱዶቆሁጦ ቃቁ ፍዶዶ ሁዶ ዶዶ ዶ የቢፍ ስትሮጋካቫፍ ሬኗየ ኩበ ጥሬ ዕቃዎች ግማሽ ኪሎ ግራም የበሬ ስጋ የአግሩ ቢሆን ይመረጣል ራስ ቀይ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ግራም እንጉዳይ ሚሊ ሊትር ጠጅ የቡና ሲኒ የሾርባ ማንኪያ ፍርኖ ዱቄት ጭልፋ የስጋ ማጣፈጫ ሾርባ ዕ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀጀት ስጋውን በረዣዥሙ እና በቀጭኑ መከተፍ ቀይ ሽንኩርቱን እና ነጭ ሽንኩርቱን በደቃቁ መከተፍ መሸሩሙን በጨርቅ ውሃ ሳይነካ መጥረግ በትልቅ ድስት ዘይት አግሎ ስጋውን ጨምሮ መጥበስ ስጋው ከተጠበሰ በኋላ ማውጣት ስጋው የተጠበሰበት ዘይት ላይ ቀይ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ ሣፃቁላላት የተጠበሰውን ስጋ ወደ ድስቱ ጨምሮ ላዩ ላይ ዱቄቱን ነስንሶ እንደገና ማብሰል መሸሩሙን አእንጉዳዩን ከወይኑ ጋር ጨምሮ ለ ደቂቃ አንደገና መጥበስ የሾርባ ማጣፈጫውን በመጨመር ለተጨማሪ ደቂቃ በደንብ ማብሰል ጅሮ» ጁ። ጊክዕወየ ጥሬ ስቃዎች ግማሽ ኪሎ ግራም ወይም ግራም የተፈጨ ስጋ ሚሊ ሊትር ወተት ጋ የቡና ሲኒን ግራም የተፈጨ የዳቦ ዱቄት የቡና ሲኒ ግራም ካቻፐ የቡና ሲኒ ራስ ቀይ ሽንኩርት አንቁላል ጨው እና ቁንዶበርበሬ ዖ ከዘገጀጀት በቅድሚያ ኦቨኑን በ ሴንቲግሬድ ማሞቅ ሽንኩርቱን በደቃቁ መከተፍ በጎድጓዳ ሰሀን ስጋውን አንቁላሉን የተፈጨ ዳቦ ዱቄቱን ግራም የቡና ሲኒ ካቻኙን ሽንኩርቱን ጨው እና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ በደንብ ማዋሀድ የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ ዘይት ቀብቶ የተዋሃደውን መጨመር በደንብ ደምድሞ ከላይ ቀሪውን ካቻፕ ስ የቡና ሲኒ መጨመርና ማዳረስ በአልሙኒየም ፎይል ሸፍኖ ለአንድ ሰዓት ያህል ማብሰል አውጥቶ በስላይስ ቆራርጦ ማቅረብ ፍሁቆቶዶ ታወ ሃዶዶሯሃዶ ጀርዳጻፍ ኩቨና የምግብ አዘገጃጀት የጥ ጎጽኀኘ በባክሳሚክ ቪገገር ጓፍጩ ኣቨከ በር ኣበፍ ጥሬ ዕቃዎች ግራም የጥጃ ጎድን ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ግንድ የጥብስ ቅጠል የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ሚሊ ሊትር ባልሳሚክ ቪንገር ስ የቡና ሲኒ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨው እና ቁንዶበርበሬ ከዘገጀጀት የጥጃ ጎድኑ ላይ ጨው እና ቁንዶበርበሬ መነስነስ በመጥበሻ ዘይት አግሎ ጎድኑን መጥበስ ነጭ ሽንኩርቱን ሽሪምሪ መከተፍ ጎድኑ የተጠበሰበት መጥበሻ ላይ መጥበሻው ሳይታጠብ ነጭ ሽንኩርቱን ጠበስ ጠበስ ማድረግ ጥብስ ቅጠሉንና ባልሰሚክ ቪንገሩን መጨምር ባልሳሚከ ቪንገሩን ለትንሽ ደቂቃ ከፈላ በኋላ በማጥለያ ሽንኩርቱንና የጥብስ ቅጠሉን ማጥሰል የተጠለለውን ባልሳሚክ ቪንገር መልሶ ወደ መጥበሻ ጨምሮ የገበታ ቅቤ ጨው እና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማውረድ የተጠበሰው ጎድን ላይ ፈሰስ ማድረግ ዶ« ዶዶዶ ዶዶ ፍዶ ጆርዳዊ ኩሽና የምግብ አዘገጾት ሾርዳና ኩሽና የምሣብ አዘገጃጀት የጥ ስጋ በከትክክት የተጠበሰውን ስጋ አስገብቶ ማደበላለቅ ወይን ጠጅእና የሾርባ ማጣፈጫውን ጨምሮ ለ ደቂቃ ማብሰልና ጓፍፀ ወበቋ ነፀቋቁውሪ ማውረድ ጥሬ ዕቃዎች ግራም የጥጃ ሰጋ የጥጃ ስጋ በበኮርኒ የፈረንጅ ቃርያ ጓፍጩ ኣሃከ ለላጩርርከፍርበ ራስ ዝኩኒ ፍሬ ድንቾ ጥሬ ሰቃዎች ራስ ካሮት ግራም የጥጃ ስጋ ራስ ቀይ ሽንኩርት ግራም መኮሮኒ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ግንድ ባሮ ሽንኩርት ሚሊ ሊትር ወይን ጠጅ ስየቡና ሲኒ ፍሬ ካሮት ብርጭቆ የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ ራስ ቀይ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ ዘይት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ጨው እና ቁንዶበርበሬ የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ ፍርኖ ዱቄት ከዘገጃጀት ብርጭቆ የስጋ ማጣፈጫ ሾርባ ው የጥጃ ስጋውን በረዣዥሙ መቆራረጥ ሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጩ ቀይ ሸንኩርቱን እና ነጭ ሽንኩርቱን በደቃቁ መክተፍ ጨው አና ቁንዶበርበሬ በደቃጎአራት መዓዘን የፈረንጅ ቃሪያ ዝኩኒ ድንች እና ካሮት መከታተፍ ከዘገጀጀት በትልቅድስት ዘይት አግሎ የጥጃ ስጋውን በደንብ መጥበስ የጥጃ ስጋውን በረዣዥሙ መቆራረጥ ወ ከተጠበሰ በኋላ ስጋውን ማውጣት በትልቅድስት ዘይት አግሎ የተቆራረጠውን የጥጃ ስጋ ጨምሮ በደንብ ፎጩ ስጋ በተጠበሰበት ድስት ውስጥ ቀይ ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርቱን መጥበስ እና መጥበስ ማቁላላት ቀይ እና ነጭ ሽንኩርቱን ባሮውን በደቃቁ መከተፍ ወ የተከታተፈውን ካሮት ዝኩኒ የፈረንጅ ቃሪያ እና ድንቹን አስገብቶ ስጋ የተጠበሰበት ድስት ውስጥ ቀይ እና ነጭ ሽንኩርቱን ባሮውን ጨምሮ ለተጨማሪ ደቂቃ ማቁላላት ማቁላላት ጻ ጻ ጻ ጻ እ ሠጮዱቁጅፈፍይ ቁ ሁክ ዶፍቃ ሩጮሖ መርዳና ኩና የሃሣብ እዘገጉ ሽሸሸሁፁኹሁዙ ። ህ ወ ዱዶሁዶ ሁፍዶ ጆርዳና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ጆርዳና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት አከዘገጀጀት ዳቦ ፎ በቅድሚያ ኦቨኑን በ ሴንቲግሬድ ማሞቅ ሽ ሆ ትልልቅ የሰላጣ ቅጠል በትልቅ ድስት ድንቹን አብስሎ መላጥ ር ፍሬ ቲማቲም በስላይስ የተቆረጠ የተላጠውን ድንች በደንብ መፍጨት ስላይስ ሽንኩርት ቱናውን ከጣሳ አውጥቶ ዘይቱን አፍስሶ በጎድጓዳ ሰሀን መጨመር ውጭ እንቁላሉን ነጩን አና አስኳሉን መለየት ከዘገጀጀት የአንቁሳል አስኳሉን ወደ ቱናው ጨምሮ በደንብ መፍጨት በጎድጓዳ ሰሀን ስጋውን የዳቦ ዱቄቱን የተከተፉትን ቀይ እና ባሮ ነጩንእንቁላል በደንብ ነጭ እስከሚሆን መምታት ሽንኩርት ዘይት ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማደበላለቅ ሯጩ ወተቱንወደድንቹ ጨምሮ በደንብ ማደበላለቅ በአጅ በመጠቀም የተደበላለቀውን ስጋ ለ ከፍሎ በከብ መጠፍጠፍ የተደበላለቀውን ቱና እና የእንቁላል አስኳል ወደ ድንቹ ጨምሮ መጥበሻ አግሎ ትንሽ ዘይት ጨምሮ መጥበስ ማደበሳለቅ ጩ እርጎውንእና ነጭ ሽንኩርቱን በደንብ ማደበላለቅ የክሬም ካራሜል መስሪያ የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪኑን መቀባት ሰላጣውን ቲማቲሙንና ሽንኩርቱን ጨውና ቁንዶበርበሬ አድርጎ ዌ በጭልፋ እኩል አካፍሎ ሊጡን ወደ ከሬም ካራሜሉ መጋገሪያ ውስጥ መቀመም ጨምሮ ለ ደቂቃ መጋገር መ የበርገር ዳቦውን ሰንጥቆ የተጠበሰውን ስጋ ሰላጣ ቲማቲም እና ሽንኩርት ማድረግ በርገር በከርገ ጅ የእርጎ ማጣፈጫ ፈሰስ አድርጎ ማቅረብ ህየቁ ኣሃቨከ ኘወፀከህበ ሣዮኒዝ ፕሬ ፅቃዎች ለላህሃከበከ ግራም ግማሽ ኪሎ የተፈጨ የበሬ ስጋ ግራም እርጎ ን የቡና ስኒ ጥሬ ሰቃዎች የሾርባ ማንኪያ ዘይት የእንቁላል አስኳል የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ዱቄት ሚሊ ሊትር ዘይት የቡና ሲኒ ግማሽ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ወይም አቼቶ ፍሬ ነጭሽንኩርት ጨውና ቁንዶበርበሬ ዕ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ በደቃቁ የተከተፈ ባሮ ሽንኩርት ጨውና ቁንዶበርበሬ ጻ ዲ ቂ ኞጻዐ ፍዶ። ሀፍ ርፕፎበ ጥሬ ሰቃዎች ግራም የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ግራም ጥቁር ቸኮሌት ግራም ካካዋ የሾርባ ማንኪያ እና የሻይ ማንኪያን ግራም ፍርኖ ዱቄት የቡና ስኒ ግራም ስኳር የቡና ስኒ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሾርባ ማንኪያ ቫኒላ አንቁላል ግራም እርጎ የቡና ስኒ ሩብ የሾርባ ማንኪያ ጨው ጥሬ ዕቃዎች ለከሬም ግራም የተፈጨ ስኳር በ የቡና ስኒን ግራም የኦቾሎኒ ቅቤ በ የቡና ስኒ የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን የሾርባ ማንኪያ ቫኒሳ ሩብ የሾርባ ማንኪያ ጨው ሚሲ ሊትር ከሬም በ የቡና ስኒን ጩ ጭ ሃዶዱዶሄፍዶዶ ዶዶ ከዘገጃጀት በቅድሚያ ኦቨኑን ሴንቲግሬድ ማሞቅ በጎድጓዳ ሰሀን የገበታ ቅቤውን ወይም ማርኃሪን እና ቸኮሌቱን መደበላሳለቅ በድስት ውስጥ ውሃ ጨምሮ ማፍላት ቸኮሌት የያዘውን ጎድጓዳ ሰሀን ድስቱ ላይ በማስቀመጥ ማቅለጥና ማማሰል ከቀሰጠ በኋላ አውርዶ ማቀዝቀዝ በሌላ ጎድጓዳ ሰሀን ዱቄቱን ቤኪንግ ፓውደሩን ካካዋውንና ጨው በእንድ ላይ አድርጎ ማደበላለቅ በሌላ ጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ እንቁላሉን አና ስኳሩን ጨምሮ በደንብ መምዎታት ቫኒላ ጨምሮ አሁንም በደንብ መምታት የተመታውን እንቁላልና ዱቄት የተደበላለቀውን ወተት ጨምሮ ማዋሀድ የቀለጠውን ቸኮሌት እና የገበታ ቅቤውን ወይም ማርጋሪኑን እንቁላልና ዱቄት ውስጥ ጨምሮ በደንብ ማዋሀድ መጨረሻ ላይ አርጎውን ጨምሮ በደንብ መምታት የካፕ ኬክ መስሪያውን ዘይት ቀብቶ እኩል በጭልፋ የተዋሀደውን ሊጥ በማድረግ ወደ መጋገሪያው ማስገባት ለ ደቂቃ መጋገሪያ ኦቨን ውስጥ ማቆየት አውጥቶ ማቀዝቀዝ የኦኑቸኩኒ ክሬም አዘገጃጀት በጎድጓዳ ሰሀን የተፈጨ ስኳር የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ቫኔላና ኦቾሎኒ ቅቤውን አድርጎ በአንድ ላይ መምታት በደንብ ከተዋሃደ በኋላ የቀዘቀዘው ካፕኬክከ ላይ በቢላ መቀባትና ማቅረብ ጭይፍዱጹቶፍዶቆፀዶቆ እፅ አድራቫ ፒያሳ ሞዝዞልድ አጠገብ የቸኮኬት ኮትሚክ ብስኩት ርከዕርርሬ በ ርከክሬ ርዕ ፕሬ ሰቃዎች ግራም የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ግራም ስኳር እንቁላል ግራም ካካዋ የሾርባ ማንኪያ እና የሻይ ማንኪያ የሾርባ ማንኪያ የብርቱካን ጭማቂ ግራም ፍርኖ ዱቄት የቡና ስኒ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ግራም ዘቢብ በ የቡና ስኒ ግራም ኦትስ የቡና ሲኒ እና የሾርባ ማንኪያ ግራም አቾሎኒ በ የቡና ሲኒ ነፈ ሩብ የሾርባ ማንኪያ ጨው ከዘገጃጀት ው በቅድሚያ ኦቨኑን ሴንቲግሬድ ማሞቆ በጎድጓዳ ሰሀን የገበታ ቅቤውን ወይም ማርጋሪን እና ስኳሩን ጨምሮ ማዋሀድ ጩ እንቁላሉን አስገብቶ በደንብ መምታት ን ቫኒላውንና የብርቱካኑን ጭማቂ ወደ እንቁላሉ ጨምሮ ማዋሀድ « ዱቄቱን ቤኪንግ ፓውደሩን ኦትሱን ዘቢቡንና ጨው ወደ ተዋሀደው ሊጥ በመጨመር ማደበላለቅ « አቾሎኒውን ወቀጥ ወቀጥ አድርጎ ወደ ሲጡ ጨምሮ ማደበላለቅ እጅን በመጠቀም ከሲጡ ቆንጠር አድርጎ ማድቦልቦል የመጋገሪያ ትሪውን ዘይት ቀብቶ የተሰሩትን ድብልብል ሊጦች ራቅ ራቅ እያደረጉ ማስቀመጥ በጣት ዳመጥ ዳመጥ አድርጎ ወደ ኦቨን ጨምሮ ከ እስከ ደቂቃ መጋር ከኦቨን አውጥቶ ማቀዝቀዝ እብዐበፍ አድራሻ ፒያሳ ሞዝዞልድ አጠገብ የቸኮኬት ክገኮኀት ርከዕርዕርፐፀ ጅዕክበተ ጥሬ ስቃዎች ግራም ስኳር በ የቡና ስኒ ከ የሾርባ ማንኪያ ጋር ግራም ፍርኖ ዱቄት የሾርባ ማንኪያና የሻይ ማንኪያ እንቁላል ግራም ጠቆር ያለ ቸኮሌት ሕ ርከር ግራም የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን የገበታ ቅቤ ቢሆነ ይመረጣል ግራም ካካዋ በ የዑና ስኒ እና የሾርባ ማንኪያ ፍዶ ፍቶ ዱዶዶ ሠዶ ዶ ። ሁለት ክብ ወይም አራት መዓዘን መጋገሪያ ውስጥ ሊጡን ለሁለት ከፍሎ ጥሬ ዕቃዎች ቨ ጨምሮ ከ እሰከ ደቂቃ መጋገር ዐዐ ግራም ፍርኖ ዱቂት የቡና ስኒን አውጥቶ ስ ሰዓቾ ማቀዝቀዝ ከቀዘቀዘ በኋላ ቀስ አድርን ከመጋገሪያው ግራም የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ማውጣት ግራም ስኳር ፋ የቡና ሲኒን የቀዘቀዘውን ኬክ ሁለቱንም በቢላ እኩል ወገቡ ላይ ከመሀል መቁረጥና እንቁላል መከፈት የሾርባ ማንኪያ ቫኔላ ሑ በጎድጓዳ ሰሀን ማርማሳቱን ጨምሮ በዕ የሾርባ ማንኪያ ውሃ ማቅጠን የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደ ወ እንጆሪውን ቅጠሉን አንስቶ በስላይስ መቁረጥ የሾርባ ማንኪያ ካካዋ ወ ከሬሙንና የተፈጨውን ስኳር የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ጨምሮ በደንብ ሚሊ ሊትር አጻት የቡና ሲነን መምታችና ማወፈር ሽ የሾርባ ማንኪያ ሞቅያለ ውሃ ጻ ጻ ጻ ጻ ዊ ህህ ት ህመ ወመቓሓዶሁሖ ፊ ሩብ የሾርባ ማንኪያ ጨው የቸኮሌት ክሬም ጥሬ ዕቃዎች ርከዐሬዐክቪ ርካ ዌ ግራም የተፈጨ ስኳር የቡና ስኒ ግራም የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን የሾርባ ማንኪያ ካካዋ የሾርባ ማንኪያ ሞቅ ያለ ውሃ የሾርባ ማንኪያ ቫሂላ ከዘገጃጀት በቅድሚያ ኦቨኑን በ ሲንቲግሬድ ማሞቅ በጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ ፍርኖ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር እና ጨው መጨመርና መደበላለቅ በትንሽ ጎድጓዳ ሰሀን ካካዋውን እና ውሃውን ጨምሮ መምታት በሌላ ጎድጸዳ ሰሀን የገበታ ቅቤውን ስኳሩን እና ቫኒላውን መምታት እንቁላሉን አንድ በአንድ ወደ ተመታው የገበታ ቅቤ እያደረጉ በደንብ መምታት የተመታውን ካካዋ ወደ እንቁላሉና የገበታ ቅቤ ውህድ ውስጥ ጨምሮ መምታት ይህን ውህድ ወደ ዱቄት ጨምሮ በደንብ መምታት መዓዘን የላዛኛ መስሪያ አዘጋጅቶ እገዳይዝ ዘይትና ዱቄት መቀባት ሊጡን ወደ መጋገሪያ ውስጥ ጨምሮ ለ ደቂቃ መጋገር አውርዶ ማቀዝቀዝ ወቋ ወወቋወ ወወወወ የክሬም ከዘገጃት በጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ ካካዋውን ሞቅ ባለ ውሃ ማሟሟት ጩ በሴላ ጎድጓዳ ሰሀን ቅቤ የተፈጨ ስኳርና ቫኔላ አድርጎ በደንብ መምታት ጻ ጻ ጻነ ። ህቨዬፎ ርፀጩክበ ፕሬ ሰቃዎች ግራም ዱቄት የቡና ስኒ እና የሾርባ ማንኪያ ዘዐ ግራም ኳር ርጋ የቡና ስኒ እና የሾርባ ማንኪያን ሚሊ ሊትር ዘይት የቡና ስኒ አንቁላል የሻይ ማንኪያ ቫኒላ አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሾርባ ማንኪያ ወተት መዝ በደንብ የበሰለ ሩብ የሾርባ ማንኪያ ጨው ለሶስ ዕቃዎች ፋ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ስኳር የሾርባ ማንኪያ ውሃ የሾርባ ማንኪያ የኦቾሎኒ ቅቤ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቫኔላ የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ከዘገጃጀት በቅድሚያ ኦቨኑን በ ሴንቲ ግሬድ ማሞቅ መዙን ቆራርጦ በሹካ በደንብ መዳመጥ በጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ እንቁላል ስኳርና ቫኒላ ጨምሮ በደንብ መምታት በሌላ ጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደርና ጨው ጨምሮ ወወወወ ዶ ዶ። ጥሬ ሰቃዎች ሬ ሚሊ ሊትር ክሬም የቡና ስኒ መ ቭ እንቁላል ባቐማሪያ ግራም ስኳር የቡና ስኒ አዘገጃጀት የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት ርዐዞጦ በህ ኮቸኮቸሌቱንሰባብሮ ጎድጎድ ባለ ሰሀን ማስቀመጥ የሾርባ ማንኪያ ቫኒላ ተለቅ ባለ ድስት ውሃ በማፍላት ጎድጎድ ያለ ሰሀን ውስጥ ያስቀመጥነውን ኑ ሽ ጄ ርሽ ሺጂጄቹቐና ጊሂ ሁይዶፍዶዶፍዶሇውዱው ፍታ ቁ» ጁ » ጆርጻና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ጥሬ ዕቃዎች ለካራሜል ግራም ስኳር የቡና ስኒ የሾርባ ማንኪያ ውሃ ገ አከዘገጀጀት በድስት ውስጥ ከሬሙን ጨምሮ ማፍላትና ማውረድ በጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ ስኳሩንና የአንቁላሉን አስኳል በደንብ መምታት ስኳሩን አስኳሉን የበቆሎ ዱቄቱንና ቫኔላውን ጨምሮ በደንብ አንዳይጓጉል ማዋሃድ ቀዝቀዝ ካለ በኋላ ወደ ተመታው የእንቁላል አስኳሉ ጨምሮ መምታት እንደገና ድስት ውስጥ ጨምሮ አስኪወፍር ድረስ እየመቱ ማማሰል የበሰለውን ከሬም በጭልፋ አኩል እየከፈሉ በከሬም በካራሜል መስሪያ ዕቃ ውስጥ መጨመር ከዚያ ፍሪጅ ውስጥ ለ ሰዓት ያህል ማቀዝቀዝ በመጥበሻ ላይ ግራም የቡና ሲኒ ስኳር እና የሾርባ ማንኪያ ውሃ ጨምሮ ማቅለጥና ወርቃማ ቡኒ አስከሚሆን ድረስ ማብሰል ፍሪጅ ውስጥ የገባውን ክሬም ከፍሪጅ አውጥቶ አንድ ላይ በሾርባ ማንኪያ በመጠቀም የቀለጠውን ስኳር ፈስስ ፈስስ ማድረግ ለ ደቂቃ እንደገና ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ጁ ጁ «ጹ ች ጆርዳና ኩሽና የሦግብ አዘገጃጀት የቀረፋ ታርት በበርቨበዕበ ርቭተ ጥሬ ስቃዎች ግራምዱቂት የቡና ሲኒ ግራም ስኳር የሾርባ ማንኪያ እና የሻይ ማንኪያ ግራም የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን የእንቁላል አስኳል ብ የሾርባ ማንኪያ ውሃ ዐል ሩብ የሾርባ ማንኪያ ጨው አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ ጥሬ ዕቃዎች ለውስጥ የሚሆን ከሬም ሚሊ ሊትር ክሬም የቡና ሲኒ የሾርባ ማንኪያ ስኳር በ አንድ ከግማሸ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ ክሬም ውስጥ የሚገባ አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ ከላይ የሚነሰነስ አንቁላል የኪጡ ከዘገጀጀት ወ በቅድሚያ ኦቨኑን በዐ ሴንቲግሬድ ማሞቅ ወ የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን በቢላ ቆራርጦ ዱቄት ውስጥ መጨመር የእንቁላል አስኳሉን ብቻ የዱቄትና የገበታ ቅቤ ወይም የማርጋሪን ውህድ ውስጥ መጨመር መ እጅን በመጠቀም ዱቄቱን ቅቤውንና እንቁላሉን በደንብ ማሸት ወ ሊጡ አልያያዝ ብሎ ከተፈረካከሰ ከሁለት እስከ ሶስት የሾርባ ማንኪያ ቀዝቃዛ ውሃ ጨምሮ ማሸት የታሸውን ሊጥ ፌስታል ውስጥ አድርጎ ፍሪጅ ውስጥ ለ ሰዓት ያህል ሃፍ»ታዶሖዶ ህዶ»ዶሁዶሥ ። « ኗ ቓ ፍ ጆርጻፍ ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ቤት የሚሰራ የከገጀዕ ከይስከሬም ፍበቨፍጩዕ ሦከ ዥቪነላክ ጥሬ ሰቃቻች እንቁላል ኃዐዐ ሚሊ ሊትር ክሬም የቡና ሲኒን ዐ ግራም ስኳር በ የቡና ሲኒ እና የሾርባ ማንኪያ የሻይ ማንኪያ ቫኒላ ግራም እንጆሪ አከዘገጀኛጀት በትንንሽ ጎድጓዳ ሰሀን የእንቁላል አስኳል ስኳርና ቫኒላ ጨምሮ መምታት በሌላ ጎድጓዳ ሰሀን ከሬሙን ጨምሮ እስኪወፍር ድረስ መምታት እንቁላሉን እና የተመታውን ክሬም በአንድ ላይ መቀላቀል እና ማዋሃድ በሁለት ፅቃ አድርጎ ክሬሙን እኩል ለሁለት መክፈል የመዝ ኬክ መጋገሪያ ውስጥ የክሬሙን ግማሽ ጨምሮ ወደ ዲፕፍሪዝ ውስጥ አስገብቶ ለ ሰዓት ያህል ማቆየት አንጆሪውን በጁስ መፍጫ ፈጭቶ የተፈጨውን እንጆሪ ወደ ክሬሙ ውስጥ መጨመር በደንብ አደበላልቆ ከዲፕፍሪዘር አውጥቶ የእንጆሪ ከሬሙን መጨመር እና በደንብ አዳርሶ ለሌላ ሰዓት ዲፕፍሪዝ ውስጥ ማድረግ ማቅረብ ሲፈለግ ከዲፕፍሪዝ ውስጥ አውጥቶ በሰሀን ማቅረብ ከሬም ገራታገ ርክዬጩበ ቨከ ፕሬ ሰቃዎች የእንቁላል አስኳል የሾርባ ማንኪያ ፍርኖ ዱቄት የሾርባ ማንኪያ ስኳር ሚሊ ሊትር ወተት በ የቡና ስኒ እና የሾርባ ማንኪያ የሻይ ማንኪያ ቫኒላ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ስኳር የሾርባ ማንኪያ ከሬም ከዘገጃጀት በቅድሚያ ኦቨኑን በ ሴንቲግሬድ ማሞቅ በትንሽጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ የሾርባ ማንኪያ ስኳርና የአንቁላል አስኳል ጨምሮ መምታት እንቁላሉን ወደ ድስት ገልብጦ ፍርኖ ዱቄት ክሬም ወተትና ቫኔላ ጨምሮ ያለማቋረጥ እያማሰሱ ለ ደቂቃ ማብሰል የክሬም ካራሜል አቃ በመጠቀም የተሰራውን ከሬም በጭልፋ እያደረጉ ለ እኩል ማዳረስ ውጭ አስቀምጦ ወደ ገበታ ሊቀርብ ሲል የተፈጨውን ስኳር አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ኦቨን ውስጥ አስገብቶ ከአ እስከ ደቂቃ ማብሰል ይ ከበሰለ በኋላ አቀዝቅዞ ማቅረብ ፍዶሁወዶዶሁዶዶቶ«ዶ ሃሁ ፉህዶ ህዶ ፍመ ዶ» የከኘክ ፍዕቴኬ ልዞዩ ባዙልዉ ጥሬ ዕቃዎች ግራም የገበታ ቅቤ ወይም ማርጋሪን ግራም ስኳር የሾርባ ማንኪያ ግማሽ ብርጭቆ ውሃ አፐል ግራም ዱቄት የቡና ሲኒ አንቁላል ግማሸ ሊትር ዘይት ለመጥበሻ የተፈጨ ስኳር ሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው ከዘገጃጀት በድስት ወስጥ የገበታ ቅቤውን ወይም ማርጋሪኑን ጨውን ስኳሩን እና ውሃውን ማፍላት ከፈላ በኋላ ዱቄቱን ጨምሮ በአንጨት ማማሰያ በደንብ ማሸት አፕሉን በካሮት መፈቅፈቂያ መፈቅፈቅ ከእሳት ላይ ድስቱን አውርዶ እንቁላሉን አንድ በአንድ እየጨመሩ በደንብ ማማሰል እና መደበላለቅ የተፈቀፈቀውን አፕል ጨምሮ ማማሰል ተለቅ ባለ ድስት ውስጥ ዘይቱን ማፍላት በሾርባ ማንኪያ እየለኩ ሊጡን ዘይት ውስጥ አንድ በአንድ መጨመር ሊጡን ቡናማ እስከሚሆን ድረስ ከተጠበሰ በኋላ ማውጣት በትኩሱ የተፈጨውን ስኳር መነስነስ ዲጻ ማዲ ጻ ኦን ጆርጻና ኩሽና የምግብ አዘገጃጀት ጾካት ሀበከህ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact