Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ፊፋና የአለም ዋንጫ.pdf


  • word cloud

ፊፋና የአለም ዋንጫ.pdf
  • Extraction Summary

ቀጥለን ያቀረብንልዎ ከአንደኛው የዓለም ዋንጫ በምድብ ከስኮትላንድ ከዩጐዝላቪያና ከብራዚል ልድሎ ነበር ። ሽ በዓለም ዋንጫ እ ዘመን የተጨዋቾቹ ሰም ሀገሩ ሎልርሞ ስታቢሴ አርጀንቲና አንጀሎ ስቺያቪዮ ኢጣልያ ኦልድሪች ኔይድሊ ቼኮዝሎቫኪያ ኢድመንድ ኮነን ጀርመን ዳ ሲልቫ ሊዎኒዳስ ብራዚል ማርቆስ አደሚር ብራዚል ሳንዶር ኩክሲስ ሀንጋሪ ጀስት ፎንታይኔ ፈረንሣይ ድራዘን የርኩቪክ ዩጐዝላቪያ ፌሬራ ኢውዞቢዮ ፖርቱጋል ግርዜጐርዝ ላቶ ፖላንድ ማሪዮ ኬምፐስ አርጀንቲና ፓውሎ ሮሲ ኢጣልያ ጋሪ ጴንካር ኢንግላንድ ግር ኳስ ውድድሮች ያስቆጠሩ ተጨዋቾች መጠመመመጨ። ኮደ ረው በ።

  • Cosine Similarity

የብራዚል ቡድን ሊዎኒዳስ በተባለው ተጨዋቹ አማካይነት ግቦችን አስቆጥሮ የፖላንድ ቡድን ዶግሞ ግብ ብቻ አስቆጥሮ በብራዚል ቡድን መሪነት ለ በሆነ ውጤት ዕረፍት ወጥተው ነበር ። ከዚህ ምድብ የመጨረሻው ጨዋታ በኢጣልያና በፓራጓይ መካከል የተ ካሄደው ሲሆን በዚህ ጨዋታ ኢጣልያ ብታሸንፍ ከምድብ መጨረሻ ከመ ውጣት የምትድን ስትሆን ፓራጓይ ካሸነፈች ግን ለፍፃሜው ማጣሪያ ጨዋታ የማለፍ ዕድል ይኖራታል በሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የኢጣልያ ቡድን በመጀመሪያው ግማሽ ጨዋታ በካራቴሊስ አማካይነት ባስቆጠራት ግብ የበላይነቱን ሲይዝ በሁ ለተኛው ግማሽ ጨዋታም በፖንዶፌኒ አማካይነት ሁለተኛ ግብ አስቆጥሮ ክብሩን ለማስጠበቅ ከአቅም በታች ተጫውቶ የሌላውን ጥቅም ለማስጠበቅ ሣይሞክር ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ለማሸነፍ በመጣሩ ጥረቴ ተሣክቶለት ውድደሩን ሲፈጽም የኢጣልያ ማሸነፍ የስዊድንን ጥቅም ስላስጠበቀ ስዊድን አለፈች ኢጣልያ ለፓራጓይ ቡድን ቢለቅለት ኖሮ ስዊድን ትወድቅ ነበር የአራተኛው ምድብ ሁለት ቡድኖች በሚያደርጉት አንድ ጨዋታ የሚ ጠናቀቅ ስለነበር ብዙ ጊዜ የሚወስድና ጨዋታውና ውጤቱ የሚያጓጓ አል ነበረም ። በዚህ ጨዋታ ወቅት አደሚር በተጨማሪ ሁለት ግቦች አስቆጥሮ የራሱን ግቦች ወዶ አራት ከፍ ሲያደርግ ሌሎች የብራዚል ተጨ ዋቾች በተጨማሪ ሁለት ግቦችን አስቆጥረው ስዊድንም በባዶ ከመውጣት የሚያድናትን አንድ ግብ ስላገባች ለ በሆነ ውጤት ጨዋታው ተጠናቀቀ « » በግአእ ፓውሎ ደግሞ ኡራጓይና ስፔን ከፍተኛ ትግል የታየበት ጨዋታ እድርገው በኡራጓይ ቡድን ለ መሪነት ዕረፍት ወጡ ። በዚህ ውጤት ተጨዋቾቹና ደጋፊዎቻቸው በጣም ተደሰቴሄ በሁለተኛው ግማሽ ጐንዛሌዝ የተባለው የስዊድን ቡድን ተጨዋች ጆንሰን በተባለው የኡራጓይ ቡድን ተጨዋች ላይ ጉዳት በማድረሱ ከሜዳ ስለተባረደ የስዊድን ቡድን በ ተጨዋቾች መጫወቱን ቀጥሎ ግብ አስቆጥሮ እነር ሱም ላይ አንድ ተጨማሪ ግብ ተቆጥሮባቸው ለ በሆነ ውጤት በኡራጓይ ቡድን ተሸነፉ ። የኡራጓይ ቡድን አቻ የምታደርገዋን ግብ ካስቆጠረ ከ ደቂቃ በኋላ የክን ተጨዋች በሆነው በጊጊያ አማካይነት ሁለተኛዋን ግብ ለማስቆጠር ቻለ የብራዚል ቡድን ተጨዋቾች ከግብ ጠባቂው ከባርቦሣ በስተቀር አሥ ሩም ተጨዋቾች ወደ ኡራጓይ ሜዳ በመሄድ ጨዋታው ሊፈጸም ደቂቃ እስከቀረው ድረስ ያጠቁ ጀመር ። የዩጐዝላቪያ ተጨዋቾች ያላቸ ኮና ሆሴ መል ከምድቡ አንደኛና ሁለተኛ የወጡት ለተከታዩ ግጥሚያ እንዲያልፉ ተወ ሑን የኳስ ጥበብ የወጣትነት ወኔና ፍላጐት በተግባር ለማስመስከ ስለጣሩ በፈረንሣይ ላይ ባስቆጠሩት ግብ ለባዶ እረፍት ወጡ የፈረንሣይ ቡድን አቻ ለመሆን ብሎም ለማሸነፍ የጣረ ቢሆንም ዲሁም የዩጐዝላቪያ ቡድን ተጨዋቾች ያገኙትን ድል ላለማስነጠቅና ከተቻ ለም ተጨማሪ ግብ ለማስቆጠር መጣራቸው ባይቀርም ከሁለቱም በኩ ተጨማሪ ግብ ሣይቆጠር ለባዶ በሆነ ውጤት ጨዋታው ተፈጸመ የብራዚል ቡድን በመጀመሪያ ግጥሚያው ያገኘውን የሜክሲኮን ቡድን ብዙም ሣይቸገር ለ በሆነ ውጤት ያሸነፈው ሲሆን የሜክስኮ ቡድን ከፈረ ንሣይ ቡድን ጋር ባደረገው ሁለተኛ ግጥሚያ ኃለ ተሸንፏል የሜክሲኮ ቡድን ሊሸነፍ የበቃው አርቢትሩ ተገቢ ያልሆነ የፍጹም ቅጣት ምት ለፈረን ሣይ ቡድን በመስጠታቸው ሲሆን ይህም አድራጐታቸው በወቅቱ አጨቃ ጫቂ ሁኔታን ፈጥሮ ነበር ። ከዕረፍት በኋላ የብራዚል ቡድን አቻ የምታደርገዋን ግብ አስቆጥሮ መደበኛው የጨዋታ ጊዜ ለ በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ ። በመሆኑም የምዕራብ ጀርመን ቡድን ከሐንጋሪ ቡድን ጋር ለተከታዩ ውድድር ለማለፍ ቻለ ። ከእርሱ በተጨማሪ የመሃል ተከላካይ የሆነውና የ ዓመት ዕፅ የነበረው ቫሬላ የተባለው የኡራጓይ ቡድን ምሰሶ የስኩትላንድ ቡድን አጥ ቂዎች የሚያደርጉትን ሙከራ ስለሚያመክንባቸውና ጥረታቸውን ሁሉ መና ስለሚያስቀረው ግብ የማስቆጠር ዕድል አላገኙም ነበርና የመጀመሪያው ግማሽ ጨዋታ እረፍት የሆነው በኡራጓይ ቡድን ለባዶ መሪነት ነበር ጋ በሁለተኛው ግማሽ የኡራጓይ ቡድን በተቀናጀ ስልት ማጥቃቱን ተያ ዘውና ቦርጀስ በተባለው ተጨዋች አማካይነት ግቦችን ሐት ትሪክ እንዲሁም አባዴ በተባለው ተጨዋች ግቦችን ለማስቆጠር ስለቻለ ለባዶ በሆነ አጠቃላይ ውጤት የኡራጓይ ቡድን አሸነፈ ። የኢጣልያ ቡድን በሌላው ግጥሚያ ከቤልጅግ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ ለ በሆነ ውጤት ለማሸነፍ ስለቻለ ለሩብ ፍፃሜ አላፊውን ቡድን ለመ ለየት ከስዊዘርላንድ ቡድን ጋር እንዲጋጠሙ ተወሰነ ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በተጀመረ በ ደቂቃ ውስጥ የኦስትሪያ ቡድን ግቦችን አስቆጥሮ ለባዶ በሆነ ውጤት ጨዋታውን በበላይነት ይመራ ጀመር ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በመካሄድ ላይ እንዳለ የሐንጋሪ ቡድን በሲዚ በውጤቱም የምዕራብ ጀርመን ቡድን ለባዶ አሸንፎ ለተከታዩ ውድድር በር አማካይነት አንድ ግብ ለማስቆጠር ስለቻለ ጨዋታውን በውጤት የበላ ማለፍ ቻለ ። ሆኖም በአጭር ጊዜ ውስጥ ግቦች በተከታታይ ተቆጠሩብኝ ብሎ ያልተደናገጠው የምዕራብ ጀርመን ቡድን የሐንጋሪን ኃይለኛ ጥቃት ተቋቁሞ ማጥቃት መከላከል ጭምር መሆኑን በመረዳቱ ግብ ለማስቆጠር መልሶ ለማ ጥቃት ባደረገው ከፍተኛ ጥረት የሀንጋሪ ቡድን ሁለተኛውን ግብ ባስ ቆጠረ በ ደቂቃ ውስጥ በኛው ደቂቃ ሞራሎክ በተባለው ተጨዋች አማካ ይነት ግብ አስቆጠረ ። ያ ጨዋታው ሊፈጸም ደቂቃ ሲቀረው ብኩ የማግባት የሐንጋሪ ቡድን ግብ ሣያስቆጥር የምዕራብ ጀርመን ቡድን ራህን በተባለው ተጨዋቹ አማካይነት ኛ ግብ አስገብቶ በውጤት የበላይነት ጨዋታውን ይመራ ጀመር። በመደበኛው የጨዋታ ጊዜ የአየርላንድ ቡድን አቻ እንዲወጣ ያስቻ ለውን ግብ ያስቆጠረው ማክፖርላንድ የተባለው ተጨዋች በኛው ደቂቃ ኛ ግብ ስላስቆጠረ ቀደም ሲል አሰልጣኝ ፒተር ዶርቲ እንደተናገ ረው እንደተነበየው ለሩብ ፍፃሜ ከደረሱት ቡድኖች መካከል የሰሜን አየርላንድ ቡድን አንዱ ሊሆን ቻለ። ር ከምድብ የስኮትላንድ ቡድን በዓለም ዋንጫ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ነጥብ ይዞ አግኝቶ የወጣው ከፍተኛ የጨዋታ ጥበብ ካለው ከዩጐዝ ለቪያ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ ሲሆን በውጤቱም ለ ተለያይተዋል። የስኮትላንድ ቡድን ተጨዋቾች ከዕረፍት በኋላ ባደረጉት ጥረት በባርድ አማካይነት አንድ ግብ ለማስቆጠር የቻሉ ቢሆንም አቻ የምታደርግ ግብ ለማስቆጠር ስለተሣናቸው ለ ተሸንፈው ከምድባቸው የመጨረሻውን ደረጃ በመያዝ የመጀመሪያ ዙር ውድድራቸውን ሲያጠናቅቁ የፈረንሣይ ቡድን ለሩብ ፍፃሜ አለፈ። በዚህ ውድድር የዌልስ ቡድን ተጨዋቾች ዝቅተኛ የሆነ አጨዋወታ ቾቸውን ያሣዩት ከሜክሲኮ ቡድን ጋር በተጋጠሙበት ጊዜ ሲሆን በቡድንም ሆነ በግል በቂ ችሎታ የሌላቸው የሜክሲኮ ቡድን ተጨዋቾች የዌልስን ቡድን አሸንፈው ሊወጡ ሲሉ ልዞሾር ኦልቸርች የተባለው የዌልስ ተጨዋች ባለቀ ሰዓት ባስቆጠራት ግብ ለ ሆነው ነጥብ ተጋርተው ወጡ ዊ ረ ጣች ቡድን ከምድቡ የመጨረሻ የሆነውን ጨዋታ ከዌልስ ጋር ችን ቢጠበቅበትም ለሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማለፉን ከወዲሁ አረታ ተቀምጦ ነበር ሁ ማሼ በአንፃሩ የሀንጋሪ ቡድን ግን ለሩብ ፍፃሜ ው ከሜክሲኮ ቡድን ው ጨዋታ ያለው ዕድል ማሸነፍ ነበር ከስዊድን ጋር ባደረገችው ግጥሚያ አስደሳች ያልሆነ ቃል ጋስ ቡድን ጋር በመጫወት ያላትን ዕድል ለማስጠበቅ በማሰብ ባዶ ለባዶ ተለያየች ቡድን የሜክሲኮን ቡድን ቲቺ በተባለው ተጨዋቹ አጨራረስ ን ጣዊ ለባዶ በሆነ ውጤት በቀላሉ ለማሸነፍ ቻለ ። ሆኖም እንደዕድል ሆነና የሶቪየት ኅብረት ቡድን በብራዚል ቡድን ለ በመሸነፉ የኢንግላንድ ቡድን ከምድቡ ለማለፍ ከኦስትሪያ ቡድን ጋር ሁለት ዕድል ይዞ እንዲገባ አስቻለው ማሸነፍ ወይም አቻ መውጣት። ቡድን የጨዋታ ዘዴ ለማበላሸት እየጣረ በመከላከል ላይ አተኩሮ ስለተዳ ወተ ጥሩ ጨዋታ ሳይታይ ጨዋታው በተጀመረ በኛው ደቂቃ « ታት ዕድለኛ ኳስ አንድ ግብ ንን ከ አሸንፎ ደንግ ብሽ የፈረንሣይ ቡድን የብራዚልን ቡደን አጽም በመር ን ጨዋታ ለማለፍ በቃ። ተ ው ይሆናል ተበ የሶቪየት ቡድን ለ ይመራ የነበረው ጠቅላላው ጨዋታ ደቂቃ ብቻ ሲቀረው ሊሲሆን በኛው ደቂቃ ሁለተኛውን እንዲሁም ግብ በኋላ በ ደቂቃ ውስጥ ኩሎምቢያ ሁለት ግብ አክሎ ነው ለ የወጡት በመጨረሻ ከዚህ ምድብ ሶቪየት ኅብረትና ኡራጓይ የተጋጠሙ ሲሆን የሶቪየት ኅብረት ቡድን ለሩብ ፍጻሜ ለማለፍ ያለው ዕድል ማሸነፍና አቻ መለያ መ ላቸው መካከል ስለሆኑ ጥሩ ጨዋ የቸኩዝሎቫኪያ ቡድን ጠንካራና የሚያስ ጐበዝ ግብ አግቢያቸው አልቤርቶ ዲ ስቲፋኖ በጉዳት ርሽ የስፔን ቡድን የበላይነቱን ለማሳየት በብርቱ ጣ ረሻ ለለ ኩዝሎሻኪያ በስቲብራኒ አማካይነት ሣብ አስቆጥሮ በ ተለፀ አሸናፊነት አለቀ ። ቀደም ብሎ ሁለት ጊዜ በፌዴራል ጀ ቡድን ተሸንፎ የነበረው የዩጐዝላቪያ ቡድን በእልህ ገብቶ ከፍተኛ እን ተጨዋች አማካይነት በኛው አንድ ግብ አስቆጥሮ ለፀ አሸንፎ ወጣ። ሁለቱን ግቦች ለብራዚል ያስቆጠረው ጋሪንቻ በኛውና በኛው ደቂቃ ላይ ሲሆን ቺሊ ሁለት ብራዚል አንድ ግብ አስቆጥረው ጋለ እንደ ሆኑ ብራዚል በኛው ደቂቃ ላይ አንድ ግብ አክሎ ጠቅላላው ጨዋታ በብ ራዚል ለአሸናፊነት ተጠናቀቀ ። ከዚሁ ምድብ ሌሎች ተጋጣሚዎች ፌዴራል ጀርመንና ስፔን ሲሆኑ ጀርመን ዕድል አንድ ነጥብ ማግኘት ብቻ ስለሆነ አቻ ለመለያየት ወስኖ ደ ሆኖም በኛው ደቂቃ ሰፔን አንድ ግብ አስቆጠረ ። ይ ው ብ ኢሌ ከዚያም አቻ ለመውጣት ግብ እንዳይገባበት በሩን ዘግቶ የነበረው የፌዴ ራል ጀርመን ቡድን ግብ ለማግባት ወደማጥቃቱ ማዘንበል ተገደደ ከምድብ ሶስት ሌላው ጨዋታ በብራዚልና በሀንጋሪ መካከል ሲሆን ይህ ጨዋታ በዓለም ዋንጫ ከታዩት ድንቅ ጨዋታዎች አንዱ እንዶ ነበር ተገልጧል ። ጽ ቡድን። ኛው ደቂቃ ጀርመን ግብ አግብቶ ለ አሸነፈ። ሆኖም የፌዴራል ጀርመን ቡድን በግማሽ ሜዳ ላይ እየተጫወተ በኛው ደቂቃ ላይ ቡልጋሪያ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጠረ ። ስዊድ ኖችም በጨዋታ ብልጫቸው እንደሚያሸንፉ እርግጠኞች በመምሰል በመጫ ወት ላይ እንዳሉ የፌዴራል ጀርመን ቡድን በከፍተኛ እንቅስቃሴ ሁለተኛ ውን ግማሽ ጀምሮ ስዊድን አንድ ግብ ፌዴራል ጀርመን ግብ በማስቆ ጠር ጠቅላላው ጨዋታ በፌዴራል ጀርመን ቡድን ለ አሸናፊነት ተፈጸመወ ከዚያም ስዊድን ከዩጐዝላቪያ ጋር ተጋጥሞ ለ በማሸነፍ የማጽናኛ ነጥብ አግኝቶ ወጣ ። በዚህ ጨዋታ የሶቪየት ቡድን በመጀመሪያው ግማሽ ባስቆጠረው አንድ ግብ ረፍት ሆነው ብራዚል ወደ መጨረሻው ገደማ ላይ ሁለት ግብ አስቆጥሮ በብራዚል ለ አሸናፊነት ተፈጽሟል ። ር ከዚያም ጠቅላላው ጨዋታ ሊጠናቀቅ ፌዴራል ጀርመን ቡድን ቅንጅት ባለው የአጨዋወት ከደዎተዘኞም ማመ በቁጥ ጥሩ ሥር በማዋል ለባዶ መራ ከዚያም የስፔኑ ድንቅ ተጨዋች ተሞራ ኛው ደቂቃ ላይ ለስፔን በባዶ ከመውጣት የምታድነውን ግብ አስቆጥሮ ፌዴራል ጀርመን ለ አሸነፈ ። ከዚያም ሁለተኛው ግማሽ ላይ ኢጣልያ አንድ ግብ አስቆጠረ ። የፖላንድ ቡድን በመጀመሪያው ግማሽ ሁለት ግብ አስቆጥሮ በመምራት ላይ ስለሆነ የፈረን ሣይ ቡድን ሽንፈቱን ወደ ማመኑ ደረጃ ደረስ « የመጀመሪያው ግማሽ በፖ ላንድ ለ መሪነት አልቆ ሁለተኛው ግማሽ በተጀመረ በ ደቂቃ ውስጥ ፖላንድ ሦስተኛውን ግብ ደገመ ። ይህ ግብ በኛው የዓለም ዋንጫ ከታዩት ግቦች ድንቅ ነበር ። በኛው ደቂቃ ለብራዚል የመጀመሪያውን ግብ አስቆጠረ ። ጀርመን በኛው የዓለም ዋንጫ በ በሜክሲኮ የዓለም ዋንጫ ላይ ተሣታፊ ሆኖአል«ጸደቨህ ቡድኑ ግጥሚያዎችን አድርጐ በስድስቱ አቻ ተለያይቶ መዋታዎች ተሸንፎ ግብ አስቆጥሮ ግቦች ተቆጥረውበታል ካሜሩን ማታ ል የካሜሩን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በዓለም ዋንጫ ውድድሮች የተ ሣተፈው ስፔን ላይ በ በተካሄደው ኛው የዓለም ጋጋ ላይ ነው። ኮሎምቢያ የኮሎምቢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በዓለም ዋንጫ ውድድሮች የተሣተፈው አንድ ጊዜ ብቻ ሲሆን ይኸውም ቺሊ ላይ በ በተደረገው ሰባተኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ነው። ቡድኑ ከሩማንያ ሁለት ከስዊድን ጋር አንድ ጊዜ ተጋጥሞ በ ጨዋታ አንድ ጊዜ አሸንፎ ጊዜ አቻ ወጥቶ አንድ ጊዜ የተሸነፈ ሲሆን ግብ አግብቶ ግቦች ተቆጥረውበታል ። ፎ ግብ አስ ኢጣልያ የኢጣልያ ብሔራዊ ቡድን በአሥራ አንድ የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ተሳታፊ ሆኖአል ። ኩዌት የኩዌት ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ስፔን ላይ በተደረገው ኛው የዓለም ዋንጫ በምድብ ተደልድሎ ተጫውቶ ነበር። ጨዋታዎች ሦስቱን ሲያሸንፍ በአምስት ጨዋታዎች አቻ ተሸንፎ ግቦችን አስቆጥሮ ግቦች ተቆጥረውበ ረዳው ኖርዌይ ዊ ቡድን በሦስተኛው የዓለም ዋንጫ ፈረንሣይ ላይ ልያ ቡድን ጋር ተጋጥሞ ነበር። ሶቭየት ኅብረት የሶሸየት ኅብረት ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከዩኛው የዓለም ዋንጫ ጀምሮ በኛው በኛው በኛው በኛውና በኛው የዓለም ዋንጫ ጊዜ ተካፍሏል ። በመሆኑም ከአምስቱ ጨዋታዎች አንዱን ሲያሸንፍ ያይቶ በአንዱ ተሸንፎ ግቦች አስቆጥሮ ግቦች ጂኗ ጭ ፌዴራል ጀርመን የፌዴራል ጀርመን የእግር ኳስ ቡድን በኛው በኛው በኛው በኛው በኛው በኛው በኛው በኛውና በኛው ደኛ ማሜ ምኑ ውድድሮች ጊዜ ተካፍሏል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact