Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ፍፃሜ ዘመን ክፍል 3 @Bemnet_Library.pdf


  • word cloud

ፍፃሜ ዘመን ክፍል 3 @Bemnet_Library.pdf
  • Extraction Summary

ኣንድ ሰው የአግዚኣብሔኤር መለከት ከመነፋቱ በፊት ባለው ጊዜ ው ስጥሁለቱ በኣንድ እየተዋፃዱ በመምጣት ላይ ነው እግ ግዛቱን በምድር ሊመሠርት ነውይሁን እንጂ እግዚኣብሔርዓለም ኡሁን እየ ገነባችው ካለ የኣገዛዝ ሥርዓት ጐን ለጐን ግዛቱን ሊመሠርት ኣይችልም ስ ለዚህም የዓለም መንግሥታትሥርዓቶቻቸውና የመላው ዓለም ፖሊቲካዊ ማ ሳቀች መገለጫዎች የሆኑቱ የፖሊቲካ ተቋማት በሙሉ ወዲያ መወገድ ኣለ እስራኤል ማንሰራራት ትንሳኤ ማግኘት ኣለባት ይህ ኣይቀሬ ግዴታና ዓናጹም ኣስፈላጊም ነውእስራኤል በመንግሥ ትነት ዳግም የመመስረቷ ሁነኛ ዓላማ ኣለው ከዚህ በኋላ ሰይጣን ኣህዛብን እያጭበረበረ እንዲያስት እግዚኣብሔር ኣልፈቀደለትም። ሰይ ጣን ሺህ ዓመትየሚኖሩትና የሚ ነግትበመሠረቱ እነሺህ ቅዱሳን ከጌታ ኢየሱስ ጋር ሆነው የሚገዚቸው ሌ ሎች ህዝቦች በምድር ላይ ከኣይሁዳውያኑ ጐ ን ሌሉች ህዝቦችም መኖር ካለባቸው ይህ ብቸኛው መንገድ ነው። የተወደድክ ኣንባቢ ሆይመጽሓፍ ቅዱስ አነሆ ትክክለኛው ሰዓት አሁ ን ነው።

  • Cosine Similarity

የእግዚኣብሔር ፍቅር በጸሉቶቻችን ኣማካይነትም እንካ ቢሆን የእግዚኣብሔርን ውሳኔዎች ለመለ ወጥ ለማስቀየር እንደምንችል ከቶውንም ማሰብ ኣይኖርብንም እኛ በጸሎት ወደ እርሱ ቀርበን በምንጸልይ ጊዜ እግዚኣብሔር ራሱ እኛን ይሰውጠናልኣ ስተሳሰብ ኣመለካከቶቻችንንክእርሱ ጋር የሚኖረንን የግንኙነት ሁኔታተለም ዶኣዊ የኣስተሳሰብና የመረዳት ባህርዮቻችንንና ኣጠቃላዩን ቁሳዊውንም ሆነ መንፈሳዊውን ዓለም የምንመለክትበትንና የምንረዳበትን ዘይቤ ሁሉ ይለውጠ ዋል ልክ ስንጸልይበጸሎት ውስጥ ስንሆን ጠደ ቅዱሱ አግዚኣብሔር መገ ኘት ውስጥ ዘልቀን መግባት አንጀምራለን በዚያን ጊዜ ልክ የጥንቱ ነቢያት እንዳደረጉት ሁሉ እኛም ትቢያ ኣፈር እንጂ ምንም ኣለመሆናችንን እንገነዘ ባለን ከዚህም የተነሳ በፈጣሪያችን ኅልውና በፊቱ ብርሃን ፊት እንርድ እንቀ ጠቀጣለን እናነባለንም ከዚያም ምንም አንኳ በዙሪያችን ያለው ዓለም ባይለ ወጥም እኛ ግን እንደተለወጥን ይታወቀናልይህን ሰውጥም እንለማመደዋለን ደግሞ ይህን ኣንድ የምስራች ሁሌም ልብ ማለት ኣለብን ምንም እንኳ ሰዎች በፈጣሪያቸው ላይ አንዳመጹበእንቢኝ ባይነታቸውኣልታዘዝ በማለ ታቸውና በእልከኝነታቸው እንደገፉበት ቢሆኑም እግዚኣብሔር ኣሁንም እንካ ሰዎችን ሁሉ ይወዳል ቀጥሉ የቀረበው እጅግ ውብ የሆነው ጥቅስበዮሓንስ ላይ የሚ ገኝመላው መጽሓፍ ቅዱስ በኣስራ ስድስት ቃላት ጠቅለል ተደርጎ የቀረበበት ጠንካራ ጠቅላይ ፃሳብ ነው በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት አንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጄን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን አንዲሁ ወዶአልና እግዚኣብሔር ፍቅር ስለሆነ እንዲሁ ይሰጣል በፍቅሩ ላይ ተመስርቶ የዘላለም ህይወት ይሰጥፃልይህ ስጦታ መልካም ደጋግ ሥራዎችን በመ ስራት ወይም ኣንዳንድ ሃይማናታዊ ድርጊቶችን በማከናወን ወይም ሌሉች መሰል ተግባራትን ፈጽሞና ኣሟልቶ በመገኘት የሚገኝ ስጦታ ኣይደለም በ ምንም ዓይነት ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመስረተአንዲሁ በነጻ የሚሰጥ ነጡ። የአሞራውያን ኃጢአት ገና ጽዋው አልሞላምና ይህ በጣም ኣስደናቂ ትንቢት ነውምክንያቱም ያኔ እግዚኣብሔር ይህን ተስፋ በሰጠበት ጊዜ እስራኤል የሚሰኝ ህዝብ በምድር ላይ ፈጽሞ ኣልነበረም ና የተስፋ ቃሉ የተሰጠውም ኣንድ ስንኳ ልጅ ላልነበረው ለመኻኑ ኣብርሃም ነበር ለኣራት መቶ ዓመታት ለምን በባርነት። የአመጽ ምስጢር አሁንም እንኳ እየሠራ ነውናነገር ግን ይህ የሚሆነው የሚከለክለው ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ ብቻ ነው የዓለም ብርፃን የሆነችው ቤተ ክርስቲያን ከመንገድ ስትወሰድ ብቻ ነው የሓሰተኛው ክርስቶስ በኣካል የሚገለጠው ክዚያም በኋላ ጌታ ኢየሱስ በአፉ እስትንፋስ የሚያስወግደውና በምጽአቱም ክብር ፈጽሞ የሚያ ጠፋው አመጸኛ ይገለጣል ጥቱ ሓሰተኛው ክርስቶስ በጨለማው መንፈስ ኣሠራር ኃይል የተሞላ ነውስለዚህም በምድር ላይ ብርፃሃን እስካለበት ጊዜ ድረስ ሁሉ የክፋት ሥራ ውን ሙሉ በሙሉባለ በሌለ ኃይሉ ማከናወን በሚያስችለው ኣቅም መገለጥ ኣይችልም ከዚህም በቀር ይህ ክፉ የዓለምን ህዝቦች ሁሉ በኣንድነት ኣዋህዶ ና በራሱ ፈቃድ ሥር ኣስተባብሮ አቷላው ሳያሰልዓ ሥልጣኑ ሙሉ ኣቅምና ብቃት ኖሮትኣድጉና ገኖ ሊወጣ ኣይችልም በራዕይ ላይ እንዲህ ተ ብሎ ተጽፏል የምድር ሰዎች ሁሉ ለአውሬው ይሰግዳሉ ይህ የዓለም ህዝቦት ኣንድነት እንዲህ በቅጽበት የሚፈጠር ኣይሆ ንምበሂደት የሚመጣ ነውሱለዚህ ኣንድነት እውን መሆን የሚደረገው ዝግ ጅት በእርግጥ በኣሁነ ሰዓት ባለ ኣቅም ሁሉ በመቀላጠፍ ላይ ነው የሚገኘ ው ግን ታዲያቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ እያለች ይህ ክስተት ጠደ ፍጻ ሜው ሊደርስ ኣይችልም እናም ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ኣለባት። የዚህ ዓይነቱ ኣንድነት ግቡ ከኣንድ ግለሰብ ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ብቻ የሚሆን ኣንድነት መሆን ኣለበት እኔና ኣንተ ይበልጥ በጌታ ኣንድ በሆ ንን መጠንበመፍራትና በመንቀጥቀጥ እርሱን በኣገለገልን መጠንበምናከናው ኣምልኮ ኣማካይነት እኔና ኣንተም ይበልጥ የተቀራረብን እንሆናለን ለኣንድየወንጌል ሥራ ለሚያካሂድ ኣገልግሎት ሜኒስትሪ ወይም ለቤተ ክርስቲያን ሥራቸውን በትክክል ለማከናወን ድርጅታዊ ኣንድነት የግድ ኣስፈላ ጌ ነው ነገር ግን የዚህ ዓይነቱ ኣንድነት መጽሓፍ ቅዱስ ግልጽ በሆነ ቋንቋ ከሚናገርለትመንፈሳዊ ከሆነው የቤተ ክርስቲያን ኣንድነት ጋር ሊወዳደር ኣይገባውምኣይችልምም የሙሉ ሰውነት ኣንድነት ኤፌሶን ኣብዛኛውን ጊዜ ብቡዎች በተሳሳተ መንገድ የሚተረጉሙት የሚረዱት ጥቅስ ነው። እንደ ዴሞክረሲ ባለ ነጻ ሥርዓት ውስጥ ለኖሩ ዜጉትለመገንዘብ እጅግ ኣስ ቸጋሪ ከሚሆኑባቸው ነገሮች ውስጥ ኣንዱ ዓለም ለጥቂት ጊዜ ያህል ብቻ የሚቆይ ሰላምና ብልጽና የምታገኝበትኣዲሱ የሓሰተኛው ክርስቶስ ዘመን የ ሚገባውና እውን የሚደረገው በዚኸው በዴሞክረሲ በራሱ የመሆኑ ሓት ነበፀጉ የዓለም ኣንድነት በልዩልዩ መንገዶችና በተለያዩ ደረጃዎች በመከናወን ላይ ነው ይህ ተግባር እንዴት ባለ ኣኳቷን መልክ እየያዘ በመምጣት ላይ አእ ንደሆነ በ ካንሳስ ሲቲ ስታር ላይ በሚያዝያ ዓምሥ የወጣ ኣንድ መ ጣጥፍ ጥቂት ፃሳብ ይፈነጥቅልናል ኣዲሱ ኢኮኖሚ ያሸንፋልይገዛልብተለያዩ ታሪኮቻቸውና ኣሁን ባሉት ሁኔታዎች ምክንያትነት ጃፓንና ኣውሮፓ በኣንግሉ ሳክሶናቹ ዓለም ውስጥ ከሚገኙት በጣም ልዩ የሆነ ስልቶችን እያስገቡበት ካፒታሊስዊ ውን ኢኮኖሚ ያዳብሩታልኛውና የኛው ምዕታተ ዓመ ኮኖሚ መሪዎች የሆኑትን ዩናይትድ ኪንግደምን እና ዩናይትድ ስቴት ስንም በኢኮኖሚው ጨዋታ ወቅት ያሳዩኣቸው የነበሩ የኣጨዋወት ዘዴዎቻቸውን እንዲቀይሩ ስገድዷቸዋል ኣዲሱ ካፒታሊስት ኢኮኖሚ በውስጡ ልዩልዩ የኣሠራር ስልቶችን ኣቅፎ የሚይዝና በእርግጥም ደግሞ የዓለም መሪዎቹ እስካሁን ድረስ ይጫወቱበት የነበረውንተለምዶኣዊውን የኢኮኖሚ ኣጨዋወት የሚለውጥ ነው የሚሆን ዛሬ በዘመናችን የምናየውእየሆነእያደገና እየሰፋ በመምጣት ላይ ያለው ነገርከኣሁን በፊት ያልሆነና ያልተደረገ ነው ቀደም ብለን እንዳመለከትነው የስኬቱ እውን መሆን ኣሮጌዎቹን ተለምዷዊ መንገዶች ወዲያ ኣሽቀንጥሮ ጥሎ ብልጽግናንስኬትንና ኣንድነትን እውን ለማድረግ በሚያስችሉ በኣዲስና ከኣሁን በፊት በማይታወቁ ጐዳናዎች ውስጥ ገብቶ በመራመድ ላይ የተመሠ ረተ ነው የዚህን ምዕተ ዓመት ኣብዛኛውን ክፍል በዓለም ኢኮኖሚ የመሪነቱን ቦታ የያዘችው ዩኤስኣሜሪካ ነበረች ከዩኤስ በፊት ደግሞ ዓለምን የመምራቱ ሥልጣን በብሪታኒያ እጅ ውስጥ ገብቶ ነበር። ስለዚህም በካንሳስ ሲቲ ስታር ላይ የቀረበው መጣጥፍና እንዳ መለከተው ሁሉ ኣሮጌው ኣንግሎኣሜሪካዊው ሥርዓት እየተዳከመና እያበቃለት በመሆ ነ ኣሁን በኣውሮፓ ውስጥ እየጐለበተ ባለው በኣዲሱ የዓለም ሥርዓት በሶሸ ልዛፒተል ይተካል መጪው ኣውሮፓዊ ዓለም ኣዲሱ ኣውሮፓዊ የኃይል መዋቅርበምድር ላይ ኣንድ የዓለም ሥርዓት እንደ ሚመሠረት ኣስቀድሞ የተነገረውን ትንቢት እውን በማድረግ ለፍጻሜ የሚያበ ቃው ይሆናልይህ ሥርዓት እንደተመሰረተ የመጽሓፍ ቅዱስ ኣዋቂዎች ሓ ሰተኛው ክርስቶስ ብለው በሚጠሩት አጅግ በጣም ብልጥ በሆነ ሰው እጅ ው ስጥ ይገባል በኣሁነ ሰዓት ኣንሰራርቶ እንዲነሳ በመደረግ ላይ ያለው ኣራተኛው ታላቁ የኣህዛብ ግዛትሮማዊ የዓለም ግዛት ተብሎ መጠራት የለበትምይህን ግዛት የኣንድ ዓለም ሥርዓት ወይም ኣዲስ የዓለም ሥርዓት ብሎ መሰየምም ኣስፈ ላጊ ኣይሆንም። ኣንድ ወታደራዊ ኃይል ብቻ ያለው የኣንድ ዓለም መንግሥት ምድርን ሁሉ ብሚያስተዳድርበት ወቅት ከብክነት ድኖ ሊጠራቀም የሚችቸስው እጅ ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ እስቲ ለኣንድ ኣፍታ ቆም ብላችሁ ኣስቡ ቐድ ሰጣቸውይበልጥ ጠቃሚ ለሁኑጉዳዮች ይውል ዘንድ የሚተርፈው ና የቀረጥ ክፍያ የነበረ ገንዘብ መጠን ልብ በሉ በዚያምክን ም ህዝቦች ሁሉ በምድር ላይ ሰላምንና ብልጽግናን አንደሚሜያሰና ባውን ኣዲሱን የዓለም ኣገዛዙ ሥርዓትና የኣውሬውን ምልክት ኛነትና በደስታ የሚቀበሉት ዘላለማዊ ኣንድነት የሆነው ሆኖዓለም በኣንድ እየተዋሃደች ባለችበትና የሓሰቶች ሁሉ ኣ ነውን ሓሰተኛውን ክርስቶስ ለመቀበል ራሷን እያዘጋጀች በምትገኝበት ጊዜ እኛ ኣማኞች ክርስቲያኖች ደግሞ የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የ የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብር መገለጥ በመጠባባቅ ቶ ላይ እንገኛለን ዓለም ሓሰተኛው ክርስቶስን ለመቀበል ራጃ እያዘጋጀችና እርሱንም እየተጠባበቀች በምትገኝበት በዚህ ወቅት ክርስቲ በበኩላችን ደግሞ ጌታን ለመቀበል ራሳችንን እያዘጋጀን እንገኛለን ያህል ክሚሆኑ ዓመታት በፊት ጌታ ኢየሱስ በቀራንዮ መስ ላይ ሆኛ አምላኬአምላኬ ለምን ተውከኝ። ቀደም ብለን አንዳመለከትነው ይህ ዳግም የማንስራራቱ ሁኔታ ዛሬ በዘመናችን ምንም በማያሳስትና ግልጽ ባለ ኣኣካን ዓይናችን ስር አውን እየሆነ እየተከናወነ ያለ መሆኑን እየተገነዘብን ነው ነቢዩ ዳንኤልበናቡከደነጾር ህልም ውስጥ ስለ ተገለጡት ኣራት ግዛቶች ዝርዝር ማብራሪያ ከሰጠ በሏላ እዚያው በዳንኤል ላይ እንዲህ የሚል እናነባለን በነዚያ ነገሥታት ዘመንየሰማይ ኣምላክ ፈጽሞ የማይፈርስና ለሌላም ህዝብ የማይሰጥ መንግሥት ይመሠርታልእነዚያን መ ንግሥታት ሁሉ ያደቃልአስከመጨረሻውም ያጠፋቸዋልይህ መግሥት ራሱ ግን ለዘላለም ጸንቶ ይናራል ኣሁን ሁሉም ነገር ግልጽ እየሆነልን በመምጣት ላይ ነው እግ ግዛቱን በምድር ሊመሠርት ነውይሁን እንጂ እግዚኣብሔርዓለም ኡሁን እየ ገነባችው ካለ የኣገዛዝ ሥርዓት ጐን ለጐን ግዛቱን ሊመሠርት ኣይችልም ስ ለዚህም የዓለም መንግሥታትሥርዓቶቻቸውና የመላው ዓለም ፖሊቲካዊ ማ ሳቀች መገለጫዎች የሆኑቱ የፖሊቲካ ተቋማት በሙሉ ወዲያ መወገድ ኣለ እስራኤል ማንሰራራት ትንሳኤ ማግኘት ኣለባት ይህ ሁሉ እየሆነ ባለበት ጊዜ ውስጥ እስራኤል ለቀደምት ኣ ሁ ኣባቶቻቸው ቃል በተገባችላቸው ምድር ላይ አንደገና ኣንድ ሉዓላዊ መንግሥት ሆና መመስረት ኣለባት ይህ ኣይቀሬ ግዴታና ዓናጹም ኣስፈላጊም ነውእስራኤል በመንግሥ ትነት ዳግም የመመስረቷ ሁነኛ ዓላማ ምንነት ቀጥሎ ውስጥ ተገልጾልናል የተመለከተው ጥቅስ የሰው እጅ ሳይነካው ከተራራ ተፈንቅሎ የወረደውና ብረቱንናሱ ንሸክላውንብሩንና ወርቁን ያደቀቀው ድንጋይ ራዕይ ትርጓሜ ይህ ነው ታላቁ አምላክ ወደ ፊት የሚሆነውን ለንጉሠ ኣሳይቶ ታልሕልሙእውነት ነውትርጓሜውም የታመነ ነው ሃኀ ንሯሪ እዚህ ላይ ኣንድ ነገር ግልጽ ሆኗልኑ ድንጋዩ የመዳ የመዳን ዓለት የሆነው ጌታች ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ከእስ ራኤል ነው። ብቻ ምን ኣለፋችሁ ሰውዬው ለሁሉም ሰዎች ሁሉንም ነገሮቻቸውን የሚሆንላቸው ሰው ነው የሚሆንበ መጨረሻው ላይ ታዲያ ዓለም ሁኔታዎችን ሁሉ በጥንቃቄ ለመያዝና ለመም ራት ኣቅምና ብቃት ያለው መሪ ታገኛለችከሁሉም በላይ የሚያስገርመው ደግሞይህ ሰውሁሉም ነገሮች የተከናወኑለት የስኬት ሰው የሚሆን መሆነ ነውየሚሠራው ሁሉ ይከናወንለታልኋሁን በዘመናችን ያሉት ፖሊቲከኞች እንደሚያደርጉትና ሊያደርጉም እንደሚወዱትባዶ ፖሊቲካዊ የተስፋ ቃሎች ን የሚገባ ሳይሆን የሚያወጣቸው ፖሊሲዎች ሁሉ በትክክል በሥራ ላይ ውለው ውጤት የሚያስመዘግቡ ይሆናሉ ብመሆኑ ኑም አርሱ ታላላቅ ነገሮችን ታግባራትን የሚያከናውን ይሆናል የሆነው ሁሉ ሆኖየሓሰተኛው ክርስቶስ ተግባር የጨለማው ኃይል ሥራ ነውየጌታችን ተግባር ግን የብርፃን ሥራ ነውፅታችን ይህን ኣመጸኛሓሰተ ኛው ክርስቶስን ጌታ ኢየሰስ በአፉ እስትንፋስ የሚያስወግደውና በምጽአቱ ም ክብር ፈጽሞ የሚያጠፋው ተሰሎ እንደተባለው በመገለጡ ብርፃናማነት ይደመስሰዋልጓኋገር ግን እስከ ታላቁ መከራ ኣጋማሽ ድረስ የሓ ሰተኛው ክርስቶስ ተግባራትና ጥረቶች ሁሉ እንደዚያው በስኬታማ ኣካሄድ የሚከናወኑለት መስለው ይቀጥላሉ በሮማውያኑ መንገድ መሄድ እስራኤል ወደ ሰላም ለመድረስ በምታደርገው ጉዞ ከሚወሰዱት የመጀመሪ ያዎቹ ርምጃዎች ኣንደኛው ጉዳዩን የግድ በሮማ ኣቅጣጫ ፄዶ እንዲክናወን ማድረግ ይሆናልእስራኤል በኣውሮፓ ኅረብረት ውስጥ በኣባልነት ከምትታ ቀፍባት ከዚያች ዕለት ጀምሮ ኣጥብቃ ትሻ ለነበረው ሰላም የዋስትና ማረጋ ገጫ ይሰጣታል ኖሬውተር ስ ዜና ኣገልግሎት ኤጀንሲ በታ ህሳስ ዓም ላይ ቀጥሉ ያለውን ዘግቦ ነበር ለ ዓመታት ያህል ከዘለቀው የሻከረ የክርስቲያን ኣይሁድ ግንኙነት በኋሳ የቫቲካንና የአስራኤል ተደራዳሪዎችሁለቱም ዐገናች ማለትም ኣ ይሁዳዊቱ ኣገርና ቫቲካን ኣንዳቸው ለሌላው ይፋ አውቅና የሰጡበትን ሰነድ ኣጽድቀዋል በ ዓም እስራኤል እንደ ኣንድ ሉዓላዊ ኣገር ከተመሠረተች ወ ዲህ የእስራኤልቫቲካን ግንኙነትን በተመለከተ እጅግ ወሳኝነት ያለው ር ምጃ የተወሰደበት ሆኖ የሚቆጠረው ይህ ሰነድ ለ ወራት ያህል በስ ምምነቱ ላይ በርትተው ሲሰሩ የነበሩትን የሁለቱንም ወገኖች የተደራዳ ሪዎች ልዑካን ቡድ ን የመጨረሻ ይሁንታ በማግኘቱ ጽድቂያ የተሰጠው ነው ቫቲካን በመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ግንባታ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ሜና መጫወት እንድት ስምምነቱ መስናክሎቹን ሁሉ የሚያስወግድና ሁኔታዎችንም የሚያቀልላት መሆኑን የቫቲካን ኣፈተቀላጤ ጃኩይን ኖቫሮ ቫልስ ኣስታውቀዋል። መልሱን በዳንኤል ድረስ ባለው ክፍል ላይ እናገኛለን ንጉሠ ደስ እንዳለው ያደርጋልከአማልክት ሁሉ በላይ ራሱን እጅግ ከፍ በማድረግ በአማልክት አምላክ ላይ ተሰምቶ የማይታ ወቅ የስድብ ቃል ይናገራልየቀተጐጣውም ዘመን እስኪፈጸም ድረስ ይሳካለታልየተወሰነው ነገር ሁሉ መሆን አለበትናሴቶች ለሚ ወዱትም ሆነ ሰአባቶቹ አማልክት ክብርን አይሰጥምማንኛውን ም አምላክ አያከብርምነገር ግን ራሱን ከእነዚህ ሁሉ በላይ ከ ፍከፍ ያደርጋልእነርሱ ምትክ የምሽጉችን አምላክ ያከብራል ኣባቶች የማያውቁትን አምላክበወርቅበብርበከበሩ ድንጋዮችና በውድ ስጦታ ዎች ያከብራልበባዕድ አምላክ ርዳታ ጽኑ ምሽጎ ችን ይወጋልለእርሱ የሚገዙትን በእጅጉ ያከብራቸዋልበብዙ ህ ዝብ ላይ ገች ያደርጋቸዋልምድሩንም በዋጋ ያክፋፍላቸዋል እንግዲህ ያ የሓሰተኛው ክርስቶስ ሥራ ነውእርሰበጭብርብር ተግባርኣስ መስሎ በማታለልና በዴሞክረሲ ነው ወደ መንበረ ሥልጣኑ የሚመጣው የያዕቆብ የመክራ ሰዓት የሆነው ሁሉ ሆኖበመጨረሻው ሰዓት ላይአስራኤል ምን እየሆነና እየተ ደረገ እንደሆነ ትገነዘባለችወደዚህ የመንቃትና መረዳት ደረጃ ላይ የምትደ ርሰው ግን ሓሰተኛው ክርስቶስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ተቀምጦ እርሱ ራሱ ቅዱስ ኣምላክ እንደሆነ ኣዋጅ ሲያስነግር በምትመሰከት ጊዜ ይሆናል እርሱም አምላክ ከተባለና ከሚመለከው ነገር ሁሉ በላይ ራሱን ከፍከፍ የሚያደርግ ተቃዋሚ ነውእርሱም በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተቀምጦእኔ አምላክ ነኝ እያለ አዋጅ ያስነግራል ተለሎ ሣ ትብቻዋገ ንደተተ ችና እንደጠፋች ያኔ እስራኤል ምንም ተስፋ እንደሌላት ብ ዋን አንደተተወችና እ ፍጻሜዋም እንደ ደረሰ ድንገት ትገነበባለችዳሩ ግን በዚያን ሰዓት እግዚኣብ ሔር ስለ ገዛ ህዝቡብሎ ይነሳልስለ እነርሱም ሲል ርምጃ መውሰድ ይጆም ራልያኔ አግዚኣብሔር የራሱንየማዳን ተግባር ያንቀሳቅሳል በዚያን ዘመን ስለ ህዝብህ የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነ ላሳልመንግሥታት ከተመሠረቱበት ጊዜ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ ታይቶ የማይታወቅ ታላቅ የመክራ ጊዜ ይሆናልኋገር ግን በዚያን ጊዜ ስማቸው በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ህዝብ ሁሉ ይድናሉ ን ያ የእስራኤል በኣገር ደረጃ ብሔራዊ የድነት መዳን ጅማሬ ነው። ክዚህ ውጭ ሌላ የሚረዳህ ምንም ነገር ኣታ ገኝምየለምም እነሂህ ሁሉ ነገሮች እየተከናወነእየተፈጸሙ መሆናቸውን ስናይ የኣንድ ዓለም ሥርዓት እየተዋቀረ መሆኑነንበኣውሮፓ ኅብረት በኩል ሮማዊ ው ግዛት እያንሰራራ መሆኑንእና የመላው ዓለም ህዝቦች ሁሉ በኣንድ ላይ ኣብረው በኣንዲት ትንጥዬ ኣገር በእስራኤል ላይ መነሳታቸውን ስናስተውል ኣሁን አኛ ያለንበት ጊዜ የፍጻሜው ዘመን ዓናጻሜ ማለትም የመጨረሻው መጨረሻ ሰዓት እንደሆነ እናውታለን ኣዲሱ ዘመን ሙሉ በሙሉ ከጀመረ ቀየመነ በሰላምበብልጽግናና በዴሞክረሲ አያታለለ በማጭበርበር መላ ዓለምን የሚያስት ነው ይፍ ሙሠታለፎሥ ምፅራፍ ታላቁ መከራ እና የጌታ ቀን መጠቅለያ ከምድር ነዋሪዎች ውስጥ ክሦስቱ እጅ ሁለቱ ኛው በታላቁ መክራ ሰዓት የሚገደሉ ይሆ ናሉ። በታላቁ መከራ ሰዓት ውስጥ ኣለመሆና ችንን በግልጽ የሚያስገነዝቡ ስድስት ነጥቦችን ፈጠንፈጠን አያልኩ ልዘር ዝርላችሁ ዓለም ገና ኣንድ ኣልሆነችምኣልተዋፃደችምኖሰው ልጅ ገና የልዩልዩ ሃይማኖቶች ተከታይ ነውደግሞም በራዕይ ላይ የምድር ሰዎች ሁሉ ለአውሬው ይሰግዳሉ የሚለው የትንቢት ቃል ስለ መፈጸሙ ምንም ማረጋገ ጫ ማቅረብ ኣንችልምበሓሰተኛው ክርስቶስ የጥፋት ርኩሰት በተቀደሰው ቆሞ የሚታይበት ቤተ መቅደስ ኣሁን በኢየሩሳሌም ውስጥ የለምኣልተሠ ራምመሪዎቻችንም እስካሁን ድረስ አንድ ፃሳብ ራፅ ያላቸው ሆነው ኣልተገኙም። ገና ናቸውጌታ የዓለምን ህዝቦች ወደ ኣርማጌዶን ጦርነት ኣልሰበሰባቸውምሆጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኣሁንም በምድር ላይ ትገኛለች ታላቁ መከራ በትንቢት ውስጥ በመላው ብሉይ ኪዳን ውስጥ ጠደፊትኣንድ ቀን በምድር ላይ ታላቅና ኣስፈሪ ቀን እንደሚመጣ የሚያመለክቱ ትንቢቶችንእናነባለንይህ ኣስፈሪ የመከራ ጊዜ የጌታ ቀን ተብሎ ይጠራልሕስቲ ይህን ወቅት ከሚያ መለክቱት የቅዱ ሳት መጻሕፍት ክፍሎች ውስጥ የተወጦሰኑትን አንመልከት የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና አልቅሱሁሉን ቻይ ከሆነ አምላክ ዘንድ ጥፋት ይመጣልና አላ ብርቱና ኣስፈሪ ተጣ ቨ እነሆ የእግዚአብሐር ተን ጨካኝ ነውምድርን ባድማ ሊያደርጋትበውስ ጧም ያሉትንኃጢአተኞች ሊያጠፋከመዓትና ከብርቱ ተጣ ጋር ይመጣል አላ በቀል ያቀን የሠራዊትጌታ የእግዚአብሔርቀን ነውጠላቶቹን የሚበቀልበት የበቀል ቀን ሰይባ አስኪጠግብ ድረስ ይበላልጥማቱም እስኪረካ ድረስ ደም ይጠጣል በሰሜን ምድር በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገቤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብኤር መስዋዕት አዘጋጅቶአልና ኤር ኣ ጥፋትና ውድመት ኣ ወዮ ለዚያ ቀንየእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና ሁሉን ክሚችል አምላክ እንደ ጥፋት ይመጣል ኢዩ ድምጽ ታላቁ የእግዚአብሔር ቀን ትርብ ነውፈጥኖም ይመጣልበእግዚአ ብሔር ቀን የሚሰማው ልቅሶ መራራ ነውበዚያ ጦረኛውም ምርር ብሎ ይጮሃል። ሆፎ እነሂህን እላይ የተመለከቱትንከቅትዱሳት መጻሕፍት የተወሰዱ ጥቂት ኣና ቅጽ ካነበብን በኋላ ይህ ኣስፈሪ የሆነው የጌታ ቀን ኣንዳች ተፈጥሮኣዊ መዓት ወይም ጦርነት ወይም ደግሞ የዓለም ጦርነትም እንኳ እንዳልሆነ መረዳት እንችላለንከዚህ ኣልፎም ደግሞ በምድር ላይ በሚኖሩ ህዝቦች ላይ የመጣ ኣንዳች ዓይነት ቅጣትም ኣይደለምነገር ግን ይህ ታላቁ መከራ የጌታ ቀን የእግዚኣብሔር ፍርድ በጥፋትና በውድመት በተግባር የሜገለጥበት ነው ጥቂት ገፋ ኣድርጌ ላብራራው ድነት እና ውድመት የእግዚኣብሔር ልጆች የሆንን እኛ እያንዳንዳችንለመጥፊያችን ሳይሆን ለድ ነታችንለልማታችን የሚጠቅምን የእግዚኣብሔር የኣምላካችንን የተግሳጽና የቅጣት እጅ በተደጋጋሚ ጊዜ ተለማምደናልየፅብራውያን መጽሓና በምዕ ራፍ ላይ የዚህን የአግዚኣብ ሔርን ተግሳጽ ዓላማ ያብራራል ልጆች እንደ መሆናችሁ እንዲህ በማለት የተናገራችሁን ማበረ ታቻ ቃልም ረስታችቷል ልጄ ሆይ የጌታን ቅጣት አታቃልል በሚገስጽህም ጊዜ ተስፋ አትቁረጥምክንያቱም ጌታ የሚወደውን ይገስጻልእንደ ልጅ የሚቀበለውንም ይቀጣልእግዚአብሔር እን ደ ልጆቹ ይዞአችኋልና የተግሳጽን ምክር ታገሱለመሆነ አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማንነው። ኣላጽናኗቸውም የሚል ይሆናልእንዲያ ውም አውነቱ ይነገር ከተባለ አስራኤልንና እግዚኣብሔር የሰጣቸውን ምድር በ ተመለከተ በተቃውሞ ለመነሳት ዛሬ በዘመናችን እንደሚታየው ባለ ፍጹም ኣ ንድነትዓለም በኣንድ ኣብር የተነሳበት ጊዜ በታሪክ ውስጥ ከቶም ኣልታየም ኣህዛብ ቅድስቲቱን ምድር ተከፋፍለዋት ነበር ነቢዩ ኢዩኤል ይህ ኣጥፊና ኣውዳሚ የእግዚኣብሔር መዓትመቅሰፍታዊ ፍርድ ታላቁ መከራበኣህዛብ ላይ የሚገለጥበት ሌላው ምክንያት ምን እንደ ሆነ ሊያመለክት እንዲህይላል አህዛብን ሁሉ እሰበስባለሁወደ ኢዮሳላናጥ ሸለቆ አወርዳቸዋለሁ ስለ ርስቱስለ ህዝቤስለ አስራኤል በዚያ ልፈርድባቸው እገባ ለሁምድሬን ክፋፍለዋልህዝቤንም በህዝቦች መካከል በታትነዋ ልና አዩ እዚህ ላይ አህዛብን ሁሉ የሚለው ትኩረት የሚስብ ነውብአርግጥም ኣህዛብ እግዚኣብሔር ምድሬ ብሎ የሚጠራትን ምድር ተከፋፍለዋት ነበር በታላቁ መከራ ሰዓት እነህእላይ የተመለከትናቸው ሁለት ዓይነት የፍ ርድ ብይኖች ተግባራዊ የሚደረጉ መሆናቸውን በኢሳይያስ ምዕራፍ ላይ ም እንዲሁ እናስተውላለን እነሆ ጨለማ ምድርንድቅድቅ ጨለማም ህዝቦ ችን ይሸፍናልነገር ግን እግዚአብሔር ወጥቶልሻልክብሩንም ይገልጥልሻል ኢየሩሳሌም የመሰናክያ ድንጋይ ይህ ሁሉ እላይ የተመለከትነው ሥራቸው የእስራኤልን ምድር መከፋፈልና ሙሉ ክበሙሉ መታጠልመውጡደም የሜል ቺ ከያዙ ሁለት የግሪክ ታላት የተገኝ ቃል ሲሆን አኤአ ከ በነበረው የኛው የዓለም ጦርነት ወትት ከናዚ ፓርቲያቸው በተላለፈው ትዕዛዝ በናዚ ጀርመኖችና በተባባሪዎቻቸው ኣማካይነት በኣውሮፓ ስጥ የነበሩ የኣ ይሁድ ህዝቦችን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ያጠፋ ኣረመኔያዊ የባጅት ተግባር ነው ከ እስከ ሚሊዮን የሚደርሱ ኣይሁዳውያን ወንዶችሴቶችና ህጻናት ሚሊዮን ያህል በግፍ የተጨፈጨፉዘት ልበ ሀ ገዘዐርህ ዝነ ከማዞ ህዝቡንም በዓለም ህዝቦች መካከል እንዲበተነ ማድረግ ኣልበታ ያለ ይመስል ኣህዛብ ዓይኖቻቸውንናና ልቦቻቸውን የጣሉት በእስራኤል ምድር ላይ ብቻ ኣ ልነበረም። ተብሎ በተጠቀሰው መሠረት ከዚያ ከታላቁ መከራ የምታመልጥ ትሆ ናለች በዓለም ላይ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር በሚያስደነግጥ ኣኳኋቷን ወደ ኣንድ ሦስተኛው እጅ ዝቅ እንዲል ሁለትሦስተኛው እጅ ው በታላቁ መከራ ሰዓት በመቅሰፍቱ ስለሚያልቁ ይደረጋልሕእነሂህ የፍጻሜው ዘመን መቅሰ ፍቶች ተርፈው በህይወት ከሚሆኑት ኣህዛብ መካከልም ብዙዎቹ ወደ ሺህ ዓመት የሰላም ግዛት የሚገቡ ይሆ ናሉ እዚህ ላይ ኣንድ ቁም ነገር ግልጽ ሊሆንልን ይገባል። ይህም ታላቁ መከራ እንዳበቃ ወዲያውኑ በዚያው ሰዓትበዚያው ቅጽበት የሺሁዓመት ግዛት በሰዓቱ በምድር ላይ ለሚገኙ ህዝቦች ለሁሉም ተግባራዊ ኣይሆንምይህ ለሄደቱ የተወሰነ ጊዜ የሚጠይቅና የሚከናጠንጌ ይሆናልያም ሆነ ይህ ለታላቁ መከራ ማብቃት ዋናው ምክንያት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኣካል ተገልጦ ወደ ምድር መምጣት ነውኋግሮቹ የደብረ ዘይት ተራራን ከረገጡባት ከዚያች ቅጽበት ጀምሮ በምድር ላይ የሚሆኑት ማናቸውም ክንዋኔዎች ሁሉ በእርሱ ኣመራርና ቁጥጥር ሥር ይውላሉ ከዚያ በኋላ የታላቁ መከራ ትሩፋን የሆኑቱ ኣህዛብ እየተለዩ በየምድባቸ ው ከተደለደሉ በቷላ እንደየሥራዎቻቸው መጠን ይዳኛሉይህ ፍርድ ግን ታዲያ ከዘላለማዊ ድነት ጋር ተያያዥነት ያለው ኣፈጻጸም ኣይደለምምክንያ ቱም ኣሁን እየተነጋገርንበት ያለው ስለ ምድራዊ ነገሮች ጉዳይ ነውናየጌታ ችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት የኣገዛዝና ኣስተዳደር ተግባሩን የሚያክናው ነው ዋና ማዕከሉ ከሆነችው በምድረ እስራኤል ከምትገኘው ከኢየሩሳሌም ከተማ ነው። ዉኗይጸመፔጋ የሆነችው ቤተ ክርስቲያንም እንዲሁ በኛ ተሰሎንቂ ላይ እግዚአብሔር ድነትን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እንድናገኝ ነው እንጂ ለጐሩጣ ወስኖ አላስቀመጠንምና ተብሉ በተጠቀሰው መሠረት ከዚያ ከታላቁ መከራ የምታመልጥ ትሆ ናለች በዓለም ላይ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር በሚያስደነግጥ ኣኳጊን ወደ ኣንድ ሦስተኛው እጅ ዝቅ እንዲል ሁለትሦስተኛው እጅ ኛው በታላቁ መከራ ሰዓት በመቅሰፍቱ ስለሚያልቁ ይደረጋልእእነሂህ የዓ ጻሜው ዘመን መትሰ ፍቶች ተርፈው በህይወት ከሚሆኑት ኣህዛብ መካክልም ብዙዎቹ ወደ ሺህ ዓመት የሰላም ግዛት የሚገቡ ይሆ ናሉ አዚህ ላይ ኣንድ ቁም ነገር ግልጽ ሊሆንልን ይገባልይህም ታላቁ መከራ አንዳበቃ ወዲያውነ በዚያው ሰዓትበዚያው ትጽበት የሺሁዓመት ግዛት በሰዓቱ በምድር ላይ ለሚገኙ ህዝቦች ለሁሉም ተግባራዊ ኣይሆንምፎይህ ሰሄደቱ የተወሰነ ጊዜ የሚጠይቅና የሚከናጠን ይሆናልያም ሆነ ይህ ለታላቁ መከራ ማብቃት ዋናው ምክንያት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኣካል ተገልጦ ወደ ምድር መምጣት ነውግሮቹ የደብረ ዘይት ተራራን ከረገጡባት ከዚያች ቅጽበት ጀምሮ በምድር ላይ የሚሆነት ማናቸውም ክንዋኔዎች ሁሉ በእርሱ ኣመራርና ቁጥጥር ሥር ይውላሉ ከዚያ በኋላ የታላቁ መከራ ትሩፋን የሆነቱ ኣህዛብ እየተለዩ በየምድባቸ ው ከተደለደሉ በኋላ አንደየሥራዎቻቸው መጠን ይዳኛሉይህ ፍርድ ግን ታዲያ ከዘላለማዊ ድነት ጋር ተያያዥነት ያለው ኣፈጻጸም ኣይደለምምክንያ ቱም ኣሁን እየተነጋገርንበት ያለው ስለ ምድራዊ ነገሮች ጉዳይ ነውናየጌታ ችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት የኣገዛዝና ኣስተዳደር ተግባሩን የሚያከናው ነው ዋና ማዕከሉ ከሆነችው በምድረ አስራኤል ከምትገኘው ከኢየሩሳሌም ከተማ ነው ግብጽ ፍርድ ትቀበላለች ግብጽን በሚመለከት ለምሳሌ ይህን ማየት እንችቸላለንበሕዝቅኤል ላይ የ ተመለከተው የፍርድ ትንቢት እስካሁን ድረስ ገና ተፈጻሚ ኣልሆነም ስለዚህ ጌታ እግዚብሔር አንዲህ ይላልሰይፍ አመጣብፃለሁሰ ዎችህንና እንስሶቻቸውን አገድላለሁጸገብጽ ባድማና ምድረበዳ ት ሆናለችከዚያም እኔ አግዚአብሔር እንደሆንሁ ያውቃታሉየዓባይ ወንዝ የአኔ ነውእኔም ሠርቼዋለሁብለፃልና ስለዚህ በአንተ ላ ይ ተነስቻለሁበወንዞችህ ላይ ተነስቻለሁየግብጽንም ምድር ከ ሜግዶል እስከ አስዋን ከዚያም እስከ ኢትዮጵያ ወሰን ድረስ ፍር ስራሽና ባድማ አደርጋታለሁሆሰው እግርም ሆነ የእንስሳ ኮቴ በውስጧ አያልፍባምእስከ አርባዓመት ማንም አይኖርባትምኔየግብ ን ምድር ከጠፉት ምድሮች መካከል እንደ አንዱ ባድማ አደርጋ አደርጋታለሁከተሞቿም በፈራረሱት ከተሞች መካከል አርባ ዓ መት ባድማ ይሆናሉግብጻውያንንም በአህዛብ መካከል አበትናቸ ዋለሁበአገሮችም መካከል እአክራቸዋለሁየም ሆኖ ጌታ እግዚአ መት ባድማ ይሆናሉግብጻውያንንም በአህዛብ መካከል እበትናቸ ዋለሁበአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁያም ሆኖ ጌታ እግዚአ ብሔር እንዲህ ይላልከአርባ ዓመት በኋላ ግብጻውያንን ከተበተ ኑበት አገሮች መካከል እሰበስባቸዋለሁ። በክርስቶስ የሞቱትም አስቀድመው ይነሳሉከዚያም በኋላ እኛ የቀረነው በህይዐትም የ ምንኖረው ጌታን በአየር ላይ ሰመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እን ነጠቃለንበዚህም መሠረት ለዘላለም ከጌታ ጋር እንሆናለን ተሰሎ አዚህ ላይ እኛ ከምድር ላይ የምንነጠቅበትን ጊዜ በግልጽ የሚያመለክት ምንም ዓይነት ጠቋሚ ምልክት ወይም ፍንጭ ነገር ኣናገኝምነገር ግን መጽ ሓና ቅዱስ እንዲሁ በደፈናው ስለዚህ በዚህ ቃል እርስ በርሳችሁ ተጽ ናኑ ጥቁ በማለት ነው ጉዳዩን የሚያጠቃልለውጳውሎስ እዚህ ቦታ ላይንጥቀትን የሚያብራሩትን ክዚህ ቀደም ብለው ያሉትን የጥትስ ቁጥሮች እየጠቀሰኣሁን ደግሞ ይህን ክንዋኔ ንጥቀትን መጠባበቁ ልብን በተስፋ የሚሞላና የሚያጽናና መሆኑን እያስገነዘበ መሆኑን ለመረዳት የግድ እስከ ፒኤችዲ ድረስ የዘለቀ ፅውቀት ኣያስፈልገንም ዓመታት በብዙ ሥቃይና ስደት ውስጥ ያለፉብዙ ኣ ስከፊ መከራ የተቀበሉና ህይወታቸውንም እንኳ መስዋዕት እስከ ማድረግ የደረሱ ክርስቲያኖች ሁላቸውምእነርሱ በማያውቋት ቀንና ሰዓትብቻ ግን ኣ ንድ ቀን በድንገትጌታ እንደሚመጣ ተስፋ እያደረጉና በዚህም እየተጽናኑ ይ ናሩ እንደነበር ምንም ኣያጠራጥርም ቤተ ክርስቲያን እና እስራኤል ባለፉት ሁለት ሺህ ይህን ጉዳይ በሚመሰከት ርቀን ከመሄዳችን በፊትበጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንና በእስራኤል ህዝብ መካከል ኣንድ በዓይነቱ ልዩ የሆ ጎ ልዩነት ያለመሆኑን ማመልከት ኣለብንእስራኤል የእግዚኣብሔር ምርጥ ህዝቦቹ ከሆነና በታላቁ መከራ ስዓትም በምድር ላይ የሚሆኑ ከሆነእነርሱ የዓለም ብርፃን ሆነው ኣይቆጠሩም ማለት ነው። ምክንያቱም የአስራኤል ልጆችወንድሞቹ ሀደ ግብጽ እንዲወርዱና ስርዛብ ከማለቅ እን ዲተርፉ ምክንያት የሆናቸውእስራኤል በግብጽ ምድር ውስጥ እንዲቆዩና ወደ ኣንድ መጎግሥትነት ደረጃ እንዲደርሱ በማድረግ ከፍ ተኛውን ኣስ ተዋጽ ያበረ ከተውም እርሱ ነበርና ነው ነገር ግን መጽሓፍ ቅዱስ ምንም በማያሻማ ግልጽ ቋንቋ እንዲህ ይላልት ዮሴላን ድቕኳን ተዋትየኤፍሬምንም ነገድ አ ልመረጠም መዝ እዚህ ቦታ ላይ ድንኳን የሚለው ቃል ለቃል ኪዳኑ ታቦት መኖሪያነት የተሠራውን ድንኳንእርሉ ን ብቻ ለይቶ እንደማያመ ለክት በግልጽ መረዳት እንችላለን በተጨማሪም በኣሞጽ ላይ እንዲህ የሚል እናሃኛሉ ስለዚህ የኤዶታምን ትሩጓበስሜ የተጠሩትንም ህዝቦች ሁሉ ይወርሳሉእዚህ ላይ እግዚኣብሔር በአስራኤልና በቤተ ክርስቲያን መካከል ያለውንግንኙነት ነው በስሜ የተጠሩትንም ህዝቦች ሁሉ በማለት ግልጽ እያደሂገልን ያለው ቤተ ክርስቲያን እና እስራኤል ከመሠረታቸው ኣንድ ናቸው አስራ ኤልና ቤተ ክርስቲያን ልዩ በሆነ መንገድ የራሳቸው ማንነት ያላቸው ቢሆኑም እንሄጥንት ከኣፈጣጠራ ቸው ግን ክኣንድ ምንጭ የተቀዱናቸው ሮሜ ይህን ጉዳይ በይበልጥ ግልጽ ያደርግልናል እኛ ኣህዛብ እንደ መሆናችን በተፈጥሮኣችን የበረፃ ጦይራ እንጂ ባህርዩ መልካም የሆነው የወይራ ዛላያይደለንነገር ግን ከተፈጥሮኣዊው መንገድ ተቃራኒ በሚሆን ኣሠራር ከነበርንጎበት ተቆርጠን ተፈጥሮኣዊው መልካም የወይራ ዛፍ ከሆነው ክአስራ ኤል። ፉ እኩሌታ መስዋዕትና ጐርባን ማቅረብን ያስቀራል ን ሉባ ዔ ሰምንት ማለት ሰባት ዓመታት ማለት መሆኑን ካወቅን የዚህ አኩሌታ ማለት ደግሞ ሦስት ዓመት ከመንፈት እንደሆነ መረዳት እንችላለን እስራኤል በዚያን ወቅትበመጨረሻው ለዓት ላይይህ ስው ተስፋ የተገባ ላትና የምትጠብቀው መህ አንዳልሆነ ትረዳለችርአርሱ እኔ ኣምላክ ነኝ ብሉ ኣዋጅ ቢያስነግርም ኣይሁዳውያን ደግሞ ሰው ኣምላክ መሆን አንደማይቸል ያውቃሉይሁንና ግን ቃል ኪዳኑን የምታፈርሰው እስራኤል ኣይደለችምራሉሱ ሓሰተኛው ክርስቶስ እንጂ ባልንጀራዬ የምለው ሰው እጁን በወጦዳጆቹ ላይ ሰነዘረቃል ኪዳኑንም ኣፈረሰ መዝ የታላቁ መከራ ፍጻሜ የታላቁ መከራ ሰዓት ሁለተኛው ግማሽ ወቅት በተጨማሪሓሰተኛው ክርስ ቶስ ለሰማዩ ኣምላክ ለእግዚኣብሔር በሚያሳየው የተለየ የጥላቻ ኣመለካከትም ጐልቶ ይታወቃል በልዑል ሳይ የአመጽ ቃል ይናገራልየልዑልንም ቅዱሳን ያስጨ ገቃል ለበዓላት የተመደበውን ጊዜና ህግን ለመለወጥ ይሞክራ ልቅዱሳንም ለዘመንዘመናትለዘመ አኩሌታም ለአርሱ አልፈ ው ይሰጣሉ ዳን እዚህ ጋር በትክክል የታወቀና የተቆረጠ የጊዜ መጠን ተጠቅሶ አንደተ ቀመጠ እንረዳለንለዘመንለዘመናት ለዘመን እኩሌታ ይህም አንግዲህ ግልጽ በሆነ ኣማርኛ ሲናታታኣንድ ዓመትሲደመርበት ሁለት ዓመታት ሲደመርባቸው የዓመት እኩሌታይሆናሉ ሦስት ዓመታት ከመንፈቅማለት ነው። የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ኣዛል የሆነችው ቤተ ክርስቲያንታላቁ መከራ ከመ ጀመሩ በራት ከምድር አንደምትነጠቅ መጽሓና ቅዱስ ግልጽ ኣድርጉ ያስረዳ ል ክዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ ዘላሰም በፊቱ እንኖራለንእኛ የምንገኝበት ቦታ ትክክለኛው ኣድራሻችን በ ተሰሎንቄ ላይ ለዘላለም ከ ጋር እን ሆናለን ተብሎ ተገልጾኣል ስለዚህም ጌታ ኢየሱስ ባለበት ቦታ ሁሉ እኛም ደግሞ አዚያው ከእርሱ ጋር ኣብረን አእንገኛለንአሕርሱ ወደ ምድር ተመልሶ መጥቶ ምድርን በሚገዛ ጊዜም እኛም አንዲሁ የዚሁ ተግባር ተካፋዮች አንሆናለንምክንያቱም እኛ ኣካሉ ነንና ነገር ግን ኣካሉ አንደ መሆናችን ከእ ርሱ ጋር በምድር ላይ በምንሆንበት ሰዓት የሥራ ድርሻችን ምን ሊመስል እን ደሚችል በእርግጥ መጽሓናዓ ቅዱስ ግልጽ በሆነ መንገድ ኣላስቀ መጠልንም። ታላቁ ዘንዶየጥንቱ አባብ ተጣለእርሱም ዲያብሎስ ወይም ሰይጣን ተብሎ የሚጠራ ውዓለምን ሁሉ የሚያስተው ነውእርሱ ወደ ምድር ተጣለመ ላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ ራል ይህ ሰይጣን ከሰማይ የተወገደበት ነውከእንግዲህ ወዲያ በእግዚኣብሔር ፊት ወንድሞችን ሌትና ቀን መክሰስ ወደሚችልበት ወደ ሰማይ ከቶውንም ድ ርሽ ኣይልም ሁለተኛታላቁ መከራ እንዳበታ ሰይጣን ተይዞ ይታሰራልይህም ሰይጣን ከምድር የሚወገድበት ነው ሦስተኛበቪሁ ዓመት የሰላም ግዛት ዓናጻሜ ላይ ሰይጣን ለኣጭር ጊዜ ቆ ይታ ከእስር ይፈታልይህ ሰዓት እግዚኣብሔር የሰይጣንን የዘላለም ኣድራሻ የሚወስንበት ይሆናልበዚህም ሰይጣን ከቅዱሳንና ከቅድስቲቱ ከተማ ኣካባቢ ተለይቶ ለዘላለም የሚወገድበት ይሆናል የማጭበርበር ማሳቱ ጡዘት የከፍታ ጥግ ሰይጣንና መላእክቱ ከሰማይ ወደ ምድር እንደተጣሉ በምድር ላይ የሚጧጧ ፈውን ዘግናኝ የሆነ የጭብርበራ የማሳት ማሳሳት ተግባር ልክበእውነቱ በትክክል መረዳት የሚቻለን ኣይሆንምብቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚኖረው ፕየዓለም ብርፃን በምድር ላይ ስለሌለ ሰይጣን ያለ ምንም እንቅፋት ፕላኔት ምድርን ከወዲያ ወዲህ አያዳረሰ ማተራመሱን ይያያዘዋል ከዚህም በተጨማሪ ጠሊቁ ጉድጓድ ይከፈትና የሰውን ዘር እንዲያሰቃዩት ሌሎች ኣጋንንትም እንዲሁ ከውስጡ እንዲወጡ ይደረጋል ጥልቁን ጉድዓድ በክፈተውም ጊዜ ከውስጡ ከታላቅ አቶን እንደ ሚወጣ ያለ ጢስ ጠጣከጉድጓዱም በወጣው ጢስ ፀሓይና ሰማይ ጨለሙክጢሱም እንበጦች ወጥተው በምድር ላይ ወረዱእንደ ምድር ጊንጦች ሥለጣንያለ ሥልጣን ተሰጣቸው ራዕፀ እነሂህ አንበጦች ከጥልቁ ውስጥ ከሚወጡት ወገን የሆነ የዲያብሎስ የጦር ሠራዊት ኣባላት ናቸውስለዚህም ጌታ ኢየሱስና ነቢያቱ ይህ ጊዜ በምድር ላይ ከነበሩት ጊዜያት ሁሉ እጅግ ኣስፈሪውና ክፉው እንደሆነ ለምን እንደተናገሩ መረዳት እንችላለንራዕይ ደግሞ የዚህ ሰዓት ተቃራኒ የሆነ ክስተት በተነጻጻሪነት ያውጃል ስለዚህ ሰማያት ሆይበውስጣቸውም የምትኖሩ ሆይደስ ይበላች ሁ። ያም ሆኖ ግን እነፒህ ሰዎች ኣሁን በዚህ ሰዓትም ቢሆን ገና ከበደላቸው ያልነጽ ድነት የሚያስፈልጋቸው ኃጢኣተኞች ናቸው ለሰው ዳግም ልደትን ባላገኘ ባህርዩየኃጢኣቱን ሥርየት ኣግኝቶ ባልዳነ ማንነቱ ከሆነ በየዕለቱ በማን ኛውም ኣትጣጫ በኃጢኣት እየቆሸሸና እየተበላሸ የሚሄድ ነውይሁንና ግን በዚህ በሺሁ ዓመት የክርስቶስ ግዛት ጠቅት ኃጢ ኣት በምንም መልኩ በቸልታ የሜታለናፍ ኣይሆንምተቀባይነትም የለውምሕ ነፒያ በህይጦት ሆነው ወጦደ ሺሁ ዓመት የሰላም ግዛት የሚገቡት ሰዎች ኃጢ ኣትን የመሥራትና የመለማመድ ኣቅም ያላቸው እንደሚሆኑ የታወቀ ጉዳይ ነውስለዚህም በኢሳይያስ መጽሓና ውስጥ ከእንግዲህ በዚያለጥቂት ጊዜ ብቻ በህይጦት የሚኖር ህጻን ወ ይም ዕድሜ ያልጠገበ አረጋዊ ኣይኖናርምአንድ መቶ ዓመት የሞ ላው ሰው ሲሞትበአጭር እንደተቀጨ ይቆጠራልአንድ ሰው መቶ ዓመት ሳይሞላው ቢሞትእንደ ተቀሰፈ ይገመታል ኢሳ የሚል እናገኛለንፅብራይስጡ መጽሓፍ ቅዱስ ውጡስጥየዚህክናና ሲል የተ መለከተው ጥቅስ የመጨረሻው ዓረፍተ ነገር በአድሜው አስከ መቶ ዓመት መድረስ የማይችል ሰው እርሱ የተረገመ ነው ይዛላል ተብሎ ነው የተቀመ ጠፀውቀደም ብዬ ተናግሬ የነበርኩትን ኣሁንም እንደገና አደግመዋለሁ ኣንድ ሰው ወደ ሺሁ ዓመት የሰላም ግዛት በህይወት ሆኖ ገባ ማለት ግለሰቡ የዳነ ነው ማለት ኣይደለም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact