Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መ መላው ህይወትህ ውስጥ እንድትካንባቸው የተነደፉ ናቸው ትግእስት ማጣትን በተመለከተ አንድ የማስታውሰው አጋጣሚ ነበር ልጄ ትንሽ በነበረበት ጊዜ ነበር አጋጣሚው የተከሰተው የአንድ አበባ የዘር ፍሬን በአበባ መትከያው ላይ እንዴት እንደሚተክለው እያሳየሁት ነበር እያሳየሁት ከዚህ ከሚተከለው የዘር ፍሬ ውብ የሆነ አበባ ያለው ተክል እንደሚበቅል አብራራሁለት ከዚያ እዚያው ትቼው ሌላ ስራ ለመስራት ሔድኩ ለረጅም ጊዜ ስራዬን ስሰራ ቆይቼ ስመለስ ከአበባ መትከያው ማሰሮ ፊት ለፊት ካለው ወንበር ላይ ተቀምጦ ወደ ማሰሮው ሲመለከት አየሁትና ምን እንደሚሰራ ጠየቅኩት አበባው ብቅ ሲል ለማየት እየጠበቅኩ ነው ብሎ ይመልስልኛል ወዲያው ስለ ዘር ፍሬዋ ሳስረዳው ማብራራት ይገባኝ የነበረን ነገር አለማብራራቴ ትዝ ቢመሰልም ተክሉ በማደግ አበባዋም በማበብ ላይ ነበሩ በአንተም ውስጥ የሚካሔደው እንዲሁ ነው አንድ ቀን እየጠፋና እየጨሰ በነበረ የእሳት ፍም ላይ እንጨት ረበረብኩና አነብ ወደነበረው መዕሀፍ መለስ ብዬ ማንበቤን ቀጠልኬ አልፎ አልፎ ወደ እሳቱ አየት ሳደርግ እንጨቱ አለመተጣጠሌን እመለከታለሁ እንጨቱ እንደሚነድ ምልክት የሚሰጥ ጭስ እንኳን አይ ነበር ቆየት ብሎ ከዚያ የከሰመ ይመስል ከነበረው ፍሦ ይፈ ልባል ሲንበለበል ተመለከትኩ ትእግስትም እንዲሁ ታስ ለት እ ግረን ማወቅና እንዲሆን ጊዜ ሕቱ።
ሪቹሪ ብና ትርረአነ የማይሆኑ ኒዎ ዛኽጓሄ ዮ ያ ልክ ሲገቡ ያለው ወጥ ይዘ የ ቆኔኔነሪ ዣ ርብቃ ባለቤቷን በተመለከተ የሚረብጂትን አንዳንድ ነገሮች አሉ እነዚህን ጉዳዮች አንስታ ፊት ለፊት ልታናግረው ትራ ያሪስ ይሓኔ ሃዊሂረጽዓ ከቤን ተቀባይነትን አላገኘም ብሎ ስለሚፈራ የሚወዳትን ሴት ለመጠየቅ ተክ ከዚህ ርክ ን ር ል መኙላናይ ኀኅሩቹወጽ ይ ላውሪ ማለቐውጳእ ዉና ህይውኣዴኦኛረ በዚህ ወቅት በመጀመሪያ የሚፈሩት አነሱ ብቻ እንዳልሆኑ ተማሪዎቼ ይገነዘባሉ ሁለተኛቫ ሰዎች ግልፅ ሆነውና ከልባቸው ስሜታቸውን ሲያጋሩ ማራኪ መሆናቸውን መመልከት ይጀምራሉ ገና የመጨረሻው ሰው ሳይናገር ክፍሉን የወዳጅነትና የአጋርነት ስሜት ይሞላዋል ከዚህ በኋላ እንግዶች አይሆኑም የተማሪዎቹ የህይወት ልምድና ችግራቸው በጣም የተለያየ ቢሆንም አንኳን የእያንዳንዳቸውን ታሪክ የሸፈነው ሽፋን ተገልጦ ችግራቸውን ለመፍታት ጥረታቸውን ሲጀምሩና ስሜታቸውን የሚነካ ሁኔታ ሲፈጠር ጊዜ አይፈድም ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው እውነትን መፍራታቸው ነው አና ቡሣፈልጉበት መንገድ አንዳይቀምሏት አግዶ ሊከሰቱ የሚችሉ ወይም መከሰታቸው የማይቀር ሁኔታዎች አርጅና አካል ጉዳተኛ መሆን ጡረታ መውጣት ብቸኝነት የልጆች የራሣቸውን ኑሮ መስርቶ ከወላጆች ቤት መውጣት የተፈጥሮ አደጋዎች የገንዘብ ዋስትና ማጣት ለውጥ ሞት እርምጃ መውሰድን የሚጠይቱ ሁኔታዎች አንደገና ወደ ትምህርት ቤት መግባት ውሳኔ መወሰን ሞያን መተየር ጓደኛ ማፍራት የፍቅር ግንኙነት መጀመር ወይም ማቋረጥ ስልክ የመጠቀም በሙሉ ልብ የሚሰማን ስሜትወይም የሚያምነበትን መግለጽ ክብደት መቀነስ በዚህ ሽርዝርላይ ምቻክላቸው ኘቂት ነፃርት ይኖሩህ ይሆናል ከላይ እንደጠቀስኩት የአንተን የፍርሀት አይነቶች ከነዚህ ጥቂቶቹ እንዲያውም «ሁሉም» ናቸው ብለህ ለራስህ ብትነግረው ብቸኛው ሰው አትሆንም ለዚህም ምክንያት አለው አንዱ የፍርሀት ትሉሎታ እያዋዛ ሳናውቀው ቀስ በቀስ ወደ ህይወታችን የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ዘልቆ የመግባት ችሉታው ነው ለምሳሌ አዳዲስ ወዳጆችን ማፍራቱን የምትፈራ ከሆነ ወደ ግብዣ ቦታዎች መሔድ የፍቅር ግንኙነት መፍጠር ለሥራ ወዘተ ን ነገሮች ትፈራለህ ብሎ መናገር ጉመሰክት ይህ ግለህ ይሆናል የደረጃ ሁለት ፍርሀቶች ከውጫዊ ሁኔታዎች ይልቅስ ከውስጣዊው አእምርአዊ ሁኔታችን ጋር የሚያያኩ ናቸው ስለራስህ የሚሰማህ አንተነትህን የመረዳት ስሜትና ያለህበትን ውጫዊውን አለም ለማስተናገድ ያለህን ብቃት የሚያንዐባርቁ ናቸው ሁለተኛ ደረጃ ፍርሀቶች ሁለተኛ ደረዳ ፍርሀቶች ለምን ሁሉን አቀፍ ፍርሀት እንደሚያነግሱብህ የሚቀጥለው ማብራሪያ ግልፅ ያደርግልሀል ተቀባይነት አላገኝም ብለህ የምትፈራ ከሆነ ይህ ፍርሀት የህይወትህን ሁሉንም ክፍሎች ያቃውሣቸዋል ከጓደኞትህ ከፍቅር ጓደኛህ ጋር ያለህን ግንኙነት ለሥራ ቃለ መጠይቅ መቅረብን ወዘተ ሁሉ ያታውሣቸዋል የትም ይሁን የት ተቀባይነት ማጣት ተቀባይነት ማጣት ነው ስለዚህ ራስህን ሰዎች አይቀበሉኝም ብለህ ከፈራህ ራስህን መከላከል ትጀምርና በጣም ቁጥብ ትሆናለህራስህንም ከብኩ ነገሮች ትገድባለህ ራስህን በዙርያህ ካለው አለም ታገላለህ የደረጃ ሁለት ፍርሀት ዝርዝሮችን እንደገና ብትመለከት አንዱ በሌሎቹ የህይወት ክፍሎችህ ላይ እንዴት ተፅእኖ እንደሚያሳድር ትገነዘባለ። ጅጆቸቸቸ የምናደርጋቸው ወይይቶች የሚያነቃቄ የሚያስደስቱና ፈታኝ ነበሩ አንድ ቀን ያንን በአንድ ወትት ያስፈራኝ የነበረውን ክፍል እየተጠጋሁ ስመጣ አለመፍራቴን ተገነዘብኩ ፍርሀቴ ጣፋጭ በሆነ ጉጉት ተለውጧል ብዙ ገዕ ያላቸዉ ማስታወሻዎችን ሳልይዝ በክፍሉ ውስጥ እየተዚፈዚርኩ ተረጋግቼ ማስተማር ከመቻሌ በፊት ብዙ ክፍሎችንና የተለያዩ ርእሶች ያሏቸውን ኮርሶች ማስተማር ነበረብኝ ከዚያ ለአንድ ክፍለ ጊዜ ም ሽቴ» ከሜ ተመሰ ወደ ያኔ ነው ምን ያህል ርቄ እንደተጓዝኩ ጨኀጻጻፄጂዔጀጀሼጂዝጂዣዣዳቄኻክላዣዓ ዝዝዝ ምናልባት እነዚህ ነገሮች ሁሉ ጥቂት ረድተውኝ ይሆናል ይሁንና ለውጡ ውጤት ያስገኘው ፍርሀቴን መግፋቴን ቀጥዬ ስራዎችን በራሴ ስከውን የተሰማኝ የድል አድራጊነት ስሜት ሲፈጠር ብቻ ነው በመጨረሻው ይህ የሚቀጥለው እውነት ግልዕ ሆኖ ወጣ እውነታ ሶስት ስለ ራሴ የተሻለ አመለካከት እንዲኖረኝና የተሻለ ስሜት እንዲስማኝ የማድረጊያው ብቸኛው መንገድ ፍርሀቴን ተጋፍጨ የፈራሁትን ነገር መከወን ነው ስለ ራስህ የተሻለ አመለካከት ከመኖሩና የተሻለ ስሜት ከመስማቱ በፊት ቀድሞ የሚመጣው «ማድረጉ» ነው አንድን ውጥን ስኬታማ ስታደርግ ያሳካኸውን ውጥን በሚመለከት የሚገኘው ውጤት የነበረህን ፍርሀት ማስወገድ ብቻ አይደለም ሌላ ማበረታቻም ታገኛለህ በራስ የመተማመን መንፈስን በመገንባቱም ረገድ ብዙ ነገሮችን ትከውናለህ አንድን ነገር በሚገባ ስታውቀውና ከውነኸውም ፍርሀትህን ስታስወግድ በጣም ግሩም የሆነ ስሜት ስለሚሰማህ ሌላም ትገነዘብና ምነ ኮወሽ ለመከወን ውሳኔ ላይ ትደ ፌዜሥብዘበ እውነታ አራት እኔ ብቻ ሳልሆን ሁሉም ሰው ወደማያውቀው አዲስ ሁኔታ ውስጥ ሲገባ ፍርሀት ይሰማዋል በህይወታቸው ውሰጥ ያለማቋረጥ ወደ ፊት በመዓዛቸው የምቀናባቸው ሰዎች ሁሉ ይፈራሉ ማለትሽ ነው። በሀይልና ጥንካራ መንቀሳቀስ በስቃይና ስጋት መንቀሳቀስ ራስን መርዳት አለመቻል ጴ «ሀይል» ስለሚለው ቃል እንነጋገር አንዳንድ ለዎች ሀይል የሚለውን ፅንሰ ሀሳብ እንደማይወዱትና ከዚህ ቃል ጋር የ ሚያባቸው ምንም ነገር እንደማይሹ ይናገራሉ በአለማችን ህይል» የሚለው ቃል አሉታዊ የሆነ ትርጉም እንዳለው እውነት ነው ብዙውን ጊዜ ሴሎችን መቆጣጠር መቓልን ነው የሚያመሰለክተው አለመታደል ሆኖም ቃሉ አለአግባቡ ጥቅም ላይ ይውሳላል እኔ የምናገረው ከዚህ ሙሉ በሙሉ የተለየ ስለሆነው ሀይል ነው እንደውም በዙርያህ ያሉትን ሰዎች እንደፈለገህ ማድረግ እንዳትችልና ይበልጥ እንድትወዳቸው ስለሚያደርግህ ሀይል ነው የምናገረው እኔ የምናገረው በውስጥህ ስላለው ሀይል ነው ይህ ማለት አለማችንን በምትገነዘብበት መንገድ ላይ ያለህን ሀይል በህይወትህ ውሰጥ ለሚያጋጥሙህ ሁነቶች ምላሽ ለምትሰጥበት መንገድ ያለህን ሀይል ራስህን ለማሳደግና ለመብሰል የሚያስፈልጉህን ተግባሮች ለመከወን ያለህን ሀይል እርምጃ ለመውሰድና ለማፍቀር ያለህን ሀይል ነው እኔ ለመግለጽ የፈለግኩት እንደዚህ አይነቱ ሀይል የሚገኘው በውስጥህ ነው ከሌሎች ሰዎች ጋር አይገናኝም የዚህ አይነቱ ሀይል ራስን ከመጠን በላይ የሚያስወድድ ሥሙ መመመ ራስን ከመጠን በላይ መውደድ ጠንካራና የተሟላ የሀይል ስሜት በውስጡ የለዉም ስለዚህ ራሣቸውን ከመጠን በላይ የሚወዱ ሰዎች አስገዳጅ የሆነው ስሜታቸው በዙሪያቸው ያሉ ሰዎችን መቆጣጠር ነው ህይወታቸው በውጫዊው አለም ላይ ስለሚወሰን ሌሎችን የመቆጣጠር ሀይል ማጣታቸው በማያቋርጥ የፍርሀት አለም ውስጥ ይከታቸዋል በውስጡ የሚገኘውን ሀይል በአግባሱ መጠቀም የማይችል ሰው ለሌሎች ፍቅር አይኖረውም እንደነዚህ አይነት ሰዎች ሀይላቸውን ከሌሎች ሰዎች ስበው ለማግኘት በመጣር ነው ጊዜያቸውን የሚፈጁት ይህ ፍላጎታቸው ደግሞ ለዎችን እንደፈለጉ ማሽከርከር የሚያስችሏቸውን የተለያዩ አይነት ፀባዮችን ይፈጥርባቸዋል እኔ የምናገረው አይነት ሀይል ያጣኸውን ነገር ሌሎች እንዲያሟሉልህ እንድትጠብቅ ስለማያደርግህ ነዓ ያደርግሀል ይህ ሀይል የሚቸርህ ሌሎች የምትሻውን ነገር እንዲያደርጉልህ የማሽከርከር ችሎታን አይደለም የምትፈልገውን ነገር አንተዉ እንድትከውነው የማያስችልህን ችሎታ ነው የሚያጎናጽፍህ የዚህ አይነቱን ሀይል ካጣህ ስላምህን ነው የምታጣው ልትጎዳ በምትችልበት ሁኔታም ላይ ነው ትወድቃለህ በሀይል ፅንሰ ሀሳብ ላይ ከወንዶች ይልቅስ ሴቶች ይበልጥ ደስተኛ አይደሉም ምክንያትም አላቸው ወንዶቹ ሀይለኛነት መልካም መሆኑን እንዲያምኑና እንዲቀበሉ ተደርገዋል ሴቶች ደግሞ ሀይለኛ መሆን የሴት ልጅ ምግባር እንዳልሆነና ሀይለኛነት በሴት ላይ የሚያስጠላ መሆኑ ሲነገራቸውና እንዲቀበሉትም ሲገደዱ ኖረዋል ያለኝ ልምድ እንደሚያስረዳኝ ይህ ከእውነት የራቀ አመለካከት መሆኑን ነው ህይወቷን ተቆጣጥራ የምትመራና በራሷ የምትተማመን ሴት እንደ መግነጢማግኔት በዙርያዋ ያለውን ሁሉ ትስባለች ገንቢ በሆነ ህይል »ክሠበሀሀ ዘባ የተሞላች ነችና በተገኘችበት ቦታ ሁሉ ለዎች በዙርያዋ ሊሰባሰቡና ሊከቧት ይፈልጋሉ ታዲያ በዙርያዋ ያሉትን ስዎች ልትወዳቸውና እውነተኛ ልትሆንላቸው የምትችለው ዉስጧ በሀይል የተሞላ ሲሆን ብቻ ነው አንድ ሰው ሀይል ካለው ለፍቅር ልቡን ክፍት ሊያደርግ ይችላል ሀይል ካጣ ደግሞ ፍቅር እጅጉን ይዛባል ይህንን ጫሜ ደትሚቻውን ሴት በሴትነትና በሀይል መሀከል የሚፈጠርን ማንኛዉንም አይነት ግጭትን ማርከሻው መንገድ ከዚህ በታች ፍተ ካሮች በየቀኑ ጠዋት ከሰአትና ማታ ሠ ምነት ከስጋት ወዴ ሀይል በሚያመራው ቻርት ላይ ብዙዎቻችን ራሳችንን ከቻርቱ መሀል ላይ ልናስቀምጥ እንችል ይሆናል በፍርሀታችን የተነሣ ሙሉ በሙሉ መንቀሳቀስ አላቃተንም ያም ሆኖ ታላቁ የሀይልና የደስታ ስሜት በበቂ ሁኔታ አይሰማንም ማለትም ወደ ግባችን በፍጥነት እየሸመጠጥን አይደለም ከባድ የሆነውን መንገድ የመረጥን ይመስላል አንድ ጥንታዊ ጠቢብ እንዲህ ብሎ ነበር «መንገዱ የተስተካከለ ነዉ ለምንድን ድንጋዮችን በመንገድህ ላይ ትወረውራለህ። አንዳንድ ርከምት ይበትን ሸሸ ዘምትያዝቦት በሌላው ደግሞ ራስህን መቆጣጠር በምትችልበት ሁኔታ ላይ ወይንስ ከስልቹነት ለመውጣት ቁ ሁኔታ ውሰጥ ሆነህና በጣም ወደ ግራው ምናልባትም ጥቂት ልታተኩርባቸው በአውን ጊዜ በህይወትህ ወደፊት ማንኛውም ስው ሀይልን የማግኘት ኦን አጠራጠራለሁ ማንኛውም ሰው አጋጣሚ ሊያጋጥመው ቱ አዳዲስ የህይወት በኩል ግን ገና ብዙ መስራት ንዝ ማችን ያ ስምን በራስህ አትቆጣ አትበሳጭ ሀላፊነትን ያልወሰድክበት ሁኔታ ምን እንደሆነ ብቻ ተረዳ በሚቀጥለው ጊዜ የተለየ ውሳኔን ትወስናለህ ስህተቶችህን መማርያ አድርጋቸውና ከሰራኸው ስህተት ተማር በስራኽው ስህተት የተነሣ በራስህ በተቆጣህ ቁጥር በቻርቱ ላይ የወረቀት መርፌውን በስቃይ ወገን በኩል እንደምታስቀምጠወ አስታውስ ቻርቱን ስትጠቀም በጨዋታ መልክ ተጠቀምበት ቻርቱን እንደ ጨዋታ ቆጥረህ ስትጠቀምበት ሁኔታዎቹን ቀለል አድርገህ ትመለከታቸዋለህ አታከብዳቸውም ልጆች ካሉህ እነሱም የየራሣቸውን ቻርት ሊስሩ ይችላሉ ከማደግና ከመብሰል ልምድህ በመነሣት የቤተስብ ውድድር ማዘጋጀት ትችላለህ ህይወትህ የተለያዩ ሁነቶችን ማስተናገድ የሚጠይቁ ግንኙነቶችን ይሻል በዚህ የተነሣ ለተለያዩ የህይወት ክፍሎችህ የተለያዩ ቻርቶችን መስራት ትፈልግ ይሆናል በሀይል የተሞላህና ጠንካራ ስዉ ለመሆን ሁሉንም የህይወት ክፍሎችህን ተቆጣጥረህ በሀላፊነት መምራት ይኖርብሀል ስራህን ግንኙነትህን አካባቢህን ስጢጤነትህን ወክዜተ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻል አለብህ ሰዎች ብዙውን ጊዜ በአንደኛው የህይወት ክፍላቸው ጠንካራ ይሆኑና በሌላው ደግሞ ፍዑም ደካማ ይሆናሉ እኒ ሞያዬን በሚመለከት ጠንካራ ስሆን የአካል ብቃት እንቅስቃ ጸበዘፎዘ ላይ የቆመክበትን ቦታ የሚወስነው ምክንያቱም ይህ የእድገትና ውስጣዊ ሰላምን የማግኘት ስሜት በውስጥህ ያለ ስሜት ነውና ለመብሰልና ለማደግ ያን ያህል ርቂ መጓዝ ያስፈልገኝ ነበርን። » የሚለው ነዉ አባባሉ የሚከብድና ስሜትን የሚያጨፈግግ ነው «መልካም አጋጣሚ ነው» በሚለው ሲተካ ለእድገት በሩን ይከፍታልፅ የህይወት ስጦታ የሆነው መሰናክል ባጋጠመህ ወቅት ሁሉ የገጠሙህን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ጥቅም በሚሰጡበት መንገድ ልታስተናግዳቸች ው ትችላለህ አጋጣሚዎችን በሚገባ ለማስተናገድ ያለህ ችሎታ እያደገ በመጣ ቱጥር የበለጠ ሀይል ያለህ ሰው ትሆናለህ «ተስፋ አደርጋለሁ የሚለውም ሴላዉ የሁኔታዎች ስለባ የሚያደርግህ ሀረግ ነው «አውቃለሁ» የሚለው ቃል ይበልጥ ሀይል አለው «ስራ አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁበሚለው ምትክ«ስራ እንደማገኝ አውቃለሁ» ብትል የበለጠ ሀይል ታገኛለህ እንዴት ጉልህ የሆነ ልዩነት ነዉ ያላቸው። በካንሰር መጠቃቴን ከተረዳሁ ወዲህ ህይወቴን ገንቢ በሆነ ሁኔታ ለፀ አመጋገቤን አስተካክያለሁ የምበላውን እመርጣለሁ እጠነቀ እ ናኔ ጥላቻንና ዉጥረትን እንዴት እንደማስወግድ ተም መጠቃቴ እኔና ባለቤቴ ሰአለማችን ነን ቸር አረጋግጥልሀለሁ ከነዚህ ቃላት የበለጠ ጠንካራ ከሆኑት ቃላት ጋር አብሮ የሚለወጠጢ ስለ ራስህ የሚሰማህ ስሜት ብቻ አይደለም በነዚህ አዳዲስና ጠንካራ ቃላት የተነሣ በአለም ላይ የምትኖርበት ሁኔታ ጭምርም ይለወጣል ዉስጣዊ ጥንካራአቸውን የሚያሣዩ ሰዎች እንክብካቤ የሚደረግላቸዉ ከደካማ ሰዎች በተለየ መንገድ ነዉ ጠንካራ የሆኑና የበለጠ ሀይል ያላቸውን ቃላት በተናገርክ ቁጥር በአካባቢህ ሀያልና ተሰሚነት ያለህ ሥት መቀጣጠር በጀመርክ ቁጥር የምቾት ከመሰላሉ ጫፍ ወይም ስር የምንገ ሰዎች ውሳኔያችንን የምንጦስነው የምቾት ክልላችንን መነሻ በማድረግ ነው እኔ የምሰጥህ ሀሳብ በየቀኑ የምቹት ክልልህን ሰፋ የሚያደርግልህን አንድ ተግባር እንድትከውን ነጡ ልትደውልለት እያሰብክ የምትፈራው ስው ካለ ደውልለት መቶ ብር የሚያወጣ ጫማ መግዛት የሚያስፈራህ ከሆነ በመቶ ብር ጫማ ግዛ ወይም ቀድሞ ለጫማ ከምትከፍለው ገንዘብ የበለጠ ከፍለህ ግዛ ቀድሞ መጠየት ትፈራ የነበረውን ነገር ጠይቅት በየቀነ የምትፈራቸውን ወይም የማይመቹህን ሆኖም ከከወንካቸው በኋላ የሚያኮሩህን አንዳንድ ጉዳዮችን ተጋፈጣቸው በፈለግከው መንገድ ባይከናወኑም እንኳን ሊላው ቢቀር ሞክረሀል የምታደርገዉ አጥተህ አልተቀመጥክም እስቲ ምቾት ክልልህን እያሰፋህ ሰትጦጣ የሚሆነውን ተመልከት አዲስ የምቾቴ ክልል ስእሉ እንደሚያሣየው እያንዳንዱ አስጊ ሁኔታ ላይ እርምጃ በወሰድክ ቱጥር ከምቾት ክልልህ እየወጣህ ነው የምትሔደው እያንዳንዱን እርምጃ በወሰድክ ቁጥር የበለጠ ሀይል እያገኘህ ትሔዳለህ በዚህ አለም ውስጥ ከሚገኙትና ልትቀምሳቸዉ ከሚገቡህ ነገሮች ብዙዎቹን እየቀመስክ በመሔድ መላው ህይወትህ እየዳበረና እያደገ ይመጣል ወደ ተለያየ አዳዲስ አቅጣጫም ይለጠጣል ይህ እየሆነና ያለህ ሀይል እየጨመረ ሲሔድ ደግሞ በራስ ማገ ይጎለብታል ይዳብራል ብትፈራም የምቾት ክሎ የምትጋፈጣቸው አስጊ ሁኔታዎች መመ መ መ ዱሽ ዱሽ ባዘ መ ዘ መች እባክህን ቀጥሎ የማነሣውን ነጥብ በግልዕ ተረዳ እኔ የምናገረው አስጊ ሁኔታ አካላዊ የሆኑ አደገኛ ሁኔታዎችን በፍጥኅነተ ማሽከርከር አይነቱን ወይም አደንዛዥ እፅ መጠቀም አይነቱን አይጨምርም የሌሎችን ሰዎች መብት የሚጥሱ ነገሮችንም አይጨምርም የሰው ፍቅረኛ መድፈርን ሴቶችን መድፈርን ባንክ መዝረፍን አይነቶቹን ሁኔታዎች አይጨምርም እነዚህን ነገሮች ስታደርግ ክብርህን ልታጣ ልትሞት ወይንም ለእስር ልትዳረግ ትችላለህ እነዚህን እኩይ ድርጉቶችን ካደረግክ በስጋትሀይል ቻርቱም ላይ ወደ ግራ ነዉ የምትጓዘው እንደነዚህ አይነቶች ድርጊቶች ሀይል አይስጡህም ምክንያቱም ከድርጊቶቹ በስተጀርባ ለአንተም ሆነ ለሌሎች ክብርን ወይም ፍቅርን የሚቸር ምንም መልካም ነገር የለም ለራስህና ለሌሉች ክብርን ወይም ፍቅርን ከመቸር ውጭ ለራስ ያለን ግምት መገንባት አይቻልም በዚህ የተነሣም እነዚህን እኩይ ፍርጎኀትን የመቋቋም ችሎታህ ይመነምናል ሒደት አይደለም ባትረዳውም ያለውን ህይል ከፍቶ የማዉጣት ተግባራዊ ሒደት ነዉ ሒደቱ ደግሞ እውን ነው በዚህ መፅሀፍ ውስጥ የተጠቆሙት ልምምዶች ወደዚህ ሀይል እንዲመሩህ በዉስጥህ ተቀብሮ ያለዉን ሀይል ቆፍረህ ማውጣት እንዲያስችሉህ ተደርገው ነው የተቀረፁት ልምምዶቹን የመስራት ወይም ያለመስራት ፍላጎትህ በዉስጥህ ያለውን ሀይል ለመቀበልና ለማውጣት ፈቃደኛ የመሆን ወይም የአለመሆንህን ፍንጭ ይሰጣል ልምምዶቹን ለመስራት ፈቃደኛ ካልሆንክ ወደ ፈቃደኝነቱ ጎዳና ለማቅናት ራስህን ቃል አስገባ እንጂ ራስህን አትገስፅ አትኮንን ይህን የማድረጊያዉ አንዱ መንገድ ሀይል አልባ ሆነህ እንድትቀር ያደረገህን አሉታዊ አስተሣሰብህን እስክታስወግድ ድረስ ይህን መፅሀፍ ደግመህ ደጋግመህ ማንበብ ነው ብዙዎቻችንን ደካማ አድርገው ባስቀሩን ያረጁ ልማዶች ታጅለናል አዲሱና ጤናማው ሒደት እስኪተካቸው ድረስ የማያቋርጥ ድግግሞሽን ይጠይቃል ተፈጥሮህ የተዋቀረው ግላዊው ሀይልህን እንድትጠቀምበት ተደርጎ ነውፎ ይህንን ዉስጣዊ ሀይልህን ካልተጠቀምክበት ራስን መርዳት ያለመቻል በፍርህት ተሸብቦ መያዝና መደበት ይገጥምሀል የነዚህ ሁኔታዎች መከሰት መሰራት ያለበት ሆኖም ያልተሰራ አንድ ነገር በውስጥህ መኖሩን የሚጠቁምህ ፍንጭ ነውፎ አንተ እንደሁላችንም በጣም ድንቅ አስደሣችና በእርካታ የተሞላ ሀይወት ይገባሀል ህይወት የምትለግሳቸው ድንቅና አስደሣች የሆኑ ነገሮች ሁሉ ይገቡሀል እነዚህ አስደሣች የሆኑ ውብ ነገሮችና ስሜቶች ብቅ የሚሉት ደግሞ ሀይል ካለው አንተነትህ ጋር ስትገናኝ ብቻ ነው ፌኤ ው መ መ መ መመመጀመጂቹ ዘዘዘዘመመመመመመመመጀ አራት ፈለግከውም አልፈለግከውም ያንተው ነው የሁኔታዎች «ሰለባ» ሆነሀል። ስለዚህ የራሣችንን ደስታ መፍጠር አቅቶን ደስታን አጣን በዚህ ወቅት ሁሉ ህይወቴን በሚመለከት ሀላፊነትን ወስዴ ራሴን እንደምመራ እርግጠኛ ነበርኩ እንደ ወዳጄ ማራ በጣም ብዙ ገንዘብ አገኝ ነበር ውብ መኖሪያ ነበረኝ ሙሉ በሙሉ ነዓ» ሴት ነበርኩ ህይወቴን በሚመለክት ግን ሀላፊነትን መቸ ነበር በህይወቴ ውስጥ ያለፉ እያደረግኩ ያለውን ነገር አንድ ጊዜ ከተረዳሁ በኋላ ድርጊቴን ወደ ማረሙ ስራ እገባለሁ ታዲያ ልከዉነው ይገባኝ የነበረና ያልከወንኩትን ፍላጎቴን በመገንዘብ ማስተካከል የሚገባኝን እያስተካከልኩ ባለሁበት ወቅት በሌሎች ላይ ያነጣጠረው ቁጣዬ እልም ብሎ ይጠፋል በቅርቡ ልጄ ትዳሬ መልካምና የሚያስቀና እንደሆነ ጠቆም አድርጋኝ ነበር ስመልስላት «አዎን ልጄ ማርክ ህይወቴን እንዲመራልኝ መጠበቁን እርግፍ አድርጌ ከተውኩ በኋላ እንዴት ግሩም የሆነ የትዳር አጋር እየሆነ እንደመጣ ስመለከት በጣም ነዉ የተደነቅከጎ ን ነበር ያልኳት ይህ ማለት የሰዎች መስረታዊ የሆኑት ፍላጎቶቻቸው በእድገት ሒደቱ ውስጥ የመታገዝ አንዳንድ ጊዜም አስፈላጊ የሆነዉን እንክብካቤ የማግኘትየሚንከባከብ የፍቅር አጋር መኖሩን የማረጋገጥ ፍላጎት አይነቶች በፍቅር አጋሮቻቸው ሊሟሉላቸው አይገባም ማለት አይደለም ህይወታቸውን በሚገባ ሊመሩት ካልቻሉ ግን ምንም ያህል እንክብካቤ ቢደረግላቸወ በቂ ሆኖ አያገኙትም አዘቅት እየወረዱ ነው የሚመጡት በህይወቴ ውስጥ ያለፉት አንዳንድ ወንዶች ሊያደርጉት እንደሞከሩት የፍቅር ጓደኛሽ በጭንቅላቱ ሊቆምልሽ ይችላል ሀላፊነትን ካልወሰድሽ ያም በቂ አይሃንልሽም አያመረቃሽም በመልስሽህ ረክተሸህ የሚሆንሽንህን ጓደኛ ለማግኘት በማሰብ ግኙነቱን ማቋረጥም ሀላፊነት መውሰድ ነበኒ አንድ ሰው ሙሉ በሙሉ ሀላፊነትን ለመውሰዱ ፍንጭ የሚሆነው ያንን ጓደኛውን በተመለከተ የሚሰማዉ ቁጣ መጠኑ እየቀነሠ መምጣቱ ወይም ያንን ሰው ሲያስበው ይሰማው የነበረው ቁጣ ፍሁም መጥፋቱ ነበ ከአንድ ስው ጋር አብሮ የመኖሩም ሆነ የመለያየቱ ምርጫ የሚወሰነዉ በራስ ኛል የትኛውም ምርጫ ይመረጥ የማንም ር ምጎ ቁስ ሚሻጳወወፀፀፀመመመመመ የተሟላ ዝርዝር አይደለም ሆኖም ሀሳቡን ይሰጥሀል ከነዚህ ዉስጥ አንደኛው እንኳን በተሰማህ ቁጥር ይህን ፍንጭ እንድታገኝ ያደረገህን ልታደርገው ሲገባ ያልከወንከዉ ነገር ምን እንደሆነ አስብ ሀላፊነትህን ያልተወጣህበትን አካባቢ ለማግኘት ይህን ያህል በጣም ቀላል መሆኑ እጅጉን ነው የሚያስደንቅህ ሀላፊነትን መዉሰድ ማለት በአእምሮህ ዉስጥ የሚያንሾካሹከውን ድምፅ» መቆጣጠር ማለት ነው ይህ በውስጥህ እያንሾካሾከ እብድ ሊያደርግህ የሚጥረው «ድምፅ» ብዙውን ጊዜ ደግሞ ይሣካለታል ውስጥህ ሆኖ ያላግጥብሀል አንዳንዶቻችሁ ይህ ድምዕ መኖሩን እንኳን እንደማታወቁ እርግጠኛ ነኝ እኔ ይህ ድምዕ በውስጤ መኖሩን ሳውቅ በጣም ደንግጨ ነበር ድምፁ የሁሉም አይነት ፍርሀቶች መክፈቻ ቁልፍ እንደሆነ ቃል እገባልሀለሁ መዐትን አጦትን እጥረትን የሚያውጅ ድምፅ ነው ስለለመድነው ብቻ እንደሚያናግረን እንኳን አንገነዘበውም በውስጥህ የሚያንሾካሽከው ድምዕ ምን አይነት እንደሆነ ካለወቅክ እስቲ አይነቱን አሆነ ልጠህ ቲፒ ብዙዎቻችን ብቻችንን ስንሆን ጓደኛ ሆኖ እንዲያጫውተን ሬዲዮ ወይንም ቴሌቪዥን ብንከፍትና ብቸኝነትን ለማስወገድ ብንጥር አያስገርምም ይሔንንን እብድ የሚያደርግ ሹክሹክታ ለመገላገል ምንም ነገር እናደርጋለን በአድገት ሒደት ውስጥ እንዲህ አይነቱን መታወክ ማስወገድ የሚቻል እንደሆነ እምነት ይደርብህ በህይወታችን በአንድ ወቅት ላይ ሁላችንም የዚህ በውስጣችን የሚያንሾካሹክ ድምፅ ሰለባዎች ነን አሁን ድምፁ በውስጥህ እንዳለ ስለምታውቅ ልታስቆመው የምትችል መስሎ ይታይሀል ሌላው ቢቀር ለጊዜው ምክንያቱም ድምፁን ለማስወገድ የሚረዱ ዘዴዎች አሉልህና ነው እንዲህ አይነቱን አሉታዊ ድምፅ ለማስወገድ የሚረዱ በጣም ውጤታማ የሆኑ መንገዶች እንዳሉ ማወቁ የሚያስደስት ዜና ነው በሚቀጥሉት ምእራፎች እነዚህን ዘዴዎች አብራራለሁ ለአሁኑ ይህ በውስጥህ የሚገኝ አንሾካዉኪ ድምፅ ሰለባዉ ሊያደርግህ እንደማይገባ ተገንዘብና ወዳጅ በሆነ መልካም ድምፅ ልትተካው ራስህን ቃል አስገባ ድምጹ የሚገኘው በዉስጥህ ቢሆንም እንኳን ከጠላትህ ጋር መቆየት የለብህም በነገራችን ላይ ይህንን አሉታዊ ድምፅ አንድ ጊዜ ከውስጥህ ካስወጣህ በኋሳ ብቸኝነትህን በጣም ትወደዋለህ ኗ ሀላፊነት መውሰድ ማለት አንቆ በመያዝ ባለህበት እንድትቆይ ያደረገህን ጥቅም ወይም ትርፍ መገንዘብ ማለት ነው በህይወታችን ብዙ የማንፈልጋቸውን ነገሮች እንደያዝን የምንቆይበት ምክንያት ከዚህ አጥብቀን ከያዝነው ነገር የምናገኘው ትርፍ ወይም ጥቅም ስለሚናር ነው ይህ ጥቅም ምን እንደሆነ አስበን ስንደርስበት ያልፈለግነውን ነገር አጥብቀን የያዝንበት ምክንያት ግልፅ ይሆንልናል ያነሣሁት ትርፍ ወይም ጥቅም ምን እንደሆነ በግልፅ ካወቅከው ባህርይህን የበሰጠ ትረዳዋለህ ስሜትም ይሰጥሀል እስቲ ጥቂት ምሳሌዎችን ልስጥህ ዴዴ መ መ ቹፍዳ። ግምቴ ሰዎች አዎንታዊ አስተሳሰብን አሳቢ ሰው መሆን የሚጠይቀውን መሰረታዊ ነገር አልተረዱም የሚል ነው አዎንታዊ አስተሳሰብን መያዝ ልዩ የሆነ ቁርጠኝነትንና ያላሰለሰ ከባድ ልምምድን ይጠይቃል አንድ ጊዜ በዚህ አስተሳሰብ ከተካንክበት በኋላ የማጠናከርያ መርሀ ግብር እጅግ አስፈላጊ ነው ጠንካራ ልምምድን ሳያደርግ አዎንታዊ አስተሳሰብን በቋሚነት የያዘ ሰውን አላውቅም እንደዚህ አይነት ሰዎች ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል እኔ ግን አግኝቻቸው አላውቅም ከኔ ልምድ እንዳየሁት አዎንታዊ አስተሳሰብን ያለማቋረጥ ካልተለማመድከውና በተግባር ካላዋልከው ክህሎቱን ታጣዋለህ ብዙ ሰዎች የማይረዱት የሚመስለው መሰረታዊ ነገር ይህ ነው አዎንታዊ በሆነ መንገድ ማሰብን መለማመድህን ስታቋርጥ ወዲያውኑ አሌታዊ አስተሳሰብን ትይዛለህ ማለቱ ፍትሀዊ ያልሆነ እንደሚመስል አውቃለሁ» ሁኔታው ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከሚደረግ ልምምድ ጋር የሚመሳሰል ነው በአካል ብቃት ልምምድ አንድ ጊዜ ሰውነትህን ብቁ ካደረግክ በኋላ ልምምዱን ማቋረጥ አትችልም ልቻምዱን ካቋረጥክ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ጡንቻዎችህ ሀይላቸውን ያጡና ሀምሳ ጊዜ ቁጭ ብድግ ትሰራ የነበረ ከሆነነ መስራት የምትችለው ሀያ ሆኖ ቁጭ ይላል የጡንቻዎችህ ሀይል እንዳለ ለማቆየት ልምምዱን መቀጠል አለብህ ጤሞመሥ አስች ሚሻ የማሰብ ችሎታም እንዲሁ ነው ችግሮችን ማቃለል የሚያነቃቃ ውይይት ማድረግ ንባብ የየእለት ተግባሮችህ በሚሆኑበት ወቅት አእምሮህ ይሰላል ለሁለት ሳምንታት እረፍት አድርዝ በባህር ዳርቻ ላይ ስትዝናና ቆይተህ ወደ ተለመደው ተግባርህ ስትመለስ አእምሮህ የደነዘዘ መስሎ ይስማሀል ወደ ነበረበት ለመመለስም ጥቂት ቀናትን ይፈጃል አንዳንድ ነገሮች የማያቋርጥ ልምምድን መሻታቸው እውነት ነው አዎንታዊ አመለካከትም አንዱ ነው ለዚህ አንድ ጥሩ ማስረጃ ልስጥህ በቅርቡ በዲያና ፓውልና ሾል ዌላንቴዝ የተመሰረተ አንድ ልቆ መገኘት የሚባል ቡድንን ተቀላቅዬ ነበር ቡድኑ ስኬታማ የሆኑና አዎንታዊ አስተሳሰብ አላቸው ብዬ የማስባቸው ሰዎች የተሰባሰቡበት ነበር በእያንዳንዱ ስብሰባ ወቅት ከአባላቱ ውስጥ አንዱ ሰው ወይም ተጋባዥ እንግዳ ንግግር ያደርጋል የንግግሩ አላማ ሁላችንም እንደተነቃቃንና ሀይል እንዳገኘን እንድንቆይ ለመርዳት ነው በቡድኑ ውሰጥ ያለው እያንዳንዱ ሰው ያለው ፍላጎት አዎንታዊ አመለካከትን የመለማመድ ብቻ ሳይሆን አዎንታዊ በሆነ መንገድ ከሚያስቡ ሰዎች አካባቢ መሆንን ጭምር ነው የሚያምነው በዚህ ቡድን ውስጥ አዎንታዊ አስተሳሰብን በሚመለከት ብዙ አነቃቂ መፅሀፎችን የፃፉ ታላላቅ ሰዎች አሉበት ብዙዎቹን ራስን በራስ የመርጃ ዘዴዎችንም ያውቋቸዋል ይሁንና በየሳምንቱ ከጧቱ አስራ ሁለት ሰአት ከሩብ አንዳቸው ለአንዳቸው ድጋፍን ለመቸር ይሰባሰባሉ ሁሉም እለት በእለት አዎንታዊ አሰተሳሰብን ይለማመዳሉ ያልተለማግመዱ እለት ከመሰመራቸው ወጣ ያሉ መስሎ ነው የሚሰማቸው ከኬ ሖሒሔሖሔፌቤጌሔቕቼዌዔጌጌቁዌቕሜቕቕኹቁ ብዙ ሰዎች አዎንታዊ አመለካከትን ለማዳበር የማያቋርጥ ልምምድ አስፈላጊ መሆኑን ለመቀበል እንደሚያዳግታቸው አውቃለሁ አለበለዚያማ ሁላችንም አዎንታዊ በሆነ መንገድ አሳቢዎች እንሆን ነበር መታጠብህ ዒምህን መላጨትህም ሆነ መቀባባትህ በየእለቱ የማይቀሩና እስካለህም ድረስ ማብቂያ የሌላቸው መሆኑ እውነት ነው ይሁንና በየእለቱ ቀኑን ለመጀመር ለመታጠብ ዒምህን ለመላጨትም ሆነ ለመቀባባት እንደማታንገራግር የታወቀ ነው። ትክክለኛው ፍርሀቴን እየተቋቋምኩት ነው የሚለው ነው የምትስጠውን ማረጋገጫ ሁሌም በአዎንታዊ አረፍተ ነገር ስጥ ለምሳሌ ከእንግዲህ ራሴን ዝቅ አድርጌ አላሳይም ስህተት በየእለቱ በራሴ የበለጠ እየተማመንኩ ነው ትክክል ስሜትህና ሁኔታዎቹ በተለወጡ ቁጥር ትክክል መስለው የሚታዩህ ማረጋገጫዎች ይሰዋወጣሉና ማረጋገጫዎቹን በምትስጥበት ወቅት ይ ድው በክበበ ዓሞን ሹይበነ እነዚህን ሁሉ የመርጃ እንደተቆጣጠርከው አዎንታዊው አስተሳሰብ ቅዕበታዊ ስለሚሆን እንደተነሣሣህ ለመፆየት ጥቂት አስታዋሽ ነገሮች ብቻ በቂህ ይሆናሉ በሆነ መንገድ ለመናገር ካሉት ዘዴዎች አንዱ ከቁም መስታወት ፊት መጀመሪያ ላይ ግን ባለህ ፍጥነትና ሀይል መጓዝ ይኖርብሀል እስቲ ለፊት መቆም ነው ማረጋገጫህን በውስጥህ የሚያንሾካሹከውን አሉታዊ ድምዕ ለመቆጣጠርና ከውስጥህ ቢያንስ ለአስር ጊዜ ደጋግመህ ሰማስወጣት የሚደረገውን እንቅስቃሴ የመጀመሪያ ቀን መርሀ ግብርን ተናገረው እየለባበስክ እያለ አሉታዊ የሆነውና በውስጥህ የሚንሾካሽከውን ድምዕ የተለመደ ተግባሩን ለመጀመር ይሞክራል ይህ ድምፅ ብቅ ማለቱን ለማወቅ ንቃትን ይጠይቃል ሹልክ ብሎ ነው የሚገባው ድምፁ መኖሩንና ብቅ ማለቱን እንደተገነዘብክ በአዎንታዊ ማረጋገጫህ መተካት ጀምር አሉታዊው ድምዕ እንዲቆጣጠርህ አትፍቀድለት ከውስጥህ አስወጣው በልምምድ ብዛት አሉታዊው ድምዕ የሚከሰተው አልፎ አልፎ እንደሚሆንና አዎንታዊ ድምዕ ደግሞ ልማድ እንደሚሆን በእርግጠኝነት ነው የምነግርህና ቃል የምገባልህ ሁሌም ያለማሰለስ የሚደረግ ድግግሞሽ አስታውስ ውጤት እንደሚያስገኝ ማስታወሻ ዜና የመስማት ልማድ ያለህ ከሆነ በልምምዱ መጀመርያ አካባቢ የሬዲዮም ሆነ የቴሌቪዥን ዜና አቅ ንክስ ነው ብዙዎቹ የዜና አቀራረብ መ ርርጭሦጩመ ነበር የተደነቁት ከጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ዘወትር ይህ አለም እንዴት አሳዛኝና መራር አለም እንደሆነ ከማውራት ይልቅስ አነሣሸና አነቃቂ ከሆኑት መዕሀሂፎቻቸው የተማሩዋቸውን መልካም መልካም ሀሣቦችን መጋራት በመጀመራቸው ንግግሮቻቸው ሁሉ አስደሣችና በመነቃቃት የተሞሉ ሆነው ነበር አንድ ጊዜ አዎንታዊ በሆነ መንገድ ማሰብን ልምድህ ካደረግክ በቷላ ጋዜጦችን ሙሉ በሙሉ ማንበብና የሬድዮና ቴሌቪዥንን ዜና ልትሰማ ትችላለህ በዚህን ጊዜ መገናኛ ብዙሀንን የበለጠ አዎንታዊ በሆነ መንገድ መመልከት መጀመርህንም ትገነዘባለህ በመጥፎ ዜናዎች ውስጥ በአንተም ሆነ በማህበረሰቡ እንቅስቃሴዎች ውሰጥ ሀላፊነት መውሰዱን መጀመር እንድትችል የሚያደርጉህ መልካም አጋጣሚዎች እንዳሉም ትገነዘባለህ ይሁንና ዜና ማዳመጥን የቀንህ መጀመርያም ሆነ ማብቂያ አድርገህ እንዳትወስድ እመክርሀለሁ የሚረብሽ ዜና ስትሰማ እየጨመረ የሚመጣውን አሉታዊ ስሜት ከውሰጥህ ለማስወጣት ጊዜው ስለሚኖርህ በመሀል ላይ መስማቱ ይጠቅማል ልምምዶቹን እለት በእለት መለማመዱ አዎንታዊው አስተሳብ ውስጥህ ዘልቆ እንዲገባ ለማድረግ መልካም አጋጣሚን ይፈጥርልሀል እለት በእለት ብርታትና ጥንካሬ እየተሰማኝ ነው የመሳሰሉት ማረጋገጫዎች የልምምድ እንቅስቃሴህን ይበልጥ ውጤታማ ያደርጉታል ቁርስ ተጠናቀቀ አሁን ወደ ስራህ የመሔጃ ወቅት ነው ወደ ስራህ የምትሔደው በመኪናህ ክሆነ እድለኛ ነህ። ከአሉታዊና አፍራሽ ሀሣቦች ይልቅስ አዎንታዊና ገንቢ ሀሳቦችን ወደ አእምሮህ የምታስገባበት መልካም አጋጣሚ ነው ስራህን በቤትህ ውስጥ ሆነህ የምትከውን ከሆነማ እድለኛ ነህ ቀኑን ሙሱ አነሣሽ ንግግሮቹን ወይም ሙዚቃዎችን ስራህን እየስራህ ማዳመጥ ትችላለህ ልጆች ካሉህም አዎንታዊ ሀሳቦች በጨቅላና ሁሉን ነገር አምኖ በሚቀበለው አእምሮአቸው ላይ የሚያመጡትን ውጤቶችንም አስባቸው እ ትጉ ጭ ገባሃ ዶዴ ካቸውን ዕሁፎች ህዑ ስትገባም በካርዶች ዕፈህ የለጠፍካ ዓ እን ከጥ ንዲሰማ የፈለካቸውን ክንውኖች ሁሉ ማሣካት ባትችልም አንኳን ምንም ማለተ ተመልከታቸው አስባቸውም በቀላል ነገሮች ጥሩ ስሜት እንዲሰማህ እንዳልሆነ የሚጠቁሙ መልእክቶችን የያዙ ብዙ የቴፕ ክሮት አሉልህ ሐ ወምን ክንዳና ከው ና ቦን ን እነዚህን መልእክቶች ስትሰማ ራስህን ተወደዋለህ ራስህን የሚገጥሙህን ማንኛውንም አይነት ፈታኝ ሁኔታዎችን ቀላል አድርገህ እንደወደድከው ወደ እንቅልፍ አለም መገባት ደግሞ ድንቅ ነገር ነው እንድትይዛቸው ይረዳሀል ብቃት የሌለህ ሰው መሆንህን ሊያሳምንህ ከሚሞክረውና በውስጥህ የየቀኑን መርሀ ግብርህን የምታሰፍርበት ማስታወሻ ደብተርህ ላይ ከሚያንሾካሽከው አሉታዊ ድምፅ የበለጠ እነዚህ መልአክቶች የእለቱን ማረጋገጫ ሀሣብህን ፃፍ ማስታወሻህን በከፈትክ ቁጥርም ይጠቅሙሀል ቴኾ እየሰራ ወደ አስደሳቹ የእንቅልፍ አለም አምራ የፃፍካቸውን ማረጋገጫዎች ደግመህ ደጋግመህ ድምዕህን ከፍ በማድረግ ለእንዲህ አይነቱ መርሀ ግብር ራስህን ካስገዛህ አለምህ ሁሉ የተለየ አንባቸው ምናልባትም እነዚህን ማረጋገጫዎች ዴስክህ ላይ ወይም እንደሚሆን አረጋግጥልሀለሁ እባክህን እመነኝ አዎንታዊ አመሰካከት ማየት የምትገደድበት አንዱ ቦታ ላይ ልታስቀምጣቸው ትፈልግና በህይወትህ ውስጥ ያለውን ማንኛውንም ነገር ሙሉ በሙሉ ይለውጠዋል በጥቂት ካርዶች ላይ ልትዕፋቸውም ትችል ይሆናል አሉታዊ የሆነው በውሰጥህ የሚያንሻካሹከው ድምዕ ሲጠፋ ዘወትር ትፈራና ትስጋበት የነበረው ምን እንደነበረ እያሰብክ ግርም ይልሀል ቀድሞ በውስጥህ ይኖራል ብለህ አስበህ የማታውቀው ሀይልም ይናርሀል ብዙ ትስቃለህ ብዙ ትወዳለህ በጣም ብዙ አዎንታዊ በሆነ መንገድ የሚያስቡ ሰዎችንም ወደ ህይወትህ ውስጥ ትስባለህ በአካልህም ይበልጥ ጤነኛ ትሆናለህ በመኖርህም ትደሰታለህ በስቃይህ የመደሰት ዝንባሌ ያለህ ሰው እስካልሆንክ ድረስ ጠዋት ባደረግከው እንቅስቃሴ ወቅት ያከማቸኸውን ከፍተኛ ሀይልና ከፍርሀት የነፃ ስሜትን እንዳለ ጠብቀህ ማቆየት ትፈልጋለህ የእለቱ ጫናዎችና ጥርጣሬዎች ቀስ በቀስ ብቅ እያሉ ሲሔዱ ጠዋት ከሰበሰብከው ጥቂት ገንቢ የሆነ ሀይልን ለራስህ ስጠው ማድረግ የሚገባህ ብቸኛው ነገር ጥንካሬህና ብሩህ ተስፋዎችህ እንደገና መመለሳቸው እስኪሰማህ ድረስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝግጁ ስትሆን በግልፅ ይታወትሀል ማረጋገጫዎችህን እየደጋገምክ መናገር ነው ቀኑን ሙሉ በውሰጥህ በመጠኑም ቢሆን ዘና ልትል ስለምትችል የግንባታ ፕሮግራምህን የሚንሾካሹከው አሉታዊ ድምዕ ወደ አእምሮህ ለመግባት ይሞክራልና ትጀምራለህ። ድርስ ግሩም የሆነ ስሜት እንዲሰማህ ያደርግሀል ያኔ ዐዲያውኑ በአሉታዊ አስተሳሰብ የታጀለው ማን እንደሆነና አዎንታዊ አመለካከት ያለው ማን እንደሆነ ማጣራትና መለየት ትጀምራለህ ያለህ ሀይል ተጨባጭና አውነተኛ ነውና ግንዛቤህ እየጨመረ በመጣ ቁጥር የምታገኘው ሰው አዎንታዊ አመለካከት ያለው መሆንና አለመሆኑን ወዲያውኑ ይታወቅሀል ስለዚህ አዎንታዊ አመለካከት ባለው ሰው የምትሳበው በፍጥነት ነው በየትኛው ሁኔታና ደረጃ እየተንቀሳቀሰከ መገኘትህን አስተማማኝ በሆነ መንገድ የሚጠቁሙህ በዙርያህ ያሉ ሰዎች ናቸው ተመላሳላሳይ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ይሳሳባሉና መለወጥ ስትጀምር ቀደሞ ከምታውቀው የተለየ አይነት አስተሳሰብ ወዳለው ሰው ትሳባለህ። አፀደህስቹ ግን የራሴን ህይወት መኖር አለብኝ ብለህ ልትመልስላቸው ከ እንዴት እንዳ በህይወትህ ውሰጥ ቁልፍ ቦታ ያላቸውን ሰዎኙ ተመልከታቸው እነሱን በሚመለከት የምትሰጠው ማንኛውም አይነት ምላሽ ወደ ፊት መስራት የሚገባህን በተመለከተ ጠቃሚ ሀሳብ ይሰጥሀል ካገኘኸው አዲሱ ግንዛቤህ በመነሳትም ትክክለኛ ያልሆኑ ምላሾችን መስጠቱን እየተውክ ሀሳፊነት በተሞላው መንገድ ትንቀሳቀሳለህ ስለዚህ የምትወዳቸው ሰዎች አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ሲፈጥሩብህ ከምትተናነቃቸው ይልቅስ ለእድገት ሒደትህ መሳካት መስራት የሚገቡህን ነገሮች የሚጠቁሙህ መስታወቶችህ ነው ቻርሎቴን በጣም ያስደነቃት ደግሞ እንደገና ከአባቷ ጋር ያላትን ግንኙነት ስታድስ አሷን ማናናቁንና ማንኳሰሱን መተው ነበር አዲሱን ማንነቷን ከማግኘቷ በፊት ብቃት የሌላት መሆኑን ነበር ለአባቷ በጉልህ የምታሳየው ያ ሁኔታ ሲለወጥ አባቷም ለሷ ያለው አመለካከትና የሚሰጣት ምላሽ ተለወጠ ብዙውን ጊዜ ውስጣዊ ጥንካሬ ከበሬታን ያስገኛል የምናገኘው የሰጠነውን ነው በጣም የሚያስፈልግህ ነገር የራስህ ምርጥ ጓደኛ መሆን ነው ምንም ነገር አድርግ ራስህን ዝቅ አታድርግ ከልብህ የምትሻውና ለእድገትህ የሚረዳህ የትኛው መንገድ እንደሆነ ቀስ በቀስ መርምረህ አግኝ ያንን ካገኘህና መከተል የሚገባህን መንገድ ከወስንክ በኋላ ዝንፍ ላትል አቋርጠህ አዳዲስ ጤናማ ግንኙኑ ትጾሏኒ ትቶ ቋሚ ህሌ ተ ቶሶጻ ተህ ህቭርሪ ነረ ነዓ ሂቬማሃ ቸስ ቨቬሙሙ። በህይወታችን ወደ ፊት እንዳንጓዝ ከሚገቱን ፍርሀቶች ሁሉ ቀዳሚው ውሳኔ የመወሰን ፍርሀት ነው አንዲ ተማሪዬ ይህን ሁኔታ በከፍተኛ ሀዘን ነበር እንዲህ ብላ የገለፀችው አንዳንድ ጊዜ ከየትኛው ክምር እንደምትበላ መወሰን አቅቷት በሁለት የድርቆሽ ክምሮች መሀል የቆመችውን የአፈታሪኳን አህያ የሆንኩኝ መስሉ ይሰማኛል እኔም እንደ አህያዋ መብላት የምፈልገውን መምረጥ አት ሺክ ን ወስት ያገቀቹፎ ማአ ነው የጧ ያንድ ት ጨጨጨ ዳጠ ዘ መመ በምንጋፈጥበት ወቅት እንከን የለሽ የመሆንና መጪ ሁኔታዎችን የመቆጣጠር ፍላጎቶቻችን በጋራ ሆነው በፍርሀት እንድንሽበብ ያደርጉናል ከላይ የጠቀስኳቸው ሁኔታዎች አንተን የሚገልፁህ ከሆነ የምትጨነቀው በማያስፈልግ ሁኔታ መሆኑን ከዚህ በታች አብራራልሀለሁ በህይወትህ ምንም አይነት ምርጫ ምረጥ ምንም አይነት እርምጃ ውሰድ ትጠቀማለህ እንጂ የምታጣው ነገር የለምፊ ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት ህይወትህን ለመለወጥ ማድረግ ያለብህ ብቸኛው ነገር ስለ ህይወትህ ያለህን አመለካከት መለወጥ ነው ይህ ዕንስ ሀሳብ እዚህ ቦታ ላይም አስደናቂ በሆነ መንገድ ይሰራል አመለካከትህን ትክክለኛ ውሳኔን ለመወሰን ወይም ስህተት ለመስራት የሚያስችልህ አድርገህ ለመቅረዕና ለማስተካከል ትችላለህ ውሳኔ በመወሰን እንጀምር ፊን ውሳኔ መወሰን ወይም ካንም ባር መው ረ የሚልህ የምትመርጠውን መወሰኑ ያስጨንቅሀል ምርጫህን የሚከተለውን ውጤትም የሞት ሽረት አድርገህ ስታየው በፍርሀት ሽባ ትሆናለህ ተጨንቀህ የሀዘን እንጉርጉሮ እያንገራጎርህ በውሳኔህ ደፍ ላይ ትቆማለህ ይሔን ላድርግ ወይንስ ያንን። የሚል ስምምነት ምንም እንኳን ህጉን ሁላችንም የተረዳነው ቢመስልም አሁን ወደኋላ መለስ ብዬ ስመለከተው የማይረባ የጅል ህግ ሆኖ ነው ያገኘሁት ምክንያቱም ከሴት ጓደኞቼ ጋር በጣም አስደሳች ጊዜን ነበር የምናሳልፈው በአእምሮዬ እየበሰልኩ ስመጣ የሴት ጓደኞቼን በእንዲህ አይነቱ ክብረ ነክ መንገድ መገናኘቱን አቆምኩ በለውጡም አስገራሚ ውጤት ነበር የተገኘው በወንዶቹ ጓደኞቼ በመጨረሻው ሰአት ላይ የምፈለግ ሴት ሆፔ መታየቱ ቀርቶልኝ ነበር በህይወቴ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የምሰጣቸው ወንዶች እነሱን ለማግኘት ስል ከሴት ጓደኞቼ ጋር ያለኝን ቀጠሮ የማልሰርዝ መሆኔን በግልጽ ተረድተው ነበር ሊያገኙኝ ከፈለጉም ከቀናት አንዳንድ ጊዜም ከሳምንታት በፊት በመደወል ቀጠሮ ያስይዙኝ ነበር ከስሱስችችስሻሚችችችችችችችችችች ስ ይህን ስጋት ለማስወገድ ያለው ብቸኛው መንገድ እንደገና ተዓምራዊ ሀይሎችን መጥራት ነው ራስህን ሙሱ ለሙሉ ለመዝናናቱ ስጠውና ሀሳብህን ጥለህ ተዝናና በተጨማሪም ስትዝናና የአንተ ደህንነት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን በማመንና ከልብህ መዝናናት እንደሚኖርብህ በማሰብ ተዝናና በተወሰነ ጊዜ ለራስህ ብቻህን የመሆኛ ጊዜን በመቸር አካልህንና አእምሮህን ማዝናናት ይኖርብሀል ይህን በተመለከተ ራሴን ለመርዳት ቅዱስና የማይሻር የእረፍት ሰአት የሚል ጊዜን አዘጋጅቻለሁ ይህ አጠር ባለ መልኩ የሚገለጽ የበዓል እረፍት ነው ማለት ይቻላል ሀሳቡን በተግባር የማውለው እንዲህ ነው ሌላው ቢቀር በየቀኑ ራሴን ሙሉ በመሉ ለማዝናናት አንድ ሰአት ያህል እመድባለሁ የምዝናናው መጽሔቶችን በማንበብ ወደ ባህር ዳርቻ በመሔድ በመገብየት ለሆን ይችላል የመዝናኛው ሰአት ግን ይከበራል የማይሻር የእርፍት ሰአት ነው በዚህ ሁኔታ የማሳልፈው ጊዜ ወደ ሰራዬ ተነቃቅቼ እንድመለስ ይረዳኛል አእምሮዬ በብዙ ነገሮች በማይያዝበት በዚህ የትርፍ ጊዜ መዝናኛ ሰአቴ ወቅት ብዙውን ጊዜ ድንቅ ድንቅ የሆኑ ሀሳቦች ይመጡልኛል ደረጃ ሶስት አራትና አምስትን በሁሉም የህይወትህ ክፍሎች ላይ ተፈፃሚ አድርጋቸው እነዚህን ደረጃዎች በተግባር ስታውሳቸው እንዴት ውብና በእርካታ የተሞላ ሕይወት ብቅ እያለ እንደሚመጣ ሰትመለከት አንተም ትደነቃለህ በጣም የበለፀገ የተሟላ በፍቅርና በመሰጠት የታጀበ አዲስ ሀይወት ብቅ ይላል አስፈላጊ የሆነውን እርምጃ ለመውሰድ ቁርጠኝነቱ ካለሀ የተለያዩ የህይወት ክፍሎችህን በተመለከተ ያቀድካቸው ክንውኖች ሁሉ እውን እንደሟሆኑ ግልጽ ይሁንልሀ ብዜ በየእለቱ የተለያዩ የህይወት ክፍሎችህን በሚመለከት ያዘጋጀሀቸውን የፍርግርግ ሳጥኖችን የሚመለከትና ሁሉንም የሚነካካ የእለት ግብህን አስቀምጥ የየእለት ግቡን በትጋትና በቁርጠኝነት የሚያሳካ ሰው ስትሆን ምናልባት እስከ አሁን የነበረው ትኩረትህ በአንዱ የህይወትህ ክፍል ላይ ብቻ እንደነበረ ትገነዘብ ይሆናል ምናልባትም ብዙውን ጊዜ ሊይዝ የሚችለው ስራህ ይሆናል ሁሉንም የህይወትህን ክፍሎች በተመለከተ ግብህን የምታስቀምጥ ከሆነ ህይወትህ ሚዛናዊ ስለሚሆን ወደ አንድ ወገን አያጋድልም እያንዳንዱን ግብህን ለማሳካት በምትሰራበት ወቅት ደግሞ ተአምራዊዎቹን ሀይሎች አስብ ራስህን መቶ በመቶ ለግብህ ስትሰጥና ለውጥ ማምጣት እችላለሁ ወሳኝ ሚና አለኝ የሚሉትን ነገሮች ስታስብ የእርካታ ስሜት እንድታገኝና ትኩረትህንም በዚሁ የእርካታ ስሜት ላይ እንድታደርግ ያግዙሀል ተግባራዊ እንቅስቃሴ አድርገህ ተጨባጭ ስራ በመስራት እያንዳንዱን የህይወት ክፍልህን በየቀኑ ላታዳርስ ትችላለህ በአንድ ወቅት አንደኛው የህይወት ክፍል ከሌሎቹ ቅድሚያ የሚሰጠው መሆኑ እውነት ነውለምሳሌ በእረፍት ላይ በሆንክ ጊዜ ሊሎቹን የህይወትህን ክፍሎች ልትተዋቸው ትችላለህ ያኔ ትኩረትህን የሚያስደስት ጊዜን በማሳለፍ ላይ አድርግ ያኑ ተአምራዊ ሀይሎቹ ሁሉንም ነገር በሚገባ እንድታጣጥመው ይረዱሀል በሌላ ወቅት በጣም ወሳኝ የሆነ የስራ ውጥን ካለህ ስራህ ያልተከፋፈለ ትኩረትህን የሚጠይቅ ይሆናል ያኔ ትኩረትህን ለስራህ ታደርጋለህ በአንድ በተወሰነ ወቅት አንደኛው የህይወትህ ክፍል ያልተከፋፈለ ትኩረትህን ይጠይቅ እንጂ የኋላ ኋላ የምትሻው አጠቃላይ የተመጣጠነና ሚዛናዊ የሆነ ጡጤትን ነው ጭጨጭጭዘ። እኔ የምጠይቅህ የህይወትህን መሰረታዊ አውታሮች እንድትገነባና ከዚያ ደግሞ እነዚህ የህይወትህ ንና እርካታህን በሚደግፉበት መንገድ መኖር ፍኤኤርፍፍሌፍንሂዝሂሬ «ግከጮጌጌ ሆኣጻጻባ ዋናው መሰረታዊ ጉዳይ ለጓደኛህ ለገባኸው ቃል ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱና በሳምንቱ ውስጥ ለማጠናቀቅ ቃል የገባኸውን ስራ በሙለ ማጠናቀቅና ለዚህም ሀላፊነትን ወስደህ መንተሳቀሱ ነው ራስን በራስ የመርጃ ቡድኑን ካላገኘህና ከሰውም ጋር ለመስራት ካልፈለግክም በባለሙያ የሚመራ ቡድን ፈልግ እኔ ዋና መሰረታዊ አላማው ተሳታፊዎች ከህይወታቸው ምን እንደሚፈልጉ በግልጽ የሚያስቀምጡበትንና ይህን ግብ የሚደግፉበት ተግባራዊ እርምጃ የሚወስዱበትን ቡድን እመራለሁ ከህይወት የምትፈልገውን ስታውቅና የምትሻውን ለማግኘት ተግባራዊ እርምጃ ስትወስድ ውጤት የሚገኝበት ፍጥነት በጣም ያስደንቅሀል ሰዎች ጊዜ ወስደው ከሀይወት የሚፈልጉትን ነገር ለማወትና ትኩረታቸውንም በዚሁ ላይ ለማድረግ አይሞክሩም ለዚህ መሰረታዊ ነገር ጊዜ ሳይሰጡ ተሩና ለምንድነው ዘወትር የባዶነት ስሜት የሚሰማኝ እያሉ ሲ ሔሓፍሬጭጨጅጅችጅፍጩጭጭጭ ፍርሀትን ለማስወገድ በሚደረግ የመማር ሒደት ውስጥ አንድ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት የሚገኘው ብዙሪያህ ያለውን አለም በእሺታ ተቀበል በሚሉት ቃላት ውስጥ ነው ጃኔት የምትባል መምህሬ ነበረች በድንገት የተናገረቻቸው ግሩም መምህሬ ነበረች አንድ ሰው የገጠመውን ችግር አንስቶ እያማረረ ሲናገር ነበር በድንገት ጃኔት ይህን መልስ የሰጠችው በዙርያህ ያለው አለምህን በእሺታ ተቀበለው ስትል ምን ማለቷ እንደሆነ ጠይቄአት ነበር ስትመልስልኝ የተናገርኩት ነገር ቀላልና ምውናኑ ነው በህይወትሽ ውሰጥ ምንም እይነት ነገር የዱባ ዖ ክዩ ሲችችችችሚችችቂወዒፀዒፀመ የገጠሙንን ሁኔታዎችን ተቀብለን ምላሽ መስጠት መቻል ብቻውን የፍርሀት ማርከሻ መድሀኒት መሆኑን ማስታወሱ በጣም ጠቃሚ ነው ሁኔታዎችን በእሺታ መቀበል ማለት ህይወት ከሰጠችህ ነገሮች ጋር መስማማት ማለት ነው ከገጠሙን ሁኔታዎች ጋር ትንቅንቅ መግጠሙን ትተን ሁኔታዎቹንና አለማችንን በአዲስ መንገድ እንድንመለከት የሚሰጡንን አማራጮች መቀበል ማለት ነው ይህ ማለት ሰውነታችንን ዘና አድርገን በተረጋጋ ሁኔታ ገጠመኛችንን ማጥናት መገምገምና ስጋትና ብስጭትን መቀነስ ማለት ነው ይህን ስናደርግ በውጤቱ ከምናገኛቸው ስሜታዊ ጥቅሞች ባሻገር አካላዊ ጥቅሞቹም ከፍተኛ ናችው በተቃራኒው ሁኔታዎቹን ዘመ እምቢ አሻፈረኝ ማለት የሚያስከትለው የጉዳቱ ሰለባ እንዴት እንዲህ አይነት ነገር ይ ጂል ሰለባ መሰን መሽ ገጠ የመኪና ጎማ መተንፈስ ከፍቅረኛ ጋ ደስታ የራቀው ውሎ መዋል የመሳሰሉትን ማርከሻ መድሀኒት ብቻ አይደለም ሁኔታዎችን መቀበል ውስጣችን ጠልቆ በመግባት የመሸገውን ፍርሀት መቋቋም የምንችልበት ተአምራዊ መሳርያችን ነው ስለ ቻርልስ ልንገራችሁ ከቻርልስ ጋር መገናኘቴ ሁኔታዎችን መቀበል ያለውን ከፍተኛ ሀይል በማረጋገጥ ምስክር እንዳገኝ ልስ ያደገው ኒውዮርክ ውስጥ ደሆች የሚኖሩበት ሀይለኛ ወመ» ነበር ይህ ጠንካራና ፀብ ወቅት በጥይት ተመትቶ አካል ባም ረድቶት ነበረ የድህነት ኑሮን መ መ መ ሚመ መ ሙጨ ር ምንድነው። እያለ ያለቅስ ነበር ህይወጦት ዘዘዘጻክርቭየ ተመመ ሻሻ የሰጠችውን መቀበል አልቻለም አለመታደል ሆኖ በዙርያው ያለው አለም አብሮት የማይሰቃይ መሆኑን ማየት አልቻለም ጓደኛዬ ብቻውን ነበር የሚሰቃየው ህይወት የምትለግሳቸውን በረከቶች ለመቋደስ ብዙ በረከቶችም ነበሩለት ወይም በአካባቢው ካሉ አዳዲስ ሰዎች ጋር አናንት አዳዲስ ልምዶችን ለመቅሰምና የነበሩትን መልካም ለ ለን ፍት ኣለ ሀይል እትና እንዳይንቀሳቀስ ና በመጨረሻው በሽታው በቤተሰቧ ላይ ያደረሰውን ብስጭት መቋቋም እንዲያስችላት ፊቷን ወደ ድጋፍ ቡድኖች በማዞር እርዳታ ለመሻት ወደ አንድ ቡድን ትሔዳለች በመጀመሪያው ስብሰባ የቡድን መሪው አስከፊ የሆነ ሀዘን ገጥሟት እንደሆነ ይጠይቃታል አዎን አስከፊ ሀዘን ገጥሞኝ ነበር አለች ስትመልስለት ቀጥላም ሀዘኑ የገጠማት ከብዙ ጊዜ በፊት እንደነበር አሁን ግን እንደረሳችውና ከእንግዲህ በሷ ላይ ምንም ለውጥ እንደማያመጣ ትነግረዋለች ሀዘኑ በህይወቷ ላይ ተጽእኖ እንደሚያመጣ ከሷ በተሻለ ሁኔታ የቡድን መሪው ያውቃልና በዘዴ ልጄ በሞተበት ወቅት ስለነበረው ሁኔታዋ እንድትነግረው ያደርጋታል በዚያን ጊዜ ነበር ሀዘኗ ፈንቅሏት የወጣውና በግልጽ የታየው ተ ጻጺዕዬዕ ፍትኔዳኮ ቡድኑ በተገናኘ ቁጠር ሳንዲ ሀዘኗን መጋፈጧን ቀጠለች በተዓምር ይመስላል ከአምስት ህዘልቂይዶ ይተዋታል መድሀኒት መውሰዷን አቆመች ጥሩ አሪ እ ህመሟ የ ተነሳ ኩኹፕዣ ውስጥ በህመሟ የተነሳ በቤቷ ውስጥ እንዲሰማን ማድረግ ማለት ነው ይህን ብቻም አይደለም ህዘንን መቀበል ወደ ተቃራኒውና ጎጂ አቅጣጫ አለማዘንበላችንን እንደንረላና በመጨረሻም ከፈለግነው ከሀዘናችን አንድ ጠቃሚ ነገርን እንድናገኝ ጭምር ነው የሚያደርገን ክፍል ውስጥ ውይይቱ ቀጥሎ እኔና ተማሪዎቼ አንድ አስደሳች ሀሳብ መጣልን ህይወታችን የተሟላና የበለፀገ በሆነ ቁጥር ከምንወዳቸው ሰዎች በመለየታችን የተነሳ የሚመጣ ሀዘን የማጋጠሙ እድል ሰፊ መሆኑን በሚገባ ተገነዘብን ብዙ ወዳጆች ካሉን ቁጥሩ የበዛ ስንብትን ማስተናገድ ይኖርብናል የምንኖርበትን አለምና ግንኙታችንን ባሰፋነው ቁጥር ብዙ ነገሮችን በዳሰስንና ባዳረስን ቁጥር ሽንፈትን ወይም ተቀባይነትን የምናጣበት ሰፊ እድል አለ የተሟላና የበለፀገ ሀይወትን የሚኖሩት ሰዎች ለጊዜው ሁኔታዎችን አይለውጧቸውም መጥፎም ሆነ ጥሩ ህይወት የምትቸራቸውን ሁሉ በወጉ ለማጣጣም በተፈጠረላቸው አጋጣሚ ይደሰታሉ ያም ብቻ አይደለም እነዚህ ሰዎች ሀይወት የምትሰጣቸውን ሁሉ በደመነፍስ የመቀበልን ምስጢር ያውቃሉ የገጠሟቸውን አስከፊ ሁኔታዎች የማይቀበሉና በወጉ የማያስተናግዱ ሰዎች በህይወት ውስጥ መዓዝ ከሚኖርባቸው ጉዞ ነው የሚያፈገፍጉት የሁኔታዎች ሰለባ ከመሆን ለመዳን ሲለ ራሳቸውን መደበቅ ይመርጣሉ ምፀቱ ግን ሙሉ በሙሉ የፍርሀታቸው ሰለባ ኖሃጃሥ። ይህን መጽሀፍ ማንበብ ይኖርብሻልብላ መጽሀፋን የሰጠችኝ ጓደኛዬ ነበረች መፅሀፋ ፍራንኬል በማጎርያ ካምፖች ውስጥ ስላሳለፈው ህይወት የሚተርክ መሆኑን ስመለከት አልተደሰትኩም ነበር ስለማጎርያ ካምፖች ማንበብና መስማት አልፈልግም ነበር እንዲህ አይነቱን መፅሀፋ ማንበብ ያስፈራኛል በነዚህ ካምፖች ውስጥ ያለው ህይወት የሰው ልጆች ሊቋቋሙት የማይችሉና ከሁሉም ነገር የከፋ አድርጌ ነበር የማየው ይህ መፅሀፍ ፍራንኬል በካምኾ ውሰጥ ያሳለፋቸውን አእምሮአዊ አካላዊና መንፈሳዊ ስቃዮችን ያብራራል እውነት ለመናገር መፅሀፉን ማንበብ አልፈለግኩም ነበርና ገልጨ እንኳን ሳላይ መደርደሪያ ላይ ላሰቀምጠው ካልኩ በኋላ ጓደኛዬ መፅዕሀፉን ስትሰጠኝ የተናገረችው ትዝ አለኝና ምናልባት እኔ የማላውቀው እሷ የምታውቀውን አንድ ነገር ይዞ ይሆናል ብዬ አሰብኩ የምትናገረው ስለምን እንደሆነ ለማወቅ ፈለግኩና ማንበብ ዐሰንኩ የሰው ልጅ ሊረዳው ከሚችለው በላይ በሆነ መንገድ የተገለፁትን የማጎርያ ካምፖቹን ሁኔታዎች ስሜቴ እየተሰቃየ ማንበብ ቀጠልኩ በመጀመሪያው አካባቢ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር ቀስ በቀስ ቀለል እያለኝ መጣ ፍራንኬልና እሱን የመሰሉ ሰዎች ህይወታቸውን በማጎርያ ካምፖች ውስጥ ሲያሳልፉ ቀደም ብሎ በተሰጠው ትርጓሜ መሰረት አንገታቸውን ወደላይና ወደ ታች በመነቅነቅ አካባቢያቸውን በእሺታ ተቀብለውት ነበር ህይወት የቸረቻቸውን ተቀብለው ማድረግ የነበረባቸውን ሁሉ አድርገዋል ህይወት ከቸረቻቸው ክፉ ነገር አዎንታዊና ገንቢ የሆነ ልምድን ማካበት ችለው ነበር ከዚህ የማጎርያ ሰፈር ህይወታቸው ግላዊ የሆነ የህይወት ትርጉምንና ግለሰባዊ እድገትን ሊያገኙበት ችለው ነበር ያም ብቻ አልነበረም ካገኙት የህይወት ልምድ ጠቃሚ የሆነ ነገርን የሚፈጥሩበትንም መንገድ ተገንዝበውበት ነበር ፍራንከል እንደፃፈው የማጎርያ ሰፈሮች ህይወት አንድ ሰው ሊያደርገውና ሊሆነው የሚሻውን መምረጥ እንደሚችል ያሳያል ይህን የሚደግፉ በጣም ብዙ ምሳሌዎች አሉሌ ተነሳሽነትና ፍላጎት ማጣትን ማስወገድ ግልፍተኝነትና ብስጭትን መቆጣጠር እንደሚቻል የሚያሳዩ በጀብድ የተሞላ ባህርይን የሚጠቁሙ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል የሰው ልጅ በማጎርያ ካምፖች ውሰጥ በአሳዛኝ ሁኔታ የተነፈጋቸውን ሆኖም ከተወሰደበት የተረፉትን ጭላንጭል መንፈሳዊና አእምሮአዊ ነፃነቶችን በዚህ አይነቱ አእምሮአዊና አካላዊ ውጥረት ውስጥ እንኳን ጠብቆ ሊያቆያቸው ይችላል በማጎርያ ሰፈሮች ውሰጥ የኖርነው ሰዎች ከአንዱ ጎጆ ወደ አንዱ እየሔዱ ሰዎችን ሲያፅናኑ የቀረቻቸውን የመጨረሻ ቁራሽ ዳቦ ለባሰባቸው ሲሰጡ የነበሩ ሰዎችን እናስታውሳለን እንደነዚህ አይነቶቹ ሰዎች በቁጥር ጥቂት ሊሆኑ ይችሉ ይሆናል እነዚሀ ጥቂት ሰዎች ግን ከሰው ልጆች ላይ ከአንድ መሰረታዊ ነገር በስተቀር ሁሉም ነፃነቶች ሊወሰዱ እንደሚችሉ በበቂ ሁኔታ ማረጋገጫ የሚሰጡ ሰዎች ናቸው እነዚህ ሰዎች ከሰው ልጆች ነፃነቶች ሁሉ በጣም መሰረታዊ የሆነውን ነፃነት ከሰዎች መውሰድ እንደማይቻል አሳይተዋል የሰው ልጅ በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚኖረውን አመለካከትና በዚያ አስቸጋሪ ሁኔታ ውሰጥ የሚያልፍበትን መንገድ የመምረጥ ነፃነት ይህን ነፃነት ግንም ሊነፍገው የማይችለው መሆኑን ከማጎርያ ሰፈሮች ሀይወታቸው ተምረዋል አንድ ሰው የህይወት ውጣ ውረድ የሚያስከተለውን ሰቃይ በበጎ ጎኑ የሚቀበልበት መንገድ ሀይወቱ ጥልቅ ሠ መመ መዴመጨ ሙጨ መጨ ውውው ወ መ ዴ ሙጩ የሆነ ትርጉም እንዲኖራት ለማድረግ የሚያስችሉ መጠናቸው የበዛ እድሎችን ይሰጠዋል የመጨረሻውን ገጽ አንብቤ ስጨርስ አስገራሚ በሆነ ሁኔታ መለወጤን አውቄው ነበር ይህን መፅሀፍ ከማንበቤ በፊት ማጎርያ ሰፈሮችን እፈራ እንደነበረው ከእንግዲህ በፍፁም የማልፈራ መሆኔን እርግጠኛ ሆኝ ነበር አእምሮዬ ሊገምት ከሚችላቸው አስፈሪ ነገሮች ሁሉ ከከፋው የህይወት ልምዱ ፍራንኬል አንድ ገንቢ የሆነ ነገርን ሊፈጥር ከቻለ ማንኛውም ሰው ህይወት ልትሰጠው ከምትችለው ማንኛውም ነገር ጠቃሚና ገንቢ የሆነ የህይወት ልምድን መፍጠር ይችላል ምርጫ እንዳለን የመረዳት ጉዳይ ብቻ ነው ፍራንኬል ምርጫ ቢሰጠው ኖሮ ያንን ህይወት ለማሳለፍ እንደማይመርጥ እርግጠኛ ነኝ ህይወት ግን የማጎርያ ካምፖችን ሰጥታዋለች ማጎርያ ሰፈሮች ውስጥ ለሚከሰቱ ሁኔታዎች የሚሰጠውን ምላሽ መወሰኑና በዚያው ውሳኔው መሰረት መንቀሳቀሱ የሱው ጉዳይ ነበር የአለማችንን እንቅስቃሴ መቆጣጠር አንችልም ለእንቅስቃሴዎቹ የምንሰጠውን ምላሽ ግን ልንቆጣጠረው እንችላለን አሁን ሁኔታዎችን መቀበል ፍርሀትን ለመቀነስ ብቻ ሳይሆን ትርጉም ያለው ህይወት ለመኖርም ጠቃሚ እንደሆነ መገንዘብ እንደጀመርክ አስባለሁ በሌላው ክፍለ ጊዜ ደግሞ አንድ ተማሪዬ ሁሉንም ነገር በበጎ የምናይ ከሆነ ማንኛውንም ነገር መጥፎም ይሁን ጥሩ ዝም ብለን እንቀበለዋለን ማለት ነው። በምላሹ አንድ ነገር እስካላገኘን ድረስ ሰዎች የተጠቀሙብን መስሎ ይሰማናል ይህ ማለት ስንሰጥ በምላሹ በምናገኛቸው ነገሮች አንደሰትባቸውም ማለት አይደለም በተቃራኒው ለሰጠነው ምላሽ ሳንጠብቅ ከፍቅር የመነጨ ስጦታ ስንሰጥ ልንገምተው ከምንችለው የበለጠ ብዙ የሚያስደስቱን ነገሮችን እናገኛለን ያለማቋረጥ ከሌሎች የምንጠብቅ ከሆነ ብዙውን የህይወት ዘመናችንን አለም በወጉ አላስተናገዶችንም በሚል የእርካታ ማጣት ስሜት ውስጥ ተዘፍተን እናሳልፈዋለን ሰላሳ አመት እስኪሞላኝና በሀይወት ውስጥ ምንም ያህል ይኑረኝ ፍፁም በቂ የሚሆን አለመሆኑ ፍንትው ብሎ እስኪታየኝ ድረስ ከዚህ አስቸጋሪ የሆነ የሰቃይ ህይወት የመውጫ መንገዱን አላገኘሁም ነበር ብዙ ባገኘሁ ቁጥር የበለጠ እፈልግ ነበር የበለጦ ፍቅር የበለጠ ገንዘብ የበለጠ ሙገሳ የበለጠ የበለጠ ብዙ ነገር ባግልሪ እንደሚታየው የትኛውም ያደረግኩት ወይም ያላደረግኩት ነገር እርካታ እንዳላገኝ ሰ ሥር ር አድርጎ ነው የሚያቆየኝ የባሰው ነገር ደግሞ ያለኝ ሁሉ ጠፍቶ ባዶዬን እቀራለሁ በሚል ፍርሀት ውስጥ መዘፈቁ ነበር ሁሉንም ነገር በበረሀ ውስጥ እንደተገኘ ጠብታ ውሀ እመለከትና ያንን ላለማጣት በያዝኩት ላይ ሙጭጭ ብዬ የሙጥኝ እላለሁ የቀድሞው መንገዴ እኔንም ሆነ በህይወቄ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያላቸውን ሰዎች ስላላገለገለ ሌላ የአኗኗር ዘይቤ የመሞከርያው ወቅት መድረሱ ታወቆኝ ነበር ቀደም ብዬ እንዳብራራሁት የሚያስተምሩኝ ሰዎችንና ሁኔታዎችን ፈለግኩኝ ብዙ መልሶችም አገኘሁኝ በመሰረቁ ያለኝን አጣለሁ የሚለው ፍራቻ ለማስወገድ እስከዚህ ወቅት ድረስ አደርገው ከነበረው ድርጊት ተቃራኒ የሆነ ተግባርን መከወን እንደነበረብኝ ተምሬአለሁ የያዝኩትን ላለማጣት ካሉኝ ነገሮች ጋር ከመጣበቅ ይልቅስ የያዝኩትን መልቀቅ መተውና መስጠትን መጀመር ነበረብኝሥ በዚህ መፅሀፍ ውሰጥ የተዘረዘሩት መንገዶች ሁሉ አስቸጋሪዎች ናቸው ብለህ የምታስብ ከሆነ የምጠቁምህን ዘዴዎች እስክትሞክርና ውጤታቸውን እስክትመለከት ድረስ ጠብቅ በብልፅግና የታደልክ መስሎ ሲሰማህ ለመስጠት ቀላል ነው በብልፅግና የመታደል እውነተኛ ስሜት የሚሰማህ ግን ስትሰጥ ብቻ ነው እንጂ ከመስጠትህ በፊት አይደለም ስለዚህ መስጠቱን ብትፈራም ከመስጠት አታፈግፍግ የማቀርበው ሀሣብ በህይወትህ ሙሉ በተግባር የምታውለው የማያቋርጥ ሒደት እንደሆነና በዚሁ መንገድ መንቀሳቀሱን ዛሬውኑ መጀመር እንደምትችል እንደገና ላሰታውስሀ በአእምሮው የበሰለ ሙሉ ሰው ለመሆን የሚፈጀው ጊዜ የሚያስደንቅ ነው ህይወትን ሙሉ የሚደረግ ጥረት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል እኔ አሁን ያለሁበት ይሁንና መልካም ዜናም አለኝ መስጠትን መለማመድ በ የዘዋባዊሠ ጻዋች በተመለከተ የነበረኝ ሮ ዴዴ ፍች ችችመመመመመሠመፎመጅ በይቅርታ መንፈስ አጥጋቢና አዕናኝ መልስን የሰጠኝ ከአእምሮአዊ ጤንነት አንፃር ሲታይ ልጄ ይህን ያህል አመት ሙሉ በውስጡ ጥላቻን አዝሎ ቢሆን ኖሮ ሊገኝበት ይችል ከነበረው በጣም በተሻለ ሁኔታ ነው አሁን የሚገኘው ስለዚህ አንድ ሰው በድሎኛል የሚል ሀሳብ ካለህ ከበደሉና ከሰውየው የተማርከው ትምህርት ምን እንደሆነ መርምርና ይህ ሰው ለህይወትህ ያበረከተውን አስተዋፅኦ ዝርዝርህ ላይ አስፍረው አንድ ጊዜ ህይወትህን ሙሉ ከተለያዩ ሰዎች ያገኘሀቸውን መልካም ስጦታዎች ከመዘገብክ በኋላ ሰዎቹን በተለያየ መንገድ ማመስገን ቀጥል ረጅም ጊዜ ያላየኸው ሰው ከሆነም በመደወል ወይም ደብዳቤ በመፃፍ ለህይወትህ ያበረከተውን አሰተዋፅኦ ጠቅሰህ አመስግነው ይህን በማድረግህ የምታገኘውም ሆነ የምትሰጠው ደስታ ከፍተኛነት ያስደንቅሀል ከ ጋር ላ ካጋ እ ሚመረ ብበበበፍ እንዲሳካለት መልካም መልካሙን ሁሉ እንደምትመኝለት ንገረው ስጮምውሮ ድሮጵጽጵሮሮጵጵሮ ጋ ሙር ለሰጠህ ማንኛውም ሰጦታ ምስጋናህን አቅርብለት በውሰጥህ ያለው ተስወጠ በወችቱ ሁለታችንም ልናደርን ገን ው ከ የጥላቻ ስሜት ተጠንፍፎ እስኪወጣ ድረስ ይህን ማድረግህን ቀጥል ሰዎች መሆናችንን ማየት ይ ነሰር አለፉ ሁሎም ም ከስ በሚያሸርና ሰላም በሚሰጥ ነጭ የብርሀን አመልማሎ መክበብ ይህን ማድረግ ቀላል አይደለም ብሎ መፃፍ ልምምዱን እጅግ እንችላለን ስር በ መለካሙን ልመኝለት። ይላሉ እንዲህ አይነቱን ም ያስገኘው ውስጣዊው ሀይላቸው ነው በውስጣችን ያለው አሉታዊ አንሾካሻኪ ነው ይህ ድምዕ የማያቋርጥ ምንጮች ከሚሰጡት የሚገኘው ንቃተ ከሚሰጡት ከተናደ አሠረው ክክሠጨጩመጨብሠብዘበጠጩ ጠንካራና ጠቃሚ ሰው ነኝ የሚለው ሲነገረው ክንዱ ጠንካራ ይሆናል ደካማና የማልረባ ሰው ነኝ የሚለው ሲነገረው ደግሞ ክንዱ በቀላሉ ወደታች ይገፋል ውስጠ ህሊናህ እውነትም ሆነ ሀሰት ብታምንበትም ባታምንበትም በንቱ አእምሮህ የሚነገረውን ያምናል ስለዚህ አእምሮህ በውስጥህ የሚያንሾካሽከው አሉታዊ ድምፅ የሚያቀርባቸውን ራስን የሚያሸንፉ አሉታዊ ሀሳቦች ወይም በከፍተኛ ደረጃ የሚገኘው ንቃተህሊናህ የሚያነሳቸውን አዎንታዊ የሆኑ ማረጋገጫዎችን ማፍቀርን መስጠትን የመሳሰሉትን መምረጥ ይችላል በዚሁ መፅሀፍ ውስጥ የቀረቡት ዕንሰ ሀሳቦችና ልምምዶች በሙሉ ንቁ የሆነው አእምሮ ለዚህ በከፍተኛ ደረጃ የሚገኘው ንቃተህሊና ውስጣዊው ሀይላችን በሩን ክፍት እንዲያደርግ የሚገፋፉ ተደርገው ነው ብዙውን ጊዜ ንቁ የሆነው አእምሮ በውስጡ በሚያንሾካሽከው አሉታዊ ድምፅ እንደሚመራና እንደሚገፋፋ አይገነዘብም ግንዛቤው ቢኖርም እንኳን ድምፁን እለት በእለት መስማቱን ለምዶታልና ውስጣዊው ሀይሌን ማዳመጡን ይዘነጋዋል» ስለዚህ በተከታታይ ማስታወስ ያስፈልጋል እዚህ ላይ ነው መረጃ መሳርያዎቹ ንቁ አእምሮህን ሊያስታውሱትና በውስጡ የሚያንሾካሽከውን አሉታዊ ድምፅ እንዳይሰማ ለማድረግ አስፈላጊ የሚሆኑት ደጸ ለክ ቂጻናመፋዊዒነ በውስጥህ የሚያንሾካሹከውን አሉታዊ ድምፅ የምትሰማ ከሆነ ት ሒደት የሚሰማህ ስሜት ፍርሀትን የሚፈጥር ይሆንና ራስህን ከእድገት ሒ ን ካዳመጠክ ግን ላይ ያለውን ንቃተህሊናህ የረ ጣዩ ል ነገር የበለፀገች መሆኗን ትገነዘብና ው እንደ ማንኛውም ሰው አንተም በውስጥህ ያለውን አሉታዊ ን ርር ት የሰለጠንክ ባለሞያ ነህ ስለዚህ አሁን የሚኖርብህ አ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያለውን ንቃተ ህሊናህን ለመስማት ሀላፊ መድይ ለ ምርጫህ እውን ይሆናል ፌፌፌዴዴዴፔፎሮቭ መመ ፍፍ ፍፍ ፍፍ ፍፍ ህሊናን የተለያዩ አይነት አሉታዊ ምላሾችን እንዲያፈልቅ ያስገድደዋል ያኔ ሰዎች ይረማመዱብሀል የፈለግከውን ነገር መከወን አትችልም ሁሉም ነገር ጋሬጣ ይሆንብህና አልፈኸው ለመሔድ ሀይል ያጥርሀል ጠንካራና ጠቃሚ ሰው ነኝ የሚለውን ስትናገር ደግሞ ውጫዊው ሀይል ውስጠህሊናህን ያስገድደውና የተለያዩ አዎንታዊና መልካም ነገሮችን እንዲያቀርብ ያስገድደዋል ያን ጊዜ ሰዎች ጥንካሬህን ያከብሩትና በተገቢው መንገድ ያስተናግዱሀል መሰናክልን የሚያስወግዱ ግሩም ነገሮችንም ታገኛለህ ስለዚህ በመንገድህ ላይ ተጋርጦ ጉዞህን የሚያደናቅፍ መሰናክል አይኖርም ውስጠ ህሊናህ አንተንና የምትሻውን ነገር የሚያገናኝበት አንደኛው መሳርያው ውስጣዊው ስሜትህ ነው ስለዚህ ውስጣዊ ስሜትህን ማመንን በመማር ተአምር እንዲፈጠር ማድረግ ትችላለህ ውስጣዊው ስሜታችን ምንጊዜም አንድ ቀን ቢሮዬ ውስጥ ቁጭ ብዬ እየሰራሁ ሳለ ጠንካራ የሆነ መልእክት በአእምሮዬ ውስጥ ያጭራል ወደ አዲሱ ትምህርት ተቋም ሒጂ። ስለ ፍርሀት የሚያስተምር ሰው ለማግኘት ያልገባሁበት ጉድጓድ የለም ማግኘት አልቻልኩም ነበር ዛሬ ደግሞ የተሰጠኝ ቀነ ገደብ የማለቂያው ቀን ነው ዝርዝር ጥናቶቹ ዛሬ ተጠቃለው መግባት ነበረባቸው አለችኝ ስለ ትምህርት ልምዴና የስራ ልምዴ ጠያየቀችኝ በሰጠኋት መልስ ተደሰተች ከዚያ በፍጥነት ተመልሼ ሔጄ የኮርሱን ዝርዝር አዘጋጅቼ እንዳመጣ ነገረችኝ አዘጋጀሁ ያዘጋጀሁትን የኮርስ ዝርዝር ስሰጣት ተቀብላኝ ለፀሀፊዋ ሰጠቻትና እያመሰገነችኝ ወጥታ ሔደች ከወጣች በኋላ በድንጋጤ እንደተዋጥኩ ቀረሁ በዚያን እለት የኮርስ ዝርዝር የማቅረቡ ሀሳብ አል እገምት የነበረው ዝላ ን አስራ ሁለት ኗ ን አንድ ነገር ነገር ትፈልግ ነ ነበ ኣን ያንን ኮርስ ለማስተማር የወሰንኩበት ወቅት በህይወቴ ውስጥ ታላቅ የመሸጋገሪያ ምእራፍ እንደነበረ ማውሳቱ ተገቢ ነው ውሳኔዬ መልካም መሆኑ ተሰምቶኝ ነበርና ለአስር አመታት የቆየሁበትን ስራ ትቼ መምህርና ፀሀፊ ለመሆን መዘጋጀት ጀመርኩ ውስጣዊ ስሜትን አምኖ መንቀሳቀስ የሚያስገኛቸውን አስገራሚ ውጤቶች በተመለከተ ሌሎች ታሪኮችን እንደሰማህ እርግጠኛ ነኝ ዋናው ቁም ነገር ሁላችንም ውስጣችን የሚነግረንን መልእክት በመስማታችን ብቻ ይህን አይነቱን ሀይል የማግኘቱ እድል እንዳለን ማወቃችን ነው እንደምገምተው አውቀነው ባናደርገውም ውስጠ መሰረት ላ ብለን በሰጠነው መመሪያ ሊቄ ጽፍ ይ ላ ደስደሥ ረከ መሽ ሳውም እንደውም ንቁ ጻጭ ኀኀጻላዱ ዱፍ ሼቬኻጻ ን ይሆናል የትኛውም ይሁን መመሪያውን ተከተል ያኔ ወዲያውኑ ልዩነቱን ልታውቀው ትችላለህ በውስጠህሊናዬ በጣም መተማመን ጀምሬ ነበርና አንድ ነገር ሲረብሸኝ ውስጠህሊናዬ መፍትሔውን እንድትፈልግልኝ እጠይቅሀለሁ ብቻ ነበር የምለው ከዚያ በዚያ ጉዳይ ላይ መጨነቄንና ማሰቤን አቆማለሁ ከዚያ በአንድ መንገድ ያለ ምንም ጥረት መፍትሔው ይመጣል ለዚህ ተግባር ውጤታማ የሆነው ሰዓት ማታ ወደ መኝታህ ስትሔድ ያለው ጊዜ ነው በዚያን ወቅት ነገሩን ተወት አድርገውና ለሌላ ጊዜ አስተላልፈው ምናልባትም የተሻለ እንቅፍ ትተኛለህ በአንድ ነገር ስትረበሽ ቀስ በቀስ ስጋትህ እየጨመረ ይመጣል በምሳሌ አንድ የምትፈልገውን ስራ ለማግኘት በጣም ጓጉተሀል ይህን ስራ ካላገኘህ ሰማይ የሚደራብህ መስሎ ተሰማህ ያኔ ስጋትህ እየጨመረ ይመጣል በውስጥህ የሚያንሾካሽከው አሌታዊ ድምፅ ገኖ ብቅ ይልና ሊያሳብድህ ይደርሳል ላንተ የሚሆነው ብቸኛው ስራ ይህ እንደሆነና ያለዚህ ስራ መኖር እንደማትችል ሊያሳምንህ ይሞክራል በዚህ መፅሀፍ ውስጥ የተዘረዘሩትን የመፍትሔ ሀሳቦችና ልምምዶች በተግባር የማዋያው ብታምንበትም ባታምንበትም ሙከራውንም እንዲሁ አስተውስ ህም አዎንታዊ ነገርን ለራስህ መንገሩ ውጤት ያ የማግኘቱ ጉዳይ ሲረብሻህ ለራስህ እንዲህ እያልክ ንገረው ስራ ህይወቴን አይወስነውም የማላገኘው ከሆነ ለኔ ይህ የማገኘው ከሆነ ደግሞ አይደለም ማለት ነው መልካም የሆነው ስራ ይህ ህሊናዬና ለውጫዊው ፎን ይህን የስራ ጉዳይ ለውስጠህሊ ል ት እችላለሁ የምፈልጋቸው መልሶች መሆን በሚገባው መሰረት ሠ ዘሊናችን የሚደርሰውን ነካለ ለመያ ይኖርበታ « ጸጨሙዝህዝቪከየሸሼሸሸሼሼየዝሼባ ያለብህ ችግር የፍቅር ግንኙነትህን የሚመለከት ከሆነስ። ለራስህ ልትነግረው የምትችለው ምንድነውን ይሀች ሴት የኔ ህይወት አካል አይደለችም አብረን ለመሆን የተፈጠርን ቢሆን ኖሮ አብረን እንሆን ነበር ካልሆነም ይሁን ውስጠ ህሊናዬና ውጫዊው አለም ትክክለኛ የሆነውን የፍቅር ግንኙነት እንደሚፈጥሩልኝ አምናለሁ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል በማመን የሳቅርን ጉዳይ ተወት አድርጌው መቆየት እችላለሁ ህይወቴ የተሟላና በብዙ ነገሮች የበለፀገ ነው ምንም የሚያስፈራኝ ነገር የለም እያልክ ለራስህ ልትነግረው ትችላለህ የትኛውም ነገር ይረብሽህ መስጠት የሚገባህ ከላይ የተመለከቱት አይነት ማረጋገጫዎችን ነው ምክንያትህ አዲስ ቤት መስራት ፈልገህ አለመቻልህ ወይም የፍቅር ግንኙነትህን ማደስ አለመቻልህ ሊሆን ይችላል ማረጋገጫህን ለራስህ መንገሩ ግን አስፈላጊ ነው በንቃትና ያለማቋረጥ በውስጣዊው ሀይላችን ላይ ትኩረት ካላደረግን ብስተቀር የምንሻውን አይነት ደስታ የህይወት ልምድ መስ ከራሳችን ጋር መዋሀድን በቄይሥ ልናገኘው እንደግንችል ን ል ዴዴ መ መ በመመመመ የምክክር ስብሰባዎች ላይ እንድትሳተፍ እመክረሀለሁ ማንበብ ሀሳቡን መመ እንድትረዳው ያደርግሀል በውስጡ ማለፍ ግን ከፍተኛ ልምድ ይመጣል ራስህን በአይነህሊና ለማየት ትክክለኛ ወይም ስህተተኛ ነው ጓያ ድዳል በየ መል ር ርፍ ላ የሚባል መንገድ የለም ወደ አንተ የመጣውን ማንኛውንም ሀሳብ አንዳንድ ሰዎች በአይነህሊና ምስልን የመቅረፅ ችግር ተቀበል አለባቸውና ራሳቸውን በአይነ ሀሊናቸው በማየቱ ን ፍጨታማ አሁን አይናችህን ከደናቸው የጀመርነውን አይደሉም ከእንዲህ አይነቶቹ ሰዎች አንደኛው ከሆንክ አትጨነቅ ር ን ን ር ን ብ ሌሎቹን የመርጃ መሳርያዎች መጠቀም ትችላለህ ወደ ከፍተኛው በ ከ ናቹ መጫዊፎ አለም አለፍ በረክ ጀን የንቃተ ሀሊና ደረጃ ለመድረስ የሚያስችልህን መንገድ ለመፈላግ ወደ ውስጥህ አስገባ የአንተንም በፍቅር የተሞላ ሀይል በሙሉ እንዲረዱሀ ማረጋገጥ አነቃቂ ንግግሮችን ማዳመጥ የመሰሱትንና ወደ ውስጥህ አስገባ የአንተንም በፍቅር የተሞላ ሀይል በሙሉ ወደ ተጠቀም ራስን በአይኑህሊና ውጭው አለም ተንፍስ አግራ «ሕያ መዘመር » ወደ ውጭ እንደገና ወደ ውስጥ ወደ ውጭ አሁን ሙሉ ድ ድምፅህን ከፍ በሙሉ ዘና ማለትን መጀመር ምን አይነት ስሜት እንደሚያመጣ ይሰማሀል ከአናትህ ጀምረህ ቁልቁል እስከ እግሮችህ ጣቶች ድረስ ሰውነትህን ዘና አድርገው ጡንቻዎች የጉንጮችህን የአፍህ አ የንተ ህን ላ የደረትህን ኢር አርን አሁን እንድታደርግ የምፈልገው ደግሞ እንዳልፈራህ ሆነህ ያንን ግብህን አሳክተህ ስትደርስበት በአይነ ህሊናህ እንድትመለከት ነው በራስ በመተማመንና በሀይል ስሜት ያንን ግብ ለማሳካት ። ከፍተኛ ደስታ የእኛነታችን አንዱ ክፍል የሆነውን የአእምሮአችንን ንቁነትንና ደስተኝነትን የሚገልፅ ነገር ነው ከፍተኛ ደስታ ሁኔታዎችን ቀለል አድርጎ በመያዝ በጨዋታ ለዛ በሳቅ በደስተኝነት ስሜት ይገለፃል ስለዚህ ሁኔታዎችን ቀለል አድርገህ ያዛቸው በራስ የመተማመን ችሎታ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ከሚያስብና ስለ ሁሉም ነገሮች መረጃው ካለው ሰው ጋር ከሆንክ በጨዋታ ለዛውና በራስ በመሳቅ ችሎታው ትደነቃለህ ምሬት ይጠፋል ውብና ጎልቶ የሚታይ የደስታ ስሜት ብቻ ከአንት ጋር ይቀራል ይህንን መፅሀፍ እየፃፍኩ በነበረበት ጊዜ መሀል አካባቢ ስደርስ በአንድ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ ነበር ዝግጅቱ በአንድ ሀገር አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት የተዘጋጀ ነበር ሁላችንም ቆመን ስንዘምር በአካባቢዬ ያሉትን ሰዎች እመለከት ነበር በነዚያ ደቂቃዎች ውሰጥ እያንዳንዱ የዝግጅቱ ተሳታፊ በሰዎች ህይወት ውስጥ ለውጥ ጨኤዜኤመ ም እንደሚያመጣ ያውቅ ነበር በሁሉም ፊት ላይ ይህ እውነት ይነበብ ነበር ደስተኞች ነበሩ በፍቅር ተሞልተው ነበር ለሰዎች ያስቡ ነበር ብዙዎቹ የደስታ እንባ እያነቡ ነበር በአንድ ታላቅ አላማ ዙርያ ሪስህን ማሰባሰቡ ግሩም ስሜት እንዲሰማህ ያደርሀል በእንደዚህ አይነት እንቅስቃሴዎች ውስጥ መሳተፉ ፍርሀትህን ይቀንሰዋል ትልቅ ሰው እየሆንክም ትሔዳለህ አለም ደስታን ልትሰጠኝ አልቻለችም እያልክ እንድታላዘንና እንድትነጫነጭ ከሚያደርግህ የራስ ወዳድነት በሽታ እየሻርክ እየራቅክ ትሔዳለህ ለዚህ አለም የምትሰጠውን ብዙ ነገር ወደያዝክበት ወደ እውነተኛው የትልቅ ሰውነት ደረጃ ትሸጋገራለህ ስለዚህ ራስህን ስጥ ፍርሀትህን ገፍተህ በውስጡ አልፈህ ለመውጣትና አሁን ካለሀበት ሁኔታ በበለጠ አስደሳች አለም ውስጥ ለመገኘት ራስህን ስጥ ልትሆን የምትችለው አንተነትህ በጣም የገዘፈ ነው በአሁኑ ወቅት እያደረግክ ያለውን መለወጥ አያስፈልግህም እስከአሁን ራስህን ባለመስጠትህም መቆጨት የለብህም ራስን ከይ ጠይጳ ጽባና ያም ታደርገውን ኣጸጨጉጠዛሻቫ በየጻጻጀጂ ዝጻፍዱዣዳብዲክባዓባዔዱዔሻሻሻሻ ባዝን ምንም ነገር ይጠይቅህ እዚያ ለመድረስ ቀተጥል ፍርሀትን አትፍራው ብትፈራውም ከማድረግ አታፈግፍሣ ሁ ህላ አይር ፈፈ የስ ትማራለህ ይሽ ቐ ሃምን መፍራትህን ር ሰል ብቻ ባትሆን ታላላቅ ሰዎችም ይፈራሉ ፈራዝ ፍቅር ፈራን ከር አንደበት ዘጋን ንኒ ነ ክክ ።