Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

አቢሲኒያ 24.PDF


  • word cloud

አቢሲኒያ 24.PDF
  • Extraction Summary

መምህር ቀቁ በጣም ገረመው ከልቤ አልወዳትም ማለት ነው ማሰቴ ለማራ ትግሬ ኦሮሞ አደሬ ጉራጊ ሊትዮጵያዊ መሆኔ እይበቃም ቤተሰቦቼ ማወቅ ይፈልጋሉ በዚው ተጣላን በነገራችን ላይ የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት ስንት ፍዳ እንዳየሁ ሞ ርክክርብ ኮነ ዘበበርከበየ ቅ ዑን ሐውለት እንደ ትለቅ ክር እያካበዱ ሲነግሩኝ በ አለቀሰኩኝ ምከኒያቱን ሲጠይቁኝ እነዚህ ሐወ የፏያዊዖን ከግብፅ ከኬኒያ ከኢጣሲያ ተዋግተው እኮ ወይ እየ እነዚህ ሐውልቶች የተሰሩት ኢትዮጵያዊያን እርስ በርሳቸው የለለዎን መጣ ብሎ እንዳይደገም የሰውን አመለካከት ማስፋት እንጂ ለኔ ትርጉም አልባ ነው። ኢትዮጵያዊ ሌላውን ኢትዮጵያዊ ገድሎት ነው። ምከኒያቱ አሳማኝ ይሁን አከራካሪ እውነታው ግን አርስ በራሳች ዙጨፋጨፍነው ለዚህ ንግግሬ ሳምንት ታስሬያለሁ ኢትዮጵያ ወብ ነ ዞና እና ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዳለ ታዘቡት አገዴ አንቀጽ ከጠዩሀሀሀኗዞ ፍርጺቪበፎብበ ከሃ በቤጓርጳከበር ሁሉም ሰው አማርኛ ብሔራዊ መግባቢያ ቋንቋ ስለሆነ አማርኛን ብቻ መናገር አለበት አያልኩ አይደለም እኔ እያልኩ ያለሁት ሁላችንም ምንጫችን አንድ ነው። አግዜርም ሲፈጥረን ለየቅል አድርጎ ነው። ትግራይ ውስጥ ዘመናዊ ሰታዲየውም ከጠዩሀህ ጁኮ ሀ በበር ከነ በበርበበር« ጊብ የሞያሴ ነዋሪ የደብረዘይት ነዋሪ ቀ የሐረር ግንብ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ዝበ ነው እትዮጵያ ህዝቦች ነው። በሚከበርበት ሀገር ውስጥ ጠ ካራ ነው። ው አመ የሚያደንቅ ማህበረሰብ ነው ያለገድጄዴ ህና ነ ቤተሰቦቹ አሜሪካ ይኖራሉ በየወሩ ብዙ ብር ነው ኤልያስ ሥራ የሚባለ አክም አልኩት ምን ረ ሌሎች ይሠሪሉ ድለ ናቸው እየሰሩ የሚኖሩት እኔ አድለኛ ነኝ ይላል ቁቁ ከንቱ ነሆ እለዋለሁ ይሄን አይነት የዘቀጠ አስተሳሰብ ያለው በሰው ላብ ሥሪ ተለያይተናል በሌላ ሰው ላብ መኖር መብላቅ ናት እድለኝነት አራዳነት ሳይሆን ከንቱነት ነው ራስን ማዝቀጥ ሠ በራስ ያለመተማመን ነው። አኔ እያለኩ ያለሁት ግን ከላይ ያሉት ሀ ግዙፍ ችግሮች ሥር በጣም እየሰደዱ ነውና በፍጥነት መለወጥ አለባቸው ነው። ኒጠፀ«ዞዩ ኤ «ይ ከበር ከነ ከበጻርበበርየ በተግባር ብቻ ነውና ርበርብ ከሃ በቤጫርጳከበሮ አውነት ነው።

  • Cosine Similarity

በምንም ተዓምር ተስፋ እንዳትቆርጥ ይህን ነገር አናቴ እንድነግርህ ነግራኛለች ጥሩ ነው ያልከኝን አልረሳም አንተስ ምን ትሆናለህ ጠቅላይ ሚኒስቴር ከባድ ሀልም ነው ይህን ነገር ሰምቼ ወደ ቤት ስመለስ አግሬን ጠርሙስ ቆረጠኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ጫማ ያደረኩት አንድ ደግ ሰው ሰጥቶኝ ዘጠነኛ ከፍል ስገባ ነበር ለማንኛውም የተከበራችሁ እንግዶች ውድ መምሀራን ጋዜጠኞቸ ባለሀብቶች ከትት ሚኒስቴር የመጣቸሁ እንግዶች ታሪኬን ላሳጥረውና ለኔ ሕይወት መሳካት ትልቅ ሚና የነበራት ሚስቴ ሲልቪቪያ ነበረች በነገራችን ላይ ባለቤቴ በድንገት ከሞተች በኋላ አሷን ለማስታወስ እጅግ ውብ የሆነችውን ልጄን ስም መጀመሪያ ቃል ኪዳን የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በእናቷ ስም ሲልቪቪያ እየተባለች ትጠራሰቸ ለእኔና መምህር ቀቁ መገናኘትም ትልቁን ሚና የወሰደቸው ይቺው ብቸኛ ውብ ልጄ ሲልቪቪያ ናት ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ባለቤቴ ሀብታም ማለት ብዙ ሚሊየን አልያም ቢሊየን ብር ያለው ሳይሆን ጥሩ ነገር ማድረግ የሚቸል ሰው ነው ትል ነበር የዘወትር ህልሙዋ በኢትዮጵያ ውስጥ አጅግ ዘመናዊ ትቤት መገንባት ነበር አንድ ጠዋት ግን እንደምመኝ ታውቃለሀ አለችኝ ገገሪኝ አልኩዋት ሀህያ ሺ ሰው የሚይዝ ስታዲየውም እጅግ ዘመናዊ ከፍሎች አጅግ ዘመናዊ ወንበሮች እጅግ ዘመናዊ መፀዳጃ ቤቶች እጅግ ዘመናዊ መኝታ ቤቶች የትያትር መለማመጃ መድረከ ያለው ሲኒማ ቤት ያለው ዘመናዊ የውበት ሳሎኞች ያሉት አጅግ ያማረ ውብ ግቢ ያለው ልከ እንረ አምስት ኮከብ ሆቴል አምስት ኮከብ የሆነ በኢትዮጵያ ሳይሆን በአፍሪካ ምድር የተለየ ዘመናዊ ትቤት መገንባት ። መምህር ቀቁ የኔን ህልም የሚጋራ ሀሳብ ይዞ ሲመጣ የተሰማኝን ደስታ በቃላት ሰመግለጽ በጣም ተቸሣሬ ነበር ትቤቱ ከተጀመረበት እና ለዛሬዋ የምርቃት ቀን እስከደረሰበት የነበረኝን ደስታ ለመናገር አቸገራለሁ ለኔ በሕይወት ዘመኔ ከሠራዋቸው ትልቅ ስራዎቸ ይህ ትቤት ግንባር ቀደሙ ነው ይሀ ሲባል ግን ለዚሀ እጅግ ዘመናዊ ትቤት የሚወጣው አጠቃላይ ወጪ ሚሊየን ብር ታስቦ የነበረ ሲሆን አጠቃላይ ወጪው ግን ፅዐዑ ሚሊየን ብር ነው የኔ ድርሻ ከዚህ ውስጥ ዐ ገደማ ነው ከጠዩሀኗዞሀ ሌሎች ባለሀብቶችም ለዚህ ትቤት መሳካት ትልቅ ድርሻ አላቸው ሁሉንም በአቢሲህ በከፍታ ትቤት ስም አመሰገናለሁ የኔ የወደፊት አቅድ ይሀን መሰል አጅግ ተማሪዎችን በየወሩ ከፍተኛ ገንዘብ እያስከፈለ ሳይሆን እየከፈላቸው የሚያስተምር ባለለምኩ ኮከብ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ትቤት በሊሎች ትላልቅ የኢትዮጵያ ከተዋቹ መከፈት ሳይሆን ይሀን ትቤት ወደ ዝነኛ ዩኒቨርሲቲ ማሳደግ ነው የባለቤቴን ሀልም ነው ውድ አና የተከበራችሁ አንግዶቻችን አሁን አንድ ትልቅ እንግዳ በመሀከላችን ር አጠር ያለ ንግግር ያደርጉልናለ በድጋሚ ጥሪያችንን አከብራችሁ ስለመጣቸሁ በ አመሠግናለሁ ግርማ ሞዝ ያላቸው አጅግ በጣም ቸር ባለሀብት ናቸው የሚባሉት የሲልቪቪያ አባት አቶ አቤንኤዘር በሚያምር ፈገግታ ተሞልቶው ከመድረኩ ወደ ተዘጋጀላቸው ወገበር ሳይ አመሩ በዘመነ መልኩ በተሰራው የትቤቱ አዳራሸ ውስጥ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው ጋዜጠኞች ልዩ ልዩ እንግዶች ባጠቃላይ ሰዎች በተዋበው ዘመናዊ አዳራሽ ውሰ ተቀምጠዋል ከፊት ለፊት ወንበር ሲልቪቪያ መምህር ቀቁ የትቤቱ ዋና ዋና አስተዳደሮች ከመላው ኢትዮጵያ በብቃታቸው የተመረጡ ምርጥ መምህራን የክቤቱ ምግብ ባለሙያዎች የንፅ ዞ ህና ባለሙያዎች ወዘተ ተቀምጠዋል ከሲልቪቪያ አጠ። መቼም ተማሪዎፆች በየዕለቱ መንፈሳቸው እየታደሰ እንደሚማሩ አምነት አለኝ ትቤቱ በዐ ምርጥ መምህራን በ የሳይኮሎጂስት ባለሙያዎች በነኃ አስተዳደሮች በ የጥበቃ አባላት በ የምግብ ባለሙያዎች በ ተተኪ ተጠባባቂ መምህራን በሊሎችም ያልጠቀሰኩላቸሁ ባለሙያዖች ባጠቃላይ ሰዎች አሉት አንግዲህ ለ ሰዎች የሥራ አድል ተፈጠረ ማሰለት ነው ከዚያም በላይ ለነገዋ ባለተሰፋ ሀር ኢትዮጵያ መመኪያየ የሚሆኑ ድንቶ ተማሪዎቸን ትቤቱ ያፈራል የሚለ ፅኑ አምነት አለች ከጠዩፀሀ ኗዞሀ መንግስትም ይህን መሰል የተቀደስ ሀሳብ ያላቸውን ባለሀብቶች ከመደገፍ እና ሞራል ከመሰጠት ወደ ኋላ አይልም ለዚህም ነው ከሶስት ዓመት በፊት አቶ አቤንኤዘር እና መምህር ቀቁ ሀሳባቸውን አቅርበው የመሬት ጥያቄ ሲያነሱ ያለ አንዳች ጣጣ እና ዙሪያ ጥምጥም በ ሰዓት ውስጥ ይህ ውብ ትቤት የተሰራበት ግዙፍ ቦታ በነፃ የሰጣቸው ወደፊትም ይህን መሰል ለህዝብ የሚሆን ታሪካዊ ሥራ ለሚሠሩ ግለሰቦች ሆነ ባለሀብቶች የመንግስት ድጋፍ በፍፁም አይለያቸውም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ከሚያስፈልጉዋት ነገርች አንዱ የተማረ ሰው ሃይል ነው ኢትዮጵያ ትልቅ ራዕይ አላት ይሀን ራዕይ ለማሳካት ደግሞ አቢሲኒያ በከፍታን የመሠሉ ትቤቶችን መከፈት ተወዳዳሪ የሌለው ነዝዢ ነው አውነቱን ለመናገር እዚህ ትቤት ያየሁት ነገር ሁሉ በእነዚህ ሰዎች ኩራት እንዲሰማኝ አድርጎኛል ከዚሀ ትቤት ወደፊት የሚወጡትን በታላቅ ጥንቃቁ እየተኮተኮቱ የሚያድጉ ተማሪጾፆችን ሳስብ ልቤ በሀሴት ይሞላል። ስለ ወብቷ ሳስብ ቀኑ መሽቶ ይነጋል ወፎች ሌሊት ሲንጫጩ ታዝበውኝ ይሆናል ሲልቪቪያ ብዙም ሳትቆይ መምህር ቀቁ የሚወደውን ወይን ይዛለት መጣች በአነስተኛ ብርጭቆ ቀዳችለት ለራሷም ቀዳች ለጤናችን ተባብለው ተጎነጩ ጠረጴዛው ስር የነበረውን አጀንዳ አወጣች የጎልያድ ሳቅ ከፍል ሁሰት እና የኢየሱስ ሳቅ የፃፈዥት ማስታወሻ ደብተሯ ነው ይህ የጎልያድ ሳቅ ክፍል ሁለት አና የኢየሱስ ሳቅ የፃፍኩበት ነው በነገራችን ላይ የጎልያድ ሳቅ ላይ በከፍል ሁለት እስከ ገጽ ከጻፍኩ በኋላ ሀሳቤን ቀይሬው ሌላ ርዕስ በመስጠት ለየት ባለ አፃፃፍ የጎልያድን ታሪከ ፅፌዋለሁ አልገባኝም በከፍል አንድ ጎልያድ አጅግ በጣም አንባቢው አወዛጋቢው ሰፍላፊው ስለማንኛውም ነገር ብትጠይቀው ምላሽ የማያጣው ጎልያድ ብዙዎች ሲደነቁበት ስለፍልስፍና ፖለቲካው አግርኳሱ ውበት መፅሐፍ የሚያስረዳው ሳያስበው በአሸዋሪያ ፍር የተያዘው በሌላ በኩል አሽዋሪያ ወደ ጎልያድ የቀረበቸው ጓደኛዋ ዊንታዘር ጎልያድን አፍቅራ ለማስተዋወቅ በሚል የነበረ ሰበብ ቢሆንም በመጨረሻ ሁለቱም ሴቶቸ በጎልያድ ፍቅር ተይዘው እንደነበር አንብበሀል ታሪኩን በዚያው ቀጥዬ ነበር ሶስቱም ወጣቶች ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ዳግም በሕይወት አጋጣሚ በስራ ጉዳይ ተገናኝተው ጎልያድ ከሁለቱ ሴቶች ማንን መምረጥ እንዳለበት ሲወዛገብ ሁለቱ ጓደኛሞቸም በፍቅር የተነሳ ሲወዛገቡ ባጠቃላይ ፍቅር ፍቅር የሚሸት መፅሐፍ አንበለው ታሪከ ነበረው አንዳልኩህ ወደ ሀያ ስምንት ገልፅ ገደማ አንደፃፍኩ ድንገት ሌላ ሀሳብ መጣልኝ አሰብኩት በጣም ሳስበው ወደድኩት ጎልያድን ጋዜጠኛ አደረኩት የራሱን እ ፐሮግራም ሰዓት ከጠዩፀሀ ኗዞሀ አስዝሁት ጎልያድ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የሚል ፕሮግራም ይዞ በዩኽ ከተፍ አለ ፃፍኩት በአርግጠኝነት ትወደዋለህ አለችውና ጠረጴዛው ላይ አስቀመጠትለት አስከማነበው ቸኩያለሁ። ድንገት ሽ ትን አሁን ሰከፈታቸሁ ለዛሬ የመረጥኩላችሁ ርዕስ አንሰዳደብ የሚል ነው አንግዲህ ከአሁኑ ደቂቃ ጀምሮ ያቆሰላችሁን ያናደዳችሁዝ ያበሳጫችሁን ቆሽታቸሁን የቆሰለውን ሰው ነገር በዚህ ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ከ ሚሊዮን ሀዝብ በላይ በሚሰማው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ፕሮግራም ላይ መሳደብ ይችላሉበ ክ ይደውሉ ስድቦትን በአጭር የፅሁፍ መልዕከት ለማስተላለፍ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ በ ላይ እ ይላኩልኝ ታዲያ ለሚልኩት መልዕከት ሁለት ብር ይቆነደዳሉ ውድ አድማጮቼ አንደተለመደው ጫቴንም ቅሚ ሺሻዬንም ወስጄ በሞቅታ እያስተናገድኳችሁ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ከሀያ ደቂቃ ከተከበራችሁ አድማጮቼ ጋር የምዘልቀው ዝነኛው ጎልያድ ነኝ ለዛሬ የተመረጠው ርዕስ እንሰዳደብ ነው ደወል ደወል አድርጉ ኦ። ዘ ከጠዩሀ ኗዞሀ እያዳመጣችሁት ያላችሁት ሽ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ደኃል የተሰኘውን ዝነኛ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው እናንተን እያስተናገድኩ ያለሁት ዝነኛው ጎል ነኝ። ሸርሙጣ ሹፌር ሁሱም የፍቅር ፍቺ አስቀምጧል ዛሬም እያስቀመጡ ናቸው ወደ ፊትም ማስቀመጣቸው አይቀርም በአለማችን ላይ በየአንድ ሴኮንዱ የሚጠራው ቃል ምንድ ነው ካለችሁ በእርግጠኝነት መልሱ ፍቅር ነው የተከበራቸሁ አድማጮች ዛሬ በፍቅር ዙሪያ በተነገሩ አባባሎች የጀመርኩት የዛሬው የውይይት ርዕሳቸን በፍቀር ዙሪያ ስለሆነ ነው የናንተው ዝነኛ ጋዜጠኛ ጎልያድ ነኝ በላቸሁበት ቦታ ሁሱ ዞእ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያልን ፐሮግራም ሰመረጣችሁ ሁሉ አመሠግናለሁ። እያዳመጣችሁት ያላችሁት ዩኺ ነው መጀመሪያ ማስታወቂያ አንስማና ቀጥሎ የጥሊን ተወዳጅ የፍቅር ሙዚቃ ሰምተን ከመጀመሪያው ፈኖይ ጋር እንገናኛለን ፕሮግራሙ ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ከየህፀፀ ጋር በመተባበር የሚቀርብ ለየት ያለ አፍ ሲከፌት ጭገቅላት ይታያል አልያም በ ላይ እ ላኩልኝ ሁለት ብር ላጉ ፐሮግራም ነወ በ ይደረግባቹሀል ዘና በሉ ጎልያድ ነኝ። እያዳመጣችሁ ያላቸሁት ዩ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የተሰኘውን ፕሮግራም ነው እያስተናገድኳቸሁ ያለሁት ዝነኛው ጎልያድ ነኝ። ለዛሬ የተመረጠው ርዕስ ስለ ወሲብ እናውራ የሚል ነው በዓለማችን ላይ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው አምስት ነገርች አሉ ፍቅር ብር ስለጣን ወሲብ እና እምነት ናቸው። በርከት ያሉትም በኛ ሀገር ቋንቋ ተተርጉመው ለጉድ ተሸጠዋል እየተሸጡም ይገኛሱ ሶስት አብይ የወሲብ ዘርፎች አሉ ከ በላይ የወሲብ አይነቶች አሱ ወሳኝ የሚባሉትን ቱን የወሲብ አይነቶችን ለማወቅ ጉጉት ከተፈጠረቦት ኢያሪኮ መፅሐፍ ገፅ ያነብቡ ለማንኛውም የተከበራችሁ እድማጮች አጅግ በጣም የተወሳሰበ ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ እየከተተን ያለ ጉዳይ ነውና ዛሬ ሰለ ወሲብ አናወራሰን በዐዘ ዐ ላይ ደውሉ በንገገ ላይ ላኩ ታዲያ ሁለት ብር መቆንደዳቸሁን እንዳትረሱ ከማስታወቂያ እና ከ ዚሀጠፀ ከኗዚ ሙዚቃ መልስ የመጀመሪያ ደዋይ በእየር ላይ አውላለሁ እስከ መጨረሻው እናገን የተከበራችሁ አድማጮቹን እያስተናገድኩ የምቆየው ዝነኛው ጎልያድ ነኝ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ጀምረ ማከ ማ በጻዓጭሁሩ ሻማከ ማሳጅ ለጋ ወጣቶቾ ል ቢላ ቤታችን ውስጥ እጅግ ውበት ባላቸው ግጅ ለዩ የሚይርነኩ ል ከሌሎች ማሳጅ ቤቶቸ ሻማከ በ በበለ እዚ አ ጦጣት ሴቶች ይታጠባሉ። ለማንኛውም አመሠግናለሁ እኔም አቶ አቻምየለህ ስለሰጡኝ ሀሳብ በጣም አመሠግናለሁ አድማጮች ሊላ አድማጭ መስመር ላይ ይገኛል ሀሎ ማን ልበል ዱናሚስ በዓሉ ዱና ሚስ ከየት ነው ከሰበታ አራዯኖ ፍቅረኛ አለህ አለች ስንት ዓመት ሆናቸሁሦ ዓመት ከለራት ወሮ ወሲብ እድርጋቹኋል ጊዜ አንሶላ ተጋፈናለ ወሲብ ስናደርግ እንመዘግበዋለን ብዘዎች ከጋብቻ በፊት ሷብ ማድረግ ለትዳር ዘለቄታዊነት ጥሩ አይደለም ቅድመ ወሲብ እንደ ዝሙት ይቆጠራል። ዓመቴ ነው ፍቅረኛ አለሽ ነሂረኝ የወሲብ ጥያቄ ሲየነትቲዜ ተወጸሯቶቭሥፍታቅ ምከረን ነበር አልተሳካም ኤርቧቪበርብ ከነ ጪጢበበጓርቧበበር ተለያየን እኔ ከጋብቻ በፊት ወሲብ አላደርግም የሚል አቋም ላይ ነኝ ለሴት እህቶኒ የምመከረው ቅድመ ወሲብ ባያደርጉ ነው ሙሱ ለሙሉ ተጎጂው እኛው ሴቶች ነን ማርዝ አለ በሽታ አለ በዚያ ላይ በብዙ ሴት ጓደኛቹ ያየሁት እና የነገሩኝ ወንዶች ወሲብ ካደረጉ በኋላ ፍቅራቸው የመቀዛቀዝ እና የመናቅ ስሜት ይንፀባረቅባቸዋል በዚህ አጋጣሚ እኔ እንደ ሀሳብ የማነሳው በመንግስት ደረጃ ከ ዓመት በታች ከሆነች ሴት ጋር ወሲብ ማድረግ ወንጀል ነው የሚለው በወረቀት ብቻ ሳይሆን በተግባር ውሎ ይሀን ድርጊት የሚፈፅሙት ላ ከስ ቢመሠረት ጥሩ ነው አልጋ ቤቶች ራሱ ከ ዓመት በታች የሆነችን ሴት ማላደር የለባቸውም የሚል ሀሳቤ ለመሰንዘር ነው እናመሰግናለን። ሁለቱም ስለኮቾ እየጠሩ ናቸው በርከት ያሱ ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ኤርቧቪበርብቭ ከነ ጪጢበበጓርቧበበር ጃዣ ኤፍሬም ሟቿ ከየት ነው ኤፍሬም ኪሎ ስለ ወሲብ አያወራን ነው ያንተ ሀሳብስ ምንድ ነው ዓመቴ ነው በትዳር ውስጥ ነው ያለሁት እውነቱን ለመናዢ ከጋብቻ በፈት ከበርክታ ሴቶች ጋር ወሲብ አድርጌያለሁ ሚስት አግብቼ ለተወሰነ ጊዜ በጣም ተቸሣሬ ነበር ስለዚህ እኔ መናገር የምፈልገው ሶስት ነገሮች አሉ የመጀመሪያው የወሲብ ፊልሞችን በተመለከተ ነው የወሲብ ፊልም ላይ የሚታየው ትዕይንት ሁሉ የካሜራ ጥበብ እና የመድሀኒት ሀይል እንጂ እውነት እንዳልሆነ ማወቅ አለባቸው ወንዶቹ ሳይረጩ ለረጅም ደቂቃ የሚቆዩት ሴቶች ለማስመሰል የሚጮሁት ሁሱም ነገር እንደ ፊልም በጥበብ የሚቀናበር ስለሆነ እንዳይሸወዱ ነው ሁለተኛው በተለይ ለተማሪዎች ወሲብ የትት ሰዓትን በጣም ስለሚሻማ ወደ ወሲብ አንዳይገቡ መጠንቀቅ አለባቸው የመጨረሻው ሀሳቤ የግል ሕይወቴን ሌላው እንዲማርበት በግልጽ የምናገረው ከብዙ ሴተኛ አዳሪዎች ጋር አድሬያለሁ። ሕይወቴ ሁሉ ተበ ሰማስወጣት ሞከርኩ ከአቅም በላይ ነው ተባለ ልጅ በልጅነት ን ሹ በዚሀ አጋጣሚ ለሴቶች ማስተላለፍ የምፈልገው ከምታ ፈቆሩት ሰው ጋር ባዶ ቤት ወስት አትቀመጡ የሜል እና በወሲብ ዙሪያ በግልዕነት ማውራት አለባቸው ቅድም ጻው ደዋይ ልከ ነው ብዙ ሰዎች አውቃለሁ ከፍቅረኛቸው ጋር ላለ መለያየት አና በግልፅነት ወሲብ ለመጠየቅ ፈርተው ከሌላ ሰው ጋር ወሲብ የሚፈፅሙ አሉ ስለዚህ በወሲብ ዙሪያ በግልፅነት ተወያይተው ውሳኔ ላይ መድረስ አለባቸው ወሲብ ሰማድረግ ከው ደግሞ እጅጎ ጥንታቁ ቢያደርጉ የሚል ምከር ለመሰጠት ነው። በዚሀ መሰረት ምናልባት ሲላቸው ዓመታት ሲሻቸው ዓመታት በስልጣን ላይ የቆዩት መሪዖቸን መነሻ አድርጌያለሁ ለማንኛውም ትክከለኛው ምላሽ የሚታወቀው ከሀያ ዓመት ራሱ ቢከለከል ከእናት በኋላ ነው አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር ጥሩ ጊዜ አእመኝሎታለሁ አድማጮች ኢትዮጵያዊ ማንነታችን ለዛሬ የተመረጠው የመወያያ ርዕስ ነው አናተን እያስተናገድኩ የምቆየው ዝነኛው ጎልያድ ነኘ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ዞእ ። እነዚሀ የማንነታችን መገለጫዎች ጭምር ናቸው በ ወሮ ኪዳን ስለሰጡኝ ሀሳብ አመሰግናለሁ አድማጮች ዩእ ትነ ነው አያዳመጣቸሁት ያላችሁት የእናተን ሀሳብ በመቀበል እያስተናገድኳችሁ ያለሁት ጎልያድ ነኝ ቴዲ አፍሮን ጥቁር ሰው ሙዚቃ እናዳምጥና የመጨረሻ አስተያየት በአየር ላይ አውላለሁ በ ደውሉ በ ላይ ላኩ። የምነግርህ አንድ ትልቅ እውነት አለ አሱም የኛ ጥበብ ሙሉ ለሙሉ የሚሠራው መሀከል ቤት ለሆነ ሰው ብቻ ነው ይህ ምን ማለት ነው። ዐ የሚል ፍቺ ይሠጣል ይህ ባይሆን አሜሪካ ገንዘቡዋ ላይ ነሃፎ ኸህፎፐ አ ዕርንዐ አያለች ወንድ ለወንድ ጋብቻ ሴት ለሴት ጋብቻ ቁማር ሴሰኝነት ለእያንዳንዱ ግለሰብ መሳሪያ አንደ እስከርቢቶ መሸጥ የመሰሱትን ነዢ አታከናውንም ነበር ህዝቡን አስሮ ለመያዝ የሚለው ቃል መጠቀም ስላለባቸው ነው በዚያ ላይ አንድ ዶላሩ ላይ ከኔ እንዳያፈነግጡ አደግምበታለሁ ይሀን ይመስሳል አንዱን ጥያቄ አልመለስከልኝም ለማንኛውም በጣም ነው የማመሰግነው አቶ ታምራት ሸዋንግዛው አድማጮች በመዝሙር ደግሞ ፈታ እንበል ያላንተ ለኔ ማን ሊሆነኝ ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልቤን ነካኝ ሀግህ ነበር ያፌ መፍቻ የማትቀየር አንተ ብቻ ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት አንተን ሳላውቅ የኖርኩበት ዬፍቅር ነህ ለካ ማር ወለላ ምን ህይወት አለ ካንተ ሌላ ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ኣርጺቪበሮበ ከነ ጳበቤጓርሷከበር ጳመጣችሁት ያላችሁት አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የተሰኘውን ር ም ፌክኝ ያለሁት ዝነኛው ጎልያድ ነኽ ቀደም ብለን የሰማነው መዝመር የቁ ን ዶኮ ጥላሁን ነበር ማስታወቂያ እንስማና አድማጭ አየር ላይ እናውላለኙ ወለላ ጠጅ ቤት ወለላ ጠጅ ቤት እንደማንም ተራ ጠጅ ቤት ትላንት የተመሠረተ አይደለም። ግዣ ሳትሆን ሕይወቴ ነበረች እንደዘመኑ ሙዚቀኞች ጫጫታ አና አንድ ሳምንት ው ነፍ አልዘፍንም ነበር በዚሀ አጋጣሚ ለዘመኑ ላሱት ሙዚቀኞች ባዶ ፍ ሩዥ አንበቡ አላለሁ ማወቅ ያለብን መፅሐፍ ያነበበ ሁሉ አዋቂ ከጠዩሀ ኗዞሀ ርፌበክር ከሃ በበቤጓርጳበበር ቦኮ ያላነበበ መሀይም ነው ማለት ግን አይደለም « አመሰግናለሁ ጥሌ ባንተ ሕይወት ዙሪያ በተፃፈው መፅሐፍ ላይ በሆድ ይፍጀው ያሰፍከው ታሪክ አለ ብዙዎች በዚሀ ገለፃ ጥላሁን ፈሪ እና ድብቅ ነው ይላሉባገተ ጉር ለይ ከፍተኛ አደጋ ያደረሰውን ግለሰብ እያወከ ለምን ለህዝቡ ማሳወቅ ፈራህሦ ልጅ ፏያድ አንዳንዴ አኮ አንተ አና ፈጣሪ ብቻ የምታውቁት ሚስጢር ይኖራል በለመናገሬ እኔ አልጎዳም ብናገር ግን የሚጎዳ ሰው አለ ስለዚህ መምረጥ ነበረብኝ የመረጥኩት ደግሞ ሰኔ ልከ ነበር ስለዚህ አሁንም ሆድ ይፍጀው አላለሁ ጥሌ የመጨረሻ ጥያቄ አጠገብህ አፄ ቴዎድሮስ ንጉስ ሐይለስላሴ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ተቀላቅሎዋቹሀል። አድማጮች የምታዳምጡት አፍ ሲከፈት ጥንፃላት ይታያል የተሰኘውን ፐሮግራም በእ ፕሮግራም ላይ ነው ፕሮግራሙን እየመራሁ ያለሁት ጎልያድ ነኝ አንድ ሶስት ደቂቃ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ የስልከ መስመር ለይ እስከ ሚገባልኝ አንድ ማሰታወቂያ እና አጠር ያለ ሙዚቃ ላሰማቸሁና ተመለሺ እመጣለሁ ቃና ቂና ባንከ ቤት ባንክ ቤታቸን በአንድ ቢሊየን ብር የተቋቋመ እጅግ ዘመናዊ ባንከ ቤት ነው የ ሰዓት አገልግሎት አንሰጣለን ባንከ ቤታቸንን ከሌላው ባንከ ቤት ለየት የሚያደርገው የወሰድ መጠኑ መሆኑ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ወደ ቃናቂና ባንከ ቤት ሲመጡ ጽድት ያሰ ጣት የሚያስቆረጥም ጠጅ እና በርገር አንጋብዞታለን ለስተናጋጀቻቾን በሙሱ ውበት የፈሰሰባቸው ወጣት እንስቶች ናቸው በዚያው ይጠብሳሱ ወይም ይጠበሳሱ ቃናቂና ባንከ ቤት ያስቀየምኩት ቢኖር የጠላኝ በቁሜ ድምፄን ሰምቶ ያዝናል ሰረገፈው አፅሜ እኔን ሰበደሱኝ ሰርዣለሁ ቂሜን በእኔ የከፋችሁ ይቅር በሱት አፅሜን ለቅርብ ወዳጄ ሰሚወደኝማ አይገደውም እንባ ትንፋሼን ሲሰማ ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ኣርክሮር ከሃ በቤጻርቧከበበር አለቶ መለሰ በጣም ይቅርታ ደቂቃ ስሰ አመራለሁ የአንተ አድናቂዎችህ ስሜታቸውን መቆጣጠር እቅቶዋቸው አስካሁን ሺረሰኘ መረጃ መሰረት በብር ሲተመን ሚለየን ብር የሚጠጋ ብርሃ ማስታወቂያፆቹ ፎቶፆች በየቦታው አስለጥፈዋል ብዛት ያላቸው ሴቶችም የአንተን ምሰለ በሰውነታቸው ላይ ተነቅሰዋለ መንግስትም የከፍሰ ዘመኑ ታላቅ መሪ ባስቀመጠልን ራዕይ ብቻ አንካን እክ ነው ባጠቃላይ አንተን አንደ ሐይለስላሲ እንድትመለከ ጥረቶቹ እየተከናወኑ ነው ደበ ጉዳይ አንዴት ትመሰከተዋለሀ አፄ ቴዎድሮስ ያጋጠመው ቸገ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ያጣውን ነዢ እንጂ እኔ እንደ ማንኛውም ሰው ሟቾ ነ ር ነው እኒም ያጋጠመሼ ይሀ ትልቅ ከፍተት ይወዳል በቁምሀ ሳይሆን ስትሞት ከብር ይሰጥ ሞትኩኝም አንድ ሰው ከሞተ በኋላ ሆይ ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ኤርክቨክሮ ከነ በቤኣካርቧኪበር ለዋቂነት ነጦ። ዜበኣርሏክበሮር ከኛ ሰይሆን እንደ አንድ ግለሰብ መኖር እፈልግ ነበር አንድ ትልቅ ምኞት ነበረኝ ተን ለቅቄ እንደማንኛውም ተራ ዜጋ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በእግሬ ከህዝቡ ጋር ሐቀለቀሷ አዲስ አበባ ስታዲየውም ሚስማር ተራ ጉበቼ ከቡና ደጋፊዎች ጋር ሳልጨፍር ለነማ ቤት ተሰልፌ ትኬት ቆርጩ ፊልም ሳልመለከት ጎንደር ሄጄ የጥምቀት በዓልን ለሥለከት ሳልመው የነበረውን ቤተመፅሐፍት ሳልከፍት የጀመርኩትን ትልቅ መፅሐፍ ለለጨርስ ከልጆቼ ጋር ተያይዘን በአግራችን በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ሳንፈላሰስ የመጨረሻ ጥያቄ ላንሳ በአሁኑ ሰዓት ያለው ወዝግብ ግማሹ መለስ የከፍለ ዘመኑ የኢትዮጵያ መሪ ነው ሲል ሌላው መለስ ኢትዮጵያ ላይ ፈንጂ ቀብሮ የሄደ ነው ይለል አንተስ ይህን ጉዳይ አንዴት ትመለከተዋለህ በነገራችን ላይ ደቂቃ እልቋል እየተባልኩ ስለሆነ በፍጥነት መልስልኝ ትለቁ ቁም ነገር ይሄ አይደለም ትልቁ ቁም ነገር አለም በስልጣኔ የትደርሳለች ኢትዮጵያ የት ትገኛለች። ከጠዋቱ ሂልተን ሆቴል ከዚያች ወጣት ጋር መገናኘ ሐምሌ ሐምሌ ዱ ቁፋ ከጠዩፀሀ ኗዞሀ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከክበር ጥ መምህራን ሰኔ የትውውቅ ከመላው ኢትዮጵያ ለተመረጡት ምር ነየ የአቢሲኒያ በከፍታ ትቤት ራዕ በርክ ች እስከ ሚደረግላቸው ድረስ ሁሱም የነበራቸው ግንዛቢ ለጌ ነበር ምንም እንኳ አቢሲኒያ በከፍታ ትቤት በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይሀን በናሪሞ በዓለምም ጭምር እጅግ ዘመናዊ ሁሉ ነገር የተሟላለት ባለአምስት ኮከብ ትቢኑ ቢሆንም የመጣር ማስተማር ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ከኛተኛ ከፍል ያሉትን ተማሪዖ ተቀበሎ በአግባቡ በእውቀትም በኢትዮጵያዊ ወግና ስነ ስርዓት አላማ ያላቸው ከሱስ የፀዱ ለኢትዮጵያ ታሳቅ መከታ የሚሆኑ ተማሪዎችን እያዘጋጀ ሰዩኒቨርሲቲ ያበቃል የዛ ግምት ነበራቸው ሰኔ የትቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ የትቤቱ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ከ በባለሀብቱ አቶ አቤንኤዘር ከፍተኛ ውትወታ ከአሜሪካ እውቀታቸውን ለእናት ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመስጠት ወስነው የመጡት የ ዓመቱ ዝነኛው ዶከተር ዝናህብዙ ዐርቴ መግለጫ ሲሰጣቸው ነው ዶከተር ዝናሀብዙ በአሜሪካ እና ኢንግሊዝ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ታላቅ ከብር እና ስኬት ያላቸው ከፍተኛ ጭንቅላት ያላቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው የባለሀብቱን አቤንኤዘርን የአቢሲኒያ በከፍታ ትቤት እቅድን ሲሰሙ ለማመን ተቸግረው ብዙ ካውጠነጠኑ በኋላ ግን በአሜሪካ አና ኢንግሊዝ ዩኒቨርሲቲ ያላቸውን ዝና ስኬት ከብር በወር ሳይሆን ለሁለት ሰዓት ብቻ የሚከፈላቸውን ሺ ዶላር ባፍንጫዬ ይውጣ። በዓለም ላይ እውቀትን ከማካፈል የበለጠ ምንም ደስ የሚል ነገር የሰም ምንም በላይ ግን ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያለኝን አውቀት ለመስጠት ወደ ሀገር ቤት በመመለሴ እጅግ ሀሴት ይፈጥርብኛል ውድ ከመላው የኢትዮጵያ ከተሞች የተመረጣችሁ አስተማሪዎች አሁን የማወራው የቢሲኒያ በከፍታ ትቤትን ራዕይ እና ተልዕኮ ነው ታዲያ ከዚሀ በኋላ የማወራው ሁሉ ለናነተ እስከ ዛሬ ተደብቆ የነበረውን ሚስጢር ነው አርግጥ አቢሲኒያ በከፍታ ትቤት ትቤት የሚል ስያሜ ቢስጠውም ምንም እንኳን የመጀመሪያውን የመማር ማስተማር ሂደት በሚመጣው እዲስ ዓመት መስከረም ወር የመጀመሪያ ኒጠዩአዞኮ ሄርቋክክርበ ከ ር። ሠ አስተናጋጅ እየተምዘገዘገ መምህር ቀቁ ያለበት ቦታ መጥቶ የታጠፈች ባ እዚህ ጋር ተቀምጣ የበረቸው ወጣት ናት ስጦው ያች ኒጠዩ«ዞ ርፌበክር ከሃ በበቤጓርጳበበር « አመሰግናለሁ ብሎ ተቀበለው ሞባይሱን አስቀመጠውና የታጠፈችውን ኣ ገለጣት ይህ ዛሬ ጠዋት ያየሁት ትንቢት ልከ ከሆነ ሴሎቹም የነገርኩህ ትንቢቶች ልከ ናቸው ማለት ነው ጊ ፍቅረኛህ ማርያ በኢጣሊያ እስር ቤት ውስጥ ናት አደራ ለማንም እንዳትናገር ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል መምህር ቀቁ በጣም ገረመው ከልቤ አልወዳትም ማለት ነው። እ በመጨረሻ ስላን ሰምተን ተደገዓል እግዚአብሔር ያለ አንፍ እላማ ይህን እውቀት አልሰጠሸም ጠዩኮፃት ኤርቧቪበርብ ከነ ቪጢበበጓርቧከበር ተ ከ ነ ከ መ ኣካህ ሽን አክ ሠ ትዖሀርት ተምረሽ በመመለስ በእውቀትሽ ስትመለሺ የመጀመሪያዋ ሴት የዩኒቨርሲቲ ቅ ከከ እነዴት ነወ ያፍጣናኛ ሰሚራ ባ ጻት ዓም በታላኑ አከብሮ አንድ ወር ሠ ኞችው ከ ሚበቃት ተመሰከተቻት ታ ሂጀ የነብሻት ዝ በጣሊያን ዘሯነት ኢጣሊያን እስ ታሪካዊ ቦታፆቸን አቸ ከዖጣዞ ዘይ በሮም አደባባይ ታላቅ ታሪከ ያለውን የሀገሯ የአከም ሐውልትን ስትጣነከኑ አዝ አፃረረቸ ሁሉ ነር እንዳለቀ አንደ ኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር መሰከረም እጅግ ፈታኝ የሆነውንና ብቃት የሚጠይቀውን ስምንት ዓመታት የሚፈጀውን ትምህርት ለመጀመ ቢጣሊያ ቁጥር አንድ ወደ ሆነው ታላቁ ሀበኩፎርቪሃ ዐ ዐጠቋ ገባቸ ይሀ ዝኛ አቨርሲቲ በ ጋዐ ነበር የተመሠረተው ሰሰሚራ ሁሱ ነገር በጣም ቀላል ነበር በታላቅ ወኔ የሀገሯን ኢትዮጵያን ውሊታዋን ሰመከፈል የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት በታላቁ ሀበከፀፄቪሃ ዐ ዐበጪ የተጦረቀች ዶከተር ሰጦሆን ኢትዮጵያ ተመልሳ መጥታ የመጀመሪያየ የዩኒቨርሲቲ መምርት ኀ ሰጦሆን ከንጉሱ የተቀበለችውን ሀላፊነት ሰትዘነጋ አመመኝ ፈሰጠኝ ሳትል በሚደ ቨ ን ምርፕ ሰቃይ ተማዕሽ ሟ በ አየጨረሰች የዩኒቨርሲቲው ሞራል ሰባቱን ዓመታት ው እየመራች አንድ ዓመት ሲቀራት ከሀገር ቤት መርዶ ኦን ድ መገኑ» ከስለጣን ወንበራቸው ወረዱ ታንቀው ሞቱ ወታደራዊ ዝ ማ ሚርያም ኢትዮጵያ ትቅደም ብሎ የስልጣን ዙፋኑን ተቆጣጠረ ብሽ ህ ሰሚራ ውቧ ሰሚራ ባለ አውቀቷ ሰሚራ የተለየ ን መዋ በጣም አለቀሰች ከሳምንት በኋለ ግን የምትወዳቸውን ንጉስ ቃል ሰ ብቻ የቀረውን ትምህርቷን ለመጨረስ ወሰነች ከጠዩሀዕ ኗዞሀ ፍቻ ሽሽት ኤርዚዜክክር ከኒ ዜበአኣርሏጳክበሮር እንደ ኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር ሚያዚያ እሁድ ጠዋት ሰሰሚራ የቀን ጨለግ ነበረቸች ለሁለት ዓመት በአስደማሚ ውበቷ የተነሳ ሲከታተላት የነበረው የከፍተኛ ባለስልጣን ልጅ የሆነው የኢጣሊያ ተወላጅ ቶሚ ማርሻል ዴልፔር በፍቅሯ ስከር ብሉ ሊደፍራት የሰሚራ መኖሪያ ኢፓርትመንት ውስጥ ከሁለት ጓደኞቹ ጋር መሳሪያ ይዞ መጣ ሀሳቡን ነገራት ሰሚራ ምንም ሳትደነግጥ እያሳሳቀች ሳያስቡት ሶስቱንም ወጣቶቸ በታላን ቡጢ እየነረተቾ ከመሬት ሳይ እንደ ጭቃ ሰጠፈቻቸው ሳይታሰብ የሰሚራ ቡጢ ከአቅም በላይ የሆነበት ቶሚ ማርሻል ዴልፔሮ ሞተ ሰሚራ ተያዘች ለማስረዳት ሞከረቸ አንሰማሽም አንቺ ጨካኝ ኢትዮጵያዊት ተባለች በሀገር ውስጥ በመንግስት ሸግግር ግራ የተጋባው የኢትዮጵያ ተወካይ ቆንስላ ቤትም ከሰሚራ አጠገብ መሆን ሲገባው ጆሮ ዳባ ልበስ አለሊ በዚያ ላይ በሰሚራ እጅ ህይወቱ የጠፋው የማንም ተራ ኢጣሊያዊ ልጅ ሳይሆን በውትድርና የመጨረሻ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ማዕረግ የተሰጣቸው የማርሻል ዴልፔሮ ልጅ ነውና ጉዳዩ በጣም አስቸጋሪ ነበር ለኣጠቃላይ እውቀት ማርሻል ጄነራል ሊጄነራል ሜጄነራል በሐ ርጠፎ መ ኣርጺቪበሮበ ከነ ጳበቤጓርሷከበር ወብ ወጣት ያቺ የተለየ እውቀት የነበራት ወኑ ያቺ ገጉሱ ራሳቸው ከዙፋናቸው ተነስተው በራላኑ ህ የ ጉቂቡኑ ዶንት ተስፉ የነበራት ወጣት ያቺ የስንት ቋንቋ ብራኑ የርራኑ የተቀበሏሕ ህየ የማባዘት የመደመር የማካፈል የመቀነስ ብዜቶችን ያለ ብለ ሎፌ ዘ ሠች ብቻ ትመሰስ የነበረች ወጣት ያቺ በ ሰባቱንም አመታት እያመጣቾ ዘባቶ በቃይ ተማሪ ያቺ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ሀገራት ተጣሪዎች ሁሉ በር ዘ በቆዳ ቀሰሙ በሚመዝኑባት ጥቁርን አንደ ሴይጣን እና ምናምገቴ የሚቆጥሩ ቋ ባዛት ኢጣሲያ ኢትዮጵያዊን ከማንም በላይ ጭንቅላት እንዳላቸው ብሇመሰከረች ቀ ከቪፒ ሲሰጣት የሚገባት ሰሚራ ራሷን ለመከላከል ባደረገቸው ጥረት በፈጸመችው ዚዛበ ደንገተኛ ለዴጋ በታላቅ ልብን የሚያሳዝን ፍርደ ገምድለነት ሐጸ ሰዓት ዛቦ ገዜ ውስጥ እንደ ዝንብ ተቆጥራ ወደ አሰቃቂው ዘ ዘግናኝ እስር ቤት ዳሺ ሠፊ ተወረወረች። በያ ጣኛውም ጤነኛ አዕምሮ አና አካል ያለው ግለሰብ ሳይሠራ መብላት ሀጢያት ቃ ዘዘዘ ደግም በግል ይሁን በመገግስት መስሪያ ቤት ተቀጥሬ መስራት አልልማች ሂኛዙ ርከክከሮ ከሃ በቤጻርጳክበር ምርጥ ሀሳብ ነው የተወሰነ ቦታ እንሸጥ እኔም የተወሰነ ገንዘብ ትሰጠኝና አንደነገሩ ሠርግ ቢጤ አዘጋጅተንአ ወር ባልሞሳ ጊዜ ውሰጥ ነበር የተወሰነ ቦታ ቆርሰን ሁለት ወር ከፍተኛ ጥናት አደረኩ የማውቃቸውን ዶከተሮቹ ቦታ ፈሰኩ ለገበያ ጥናት አንድ ወር ዘነበወርቅ ሰፈር በሚገኘው ቤት ተቀጥሬ ሠራሁ ከስድስት ወራት በኋላ በኔ ጥረት ብቻ ሳይሆን የዳዊት ወንጭፍ መድኃኒት ቤት የተሰኘውን ድርጅቴን ከፈትኩ ሥጋ ቤት አዲሰ ምግብ ቤት ለዲስ መፅሐፍ ብቻ ነው ምርቃትየ መድኃኒት ቤትም ምርቃት ያስፈልገዋለ በማሰት ለማውቃቸው ሆነ ወ ጓደኞቹ የመርቁለኝ ወረቀት በተንኩ የተወሰኑ ሰዎች መጥተው ዶድራንት ኮነጾጾ ምታት መድኃኒት ሞዴሰ ገዙኝ ተደሰትኩ በሁለተኛው ወር መጨረሻ መድኃኒት ቤቴ ሞቅ ደመቅ ማለት ጣሟ የሚረዳኝ የምትረዳኝ ሠራተኛ ልቀጥር አልኩና የገበያ ጥናት ሳከናውን ሉ የገበያ ቀናት የሚባሉት አእርብ ቅዳሜ እና ሰኞ መሆናቸውን ሰገነዘብ ለጊዜው ብቻዬን መሰራት ጀመርኩ ብዙ ሰዓት ሰለምቀመጥ ለማገዝበብ ለና አጋጣሚውን ተጠቀምኩበት በላራተኛው ወር መጀመሪያ ያላሰብኩት ተከፈተልኝ አውነቱን ለመናገር ሁለት ቸግሮች አሉብሻ የወሲብ ቀበኛ ነኝ ፀዞኮ ርከክከሮ ከሃ ዘቤኳርጳከበር ቀቀ በፍጥነት ተገተረ ውይ አንባቢያን ባለኩኝ የለ ሽ ላስ ቸግርህ ነው ምን ልርዳሽ የኔ እህት ችፒ ውስጥ ነኝ ፕምን ችግር በጣም ደስ ከሚሱኝ ነገሮች አንደኛው የሰው ሚስጢር መስማት ናም ይቺ ቆሰጅ ላይ የተፈጠረው ነገር ለመስማት ቋመጥኩ ኸኛኛ ከፍል ተማሪ ነኝ ትላንት ዐቋሃ ሀቋቢሃ ነበረን ሙዚቃ አና መጠጥ ምናምን ። ፍቅረኛዬ ጋር እየደነስን ነበር እየተሳሳምንም ነበር ሳናስበው ያ ክረጣ ድንግል ነበርኩኝ ብላ ዝም አለች በፍጥነት አዕምሮዬን አሰራሁት ኦ ሂፍዔ በመላት የመድኃኒት ቤቱን በር ቆለፍኩት ዝግ ነው ኤርዉክክሮብ ከሃ ቧበቢጓርሷከበሮር ሰቀቅ ሲያደርገኝ ነው ያወኩት ብለቱ ለካባቢ እና ፓንቴ በደም ተጨማሏ ያደረጥው ያለ ኮንዶም ነበር አረግዛለሁ አ ታሰታውሻሰሽ ሰንት ጊዜ ወሲብ እንዳደረጋቸሁ አላስታውሰም ለፍቅረኞች ጠዋት ሰደውልሰት ግን ወደ ሶስት ሂዜ ብሎ «ምንም ድንግለ ብትሆፒ የእርሱ ሰፐርም እንቺ ማህፀን ውሰጥ ከ ወስጥ እንል ካለ ማርገዝሸ አይቀርም ኖ ፕፈጣሪ ያለሆ አለና በድንጋጤ ራሷን ያነች ዘኛ ከፍል ሆና ይሀገ ዜሩ አዘንኩ በተለይ የ ፀአሠርፀሃ ለሰተማሪዎች ሰለ የወዐበዐዐሀርከዐበ ሲያስተዎሩ ሁለነሄ በጥንቃቄ አና በዝርዝር ቢስነረዱ ይቺ ልጅ አሁን ትቸ ነበር ን ቪ ብዙም አትጨነ ዛሬ እዚሀ መምጣትሽ በጣም ትልቅ ነዢ ነው ደ ጆ ኒጠዩሀ« በበር ከሃ በቢቤጓርጳከበሮ ስለ ድንግልነት የርርዐሃ አስተማሪሸ አላስ ይሕ ያ ኣዲ ማለት ዘዐፀበዐጪበዐበ አሳስተማራቹሀም በደንብ አላስተማረንም ሳበለዛሃ ድንግለ የሆነች ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ ስታደርግ ድንግልናዋን ባኮ በተለይ ስሜት ውስጥ ሳትገባ ወሲብ የምታደርግ ከሆነ ከፍተኛ ም ሲሰማት ሙራ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ታዲያ በሁለተኛው ም ው ቀን ከጠዩዐሀኗኮ ነፌ ኣርኢክክሮርብ ከሃ በቤጓርጳክበሮ ከጠዩዐሀ ሀኗ ጳጩዮ ኣርቧክክሮ ከነ በቤጓርክበሮር ፋ አኔ ከሞ ፋ ለትችት ለለውጥ ዝግ መሆን በትንሽ አውቀት መመፃደቅ ብሔር እና ብሔርተኝነት ቋንቋ የፈረንጅ አምላኪነት ባዶ ተስፈኝነት ምቀኝ ዘ አከከልኝ ልከክልህ በዮች መብዛት ደካማ የሥራ ባህል እንግዲህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ወደ ኋላ መቅረት ሆ ጽህመጥኳቸው ከላይ ያሉት ችግሮች ናቸው በእምስ አይደለም መቼም ለም መሬት ብዛት ያላቸው ለነሮ ሸረጥሮ ሀብት በርካታ ህዝብ አዋቂዎችናበስ ካታተን በእርግጠኝነት ማሀበረሰባችን ላይ ከሳይ ከጠቀስኳቸው ሻኻ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact