Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

71 2004 ወጭ መጋራት.pdf


  • word cloud

71 2004 ወጭ መጋራት.pdf
  • Extraction Summary

  • Cosine Similarity

የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያን ገንዘብ በመክፈል ወይም አገልግሎት በመስጠት ግዴታቸውን ለሚወጡ የክፍያ አሰባሰብ ሥርዓቱን እና የመረጃ አሰባሰብና አያያዝን ግልጽ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ ፅዳቸውን ሳይከፍሉ ወይም ሳያጠናቅቁ ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚወጡና ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ለሚጠይቁ አዳቸውን ስለሚከፍሉበት ሁኔታ ወይም ስለሚያቀርቡት የዋስትና ዓይነት መወሰን በማስፈለጉ ከክፍያ አሰባሰቡ ጋር በተያያዘ ስለተጠቃሚውና ስለ አሠሪዎች ግዴታ እንዲሁም ግዴታቸውን በማይወጡት ላይ ሕጉ የሚፈፀምበትን ዝርዝር የአፈዛፀም መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ቀደም ሲል የወጣው መመሪያ የስርዓቱ ፈፃሚ የሆኑ የተለያዩ አካላትን ኃላፊነት በግልጽ ባለመደንገጉ ስለተመላሽ አፈጻጸም እና ስለወለድ አሰላል እንዲሁም ስለክፍያ ቦታ በግልጽ የተብራራ ባለመሆኑ የህግ ክፍተት የነበረበት በመሆኑ የኢትዮትጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀደም ሲል ወጥቶ የነበረውን የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር ን በማሻሻል ይህን የአፈፃፀም መመሪያ አውጥቷል አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ በዚህ መመሪያ ውስጥ ተጠቃሚ ማለት ማንኛውም በመንግሥት ተቋም ለመማርና የሚፈለግበትን ወጪ ለመክፈል ከተቋሙ ጋር ውለታ ገብቶ የከፍተኛ ትምህርት ወይም ሥልጠና የሚከታተል ተማሪ ነው አሠሪ ማለት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተመራቁን ቀጥሮ የሚያሠራ ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት የግል ወይም መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ወይም ዓለም አቀፍ ወይም አህጉር አቀፍ ድርጅት ሲሆን በሙያው በግሉ ሥራ የተሰማራ ሰውን ይጨምራል ወጪ መጋራት ማለት የከፍተኛ ትምህርት ተጠቃሚና መንግሥት ለትምህርትና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚያወጣውን ወጪ የሚጋሩበት ሥርዓት ነው ንብ ማለት የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ነው ተቋም ማለት በመንግሰት አካል ሥር የሚተዳደር ከሁለተኛ ደረጃ በላይ ትምህርት የሚሰጥበትና በማንኛውም ክልል በአዲስ አበባ ወይም ድሬዳዋ ውስጥ የሚገኝ ሆኖ ከፌዴራል መንግሥት በሚመደብለት በጀት የሚተዳደር ተቋም ነው ሚኒስቴር እና ሚኒስትር ማለት የትምህርት ሚኒስቴርና ሚኒስትር ነው ውክልና የተሰጠው ገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማለት በባለሥልጣኑ ውክልና የተሰጠው የክልል ወይም የከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ መቤት ነው ባለሥልጣን ማለት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ነው የተፈፃሚነት ወሰን ይህ መመሪያ ከ በጀት ዓመት ጀምሮ ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ወይም አቋርጠው በወጡ ተጠቃሚዎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል የተለያዩ አካላት ተግባርና ኃላፊነት የከፍተኛ ወጪ መጋራት ክፍያ ስርዓትን የሚያስፈጽሙ የተለያዩ አካላት ቀጥሎ የተዘረዘረው ተግባርና ኃላፊነት ይኖራቸዋል የተቋማት ተግባርና ኃላፊነት አያንዳንዱ ተቋም በየዘመኑ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወይም ያቋረጡ ተጠቃሚዎችን በሚመለከት ሀ የተማሩበትን ተቋም ስምፋኩሊቲ ለ የተማሩትን የትምህርት ዓይነት ሐ የተመረቁበትን ወይም ትምህርት ያቋረጡበትን ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት መ የተመረቁትም ሆነ ያቋረጡት የሚፈለግባቸውን የወጪ መጋራት ክፍያ መጠን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠ በደንቡ መሠረት ወጪ መጋራት ክፍያ ግዴታቸውን በገንዘብ ለመክፈል ግዴታ የገቡትን ረሾ የወጪ መጋራት ክፍያ ግዴታቸውን አገልግሎት በመስጠት ለመፈፀም የተስማሙትን ሰ የወጪ መጋራት ክፍያ ግዴታቸውን በቅድሚያ ክፍያ በመፈፀም ትምህርታቸውን ያጠናቀቁትን ወይም ያቋረጡትን ለይቶ የሚያሳይየሚገልጽ ዝርዝር እና ሸ ተጠቃሚዎች በየትምህርት ዘመኑ ከተቋሙ ጋር ስለተዋዋሉበት ውል መሠረታዊ መረጃዎች በሰንጠረዥ አጠናቅሮ በትምህርት ዘመኑ ከምረቃ በላ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ለባለሥልጣኑ መላክ ይኖርበታል የትምህርት ሚኒስቴር እና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተግባርና ኃላፊነት ሀ ከከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ጋር በተያያዘ ለአፈፃፀም የሚያወጧቸውን መመሪያዎች አና ሰርኩላሮችን ለ በአገልግሎት ተዋውለው ግዴታቸውን ያልተወጡ ተጠቃሚዎች ክፍያ ለመፈፀም ሲቀርቡ የሚከፍሉትን የክፍያ መጠን አስልተው ለባለሥልጣኑ መላክ ይኖርባቸዋል በባለሥልጣኑ ተግባርና ኃላፊነት ሀ የታክስ መረጃ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከቱ የወጪ መጋራት መረጃዎችን በቋሚነት በየአመቱ የትምህርት ዘመን ከምረቃ በኋላ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ከትምህርት ተቋሟቱ ይሰበስባል የወጪ መጋራት ክፍያን በአግባቡ መሰብሰብ እንዲቻል ስለአያንዳንዱ ተጠቃሚ የሚያስፈልጉ ከላይ በአንቀጽ በ የተመለከቱ መረጃዎች ተሟልተው መላካቸውን በማረጋገጥ አደራጅቶ ይይዛል መረጃው ከየትምህርት ተቋማቱ በተሰበሰበ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ መረጃውን በማመሳከር በማጠናቀርና በመተንተን ለባለሥልጣኑ ቅርንጫፍ ጽቤቶች እንዲሁም ውክልና ለተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች በቋሚነት ያስተላልፋል ለ የአገር ውስጥ ታክስ ቅርንጫፍ ቤቶች ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ተጠቃሚዎች የከፍተኛ ትምህርታቸውን ሲጀምሩ ትምህርታቸውን አጠናቅቀውም ሆነ አቋርጠው ተቋሙን እንደለቀቁ በባለሥልጣኑ ቅጽቤቶች ወይም ውክልና የተሰጠው ገቢ ሰብሳቢ መቤት ዘንድ እየቀረቡ እንዲመዘገቡና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲወሰዱ በመገናኛ ብዙሃን ጥሪ እንዲተላለፍ ያደርጋል አያንዳንዱ ተጠቃሚ በማናቸውም ምክንያት ተቋሙን ከለቀቀ በላ የሚፈለግበት አዳ ስለመኖሩ ወይም ከአዳ ነፃ ስለመሆኑ ወይም በቅድሚያ ከፍሎ ስለማጠናቀቁ ከተቋሙ የተሰጠውን ማስረጃ ተቀጣሪ ከሆነ ለአሰሪው በግል ስራ ላይ ከተሰማራ ለባለሥልጣኑ ቅጽቤቶች ወይም ውክልና ለተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች ዘንድ እየቀረበ ማስመዝገብ አንዳለበት በመገናኛ ብዙፃንና በተለያዩ የትምህርት መስጫ ዘዴዎች ቅስቀሣ ያካሂዳል ይከታተላል የክፍያ ግዴታቸውን ባልተወጡ ተጠቃሚዎች ላይ በገቢ ግብር ሕግ መሠረት ተገቢው እርምጃ እየተወሰደ እና ክፍያው እየተሰበሰበ ስለመሆነ ይከታተላል የመረጃና የስጋት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ስለ ተጠቃሚዎች መሰብሰብ የሚገባውን የመረጃ ዓይነት እየለየ የመረጃ ፍላጎት ያቀርባል ከወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ ጋር በተያያዘ ለቅርንጫፍ ጽቤቶች እና ውክልና ለተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች ተገቢውን ድጋፍ እና አገዛ ይሰጣል አፈጻጸማቸውንም ይከታተላል ይገመግማል ሐ የግብር አወሳሰንና አሰባሰብ አሠራርና ኘሮግራም ልማት ዳይሬክቶሬት በወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብና ክትትል ስራዎች ወጥ አፈፃፀም እንዲኖር የአሰራር ስርአት ይዘረጋል በወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመለየት የመፍትፄ ሀሳቦችን ያቀርባል ሲወሰንም ለሚመለከታቸው ክፍሉች ያስተላልፋል ከባለድርሻ አካላት ጋር በሚያገናኙ ጉዳዮች ላይ ባለሥልጣኑን በመወከል ተጠሪ ይሆናል መ የገቢ ሂሳቦች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ውክልና በተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች አማካኝነት ከስርዓቱ ተጠቃሚዎች የተሰበሰበው ገቢ ለሚመለከተው ቅጽቤት በየወሩ ሪፖርት ማቅረቢያ ቅፅ አዘጋጅቶ ገቢውን ለሚሰበስቡ አካላት ያስተላልፋል ከቅጽቤቶች በየወሩ የተጠቃለለ የወጪ መጋራት ሪፖርት እንዲቀርብ ክትትል ያደርጋል የገቢ ሪፖርቱን ትክክለኛነት ያጣራል በቅጽቤቶች እና ውክልና በተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች ከወጪ መጋራት ክፍያ የተሰበሰበውን ገቢ በየወሩ በማጠቃለል ሪፖርት ያዘጋጃል ለትምህርት ሜኒስቴር እና ለባለሥልጣኑ የሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎችም ያስተላልፋል ሠ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ ስርዓቱን የሚያግዝ ሲስተም ይዘረጋል የኮምፒውተር ሲስተሙን ተግባራዊነት ይከታተላል ተገቢውን ድጋፍ ይሰጣል ባለሥልጣን መቤቱ ከቅጽቤቶች ውክልና ከተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች አና ከትምህርት ተቋማት ጋር በዐበዘበፀ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል ስርዓት የሚዘረጋበትን ሁኔታ ያመቻቻል ረ የባለሥልጣኑ ቅጽቤቶች እና ውክልና የተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች የሚያስተናግዲቸው የወጪ መጋራት ክፍያ ተጠቃሚዎችን በተመለከተ ሙሉ መረጃ ይይዛሉ የመረጃና የስጋት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሚልክላቸውን መረጃ በአግባቡ በመያዝ ያመሳክራሉ ስራ ላይ ያውሳላሉ ከተጠቃሚው የሚፈለገውን የገንዘብ መጠንና ወርሀዊ ክፍያውን ጭምር ለተጠቃሚውና ቀጣሪዎች ያሳውቃሉ ክፍያ የተጀመረበትን በቀሪነት የሚፈለግ የወጪ መጋራት ክፍያ እና የወለድ መጠን ለይተው ይይዛሉ ክፍያ የተቋረጠበትንና የተጠናቀቀበትን ጊዜያት በማጣራት ይመዘግባሉ በተጠየቀ ጊዜም በደንቡ በተመለከተው መሠረት ክፍያ ስለመጠናቀቁ ማስረጃ ይሰጣሉ በህግ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አሰሪ መቤቶችና ድርጅቶች እንዲሁም ተጠቃሚዎች የሚጠበቅባቸውን የወጪ መጋራት ክፍያ ሳይከፍሉ ሲቀሩ በገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር መሠረት ተገቢውን ህጋዊ አርምጃ በመውሰድ ክፍያው እንዲሰበሰብ ያደርጋሉ ተጠቃሚው በሞት ሲለይ ወይም በጡረታ ሲገለል ከወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ መዝገብ ላይ በመሰረዝ የባለሥልጣኑ የመረጃና ስጋት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት እና የቅርንጫፍ ጽቤቶች ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት እንዲያውቁት ሪፖርት ያደርጋሉ ውክልና የተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ ቅጽቤቶችን ጨምር አሰሪዎች ከሰራተኞቻቸው ደመወዝ ቀንሰው በማስቀረት በየወሩ እንዲሁም በግል ስራ የተሰማሩ የስርዓቱ ተጠቃሚዎች በአመቱ መጨረሻ የወጪ መጋራት ክፍያ ለመፈጸም ሲቀርቡ ክፍያ ተቀብለው ደረሠኝ ይሰጣሉ የሰበሰቡትንም ክፍያ በአደራ የገቢ ሂሳብ መደብ ቁጥር ይመዘግባሉ ውክልና የተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ ቅጽቤቶችን ጨምር ከወጪ መጋራት ክፍያ በወር ውስጥ የሰበሰቡትን ገቢ በሙሉ በማጠቃለል በቀጣዩ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በአቅራቢያቸው ለሚገኝ ለተደለደሉበት የባለሥልጣኑ ቅጽቤት ገቢ ያደርጋሉ የቅጽቤት ድልድሉ አባሪ ተደርጓል ውክልና የተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ ቅጽቤቶችን ጨምሮ ቀደም ሲል ከወጪ መጋራት ክፍያ ሰብስበው ይህ የማሻሻያ መመሪያ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ ገቢ ያላደረጉትን የገንዘብ መጠን ለተደለደሉበት የባለሥልጣኑ ቅቤት ገቢ ያደርጋሉ የገቢ ሪፖርትም አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የባለሥልጣኑ ቅጽቤቶችም ውክልና ከተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች ገቢ የተደረገውን የወጪ መጋራት ክፍያ በሂሣብ መደብ ቁጥር ይመዘግባሉ ገቢውንም የፌዴራል ገቢ በሚሰበስብበት የቀጥታ ገቢ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ገቢ አንዲሆን የባንክ ሂሣብ ቁጥራቸውን በአባሪው ላይ የተመለከተው ድልድል መሠረት በማድረግ ወኪሎች እንዲያውቁት ያደርጋሉ በዚሁ ጊዜ ውስጥ የተሰበሰበውንና ገቢ የተደረገውን ከወኪሎች የተሰበሰበው ተለይቶ የወጪ መጋራት ክፍያ ሪፖርት በማዘጋጀት ለገቢ ሂሳቦች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ያስተላልፋሉ የእፎይታ ጊዜ የክፍያ አሰባሰብና አፈፃፀም የእፎይታ ጊዜ ሀ ተጠቃሚው ከተመረቀበት ወይም ትምህርቱን ካቋረጠበት ዓመት መጨረሻ ጀምሮ ሥራ ቢይዝም ባይዝም ክፍያ ለመጀመር የአንድ ዓመት የእፎይታ ጊዜ ይኖረዋል ለ በመጀመሪያው የአንድ ዓመት የአፎይታ ጊዜ ውስጥ ሥራ ካልሠራና ገቢ ካላገኘ ከሁለተኛው ዓመት መጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለስድስት ወራት ብቻ የእፎይታ ጊዜ ይሰጠዋል የክፍያ አሰባሰብና አፈፃፀም ሀ ተጠቃሚው ተቀጣሪ ከሆነ የእፎይታ ጊዜውን እንዳጠናቀቀ ከጥቅል የወር ደመወዙ ቢያንስ ከመቶ አስር በአሠሪው እየተቀነሰ ለባለሥልጣኑ ወይም ውክልና ለተሰጠው ገቢ ሰብሳቢ መቤት መክፈል አለበት ለ ተጠቃሚው በሙያው በግል ሥራ ላይ የተሠማራ ከሆነ የክፍያ ተቀጣሪ ቢሆን በሙያው ይከፈለው ከነበረው ደመወዝ እየተቀነሰ በዓመት ይከፍል የነበረውን የወጪ መጋራት ክፍያ ያህል ተሰልቶ ከዓመት ገቢው ላይ መክፈል አለበት ከዓመታዊ ገቢ የሚከፈለው የወጪ መጋራት ክፍያ ዓመታዊ የገቢ ግብሩን አስታውቆ ሲከፍል አብሮ መከፈል አለበት ከዚህ በላይ በፊደል ለ ቁጥር እና ላይ ለተመለከተው አፈፃፀም ተጠቃሚው በሙያው ቢቀጠር ያገኝ የነበረውን የወር ደመወዝ ለመወሰን በየሙያ ዘርፉ በዲግሪ ለተመረቁ ተጠቃሚዎች በሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር ስኬል መሠረት የሚከፈለውን መነሻ ደመወዝ መሠረት በማድረግ በዓመት ሊከፈል ይችል የነበረውን የወጪ መጋራት ክፍያ መጠን መወሰን ይቻላል ቦታ አሰሪ ድርጅቶች የስርዓቱ ተጠቃሚ ከሆኑ ተቀጣሪዎች የቀነሱትን የወጪ መጋራት ክፍያ የስራ ግብር ለሚከፍሉበት የባለሥልጣኑ ቅጽቤት ወይም ውክልና ለተሰጠው ገቢ ሰብሳቢ መቤት ገቢ ማድረግ አለባቸው የወጪ መጋራት ስርዓቱ ተጠቃሚ የሆነው በሙያው በግል ሥራ ላይ የተሰማራ ከሆነ የገቢ ግብሩን ለሚከፍልበት የክልልከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ መቤት ገቢ ማድረግ አለበት ተቀጣሪ ያልሆኑ እና በሙያ በግል ሥራ ያልተሰማሩ የስርዓቱ ተጠቃሚዎች የወጪ መጋራት ክፍያውን በሚያመቻቸው የባለሥልጣኑ ቅጽቤት ወይም የክልልከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት መክፈል ይችላሉ መ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በወር ውስጥ ከተጠቃሚዎች የሰበሰቡትን ቅድሚያ ክፍያ ቀጥሎ ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከተገቢው ዝርዝር መረጃ ጋር ሌሎች ግብርና ታክሶችን ለሚከፍሉበት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ቅጽቤት ገቢ ያደርጋሉ የወለድ አከፋፈልና ምጣኔ ተጠቃሚው የሚከፍለው የወጪ መጋራት ክፍያ ወለድ የሚታሰብበት ሲሆን ወለዱ መታሰብ የሚጀምረው ሥራ ቢይዝም ባይዝም ከተመረቀ ወይም አቋርጦ ተቋሙን ከለቀቀ ከአንድ ዓመት የእፎይታ ጊዜ በኋላ ነው የወለዱ መጠንም ተጠቃሚው ከተቋሙ ጋር ውለታ በገባባቸው ወይም በፈረመባቸው የትምህርት ዘመናት የተቀማጭ ገንዘብ አማካይ የወለድ መጣኔ ይሆናል ለምሣሌ ሀ ለ ሒ ተጠቃሚው የፈጀበት የትምህርት ጊዜ አራት አመት ሆኖ የተቀማጭ ገንዘብ የወለድ ምጣኔ የሦስቱ አመት ቢሆን የአንዱ አመት ደግሞ ቢሆን ክፍያው የሚታሰብበት የወለድ መጣኔ ይሆናል ተጠቃሚው የፈጀበት የትምህርት ጊዜ አራት አመት ሆኖ የተቀማጭ ገንዘብ የወለድ መጣኔ የሁለት ዓመት ቢሆን የቀረው ሁለት አመት ደግሞ ቢሆን ክፍያው የሚታሰብበት የወለድ መጣኔ ይሆናል ተጠቃሚው የፈጀበት የትምህርት ጊዜ አምስት ዓመት ሆኖ የተቀማጭ ገንዘብ የወለድ ምጣኔ የሁለቱ አመት ቢሆን የሦስቱ አመት ደግሞ ቢሆን ክፍያው የሚታሰብበት የወለድ መጣኔ ይሆናል የወለዱ ስሌት እአና አከፋፈል የማንኛውም የባንክ ብድር ወለድ በሚታሰብበትና በሚከፈልበት ዓይነት ዋናው አዳና ወለዱ ተለይቶ መሰላት መከፈልና መሰብሰብ አለበት ዕዳን ለመክፈል ዋስ ስለማቅረብ ተጠቃሚው የወጪ መጋራት ክፍያ አዳውን ከፍሎ ሳይጨርስ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚሄድ ከሆነ ወይም ዋናው ኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃ እንዲሰጠው ከጠየቀ የሚቀርበትን እዳ በሙሉ በአንድ ጊዜ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ቢኖርም ተጠቃሚው ቀሪ አዳውን በአንድ ጊዜ ከፍሎ ማጠናቀቅ ካልቻለ በእግሩ ተተክቶ አዳውን ከነወለዱ በየወሩ የሚከፍልለት የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል ቀሪ እዳውን በአንድ ጊዜ ከፍሎ ማጠናቀቅ የማይችል መሆኑን በመግለጽ እዳውን ከነወለዱ በየወሩ የሚከፍልለት የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚፈልግ ተጠቃሚ ጥያቄ ሲያቀርብ የባለስልጣኑ ቅጽቤቶች ወይም ውክልና የተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች አካላት ጥያቄውን ቀጥሎ በተመለከተው መሠረት ማስተናገድ ይኖርባቸዋል ሀየወጪ መጋራት ዕዳን አገልግሎት በመስጠት ለመክፈል የተዋዋሉ ተጠቃሚዎችን በተመለከተ የወጪ መጋራት ክፍያን በአገልግሎት ለመወጣት ግዴታ ገብተው ምደባ ባለማግኘታቸው ወይም በሌላ ምክንያት ግዴታቸውን በገንዘብ ክፍያ ለመፈፀም ሲቀርቡ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ማለትም በጤና ሙያ የሰለጠነ ተጠቃሚ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በትምህርት ሙያ የሰለጠነ ተጠቃሚ ከክልል ትምህርት ቢሮ ወይም ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ መረጃ ማቅረባቸውን ማረጋገጥ ትምህርት ሜኒስቴር ባወጣው የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር አንቀፅ መሠረት ግዴታውን በአገልግሎት እንዲወጣ የሚፈለግበት ተጠቃሚ መንግስት በመደበው ቦታ አገልግሎት መሰጠት ያልቻለ ተጠቃሚ ትምህርቱ የፈጀውን ሙሉ ወጪ መጠን ከትምህርት ማኒስቴር እናወይም ከጤና ጥበቃ ሜኒስቴር በፅሁፍ እንዲያቀርብ በማድረግ የዕዳውን መጠን ሃምሳ በመቶ መቀጫ አካቶ ማስላት ተጠቃሚው በትምህርት ተቋሙ በነበረት ወቅት ትምህርቱን ለማጠናቀቅ በተጠቀመበት ጠቅላላ ወጪ ላይ በደንቡ መሠረት ትምህርቱ የፈጀው ጠቅላላ የወጪ መጠን ከአንድ አመት እፎይታ ጊዜ በኋላ ተከፍሎ እስከሚጠናቀቅ ላለው ጊዜ ወለድ የሚሰላ ሲሆን የተሰላውን ወለድ ከላይ በተራ ቁጥር ላይ ካለው የገንዘብ መጠን ጋር በመደመር ተጠቃሚው ወለድን ጨምሮ የሚፈለግበትን ጠቅላላ የክፍያ መጠን እና ወርሀዊ ክፍያ ዋስትና ለሚሰጠው አካል በፅሁፍ ማሣወቅ ተቀጣሪ ያልሆኑ ተጠቃሚዎች እንዲከፍሉ የሚጠበቀው የክፍያ መጠን በተመሳሳይ ሙያ የተመረቁ ባለሙያዎች በሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የደመወዝ እስኬል መሠረት እየተከፈላቸው ባለ ወርሐዊ ደመወዝ መሠረት ቢያንስ አስር በመቶ የሚሠላ ሲሆን ከ ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ጠቅላላው ዕዳው ተከፍሎ እንዲጠናቀቅ የሚጠበቅ መሆኑን ማመልከት ለ የወጪ መጋራት ዕዳን በክፍያ ለመፈፀም የተዋዋሉ ተጠቃሚዎችን በተመለከተ የሚፈለግባቸውን የወጪ መጋራት ክፍያና የወለድ መጠን እንዲሁም ወርሀዊ ክፍያ ገልጾ ዋስትና ለሚሰጠው አካል በፅሁፍ ማሳወቅ ተቀጣሪ ካልሆኑ ተጠቃሚዎች የሚጠበቀውን ጠቅላላ እና ወርሃዊ የክፍያ መጠን በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ ላይ በተገለጸው መሠረት ማስላትና ማሳወቅ ሐ ከላይ በፊደል ተራ ቁጥር ሀ እናወይም ለ ላይ የተገለፀው የክፍያ መጠን በየወሩ ለባለሥልጣኑ መቤት ገቢ መሆን እንዳለበት ይህ ተፈፃሚ ሳይደረግ በሚቀርበት ወቅት በገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር መሠረት ወለድ እና መቀጫ ታክሎ የሚከፈል መሆኑን ተጠቃሚው ለጠየቁት ባንክ መገለጽ አለበት የባለሥልጣኑ ቅጽቤቶች ወይም ውክልና የተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች የወጪ መጋራት ተጠቃሚ የሚፈለግበትን ዕዳ ከነወለዱ ለመክፈል የባንክ ዋስትና ሲያቀርብ የትምህርት ማስረጃው እንዲሰጠው ለትምህርት ተቋማት ይህንኑ የሚገልፅ የፅሁፍ ማረጋገጫ መስጠት አለባቸው የባለሥልጣኑ ቅጽቤቶች ወይም ውክልና የተሰጣቸው ገቢ ሰብሳቢ መቤቶች በባንክ ዋስትና የተገባበት የወጪ መጋራት ክፍያ በወቅቱ እየተከፈለ መሆኑን ማረጋገጥ አለባቸው በወቅቱ ያልተፈፀመ ክፍያ ሲኖር ዋስትና የሰጠው ባንክ እንዲከፍል መደረግ አለበት እዳን አገልግሎት በመስጠት ስለመክፈል የወጪ መጋራት ክፍያ ከገንዘብ በተለየ መልኩ በአገልግሎት የሚፈጸመው ተጠቃሚው ለሰለጠነበት ጊዜ እኩል የአገልግሎት ጊዜ በመስጠት ነው ማንኛውም በጤናው ዘርፍ ወይም በትምህርት ሙያ የሰለጠነ ተጠቃሚ የወጪ መጋራት ክፍያ ግዴታውን መንግስት በሚመድበው ቦታ ለሰለጠነበት ጊዜ እኩል አገልግሎት በመስጠት ይወጣል በአገልግሎት ለመክፈል የሚደረገውን ምደባ ዝርዝር አፈፀፀም እአንደየሙያ ዘርፉ የሚመለከተው ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሚያከናውን ሲሆን ተጠቃሚው የተመደበበትን ቦታ እና አገልግሎት ሲያቋርጥም ያገለገለበት ዘመን ታስቦ ቀሪውን ክፍያ ከነቅጣቱ ለማስከፈል እንዲቻል ለባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይኖርበታል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ገንዘብ በመክፈል ለመሰልጠን የተገባ ግዴታ ወደ አገልግሉት በአገልግሎት ለመክፈል የተገባ ግዴታ ወደ ገንዘብ ክፍያ የሚለወጠው ሚኒስቴሩ በሚያወጣው ዝርዝር መመሪያ መሠረት ብቻ ነው በጤና እና በትምህርት ሙያ የሚሰለጥን ባለሙያ ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ በራሱ ጊዜና ፍላጐት ቢያቋርጥ መቀጫው ይመለከተዋል የአሠሪዎች ግዴታ ማንኛውም አሰሪ የቀጠራቸውን ተጠቃሚዎች ዝርዝር ለባለሥልጣኑ ወይም ለሚወክለው የማስታወቅ በገንዘብ ለመክፈል ግዴታ ከገቡ ተጠቃሚዎች የሚፈለግባቸውን እዳ የሚያሳይ ማስረጃ ከተጠቃሚዎቹ በመቀበልና ስለ ትክክለኛነቱ ከባለሥልጣኑ በማረጋገጥ በየወሩ ከጥቅል ደመወዛቸው ቢያንስ እየቀነሰ ከእያንዳንዱ ወር መጨረሻ አንስቶ ባሉት ሰላሳ ቀናት ውስጥ ለባለሥልጣኑ ወይም ለሚወክለው የመክፈል ተጠቃሚዎቹ ከተቋሙ የተሰጣቸውንና የሚፈለግባቸውን እዳ የሚያሳየውን ማስረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ካልሆኑ የጥቅል ደመወዛቸውን አንድ ሶስተኛ እየቀነሰ ለባለስልጣኑ ወይም ለሚወክለው ገቢ የማድረግ ገንዘብ በመክፈልም ሆነ አገልግሎት በመስጠት እዳቸውን ከፍለው ያጠናቀቁ ተጠቃሚዎችን ዝርዝር ክፍያው በተጠናቀቀበት ወር ለባለሥልጣኑ ወይም ለሚወክለው የማሳወቅ አገልግሎት በመስጠት እንደሚከፍሉ ተገልጾ የተመደቡለትን ተጠቃሚዎች ተገቢውን ክትትል በማድረግ ማሠራትና አገልግሎት ካቋረጡ ሙሉ ለሙሉ ማቋረጣቸውን በማረጋገጥ ወዲያውኑ ለባለሥልጣኑ ለትምህርት ሚኒስቴርና ለመደባቸው ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የማሳወቅ ግዴታ አለበት የክትትልና ቁጥጥር ተግባር ባለሥልጣኑ ወይም የወከለው ገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ተጠቃሚዎችን ቀጥሮ የሚያሰራ የመንግስትም ሆነ የግል አሰሪ በደንቡ የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጣ ስለመሆኑ የቅጥር እና የክፍያ ሰነዶችን በመመርመር በማጣራትና በመከታተል እንደ አስፈላጊነቱም የወጪ መጋራት ክፍያው አሰባሰብ በተገቢው ሁኔታ እንዲፈፀም ለአሠሪው አስፈላጊውን የምክርና ቴክኒክ ድጋፍ በመስጠት አሠሪው ወይም በግሉ የሚሠራ ተጠቃሚ ከገቢ ላይ ተቀናሽ በማድረግ ክፍያውን ሳይፈጽሙ ከቀሩ የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታውን ላልተወጣ ግብር ከፋይ በሚሰጠው ዓይነት የክፍያ ውሣኔሄ ማስታወቂያ አዘጋጅቶ ለአሠሪው ወይም ለተጠቃሚው አንዲደርስ በማድረግ አሠሪውም ሆነ ተጠቃሚው በደንቡ የተጣለባቸውን ኃላፊነት ካልተወጡ ከገቢ ላይ ተቀንሶ ለባለሥልጣኑ ገቢ ባልተደረገው የገንዘብ መጠን ወለድና አስተዳደራዊ መቀጫ ጭምር በገቢ ግብር አዋጅ መሠረት ኃላፊና ተጠያቂ እንደሚሆኑ በመግለጽ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ አለበት ግዴታቸውን በማይወጡ ተጠቃሚዎችና አሠሪዎች ላይ ስለሚወሰድ እርምጃ ማንኛውም ተጠቃሚ ወይም አሠሪ መረጃ ባለመስጠትም ሆነ የወጪ መጋራት ክፍያን ባለመክፈል በደንቡ የተጣለበትን ግዴታ ያልተወጣ እንደሆነ የሚመለከተው የባለሥልጣኑ ወይም ውክልና የተሰጠው ገቢ ሰብሳቢ መቤት የስራ ሂደት የሚፈለገውን የወጪ መጋራት ክፍያ ሂሣብ ከነወለዱ አስልቶ የመጠየቅና ካልተከፈለ በገቢ ግብር አዋጁ መሠረት ንብረት ይዞ በመሸጥ ጭምር ክፍያው እንዲሰበሰብ ማድረግ አለበት የወጪ መጋራት ክፍያን በውክልና ስለመሰብሰብ ባለሥልጣኑ ከፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ውጪ በየክልሉና ከተማ አስተዳደር ከሚቀጠሩ ወይም በግላቸው ከሚሰሩ ተጠቃሚዎች የሚሰበሰበው የወጪ መጋራት ክፍያ በገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት እንዲሰበሰብ ክትትልና ቁጥጥርም እንዲደረግ ውክልና መስጠት ይችላል ውክልና የተሰጠው ገቢ ሰብሳቢው መስሪያ ቤትም ከወጪ መጋራት ክፍያ የሰበሰበውን ገንዘብ በዚህ መመሪያ አንቀጽ በፊደል ተራ ረ ንዑስ ቁጥር ሃ ላይ ሥሠ በተመለከተው መሠረት ገቢ በማድረግ በየወሩ ስለተሰበሰበው የወጪ መጋራት ክፍያ መጠን ለሚመለከተው የባለሥልጣኑ ቅጽቤት ሪፖርት ያደርጋል የተመላሽ ጥያቄ አቀራረብና አፈጻጸም የወጪ መጋራት ክፍያ አስቀድሞ የፈጸመ ተጠቃሚ ትምህርቱን በማቋረጡ ምክንያት ያልተጠቀመበት ገንዘብ እንዲሁም መክፈል ከሚገባው በላይ የወጪ መጋራት ክፍያ የፈጸመ ተጠቃሚ በስህተት በብልጫ የከፈለው ገንዘብ ተመላሽ እንዲደረግለት አስፈላጊ ከሆኑ ማስረጃዎች ጋር ክፍያው ለተፈጸመበት የባለሥልጣኑ ቅጽቤት ውክልና ለተጠሰው ገቢ ሰብሳቢ መቤት የከፈለ የስርዓቱ ተጠቃሚ በአቅራቢያው ለሚገኝ የባለሥልጣኑ ቅጽቤት ጥያቄውን ማቅረብ ይችላል የተመላሽ ጥያቄ የቀረበለት የባለሥልጣኑ ቅጽቤትም የተመላሽ ጥያቄው የቀረበው ክፍያው በቅድሚያ ተፈጽሞ ተጠቃሚው ትምህርት በማቋረጡ ምክንያት ከሆነ ሀ ቅድሚያ ክፍያ ስለመፈጸሙ እና የክፍያውን መጠን ለ ተጠቃሚው ትምህርት ከማቋረጡ በፊት ለቆየበት ጊዜ የሚፈለግበት የወጪ መጋራት ክፍያ ምን ያህል እንደሆነ ከሚመለከተው የትምህርት ተቋም የቀረበውን ማስረጃ በማጣራት ተጠቃሚው ከከፈለው ገንዘብ ላይ በተቋሙ ለቆየበት ጊዜ የሚፈለግበትን ሂሳብ ተቀናሽ በማድረግ ቀሪውን ተመላሽ ያደርጋል የተመላሽ ጥያቄው የቀረበው በስህተት በብልጫ ተከፍሎ እንደሆነ ሀ ተጠቃሚው ለወጪ መጋራት በአጠቃላይ የከፈለው የገንዘብ መጠን ምን ያህል እንደሆነ ለ በህጉ መሠረት ወለድን ጨምሮ በተጠቃሚው ሊከፈል ይገባ የነበረው የወጪ መጋራት ክፍያ ምን ያህል እንደሆነ በሚገባ በማጣራት በብልጫ የተከፈለ ገንዘብ መኖሩ ሲረጋገጥ በብልጫ የተከፈለው ገንዘብ ለተጠቃሚው ተመላሽ እንዲሆን ይደረጋል የተመላሽ ክፍያው የሚፈጸመው ለግብርና ታክስ ተመላሽ ከተያዘ በጀት ላይ ይሆናል ቅሬታ ወይም ይግባኝ ስለማቅረብ አሠሪው ወይም ተጠቃሚው ባለሥልጣኑ ወይም የሚወክለው የገቢ ሰብሳቢ መቤት በሚያደርገው የክትትልና ቁጥጥር ተግባር ወስኖ በሚልክለት ማስታወቂያ ላይ ቅሬታ ካለው በገቢ ግብር አዋጁ ላይ በተመለከተው የቅሬታ ወይም የይግባኝ አቀራረብ ስነ ስርዓት መሠረት ቅሬታውን ወይም ይግባኙን ማቅረብ ይችላል የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ይህ መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ከወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ ጋር በተያያዘ ተጀምረው የነበሩ ጉዳዮች በነበረው መመሪያ መሠረት ፍጻሜ ያገኛሉ የተሻሩ መመሪያዎች ከወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ ጋር በተያያዘ ቀደም ሲል በሥራ ላይ የነበረው የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር ተሽሮ በዚህ መመሪያ ተተክቷል የመመሪያው ተፈፃሚነት ይህ መመሪያ በባለሥልጣኑነ ዋና ዳይሬክተር ተፈርሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተፈዓሚ ይሆናል አዲስ አበባ ቀን ዓም መላኩ ፈንታ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያን ለመሰብሰብ ውክልና የተሰጣቸው የክልልከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ አካላት የሰበሰቡትን ገቢ የሚያደርጉበት የቅጽቤት የሚያመለክት ሠንጠረዥ አባሪ ተቁ ውክልና የተሰጣቸው የክልልከተማ አስተዳደር ገቢ ሰብሳቢ አካላት የሰበሰቡትን የወጪ መጋራት ገቢ የሚያስገቡበት ቅጽቤት ምርመራ የክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽቤቶች ምዕራብ አዲስ አበባ ቅጽቤት የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅጽቤት የትግራይ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ መቀሌ ቅርንጫፍ ጽቤት ልማት ቢሮ የአማራ ክልል ገቢዎች ባለሥልጣን ባህርዳር ቅርንጫፍ ጽቤት የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽቤት የደቡብ ብሔር ብሔረሰብና ሕዝቦች ሐዋሣ ቅርንጫፍ ጽቤት ክልል ገቢዎች ቢሮ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ጅማ ቅርንጫፍ ጽቤት ባለሥልጣን የጋምቤላ ክልል ገቢዎች አስተዳደር ጅማ ቅርንጫፍ ጽቤት ባለሥልጣን የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽቤት ቢሮ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽቤት ኤጀንሲ የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽቤት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact