Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ለአሸናፊነት.pdf


  • word cloud

ለአሸናፊነት.pdf
  • Extraction Summary

አትኩሮትን መቀየር ሰራስ ከፍተኛ ግምት የመስጠትን ልምድን ማጉልበት ከፀለምተኛ አስተሳሰቦች መራቅ ቀኑን በበጐ ነገር ነው የምትነሉት። በዚያ ቦታ ሲያልፍ የነበረው ሌላው ሰው ይህኛው ሰውዬ ምን እያደረገ እንደሆን ሊገባው አልቻለምና ምን እያደረግህ ነው። በማለት ጠየቀው ሰውዬው ግን መልስ ሳይሰጠው ወደፊት ተራምዶ አንድ ሌላ ዓላ አንስቶ ወደ ባህሩ ወረወረና አያደረግኩት ያለሁት ነገር በዚህ ዓላ ህይወት ላይ የሚያመጣው ታላቅ ልዩነት ይኖራል አለው እኛስ ምን ልዩነት አያመጣን ነው። ሰውዬው ልጁን አረጋግቶት ትቶት ሲል ልጁ ጋሼ አመሰግናለሁ አለው ለምኑ ሰማሰት ለሰውዬው ጠየቀው ልጁ አንገቱን አቀርቅሮ እንደማፈር እያለ ህይወቴን ስሳዳንክልኝ በማለት መለሰለት ይህን ጊዜ ሰውዬው የልጁን አይኖች በትኩረት ተመለከተና ማሙሽ ስታድግ ህይወትህ መዳን ይገባት እንደነበር እርግጠኛ ሁን አለው ይህ የማንቂያ ጥሪ ነው። ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ግንኙነቶች የተሳሰሩ ሰዎች አንዳቸው በሌላኛው ላይ ሊተማመኑ ካልቻሉ በዚህ አለም ላይ ነገሮች እንዴት ሊስተካክሉ እንደሚችሉ ይገርመኛል ዐላጅ ልጅ ባል ሚስት ተማሪ መምህር ደንበኛ አሻሻጭ አሰሪ ሰራተኛ ጓደኛ ጓደኛ በእነዚህ ግንኙነቶች መዲሩ መመሪያዎች ላይ ለመተማመን አለመቻሉ የሚፈጥረው ግራ መጋካት ወደ አብደት ሊመራ ይችሳላል ጠንካራ ግንኙነቶቻችን በአይን በማይታየው ለአላማ የመገዛት ገመድ እርስ በርስ የተሳሰሩ ናቸው በዛሬ ዘመን ቃል ኪዳን ማፍረስ እንደ ትልቅ ጉዳይ ተደርጐ አይቆጠርም ለአላማ እራስን ማስገዛት በሌለበት ሁኔታ ማናችንም ብንሆን ከሌሎች ጋር በእኩል መስተናገድ አንድ አይደሉም የሥራ ሥኑምግባር በሁሉም ሙያ ውስጥ ስነምግባር መኖሩ ወይም መዳደሉ ያለ ነገር ነው ስግብግብ ሀኪሞች አላስፈላጊ ሰርክቶችን ተከትለው ህመምተኞችን ያከማሉ ጠበቆች እውነታን ያዛባሉ ወላጆችና ልጆችም አንድ አይነት ናቸው አይን ያወጣ ውሸት ይናገራሉ የሂሳብ ባለሙያዎችና ፀፃፊዎች አብዛኛውን ጊዜ ዘገባዎችን አምታተው ያቀርባሉ በዙሪያችን ያሉትን ሰዎች ስናታልል አብዛኞቻችን ራሳችንን እናታልላለን የገዛ ራሳችንንም ቢሆን ለመታለል እያዘጋጀነው ነው። አንደዚያ ለማድረግ ከቻላችሁ ባህሪያችሁ ስነምግባር የጐደለው ነው ማጠቃስያ ሰዎች የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ የማይሳካላቸው ለምንድ ነው። ትልቁ ምክንያት የራዕያቸው ጉድለት ወይም ውስንነት ነው። ህልማችሁ ምንድ ነው።

  • Cosine Similarity

በእርግጥም ሠራተኞቹ ሰደንበኞች እባክዎጐና እናመሰግናለን ማለትን ቢገባቸውም ይህ ትህትና ሥራ ለመሥራት በሚኖራቸው ፅኑ ፍላጐት የተጋዘ ወይም የታጀበ ሊሆን ይገባል ኬኬ ኬሌ መ ን በአንድ ወቅት አንድ ሰው ወደ ታዋቂው የፈረንሳይ ፈላስፋ ብሌዝ ፓስካል ተጠጋና እንዳንተ ዓይነት አፅምሮ ቢኖረኝ የተሻለ ስው በሆንኩ ነበር አለው ብሌዝ ፓስካልም ሊመልስ የተሻለ ሰው ከሆንክ የኒን አዕምሮ ይኖርሃል አለው የታላላቅ ድርጅቶች ጥንካሬ የሚገነባው በደመወዝ አከፋፈል አሊያም በሥራ ሁኔታዎች አይደለም ይልቁንም የነዚህ ድርጅቶች ጠንካራ መሠረቶች የሚገነቡት በስዎቹ አወካከትና መልካም የርስ በርስ ግንኙነቶች ነው ሰራተኞቻቸው ይህን ነገር ሜድረግ አልችልም የሚሉ ከሆነ የዚህ አባባል ትርጉም ሁሰት ዓይነት አንደምታ ይኖረዋል የመጀመሪያው ሥራው እንዴት እንደሚሠራ አለማወቃቸውን መናገራቸው ሲሆን ይህም እንደ ቴከኒካዊ ችግር ሊወሰድ ይችላል ሁሰተኛው ደግሞ ሥራውን ለመስራት ጭራሹኑ አለመፈለጋቸውንና የአመለካከት ችግር እንዳለባቸው ተደርጐ ይወሰዳል ወይ ለሥራው ደንታ የላቸውም አሊያም ሥራውን መሥራት ይገባቸው እንደሆነ አያውቁም የካልጋሪ ማማ ርዝመት ዐ ሜትር ነው ከአጠቃላዩ ዐ ቶን ክብደት ውስጥ ቶን የሚሆነው ዐ ከመቶ ማሰት ነው የሚገኘው ከመሬት በታች ነው። ባህል በየትኛውም ቦታ ሁሌ ከላይ ወደታች ይወርዳል እንጂ ከታች ወደ ላይ አይወጣም ከሁሉም በፊት ምን ዓይነት ጸካባቢያዊ ሁኔታዎችን እንደፈጠርን ልናስተውል ይገባናል መጥፎ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ከበዙ በጐ ነገር ለናይ ምግባር መጠበቁ ይከብዳል ሕግ ተላላፈነት በራሱ ሕግ በሚሆንባቸው አንዲህ ዓይነት አካባቢዎች ሕግ አክባሪ ዜጐች አጭበርባሪ ቢሆኑ አይደንቅም እስቲ ያለንበት አካባቢያዊ ሁኔታ አመለካከታችን ላይ እንዴት ተፅዕኖዎችን ሊፈጥር እንደሜችልና እኛም የምንፈጥረው አካባቢያዊ ሁኔታ ሌሎቹ ላይ የሚያደርለውን ተፅፅኖ ለማጤን ጥቂት የፅሞና ጊዜ ይኑረን ሎከር ዘልማዳዊ ድርጊቶች ከተለያዩ ለዎች ጋር እንደሚኖረን ተሞክሮ አንፃር ባህርያችንም ያቀያይራል ብዙ ጊዜ የሕይወታችን ማጣቀሻዎች አድርገን የምንጠቀመው ልምዶቻችንንና አጋጣሚዎቻችንን ነው በጐ ተሞክሮ ካለን በጐ አመለካከት ይኖረናል መጥፎ ተሞክሮ ካለንም እአንደዚያው ከዚህ በመነሳትም ስለ ወደፈቱ ሕይወታችን ድምዳሜ ላይ ለመድረስ ሁሉ እንወስናለን ፎዐህርዘዘ ትምህርት ትምህርት ስንል መደበኛ በሆነ መልኩ ከትምህርት ቤት የምፍናገኛቸውንና ከኑሮዋችን ልምድ የምንቀስመውን ያካትታል በመረጃ ውቅያኖስ ውስጥ እየቀዘፍን ቢሆንም ቅሉ የዕውቀትና ጥበብ ጥማችን አስካሁን አልረካም ባጭሩ ለመገንዘብ እንዲረዳን ዕውቀት የሚለው ቃል ሲተረጐም ጥበብ ማለት ሲሆን ጥበብ የሜለው ቃል ደግሞ ስኬትን ያመለክታል አዚህ ላይ ከምንም በላይ የመምህራን ሚና የጉላ ይሆናል መምህራን በባህርያት ቀረፃ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ የጐላ ነው ትምህርታችን ለመኖር ምን ማድረግ እንዳለብን ብቻ ሳይሆን አንዴት መኖር እንዳለብንም ሊያስተምረን ይገባል ሜሬጨ» ሰመሆኑ ዘጉ ስመሰካከቶችን ከንዴት መስየት አንችሳስን። አለመታመም ብቻውን የጤናማነት መስፈርት አንደማይሆን ሁሉ አንድ ሰው መጥፎ አመለካከት ስሳልያዘ ብቻ ጥሩ አመለካከት አለው ማለት አይደለም በጐ አመለካከት ያለው ሰው ከሌላው በቀላሉ የሚለይበት መለያ ባህርያት አሉት እነዚህም በራስ መተማመኑ አፍቃሪ መሆኑ ትዕግስት ማሳየቱና ትህትናው ናቸው ከራሉና ከሌላውም የሚጠብቀው ምርጡን ነው ለራሱም ለሌላውም ከፍተኛ ግምት ይሰጣል ሁሌም ቢሆን በጐውን ነው የሚመኘው በጐ አመለካከት ያለው ሰው ዓመቱን በሙሉ ፍሬ በሚያፈራ ተክል ይመሰላል ሁሌም ቢሆን ተቀባይነት አለው በጐ ስመስካከትን የማጻበር ጥቅሞች በጐ አመለካከትን ማዳበር ብዙ ጥቅሞች አሉት እነዚህ ጥቅሞች ግልፅ ስለሆኑ ለመረዳትም ሆነ ለመለየት አያስቸግሩም ግን ብዙውን ጊዜ በቀላሉ የምንገነዘባቸውን ነገሮች በቀላሉ እንዘነጋቸዋለን አ ር ፓ ሥ ፖ ከበጐ አመለካክት የምናገኛቸው ጥቅሞች መስህብ ያስው ስብሰናን ደገናጽፈናፀስ ኃደሳችንዓ ዓቅማችንን ያዳብርስናስ በሕዶወት የመርካት ስጋጣሟውን ይበዛስናል በስካባቢያችን ያሱትን ሰዎች ወዉቾ አኛ ከንዲሳቡ በኛ አንዲነቃቁ ያደርጋቸዋፀ ሩ ስማኀበረስቫችን ስስተዋጽሶ የምናበረክት ምርጥ ደርገናል ኣጹአ ሥመ መ። ቢያንስ ከሁለቱ አንድ አንድ አዎንታዊ ክስተቶችን ለዩ ሊሆን ይችላል። ጨለምተኛ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ተጠያቂ የሚያደርጉት ጠቅላላውን ዓስም ነው ወላጆቻቸውን መምህራኖቻቸውን ጓደኞቻቸውን አለቆቻቸውንና የትዳር ጓደኞቻቸውን በሙሉ ይወቅሳሉ ከተቻለም ኮከቦቹን መንግሥትንና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የውድቀታቸው ምከንያት አድርገው ከማቅረብ ወደ ጋላ አይሉም እኛ ግን ራሳችንን ከትላንትናው ልማድ ማላቀቅ ይገባናል የእግራችንን ትቢያ አራግፈን ከዓላማየለሽ ወደ ዓሳማመር የጉዞ መስመር መመለስ ይኖርብናል ህልማችንን ዕቅዳችንን አደራጅተን ወደፊተ መጓዛችንን እንቀጥል ስለእውነት ታማኝነትና መሰል ነገሮች ማሰብ አመለካከታችንን ወደ በጐና አዎንታዊ ሁኔታ ሊቀይረው ስለሚችል ሁሌ በጐ በጐውን እናስብ የስመሰካከት ሰጡፕ ስማምጣት የሚረዱን ስምንት ደረጃዎች በጐ አመለካከት እንዲኖረንና ይህን አመለካከት በዘሳቂነት ጠብቆ ለማቆየት የሚከተሉትን ስምንት ደረጃዎች በጥንቃቄ መከተል ይኖርብናል ደረጃ በትኩርትን መቀየር በጉ ነገርችን መፈስገ ከውስጣችሁ ጥሩ ነገሮችን መፈለግ ይኖርባችኋል ትኩረታችሁ በሕይወት በጐ ገፅታዎች ላይ ሊሆን ይገባል በአንድ ሰው ሳላሳይ ወይም በሆነ ሁኔታ ላይ ስህተቶችን ለመንቀስ ከመጣደፍ ይልቅ በጐውን ገፅታ ለመመልከት ሞክሩ ብዙውን ጊዜ በዘልማዳዊ ተፈጥሮአችን የለመድነው መጥፎውን ብቻ ነቅሶ ማውጣት ስስሆነ በጐውን ሳናይ የምናልፍበት ጊዜ ይበዛል አንድሪው ካርኒጌ ከስኮትላንድ ጠፍቶ ወደ አሜሪካ ሊመጣ አፍላ ወጣት ነበር። ዝቅተኛ ሥራዎችን በመሥራት የጀመረው የአሜሪካ ሕይወቱ አሁን በአሜሪካ ውስጥ ካሉት ግዙፍ ብረት አምራቾች ሁሉ ቁንጮ ለመሆን አብቅቶታል በአንድ ወቅት አብረውት የሚሠሩ አርባ ሶስት ሚሊየነሮች ነበሩት በአሁኑ ዘመን አንድ ሚሊየን ዶላር ብዙ ነው ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ በዐዎቹ አንድ ሚሊየን ምን ያህል ብዙ ገንዘብ እንደነበር መገመት አይከብዳችሁም ባንድ ወቅት አንድ ሰው ሚስተር ካርኒጌን ከስዎች ጋር እንዴት እንደሚግባባ ጠይቆት ያገኘው ምላሽ የሚከተለው ነበር ከስዎች ጋር ተግባብቶ መሥራት ወርቅን ለማግኘት መሬት ከመቆፈር ጋር ይመሳሰላል አንዲት ግራም ወርቅ ለማግኘት በሚልየን ቶኖች ከብደት ያለው አፈር ዝቀን እናወጣለን ሆኖም የቁፋሮው ግብ ወርቁ እንጂ አፈሩ ስላልሆነ የአፈር ከምሩን ሳናስተውል ወርቁን ፍስጋ እንቀጥላለን የአንድሪው ካርኒጌ ምላሽ ጠቃሚ መልዕክቶችን ያዘለ ነው በሁሉም ለው ላይ በእያንዳንዱ ሁኔታ ውስጥ በጐ ነገሮች አሉ ጐልተው ስለማይታዩ አናስተውላቸውም እንጂ ስለዚህ እነዚህ በጐ ነገሮች ጐልተው እስኪታዩን ድረስ ቁፋራችንን ማቆም አይገባንም የእናንተስ ግብ ምንድነው። ከለዎች ስህተትን የምትፈልጉ ከሆነ የትየለሌ ስህተቶችን ልታገች ትችላላችሁ ግን እኮ ግባችሁ ወርቁን ማግኘት እንጂ የአፈር ከምሩን አይደለም ስህተት ነቃሾች ከገነት ውስጥ እንኳን ስህተት እንደማያጡ መወራረድ እንችላለን ደግሞም ማንኛውም ሰው መጨረሻ ላይ የሚያገኘው አጥብቆ የፈለገውን ትኩረት የስጠውን ነገር ነው አሉታዊ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ሁሌም ከመንቀፍና ከመተቸት አይቦዝኑም አንዳንድ ለዎች ምንም ይሁን ምን አንድን ነገር ለማጣጣል ሁሌ አፋቸው እንደሾለ ነው አንድ ነገር ምን ያህል በጥራት እንደተሠራ ከማስተዋል ይልቅ ምን ያህል ስህተቶች ጉድዴስቶች እንዳሉት ማሰላሰል ይቀናቸዋል። አዳኙ ታድያ ጓደኞቹ ውሻውን አይተው እንዲያደንቁለት ፈለገና አንድ ቀን አንድ ጓደኛውን ዳከዬ ለማጥመድ አብረው እንዲፄዱ ጋበዘው ቀኑን ሙሉ በለስ ቀንቷቸው ዳከዬዎችን መተው በጣሉ ቁጥር አዳኙ ውሻውን በውሀው ላይ እየተራመደ ግዳያቸውን ይዞላቸው እንዲመጣ ያዘዋል አዳኙ ጓደኛው ስለውሻው የሆነ የአድናቆት አስተያየት ይለግሰኛል ብሎ ቢጠብቅም ጓደኛው ግን ቀኑን ሙሉ ምንም አስተያየት ላይሰጥ ዋለ በመጨረሻ በመልስ ጉቦ ላይ አዳኙ ጓደኛውን ከውሻው ያስተዋለው ያልተለመደ ነገር ካለ ይጠይቀዋል ጓደኛው ትንሽ አሰብ አድርጐ አዎን ያልተለመደ ነገር አይቻለሁ ታውቃለህ ያየሁት ያልተለመደና የገረመኝ ነገር ውሻህ ዋና አለመቻሉን ነው ሲል አስተያየቱን ሰጠው አንዳንድ ሰዎች ሁሉንም ነገር በትኩረት የሚያጤኑት በመጥፎ ጐነ ላይ ብቻ ነው እንዲህ ዓይነት ሰዎች የሚታወቁባቸው የተሰዩ ባህርያተ እነዚህ ናቸው የሚነቅፉት ነገር ሲያጡ ደስታ ይርቃቸዋል ጥሩ ስሜት ሲሰማቸው ከዚህ የባስ መጥፎ ስሜት ሊሰማኝ ይችላል በሚል ስጋት ፍርሃት ያድርባቸዋል አብዛኛውን የሕይወት ዘመናቸውን የሚያሳልፉት በመቃወምና ቅሬታ በማሰማት ነው ምን ያህል ጨለማ እንደሚሆን ለማየት ሲሉ መብራቱን ያጠፉታል ን ኣ በሕይወት መስተዋት ውስጥ ስንጥቅ ፍለጋ ሁሌም ይባዝናሉ ሩፍ ብዙ ሰዎች አልጋቸው ላይ መሞታቸውን ሲለሙ በፍርፃት አልጋ ሳይ መተኛትን ያቆማሉ ነገ እንታመም ይሆናል የሜል ከፍተኛ ስጋት ስለሚሰማቸው በዛሬው ጤንነታቸው ፍጹም ደስተኛ አይሆኑም ሩ እጅግ መጥፎ መፃዒ ነገሮች ይከለታሉ ብሰው ከማሰባቸውም በላይ የሁሉም ጥሩ ነገሮች ጅምር መጥፎ አጨራረስ ይኖረው ዘንድ ይተጋሉ ሩፍ ከቦንቦሲኖው ላይ የሚታያቸው ቀዳዳው ነው ሩ ፀሀይዋ የምትወጣው ጥላ ለመፍጠር እንጂ ጨለማን ሰመግፈፍ እንደሆነ አድርገው አያስቡም ሩ ባገኙት ነገር ከመደሰት ይልቅ ያጡት ነገር ሲያብከነክናቸው ይታያል ጠንክሮ መሥራት ማንንም እንደማይጉዳ ቢያውቁም ለምን የአርባ ቀን ዕድሌን አልጠብቅም። ለራስ ከፍ ያለ ግምት ሰጥቶ ራስን በበጐ መልኩ መመልክትን ለማዳበር ብቸኛው መንገድ ውለታን በምንም ዓይነት ሊመልሱልን ለማይችሉ ሰዎች ውሰታ መዋል ነው ከጥቂት ዓመታት በፊት በበጐ ፍቃደኝነት ስሰ አመለካከትና ለራስ ከፍ ያለ ግምት ስለመስጠት ትምህርት የምሰጣቸው እስረኞች ነበሩ የሚገርማችሁ ከነዚህ ሰዎች በጥቂት ላምንታት ውስጥ የተማርኩት ትምህርት በዓመታት ውስጥ ልማረው ከቻልኩት በላይ ነው ለሁለት ላምንታት ያህል ትምህርቱን ከተከታተሉ በኋላ አንዱ እስረኛ ድንገት ንግግሬን አስቆመኝና እሺ ከጥቂት ሳምንታት በቷላ ልፈታኮ ነው አለኝ እኔም ክምሰጠው ትምህርት የቀለመው ቁም ነገር ምን እንደሆነ ጠየቅሁት ለጥቂት ደቂቃዎች በዝምታ ሲያስብ ቆይቶ ስለራሱ ጥሩ ስሜት እየተሰማው እንደሆነ ነገረኝ አኔ ግን ጥሩ የሚለው ቃል በቂ አይደሰም ምን ዓይነት የባህሪይ ለውጥ አንዳመጣህ በዝርዝር ንገረኝ አልኩት። የዚያኔ ከነርሱ ጋር አኩል ስለምትሆኑ ማንም የሚቃወማችሁ ማንም የሚታገሳችሁ ማንም የሚጐትታችሁ አይኖርም ስለዚህ ፀለምተኞች ከደረጃችሁ ዝቅ ያደርጓችሁ ዘንድ አትፍቀዱላቸው ምክንያቱም እነርሉ የሚፈልጉት የነሉን ምድብ እንድትቀላቀሉ ነው ፌሥ ማጩጨስ ስስና መጠጥ ማስጠጣበትን ስገድ ምክንያት ጥቀስ ካሳችሁ ጥሩ ስሜት ሲሰማኝ ከንዲታወዉቀኝ መፈሰጌፔ ሲጠቀስ ድችሳል ፍ ሴደድ ስስተር ፆ መጠጥ የአንድን ለው ራስን የመቆጣጠር ብቃት ስለሚያጠፋው ያን ሰው ትርዒት እንዲያሳይ ያደርገዋል በተለያዩ ሐገራት ባደረግሁት ጉዞ መጠጥ የብዙዎቹ ጊዜ ማሳስፍያ እንደሆነ እንድረዳ አስችሎኛል ካልጠጣችሁ የተለየ ነገር እንዳለባችሁ አድርገው ነው የሚያስቡት መፈከራቸውም ጥሩ ሰኮች አስሰከጠጣህ ድረስ እንግሊዘኛህ ቢወለጋገድም ምንም አይደል የሚል ነው አንድ የባንክ ሠራተኛ መጥቶ ሀብታቸውን ቢጠይቃቸው ግን ሁለት የስኮች ዊስኪ ጠርሙሶችን ሊያሳዩት ይችላሉ መጠጣትና ማጨስ ዛሬ ዛሬ ተወዳጅ እየሆኑ የመጡ ይመሰላሉ ሰዎች ለምን እንደሚጠጡ አሲያም እንደሚያጨሱ ብትጠይቋቸው የተሰያዩ ምክንያት ታገኛላችሁ ለመዝናናት ችግሮችን ለመርሳት ለመሞከርና ከሌላው ሰመመላሰል ከምከንያቶቹ ጥቂቶቹ ናቸው እንደ ፋሽን የሚከተሉት አሊያም የሚነግዱበትም አይታጡም ስዎች ለአኩያ ግፊት በቀላሉ ይንበረከካሉ ከሚያስገርሙኝ አባባሎች የተወሰኑትን ላጋራችሁ ጓደኛዬ አይደለህም እንዴ። በቀን ወስጥ ስስራ ሀስት ሰዓታት ብቻ ብሠራ ደስ ደስኛስ ነገር ገን የመጀመሪያዎቹን ደሁን የመጨረሻዎቹን ስስራ ሁስት ሰዓታት ገደ የስሰኝም ኬመንስ ዊስሰን የሆስዴይ ሲገን ዘቴፅ ሥራ ስስኪያድ አንድ ስሰው መዝገቡቃሳት ስላሰው ብቻ ጥሩ ቃላት ዐዋቂ አንደማይሆን ሁሉ ጠንክሮ ሳይሠራም ብቃት ሊኖር አይችልም ባስሙያዎች ነገሮችን በቀሳል መንገድ የሚሠሩበት ምክንያት የሚሠሩትን ማንኛውም ሥራ ስረመሠረቱን ጠንቀቅው በማወቃቸው ሳቢያ ነው ኮ የተዋጣስት ስዓሲስመሆን ምን ያህስ ጠንከሬ መሥራት ከንደነበረብኘ ሰዎች ቢያመጡቁ ናር ሥራዎቼ ደህን ያህስ ባሳስደነቋቸወ ነበር ሚካሼጴስ ስንጀሱ መካከስኝ ደረዳ ሳይ ይስ ሰጡ ካስጡ ኃደስ ጉስበት ወይም ችሱታ ዘያ ስምስት በመትወን ብቻ ስሥራጡ ያወሳልስ ከዘምሳ በመተ በሳይ ኃደሳቸመሙን ስሚያኗስቡ ሰዎች ዓስም በሞሳ ባርኔጣውን ያነሳሳቸዋፀስ ስክነዚያ ፕዊት ስሆነትና መቶ ከመት ኃይሳቸመሙጡን ሥራቸመ ሳደ ስሚያኗፈሱ ስዎች ገን ኩሱም በጭገቅሳላቱ ይቅምሳቸዋስ ስገደሪጡ ካርኒጌ ስኬታማ ሰዎች የሚጠይቁት ምን ያህል ብዙ ሥራ አንዳሰ አንጂ ምን ያህል ጥቂት ሥራ አንደሆነ አይደሰም ደግሞም ብዙ ሰዓታትን ሰመሥራት እንጂ ጥቂት ስዓታትን ሰስመሥራት አይዓጉም ምርጥ ሙዚቀኞች በየቀኑ ሰብዙ ሰዓታት ልምምድ ያደርጋሉ አሸናፊዎች ድሳቸውን ያገኙት ጠንክረው ለረዥም ጊዜ በመሥራታቸው እንደሆነ ያውቃሉ በጥንካሬያቸውም ጥርጣሬ የላቸውም ማንኛውም የምንደስትበት ነገር ሁሉ የረዥም ጊዜ ልፋትና የጠንካራ ሥራ ውጤት ነው ሥራው የሚታይ ሆነም ረቂቅ ጠቀሜታው አኩል ነው ስሰቢህ በሥራችን መኩራት ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም የሥራ ውጤት በአክብሮት አንመልከት። አንዳንዴ በሥራችን ሌሎቹ ሊያደንቁን ቢችሉም አድናቆታቸው ተጨማሪ ደስታን ቢለግሰን አንጂ ዋነኛው ደስታችን የሚፈልቀው ከውስጥ ነው አንዳንድ ሰዎች መሥራት የሚያቆሙት ሥራ ባገኙበት ቅፅበት ነው ስስ ሥራ አጦች የሚያትተውን አሀዛዊ መረጃ ወደጐን አንተወውና ከልባቸው በሙሉ አቅማቸው የሚሠሩ ጥሩ ስዎችን ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው ብዙ ሰዎች በባከነ ጊዜና በመዝናኛ ጊዜ መሀል ያስውን ልዩነት አያጤኑትም የባከነ ጊዜ ማስት የተሰረቀ የጠፋና ሥራ ላይ ያልዋለ ጊዜ ነው የመዝናኛ ጊዜ ግን ከሥራ በኋሳ የሚደረግ ጥቅም ያስው የዕረፍት ጊዜ ነው የፅረፍት ጊዜ ኃይላችንን ሲያድሰው የባከነ ጊዜ ኃይላችንን ይመጥጠዋል ዛሬ ነገ ማስት በራሉ የባከነ ጊዜ ነው የተሳካ ሥራ በዕድል አይገኝም የሚገኘው ጠንክሮ በመሥራት ብቻ ነው ጠንክሮ በትጋት መሥራት በማንኛቸውም የሥራ መስኮች ውጤታማ ያደርገናል ሀስጊዜም ቢሆን ሕደወት ስትሰጠን የምትችስወው ድገቅ ሽስፅማት ዋጋ ሳስጡ ነገር ጠንክር የመሥራትን ፍሳጉትና ሰድስ ነጠ ቴዎጾር ሩዝቬስት ጠንክሮ መሥራት የነገሮች ጅማሜሬና ፍፃሜ ነው። አንድ ሰው በስኬት ከፍ ከፍ ባለ ቁጥር አሱን ጉትቶ ለማውረድ የሚሰለፉት ሰዎች ብዛት የትየለሌ ነው በከፍተኛ ተራራ አናት ላይ የቆመ ሰው ስናይ እዚያ የደረሰው እንዲሁ በድንገት በዕድል ሳይሆን ተጋግጦና ታግሎ መሆኑ ትዝ ሊለን ይገባል በየትኛውም የሙያ መስክ ውጤታማ የሆኑ ሰዎች ስኬታማ ባልሆኑ ሰዎች መንቋሸሻቸው የተሰመደ ነው ማንጓጠጥ ሥራ የማይሠሩ ሰነፍ ሰዎች ዋነኛ ባህሪይ ነው። አንደ ህንዶች መልሱ ለመምህሩ የሚል ነው ምክንያቱም መምህሩ ባያስተምረው ተማሪው አግዚአብሔርን ሲያውቀው ባልቻለ ነበር መምህር የሚለው ቃል አንድ በውስጡ ያዘላቸውን ዕውነታዎች ለእናንተ ቀጣይ ሕይወት ሊጠቅሙ በሚችሉበት ሁኔታ ሲያስተምራችሁ የሚችልን ሰው ይገልፃል ስለዚህ ይህን ሊያስተምራችሁ የሚችል ሰው ማግኘት ይኖርባችቷል ግን ይህንን ለው መምረጥ ያለባችሁ በጥንቃቄ ነው ጥሩ መምህር ጥሩ መንገድ አንደሚያስይዛችሁ ሁሉ ጥሩ ያልሆነ መምህርም አቅጣጫችሁን ሊያስታችሁ ይችላል። ገበሬው ሰፊ መሬት አካልሎ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ወደ ነበረበት ቦታ መመለስ ቢችልም ያ ሁሉ ያካለለው መሬት የግሉ ለማድረግ አልቻለም የግሉ ማድረግ የቻለው የተቀበረበት ሶስት ከንድ የመሬት ስፋት በሰውነቱ ልክ ብቻ ሆነና አረፈው ይህ አስረጅ ብሹ ጠቃሚ መልዕከቶች አሉት ታሪኩን በአግባቡ ከተረዳነው የምንማረው ብዙ ነገር አለ የትኛውም ስስታም ሰው መጨረሻ የሚያገኘው ምንም ባዶ ነው ስቋመቢስነት የቀሩ ሰዎጉ ደግሞ ክኋሳ በሚመጡት ክተደጾማጣስ በሚያደርጉት ነገር ፅኑ አምነት የሌሳቸው ሰዎች የራሳቸው አቋም የሳቸውም በራስ መተማመንና ውስጣዊ ብርታት ስለሌሳቸው ሌሉች የሚያደርጉት ስህተት አንደሆነ እያወቁም ቢሆን ተቀባይነትን ለማግኘት የሌሎችን አስተሳሰብና ድርጊት ይደግፋሉ አንዳንድ ሰዎች ስህተት አእንደተለራ አያወቁ ስሑት ድርጊቱን ለመቃወም ስለማይደፍሩ አነዚያ ሰዎች ራሳቸውን የተሻሰ አድርገው በመቁጠር አስተሳሰባቸውን ይገፉበታል አንድን ድርጊት ስህተት እንደሆነ አያወቃችሁ ካልተቃወማችሁት ድርጊቱን አየደገፋችሁት አንደሆነ ልታውቁ ይገባል የስኬት ምስጢር ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አንድን ነገር በቀጥታ ከመቃወም ይልቅ የሌላ ነገር ደጋፊ ሁን የችግሩ አካል ከመሆን የመፍትሔ አካል ሁን ቢባልም በዚህ ቅኝት መሄዱ አግባብነት የለውም የራስ የሆነ ፅኑ አቋም ሁሌም ያስፊልጋል ታድያ ይፄም ቢሆን ጥበብን ይሻል ደካማ ስቁም ከምነትን ያጠፋፀስ ኸከምነት ያስ ተገዛር ፋደዳ ቢስ ነመ ከምነት ተዓምራትን ደፈፕጥራስፅ ከንጂ ከስኪፈጠሩ ከይጠብቅም አችሳስሁም ስስችፅም ብሳችሁ ካስዛቫችሁ በሁስቱም በኩስ ትክክስፅ ዓችሁፐ ፄገሪ ፎርደ ሁሳችንም ሽንፈት የቀመስንባቸው ቅፅበቶች አሉን ከበነዚያ ቅፅበቶች የስሜት ጉዳት ደርሶብናል። የራስ ማንነት ደግሞ የሚፈጠር እንጂ የሚገኝ ነገር አይደለም ሥራሪፈትነት ስንፍናና ሰበቦችን ማብዛት ለራስ ከሚኖር ዝቅተኛ ግምትና ራስን ካለማክበር የሚመነጨጩዷጸ ነገሮች ናቸው ሥራፈትነት ጠንካራ ብረትን ቀስ በቀስ በልቶ እንደሚጨርስ ዝገት ነው የዕውቀት ከጥረት ነ ከስፅሳ ዓመታት በሬት ሁሱንም ነገር ስወቅ ነበር ስሁን ገን ምንም ስሳወውቅም ትምህርት ሂደት በሂደት መሃይምነታችንን የምናወቅበት ረጅም ጉዞ ነመና ቺስፅ ጊኒ የዕውቀት የመጀመሪያው እርከናዊ እርምጃ የማናውቃቸውን ነገሮች መገንዘብ ነው አንድ ሰው ዕውቀቱ እየጨመረ በፄደ ቁጥር የት የት መስኮች ሳይ ዕውቀት እንደሚያንለሰው መለየት ይቻለዋል ሁሉንም ነገር እንደሚያውቅ የሚያስብ ሰው ገና እጅግ ብዙ መማር የሚያስፈልገው ሰው ነው መዛይም ሰዎች መሃይማን እንደሆኑ አያውቁም አለማወቃቸውን አያውቁም ከመፃይምነት የከፋው ነገር ደግሞ እያወቁ የዕውቀትን ብታ ተጠቂ መሆን ነው ይህ ዓይነቱ ሰው የሕይወት ውሳኔዎቹ እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ ይሆናሉ ጉጂገዳደ ስመስካከት አጉል የሕይወት አመለካከት ሰዎች መዓዒ አደጋዎችን በመፍራት ኃላፊነትን እንዳይቀበሉ ያደርጋቸዋል። የሚል ነው የኔም ተዘውታሪ መልስ አልችልም የሜል ነው ምክንያቱም ሰዎች ተነሳሽነትን የሚፈጥሩት ራሳቸው ነው ሌላ ማንም አይፈጥርላቸውም አርግጥ ራሳቸውን ማነሳሳት እንዲችሉ መገፋፋት ይቻላል ሰዎች ተነሳሽነትን የሚፈጥር አካባቢያዊ ሁኔታን መፍጠር አይሳናቸውምና ለምሳሌ እኔ በማከናውናቸው ውጤታማ ድርጊቶች ወይም በደረስኩበት ስኬት አማካይነት ሌሎች ሰዎች ተነሳሽነትን ያድርባቸው ዝንድ ልማርካቸው ልገፋፋቸው እችሳሰሁ ሰዎች ገንዘብ ለማግኘት ይራራጣሉ ስልጣን ላይ ለመቆናጠጥ ወይም ኃይል ለማግኘት ደግሞ ይበልጥ ይማስናሉ። ተነሳሽነት ያሰው ሰራተኛ የንግዱን ስርዓት ተክኖ ሌላውን የማጭበርበር ስልት ሰአጭበርባሪዎቹ ይተውላቸዋል ተነሳሽነት የጐደሰው ሰራተኛ ግን ኩባንያውን ሰመበዝበዝ አሻጥር መስራት ይጀምራል የሚያረካ ስራ ካሰመስራቱም በተጨማሪ በሌሎች ብቁ ሰራተኞች ላይ ያሾፋል አዳዲስ ፃሳቦችን ያጣጥላል ጨለምተኛ ሃዛሳቦችን ግን አፊቀላጤ በመሆን ያሰራጫል ዋነኛው ዓላማችን ሰራተኞቻችንን ከሦስተኛው ደረጃ ወደ ሁሰተኛው መመለስ ነው ያለበለዚያ ስራተኞቻችንን በሶስተኛው ደረጃ ላይ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆዩ ካደረግን ውጤታማ ወደሚሆኑበት ሁለተኛው ደረጃ ከመመስስ ይልቅ ወደ ቀጣዩ አራተኛ ደረጃ ማሰፍ የሚችሉበትን ሰፊ ፅድል እናመቻችላቸዋለን ወጤታማ ያይፀፅሆነና ተነሳሽነትም ቦጉደስመ በዚህ ወቅት ቀጣሪው ተቀጣሪውን ከማባረር የዘሰሰ ብዙም ምርጫ አይኖረውም በዚህ ደረጃ ላይ ላለ ሰራተኛ ደግሞ እርምጃው ተገቢ ነው ቀጣሪዎችም እንደተቀጣሪዎች የራሳቸው ፍላጐት እንዳላቸው አትርሉ እነሉም ንግዳቸውን ማሳደግና ማሻሻልን ይፈልጋሉ በዚህም ራሳቸውን ተፈላጊ ያደረጉ ብቁ ሰራተኞችን ከጐናቸው በማሳሰፍ የራሳቸውን ስኬት ይቀዳጃሉ ተነሳሽነትን የሚገድሉ ምክንያቶች ሩ ተገቢ ያልሆነ ወቀሳ ሩ ገንቢ ያልሆነ ትችት ቀሩ በህዝብ ፊት መዋረድ ሩ የሥራ ብቃትም ሆነ ችሎታ የሌላቸውን ወይም አልማጮችን መሸለም ደፄ ችሱታና ብቃት ናሯቸው በትጋት ስሟሰሩ ሰዎች ከገደ ስደብ ስቆጠር ደቻሳፀ ውድቀት አሊያም የውድቀት ስጋት ስኬት ያስኝ ደብቃኝ ወደሚፅ ስስተሳሰብ ከመራገ ሩ አቅጣጫን መሳት ዋጋ ያላቸው ግልጽ ግቦች አጸመመኖር ስለ ራስ በጐ አመስካከትን አፅማዳበር ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች አለማወቅ ራስን መውቀስ የቢሮ ውስጥ የስልጣን ሹኩቻ ቸል መባል ግብዝነትመመፃደቅ ዝቅተኛ ግምት ፈጣን ለውጦች ስልጣን ጥቅም አልባ ኃላፊነት የመሳሰሉት ናቸው ቀ ሓዳ ን ዕኔ ሩ » ኣው ኩ ቂ «ው ብ በ እርካታ የተጐናፀፈ ለው ሁሉ ተነሳሽነት አለው ማስት አይደለም አንዳንድ ሰዎች በትንሹ ይረካሉና ተነሳሽነት የሚገኘው ከጠንካራ ጉጉት ነው ጠንካራ ጉጉት የሚገኘው ደግሞ ሙሉ ጊዜን በመለዋትና በአደርገዋለሁ ቁርጠኝነት የታገዘ እንደሆነ ነው ተነሳሽነትን የሚገድሉ ምክንያቶች አስካልተወገዱ ድረስ ተነሳሽነትን ለመፍጠር የምንጠቀምባቸው ዘዴዎች ሁሉ ውጤታማ አይሆኑም ተነሳሽነትን የሚገድሉ ምክንያቶችን ማስወገድ ግን ብቻውን ብዙውን ጊዜ ተነሳሽነትን ይፈጥራል ስነሳሽ ምክገያተች ከምንም በላይ የራስ ተነሳሽነት ከግባችን ሊያደርሰን የሚችል መንገዳችን ሊሆን ይገባዋል ለዎች ለአኛ ሳይሆን ለገዛ ጥቅማቸው ሲሉ የሚሰሩ ከሆነ ውጤታማ ይሆናሉ ተነሳሽነታቸውም ዘላቂነት ይኖረዋል ከሁሉም የላቀው አነሳሽ ኃይል ዕምነት መሆኑን እአትዘንጉ ለባህርያቶቻችንና ድርጊቶቻችን የተጠያቂነት መንፈስን ማዳበር ይኖርብናል ሰዎች ኃላፊነትን መቀበል ሲጀምሩ ሁሉም ነገር መስተካከል ይጀምራል ጥራት ምርታማነት የለመረ ግንኙነትና የቡድን ስራ የተጠናከረ ይሆናል ሴስችን በማነሳሳት የሚረዱ ስገጻገንደ ነጥቦች ሩ ዕውቅና መስጠት አክብሮት ማሳየት ፆጭ በውዴታ አንዲለሩ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ላ ቃሩ» ጥሩ አድማጭ መሆን ግቦቻቸውን ለይተው እንዲያውቁ ማበረታታት የፅድገት ዕድሎችን መፍጠር ማሰልጠን የውድድር ስሜትን ማሳደር ሰዎችን መርዳት ነዢ ግን ራሳቸው ሲያደርጉት የሟችስትኘ ነገር ስስማድረገ ላ ን ሦ ፍ ማጠቃስያ ሰዎች አንድን ነገር የሚያደርጉት ስራሳቸው ሲሉ አንጂ ለሌላ ለው ብለው አይደሰም ይህ አባባል ከራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ታሪክ ጋር ይዛመዳል ባንድ ወቅት ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ከልጁ ጋር በመሆን አንዲትን ጥጃ ወደ በረት ውስጥ ሰማስገባት ትግል ጀመሩ ጥጃዋ የፊት እግሮቿን ተከላ ንቅንቅ አልል በማለቷ ግን ሁለቱም አባትና ልጅ ከድካም በቀር ውጤት ላይ መድረስ አቃታቸው ይኸኔ ባጠገባቸው ስታልፍ የነበረች አንዲት ህፃን ልጅ ልትረዳቸው ጠጋ አለችና ጣቷን ጥጃዋ አፍ ውስጥ ከተተችው ልከ ጥጃዋ ጣቷን መጥባት ስትጀምር ልጅቷ በዝግታ ወደበረቱ ማቅናት ጀመረች ጥጃዋም ተክትላት ገባች ተገባራዊ ስቅደ የ ውው ። የለማኙን ሕይወት የተቀየረው ስለ ራሉ ያሰው አመሰካከት ከፍ በማለቱ ነው ራስን በበጐ መልኩ ከፍ አድርጐ መመልከት እንዲህ ዓይነት ተዐምር ሲሰራ ይችላል ፍ ራስን በበጐ መልኩ ከፍ አድርጐ መመልክት ስለ ራላችን ከሚሰሙን ስሜቶች እጅግ የተሻለውነው ስለ ራሳችን ያስን አመሰካከት ክስራ ብቃታችን ጀምሮ በሰብዓዊ ግንኙነቶቻችንና ቤተሰባዊ ኃላፊነቶቻችን ላይ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ስኬታችንንም ሆነ ውድቀታችንን ሊወሰነው ይችላል ስለራላችን ያለን አመለካከት ጤናማና ቀና ከሆነ ደስተኛ ውጤታማና ዓላማ ያለው ሕይወት ይኖረናል ዋጋ ያለው ሰው ስለ መሆናችን ዕምነቱ ከሌለን ሰራሳችን ጥሩ አመሰካከት የለንም ማለት ነው ስስ ራሳችን በጐ አመለካከትን ስናዳብር ውስጣዊ የመነቃቃት ኃይል ይኖረናል የዓለማችን ታላላቅ መሪዎችና ጠቢባን አንድ ሰው ለስኬታማ የሆነ ሕይወትን ስዘለቄታው እንዲመራ ውስጣዊ ተነሳሽነት ሊኖረው ይገባል በሚስው ሐሳብ ይለማማሉ ሰዎች ስሰ እኛ የሚኖራቸው ግምት አኛ ስለ ራሳችን ከሚኖረን ግምት ይመነጫል በታዳጊነታቸው ስሰራሳቸው በጐ አመለካከት የሚያዳብሩ ሰዎች አቋሙፅኑ ብቁ ተወዳዳሪና የትኛውንም ኃላፊነት ለመቀበል የማያመነቱ ናቸው ሕይወትን በጥሩ መንገድ የሚኖሩ ከመሆናቸውም ባሻገር ከለዎች ጋር ያላቸው ግንኙነት የሰመረ ነው። የሥራና ከሥራ ጋር ተያያዥ የሆነ መፃዒ አደጋን የመጋፈጥ ብቃታቸውም ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ይሄዳል ለአዳዲስ ሀሳቦችና ፈተናዎች ዝግጁ ናቸው ሲተቹም ሆነ ትችትን ሲቀበሉ በሥርዓት ማስተናገድ ይችሉበታል ራሱን በበጐ መልኩ ከፍ አድርጐ መመልከት መልካም ነገሮችን ከመገንዘብና ከመተግበር የሚመጣ ክስተት ነው ራስገ በበጉ መፅኩ መመልከት ራስን ጠት ነጽ ይህ በእርሻው ላይ ዱባ ያበቅል የነበረው የአንድ ገበሬ ታሪክ ነው ባንድ ወቅት ያላንዳች ምከንያት አንድን የዱባ ዝር በትንሽዬ ብርጭቆ ውስጥ አኖረ በምርት ስብሰባ ወቅት ብርጭቆውን አስታውሶ ሲያየው ዱባው መፍራቱን ተመሰከተ ነገር ግን የዱባው መጠን ከትንሽየው ብርጭቆ ልክ አላለፈም እኛም ስሰራሳችን በሚኖሩን ማናቸውም አስተሳሰቦች ታጥረን ከተቀመጥን የኑሮ ልኬታችንም ከዚሁ አጥር አይወጣም ራስገ በቀና መፅኩ መመፅከት ያሱት ጠቀሜታዎች በሰዎች ዘንድ በውስጣዊ ስሜቶቻቸውና በምርታማነታቸው መሀከል ቀጥተኛ ግንኙነት አለ ራሳችንን በተመሰከተ በጐ አመለካከት ሲኖረን የሌሎች ግለለቦችን ንብረት ሕግጋት ወላጆችና ሀገርን ማክበር እንጀምራለን የተገላቢጦሹም ቢሆን ውጤቱ እንደዚያው ተቃራኒ ይሆናል ራስን በበጐ መልኩ ከፍ አድርጐ መመልከት ካሉት ጠቀሜታዎች ፅኑ አቋም ሰመያዝ ይረዳል ኃላፈነትን ለመቀበል በጐ ፈቃደኝነትን እንዲኖር ያደርጋል ሰሕይወትነክ ነገሮችና ተፈጥሮ በጐ አመሰካከት እንዲኖረን ያደርጋል ወደ አዎንታዊ ሰብዓዊ ግንኙነቶችና የተሟላ ሕይወት ይመራል ስሰ ሰዎች እንድናስብና እንድንጨነቅ ያደርገናል ተነሳሽነትንና ዓላማዎችን ከግብ የማድረስ ብርቱ ፍላጐትን ይገነባል መልካም አጋጣሚዎችንና አዳዲስ መሰናክሎችን እንድንጋፈጥ ይረዳናል « ብቃትን በማሳደግ መፃዒ የተለላ አደጋን ለመጋፈጥ አንድንችል ያደርጋል » ትችትንና ተቃውሞን በአግባቡ ሰመግለፅም ሆነ ለመቀበል ይጠቅማል « ከንዋያዊጄ ኪሳራና የታማኝ ወዳጅ ዕጦት የመጀመሪያውን እንድንመርጥ ያደርገናል ምክንያቱም ታማኝ ሰው በምንም ያህል ገንዘብ ሊተመን አይችልም ዝቅተኛኝ የራስ ስመስካከት ስለ ራሳቸው ዝቅተኛ አመለካከት ያላቸው ሰዎችን እንዴት እንለያቸዋሰን። ሰብዓዊ ግንኙነቶቻችንም ይሻሻላሉ በተቃራኒው መጥፎ ስሜት ሲሰማን ተቃራኒ ነገሮች ይታዩናል ራስን በበጐ መልኩ መመልከት ከጥሩና መጥፎ ስሜት ጋር አይዛመድም አንድ ሰው ውስጣዊ ሰላም ከሌለው ከሌሎች ጋር ሰላም ሊፈጥር አይችልም የሌለንን ነገር ለሌሎች ልንሰጥ አይቻለንም ስሰዚህ ለራሳችን አዎንታዊ በጐ አመለካከት ከሌለን ሌሎችን በበጐ አመለካከት ልንቀርብ አንችልም ወይም ይህን የሌለንን አመለካከት ከሌሎች ጋር ልንጋራው አንችልም በቅድሚያ ይህንን አመለካከት ገምግመን ራሳችንን በዚህ አመለካከት ልናደራጀው ይገባል የአውሮፕላን የአደጋ መከላከል ስርዓት የሚያስተምረን በአደጋ ጊዜ የራላችንን የአየር መተንፈሻ ሳናጠልቅ ለልጆቻችን አንኳን ለማጥለቅ እንዳንሞክር ነው። አዕምሮው በማይረቡ ዝባዝንኬ ነገሮች ሲሞላም በዝምታ እንመልከት በአኩዮቹ ተወዳጅ ይሆን ዘንድ እነርሱ የሆኑትን እንዲሆን ያደረጉትን እንዲያደርግ እንፍቀድለት በእርሉ ፊት ሁሌም እንጣላ በዚህ መንገድ ለወደፊቱ እቤት ውስጥ ፀብ ሲኖር እንዳይደነብር እናለማምደዋለን የፈለገውን ያህል ገንዘብ እንስጠው እንጂ የገንዘብን ዋጋ አናስተምረው ገንዘብ ለማግኘት እንደኛ መልፋት እንደሌለበትም እናሳየው በተቻለን መጠን የምግብ መጠጥና ምቹት መጓደል እንዳይኖር እናድርግ ይህ ሁኔታ ወደ ብስጭት ሊመራው ይችላል ከመምህራኖቹና ከጉረቤቶቹ ጋር ሲጣላ ሁሌም እርሱን እየደገፍን እንከራከር » ትልቅ ችግር ውስጥ ሲገባ የተቻለኝን ያህል ብጣጣርም ከእርሉ ጋር ምንም ነገር መከወን አልቻልኩም ብለን ራሳችን እናጽናናው ፁ ጥገኝነትን ለማስተማር የቴሌቪዥን የርቀት መቆጣጠርያውን ከወላጅ ቁጥጥር ጋር እያነዌርን እናስረዳው ልጆች የሚማሩት ኑሮዋቸውን ነው ከነቃፈዎች ጋር የሚኖር ልጅ ነቃፊ ይሆናል ከአመስጋኞች ጋር የሚኖር ልጅ አመስጋኝና አድናቂ ይሆናል በፀብ ዓለም የሚኖር ልጅ ተደባዳቢ ይሆናል ከታጋሾች ጋር የሚኖር ልጅ ትዕግስተኛ ይሆናል በዓይናፋሮች ዓለም የሚኖር ልጅ ዓይናፋር ይሆናል በሚያበረታታ ዓለም የሚኖዴ ልጅ በራስ መተማመኑ ይጐለብታል በዕፅፍረት ዓለም ውስጥ የሚኖር ልጅ የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማው ይሆናል ፆ ፁ ከአስተዋዮችና ተስፈኞች ጋር የሚኖር ልጅ ስለራሱ ጥሩ ስሜት የሚሰማው ይሆናል በፍትፃዊ ዓለም የሚኖር ልጅ ፍትህን ይማራል ደህንነቱ በተጠበቀ ዓለም የሚኖር ልጅ ዕምነት ያድርበታል » ተቀባይና ወዳጃዊ ዓለም ውስጥ የሚኖር ልጅ ፍቅርን ያገኛል ልጆች የሚያገኙትን ለማኅበረሰቡ መልሰው ይሰጣሉ ትምህርት መሀይምነት አያሳፍርም የሚያሳፍረው ለመማር ፈቃደኛ አለመሆን ነው አርአያ የሆኑ ሰዎች ምሳሌ በመሆን ሊያስተምሩ ይችላሉ በታዳጊነት ፅድሜያቸው ስለትጋት የሚማሩ ህፃናት ትምህርቱን በቀላሉ ከመረዳታቸውም በላይ የዕድሜ ልከ ሀብታቸው ይሆናል በየትኛውም የሙያ መስክ ለምሳሌ በምሕንድስና በጥበቃ በሒሳብ መዝገብ አያያዝ በፖለቲካ በጥብቅናም ሆነ ዳኝነት ትጉህነት በአቢይነት ይፈለጋል የታማኝነት ስነመለረትም ነው ታዳጊዎች የስሜታቸው ተገዢዎች ናቸው እንደ ሞዴል የሚመለከቷቸው ወሳጆች ወይም መምህራን አሊያም የፖለቲካ መሪዎች ሊያታልሉና ስለማጭበርበራቸው ሲደሰኩሩ ለምሳሌ ከሆቴል ፎጣ አሲያም ከምግብ ቤት ቢላዋ እንደ መስረቅ ያለ ነገር ሲለሙ ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ሊፈጠር ይችላል ቅር ይሰኛሉ ለተምሳሌቶቻቸው ያላቸው አክብሮት ይገፋፋል ከዚያ ወዲህ ተምሳሌቶች በነርሱ ዘንድ ተቀባይነት አይኖራቸውም ደካማ ስርዓኝያነት ያሳቸጡ ሰዎች የክፍል አስተማሪ አንድ ትንሽ ልጅን አባቱ ምን እየሠራ እንደሚተዳደር ጠየቀው ልጁም አላውቅም ግን እንደኔ ግምት ብፅሮቹን እርሳሶችን የአምፖል ማቀፍያዎችን እና የሽንት ቤት ወረቀቶችን የሚያመርት ይመስለኛል ምክንያቱም ሁሌ ማታ ማታ በምሳ ሳህኑ ውስጥ ይዚቸው ይመጣልና አለ ተገቢ ያስሆነ ኘፅፅር ተገቢ የሆኑ ንፅፅሮች መልካም ናቸው ነገር ግን የማይመጣጠኑ ነገሮችን ማወዳደር አንድን ለው የበታችነት ስሜት እንዲያድርበት ያደርጋል ራስን ከሌላው ጋር ማነፃፀር ሌላውን ለው ለመብለጥ ውድድር ውስጥ መግባትን ይፈጥራል ራሳቸውን በበጐ መልኩ ከፍ አድርገው የሚመለከቱ ሰዎች የሚወዳደሩት ከራሳቸው ጋር ስለሆነ የሚተጉት ብቃታቸውን ሰማሻሻል ነው ብቃታቸውን ከመስራት አቅማቸው ጋር ያወዳድሩታል ስኬት ወደንም ጡደቀት ወሳኙ ጥርጊያ መንገድ ስኬት ስኬትን ውድቀትም ውድቀትን ይወልዳል የሚለው አባባል እውነታን ያዘለ ነው ለምሳሌ በስፖርት ዓለም የአንድ ቡድን ሞራል ዝቅተኛ ሲሆን አሰልጣኙ በፍፁም ከኃይለኛ ቡድን ጋር ለግጥሚያ አያሰልፈውም ምከንያቱም ሽንፈትን ከቀመለ የቡድኑ ሞራል ከፉኛ ስለሚያሽቆለቁል ነው እንዲያውም በራስ መተማመናቸውን ይበልጥ ይዳብር ዘንድ አስልጣኙ በመጀመሪያ ቡድኑን ለግጥሚያ የሚያሰልፈው ዝቅተኛ ብቃት ካለው ቡድን ጋር ነው ሲያሸንፉ በራስ መተማመናቸው ይጐለብታልና አንዲህ እንዲህ እያለ ደረጃ በደረጃ ትንሸ ጠንከር ከሚል ቡድን ጋር እያጋጠመ የቡድኑን ሞራል በደንብ ከገነባ በኋላ ነው ቡድኑ ከኃይለኛው ቡድን ጋር እንዲጫወት የሚያደርገው ከእያንዳንዱ ስኬት በሳ በራስ መተማመንም ስለሜጐለብት ቀጣዩ ስኬት በቀሳሉ የሚገኝ ይሆናል። ለእያንዳንዱ ጥያቂ መልሱ በፍፁም እይችልም የሚል ይሆናል ታድያ መልካም ሥነምግባር ለጥሩ ባህርይ አሊያም ጥሩ ደረጃ ለማግኘት ወሳኝ ስለመሆኑ ለምን ጥያቄ እናነሳለን። የሚል ነው መልካም ሥነምግባር ካላቸው ሰዎች ጋር መጉዳኘት ግን ለራሳችሁ የሚሰማችሁት በጐ ስሜት ይበልጥ ያሻሸለዋል የከኩያ ገሬት ለምታምኑበት ዓላማ በፅናት ከመቆም ይልቅ ከሰው ጋር የመቀላቀል ፍላጐታችሁ የበለጠ ሲሆን ጥሩ ሥነምግባርና ብርታት ይጐድላችል ማስት ነው ሰው እንደሆነው ሆኖ መጓዝ በእርግጥ ለጊዜው ተመራጭ መንገድ ሲሆን የማንም መጠቋቆሚያና መሳቂያ ከመሆን ያድናል ነገር ግን ስለ ራሳቸው ጥሩ ለሜት የሚሰማቸውን ሰዎች የሚለየው መስመር የሚሰመረው እዚሀ ላይ ይሆናል ይፄ ነው አእዋቂዎችንና ልጆችን የሚለያቸው ምሳሌዎች ተማሪዎች በሌሎች ተማሪዎች እንዲሳቅባቸውና መጠቋቆሚያ እንዲሆኑ አይፈልጉም ምናልባት በሌሎች እንዳይሳቅባቸው ሲሉ ጥያቄዎችን መመለስ ይፈራሉ የፋብሪካ ሠራተኞች የሥራ ብቃታቸውን የሚለኩት ሌላው ሰራተኛን ባስደሰተበት ልክ ነው ብዙ ሰዎች ሁሉንም ማየትመሞከር ጥሩ ነው። በማለት ብትጠይቋቸው ከወሲብ ጀምሮ የተለያዩ ምሳሾቻቸውን ታገኛላችሁ ነገር ግን እውነታው ደስታ የሚመነጨው በምንሆነው ነገር እንጂ ባለን ነገር አስሰመሆኑ ነው ብዙ ሀብት ያከማቹ ነገር ግን ደስተኛ ያልሆኑ በርካታ ሰዎች አሉ በተቃራኒው ምንም ሳይኖራቸው ደስተኛ ሕይወት የሚመሩም ሰዎች አሉ ደስታ የሚመነጨው ክውስጥ ነው ደስታና ቢራቢሮ ይመሳለላሉ ከኋላቸው የምንሮጥ ከሆነ በርረው ይጠፉብናል ቀጥ ብስን ከቆምን ግን መጥተው ትከሻችን ላይ ያርፋሉ ደስታን የሚፈጥር ስመስካከት ደኑረኘ ምሬት በስሜት መሸነፋችሁን የሚያሳይ ነገር ነው መልካም ነገር የመስራት አቅማችሁን ሰንካላ ያደርገዋል ለራሳችሁ ጥሩ መመዘኛዎችን አውጡ ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ የምትወዳደሩትም ከራላችሁ ጋር ይሁን የሚከተሉትን ገቢራዊ አድርጉ በእያንዳንዱ ሰውና ሁኔታ ሳይ በጐ ነገሮችን ብቻ ፈልጉ ላ ደስተኛ ሁኑ ጻ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ራሳችሁን የምትገመግሙበትን ስልት ፍጠሩ ፁ መጥፎ ትችቶችን የምትቋቋሙበትን ብቃት አዳብሩ በእያንዳንዱ ጥቃቅን ነገር ደስታን ለመፍጠር ሞክሩ ፁ ሁሌም ተመላሳይ ነገርን አትጠብቁ ውጣ ውረድ የሕይወት አንድ ክፍል ነው እያንዳንዱ ሁኔታ ምርጥ ይሆን ዘንድ የተቻሳችሁን አድርጉ ጊዜያችሁን ገንቢ በሆነ ተግባራት ሳይ ብቻ አሳልፉ በሥራ ብዛት ስአሳስፈላጊ ነገሮች ጊዜ እንዳይኖራችሁ አድርጉ። ብዙውን ጊዜ ከሰዎች ጋር አብረን በቂ ጊዜ ባለማሳለፋችን ይህንን ለማካካስ ስንል ውድ ስጦታዎችን እንገዛላቸዋለን እውተኛ ስጦታ እራስን ከፍሎ መስጠት ነው ልባዊ አድናቆት አንድ ሰው ለሌላ ሰው ከሚሰጣቸው ታላላቅ ስጦታዎች አንዱ ነው ከልቡ የመነጨ አድናቆት አንድን ሰው የተፈላጊነት ሰሜት አንዲስማው ያደርጋዋል በአብዛኛው የሰው ልጅ ዘንድ ተፈላጊ የመሆን ፍላጐት ከታላላቅ ጉጉቶች አንዱ ነው ባስገበት ዘመገ ክህሱ የሳቀወ ትስቁ በሽታ ስጋደዌ ጠደም የዩሳንዛቫ ነቀርሳ ሳደሆገ ተፈሳጊ ያስመሆን ስሜት ነጡ» ከማሆይ ቴረዛ አድናቆትን መግለፅ ውጤታማ እንዲሆን የተወሰነ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ይኖርበታል ተስደቶ መገበፅ ስበበት ለአንድ ሰው ጥሩ ስራ መስራቱን ነግረነው ከፊቱ ዞር ብንል ሰውየው ምን ያስባል። ጆን ኤፍ ኬኔዲ አንድ ጊዜ ሰዎችን ይቅር በሏቸው ስማቸውን ግን አትርሱ ብለው ነበር እዚህ ላይ ለማስተሳለፍ የፈለጉት መልዕክት አንድ ሰው ሁለት ጊዜ መታለል እንደማይገባው መሆኑን እርግጠፍ ነኝ ከርምጻ ታማኝነት ሀቀሻነትና ቀናነትገ መፅመድ ታማኝነት ሲባል እውነትና ገህድ ነገር ከሀሰትና ከፈጠራ ወሬ ጋር የሚያደርጉት ፍጥጫ ነው አምነት የሚጣልባችሁ ሆናችሁ ጥሩ ስም አትርፉ ቦቤት ቦስራ ወይም በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ባሉ በየትኛውም አይነት ግንኙነት ውስጥ ገንቢ ሚና የሚኖረው ነገር አለ ከተባለ ይህ ነገር ሀቀኛነት ይሆናል ቃልን አለማክበር ከአታላይነት ባህርይ ጋር እኩል ነው ታማኝነት ግልፅነት አስተማማኝነትንና የዋህነትን ይቀሰቅሳል ለገዛ ራስና ለሌሎች የሚለጠውን ከበሬታ ያላያል ታማኝነት መሆን እንጂ መምሰል አይደለም ሀሰት ፍጥነት ሊኖረው ቢችልም እውነት ደግሞ ዕናት አለው ሀቀኝነት የሚገኘው በአንድ ሰው ምግባር ውስጥ እንጂ በኩባንያዎች በራሪ ወረቀቶች ወይም ማዕረጐች ውስጥ አይደለም ሀቅን ይዞ በመንገታገት የማሸነፈያውን አቋራጭ መንገድ መክተሉ ጠቀሜታ አለው እውነትን ሳያውቅ ዋንጫ የተሸለመ ሰው በፍዑም ደስተኛ ሊሆን አይችልም ዋንጫ ከመሸለሙ በበለጠ አስፈሳጊ የሚሆነው ጥሩ የሰው ልጅ መሆኑ ነው ው ው መ ው ዳቦ ጋጋሪው ገበረጡ የሚሸጥስት ቅ በትክክል ስገደ ኪሉ መዘኑን ስማረጋገፕ ቅቤወን ስመዝን ይጠስናስ ስነናም ቅቤውጡ ስገድ ኪሱ ስስመሆነዊ ደደርስበታፅ ዘቨሁነታ በጣም ስስተበሳጩ ገበሬውን ሰፍርድ ቤት ደከስዋስ ። ይሄፄ ሁሉ ነገር ወደ ቅሬታና ብስጭት ይመራል ቅሬታን ለመቋቋም አይነተኛው መፍትሄ መግባባት ነው ግንኙነት የሚፈጠረው ሰዎች ፍፁም በመሆናቸው አይደሰም ግንኙነት የሚፈጠረው በመግባባት ነው በደፈናው ጥሩ ሰው ከመሆን ይልቅ አሳቢ ሰው መሆን ያስደስታል አሳቢነት አንድ ሰው ሊኖሩት ከሚችሉት ዋስትናዎች ሁሉ የተሻለውን ዋስትና እና ወጪ የማያስወጣውን ወዳጅነትን ያጐለብታል አንዳንድ ሰዎች ገንዘብን በአሳቢነትና በተግባቢነት ይተካሉ መግባባት ክገንዘብ የበሰጠ አስፈላጊ ሲሆን የተሻለው የመግባቢያ መንገድ ሬው ው ው መመ መ መመመ መ ደግሞ ሌሎችን መረዳት ነው። ይህንን ሳስብ ብዙ ሰዎች ይሉኝታን ለምን እንደማይለማመዱ እገረማለሁ ዋልጌና ይሉኝታ ቢስ ስዎች የአጭር ጊዜ ውጤት ሊያገኙ ይችላሉ ብዙ ሰዎች የዚህ ዓይነቱን ባህሪይ ስለማይፈልጉ በጊዜ ብዛት ዋልጌዎች ይጠሳሉ ህፃናት እያደጉ ሲሄዱ አንዲበስሉና በጉልምስና ዘመናቸው ለሰዎች አሳቢ መሆን እንዲችሉ ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የይሉኝታ ባህሪያት መማር አለባቸው የይሉኝታ ባህርይ አንድ ጊዜ ከተማሩት በመላው የህይወት ዘመን አብሮ ይዘልቃል ይህም ለሊሎች አሳቢ መሆንንና የሌሎችን ስሜት በቅርበት የመከታተልን ዝንባሌ ያመለክታል። ፍፅምናን መጠበቅ እራስን ሰብስጭት ማዘጋጀት ነው ሰሳማዊ ትብብር የሌሎች ሰላማዊ ትብብር ሳይታከልበት ስኬትን መጐናፀፍ ያስቸግራል አስደሳች ስብፅና ለዘብተኛና አርጋታን ተላብሶ ሲለመድ ይችላል ለዘብተኛነት ማለት ስሜተስስ ወይም በቀላሉ የሚጐዳ ባህርይ አይደለም ይልቅስ በአንድ የተወሰነ አጋጣሚ ነገሮችን በአግባቡ መርምሮ በተገቢው ጊዜ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ነው ሰዘብተኛነት ወደ መርሆችና አሴቶች አይለጠጥም ከርምጻ ግልፅነት ማሳየት በሌሎች ላይ የተሳሳተ ነገር ስናደርግ የሚደርስብን ጉዳት በተስያየ መንገድ የሚመዘን ይሆናል ግልፅነት በራሱ ሰብቻው ሲታይ አዎንታዊ ስብዕና ለመፍጠር በጣም አስፈላጊ የሆነ ባህርይ ነው ግልፅ የሆኑ ሰዎች እራሳቸውን አንድ ሰው እኔን በዚህ መልኩ ቢቀርበኝ ምን ይሰማኛል። አንድን ድርጊት የሚያስጀምረን የመንፈስ መነቃቃት ነው ከዚያ ተነሳሽነታችን ድርጌቱን እንድንቀጥልበት ያደርገናል እናም ልምድ ድርጊቱን ያለማንም አነሳሽ በራሉ እንዲከናወን ያደርገዋል ሊኖሩን ከሚገባቸው ባህርያት ሁሉ የበለጠ ዋጋ የሚሰጣቸው መከራ ሊያጋጥም ድፍረትን የማሳየት ፈተና ሲጋረጥ ራስን መግዛት የሚቻል መሆኑን የማሳየት ስሜትን የሚጉጐዳ አጋጣሚ ሲክሰት ደስታን የመምረጥ በተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ውስጥ መልካም ምግባርን የማላየት እንዲሁም መሰናክሎች ሲፈጠሩ የማምለጫ አጋጣሚዎችን የመፍጠር ችሉታዎች ናቸው ነገር ግን እነዚህ ባህርያት ድንገት ከመሬት ተነስተው የሚከለቱ ሳይሆን በአእምሮም ሆነ በአካል ያላሰለለ ዘላቂ ልምምድ ከማድረግ የሚመጡ ናቸው በመክራ ጊዜ የሚኖረን አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ባህርይ የልምምድ ውጤት እንጂ የሌላ አይሆንም በተወሰኑ አጋጣሚዎች እንደ ፈሪነት ወይም አታላይነት ያሉ አሉታዊ ባህሪያትን ብንላመድና ወሳኝ የሆነ አኮጋጣሚዎችን በአዎንታዊ መልኩ ለማስተናገድ ተስፋ ብናደርግ ስላልተላመድነው እንዳሰብነው አይሆንልንም የገዛ ራሳችንን አንድ ጊዜ ውሸት እንድንናገር ከፈቀድንለት ለሁለተኛና ለሶስተኛ ጊዜ ከመጀመሪያው የበለጠ በጣም በቀላሉ እንዋሽና የኋላ ኋላ ልምድ ይሆንብናል ለስኬት የሚገኘው በመቀበል እና በመታቀብ ፍልስፍና ውስጥ ነው። ለምሳሌ ስኬታማ ያልሆኑ ሰዎች የልምምድ ስርአትን አድካሚ ስራን ወይም ቃልን መጠበቅን አይወዱም ስኬታማ ሰዎችም ቢሆኑ የልምምድ ለርአትንና አድካሚ ስራን አይወዱም አንድ አትሌት በየቀኑ በጠዋት ተነስቶ የመሮጥን የልምምድ ስርአት አይወደውም አይፈልገውም ነገር ግን ምንም ባይወድና ባይፈልገውም ያደርገዋል መልካም ልምዶችን ስሳዳበሩ የፈለገው ነገር ቢመጣ እነዚህን ነገሮች ከማድረግ ወደኋላ አይሉም ልምዶች ሁሱ እንደ ቀልድ ይደመራሉ የኋላ ጊላም ለማቆም በጣም አስቸጋሪ ሆነው ያርፉታል ዝንባሌዎች ልምዶች በመሆናቸው ሊለወጡ ይችላሉ ጥያቄው ያለው አሮጌዎቹን አሉታዊ ልምዶች በማስወገድ በአዳዲስ አዎንታዊ ልምዶች መተካቱ ላይ ነው መጥፎ ባህሪያትን ከማስወገድ ይልቅ መከላከሉ የበለጠ ይቀላል መልካም ልማዶች የሚገኙት ፈታኝ ነገሮችን ከማስወገድ ነው መደለት እና መከፋት ልምዶች ናቸው ምርጥ ችሎታ አንድ ባህሪይ ወይም ዝንባሌ ልምድ አለኪሆን ድረስ ሆን ተብሎ ከሚደረግ ተደጋጋሚ ጥረት የሚገኝ ውጤት ነው በገዛ ራስ የሚጫቀርብ ሀሳብ በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ ምንድን ነው። ለመሆን የምትፈልጉትን ሰው አስመልክታችሁ ከአሁን ጊዜ የምታስቡት ፃሳብ ነው በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ ስለ ገዛ ራስ ለገዛ ራስ አንደሚፃፍ የንግድ ማስታወቂያ ነው የዚህ አይነቶቹ ሀሳቦች በንቃተህሲናችሁም ሆነ በውስጠህሊናችሁ ላይ ተፅፅኖ የሚያሳድሩ ሲሆን አነሱም በተራቸው ዝንባሌና ባህሪይ ሳይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ በገዛ ራስ የሚቀርቡ ዐሳቦች ውስጠህሲናችሁን የምትሞሉባቸው መንገዶች ናቸው አዎንታዊ ወይም አሉታዊም ሊሆኑ ይችሳላሉ አሉታዊ የሆኑ በገዛ ራስ የሜቀርቡ ሀሳቦች ምሳሌዎች «ላ ደክሞኛል « አኔ አትሌት አይደለሁም የማስታወስ ችሉታዬ ደካማ ነው በጊሳብ ትምህርት ደካማ ነኝ ለራሳችሁ አሉታዊ የሆኑ በገዛ ራስ የሚቀርቡ ሀሳቦችን ስትሰጡት ውስጠ ህሊናችሁ አምኖ ስለሚቀበላቸው የሜጠበቀውን ነገር እውን ለማድረግ ባህሪያችሁ ውስጥ ይንፀባረቃሉ ለምሳሌ አንድ ለገዛ ራሱ የማስታወስ ችሎታዬ ደካማ ነው የሚል በገዛ ራስ የሚሰነዘር ሀሳብ የሚያቀርብ ሰው ከሌላ አዲስ ሰው ጋር ቢተዋወቅ የማስታወስ ችሎታዬ ው ደካማ በመሆኑ ለማስታወስ ብሞክር እንኳን ምንም አይጠቅመኝም ብሎ ለራሱ ስለሚነግረው የሰውዬውን ስም ለማስታወስ ምንም አይነት ጥረት አያደርግም እናም በእርግጠኛነት በሚቀጥለው ጊዜ ሊገናኙ የሰውዬውን ስም አያስታውሰውም ይኸኔ በድጋሚ የማስታወስ ችሎታዬ ደካማ ነው ብሎ ለራሱ ይነግረዋል ይኹ በጭራሽ ማብቂያ የለሽ የሆነ ኡደት የሚጠበቀውን ነገር እውን የሚያደርግ ሄደት ነው አንድ ሰው በተደጋጋሚ በሆነጂገር ላይ እምነት ካሳደረ ይህ ነገር ወደ ውስጠሀሊናው ዘልቆ ገሀድ ይሆናል በተደጋጋሚ የተነገረው ውሸት አብዛኛውን ጊዜ እንደ እውነት ሆኖ ተቀሳይነት ያገኛል ለምን አዎንታዊ ፃሳቦች አይኖሩንም። አላማችን ገንዘብ እንዲኖረንና ባስፀጐችም እንድንሆን ሲሆን ይገባዋል ህይወት ከየትኛውም ጊዜ በሳቀ አድለ ቢስ የምትሆነው ሰዎች ሳይሰሩ ገንዘብ ለማግኘት ሲፈልጉ ነው ፐሥ ሳደ ያሱት ክሁቡ የተቫሱቱ ምርጥና በጣም ቆኀጆ የሆኑ ነገርች ሲታዩ ወደም ሲዳሰሱ ስደችስም የዚህ ስደይነቶቹን ነገርች በስባችን ስገሰማቸወ ይገካስ ቤስን ኣር ታታሪነት ለአንድ ሰው የገንዘብን ዋጋ ያስተምረዋል ወላጆች ለልጆቻቸው ይህንን ትምህርት መስጠት ያስፈልጋቸዋል ያለ እሴቶች ገንዘብን ብቻ ለሚወርሰው ለወጣቱ ትውልድ በጣም አዝናለሁ አብዛኛውን ጊዜ ትምህርትና ምክር ስለሌለ ወጣቶች ሁሉንም ነገር በገንዘብ ይመነዝሩታል ሁሉም ነገር ሊገዛና ሊሽጥ የሚችል ይመስላቸዋል በርግጥም ይህ እውነት አይደለም ጥሩ ምግባር በገኘዘብ ስደተመገም ኢንዲሰንት ኘሮፖዛል የተባለው ፊልም ይህንን ሁኔ አሳይቶታል በፊልሙ ላይ እንደሚታየው እንድ የዝሙት ተግባር ያለምንም ውጣ ውረድ አንድ ሚልዮን ዶላር አውጥቷል ሰዎች በአንድ ሌሊት ውስጥ ህሊናቸውን ሸጠው ስኬታማ ለመሆን ቢፈልጉም እንደዚያ አይሆኑም ምክንያቱም እውነኛ እሴቶች ዋጋቸው በገንዘብ አይተመንም አሴቶች ዋጋ ሲወጣላቸው ወዴያውኑ ዋጋቸውን ያጣሉ የሚገኘው ማንኛውም ነገር ያንን ኪሳራ ሊያካክሰው አይችልም ገንዘብና ገንዘብ የሚገዛቸው ነገርች ቪቢናረን ጥሩ ነው ደሀፀንና በህደወት ያሱትን ክምንም ነገር በሳይ የክበሩ ጠደ ነገርች ገንዘብ ሲገዛቸወው ስደችስም ገኘዘብ የማይገዛቸወ ነገርች ገንዘብ አፍ አውጥቶ ቢያወራ ኖሮ መቼም ቢሆን ትርጉም የሚሰጥ ነገር እይናገርም። አንድ ሰው የቅርብ ወዳጅ ሊሆን ይችላል እንደዚያም ሆኖ ለአላማው ራሱን ላያስገዛ ይችሳል ባስፉት ጥቂት አስርት አመታት የማህበረሰብ አሌቶች በከፍተኛ ደረጃ በመለወጣቸው ለአላማ ተገዢ የማያደርጉ ግንኙነቶች ጥሩ እንደሆኑ እየተቆጠሩ ይገኛሉ ብዙ ሰዎች እራስን ለአላማ ማለገዛትን እንደ እስራት እየቆጠሩት ሲደናገሩ ይታያሉ አነዚህ ሰዎች ዝግጁ የሆኑ መስሎ ስለማይሰማቸው እራሳቸውን ለአላማ ለማስገዛት ፍቃደኞች አይደሉም በዚህ መሀል አንዳንድ ጊዜ ለአመታት በሌሎች ሰዎች ይጠቀማሉ ይህንን ለማድረጋቸው የሜያቀርቡት ሀሰተኛ ሰበብ ደግሞ አንዳችን ለሌላችን ከመገዛታችን በፊት እየተፈታተሽን ነው የሚል ይሆናል። ብለን ራሳችንን መጠየቅ ያስፈልገናል መልሳችን አሉታዊ ከሆነ ከህይወታችን አንዱን ቀን አባክነናል አስቀድመን በህይወታችን አንድ አላማ ባገኘን ቁጥር ህይወታችን የበለጠ የተሻለ ይሆናል በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሳይሆን በቤተለባችን በድርጅቶችና በሀገር ደረጃ ታላቁ ፈተና ያለው በማያቋርጠው የህይወት አላማ ፍለጋ ውስጥ ነው አላማችንና አሴቶቻችን አንድ ጊዜ በግልፅ ከተቀመጡ በገዛ ራስ ፍላጐትና በማህበራዊ ግዴታዎች መካከል የሚቀሰቀሱ ግጭቶች በገዛ ራሳቸው የስነምግባር ሚዛናዊነትን ያገኛሉ መቼ አንድ አቋም መያዝ እንደሚገባንም እንገነዘባለን ለአጭር ጊዜ ጥቅም ብለን የተላላቱ ውላኔዎችን ከምናላልፍ ይልቅ ለረጅም ጊዜ ጥቅም ብለን ትክክለኛ ው ው ው ው ው ውሳኔዎችን ማላሰፍ የምንጀምረውም በዚያን ጊዜ ነው እውቀት ጥበብ አና ብስለት ወላኝ የሆኑ ርፅሰጉዳዮችን በይበልጥ እንድንገነዘብ ያደርጉናል ትምህርት ዜት ወስጥ ስዘላስም ከገደምትናሩ ሆናችሁ ገ የሟለጥኑ ስትናሩም በነገጡ ሰስት ከንደምትሞቱ ሆናችሁ ደዙን ነ ማሀትማ ጋንዲ ቤሱችን ካልረዳን ከራሳችንን ስገረጻ ስንችስም የሲሱችን ህደት ካሳሳመርን የራሳችንን ህይወት ስናሳምር ስገችሰም ሴሲሱችን ከንዲበስፅጉ ካሳደረገን ከኝ ራሳችንም መቹ ልንበስፅገ ስንችልም ሟ ጃኔት ኮስ ስገፔስማን ኮልጅ ሬ መ መው ው መ ይ ፌ ሎረኔ ጃኔት ኮል በአንድ ወቅት በተራ ነገር አርካታ የሚያገኝ አንድ ሰው አሳዩኝና ወደ ውድቀት እያመራ ያለ ሰው አሳያችኋለሁ ብላ ነበር ህይወት ሰዎች ተቀምጠው የሚያዩት ስፖርት አይደለም። በክብር መክሰር የዝግጅት መጓደልን ሲያመለክት አጭበርብሮ ማሸነፍ የምግባርን ጉድሰት ይገልፃል የአንድ ሰው ምግባር በትክክል የሚለካው አንደማይደረስበት ባወቀ ጊዜ በሚያደርገው ወይም በማያደርገው ነገር ነው አንድ ስው የገዛ ራሱን ሀቀኛነት አደጋ ላይ ጥሎ ለማሸነፍ አቋራጩን መንገድ ቢከተል ጠቀሜታ አይኖረውም አንድ ሰው በዚህ አካሄዱ ዋንጫ ሲሸለም ቢችልም እውነቱን ስለሚያውቀው ደስተኛ ሊሆን አይችልም ዋንጫ ከመሸለም በበለጠ አስፈላጊ የሚሆነው ጥሩ ለብአዊ ፍጡር መሆኑ ነው። ይሁንና ይህ መልካም ሰው አያደርገውም አንድ ሰው መልካም ሰው የሚሆነው ስህተት ባለመስራቱ ሳይሆን መልካም ነገሮችን ሊሰራ ነው እሴቶች ያሉት ስው እንደ ሚዛናዊነት አዛኝነት ድፍረት ሀቀኛነት የሌሎችን ስሜት መጋራት ትህትና ታማኝነትና ይሉኝታ የመሳለሉት ባህርያት አሉት እነዚህ ባህሪያት ያሏቸውን ሰዎች መልካም ለዎች የሚያደርጋቸው ምንድ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact