Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የወንድ ምጥ [The Man Labor]


  • word cloud

የወንድ ምጥ [The Man Labor]
  • Extraction Summary

ፔንግዊን አፍሪካ ጅ።ቨሽቨብብጧብሣኀ ጫፍ አልባ ቁልቁለት»።ጸ ችም መቐ ሆፍ ከ ሓ ዛሬ ልደቴ ነው ትናንትም ልደቴ ነበር ሕይወት በነጠላ አፈር ጥጡን ለቅሞ አባዝቶአሳስቶ በእፍታ ብረቱ አዳምጦ አጥርቶ በእስትንፋስ ደጋኑ ነድፎ አሰፋፍቶ ልቃቂት አልቆ በህላዌ እንዝርቱ ፈትሎአመልምሎ ሕይወት ነጠላ ነው። እንደ መቅደላው ፈርጥ አንደ ቋራው ካሳ ኢትዮጵያዊ ነጌ ምናለ ቢነሳ። ሠውሪኝ በገነትሽ ሥር ባዶ አርጊኝ እስኪ ላንዳፍታ በዛብኝ እኮ እግዚኦታ። ወገኔ ባክህ ተጠየቅ ፈስ ነዓ ፈቃድ ነው። ወይስ የሽንት መንቆርቆር ማጀቢያ የፏፏቴው ሙዚቃ ነው። እንዲሞቀው በድኔ ጥጤ ዛፌ ጥጤ ጥቁሩን ዘርቼ ያበቀልኩሽ ጥጤ ውሃ የደፋልሻ ያረመሽ ጣቴ ሊያባዝትሽ መጣ ለባዳ አከላቴ መሆንሸን ቢያውቅማ የውስጥ ከፈኑ ቢያወፍርሽሸ እንጂ እንዲሞቀው በድኑ መች ያሳሳሽ ነበር ያኔ በቀጭኑ ጨዉ ዱ ኋጫ ይቀረኛል ጐጆዬን ልሠራ ሐረግ ስመዝ ኖሬ ማገር ስቆርጥላት የትም ዞሬ ዞሬ ራሴን ልችል ነው እያልኩ ከችግር ቆላ ደጋ ስግር ለካስ ይቀረኛል አብሮ የሚያማግር ውፃ የሚያቃጥን ተስፋ የሚያጋግር ዉ ጧጺሏ ሲያጋጥም ልቤ በግኖ ነዶ ራሴን በፎከትኩት ሌላኛ ጠላቴን ቅማሌን ገደልኩት ዉ ኤዉ ጪዉ ልኬታ እናቶቻችሁን ሰኡ እኔም እናቴን ልለካ የፍጥርጥሬ ውል ሥሩ ዘረመሴ ውስጧ ሲቦካ እም» ብሳላ አግተምትማ እህ ብላ ንጣኛለች ለካ ለሰካ እንዲህ ነው ለካ ገንፍዬ ያቆሸሸኳትን አረፋ በፍትወቷ አቦል በረካ የግብረ ሥጋዋን ጨምገጊት የቅንዝርዝር ምንዝሯን ሳንካ «ልጄ» አለች እንጂ ለምዶባት ህጋዊ ውርጃዋ ነኝ ሰካ ትውልድ እናትክን አስለካ ትውልድ አባትክን ተለካ ፍጡር ነኝ ያለ ስብአዊ ከእናት ከአባቱ ሲከካ ስንቱ ነው የተወለደ ስንቱ ተጠርቶ ነው የፈካ። የሚያጸድቅ መዶሻ ነው የሚኮንንስ ማን ነው።ሚነሳ ሰንኮፍ መግነዙን የሚያቀል እርፍ ስሜቱ ሲነቀነቅ የሚተከል የሚነቀል ተንጠልጥሎ የሚላጋ አለኝ ጥሩ ማረሻ የአጦት ዝገት ነጥርቆት አጣ እንጂ ማባበሻ ኑ ገደላችሁን ልረሰው ዳዋ አይብቀልበት መቃብር አይሁንባችሁ ሀፍረትን ምትቀብሩበት በጉራንጉር ጥጋጥጉ ማዕበል አይዝለልበት በጭቃ አሮንቃ እዣችሁ እሪያችሁ አይደንክርበት ፍቅር ከቆጠቆጠ ቅናት ካልለመጠጠው የፍቅር ቡቃያ ጉጡን የኢቲክስ» አረም ካልዋጠው እንኳን ለሰባታችሁ ለእልፍም እበቃለሁ ሰው መቼም ነፃ ቢወጣ ከሕግ ከምግባር ሰንሰለት ቅድስናምንዝርና ትንሽ ምከንያት ጨምሮበት እንደ ሰለሞን እንደ ዳዊት ለብዙ በበቃ ነበር የፍቅር ነበልባሉ ግለት ሸመ በሕልመ ሌሊት ቅቱ ተፃብኦ ሲያዳክረው ጀንዲውን አበስብሶ ትራስ ጭኑን ሲያሳቅፈው ኮርማ መሆን የተመኘን እንግዴህ ምንጣፍ ይቁጠረው በኮርማ እንቅልፍ ስምጠት መፃል አረፍት እንጂ ግለት የለም ኮርማ እውኑን ይኖራል እንጂ ሕልም አለሙን አያቅፍም መቼም ኩኑ ጣራዬ ሥር እንጠለል ኑ በአስተሳሰብ እንጋባ ፊርማ ወረቀት አልባ ወል ኑ አግቡኝ ልሁን የጋራ ሽለቋችሁን ልረሰው የጠበብቃችሁን ጋራ የቅናት የግለኝነት የስስት ጩቤ ባይምሰው ሰው እኮ መሬት ነበረ ሁሉም በጋራ የሚያርሰው በጠበቀው ባጠረው አይደል «መሬት እኮ ላራሹ ነው።» ፈጣሪ ቀድሞ ሲፈጥረው ሰው አኮ ድሮም መሬት ነው የሰው ልጅ የመሬት ሥሪት ዱድያሌብ ነው ከተባለ የጋራ ሁዳድ አውጥተን አርሰን ብንዘራው ምናለ። ከ ኻኣ ያ መፍጠሪያ ፍቡር ከአማልክት ብታች በጥቂት ባነስ ተፈጥሮው ሳይረካ ተፍጨርጭሮ ነበር አምላኩን ሊተካ ያሁኑ ፍጡር ግጉ ከኔ በጥቂቱ በመብለጡ ረካ ቤ ዉጪ ከቤቱ ሊቀመንበር የወንበር አለቃ ስጠን ሆዳችን ላይ ተቀም ኖም ጸደይ ሲቀስብዕ የስው አለቃ ከታምጣ ቄ ጭንቅ ላጁን ገሪጧ ኹ ኳኤ በር ትበጥብህ። ነው ክርስቲያንሽ ኢየሩላሌም ሙስሊምሽ መካ መዲና ወጣትሽ ባሕር ማዶ ነው ።

  • Cosine Similarity

ብኙ ፔንግዊን አፍሪካ ኦ እናት ፔንግዊን ኦ እናት አፍሪካ ፀሊም ወፀአዳ የአኔነቴ ማጀት የእኔነቴ ጓዳ ጀርባሽ ጥቁር ካባ ፊትሽ ነጭ ጋቢ በማያበር ክንፍ ሁሌ ተርገብጋቢ ለሆድሽ ደመኛ ለእኔ ተገገብጋቢ ሆድሽን እያማረው ጦመሽ ለእኔ አጥጋቢ ጠግቤአለሁና ከአፍሽ በተከካ ከአፍሽ በተቦካ አድጌአለሁና ከአፍሽ በተከካ ከአፍሽ በተቦካ ኦ ለናት ፔንግዊን ኦ እናት አፍሪካ አንቾ የፍቅር አምባ ኣንቺ የእናት ዲካ የመቀበል ንፉግ የመስጠት ቋርፍ ዋርካ ከኢምንት ውቅያኖስ የኔ ቅድመ ሕዋስ የሕላዌ ባርካ መብረር አስተምሪኝ ይህን ፍቅር ልስበክ ከአውሮጳአፍሪካ ኦ እናት ፔንግዊን ኦ እናት አፍሪካ ዋካ ዋርካ ዋካ የነጭና ጥቁር የአንድነት ሰንደቅ የእርግብ እና ቁራ ቅኔ ሰምና ወርቅ ካባ እንደ ደረበ የአቋቋም መርጌታ ምሳሌሽ ከመሊቅ የነጭና ጥቁር የእርቃችን ስንደቅ ሁ ሐሳዊው ነጩ ርግብ ይልቀቅ ኦ እናት ፔንግዊን እንደ ገዴ አሞራ ፀሲም ወፀአዳ ከአፍሽ የተከካው ነው እንዴ የኔ እዳ። ኦ እናት ፔንግዊን ከማሁ ለገዴ ኦ እናት አፍሪካ አንቺ እናት ዓለም ነዓ ስጦታ እንጂ ፍቅር ዕዳ አይደለም የሚሰጥ እጅ እንጂ ፍቅር ኪስ የሰውም ኦ እናት ፔንግዊን አ እናት አፍሪካ ቅኔሁ ለዳርዊን ዕዳ አይደለም እንጂ ፍቅርሽ ዕዳ ቢሆን ትቼው ረስቼው የዕዳ መዝገቡን ከፅንስ እስከ ልደት ሁልቆ መሳፍርቱን የተበደርኩትን የተበደሩቱን መች በቻልኩ እከፍልሽ ያኔ ለቋቋሽኝ የእንቁላል ቅርፊቱን። ጨዉ ከራስም ሲታነስ የግዙፎች ጥላ ሲያጠላ እልፍ ነጭ ጥላ ጥቁር ጥላ ከፀሐይ ብርሃን ሲያጣላ ከመወየብ ዛፎቹ ስር ኪሥር ከራስም ከማነስ እኮ ታኮ ተጠምጥሞ ወጥቶ በመደግደግ ከሎ መሆንም እኮ ደግ እንደ ሐረግ ከብርፃን አብሮ ተቃምሶ የራስ መቁነን ለመፈለግ ከመዋየብ ክመጠውለግ አዛፉ ሥር እዛፉ ጥግ ተጠምጥሞም ተጠማዞም ከላይ ወጥቶ ለመጠገግ መሆንም እኮ ደግ እንደ ሐረግ ድፍርስርሱ ደሜ አንቺስ እቴ በየወሩ ሲያጥጥሽ ፍሬ ከሩ ያበጠ ማህፀንሽ ግድግዳው ደምሽ የወጣጠረው ቀይ ስጋጃሽ ቀይ አንግዳው ቀይ አበባሽ ቀይ ፍሬው አበቅቴሽን ላክ ቁጣሽ ሲወጋ እ በድርቅሽ አቶንሽ ያንቀለቀለው ነግሎ ለዊ ሲመነግለው ለኔ ይብላኝ ከቶ ሽ ስፈ ለምኖረው ድፍርስርሱ ደሜ መውጫ አጥቶ ኳኳጪዷጻ ስሞነኛ በሌለ ቅዳሴ ስሞነኛ በዝቶ ስንዴ እንደ ዘኬ ቆሎ ዝና እየተነዛ እዲወረ ትናንት የጉድ ተብሎ ለዛሬ ጠነዛ ማታ ተድመንምኖ ጧት ሆነብን ጤዛ ፅዋ እንደሚረከብ ያቦ ባለተራ እንዳፈረሰ ቄስ የፅጌ ደብተራ ስም ሰሞነኛ ነው ገኖ ሚሆን ተራ ኳጺኳ »ጪዷ ሰይጣን የታደለው ስይጣን የታደለው። የስልጣኔ አባት » መፈንቅለ መንግሥት ቀድሞ ያካፄደው ከሰው ልጅም በላይ ፈጣሪን የሚያውቀው የፈጣሪን ምስጢር አክስሎ የሞቀው ባለውለታችን ሊቁ መልአክ ሰይጣን ከበለስ ጀምሮ የተፈጥሮን ምስጢር ያምሳክን ቋጠሮ ለሰው አቀብሎ ለሰው አንቆርቁሮ ፈትኖ ፈታትኖ ቀድሞ ተፈታትኖ ሰውን ሰው ያረገው ግልፁ ደግ መልአክ ሰይጣን የታደለው። ፈሳሁ። አስተንፋሸ ቦታ ሲጠፋ ለካስ ፈስም መድኃኒት ነው የላይኛው ሲከለክል ልሳን ሳንቃው ሲከስም ለካስ እንዲህ መድኃነት ነው በታችኛው መተንፈስም የሆድ ብሶት ጉርምርምታ የህሊና እበጥ እምቢልታ ትንቅንቅ ውስጤ ሲመታ አፍ ሲክረችም በቃታ በፈስ አብዮት ድምን የማንስ አገር ተፈታ። ፈሳሁ እሰይ ። ፈሳሁ እንኳን። ፈሳሁ ክሰ ገደል ሲጠፋ ለካስ ፈስም መድኃኒት ነው የላይኛው ሲከለከል ልሳን ሳንቃው ሲከስም ለካስ አንዲህ መድኃኒት ነው በታችኛው መተንፈስም የሆድ ብሶት ጉርምርምታ የህሊና እበጥ እምቢልታ ትንቅንቅ ውስጤ ሲመታ ልሳን ሲቆለፍ በቃታ ምናለ በታች ብፈታ። ዉ ዉ ዉጪ ኪርያላይሶን ምነው አምና በሞትኩ አበስኩ ገበርኩ ትን ኪርያላይሶን ምነው አምና በሞትኩ። ምነው አምና በሞትኩ። ሚነሳ ሰንኮፍ መግነዙን የሚያቀል እርፍ ስሜቱ ሲነቀነቅ የሚተከል የሚነቀል ተንጠልጥሎ የሚላጋ አለኝ ጥሩ ማረሻ የአጦት ዝገት ነጥርቆት አጣ እንጂ ማባበሻ ኑ ገደላችሁን ልረሰው ዳዋ አይብቀልበት መቃብር አይሁንባችሁ ሀፍረትን ምትቀብሩበት በጉራንጉር ጥጋጥጉ ማዕበል አይዝለልበት በጭቃ አሮንቃ እዣችሁ እሪያችሁ አይደንክርበት ፍቅር ከቆጠቆጠ ቅናት ካልለመጠጠው የፍቅር ቡቃያ ጉጡን የኢቲክስ» አረም ካልዋጠው እንኳን ለሰባታችሁ ለእልፍም እበቃለሁ ሰው መቼም ነፃ ቢወጣ ከደዌ ሕመማት ቁጣ በመደሰቻችን በኩል በታች ከመጣብን ጣጣ ሰው መቼም ነፃ ቢወጣ ከሕግ ከምግባር ሰንሰለት ቅድስናምንዝርና ትንሽ ምከንያት ጨምሮበት እንደ ሰለሞን እንደ ዳዊት ለብዙ በበቃ ነበር የፍቅር ነበልባሉ ግለት ሸመ በሕልመ ሌሊት ቅቱ ተፃብኦ ሲያዳክረው ጀንዲውን አበስብሶ ትራስ ጭኑን ሲያሳቅፈው ኮርማ መሆን የተመኘን እንግዴህ ምንጣፍ ይቁጠረው በኮርማ እንቅልፍ ስምጠት መፃል አረፍት እንጂ ግለት የለም ኮርማ እውኑን ይኖራል እንጂ ሕልም አለሙን አያቅፍም መቼም ኩኑ ጣራዬ ሥር እንጠለል ኑ በአስተሳሰብ እንጋባ ፊርማ ወረቀት አልባ ወል ኑ አግቡኝ ልሁን የጋራ ሽለቋችሁን ልረሰው የጠበብቃችሁን ጋራ የቅናት የግለኝነት የስስት ውላጅ ባይወርሰው መሠረቱ መሬት ነበር የዚያ የቀደመው ሰው የቅናት የግለኝነት የስስት ጩቤ ባይምሰው ሰው እኮ መሬት ነበረ ሁሉም በጋራ የሚያርሰው በጠበቀው ባጠረው አይደል «መሬት እኮ ላራሹ ነው። መቼም የራሴ የግሌ ባዩ የሰው ልጅ ብልጠት ሲለካ በሰለጠነ ቁጥር ቅናት ያጠቃዋል ለካ ኑ ጣራዬ ስር አንጠለል ኑት በአስተሳሰብ እንጋባ ፊርማ ወረቀት አልባ ውል ጉድለታችንን እንድፈን ቀዳዳችንን እንዝጋ ባለን በተሰጠን ዕቃ መቼስ ጋብቻ ስሜትን እንጂ ማቀላቀል አይደል ፅቃ ኑ እቴ ቀድመን እንንቃ ስሜታችንን እንጂ ማቀላቀል ይቅር ዕቃ ዉጪ ኳጧጪ እጪ ጢም አልባ ለቅንድብሽ ፀጉር ፀሐይ ሲጠልቅ አይቶ ከንፈርሽ ሲቀባ እንዳንራብ ሰግቶ የደቂቆች አምላክ አስቦ ለጊዜ ጢምሽን እያበጠርሽ እንዳታይ አባዜ ውበትን ሲያድልሽ ሲያደርግሽ ወለባ አገጭ ብቻ ሰጥቶ አረገሽ ጢም አልባ ብርሌ ሲነቃ ብርጭቆ በ ር አፈር ግኝት ባሕር ማዶ ስትሻገር ማይክሮስኮፕ አጉሲ ነገር ከኛ ምድር እስከ ዛሬ አለህ ነገር ስንቀዳብህ ጠጅ ስናንቆረቁር «ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ» ብሂሉ የስንፍና መፈክራችን የጥበብ ጥበት ነው ቅሉ ብትነቃ እንኳ አትሆን ዕቃ ስባሪህ ለምን ሊበቃ ንቃትህስ ማንን ሊያነቃ ብርጭቆ የስልጣኔውን ምስጢር ከኛ መንደር አኛ ሀገር ከኛ መንቆር ሁሌ ጠጅ ሃህ ጣፍስቁፍ ልናነጋ ተኛን ጨለማ ሲገዝፍ በቀን እኩይ ድርጊት ዝንተ ዓለም ሳይናድ የጨለማ ምርጊት በድሜጥሮስ ኩፋል «ቀን ጨለማ እያልን ልንውል ተነስተን ልናነጋ ተኛን በድሜጥሮስ ኩፋል በገማ ጭንቅላት ጨለማ እየቆጠርን እንደ ወፏ ሞረሽ በማያነጋ ድምፅ ሁሌ እየተብላላን አንድ ቀን ሳንውል ሦስት ሺ ዓመት ሞላን ለኢትዮጵያ የሦስት ሺህ ዓመት ታሪክ ጪኳ ጊሏ አያቴ «እክከኝ» ይላሉ ታከው ላይጠረቁ እቀፈኝ» ይላሉ አንደውሻ አፍንጫ አየቀዘቀዙ ቆፈን ኢአያጨቁ እኔን አደንዝዘው ሙቀቴን ሊሞቁ ደግሞ ብለው ብለው ደግሞ እንደ ማሊያ በሞት ዋዜማቸው ያልበደለች ነፍሴን ይዘዋት ሊከንፉ «ነፍስ እንለዋወጥ» ብለውኝ አረፉ ዉ ዉጪ ጉባኤ ፍና በፅባሕ ተንሥኢ ብዕረ አዴዬ መባልና እስመ ኢየሀልቅ ለነ ቅኔ ዘርዓ ሰብዕ ፍና እመበለት ብዕሬ በጠዋት ተነሺ አንበል ጐንበስ ቀና የሰው ቅኔ መንገድ ከቶ አያልቅምና። በእነምኒልክ በእነሻካ በአፍሪቃዊ የብዕር ፈርጥ በፀገመ ወቦይገካ የሞሮኮ ወራጅ ጅራት ወይም ነጭ ምስጥሽ ይዘክር የሳሞሪ ቱሬን ነገር ሐኒባል አብዱ ሙላህ ሐቢብ ቦርጊዩባ አብዱል ቃድር የሊበያው የበረሀ አስንበሳ የምንለው እማር ሙክታር ደግሞ ከኢትዮጵያ መንደር ኦሊቃ ድንግል ኡመር ሰመተር የወንድነትን ምስጢር አፈርሽን እያሟጠጠ ቀዩን ባሕር ከሚያወፍር ግዮንሽ ቀለም ሆኖ ታሪካቸውን ይክከክር እንደ እሳተ ገሞራ የሚፈልቅ ሚያስጨነግፍ ዓይን ያለው የደርቡሹን ሽርጥ ያስጣለው የነጩን አናት ያስጠራው የምጽዋችን የአሳት በር አሉላ አባ ነጋ እኮ ነው የአጹ ቴድሮስ አቤልሽም መቅደላ የፈሰሰ ደሙ ይፄው እስከ አሁን ይጮኻል ሰሚ አድማጭ ላጣ ወንድሙ የኔ ኢየሱስ ቴድሮስ ደሙን ቢያፈስልኝም ሥጋውን ቢቆርስልኝም አልቆረብኩበትምና ይፄው ወንድነት የሰኝም ሞትን ከአንቅልፍ ያሳነሱት ቅዱሱ አቡነ ጴጥሮስ ሞት አልቀምስም ብለው ነበር ውዳሴ ማርያም ሳላደርስ የሽንቁጥ ልጆች አብዲሳ አጋ በኢመዋቲ ነፍስ ወሥጋ ሰማይ ቅጥርሽ አይችለውም የከፈሉልኝን ዋጋ »» ሆኖም ያሁኖቹ ፉሐ ሲፓራሽ እኒህ ባለምላጮቹ ወንድ ሲወለድ አይምሩም ምጤን በሩቅ ስሚ እንጂ አዋላጆችሽ ይቅሩብኝ ጀግና ሲወለድ አይራሩም »» አየ እመት አፍሪቃ ምጥ ግልግሌን አይ ብዬ እንጂ ጸሎቴ እንዲህ መብዛቱ ክንፋም ሰይጣንሽን ፈርቼ እንጂ ምህላዬ መበርከቱ ጦሜን እንዳላድር እንጂ ሳይኖረኝ ምሳል በከንቱ ፈጣሪሽ ሞኝ አይደለም ፍትሩ አንበርክኮ ካልገዛኝ ሲኦል ገሐነሙን ፈርቼ አምላኬ አምላኬ ካልኩኝ እንጦርጦስ ኣንጂ ትርፌ አውቃለሁ እንደማይምረኝ በምድርሽ አንድ አምላክ በዝቶ ፈጣሪሽ ዝም አለ ምነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact