Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የንስሓ ሕይወት.pdf


  • word cloud

የንስሓ ሕይወት.pdf
  • Extraction Summary

ቤተ ክርስቲያን ያለው ገንዘብ የእግዚአብሔር አይደለምን። ማመንታት ልቡና በእግዚአብሔር አለመታመኑን ጽኑ ፍቅረ እግዚአብሔር አለመኖሩን ንስሐውም አማናዊና ፍጹም አለመሆኑን የሚገልጽ ነው። ሰው ሁለት ሃሳብ የሚያነክሱ ሁሉ መጨረሻቸው ጥፋት ነው። ይህም ከእግዚአብሔር የተሰጠን የመጀመሪያ መመሪያ ነው። ይህ ጽኑ መሠረትም የእግዚአብሔር ቃል ነው። የእ ሪና ፍጹሙ ንስሐ እንግዲህ በእግዚአብሔር ፍቅር ላይ የተመሠረተና ከእርሱ ጋር የሚያገናኝ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም «ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም» ያለው ለዚህ ነው።

  • Cosine Similarity

ንስሐ ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ መንፈሳዊ ጉዞ የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው። ሀ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው ከእግዚአብሔር መለየት ኃጢአት ነውና ንስሐ የሚገባ ሰው ከሠራው ኃጢአት በሙሉ ልቡ ይመለሳል የበደለውን ፈጣሪውን ስለበደሉ ይቅርታ ይጠይቃል። ር ማደሪያ ለመሆን ሐ ንስሐ ከኃጢአት እንቅልፍ መንቃት ነው ኃጢአት በመንፈሳዊ ሕይወት ማንቀላፋት ነውና። ርክ መ ንስሐ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መመለስ ነው ኃጢአት የነፍስ ሞት ነውና። » በማለት ኃጢአት የነፍስ ሞት ንስሐ ደግሞ ሕይወት መሆኑን አስተምሯል። ስለዚህ ንስሐ መንፈሳዊ የሕይወት ትንሣኤ ነው ኃጢአት መፈ ጢአት በመንፈሳዊ ሕይወት መሞት ሠ ንስሐ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እግዚአብሔርን የሚያስወድድ ከንጹሕ ልብ የሚመነጭ ጸጋ ነው። በንስሐ አማካኝነት በኃጢአት የተዳደፈው ልብ ካልጸዳ በቀር እግዚአብሔር በሰው ልቡና ሊያድር አይችልም የሰው ሕይወት በንስሐ ከታጠበና ንጹሕ ከሆነ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የተዘጋጀ ይሆናል። ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን የቀደመ ኃጢአት ይቅር የሚልበትና የሚያጥብበት መንፈሳዊ ሳሙና ነው። ስለሠራው ኃጢአት ያልተፀፀተ ንስሐ ያልገባና ለመግባትም ያልተዘጋጀ ሰው ጌታችን «የሰማይ አባታችሁ ቅዱስ እንደሆነ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ» ማቴዳቿ። ንስሐ ቀቁ ፈግለት የዚህ ዓይነቱ ሰው ኃጢአ አመ መሪት የተቆጠበው የእግዚአብሔርን ሕግ ለመጠበቅ ብሎው በክ ኃጢአትን ጠልቶ አይደለምና በልቡናው የኃጢአት ፍቅር ቅሪ ህሪ ኃጢአትን ትቷልና ንስሐ ገብቷል ሊባል አይችልም። ኃጢአት የሠሩ በዓለም የሚኖሩ ሰዎች ንስሐ የሚገቡት ፍቅረ እግዚአብሔርን በማጣት ግልጽ በሆነ መንገድ የእግዚአብሔርን ሕግጋትና ትእዛዛት በመተላለፍ ስለሚሠሩት ኃጢአት ነው። «ሁል ጊዜ ኃጢአትህን እያሰብክ ንስሐ ግባ» ቅዱስ እንጦንስ «ኃጢአትን ባትሠራት መልካም ነው ኃጢአት ከሠራህ ሳትቆይ ንስሐ ብትገባ መልካም ነው። አንድ የቀድሞ ቅዱስ አባት «እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያለ ፍቅር ሊያሸንፍ የሚችል ኃጢአት ከቶውኑ የለም» እንዳሉ አትን ብዙ ነው ብለን ተስፋ ሳንቆርጥ የቀረበልንን የንስሐ ጥሪ በማድመጥ ፈጣሪአችን ቸሩ እግዚአብሔር ልንመለስ ይገባናል። ሰይጣን በሠራው ኃጢአት የተነሣ ንስሐ ለመግባት ተስፋ ያስቆረጠውን ሰው ወደ ከባድ ኃጢአት እንዲያመራ ወደንስሐም እንዳይመለስ ከንስሐቁባቱም እንዲሸሽ ከቤተ ክርስቲያንም እንዲቀርና በኃጢአት እንዲኖር ያደርገዋል። እግዚአብሔር ንስሐ በገባን ጊዜ የኃጢአትን ፍቅር ፈጽሞ ከእኛ ያጠፋል ስለኃጢአትም ፈጽሞ እንዳናስብ ያደርገናል። ንስሐ የሚገባ ሰው ፍቅሩ ነው። ንስሐ። ከዚህ አንፃር ሰው እግዚአብሔር ርድም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በምሥጢረ ንስሐ መንፈሳዊ ምክር ትሰጣለች። ሰው ። ስለዚህ ነገር ቅዱስ አባታችን አትናቴዎስ ኗ «ሰው በበደለ ኃጢአትን በሠሬ ጊዜ የእግዚአብሔር ምሳሌ መሆኑ ይቀራል ቅድስናውን ያጣልና» በማለት ተናግሯል። የእግዚአብሔር ቃልም «እግዚአብሔር መንፈስ። ኃጢአት ምን እንደሆነ ብታውቅ ትሸሸዋለህ አንድ ሰው ንስሐ ለመግባት ማንነቱን ማወቁ ብቻ በቂ አይደለም። » ካለ በኋላ «እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ በክርስቶስ ሕይወትን ሰጠን» በማለት ኃጢአት መንፈሳዊ ሞት እንደሆነና ከዚህ መንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር መሆኑን ነግሮናል። ኃጢአትን የሚሠራ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር መተባበር የለውምና ለዚህ ነው ኃጢአት ሜና ከእግዚአብሔር መለየት ነው የ ተባለው። ቿ ኃጢአት እግዚአብሔርን ማጣት ነው በኃጢአት የሚኖር ሰው ራሱንና ልቡናውን ከእግዚአብሔር በመለየቱ እግዚአብሔርን ያጣል። ኃጢአት በቀረበለት ጊዜ እግዚአብሔር በፊቱ ነበር። ከኃጢአት ብዛት የተነሣ ሰው እስከ ሞት እንኳ ቢሆን የመንፈስ ቅዱስን ሥራ ሊቃወም ይችላል። በዚህም ምክንያት መንፈስ ቅዱስ በሰው ልቡና ውስጥ ሥራውን ካልሠራ ሰው ንስሐ ሊገባ አይችልም። ሰው በኃጢአቱ እንዲፀፀትና ንስሐ እንዲገባ የሚያበረታው መንፈስ ቅዱስ ነውና። ሰው ኃጢአት በሠራ ጊዜ የመንፈስ በሽተኛ ይሆናል። ሐ ንጽሕናን ማጣት ቅዱስ ሰው ከኃጢአት ንጹሕ ነው። እግዚአብሔር ኃጢአትን ይቅር ይላል ይቅርታን ለማግኘት ግን ሰው ንስሐ መግባት አለበት። የእግዚአብሔርም ፈቃድ ሰው ንስሐ እንዲገባ ነው ስለዚህም ነው «እግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነትን ወደማወቅ ሊደርሱ ይወዳል» በማለት ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረው። ይህም ትሔት የሆነ ሰው ንስሐ የሚገባበት መንገድ ነው። ይሁን እንጂ ኃጢአት ኃጢአት ነውና የፈጸመው ሰው ይጠየቅበታል። በአጠቃላይ እንግዲህ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ኃጢአትን ለመተውና ንስሐ ለመግባት ምክንያትን እንቅፋት ወይም መሰናክል ማድረግ መልካም አይደለም። ንስሐ ለመግባት ያልዘገዩ ሰዎች ምሳሌ ቅዱስ ዳዊት ልበ ንጹሕና ንስሐ ለመግባትም ፈጣን ሰው ነበር። እንግዲህ እግዚአብሔር ለንስሐ የሰጠውን ዕድል ተጠቅሞ ወዲያው ንስሐ የሚገባ ሰው ደስ ሊለው ይገባል። ፈጥኖ ንስሐ የማይገባ ሰው ፍቅረ እግዚአብሔር የሌለው ሕገ እግዚአብሔርን የተላለፈ ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅና ሕያው ለመሆን የማይሻ በፍቅረ ኃጢኣት ልቡናው የተሞላ ንስሐ ለመግባት የማይፈልግና ለንስሐም ያልተዘጋጀ የራሱን ሃሳብ ከፈቃደ እግዚአብሔር የበለጠ አድርጎ የሚያስብ ለራሱ ሕይወት የማይጨነቅና የቅድስናን ሕይወት የማይናፍቅ በመንፈሳዊ ሕይወት የደከመ ነው። ከዚህም የተነሣ እግዚአብሔር። ይህን የመሰለ ሃሳብ ያለው ሰው ከኃጢአት የተነሣ ዘለዓለማዊ ሕይወቱን እንደሚያጣ ያወቀና የተፀፀተ ወይም ከኃጢአቱ የተነሣ ከእግዚአብሔር ዘንድ በተላከበት ቅጣት በኃጢአት መኖሩን የጠላ ሰው ነው። የመጀመሪያውን እርምጃ ማስወገድ ከጥቃቅን ቀበሮዎችም መጠንቀቅ ሰው ንስሐ ለመግባት ከወሰነ ወደኃጢአት ከሚመራው የመጀመሪያ እርምጃ መጠንቀቅ ይኖርበታል ምክንያቱም ኃጢአት በአንድ ጊዜ ያለውን ኃይል ተጠቅሞ አያጠቃም። ሰው ሁሉ ከመጀመሪያው የኃጢአት እርምጃ ራሱን ማራቅ አለበት ይህም የሚቻለው ንስሐ በመግባትና ልብንም ንጹሕ በማድረግ ነው። የኃጢአት የመጀመሪያ ደረጃ በራሱ ኃጢአት ነው ማለት አይደለም። ለሠራው ኃጢአት ሌላ ትርጉም የሚሰጥ ወይም ሌላ ስያሜ በመስጠት ኃጢአቱን እንደመልካም ሥራ የሚያስብ ሰው ራሱን ጻድቅ አድርጎ ስለሚቆጥር ንስሐ አይገባም። ፈሪሃ እግዚአብሔር ከሌለን በፍቅረ እግዚአብሔር ልንኖር ከለንችልም ፍቅረ እግዚአብሔር በእኛ ዘንድ ከሌለ የእግዚአብሔር መንፈስ ስዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም የመንፈስ ፍሬ «ፍቅር ደስታ ሰላም አ ዕግሥት ቸርነት በጎነት እምነት የውሃት ራስን መግዛት ነው። በልቡናው ፍቅረ እግዚአብሔር ለሌለው ሰው ንስሐ መግባት ከባድ ሸክምና አስቸጋሪው ነው ምክንያቱም የኃጢአትን ፍቅር ገና ከልቡ ጠርጎ አላስወገደምና። ስለሠራው ኃጢአት በራሱ ለመፍረድ ያልቻለ ማንም ሰው ንስሐ ሊገባ አይችልም። እግዚአብሔር ኃጢአቱን ባሳወቀው ጊዜ ግን ተፀፅቶ ንስሐ ገብቷል። በሠራው ኃጢአት የማያዝን ሰው ንስሐ ገብቻለሁ ሊል አይችልም ራሱን አያውቅምና። ስለኃጢአቱ የሚያስብ ሰው እኔ ብዙ ጊዜ በኃጢአት ወድቄአለሁና ሌላው ሰው ከእኔ የተሻለ ቅዱስ ነው ይላል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም «ከእነርሱ ጋር እንደ ታሠረ ሆናችሁ እሥሮችን አስቡ» በማለት የተናገረው ቃል ንስሐ የገባ ሰው ንስሐ እንዳልገባ ራሱን በመቁጠር በኃጢአት ላሉት ማሰብና ማዘን የሚገባው መሆኑን ያመለክታል። ለዚህም ነው ንስሐ በሚገቡ ሰዎች ሕይወት ውስጥ ብዙ ጊዜ መንፈሳዊ ጥንካሬን የምናየው። ሰው ኃጢአትን ጨርሶ ንጽሕና ፍጹሙ ንስሐ ማለትም ው ስ እንዴት ሊታወቅ ይችላል። ስለዚህ ይህ ሰው የንስሐ እርምጃውን ማጠናከር ና ኃጢአቶች ሁሉ ላይ ንስሐ መግባት አለበት በንስሐ ይኖራል ለማለ ያ የሚቻለውም በእርሱ ሃሳብ ጥቃቅን ከሚመስሉት ጀምሮ ኃጢአትን ሁሉ ሲተውና ከልቡናው ፈጽሞ ያጠፋው እንደሆነ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው በተወሰነ ኃጢአት ተፈትኖ ራሱን ከዚህ ኃጢአት ቢያነጻ ይህ ፍጹም ንጽሕና ነው ለማለት አይቻልም። የእግዚአብሔር ፍቅር ባደረበት በዚህ ሰው ሕይወት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች በግልጽ ይታያሉ። ለምሳሌም ፅዱ አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ቸርነት ዐውቆ ንስሐ ከመግባቱ በፊት ቁጡ ሊሆን ይችላል በንስሐ ዘመኑ ቁጣውን ካልተወ ንስሐ ገብቷል ሊባል አይችልም። ይህ ሰው ገና ንስሐ አልገባምና ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ተሳዳቢዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም» ሷል የተናገረውን በማሰብ በሌሎች ኃጢአት ከመሳደብና ሌሎችን ከመውቀስ ተቆጥቦ ራሱን መመርመር ይኖርበታል። ይህ ሰው ይህን የመፍረድና የመተቸት ኃጢአት እየፈጸመ ከኖረ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ንስሐ ሕይወት ይገባል። ይህ ሰው ንስሐ ከገባ በኋላ ሊለቀስበት የሚገባ ኃጢአት በእርሱ ሕይወት ውስጥ መኖሩን በማስተዋል ራሱን ከዚህ ከማንጻት ይልቅ ዓይኖቹ የሌሎች ሰዎችን ኃጢአት ለማየት የተከፈቱ ስለሆኑ ሰዎችን ሲተችና በእነርሱም ሲፈርድ ይኖራል። ሌላው ሰው ደግሞ ንስሐ ከገባ በኋላ ስንፍናውን ከራሱ ማስወገድ ያልቻለ ሰው ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact