Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የህዝብ አስተዳደር ሞራል.pdf


  • word cloud

የህዝብ አስተዳደር ሞራል.pdf
  • Extraction Summary

ኢትዮጵያ ከግርማዊነትዎ በተሰጣት ሕገ መንግሥት የሕግ አስፈጻሚነት ሥልጣን የተሰጠው የሕዝቡ መሪ ለሆነው ለንጉሠ ነገሥቱና በሕጉ መሠረት ብቻ የሚሠራ ሥልጣን እንዲሆን የተወሰነው ስለ ዚህ ነው። ወላጆች ስሶልጆቻቸው ያላቸው ተግባር መልካም አስተዳደግ የሚገኝ ልጆች በበዙበት ቤተ ሰብ ድአ ምረት የሚችለው በዘራው መጠን ነው። ምፅራፍ ጽ ሞራልና ኤኮኖሚካዊ ኑሮ ነው ። ባንድ በኩል ደግሞ ለኑሮው በመስጋት ነው ።

  • Cosine Similarity

በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሞራል ረገድ ሰው የሚመራ ባቸውን ሕጐች በዘጠኝ አንቀጾች በመክፈል ማለትም ተጠያቂነት ወይም አላፊነት ግብረ ዋጋ ቅጣት ተባባሪነት ግለ ሰብ ቤተ ሰብ ሕዝብ አገር መንግሥት ኤኩኖሚካዊ ኑሮ በሚሉ አርዕስቶች ነጣ ጥዬ አዘጋጅቼዋለሁ ። ያንዳንድ ቃሳትፍች ሀ ሕልውና ጀክፎቧር የመኖር ባሕርይ ያለ ነገር ለምሳሌ የእግዚአብሔር ሕልውና መኖር ሕብረሰብ ዐርሃ በአንድ ዓይነት ሕጐች ስር የሚተዳደሩ ፍጥረቶች ሰዎች ሕብረ ግብርና ከ በመተባበር የሚሠራ ሥራ ሕዝብ እከቧ በአንድ አገር ውስጥና ባንድ ሕግ ሥር የሚኖሩነዋሪ የጋራ ጥቅም ያላቸው ሰዎች ባንድ ሲጠሩ ሕዝብ ይባላሉ ። ባንድ አገር አንድ ሕዝ ብ ብቻ ሊኖር ስለሚችል የኢትዮጵያ ሕዝቦች ማለት ስሕተት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ይገባል ። ምርጫ ጀሀርቨ ከብዙዎች መካከል በድምጽ ብልጫ መምረጥ ሞኖፖል እኪኮዐ አንድ ዓይነት ነገር ለመሸጥ ላንድ ሰው ላንድ ማሕበር ወይም ላንድ መንግሥት የሚሰጥ መብት ሞያሕሊና ዐርር ያርከ አንድ ሰው ተግባሩን በሚፈጽምበት ጊዜ የሚመረኩዝበት የሕሊናው ዳኝነት ነው። የሰውም ዘር እንደዚሁ ነው ሸ ሸማች ርርበጳህ የገዛውን ነገር በቀጥታ ራሱ በመመገብ በመልበስ የሚጠቀምበት ሰው ነው ሸቀጥ ህቪ የአንድ ሰው ወይም የአንድ ፋብሪካ የሥራ ፍሬ ነው ቀ ቆንስል በውጭ አገር የሚኖሩትን የአገሩን ሰዎች መብት የሚጠብቅ ባለሥ ልጣን ነው በ ባለእጅ ልዉ በእጆቹ የሠራቸውን ሥራዎች የሚሸጥ ነጋዴ ባጀት ቹህፎ ያንድ ድርጅት ወይም ያንድ መንግሥት የገቢና የወጭው ሁኔታ መገ መቻሂሳብ በይደር ቅጣት ህ በይደር የተቀጣ ሰው ቅጣት ተወስኖበት ላፈጸጸሙ ቀን ሲሰጥ ነው። ያንዳንድ ቃላት ፍች ተ ተባባሪነት ከ ሰው አንዱ ለሌላውና በሌላው እንደሚኖርና እኩሉ ተከፍቶ እኩሉ ሊደሰት የማይችል ፍጡር መሆኑን የሚያስገነዝበን ስሜት ነው ተራድኦ ልኗኔኸር ላልተመቻቸው ለመርዳት የተቋቋመ ድርጅት ነው ተግባር ናዐዥ ልንፈጽመው ግዴታ የሆነ ሥራ ግዳጅ ታህተምድር ህ ከምድር ቅርፊት ሰታች ያለው ሁሉ ትረስት ሰብስቦ በመያዝ ያንድን ገንዘብ አቅዋም ወይም ያንድን ሸቀጥ ዋጋ ከፍ ለማድረግ የሚቋቋሙ ድርጅቶች ናቸው ዓ ዓለምአቀፍ ነ በጠቅላላ ዓለምን የሚመለከት አሐዱነት ዉ አንድ የመሆን ባሕርይ አክባጅ ዲይ ጥፋትን ይበልጥ ከባድ የሚያደርግ ሁኔታ አገረሰብ ቪዕሃርቧ ያንድ አገር አባል የሆነ ሰው መብትና ተግባር ያለው አቃላይ ልርበ ጥፋትን ይበልጥ የሚያቃልል ሁኔታ ያንዳንድ ቃላት ፍች አንድ ጋብቻ እዕኬ ወንድ ካንዲት ሴት በቀር ሴት ካንድ ወንድ በቀር ለማግባት የማይች ሉበት ሥርዓት ወ ወግለበስ በታላቅ ክብርና ሥርዓት የሚፈጸም ነገር ዘ ዘመንጓድ «ዐብፎበ ባንድ ዘመን ውስጥ የሚኖሩ ደ ዲክታተር ህ ሥልጣንን ሁሉ በጁ የሚጨብጥ ዲፕሎማሲ ል ኢንተርናሺናል ግንኙነቶችን የማወቅ ጥበብ ዲሞክራሲ ሀበርልከ በሕዝብ ፈቃድ የመተዳደር ዘዴ ድሕረሞት ህኩርበከ ከሞት በኋላ ገ ግለሰብ ከተመሳሳይ ፍጥረቶች አንዱ በኛ መጽሐፍ ከሰዎች መካከል አንዱ ማለት ነው። የወጣውን ሕግ ማስፈጸም መከበሩን መቆጣጠር ሕግ የሚተላለፉትን መያዝ ያስፈልጋል ይህ በመንግሥቱ በኩል ይፈጸማል ስለዚህ አስፈጸሚ ሥልጣን ይባላል ሥልጣን የተለየበት ምክንያት አስፈጻሚው ሥልጣን ጥፋተኞች ከያዘ በኋላ ራሱ ሊዳ ኛቸው አይችልም እፍርድ ፊት ያቀርባቸዋል ዳኛውም ተከሳሹ ሕግ መጣስ አለመጣሱን አሰቀድሞ ካረጋገጠ በኋላ ይበይንበታል ወይም ነጻ ያወጣዋል ይህ የዳኝነት ሥልጣን አድራጐት ነው እነዚህ ሶስቱ ሥልጣኖች ያልተለያዩ እንደሆነ ለምሳሌ ያ ህል ቀጥሎ የተመለከቱት ነገሮች ሊደርሱ ይችላሉ አስፈጻሚው ባለሥልጣን ትምሕርት ግዴታ ነው የሚል ሕግ ራሱ ያወጣል ። መንግሥት የመንግሥቱ ሥራ በንጉሠ ነገሥቱ የበላይ አዛዥነት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰብሳቢነት በሚመራ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይካሄዳል የመንግሥቱ አባል ባለሥልጣን የሆነ ሰው ሌላ የግል የተለየ ሥራ ወይም ውክልና ሊኖረው አይችልም ለምሳሌ ባንድ ጊዜ የንግድ ሚኒስትርና ነጋዴ ለመሆን አይፈቀድም የሚኒስትሮች ዓላማና ተግባር በምዕራፍ ተዘርዝር ዋል። አንድ ሰው ባንድ ጊዜ የሁለቱ ምክር ቤቶች አባል ሊሆን አይችልም ። ሕግ አውጭ ሥልጣን ለምሳሌ ባንድ ከተማ ሰዎች ቢኖሩ ለመጀ መሪያው ሰው አንድ የሕዝብ እንደራሴ በተረፈ ለተጨማሪዎቹ መቶ ሺ ሰዎች በየሃምሳው ሺ አንድ በማ ሰብ ሁለት እንደራሴ ይጨመርና በጠቅላላው ከተማው ሶ ስት እንደራሴ ይኖረዋል ማለት ነው ። የሕዝብ ከሳሽነት አውቶሞቢል ነጂውን ወይም አ ሸባሪውን ሰው ከሶ እዳኝነት ፊት ያቀረበው ሰው የሚሟገ « የዳኝነት ሥልጣን ተው በግል በራሱ ስም ሳይሆን በመንግሥት ሥራ የተቀ መጠ ሰው ነው አብዛኛውን ጊዜ አንድ የፖሊስ ባልደረባ ነው። በአገር ውስጥ በግለ ሰብ መካከል ወይም በግለሰብና በሕብረሰብ መካከል ክርክር ቢነሳ በሰላማዊና በትክክ ለኛ መንገድ እንዲታይ አስፈላጊ ነው ይህም የዳኝነት ተግ ባር ይባላል በሰላም ጊዜ የሚከናወን ሥራ ሁሉ ሥርዓትና ጸጥታ ይጠይቃል ይህን ሥራ ለማስፈጸም በቂ ኃይል ያለው መንግሥት ነውና የፖሊስ ተግባር ይባላል በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ባለው በዚህ ሞራላዊ ውል መሠረት ዩመንግሥት ሊያቆመው ይገባ የነበረ ሽብር ተነስቶ በሱ ሳቢያ በሰዎ ችና በሃብታቸው ላይ ጉዳት ቢደርስባቸው አስፈላጊውን እርዳታ ያደርግላቸዋል ። ጽ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አስተዳደርና ተግባር በዘመናዊ አገር ውስጥ አቅም ያላቸውና የተመቻ ቸው ያልታደሉትንና ደካማዎችን መርዳት አለባቸው ዝግጅቱ የመንግሥት ሥራ ነውና ተራድኦና ሕብረ ሰብ ዓዊ ሥራ መፈጸም የጡረታ ሜኒስቴር ተግባር ነው ። ምንም እንኳን እያንዳንዱ ሰው የራሱን ጤና ቢጠ ብቅ ማኅበራዊ ኑሮ የጋራ ጤና አጠባበቅ ድርጅት ይጠይ ቃልና የጋራ ጤና አጠባበቅ ሥራ ካልተፈጸመም የያንዳን ዱን ሰው ጤና መጠበቅ ፍሬ አይሰጥምና መንግሥት ይ ህን ሥራ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ያስፈጽመዋል ። እንግ የገንዘብ አስተዳደር ይ ዲህ አንድ ሰው ለመንግሥት ቀረጥና ግብር ሲከፍል ከ ዚህ በላይ ከተዘረዘሩት ድርጅቶች የሚፈልቀውን ጥቅም ተካፋይ ለመሆን ገንዘብ ማዋጣቱ ነው እንጂ ገንዘቡን አን ስቶ ለሌላ ሰው መስጠቱ አለመሆኑን መረዳት አለበት ገንዘቡን የምንከፍለው ለራሳችን ስንል ከሆነ ለምን በሕግ ይዘው በግድ ያስከፍሉናል የሚሉ አይጠፉም እዚህ ላይ ማወቅ የሚገባ አንድ ሰው ባንድ አገር ውስጥና ባንድ ሕ ዝብ መካከል ሲኖር ያገሪቱን ፍሬ ሲመገብና በሌሎች ሰ ዎች ሥራ ሲጠቀም በማሕበሩ ውስጥ ውሉን ወዶ ገብ ቷል ማለት ነው ። በተረፈ በጦርነትና በአደገኛ ሁኔታ ጊዜ ለአገሪቱ አጠባበቅ የሚጐዱት አንቀጾች ሁሉ እንዲቆረጡ የሚያደርግ ወታደራዊ ሳንሱር ይቋቋማል መ የሃይማኖት ነጻነት እያንዳንዱ ሰው የሃይማኖ ቱን ሥርዓት ጸጥታና ፖለቲካን ሳያውክ እንዲያከብር በሕገ መንግሥቱ መብት ተሰጥቶታል ሃይማኖት የግል ናት አገር ግን የጋራ ናት የሚለውን ንጉሠ ነገሥታዊ ቃል እናስታውስ ነጻነት ሠየራስ ነጸነት ከነጻነት ሁሉ ሰው ከፍ ያለ ዋጋ የሚሰጠው ሕግ በትክክል በወሰነው መንገድ ካልሆነ በቀር እንደማይታሰር እርግጠኛ መሆኑን ነው ። ኤኩኖሚካዊ ነጸነቶች ከዋናዎቹ ነጻነቶች ሌላ ሰው በመሠረቱ የፈቀደ ውን ሥራ ለመያዝ የሥራውን ፍሬ ለማኖርና በሚስማ ማው መንገድ ሊጠቀምበት መብት አለው ሀ የሥራ ነጻነት በሕገ መንግሥቱ መሠረት ማናቸ ውም ሰው ያደረገው ውል ከፈቀደለትና ችሉታ ካለው የመሰለውን ሥራ ለማያዝ በገዛ አላፊነቱም ሥራ ለመለ ወጥ ዩ መብት አለው እንዲሁም ብቻውን ራሱ ወይም ከ ሥራ ጓደኞቹ ጋር በመተባበር ሥራውን ለመተው መብት አለው ስለዚህ አንድ ሰው የማይፈቅደውን ሥራ እንዲ ይዝ ለማስገደድ አይቻልም ። ቢሆንም በጦርነት ወይም በው ጭ ገንዘብ ችግር ምክንያት መንግሥት አንድ ዓይነት ዕቃ ከተወሰነ ቀጥር በላይ እንዳይሠራ ለመከልከል ይች ላል ነጻነት መ የመዘዋወር ነጸነት ባገሩ ውስጥ ለመዘዋወርም ሆነ በውጭ አገር ለመሄድና ተመልሶ ለመግባት የሰው ጽኑ ፍላጐት ስለሆነ በሕግ አይከለከልም ። እያንዳንዱ ሰው ወደ ውጭ አገር ይዞት ለሜሄድ የሚችለው ገንዘብ በሕግ የተወሰነ ነው ። እኩልነት በሕገ መንግሥቱ አነጋገር ማንም ሰው በሕግ እኩል ሆኖ ይጠበቃል በብሄራዊ መብቶች ረገድ በኢትዮጵያውያን መካከል ልዩነት እይደረግም ሲል ሰዎች ሲወለዱ ነጻና በሕግ ፊት እኩል መሆናቸውን ያስረዳል ፍቹም ማንም ሰው በት ውልዱ ሰበብ ሕጋዊ የሆነ ልዩ መብት አይሰጠውም እንዲ ሁም ሕጋዊ መብቱ አይቀነስበትም ማለት ነው ። ደግሞም ግብር በትክክለኛ መንገድ እንዲደርስ ሕግ አውጭዎች በሚያጠኑበት ጊዜ ልዩ ልዩ ችግር ስለ ገ ጠማቸው የአገረሰብን ገቢ ብቻ ሳይሆን የችግሩን መጠን ሙ እኩልነት ማመዛዘን እንዲሁም ገቢ ከፍ ሲል በመቶ የሚከፍለውም ከፍ እያለ እንዲሄድ አድርገዋል ለምሳሌ ሁለት የቤተ ሰብ አባቶች እኩል ገቢ ቢኖ ራቸው ነገር ግን አንዱ አምስት ልጆች ሲኖሩት ሌላው አንድ ብቻ ቢኖረው ምንም እንኳን ገቢያቸው እኩል ቢ ሆን የሚደርስባቸው ግብር እኩል ሊሆን አይችልም በ ሜል መንገድ ማሰብ ይኖራል ። በተለይ ያገሬ ተባባሪነት ሰው በጠቅላላም የሰው ዘር ሁሉ ተባባሪዬ ወንድሜ ነው ማለት ያስፈልጋል ባንድ ቤተ ሰብ ውስጥ ወንድማማቾች የማይስማሙ በት ጊዜ አለ ግን የጋራ ጥቅማቸውና ተባባሪነታቸው አንድ ጊዜም ሊነጣጠል የማይችል ነው ። ሕብረሰባዊ ሁኔታ ሰው አላፊነት በተሰማው ጊዜ ያጠፋውን እንዲክስ ወይም ቅጣት እንዲወሰንበት የሚጠየቅ መሆኑ ይሰማዋል ። » «ሕግ የሚወስነው ቅጣት ሁሉ አስፈላጊነቱ በሚጠይ ቀው መጠን መሆን አለበት ወንጀሉ ከመፈጸሙ በፊት ቋ ቅጣት ታውጆ በወጣ ሕግ መሠረት ካልሆነ በቀር ታውጆ በ ቀር ሰው ሊቀጣ አይ «ማንኛውም ሰው ጥፋተኛነቱ እስኪረጋገጥ ድረስ ን ጹህ ስለሆነ በሚያዝበት ጊዜ እንዳይጉላላና እንዳ ሕግ መጠበቅ አለበት ። የተፈጥሮን ሕግ ሞራ ላዊ ለማድረግ ግለ ሰብ ሕብረ ሰብ ደረጃ መድረስና ይህ ሁኔታ የሚያስከትለውንም ተግባር ለመፈጸም ዝግጁ ሆኖ መገኘት አለበት ። ሞራላዊ ሰው መሆን ሰው በብዙዎች መካከል አንድ አሐዱነት ነው ። ማንኛውም ሰው ከራሱ ከደካማነቱ የሚጠብቀው መተማመኛ ማዘጋጀት አለ በት ማንኛውም አቅዋም በተለይም ቤተሰብን ያህል ነገር ሞራልና የቤት ኑሮ ቤተ ሰብ በመልካም ፈቃድ ላይ ብቻ ሊገነባ አይችልም ። ይህን ሁኔታም የሚያስከትሉት አብዛኛውን ጊዜ ቀጥሎ የተመለከቱት ሁኔታዎች ናቸው ሰው ባለገሩን እየተወ ወደ ከተማ በመሰብሰቡ የከተማም ኑሮ ዋጥሩ በዛ ላለ ቤተሰብ ስለማይመች በባላ ገሩም ልጆች ለቤተሰብ ረዳት ሲሆኑ በከተማ ግን ለቤተ ሰብ ሸክም ስለሆኑ የጨዋታና የቅብጠት ስፍራዎች ብዛት ሕዝቡን ከቤተሰባዊ ኑሮ ስለሚያርቀው በመጭው ላይ እምነት በማጣት የተነሣ ለረጅም ጊዜ አስቦ ከመነሣት ይልቅ ሕዝቡ ለዛሬ ብቻ ስለሚያስብ የሕይወትን ከባድ ተግባሮች ከመፈጸም ይልቅ የሚመችንና የሚያስደስትን ኑሮ ብቻ በመምረጥ ለዚህም ዓይነት ኑሮ የልጆች መኖር እንቅፋት ስለሚሆን እነዚህ ሁኔታዎች በአገር ላይ ብዙ ጉዳቶች ያስከትላሉ ለምሳሌ ሞራላዊ የቤት ኑሮ ቤተ ሰብ « የሕዝብ ማነስ ከሌላ አገር ጋር በማንኛውም ጊዜ እኩል ለመቋቋም ያስቸግራል የባላገሩ መሬት እዳሪ ሆኖ በመቅረቱና መንደሩ ባዶ በመሆኑ የምድሪቱ ሃብት ተቀብሮ ይቀራል ። ኤሌትሪክ መገናኛና የመሳሰለውንም በማስገ ኘት የባላገርን ኑሮ ተወዳጅ ማድረግ በሕዝቡ መንፈስ ብዙ ልጆች ያሉት ቤተሰብ ክ ብር እንዲያገኝ ማድረግ ለምሳሌ ብዙ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ቤት አናከራይም የሚሉትን መምከር ሞራልና የቤት ኑሮ ቤተ ሰብ የሞራልን መንገድ በመከተል ደግሞ ሰው የሕይ ወትን ተግባር በሙሉ እንዲቀበል እንጂ የሚመቸውን ብቻ ወደመሳተፉ እንዳያደላ በትምሕርት ማሳመን ። የሚያስታውሱት አንድ ዓይነት ነገር አንድ ዓይነት ሰዎች አንድ ዓይነት ታሪክ ስለሆነ ያንድ ቤተሰብ ል ጆች በዘመነ ሕይወታቸው በሙሉ ሊለያዩ አይችሉም ። እነዚህ ሃብቶች ለሁሉም እኩል እኩል ባይደርሱ ቅሉም በጠቅላላው ለመላው ሕዝብ ጥ ቅም መዋላቸው አይቀርምና የመሥራት መብት አንድ ዓይነት የኑሮ ደረጃ የተወሰነ የኑሮ መተማመኛ አስፈ ላጊ የሆኑት መቅኖች አንድ ደንበኛ መገበያያ ገንዘብ እን ዲኖረው ያሻል በመሠረቱ ገንዘብ ልዩ ክብር የተሰጠው ሸቀጥ ነው ። ስለዚህ ያንድ አገር ቋንቋ በተቻለ መጠን አንድ ዓይነ ትና ባንድ ዓይነት ደንቦች የሚመራ ሲሆን ለሕዝቡ ከፍ ያለ ጥቅም የሚሰጥ መሆኑ የታመነ ነው ። ሞራልና ፖለቲካዊ ኑሮ አገር የሕዝብ እንደራሴዎች በምክር ቤቱ ውስጥ እንዲገቡና የሕግ አውጭነት ሥልጣን እንዲያገኙ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ከተወሰነ በኋላ ሕዝቡ በአገሩ አስተዳደር ተካፋይ በመሆኑ የአላፊነት ስሜት በዚሁ መጠን ያደገ ሆንዋል። የሚጠይቀው ተግባር ግን እጅግ ከባድ ስለሆነ ኦንድ አንድ ጊዜ ልንረሳው ወይም ልናፍነው እንሞክራለን ነገር ግን በተለይም በመከራ ጊዜ ተመልሶ በኃይል ይገለ ጽ ሞራልና ፖለቲካዊ ኑሮ አገር ጻል ። አንድ ሕዝብ አንድ አካል አንድ የመንፈስ መሠ ረት ነው ። ያለፈውን ጊዜ መለስ ብለው ሲመለከቱት አንድ ዓይነት ታሪክ ተመሳሳይ ደስታና አንድ ዓይነት ሐዘን የሚያስታ ውሱ በዛሬው ጊዜ አብሮ ለመኖር የወረሱትንም ሃብት ዋጋ ለማስገኘት ፈቅደው የተቀበሉና ግባቸው አንድ ዓይ ነት የሆነ ሰዎች አንድ ሕዝብ ይባላሉ ። መንግሥትና ግሶሰብ የጋራ ተግባር ኦላቸው ሕዝብ አንዳንድ ጊዜ መንግሥቱ ለሱ የማይጠቅመው ወይም ከሱ ሥልጣን ውጭ መሆኑ ሲሰማው እምነት አያሳ መንግሥት ድርበትም መጠራጠር ይጀምራል ነገር ግን መንግሥት የሕዝቡ ሕዋስ ሆኖ በሚፈጽመው ተግባር ለውጥ ከያንዳ ንዱ ሰው ሕጋዊ ተግባር ሊጠይቅ ይችላል ። በሞራል ረገድ ሰው የራሱ መንግሥት ሃብት ነው ። መጠነኛነት የእኩልነት መንፈስ ላንድ ሰው ሕይወት አስፈላጊና በቂ የሆነውን ብቻ ወደመገመት ስሜት ሞራልና ኤኮኖሚካዊ ኑሮ ይመራል የያንዳንዳችንም ፍላጐት አንድ ሰው ሊያፈራ ከሚችለው በላይ እንዳይሄድ ይገታናል ሞራላዊ ሕይወት እንዲፈካ የምቾት አነስተኛው መጠን አስፈላጊ መሆኑን ገልጸናል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact