Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሳምንት የተቀጠረው አዲሱ መምህርም ጥሎዋችው ፄደ ግን ያደረገውን ነገር በእውነቱ ከአንድ መምህር የማይጠበቅ ነው። የነገተስፋ ያላቸው ተማሪዎች በኢያሪኮ ትቤት ውስጥ ይፈጠራሉ ብለው ነበር። አርአያ ይሁኑዋችሁ እና የኛ ተማሪዎች ነበሩ ለማለት ችግሩ የመጣው የትሮ ውድነት እንደባንዲራ ከፍ ሲል ጋሼ አቀዱ አሁን የግል ትቤቶች እየበዙ ነው። ለሠራተኞች ለአስተዳደር ለመምህራን የደሞዝ ጭማሪ ማድረጋቸው አሳበዳቸው የገንዘብ ነገር አይሆንላችውም። በነፃ ዝውውር በመቅጠር ወደ ቀድሞው ዝናው ሆነባቸው የሞተሰው ላይ ሕይዐ። ጥ ብለናት አይጥነቱዋን አምና መቀበል ካቃታት ለድመት ብቻ መስጠት ነው። አለቀ ተማሪዎች ይባረሩ በሚለው ፀንተው ጠዋት ቢሮዋቸው ከዩኒት ሊደሩ ጋር ተነጋገሩ ዩኒት ሊደሩ የጋሼ አጨብጫቢ ስለነበሩ እና መከራቸውን የሚያበሉዋቸው እሳቸውን ስለሆነ ገና ተናግረው የራሳቸው ጉዳይ ነው ዘርህን መተካትስ አያሻህም በጣም አስቸጋሪ ነው። ጋር ቆሞ ሲያወራ ሆነ ተማሪዎችንሲያስረዳ ይከስ ስዓት ከሌሎች ቁርኖፔም ነገሩን አወቁት እርሱን ለመርሳት ሌላ ፍትረና ብ ት አበ መሥ እንዳለብሽ ጭፈራ ቤቶች መገኘት እንዳለብኝ መከሩ በራ ሐክ መጠጥ ቦ በጣም ተለወጥ ሚያዚያ ግን ታላቅ ሴራ ጠነሰስኩበት ተሳካም ማን የምን ሴራ ነበር። ይህ ስህተት ነው። ኒቆ አልዲስ ቆስ ሐይማኖትህ ምን ነበር። ደገሞ ተሽት ቀሽት ቺኮችን የማገኝው ህግ « ቤት ውስጥ ነው ዩኒቨርስቲ ብገባም በዚው የብ ብ መዝናናት ነው። ዓመቱ ሲያልትግን አስጠልቶኝ እኔ በጊዜ ባነንኩ ጓደኞቼ ግን ቀጠሉበት ከችግራቸው እሁንም ቁ አልቻሉም ሁሉም ምክኒያት አላቸው አዙን እነሱን ሰመርዳት ምነ ማድረግ ግራ ገብቶኝ ተጨንቂያለው የኔ ቤተሰቦች ልጃችን ድንግል ናት ብሰው ያምናሱ ዕስት ጊዜ ተቸምሻለው በዚህ በጣም ፀፀት ይሰማኛል ችግራቸውምንድ ነው። የመደመሪዋ እ ነች ሁለተኛዋ አርግዛ አስወጦርዳለች ቤተሰብ አያውቅም ሶስተኛዋ ሠ ጣትን የሒሳብ አስተማሪዋን ከልቡዋ አፍቅራ ትሰቃያሶች አራተኛው አምስተኛው ወንድ ፍዲዎች ጋር እየተደራደረ ድንገል የማሻሻጥ ሥራ ወ የሁሉንም ር በሽጉጥ ሰው ገድሏል ምን ጣኗረን እንዛለብኝ ጨ ሄ ለይ ገክዘሶነ ቂ ራሱን ነተቀነተ አነስተኛ ዐረቀት ከአዛኑ ከለ ፍት በመርሽ ኮ ትግር ዓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሀለው አሜሪካዊያን ይሉ የለም ትልቅ ዞቅ ነው ድንግል ስትል ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሴት ልጆች ድንግልና የሰማውበት እና ያየጦራውበት ጊዜ ትዝ አለኝ ወቅቱ የ ክፍል ተማሪ ሳለው ነበር ቀነን ራሱ አልረሳውም የካቲት ዕለተ ቅዳሜ ነበር ፀ ፀፀር የተሰኘ የትምህርት መጽሐና እያነበብኩ ነበር ድንገት ቻርሊ የመጣው አርቆ ማሳቢያ እያለን አዕምሮ ስለምን ተሳነን ለማክበር ቀጠሮ አቶ ፕሮፌሰር በፍጥነት እባኮት ይነሱ ዛሬ ወሳኝ ቀጠሮ አለኝ ከአንድ ወጣት ደራሲ ጋር ላስተዋውቅህ ስላለኝ ደስታዬ አቻ አልነበረውም የፈረንሳይኛ መምህራችን ስለ ደራሲዎች አብዝቶ ይነግረን ነበር ከአንድ ደረሲ ጋር አንዲት ደቂቃ ማውራት ራሱ መታደል ነው። ቻርሊ አስተዋውቀን ሄደ ወዲያው ነበር በጥያቄ ያጣደፍኩት ኮርቤላ ማለት ምን ማሰት ነው ላ የተሰ ዘድንዶ እና ነቤ ኙ ሁለት መጽሐፍት አሉ አሁጉ ልህ ይመጣልሀል ስ አመሀግናለውጡ ክፃተም ደራሊ የመሆን እቅድ እንዳስሀ ቻርለ አጫጣጠተሩ ልክ ነው። ኢትዮጵያ አል ተለውጧል የዘመኑ ወጣት ደግሞ «ሪ ነው።ርቅማ ለማት የተፃፈ ስለ ጥንቁልና እያውጠነጠነ ሓሆ ቁጥር የሚል ነበር። ካዛ ልክ እንደዛነው በጭራሽ ከዚያም በላይ ሰተማሪዎች እየፃፍክ አዘጋጅተህ የምትሰጣቸውን አንባቢው እንዲማርበት ለምን ከዚህ በፊት አይተሽእውን የሆነ ነገር አለ በግልጽ የሰጠሀቸውን መፍትሔ አትፅፈውም ነበር። ኢያሪኮ ላይ አሻሸላላው።
መምህሮቻቸውን የሚያከብሩ ብቻ ጥሩ ዜጋ የሆኑ ሀገራቸው ኢትዮጵያን የሚወዱ ተማሪዎች ሳይሆኑ ጫት የሚያመነዥጉ ትምቦሆ የሚያጨሱ በወሬ የተለከፉ ራሳቸውን ሆነ ሌላውን የማያከብሩ ስለ መማር አሉታዊ ግንዛቤ ያላቸው ዳንስና ጭፈራ ስራቸው ያደረጉ በርካታ ተማሪዎች ተበራክቱ ጋሼ የቤተሰቦች ቁጣ ቅሬታ አናንዝንዝ ሲበዛባቸው አስቸኳይ ውሳኔ ወሰኑ በርካት ያሉ ተማሪዎችን የሥነ ምግባር ህጸፅ አለባቸው በማለት አባረሩ የተማሪዎችን ህብረት አና ትውውቅ ለመቀነስ ሲባል ተማሪዎች እንደገና ተበትነውጡ ተቀላቅለው ተመደቡ ቅልቅሉ ዛቻው ቤተሰብን ጠርቶ ማስፈረሙ ከፍተኛ የሥነ ምግባር ችግር ያለባቸውን ተማሪዎች ማስወገዱ ጥሩ አየር በኢያሪኮ ትምህርት ቤት አንዲነፍስ አስቻለ ነገር ግን በክፍል ቅልቅሉ ሳይታሰቡ አመላቸው አስቸጋሪ የሆነ ተማሪዎች አንድ ላይ ሆኑ ኛ ቀዩ ክፍል ተመደቡ ጋቤየ ቀ ን ተማሪዎችን ለማባረር አሰቡ ግን በዓመት የሚያጡትን ብር ሲያሰሉ ሀሳባቸውን መቃብር ውስጥ ከተቱት መስከረም እስከ ዛሬ በኛ ቀ ተማሪዎች የተነሳ ዓቃድ ለቀዋል ለመመለስ ግን ኣቃበት ትምህርት ከተጀመረበት መምህራን በምሬት በራሳቸው በፍጥነት አንድ ነገር መደረግ አለበት አሉ ለመው ወንበራቸው ሳላይ ተነሱ የጋሴተክለ ሰውነት ያምራ አ ወጣተ ሴቶችሼን ሲመለዘከቱ ደንገ ውበት አክጋሴ ሳይ ይጸባረቃል ጣት ወስነው ከውድ ል በዚህ በአርሾና ዘመናቸጡ ነገር ይላሉ ያለጠፋ የወጣትነት በፍጥነተ አንድ ነገር መደረግ ስለበት ደሃሙተትተ በንዴተ በውድ ዋጋ ከዱባይ በሽርቨር ወቅት የገዙትን ዘመናዊ ለነሱና እንደ አሳቸው ጠና ወዳሉትዩኒ ሊደር የአሯ ሞባይሉ መጥራት መረ ው ል ጭ ሞባይል ከ ክክክክክስ ኤር ጠዋት ላይ ሌቱን ሙሉ ዩኒት ሊደሩ የሰጡዋቸውን የ ኛ ቀ ተማሪዎች የግል ማህደር በት ቤቱ ጥቁር መዝገብ ውስጥ በተለያዩ ጥፋቶች የተመዘገቡ የተማሪዎችን መዝገብ ተመለከቱ አጠኑት ቢባል የተሻለ ነው የሚገርመው የቤት ስራ ባለመስራት ዝቅተኛ ውጤት በማምጣት በመጣላት በመሳደብ ያልተፈቀዱ ዕቃዎችን ት ቤት ውስጥ በማምጣት ፈተና ላይ በመኮረጅ በማስኮረጅድ በህብረት ብጥበጣ ቁማር በመጫወት በማርፈድ የደንብ ልብስ ባለመልበበስ ብቻ በበርካታ የጥፋት አይነቶች ከተመዘገቡት ተማሪዎች የ ኛ ቀን ሁሉም ተማሪዎች ስማቸው ተጠቅሷል ታዲያ ሀገሬ ኢትዮጵያ እነዚህን የመሰሉ ዓይብራሶች ሀገሬ ኢትዮጵያ አነዚህን የመሠሉ ቅልራሶች ። ግን ጥቁር መዝገቡ ላይ በርካታ ጊዜ ምዕረት ተደርጎላቸው ሊማሩ ስላልቻሉ ቀይ ካርዱ ተገቢ ነው ለተማሪ ከሆነ አያስጨንቀንም እነዚህ በወጡ በማግስቱ በርካታ ተማሪዎችን መመዝገብ ይቻላል እሉን ለኔ ይተው ልኝ ጋሼ ይበልጥ የልብ ልብ ተሥማቸው ወሰኑ ጥሩ መምህራን እንዳይከፋቸው ለወጉ ስብሰባ ላይ ሀሳባቸውን እንስማ ምናልባት የተለየ ነገርም ሊኖር ይችላል ወደ ስብሰባው አዳራሽ ሲያመሩ በርከት ያሉ መምህራን ወሬያቸውን ስለ ተማሪ ስለፖለቲካ ስለ ኑሮ ውድነት ስለኳስ እየደለቁ ስለትት ታ ማህበል እያወሩ ጋሼ አና ዝሆን የሚያክሉት ዩኒት ሊደር ሲገቡ ሁሉም በፀጥ ተዋጡ አይኖች ሁሉ ጋሼ ላይ አፈጠጡ የዛሬው አስቸኳይ ስብሰባችን በተማሪዎች ፀባይ ላይ ለመወያየት ነው በተለይ በኛ ቀ ተማሪዎች ላይ ሰፊ ውይይት እናደርጋለን ስለዚህ አጀንዳችን ይህ ብቻነው ዩኒት ሊደሩ ምራቃቸውን ከአፋቸው ፍንጥቅ ፍንጥቅ እያደረጉ መናገር ያለባቸውን ተናገሩ የተወሰነ ነገርም አነበቡ ውይይቱ ክፍት ሆኗኳል ጋሼ ከማለታቸው አንደኛ የተናገረ ደሞዝ ይጨመርለታል የተባለ ይመስል በርካታ እጆች ዐደ ጋሼ ተቀሰሩ ጋሼ አማተሩና በትቤቱ ውስጥ ተማሪዎች አስተማሪዎች እና አስተዳደሩም ጭምር ለሚወደው ዝነኛ መምህር ሰጡ መምህሩ ከዩኒቨርስቲ ሲመረቅ ነበር ጋሴ በነዛ ዝውውር ከመንግስት ትቤት የቀለቡት በርካሽ ደሞዝ ነበር የቀጠሩት ሪ ኾሠሮሀደጃኞኣየቨጃካክ ዋልታ የ ዓመት ወጣት ነው ሲናገር ድምጽ ደስይላል በጣም አንባቢ ነው በቀጭን ሰውነቱ ላይ ወደ ነጭ የሚያደሉ ልብሶችን ብቻ መርጦ ይለብሳል በዚህ የተነሳ ተሜዎች ዋይት ሀውስ ይሉታል ጭንቅሳቱ መሀከል መላጣ አለችው እንዳይታ ወቅበት ኮፍያ አይለየውም ዋልታ ለሁሉም ሰው የሚሆን ወርቅ ፀባይ አለው ሴት ግን ይፈራል ማንም ግን አያውቅበትም በማስመሰል አንደኛ ነው ቆለጡ እስካሁን ለመሽኒያነት ብቻ ነው የሚያገለግለው ይህን ማንም አያውቅም ቢያውቁ የዓመቱ ምርጥ ወሬ ይሆን ነበር በኢያሪኮ ትጤቤት አመስግናለሁ። ተማሪዎች ው። የ ቀ ተማሪዎች ። ተማሪዎች መምህራንን ዘለቆማን የቀ ተማሪዎች ተማሪዎች ሰነፉ ማን የቀ ተማሪዎች ተማሪዎች ሲሳሳሙ ተገኙ ማን የቀ ተማሪዎች ስንት ነገር ተናግረን ነበር ። መምህር ቀቁ ይባላል። አንድ ጎክክለና ሰው በአርግጠኝነት ሁለት ጦር በማይሞላ ጊዜ ውስጥ የእነዚህን ተማሪዎች ችግር አስክ መጨረሻው ይቀርፋል። አሁን ምን አንቀልቅሉሎኝ ይሆን ችግር የለም መምህር ቀቁ ይህን ችግር ይፈተዋል ያልኩት መቼ ፍቃድ ከእርሱ ተቀበልኩ። የሚል ተለጥፏል መምህር ቀቁ አነበበውና ፈገግ አለ መምህር ቀቁ አፍታም ሳይቆይ ወደ ቁም ነገሩ ገባ ከአቶ ጉልታ ጋር በስፋት አውርተናል ለስራው ዝግጁ ነኝ ሶስት ወር ገደማ ይበቃኛል አንድ ጊዜያዊ ትልቅ ቢሮ አፈልጋለሁ በርካታ መጽሐፎች አሉኝ አነሱን የማስቀምጥበት ከዚህ በተጨማሪ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ጣልቃ እንዲገባብኝ አልፈልግም ሁሉን ነገር ለኔ ለመተው ዛቃደኛ መሆን አለባችሁ አይሆንም። ምነው መምህር ቀቁ ትልቅ ሰው ኖትአእኮ ነቃሁብህ አይደለም። ለማንኛውም ይህን ለብቻሽ አንብቢው ሐሙስ ጠዋት በስፋት እና ወራለን በይ በፍጥነት ውጪ አልቃሻ በመጨረሻ አንድ ቁጥር የሚሉት ተማሪ ገባ ተማሪው ከማንም ጋር ሠ አይ ነጋገርም ስለ አመሉ ሆነ ቤተሰቡ የሚታወት ነገር የለም ዘና ተቀመጠ የቢሮውን ውበት አሱም አደነቀ ስንተኛ ትወጣ ነበር ም አሁንስ ዮ የግር ምንም ችግር የለብኝም ለምን መጣህ ታዲያ የነ አህያ እኔንጃ ችግር የለኝም ማለት ራሱ ችግር ነው። አንተ ግን ጥያቄ አንስተህ ለላለው እንዲመልስልህ ትሞክራለህ ይሉኝም ነበር ሱዛን እንዳለችው አንድ ቀንም ሕይወት ቀላል ነች ብዬ አስቤ አላውቅም ይልቅ ሕይወት ተራራነች ፊጣን ጠንካራ እና ተስፋ የማይቆርጡ ብቻ ያሸንፉዋታል አልነበር እንጂ ከቶ ሕይወቅ ተላል ነች ብዬ አስቤ አላውቅም ደስ ይለኛል ማታ ላይ ቫቫሹም ሬስቶራንት ሴዛን በቀስታ ተነስታ ወጣች እርግጥ የማነበውን አቋርጩ ብዙ ሰዓት ስለ ፅዛ አውጥቼ አውርጄ ነበር ለምን ቀጠረችኝ። በብዙ ጥያቄ ተወጥሬ ነበር ብቻ ት ስለ ለሥ ደበኛው ትም መምህር ቀቁ ለሚያስተምራቸው የቀ ክፍል ተማሪዎች ከበ ቀናነት የራሱ የተለየ እቅድ መሠረት ስለተማሪዎች ችግር ስለአላጣ ስለስኬት ስብክቱን ከጨረሰ በጌላ በኛው ቀን ተማሪዎች ህርት ብቁ መሆናቸውን አመነ የመምህር ቀቁ አስተምሮት የተማሪው መነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ ሆነ በኢያሪኮ ስሙ ገነ። በኛ ቀን የመምህር ቀቁን ዝና በጣም ስምተው ማመን ው ሁለት ተማሪዎች መምህር ቀቁ ሲያስተምር ለማየት ሹልክ ብለው ክፍል ። ክ መምህር ቀቁ ተስማማ ልጆቹ በደስታ ተምረጡ ወጡ የማስተዋል ፈተናውን ሥሩ አለና መምህር ቀቁም ወጣ በነጋታው ተማሪዎች የመጀመሪያውን የማስተዋል የ ፈተና ወክ ከበድ የሚለውን የማስተዋል ፈተና ያዘጋጀው መምህር ቀቁ ሳይሆን የግስ ተየለ ፈተና አዘጋጅ ኮሚቴው ነበር በሚደንቅ ሁኔታ በመም ህር ቀቁ የሚማሩት ክፍል ተማሪዎች ውጤቱን ሠተሉት ትንሹ ውጤት ከ ነጥብ ቀቁ የተማሪዎችን የማስተዋል ፈተና ወረቀት በቀጣዩ ቀን ይዞ ወደ ክፍል አመራ መሀከል ቆመ ይበቃል ጡፃውን በእጁ ያዘ አስቀመጠው ነበር መምዚ ነጭ በነፍ ሰብለ ጠረጴዛው ላይ ፈተናውንአስቀመጠ ስለጣ ጎንጨት አደረገለትና ከፈተናው አጠገብ የማስተዋል ፈተናችሁ ምርጥ ነው። ት ስጥቶ ጨረሰ ቀቁ የተማሪዎችን የፈተና ወረቀት ስ መምህር ቀቁ የተማሪዎ የአስተያየት ቀን በማለት ፃፊ ውሃውን ጋት በማርከሩ ወደ ነጩ ስሌዳ በመጠ ና ለው ክዓይኖቻቸው ላይ ሸክ ገሪዎች በፍቅር ዓይን ተመለከተ ተስፋ አካ ሁሉንም ተማሪ አነበበ በቀስታ መዛገር መረ ውድ ተማሪዎች ዛራ የክ ሰዚህ ዛሬ ደስ ያላጉሁንነ ነዜ ም ዝ አለልቀየማሽ ሁ ዓገ ዣንባልዥን የመሠሰውም በቅርቡ ወደ መደበኛ መኣ ተችላላችሁ ስተያየት ቀን ነው ትምህርታችሁ ትገባላችሁ ስ በነገራችን ላይ ማንኛውን ነፃ ገሪ እጁ አቦ ቱ ስላሰውም ተማሪ ዝም ከማለቱ ሰ መምህር ቀቁ ተኗስተ እሺ ዘነበና ተመስ። በጥያቄ ራሴን ወጠርኩ አርሰናል ካሸነፈ ምን ትነግረኝ ይሆን ል የማንችስተር ሆነ የአርሰናል ደጋፊ አልነበርኩም የእግር ኳስ ጨዋታ ክር ግን ትልቅ ጨዋታ ካለብቻ ነበር የምመለከተው እጻ ትርኪምርኪውን ሁሉ አልመለከትም ነበር አሁን ግን የአርሰናል አና ማንቸስተርን ጨዋታ ለማየት በጣም ምናልባት አቻ ያልቅ ይሆናል ምናልባት ባት አርሰናል ያሸንፈ ይሆና ዊ ፈገግታዋ ስለዚህ ኮን ትላንት የአስረኛ ቀ ተማሪዎች በአዜብ አማካኝነት ውይይት አድርገው ነቢር መምህር ቀቁ ማስተማር እንደ ጨረሰ ከክፍል ግር ብለው አልወጡም ነበር ባንፃሩ አዜብ ተነስታ እንግዲህ መምህር ቀቁ የመጨረሻ ትምህርቱን ነገ ያስተምረናል። ስጦታውን ተቀ ወርቅ ነበር የአንገት የሚል ፊደል ሳመው አንገቱም ላይ ነገር ስለ ነበር ያልጠኩ በቀስታ ከፈተው ቀ የሚል ጽሁፍ መምህር ቀቁ ወርቁ ሳይ ያለውን እ አጠለቀው ይ በጨባው ቀለጠ የአስረ ኛቀ ቀቁን ለማጣት ስለቀረቡም በጣም አዘኑ ተማሪዎች በጣም ተደሰቱም መምህር ደስታ አይደለችም ሕይወት ሕይወት ሀዘንም አይ እንግዲህ ይቺ ነች ሕይወት ደለችም። ይወት ጥያቄ ነች ሕይወት ነች ሕይወት የሀዘን እና የደስታ ሕይወት ብዙ መንገድ ያላት ኮ ትምህርት ቤት ውስጥ ዳግም የሠላም ባንዲራ መውለብለብ ጀመረ ለጋቤ ም ቀ ሁለት ወላጆች መጥተው ይቅርታ ጠየቁ በርከት ያሉ ወላጆች ሠናተው በልጆቻ ቸው አስገራሚ ለውጥ ምስጋና አቀረፁ የጋሼ ትልቅ ችግር ተቀሪራላቸው አብዛኛው ወላጅ እንደ ትልቅ ግዴታ የሚቆጥረው ለልጁ የትት ቤት ውድ ክፍያ መክፈል ነው አብዛኛው ወላጅ ልጁን በኢትዮጵያዊ ባህል አይቆጣጠርም አላማ እንዲኖረው አያደርግም። ፍሂ በኢያሪኮ ትምህርት ቤት ምርጥ ነፋስ እየነፈሰ ነው የአስረኛ ቀ ተማሪዎች በደስታ መደበኛ ትምህርታቸውን እየተማሩ ነው አስተማሪዎች ደስተኛ ሆነዋል ጠን ለውጡ እጅግ ተገርመዋል የተማሪዎችን ችግር ለመፍታት ብዙ በለመጣራቸውም አዝነዋል የመምህር ቀቁ አድናቂዎች እጀግ በዝተዋል መምህር ቀቁ የኢያሪኮ ቆይታው ሊጠናቀቅ ሶስት ቀናት አለያም ። ምንም ችግር የለም ሁለት ቀን ብቻ ሰጡኝ አለ በጣም ነዘር ሠ። ሕይወት ሕይወት ከተማ ናት ብዙ መንገድ ያላት ሞት ገቢያ ናት አንድ ቀን የምንገናኝባት ያሰው። ሕይወት ሀሴት ናት። ሕይወት ቁጭት ናት ሕይወት ጥያቄናት አይ ሱዛን ኢቫኖቪች ሕይወት ቀላል ነች አልሸ። ሕይወት ብርሃን ናት። ሕይወት ማግኘት ናት ሕይወት ማጣት ናት። ሕይወት ትልቅ አሥርቤት ናት አልክ። ምክንያቱም ሀገራ ማሊ የማትፈልጋቸውን አሥር የማይረቡ ወጣቶች መግደል ለኔ ትልቅ ድል ነው አኔ አሁን ለአስር ዓመት ሳቅድ የነበረው ነገር ስለተሳካልኘ ደስተኛ ነኙ ስለዚህ በሠራውት ፀፀቴ ባዶ ነው ብላ ነበር ሁሰቱ ወጣቶች የተለያየ ዓመለካከት ነበራቸው ከሁለቱ ልክ ማን ነው አልሽ ሁለቱም ሰኔ ልክ ናቸው አየሽ ስለቻርሊ ስታነቢ የሆነ አባባል ሳታነቢ አይቀርም በሕይወት አስቸጋሪው ዘር ከሁለት ጥሩ ነገሮች አንዱን መምረጥ ነው የሚል አስታወሸ በደንብ እንጂ መምህር ቀቁ ሰሲልቪቪያ ማድረግ ያለባትን ነገራትብዙ ነገር አወሩ በመህከል አለቀሰች እሱም አክዘነላት በመጨረሻ ግን ተማሪዎች ከፍል ውስጥ ያሰ አንዳች ምክኒያት ማገልገል እንዳለበት ወሰነ ጾ ነው ምንም ይሁን ምንም ጥላቻ መርዝ ድር ወጣቶችላይ ነው ይላል እንዳለብኝ ነው። በጣም አመሰግናለው ደራሲው ስብሀት እንደወጣ መምህር ቀቁ ሊወጣ እያሰበ ሳይጨርስ ረጅም ጥቁር ፀጉሩን በትላልቁ የተቀጣጠረ ጥርሶቹ የበለዙ ነገረኛ ፊት ያለው ተማሪ ገባ ሠላምታ ሠጥቶ ተቀመጠ የመምህር ቀቁን መፅሐፍ በእጁ ይዚል ምን ልርዳህ መፅሐፍህን አንብቤዋለው እንደ ታሪክ ጥሩ ይመስላል ቁርጥ ቁርጥ ያለ ነገር ግን በጣም ይበዛበታል ከጭብጥ አንጻር ግን በጣም ያበሳጨኝ መጽሐዓፍ ቢኖር ይህ ነው ለምን ስለ ሕይወት ያለህ ግንዛቤ ስለ ወጣቱ ትውልድ ያለህ አመለካከት ስለ ተማሪዎች ያለህ ግንዛቤ በጣም የተሳሳተ ነው እንዴት አብራራው እኔ እስከገባኝ ድረስ ሕይወት ማለት እኛ የማናውቃት ራሱዋ ወደ ፈለገችው እና በፈለገችው መንገድ የምትወስደን ናት ሰው ማለት እኮ የመኪና ጎማ ማለት ነው አንዱ ሲያልቅ ሌላው ይተካል። አሁንም ታሪክ ሳገላብጥ ንጉሱ ዓመት ኢትዮጵያን ገዝተው ነር የትቤቱ ሞዴሊስት ገባች ውበቱዋን ቃላት አይገልፁትም ዘና ብላ ተቀመጠች የተቀባችጡ ሁሉንም በተመሳሳይ መልኩ ሳቀናብራቸው ያለ አንዳች ስህተት ልክ ነበሩ አሁን በስልጣን ላይ ሽቶ ማራኪ ነው መምህር ቀቁ ሱዛንን አስታውሰ እሷ ነበረች የሽቶ አድናቂ ስላለው መሰስ ዜናዊ ሆነ ከሱ ቀጥሉ የስልጣን ወንበሩ ላይ ስለሚቀመጡት ሶስት መሪዎችም ምን ልርዳሽ ትጊት አይቻለው በመጀመሪያ የአስተማሪው ማስታወሻ የሚለውን መጽሐፍህን አንብቤዋለው ለመናገር ፍቃደኛ ነሸ ሰብዙ ሰዎችም እያስተዋወኩልህ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ምርጥ ታሪክ ነው ክፍል በሚገባእንጂ ሁለት መቼ ይወጣል ከዚያ በፊት ግንጥያቄ ልጠይቅሽከ የሚል ፊልም አይተሻል እየተፃፈ ነው አይቻለው አንድ ድክመት ብነግርህ ትቀየማለህ።