Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ውርዬ እና ቡችዬ ለልጆች የቀረበ መጽሐፍ የመጀመሪያ ዕትም ዓም መግቢያ ልጆች በጥሩ ሥነምግባር ታንፀው እንዲያድጉ ወላጆችና እያንዳንዱ ዜጋ ኃሳፊነት አለበት የልጆችን አዕምሮ በጥሩ ሁኔታ አደጉላት ሚሚ አዲስ ልብስና ጫማ መግዛት ስለፈለገች ከዶሮዎቹ መካከል ሦስቱን ሸጣ ከገበያ ስትመለስ የዶሮዎቿ እናት እግሯ በቀጭን ገመድ ከአልጋ እግር ጋር ታሰረች። ውሃ ሲጠማኝ ከወንዝ ውሃ እጠጣለሁ እዚህ የመጣሁት ግን ቫይ ውስጥ ያለውን ስኳር ፈልጌ ነው ስኳር ምን ያደርግልሻል። ማር እሠራበታለሁ ማሩን ሠርተሽ ምን ታደርጊዋለሸ። ማምረት ያለብን መርዝ እንጂ ማር አይደለም በዛሬው ጊዜ ገበያ ላይ ወጥቶ የማይሸጥ ነገር የለም። ብላ ንቢቱ ዝንቢቱን ጠ የቀቻት መርዝ መርዝ ለምን የሚጠቅም ነው። ዝንቧ መርዙን ንቢቱ ደግሞ ማሩን ሊሸጡ ከገበያው መሃል ጐን ለጐን ተቀመጡ ንብ ጣፋጭ ማር ፈላጊ። ስትል ዝንብ በበኩሏ መርዝ ፈላጊ። ፍቱን መርዝ ፈሳጊ። ዝንብ ወደንቦች ቀፎ ለምን ገባች። በመጨረሻም ሳትውልና ሳታድር ተሰቃይታ ሞተቺ በጉድጓዳቸው ውስጥ የነበሩት ዓይጦችም መሞቷን እንዳወቁ ቀንደኛ ጠላታቸውን በመግደላቸው በጣም ተደሰቱ። ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው ጥያቄ አይጦቹ የት ይኖሩ ነበር። ድመቷ በአይጦቹ ላይ ምን ብላ ዛተችባቸው። አይጦቹ ለምን ጨፈሩ። አላቸው አንድ የተራበ አንበሳ እንዳጋጠማቸውና እንዴት አምልጣ እንደመጣች በዝርዝር ለቀበሮ ነገረቻት ቀበሮም እነርሱን ተከትላ ሄዳ ቢሆን ኖሮ የሜዳ አህያ ዕጣ ፈንታ ይደርስባት እንደነበር ከነገረቻት በኋላ ለካስ የእኔ በሜዳ አህያ ተረገጠች።
ሬቹ ሚሜዬ እና ዶሮዎቿ ሪ ንብ እና ዝንብ ሠ ድመት እና አይጦች ቀበሮ ጦጣ እና የሜዳ አህሀያ ውርዬ እና ቡችዬ በአንድ ሀብታም ሰው ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ ከሀፃንነት ጊዜያቸው ጀምሮ አብረው ስለአደጉ በጣም ይዋደዱ ነበርና። አይ ውርዬ። ብላ ንቢቱ ዝንቢቱን ጠ የቀቻት መርዝ መርዝ ለምን የሚጠቅም ነው። ስትል ዝንብ በበኩሏ መርዝ ፈላጊ። ፍቱን መርዝ ፈላጊ። ማለት ጀመረች የያዘውንም ማር መርዝ ነው ብሳ ሸጣ ጨረሰች ከእንግዲህ ወዲህ ንቦች መርዝ እንጂ ማር ማምረት የለባችሁም ብሳ ዝንብ መከረቻት ንብ በዝንብ ሀሣብ ተስማምታና በገበያ ሳይ ያጋጠ ማትን ችግር ለንግሥቲቱ በዝርዝር አስረድታ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ መርዝ እንጂ ማር ማምረት እንደሌለባቸው ሃሣብ አቀረበች ንግሥቲቱ በቀረበው ሀሣብ በመስማማቷ ንቦቹ በቀፎው ውስጥ አንዲሰበሰቡ አደረገች ከዚያም ማር ገዢ ሰለአጣ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ለመርዝ መሥሪያ የሚያገለግለውን ቅመም ከተለያዩ ጣፋጭ መዓዛ ካላቸው አበቦች ሳይሆን በየቦታው ከተጠራቀመው ቆቫቫሻ ላይ ሊያገኙ እንደሚችሉ ነገረቻቸው ንቦቹ በተሰጣቸው ትዕዛዝ መሠረት በየቆሻሻው ሳላይ ሲያርፉ አብዛኞቹ ንቦች ወዲያውኑ በፀና ታመሙ አንዳንዶቹም ሞቱ በቀፎው ውስጥ የቀሩት ንቦች በጓደኞቻቸው መታመምና በአንዳንዶቹም ላይ በደረሰው የሞት አደጋ ምክንያት ተደናግጠው እንደገና በመሰብሰብ ዝንብ ባቀረበችው ምክርና ሐሳብ ላይ በስፉት ተወያዩ። ከንቦቹ መኻል ብዙ ዕውቀትና ልምድ የነበረው ንብ ተነስቶ እኛ በተፈጥሮአችን መልካም ነገር አምርተን ማቅረብ እንጂ ሌሎችን የሚጨርስና ጉዳት ላይ የሚጥል ነገር መሥራት የእኛ የተፈጥሮ ሙያና ሥራ አይደለም ጥሩ ስምና ሙያችን በጊዚያዊ ጥቅም መበላሸት የለበትምጸ አለ እኔም ይህን ሐሳብ እደግፋለሁ አለ አንድ ወጣት ንብ ዝንቦችም ሆኑ ሌሎች በራሪዎች መርዝ የሚሠሩት በተፈጥሯቸውና በሙያቸው ማር መሥራች ስለማይችሉ ነው ስለዚህ እኛ ምን ጊዜም ቢሆን ጥሩና ጠቃሚ ነገር መሥራት አለብን አለ አንድ ሌላ በአስተዋይነቱ የታወቀ ንብ በመጨረሻም ገቦቹ ሁሉ ከአሁን በኋላ ለገንዘብ ብለን ሣይሆን አቅማችንሙያና ችሎታችን በሚፈቅድልን መሠረት ማር ማምረት አለብን ብለው ወሰኑ ጥያቄ ዝንብና ንብ ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተገናኙ። ቀበሮ ጦጣ እና የሜዳ አህያ በአንድ ትንሸ ጫካ ውስጥ የሚኖሩ ቀበሮ ጦጣ አና የሜዳ አህያ ነበሩ በጫካው ውስጥ ጅቦች ስለሚያሳድዷቸው ራቅ ወደ አለ ሥፍራ ሄደው ለመኖር ፈለጉ እኔና ጦጣ ከአንተ እኩል ረጅም መንገድ ለመሄድ አቅም ስለሌለን አንተ ብቻህን ሂድ አለች ቀበሮ እውነት ነው የእግሬ ቆዳ ስስ ስለሆነ እሾህ ሊወጋኝ ይችሳል ከሜዳ አህያ እኩል ቶሎ ቶሎ መሄድ ስለማልችል እሱ ብቻውን ይሂድ አለች ጦጣ የቀበሮን ሃሳብ በመደገፍ እናንተን ችቼ ብቻዬን መሄድ አልፈልግም የምታዘግሙም ከሆነ ከኣናንተው ጋር አብሬ አዘግማለሁ አለ የሜዳ አህያ አንተ ጠንካራ ስለሆንክ እኔ እና ጦጣ በጀርባህ ሳይ ተቀምጠን አብረንህ እንሄድ ነበር ብላ ቀበሮ ኣዲስ ሃሣብ አቀረበች ፋ የሜዳ አህያ በቀበሮ ሀሣብ ተስማምቶ ጦጣንና ቀበሮን በጀርባው ተሸክሞ ጉዚቸውን ቀጠሉ በጉዞ ላይ እንዳሉ አንቺ አንድ ጊዜ ውረጂና እኒ የሜዳ አሀያን ልጋልበው ብላ ቀበሮ ጦጣን ለመነቻት አንቺ ውረጂ እንጂ እኔ አልወርድም እኔም መጋለብ እፈልጋለሁ ውረጂ አለቻት ውረጂ። እየተባባሉ ሲጨቃጨቁ ከቆዩ በኋላ ቀበሮ በንዴት ጦጣን ወርውራ መሬት ላይ ጣለቻት ጦጣ ስትወድቅ አንድ እግሯ በመሰበሩና መራመድ ባለመቻሏ አለቀሰች ቀበሮ ጦጣ በመሰበሯ ብትደሰትም የጫዳ አህያ ግን በጣም አዝና ነበር ጦጣ በእግሯ መሄድ ስለማትችል በእኔ ጀርባ ላይ ሆና ትሂድ ቀበሮ ግን ጤነኛ ስለሆንሽ ከኋላ ከኋላችን ተከተይን አለ የሜዳ አህያ ቀበሮ ደስተኛ ባትሆንም ጦጣን ደግፋት ከሜዳ አህያ ጀርባ ሳይ አስቀመጠቻትና ከኋላ መከተል ጀመረች ቀበሮ ብዙ በመጓዚ ምክንያት በጣም ስለደከማት ጦጣን አውርዳ እራሷ ለመቀመጥ ፈለገች ትንሽ ከአሰበች በኋላ አንድ ዘዴ መጣላት የሜዳ አህያ ጉያው ሥር ሲነኩት እንደሚዘል ስለምታውቅ ጦጣን አሽቀንጥሮ እንዲጥላት ፈልጋ ወደ ሜዳ አህያው ጉያ ገብታ በጥርሶቿ ሆዱን ነከሰችው የሜዳ አህያው ጅብ የመጣበት መስሉት ለመከላከል በድንጋጤ ዘሉ በኋላ እግሮቹ በኃይል ሲራገጥ ቀበሮን ደረቷ ላይ መታትና ከመንገድ ዳር ተዘረረች ነገር ግን ጦጣ የሜዳ አህያውን አንገት አጥብቃ በመያዚ አልወደቀችም ነበር የሜዳ አህያውና ጦጣ በቀበሮ ድርጊት ተናደው ስለነበር እዚያው አተዘረረችበት ቦታ ላይ ትተዋት ጉዞአቸውን ቀጠሉ ጦጣ የሜዳ አህያውን ትንሽ እነደጋለበችቸው ቁም። አንቺም ይቅርታ አድርጊልኝ እግፊ ተሰብሮ በነበረበት ሰዓት ለእኔ አዝነሸ አቅፈሽና ደግፈሽ ከሜዳ አህያ ጀርባ ላይ አስቀመጥሺኝ እኑኔ ግን ጨካኝ በመሆኔ እንደዚያ ተጐድተሽ እያየሁ ትቼሽ ሄድኩፁዙ አለቻት እኔም ይቅር ብዬዛሻለሁ እንዱ በሌላው ሳይ በደል ቢያደርስበት ዞሮ ዞሮ በራሱ ላይ መድረሱ እይቀፊ ነው ሁላችንም የሥራችንን ዋጋ አግኝተናል ስለቪህ ከአሁን በኋላ ተዛዝነንና ተሳስበን መኖር አለብን ብለው ወሰነ እርስ በርስ ተደጋግፈውም ወደ መጡበች ሥፍራ ተመለሱ ሓዳ ሑ ሠ ኩኮጋ ጥያቄ ቀበሮ ጦጣና የሜዳ አህያ ለምን ራቅ ወደ አለ ሥፍራ ለመሄድ ፈለጉ። ቀበሮ ለምን በሜዳ አህያ ተረገጠች። ጦጣና ቀበሮ ለምን ይቅርታ ተጠያየቁ።