Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ጸሐፌ ተእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ.pdf


  • word cloud

ጸሐፌ ተእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ.pdf
  • Extraction Summary

ከአብዮቱ ፍንዳታ በኋላ አቃቂ ታስረው ከቆዩ ሞቱ ማውጨ የተማሪነት ዘመናት በዓለም መንግሥታት ማኅበር ሸንጎ ጣልያን በግፍ ልትወራት መነሳቷን እና በማኅበሩ የጋራ ደህንነት ዋስትና ርርከሃ ሀቨ ሀበር መሠረት አባላት አገሮች መሃል ገብተው ጣልያገን አገዲያስታግሱ በምትከረከርበት ጊዜ አክሊሉ በፈረገሳይ አገር ውስጥ ተማሪ ሆነው ሳሉ ለሀገራቸው የሚያደርጉትን ትግል በመመልከት ንጉሠ ነገሥቱ በዝኔቭ የኢትዮጵያ ልዑካን መሪ ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም ሥር ዋና ፀሐፊ አደረጓቸው። አክሊሉ ሀብተወልድን አጅግ በጣም ከባድ ፋይዳ ስላለው ጉዳይ የማስተላልፈው መልዕክት አለኝ ዛሬ አገሬ ከግብጸ አና ከላይቤሪያ ጋር ሆና አናንተ ከጣልያን ጋር በማደም የአፍሪቃን ሕዝቦች ለመጨቀቶን የምትጫወቱትን ሚና በጥንቃቄ አየተመለከትን ነው። ማመሃፇሃቧያ ጮ ር ሩሽከታ ወሽከተ አወራ ከሚለው ቃል ነው ።

  • Cosine Similarity

አክሊሉ ሀብተወልድ ዓም ዓም ሯ ዳኃፊ ሪሃ ያፈታ ጋወኋድ ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ሲሆኑ በ ጣልያን ወረራ ጊዜ አምስቱን ዓመት ሙሉ በፓሪስ የኢትዮጵያ ጉዳይ ፈጻሚ በዝኔቭ በዓለም መንግሥታት ማኅበር የኢትዮጵያ ዋና ጸሐፊ ከድል በኋላም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርነት አና አስከ አብዮት ፍገዳታ ድረስም በዓፄ ኃይለ ሥላሴ መገግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚገስቴር ነበሩ። ምናልባት ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሕይወቴና የኢትዮጵያ አርምጃ ሁለተኛ መጽሐፍ በተባለው መጽሐፋቸው ላይ በፓሪስ የኛ ሚኒስቴር የነበረው ብላቴንጌታ ወልደማርያም አየለ አኛን ከድቶ ለጣልያኖች በገባ ጊዜ በዓለም መንግሥታት ማኅበር የኢትዮጵያ ጸሐፊ አቶ አክሊሉ ሀብተወልድ በፓሪስ የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ጉዳይ አስፈጻሚ ሆኖ አገልግሎናል። «ድጳ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሲያከተም የተሽናፊዎቹን የጀርመንን አና የጣልያገን ይዞታ የካሳ ጉዳይ አና በድል ጊዜ ከጣልያን ወደ አንግሊዝ አስተዳደር ተላልፈው የነበሩትን የኤርትራን እና የኦጋዴንን ጉዳይ ለመወሰን በየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሪነት የሰላም ጉባዔ በሚካሄድበት ጊዜ አቶ አክሊሉ ሀብተወልድ መጀመሪያ በፓሪሱ ጉባዔ በታዛቢነት በመጨረሻም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርነት አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በተመሠረተበት በሳን ፍራገኘሲስኮ ከተማ የኢትዮጵያን ልዑካን በመምራት ተሳትፈዋል። አክሊሉ በአንግሊዝና በኢጣሊያ ተሸንሽና የነበርቸውን አገራቸውን ረጅም ዓመት የፈጀ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በማድረግ አገድ ያደረጉ ታላቅ ዲፕሎማት አንደነበሩ ስለሳቸው ብዙም የተጻፈ መረጃ ማግኘት ቢያስቸግርም በአምባሳደር ዘውዴ ረታ የተጻፈው የኤርትራ ጉዳይ የተባለው መጽሐፍ ስለፒህ ሰው ታላቅ ተጋድሎ በሰፊው ተዘርዝሮ ይገኛል አምባሳዶር ዘውዴ የኤርትራን ጉዳይ በተመለከተው በዓለም መድረክ ላይ ይካሄድ ስለነበረው ትግል ሲጽፉ በዚያገ ጊዜ በአካባቢ ቡድን ብዛት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኃይል የነበራቸው የላቲን አሜሪካ አገሮች የጣልያን ወገን በመሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩን አክሊሉ ሀብተወልድን አጅግ በጣም ቢያናድዷቸው የተከተለውን ትኀኘቢታዊ ንግግር ከማኅበሩ መድረክ ላይ አደርጉ «በዚህ አጋጣሚ ለባልደረቦቼ የላቲን አሜሪካ አገሮች ተወካዮች በተለይም ለአርጀንቲናው ልዑክ አጅግ በጣም ከባድ ፋይዳ ስላለው ጉዳይ የማስተላልፈው መልዕክት አለኝ ዛሬ አገሬ ከግብጸ አና ከላይቤሪያ ጋር ሆና አናንተ ከጣልያን ጋር በማደም የአፍሪቃን ሕዝቦች ለመጨቀቶን የምትጫወቱትን ሚና በጥንቃቄ አየተመለከትን ነው። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ግን አዚህ ያለነው ሦስት አፍሪቃውያን አገሮች በአስር አጥፍ በዝተን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ተገቢ መቀመጫችንን አገይዛለን ያን ጊዜ አኛ አንደናገኘተ ሳይሆን ለዓለም ሰላም ድጋፍ አና ፍትሐዊ ፍርድ ድምጻችንን አንደምናሰማ ጥርጣሬ የለኝም። ቀደም ብሎ ገጉሠ ነገሥቱ አቴጌ መነን ፀሐፊ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐገስ አቶ ይልማ ደሬሳ አና የወለጋ ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ የነበሩት ደጃዝማች መኮንን ደስታ የደስታ ቴሌግራም ተልኮላቸው ነበር። አምባሳዶር ዘውዴ ረታ በመጽሐፋቸው ስለዚህ ጉዳይ ሲያወሱ የኤርትራ ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚካሄድበት ጊዜ አክሊሉ ሀብተወልድ የብሪታንያን የኤርትራ አቋም ነቅፈው በመዝለፋቸው የንጉሠ ነገሥቱ የግል ፀሐፊ የነበሩት አና የብሪታንያ ደጋፊ የሚባሉት አቶ ተፈራ ወርቅ በኋላ ፀሐፊ ትዕዛዝ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አክሊሉ ለብሪታንያ ይቅርታ ይጠይቅ ሲሉ ፀሐፊ ትዕዛዝ ወልደጊዮርጊስ ግን ያደረገው አግባብ ነው ይቅርታ መጠየቅ የለበትም በሚል ጉዳይ ተከራክረዋል ሲሉን የፀሐፊ ትዕዛዝ ወልደጊዮርጊስ ከሥልጣን መወገድ ምክንያት ፅውን ይሄ ይሆን ወይ። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ግን አዚህ ያለነው ሦስት አፍሪቃውያን አገሮች በአስር አጥፍ በዝተን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ተገቢ መቀመጫችንን አገይዛለን ያን ጊዜ አኛ አንደናገተ ሳይሆን ለዓለም ሰላም ድጋፍ አና ፍትሐዊ ፍርድ ድምጻችንን አገደምናሰማ ጥርጣሬ የለኝም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact