Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሲድኒ ሽልደን - የጨለማው ልዑል.PDF


  • word cloud

ሲድኒ ሽልደን - የጨለማው ልዑል.PDF
  • Extraction Summary

ታሁ እንሃ ሀባ ርክ ዶግና በግለፅ አዚህ እንዳሳየ ዘለው ዘንያ አ ሃበ ህ ሥናለ በ ሥላ ሦሃ አሉ የመሃለ ገዘ ሃሣተ አ ሃለሦ ሣንሥ ዘዘ ህያ ስ በዘህ ሶሰስቭ ዓመዝ የጦጠነ በፋ ኝ አካባበ በከናቫ ሀነ አወቁ» መዳ ሦክንየቫ አንዞ ባህሩ ክሰዛህ ህህ ለ በሦሥዩ ባዛክ ተቱ ሆኖፖ ቱጾዞሠ የዶርሞለ ዘሪ ዘሪ ፀዘጥሣ አዘ የወህነህ ን በብሸቦ በተሽከርካሪ ወንበሩ ላይ ሆኖበታል ያለኸው አንድ ሺ ፓውንድ የሚመዝን ሲ በሚያክል ህንፃ ውስጥ አንድ ብቻ ነው አስተማማኙ ቀጠና የትም ይሁን የት አስካሁን ድሬስ አልፈውት ወደ ውስጥ አልዘለቁም ነገር ግን ለአደጋ የሚያጋልጡት ደካማ ጉኖች በእውነትም ያሌ ናቸው በ አንድ የኒውዮርክ ታይምስ ዜና አጠናቃሪ በኔትወርክ ላይ ከደረሰው አደጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ነገር ከፋኛ ቢዘበሪረ መሳው ከስሰራር ከከገድ ትሪዕዮንሻ ሴኮንድ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከመቅፅበት ምስቅዕኔሱኑ ወጥቶ ሲቂረጥ ደችሳስ ን።ፎን በበፀ ነቪከ በበበፎ።

  • Cosine Similarity

ሔ ፓ ገባነ የነቀፌታ ሳቅ ሳተ ፒተር እንደ ዝሆን ብላ እንደ እቺ የቁየች የፖሊስ ዜማ ናት ኤፍ ቢ አይ ሁሌም ዐጦዊ ተቦ ይጠይጋውል መረጃ ይጠባል ያገኘውን መረጃ ግን አሳልፎ ጥያቄዎች አይሰጥም» የሳራ የቀድሞ ባል የኤፍ ቢ አይ ጠቃሜ መረጃ አቀባይ ከሆነችው ከቫለሪ ሳንቶሮ ጋር ስላገናኛት ምስጋና ይገባዋል ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት አንድ ቫለሪ ሳንቶሮ የምትባል በአደንዛዥ ፅፅ ብርበራ ወቅት በአካባቢው ፖሊስ ተይዛ ስትታሰር ለመተባበር ዝግጁ መሆኗን የተናገረች ተንቀሳሥሽ ሴተኛ አዳሪ እንዳለች ፒተር ነው ለሳራ የጠቆሣት ሴተኛ አዳሪዎች ከተለያዩ ሰዎች ጋር ባላቸው ልዩ ቀረቤታ የኤፍ ቢ አይ ጥሩ የመረጃ አቀባይ ናቸው ነገር ግን ሁሌም ልትጠነተቃቸው ይገባል ለራስህ ጥቅም ስትል በዚሀ ሥራ ላይ ከገፋፋሀቸው የያዝከው ጉዳይ ጭራሽ ብልሽትሽት ብሎ ገደል ይገባል ሁሉም ነገር በብልሀት ነው መደረግ ያለበት ብዙ ጭራሽ መነካካት የማያስፈልጋቸው ነገሮች አሉ ሳራ በቦይልስቶን መንገድ በሚገኘው በፖሊኒዥሻያን ሩም ለመጀመሪያ ጊዜ ምሳ የጋበዘቻት ጊዜ በምንም ነገር ላይ ጥሩ ላልሆን እችላለሁ ግን ዴግሞ ለምንም ነገር መጥፎ ሆኽ አላትም ብላት ነበር ቫለሪ በቼልሲያ ለዕፅ ማዘዋወጦርያነት እና ከህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ማድረጊያነት የሚያገለግል ቡና ቤት ያለው አንድ ደንበኛ አላት ሳራ ይህን ሰውዬ ለመከታተል ከፍተኛ ፍላጉት እንዳላት ቫለሪ ታውቅ ነበር በማሳቹሴትስ ክፍለ ግዛት ፖለቲካ ውስጥ ከከፍተኛ ባለስልጣናት አንዱ የሆነው ሌላው ደንበኛዋ ከተደራጁ ጦንጀለኞች ጋር ግንኙነት አለው እናም ስምምነት ላይ ደረሱ የተለመደውን አካሄድ በመከተል ቫለሪ ሳንቶሮን የኤፍ ቢ አይ መረሻ አቀባይ የክፍያ ዝርዝር ውስጥ ልታካትታት ረቂቅ ሪፖርት አዘጋጀታ የመረጃ አቀባይ ቁጥር እና የተለየ የፋይል ቁጥር ጠየቀች ይህ አሰራር የተበጀው የመረጃ አቀባይዋን ማንነት ለመደበቅና ክፍያውም በትክክል መክፈሉን ለማረጋገጥ እንዲያመች ነው ለሪ በርካታ የሳራን የምርመራ ሥራዎች ለሣጠናቀቅ የረዱ በቁ ጭምጭምታዎች ሰምታ አቅርባላታለች መንግስት የገዛላትን ሁሉንም ዋይት ራቪያ መጠጦችን ዋጋ የሚያወጣ ያህል አገልግላለች ቫለሪ በቀድሞው የጃቼክሰን ሚሲሲፒ ቢሮዋ ተቆጣጣሪ የነበረው ቦርጫሙ የድሮው የሥራ ባልደረባዋ እንደነገራት ከመረጃ አቅባይ ጋር መስራት ማለት ውሽማ እንደመያዝ ነው ሁሌም እንዳስቸገረች የሆነ ነገር እንደፈለገች ሁሌም የቅድሚያ ክፍያ በፍጹም አትሰጪያቸው ያለዚያ መረሻዎችን ይፈጥሩልሽና ሁሌም እንዳትለያቸው በግንኙነታችሁ ማብቂያ ላይ ልክ አንድ የፍቅር ግንኙነት ወደ እንፍ ለወጥ ዓይነት ይሆናል አውጥተሻጃ ልትወረውሪያቸው ፈፅሞ እንደገና ልታገኘ የቸው አኦትፈልጊም ግን ደግሞ መደወላቸውን ኦያቆቐቆሙም ም በላይ ደግሞ ኑፐውን እጅሽ ላይ ነኩ እለብሽ ጨዋ ነውና» በበፀ ነቪከ በበበፎ ሳራ የጎማ አለ» ሰትል ጠየቀ ያን የሚያሳይ ምልክት የለም «ይሁንና የበሩን የጣት አሻራ አንስተሃል። ንም ሰው ድሆፅዕ ን ሰሥ ተዘጋጅቶ ተሰጥቶታል ያሰማና ሳይጋበዝ እንዳይገባ ተመል ከጄኔቫ ውጪ ወዳለቸ ቨ ክተ ትንሽ ይ ታውን አንስቶ አዚህ አስኪመጣ የትም ዘ ለ በ ጋዊ የቱዞ ሰነድ ታ ባለ ኮምፒውተር ክትትል ሊደረግ ት ደረግበት በፍጥነት ማስተካከያ አደረገበት ከዚያም በሙቅ ውሃ ር ታጥቦ ሲጨርስ ለሽ ብሉ ተኛ ጠዋት ትንሽ ረፈ ሾፌር ተቀሰቀሰ መኪናው ዝግጁ መሆኗንም ነገሪው ቸው አሁን ልፍስፍስ ብሎ ከተቀመጠባት ከሮልሷ መስኮት ይ ም ሲመስከት በጥንቃቄ በእንክብካቤ የተያዘውን ዳ መስከን ፎች የቆጠሩ እኩል ተደርገው የተከረከሙ ቀይ ፍሬ ያላቸው ንሸ ዛፎች ከጎንና ጎን ተደርድረው ታዩት ዘላለም ብኬድበት የማያልቅ የ መስህ ሜዳ ሳይ ሀምሳ ኤክር ያህል ቦታ የያዘ ላክ ሌማን ሪል እስቴት አለ ጨ ርቀት ላይ ሆኖ የጋባዥ ንብረት የሆነውን የአሥራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ግንብ ማየት ቻለ የግቢው ግንብ በቅርቡ በዐዎቹ ውስጥ የታደሰውና ሃተጠገነው በአንድ ወቅት የናፖሊዮን ሦስተኛ ቤት እንደነበር ይነገራል የዚህ ሰፊ ግዛት የአሁኑ ባለቤትና ነዋሪ በጠቅላሳ ሁኔታው ናፖሊዮን ሦስተኛውን የሆነ ሌላ ሰው ነው ይህ ሰው ዓለም ስለሱ ብዙም ማታውቀው አሜሪካዊው ስደተኛ ቢሊየነ ማልኮም ዳይሰን ነው ስለዚህ ዝነኛ ግን ብቸኛ ርሁንና ባለፉት ጥቂት ወራት ቦውማን ት ገፅታውን ሰው ያለማቋረጥ መረጃ በማሰባሰብ የቻለውን ያህል የህይወ ቤት እስረኞች ለጥናቱ ያልተገደበ በሩ ላይ ሰዓት ገላውን በሆቴሉ ለማወቅ ችሏሷል የፖልስሙር ወህኒ ሰዓታቸውን ለግሰውታል የወህኒው ቤት መፅሀፍም ጥቂት የተመዘገቡ መረጃዎችን አመንጭተውለታል እጅግ በጣም ጥሩ የመረጃ መረብ የሆኑለት ግን የእስር ቤት ጓደኞቹ ጥቃቅን ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ጭበርባሪ ነጋዴዎች ናቸው የአሜሪካን ጋዜጦች ማልኮም ዳይሰንን «ስደተኛው ባለሀብት» ያወጡለት ቅዕል ስም በአሁኑ ወቅት ተግባሩን የሚገልፅ ቅፅል ስሙ ሆኖ ቀርቷል በዋል ስትሪት በግምጃ ቤት ሰነድ እና በሸቀጦች እናም የአክስዮን ገበያን በብልህነት በማሽከርከር ከፍተኛ ሀብት አካብቷል በዐዎቹ አጋማሽ ላይ ማልኮም ዳይሰን በዋል ስትሪት ከተሳካላቸው ሀያል ባለሀብቶች አንዱ ለመሆን በቅቷል በ ግን በኩባንያዎች ውስጥ ባሉ ሰዎች ሚስጢር አውጪነት በመታገዝ የኩባንያዎቹን አክስዮን በመግዛት የማጭበርበር ወንጀል ተይዞ በመታሰሩ ያ ግዙፍ ድርጅቱ መፈራረስ ጀመረ በአሜሪካ ያለው ንብረቱ በጠቅሳላ ተሠረሰ ከፍርድ በኋላ ወደ ወህኒ ከመላኩ በፊት ከአሜሪካ ጋር ወንጀለኛን የመስጠት ስምምነት ወደሌላት ስዊዘርላንድ ተሰደደፁ ከዚያ ጊዜ ኮንትሮባንዲስቶችና አ ቱለው አሳልፎ ጾንስቶ የፈረሰውን ግዛቱን ሀ ብሉ መገንባት በጀመረባት ሲዊትዘርላንድ ከመጨረሻው ባለቤቱ ጋር መኖር ጀመሩ በአሁኑ ሰዓት የሰባ ሁለት በበርካታ ቢሊዮን የሂቆጠሩ ንብረቶችን ያኑ ሰዎች መካከል አንዱ ነው ተይዞ ለአሪካ መንግስት ሊሰጥ ዓመት ዕድሜ ያለው ዳይሰን የሚቆጣጠር ከዓለም እጅግ ሀብታም ከ ይሁንና ወደ ዩናይትድ ስቴስትም ሆነ ወይም ወደ ወህኒ ሊወረወር ወደሚችልበት ሀገር መሄድ አይችልም ጎሳለዚህም በሆነ መልኩ አሁንም እስረኛ ነው ነገር ግን የታሰረው እጅግ ምርጥ በሆነና በወርቃማ የብረት አጥር ውስጥ ነው። » ዳይሰን ጠየተ አላውቅም አለ ቦውሣን የእውነቱን «የፖልስሙር ወህኒ በእስር ቤት ቁጥር አሥራ ዘጠኝ ውስጥ እንዳልሆንኩ ግን አውቃለሁ ከሠህነ ቤተ እንዳመልጥ አንተ እንዳመቻቸህልኝም አውቃለሁ ሙሉ በሙሉ ግልዕ ሆቬፔ የማረጋግጥልህ ግን ለምን እንዲህ እንዳዳረግክ ምንም ያለማወቴን ነው» «አህ» አለ ዳይሰን ይህ ጉዳይ ሁንገት እንደተከሰተ ሁሉ ግንባሩን በማጨማደድ «ትክክል ነህ ግን አንተና እኔ ትንሽ የምንነጋገረው ነገር ይኖራል ብዬ አስባለሁ የሆነ ለአንተ የሣሆን የሥራ ዕቅድ አለን» «መልካም» አለ ቦውማን በጨዋ ደንብ ፈገግታውን እየለገሰው «የሥራውን ስኬት ለማየት ብዙ ጊዜ ይወስድብሃል ብዬ አላስብም» በበፀ ነቪከ በበበፎ ሙቁ ስተኑ የኤፍ ቢ አይ የመስክ ሥሬ ሳራ ከቦስፕ በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ን በእጅ የተፃፈ ሮሎዴክስ ካርዶኝ ቢሮ ማልዳ ደረሰች የቫካለ ፍለጋ ወደሟደረግበት ክፍል በኮምፒውተር ምርመራ እና ረ ሚሟታገዘው ብሔራዊ የወን ወስደቻቸው የኤፍ ቢ እይ በኮምፒጵያበው ኳና ያከማቸው የተሰል መረጃ ማዕከል ኤንሲአይሲ ዎፒውተሩ ከቫለሪ ደንበኞች ውስጥ መረጃዎችን ለማፈላለግም ይረዳል። ዙ ሆግል ስብስብ በሰባዎቹ ውስጥ በ አ ከ ሥራ ከሰብዓዊ ርህራሄ በመነሳት አያደርጉም የጠፉ ናቸው ነሓ ከሁለት ወራት በፊት በአንድ ከሰዓት በኋላ ቦውማን የወህኒ ቤት አለ ዓይሰን በጣም ጥሩ ን በተሳጓላጉ ክፍሉ ውስጥ እያለ በአንድ ቂስ ይጐበኛል ይህ ቄስ ስለ ቦውማን እኔ መቼ ልብስ ለብሼ ዘልዬ እኘ መላ ህይሣኖታዊ ፅምነት ጥቂት ከተበጣጠረ በኋላ ወደፊት ቀረበ ብሎ ጎንበስ ውድ ፅታ ዘራፊዎችንም ቦገንዘብ ሰዕሒ አለና ለእሥረኛው በሽኩሽኩታ አንድ ውጪ ያለ «ጓደኛው» እሱ ዘንድ የሚመጡት በዓለም ዙረቱ የሉ ከር ውሽ በሚያመጥልበት መንገድ ላይ እንዲተባበረው እንደነገረው ገለፀለት ነጋዴዎች በአንፍ ትላል መለሆዬ ነህ የወቁሮኝ ሀገርና ሁኔ ር ዝ በተባባሪዎች በኩል አንድ ከፍተኛ ህይል ያለው ሰው በቅርቡ እንደሚያገኘው ሁሉ የሊለው ሰ ለን የመሰለ እና ወደ መኪና ጥገና ክፍል ወድዖውኑ እንደሚዘዋወር ጭምር ገ «ግን ደግሞ ያለ ባንክ ቼክ ቦልቱራ ሊዜ የሠሣን ምንም አስተያየት ሳይሰጥ ዝም ብሉ ነበር ያዳመጠው ትከክል አለ ት ሆው ሰው እለ የሃን ጥቂት ቀናት እንዳለፉ ወደ መኪና ጥገና ክፍል ተዘዋወረ ከወር ገደማ በድርድር ነው የዛጡ ስነጽህ ምናልባት ርይ ሥነ ጥበብ ሥሄ በኋሳ አንድ ወጣት ከወህኒ አስተዳደር ክፍል መጣና በመኪናው የሞተር ያሀል ብትከፍል ነው ባባት ወይም ኢር ርሰን ማስነሻ ላይ ስላለ ችግር ለመወያየት የመጣ በማስመሰል አዋራው ሰውየው እንደማስበው ከፖልስሙር እስር ኑ ሄ እንደዚያ ቢያስመስልም ሀቁ ግን ነገሮች መንገድ እንደያዙ ሊያሳውቀው ጥበብ ታወረ ደይይለህቸኳን ሰ ቤት ስመለጥክኘኝ ሰለ ሥነ ነበር የመጣው አለህ ተ አቋረጠው ምራራ ሀሳብ አሁን እንግዲሁ አለ ዳይሰን ማርቲን ሉማክስ ከፊቱ ያስቀ መጠለት የወረቀት መያዥያ ቦርሳ እየከፈተ «ጥቂት ጥያቄዎች አሉኝ ረ አይኑ ፍጥጥ እንዳለ ዳይሰን ቦውሣማንን በንባብ ፊ ሰረጅም ደቂቃ በአትኩሮት ተመለከተው ከዘ ቀ በአት እላ ዜድ ፊቱ በፈገግታ ሬክ ክሰ ነገሩ ሥራ የሆነ ሰው እወዳለሁ አለ ለረዳቱ ከዚ ሀደ ዓዊ የሮ ንግግሩን ቀጠለ እንደመሚጠረርቡ አንተ በዓለም ሦርኩ ያለምንም ስሜት ጭንቅላቱን በአዎንታ ተ እንደሱ ተዓ ከ ነገር ግን ቀን የህል ምርጠ የድሳትች ዓመታት በወህኒ አላላልፎፌ ነ ው አሳሳልፍም ትሀትና የተ እንደነገሩኝ ቦስ ነጡ ዘነ አነጋገር ነፅሩ አጮል ቦውማን ትንድቡን ብቻ ወደላይ ከፍ «የሥራ ቃለ መጠየቅ «ሂስተር ቦውማን ፅውነተኛው ቦውሣን ፍዝዝ ብሎ ንኛውም ስም ሊሆን ይችላል ሉሣክስ የሆነ ነገር ተጠለ «እስቲ አደረ ብለህ ልትጠራው ስምህ ማነው። » «አዎ ታውቃለህ» አለ ቦውማን ምንም የንዴት ስሜት ሳያሳይ የክፍሉን ዙሪያ እየቃኘ «ስለ አንተም ተመሳሳይ ነገር ሊባል ይቻሳላል» ዳይሰን በንዴት ቦውማን ላይ አፈጠጠ ሎማክስ በግልፅ እየሰቀ ጠጠው ቀስ ብሎ እጁን ወደታች ቦውማን ቅድም የአትክልት ሥፍራው ጋ እያለ ልብ ወዳላት የተደበቀች ሽጉጥ ሰተት አደረገ በበፀ ነቪከ በበበፎ ይህንን እንዳለየ ሆኖ ቦውማን ንግግሩን ፋ እኔ እዚህ ስላለው የፀጥታ ሁኒታ ደካማ ጎኑን ኣና ለረ ኣና ደ አውቃለሁ በፈለግኩ ጊዜ ተመልሺ ልጎበኘህ አእኾሳለ ይ በጄኔቫው ወይም በዙጉ ኩባንያህ ትንሽ ቆይታ ሳደርግ ታሪክ የተወሰኑ ዝርዝር ሁኔታዎችን እንደምታውቅ ረ ለማደን ያለኝን ብቃት ለአፍታ እንኳ እንደማትጠራጠር አ ል ዳይሰን እጁን ሉማክስ ላይ በማሳረፍ ተረ ሰጠው ደህና አለ በረጅሙ ተንፍሶ ሌማክስ በንዴላ ጩ በር ላይ እንደምንደርስ አርግጠኛ ነሄ «እኛ አሜሪካኖች እን ነት አንነ ቦውማን ወደ ባለመደገፊያ መቀመጫ ቴመ በከባ በማጠላለፍ ተመቻ ። ወደነበረበት ልንመልስልሽ አይቻለንም የሚሆን ነገር አይደለም ያ ካሴትሽ በቃ ተበላሽቷል አዝናለሁ» አመሰግናለሁ ሳራ እየቀፈፋት ስልኩን አስቀመጠችና ተራገመችኙ አሁን አሁን ተስፋ መቁረጥ ጀምራለች ሌላው ቀርቶ ዋረን አልኪንድ ስልኳን ሊያነሳው እንኳን አልፈለገም በተለይ ስለ ቫለሪ ሳንቶሮ ግድያ መሆኑን ከሰማ በኋላ ላራ ስለ አሷ ግድያ የሆነ የተደበቀ ነዝዢ አንዳለ አምናለች አምስት ሺህ ጉቦ መሰል ነዢ እና ደግሞ በዋል ስትሪት ከሚገኙ ሀያል ሰዎች አንዱን ካስተናገደች ከሰዓታት በኋላ መገደሏ ብቻ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር አለ ከፍተኛ የአካል ጉዳት የደረሰበት ማልኮም ዳይሰን ማለት ቦውማን እንደሚያስበው ከሆነ ብዙም አውቀዋለሁ ተብሎ አፍ ተሞልቶ መናዢ የሚያስጥል ሰው አይደለም ሰውነቱ የሚንቀጠቀጥ ግን ደግሞ ዘና ያለ ሰውን ቢቃኝ ያስፈራል ልብሱን ለመቀየር የወሰደው ግማሽ ሰዓት በገንን ለማስጠበቅ ሆን ብሎ ያደረገው ነው ዛሬ እራት የሚበላበትን ቦታ ኪት ውስጥ ይሁን ውጪ ይህ ሽማግሌ ቢሊየነር ለማንም አልተናገረም የግል ሕይወቱን ልክ እንደ የሀገር ሚስጢር ነው የሚጠ ብቀው ዳይሰን ጥሓቂት ፍንጭ የሰጠው በቼሪ ዛፍ እንጨት በተሰራው አሳንሰር አድርጎ ወደ ግል ክፍሉ ሲሸኘው ለነበረው ልዩ የሥራ ልብስ ለለበሰው የእልፍኝ አሽከሩ ብቻ ነው ዳይሰን ጭስ ጭስ ወደሚሸተው የንባብ ክፍል ጥቁር ከረባት አስሮ እና የአንገት ልብስ የተደረበበት የእራት ኮት ለብሶ ተመልሶ መጣ «እሺ በበፀ ነቪከ በበበፎ እንዳስቀመጥከው ያንተን ቅድመ ሁኔታ ል ስለሌለኝ ከእራት በፊት ልቋጨው አፈልጋለሁ ከዳይሰን ፊት ቆመ። ው ክፍል ሁለት በአለም ላይ ትልቁ የስለላ ድርጅት የት ተልቅነቱ ሂስጥራዊም ይሆናል ይህ ድርጅት የዩናይትድ ስቴትሱ ብሄራዊ የደህንንት ባለስልጣን ወይም ኤንኤስኤ ነው አካር ብክ ውስጥ በፎርት ሚድ የተንጣለለውን አንድ ሺህ ኣክር ወይም ዓን ንብ የሚሸፍነው ኤንኤስኤ የአሜሪካን ሲግኢንት ጠር ሀሳፊነት አለበት ይህም ራዳርን የራዲዮ ሰርጭቶችን ል አልባ ኢንፍራሬድ ጨረሮች ያህል ከሁለ የሳቀ ስለሳን ያጠቃልላል የስለላ ተቋ በአለም ዙሪያ ያለውን የኤሌክትሮኒክ ስለላ መረጃ ሁሉ በማጋበስ ካስፈለገም የመረጃዎችን ሚስጥር የሚፈታ ግዙፍ ቫክዩም ክሊነር በከፍተኛ የአየር ግፊት አዋራን እየመጠጠ የሚያፀዳ መሳሪያ ተደርጐ ይገለፃል ጠቅለል ተደርጐ ሲቀመጥ ኤንኤስጵኤ ከሌሎች ጥቂት ችሎታዎቹ መካከል በአለም ዙሪያ የደረጉ አብዛኛዎቹን የስልክ ንግግሮች በኤሌክትሮኒክ መንገድ በስውር የማዳመጥ አቅም አለው ስለዚህ በተግባር ኤንኤስኤ ከዩናይትድ ስቴትስ ውጪም ሆነ ወደ ሀገሪቱ የሚደረጉ ማንኛቸውንም የሰልክ ጥሪዎች እንዲሁም በመላው አለም ያሉ የቴሌክስ የኬብል ወይም የፋክስ ግንኙነቶች የመጥለፍ ችሎታ አለው ይህንንም የሚያደርገው በማይክሮዌቭ ጠለፋ ዘዴ ነው ይሁንና ከዩ ኤስ ኤ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቢሮ ማዘዣ ሳይኖረው የማናቸውንም አሜሪካውያን ዜጉች የስልክ ንግግሮች አሳማ አድርጉ ሊሰልል አይችልም እንደዚያም ሆኖ ባለስልጣኑ በየእለቱ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ የስልክ ጥሪዎችን እንደሚመረምር ይታመናል የዚህ አይነቱን መጠነ ሰፊ ተግባር በርቀት ለመቆጣጠር እንዲቻል ኤንኤስኤ ለስራ የሚጠቀምባቸውን ግዙፍ ሱፐር ኮምፒዩተሮች የቃል ክፍሎችን ስሞችን እና የስልክ ቁጥሮችን ጨምሮ የተወሰኑ አነሣሸ ቃላት ዝርዝሮች በቅድመ መረጃነት በመስጠት እነዚህን በከፍተኛ ደረጃ ሚስጥራዊነታቸው የተጠበቁ በአይነ ቁራኛ ክትትል የሚደረግባቸው መረጃዎች በመጠቀም ቅኝት እንዲያደርጉ ያደርጋል በመሆኑም ለምሳሌ የኒኩሊየር ጦር መሳሪያዎች ወይም አሸባሪነት ወይም ፕሉቶንየም ወይም ሙአር ጋዳፊ ወይም የተወሠኑ የሚስጥራዊ ጦር መሳሪያዎች የድብቅ ስሞች በማንኛውም የስልክ ንግግር ወይም ፋክስ ውስጥ ከተጠቀሱ ለበለጠ ትንተና ትኩረት ሊደረግባቸው ይችላል በተጨማሪ እንዳይጠለፉ ጥንቃቄ የሚደረግላቸውና ፍሪኩዌንሲያቸውን በመለወጥ የሚደረጉ የስልክ ጥሪዎች ጥርጣሬ ያሳድሩበታል ቦውማን ከማልኮም ዳይሰን ጋር ለመስራት በተስማማበት ምሽት ስዊዘርላንድ ውስጥ ባሉ ሁለት ቦታዎች መካከል የተደረገ አንድ የስልክ ንግግር ክፍል ከመሬት ገፅ በላይ ከዐዐ ማይል ርቀት መሬት በምትሽከረከርበት ትክክለኛ ፍጥነት መሬትን ተከትሎ ዙሪያዋን እያንዣበበ በሚንቀሳቀስ ርዮላይት የስለላ ሳተላይት አማካይነት ተጠለፏል እዚያም የስልኩ ንግግር ስዊዘርሳንድ ውስጥ በሚገኙ እርስ በርሳቸው ትይዩ ሆነው በቆሙ ሁለት የማይክሮዌቭ ማማዎች በኩል በቀጥታ በመሬት ላይ የተዘረጉ መስመሮችን በመጠቀም ወደ ሚመለከተው አካል ተልኳል በአብዛኛው የአለም ክፍል በምድር ገፅ ላይ የሚገኙ እንቅፋቶች ማለትም ተራሮች ውሃማ አካላት እና የመሳሰሉት የስልክ ንግግሮች በምድር ሳይ በተዘረጉ መስመሮች ብቻ እንዳይጓዙ ዬኒታውን አስቸጋሪ ያደርጉታል በመሆኑም በርካታ መጠን ያለው የስልክ ግንኙነት በማይክሮዌቭ ማማዎች መካከል በሚደረግ ቅብብሎሽ ይከናሠናሌ ዚፍ መ መመመ ሔሬሸ በበፀ ነቪከ በበበፎ ዞ ያይዘርዌብ ማማ ስርጭቱን እየሰፋ በሚሄድ ከዝ ኮን ቅርፅ በመሆኑ ከን መው ክመነሻሎ ወዴ ሊሳኛው ሲጓዙ እያሉ በሳተላይት ሊዞዜ ይችላፅ ኑት ፌ ኣንድ የሰልክ ንግግር ክፍል የያ ዕዕ ከመሬት በላይ በሚዖንዣብብ አንድ የኤን ተቆንጥሮ ይወሰድና በአውስትራሊያ በኩል ወደ ኣንድ አቀባይ ጣቢያ ይተላለፋል ይኸው መስሪያ ቤት ኦፕሬሽንስ ሀንፃ በታኙ ወደሟገኙዱት ነገር ግን ኮምፒውተሩ ምንም በሲግናሉ ውስጥ ከሚሜነጋገሩ ቻሳቸ ግራ አጋቢ የአንዶች ች ብ። ዳይሰን የሚያስፈልጉትን ሰነዶች በሙሉ ማለትም ፓስፖርቶች የመንጃ ፍቃዶች እንዲሁም ክሬዲት ካርዶች አሟልቶ ሊያቀርብለት ጠይቆት ነበር ግን እሱ ጥያቄውን በትህትና ውድቅ አድርጐጉበታል ዳይሰን የሚያቀርብለትን ወረቀት ልክ በበግ አንገት ላይ እንደሚንጠለጠል ቃጭል ነው ከፈለገ ዳይሰን ያለበት ቦታ በቅርበት ሊከታተል ይችላል በሙያው ከተካነ አንድ ሀሰተኛ ማስረጃ ሰሪ ጋር እስኪገናኝ ድረስ ያለውን ኒገር ተጠቅሞ ለራሱ አንድ አሳማኝ ማንነት መናጠር ያስፈልገዋል ባለፉት አምስት ወይም ስድስት አመታት ነገሮች የበለጠ ውስብስብ ሆነዋል ፓስፖርቶች አስመስሎ ለመስራት ያስቸግራሉ በጥሬ ገንዘብም መኪና መከራየት አይቻልም የአለም አቀፍ ሽብርተኝነት መቀስቀስ አየር መንገዶችን በበረራዎች ወቅት በየቦታው የተፈተሹ እና በእጅ የተያዙ የመንገደኞች ቦርሳዎችን እንደገና የሚፈትሹበት አጋጣሚ እንዲኖር ገፋፍቷቸዋል አለም የበለጠ አጠራጣሪ ሆናለች ደግሞም ሁሉንም ሰነዶቹን ከአንድ ቦታ እና ምንጭ ለማግኘት አልደፈረም አደጋ አለውና በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ተለያዩ ሀገሮች ይጓዛል በኛው ወረዳ ውስጥ በክሌበር ጉዳና በሚገኘው ምቹ እና ጠንቃቃው ራፋኤል ሆቴል ውስጥ የመኝታ ክፍል ቁጥር ዐን ይዚል የመገታ ክፍሉ በፓሪስ ውስጥ ባሉ ሆቴሎች ውስጥ እንዳሉት ክፍሎች ሁሉ ደረጃፀንነ የጠበተ ግዙፍ ክፍል ነው የሚከፈልበት ገንዘብ ብዙ ነው ነገር ግን እሱ እየከፈለው ያለው ገንዘብ የራሱን ሳይሆን የዳይሰንን ነው ደግሞም ተገቢውን አይነት ገዕታ ማዳበር የግድ ያስፈልገዋል በበፀ ነቪከ በበበፎ ኔኔመሙ ጓ ቲቲ ። ነጋዴ ለፈገግታው ፖላ ኦልሰጠም ሠሣን ጫሪካዋሠን ተከትሎ በኮሪይፍ በኩል ቁልቁራ ሄደ በመኀታ ክፍል አጠገብ ሲቆም ቦውማን ኦርምጃውን ዖሶና ደብዛው ጠፋ ወይዚያ ሶማየት ከሚያሰለው ቦታ ግ ዕወየው ወደ ክኖሉ ውሰጥ ሲገባ እና ከጥቱት ክነፍዕ ሠሰጥ ገባ በ ራሱ ዕሠየሠ በመቀጠሬ ኦጥና ላይ ማንም ሳያኛሃወ ባበመገዘ መ መመመ መመመ መመመ በበፀ ነቪከ በበበፎ አይነት የገበርዲን የዝናብ ልብስ ለብሶና ንዶች በኋላ ቡና ም በመያዝ በፍጥነት ወዖ አሳንሰሩ ሲያመራ ተመለከተ ጣኒ ቦውማን እርግጠኛ ሊሆን ባይችልም ከተትር በኋላ እስኪያልፍ ድረስ ታገሰ ሁለቱ አሜሪካዊያን በምሳ ላይ የሣኗፉረግ ስ ያሚ ተጣ ሰባ ት ሰ ኣነ መሆኑን ውዚ እንደሚኖራቸው ገመተ ይሄ የፓሪሳውያን ልሣድ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ሰአታት የዚህ አይነት የምሳ ሳላይ ስብሰባዎች ይወስዳሉ ቦውማን በአሜሪካዊው የሆቴል ክፍል በር ላይ አይረብቬዜኒ የሚል ምልክት አንጠለጠለና ከፕላስቲክ የተሰራ ጉዋንት አጥልቆ ወዲያው ስራ ጀመረ የመኝታ ክፍል ከእሱ ክፍል በጣም ያነሰ ቢሆገኦ ከትልቁ አልጋ አጠገብ ባለው የብረት ሽፋን ውስጥ ለውን ካዝና ጨምሮ መሰረታዊዎቹ ቁሳቁሶች እንደገመተው አንድ አይነት ነበሩ የክፍሉ ካዝና ቦውማን ባረፈባቸው ሆቴለ ሁሉ እንዳያቸው አይነት ሲሆን በተራ ሙያተኛ የተሰሩ እና የተዝስሙትም የእጅ አመል ያለበትን የሆቴሉን አልጋ አንጣፊና አገልጋይ አንድ ካሄራ ጦይም በገንዘብ የተሞላ የኪስ ቦርሳን እንዳይሰርቱ ተስፋ ለማስቆረጥ የታሰበ ነው ጥኒ የሚባሉ የሆቴል ክፍሉች ውስጥ የሚገኝ የተለመደው አይነት ትንዝ ከባድ በሲሃነንዬ የተለበጠ የብረት ሳጥን ነበር ለሃንንሳት ቢከብድሦ የማይቻል ግን ኣይደለም የተመረጡትን ኮና ከሳጥኑ ፊት ለፊት ባሉት ቱልፎች ላይ በሥጫን ቁ ነ ትንሹ መስኮት ስክሪን ከዚያም ሥልክት ያለበትን ወይም ሌላ እንደዚያ ያለ በኤሌክትሮነክ ዘዴ የተቆለፈው በር እንዲከፈት ይደረ ከካዝና ፊት ለፊት ባለው ቀዳዳ ውስጥ ሃያያዣውን ወደ ኋላ አንሸሪ ን ተራ ቁልፍ አጋልጦ ለማ ተደም ሲል ያዘ ከመደብር የገዛቸውን ተራ የተደረደሩ ይቻላል ቁልፍ በመጫን ትንሽ ባለ ስድስቅ እንግዲህ ሁለት መደረግ የነበረበቅ ተመሳሳይ ቁልፎችና የእም መሳሪያዎች ቁልፎች የ ተግባር ይሄ ከጥቲት ሰአታት በመጠተሆም ለአንድ ኮ ወጦይም ከዚያ በላይ እልህ አስ ሸ ትገ ጨራሽ ትን። የልብሱን ኪሦች እና መረ ገኝ ሲተር ለሆቴሉ ስራ ሻንጣፖቹ ዖስከ ላይናገርም ይችላል ለከተማው ፖሊስም አስመሰክት ይችላል በመሆኑም ገንዘቡን መውሰዱ ዋጋ አይኖረውም የሣልኮም ዳይሰን ረዳት አዛዥ መኮንን ስልኩን አነሳና በስዊዘርላንድ ዙግ ውስጥ ወደሚሜገኘው የኩባንያው ቢሮ በአስተማማን ስልክ ደውሎ ሁሉም ከገንዘብ ጋር የተያያዘ ስራ መጠናቀቁንና የቦውማን ክፍያም ናሣ ውሰጥ ወደሚገኘው ባንክ መዘዋወሩን አጣራ ሎማክስ ዙግ ውስጥ ወደሟገኘው ቢሮ በተከታታይ ለሦስት ቀናት ደውሏል ምክንያቱም ብንቃት በመሆኑ እና አለቃውም ከዝርዝር ጉዳዮች መካከል ትንጂም አንኳን ነገር እንድትዘነጋ ስለማይወድ ነው ሽ ከዚህ በተጨማሪ ዳይሰን የዩ ኤስ መንግስትን የስለላ አቅም በመጠ ርጠሩ ሎሣክሰን ወደፊት ስለሚከሰቱት ሁኔታዎች ከአስተማማኙ ስልክ ውጪ በሌላ በምንም አይነት መንገድ እንዳያነጋግረው አዞታል ታዲያ ይሄ ሲሆን በሣንኛውም ተራ የሆነ አስተማማኝ ስልክ አልነበረም ምክንያቱም ዳይሰን ንት የተወለደ ህፃን ባለመሆኑ ከጠለፋ ነፃ የሆኑ ስልኮችን የሚሸጡ ተቋሣት ሁሉ በሚገባ ያውቃልጵ በመሆኑም አንድ ሰው ብልጥ ሊሆን ካልቻለ በስተቀር እውነተኛ የሆነ አስተማማኝ የሚባል ስልክ በእርግጥም የለም ይሀ ዳይሰን ስልኩን ከእነዚህ ኩባንያዎች አልገዛም ጄኔቫ ውስጥ የኖር አንድ ሩሲያዊ አንድ አዲስ ስራ ለመጀመር በማሰቡ አስተማማነኀና ከጠለፋ ነፃ የሆነ የግንኙነት አገልግሎቶች ለሚሰጠው ኩባንያ የገንዘብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው አሳወቀው የምስጢራዊ መልዕክቶችን የመፍታት ልዩ ሙያ ያለው ይህ ሩሲያዊ በመጥፎዎቹ የድሮ ጊዜያት ለኬጂቢ ሰርቷል ዳይሰን አስፈላጊውን ገንዘብ በመስጠቱ የሩሲያዊያው በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩባንያ ስራውን ጀመረ ኩባንያው ለናሙና ጩ አ አስተማማኝ ስልክም ከዳይሰን እጅ ገባ ደግሞም በ የመጀኳ አፈታት መርሀ ግብሮቹን ለኤንኤስኤም ሆነ ለጂሲ ኢኙ የጫ ስልኮቹ በእርግጥም አስተማማኝ እና ማስጉሪና ን ሊደረስባቸው የማይችል ናቸው ዳይሰን እና የስራ ብ መልእከኤ የሚነጋገሩባቸው በእነዚህ ስልኮች ብቻ በመጠቀም ነው ቦቹም ኳ ጽ ቦውማን ወደ ራሱ ክፍል ተመልሶ የሚሰራቸውን ስራዎች በተመለከተ ማስታወሻ ያዘ ለቀረው የማልኮም ዳይሰን ውጥን በእርግጥም እንከን የሌ ግን የበለጠ በጥልቀት ሲያስብ ከፍተቶች ታዩት የ ጥቂት ህሳቦች አሉት ከዚህ በተጨማሪ መሰረታዊ የደህንነት ቅድመ ሁኔ ነገሮችን የመለየትና የመረዳት እውቀቶች ያዋሩታል ረ ያጋ ሊያዝ ወይም ሊገደል የሚችልበትን አደገኛ ሁኔታ የቶቹ ኣቄ እንደሚሰማው ግን ዲያብሉስ ያለው በዝርዝር ጉዳዮች ውለና ቦውማን እያንዳንዷን ዝርዝር ሁኔታ በቸልታ ለመመልከት አ ያስብም። የዉ የምሳ ሰአት ጊዜውን በሲአይኤ ግ ተዘዋህ ከሚያሳልፍ ይልቅ መጀመሪያ ስልክ ደወለና ከዚያም በፍጥነት ከአሊ ከዱክ ቴይለር ጋር ለመገናኘት ወደ ዋሺንግተን በመኪና ሂደ ፔሪ ቴይለር ጡረታ ሊወጣ የተቃረበ እድሜው ወደ ሀምሳ አመት ገደማ ቢሆንም ከሰውነት አቋሙ በማየት ይህንን መናገር አይቻልም ስራ ወዳድ ሁልጊዜ የሚጣደፍ እና ስራውንም በ ትክክል የሚያከናውን አ ሰው ነው ቴይለር ለዊልኪ ሞቅ ያለ ሰላምታ አቅርቦለት ቡና ና ለ ቢ ውስጥ በእግሩ እየ ተ ከነገረው በኋላ ከዋናው መስሪያ ቤት ውጪ ፖል ሞሪሰን የሰጠው ለቴይለር አወራለት በዚህ ጊዜ ቴይለር ህላብ ተአልተለመደ አስተያየት ነበር አልተናገረም ዊልኪም ለ መጀመሪያው ትልቅ ራዲዮ የሚስረቀረቀው የቆየ ሙዚ ቃ እስ ተ ደፍ ላይ ካለው «እንግዲህ የመጀመ ሪያው የሚለውን ስም የአቨባሪዎች መረጃ ኾን መሆን ያለበት ሄንሪክ ፈርስት ይመስለኛል» ቴይለር ትንሽ ያዘው ዝርዝር ውስጥ መፈለገ ውስጥም ይፈለጋል አሰብ አደረጌ በአጠቃላዩ የመረጃ ዝርዝር «ልክ ነው» ዊልኪ ተስማማ ውስጥ ፖል ሞሪሰን ይህንን ማድረጉን ተክ ግን በሀረ ሸብር ማዕፅዕከሉ ያለው ዝርዝር መረጃ ከእኛ ብ ናግሯል አንተ ዙ የ ም እነሱ ዘንድ «የተሻለ ነው ይላሌኔ ኢ ይዘር ተ ታውቃለህኔ በዚ ግ እያለ ያ ይን የመን ተደር ስለዚህ ይህ የስሙ ደይ ፈታሾች ኬንዳልን ወይም ዌንጻ ይዘውልን ይመጣሉ «ግን የእኛን ምርጥ ከሰሙት ንግግር ላይ ነ ምናልባት የሆነ ነገር የፃፉት ከአፍ ሲነገር ት የኤንኤስኤ ሰዎች አገሳለዕስ። ቦወጣ ው መጥፎ ቸው ሁለት መቶ ኪሎ የሚመዝኑ የጉማ ሁለት ፈንጂዎችን ሜትሮች ቸ ተከትሎ በጥቂት ልቅ አራት ማዕዘን የወተት ቆርቆሮዎች ውስጥ ኣም ለረጅም ጊዜ ቦውማን ፈንጂው እንዴት አድርጐ ወደሳይ በሀይል ተወርውሮ በአስተማማኝ ሁኔታ ሊፈነዳ እንደሚችል በኋላ በመጨረሻ ይህንን ችግር የውስጥ ለውስጥ መንገዱን ጫማዎች ከፍታ ባለው አፈር ጠቅጥቆ በመድፈን ፈቶታል በተጣዩ ቀን በታህሳስ ዐ የካሬሮ ብላንኮ ጥቁር ዶጅ መኪና በካሎክላውድዮ ኮኤሎ ኮድያጐ ደ ሌኦን በኩል ታጥፋ ጋር ቦውማን የቀለም ቀቢ ልብስ ለብሶ መሰላል ላይ ቆሟል ላይ ስታልፍ ቦውማን በቀለም ና ማጥፊያ ተጫነው ተሽከርካሪዋ ከውስጥ ለውስጡ መንገድ በ ቆርቆሮው ደብቆ የያዘውን የኤሌክትሪክ ማብሪያ በዚህ ጊዜ የታፈነ የፍንዳታ ድምፅ ተሰማና የሚነደው የመኪናዋ ሪ ከባለአምሰት ፎቁ የጄስዊት ሚሽን እና ቤተክርስቲያን ጣሪያ በላይ ወዳ ሁለት ፎቅ በረንዳ በአየር ላይ ተፈናጠረ ቀኝ ክንፍ ብሄርተኞች የፋላንጆችን ጮክ ብለው ዘመሩ ርመራ ሲካሄድ ቦውማን በአንድ አገናኝ በኩል የውስጥ ቲኤ ፈቃደኞች ወነጀላቸው አስሩም ሞቱ ቦውማን የተቀጠረበትን ስራ ከተሳተፉት መካከል ነፍሰ ገዳይ መሳተ ች ሙሉ በሙሉ ባለዝና በው ቦውማን ነበር ተደረገ ይህ የሀሰት ይህ መሆ ለባስኮች ንቅናቄ ከፍተኛ የሆነ ታላቅ ዝናና ክብር ከማጐናፀፉ ኢቴኤ አመራሮች ግዴለሾች ደረጃ አንድ ሌሳ የእሱን ዱ አለባበሰለት ሽ ማወቅ አልነበረበትም አሁንም ድረስ በተደጋጋሚ የሚነገር ረዳቸው ዘንድ መሆናቸውን አሉባልታ ግን አለ ሲአይኤ ለባስኮች ሂቂስጥራዊ መረጃዎችን በመስጦ እውነታው ግን የተወሳሰበ ሚስጥራዊ መረጃ አስፈላጊ አለመሆኑ ነበር ቦውማን የደቡብ አፍሪካ የደህንነት ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤ በሆነው ፕሪቶሪያ ውስጥ ወደሚገኘው ዋችትዊስ ሲመለስ የሰራውን ስራ በተመለከተ ወሬ ይነዛ ነበር በዚያም ጫማ ከ ኢንች ርዝመት ያለው የደህንነት ፖሊስ አዛዥ ቹ አንዱ የሆነው ዜሮ በሚል ሚስጥራዊ ስም የማ ማድሪድ ውስጥ የሰራውን ስራ ባወቀ ጊዜ ምን እ ገሞ የሚነገር አንድ ታሪክ ነበር «የኢየሱስ ክርስቶስ ያለዕ ቫን ደ በርግ «ይህ ቦውማን የሚባል ሰው ኽረ እሱ የሚስጥራዊ መረጃ ወኪል ገመ የጨለማ ልዑል አይደለም እንዴ የሚመስለው። «ዣሬድ። እንዲፈፀምበት ተደርጓል ይሄ ኤልዚ እ ፍው ንመ ምፒፁቲ ጃ ይኖረዋል ወይም ለማግኘት ይቸላል ይሄም ጋር የተያያዘ መረዳ ይናራሬ ም ዝጤ ነገር መፈፀም ለሚችሉ የተወሰኑ ሰዎች የሚጠቅማቸው ይሆ የል ፈ ካሴቱን ከቴ ውስጥ አወጣችና እንደዋዛ እያገላበጠች ተመለሰከተችው በባለስልጣን መስሪያ ቤቶች መካከል የተደረገው የኮምፒውቲ ምርመራ በኤልኪንድ ዙሪያ መረጃዎችን ማጣቀሱንም ገለጠ መረጃዎቹ ከደብዳቤው ይልቅ በቴሌታይፕ በስልክ መስመር በፅዕሀኒ መልእክት የማስተላለፊያ ዘዴ ነበር የመጣው ምክንያቱም እንዳጋጣግ ሆኖ ፌላን ምርመራውን ከመደበኛ ይልቅ አስቸኳይ መሆኑን በመጥቀሴ ነው አብዛኛዎቹ የተጠቀሱት መረጃዎች የማይረቡና በሚስጥራዊ መረጃ ማህበረሰብ አባላት ዘንድ በሌሉች ዘንድ የሣነገሩ የሚባሉ አይነት ናቸው ጃካርታ ውስጥ ያለ የሆነ የሲአይኤ ሰራተኛ የዋረን ኤልኪንድን ስም ከኢንዶኔዥያ መንግስት ጋር በተደረገ አንድ ወሳኝ የባንክ ስራ ጉዳይ ጋር ተያይዞ ሲነሳ ሰምቷል ቴልአቪቭ ውስጥ በዩኤስ ወታደራዊ ለለላ ውስጥ ያለ አንድ ሰው ደግሞ ኤልኪንድ አንድ ጊዜ ከአንድ የእስራኤል ሚኒስትር ጉቦ መቀበሉን አሉባልታ በኋላ ሳይ ሀሰት የሆነ ሰምቷል አንድ ሌላ ሰው ደግሞ ኤልኪንድ የእስራኤል መንግስት ባለስልጣንን በጉፀ መደለሉን መረጃ ደርሶታል ብዙዎቹ መረጃዎች ጥቅም አልነበራቸውም ከግድግዳው አጠገብ ያለው ጠረጴዛ ላይ የሚገኝው ስልከ ጮኸ ኬን ስልኩን ለማንሳት ከተቀመጠበት ወንበር ሳይ ብድግ አለ ኤልኪንድን ከዚህ ጉዳይ ውሰጥ ብናስወጣው እወዳለሁ» አለ ፈላን «ላንቺ ነው ሳራ» አለ ኬን ሳራ ስልኩን ተቀበለቸው «አቤት። » የእምነበረድ ግድን ማሽኖች ያሉበት ይግባውና ፔሪ አሸባሪያችሁን ና አገድ ስም አግኝተናል ነገ ጠዋት ደግሞ ፎቶግራፍ ይኖሪና ዚቃ ኢ የኑ ስሌ ደኦ ሟኣ ልቧ በድንጋጤ ከደረቷ ተነቅላ መሬት ዱብ ያለች መሰላት ግ» ነተ ስም «ስሙ ሄንሪክ ቦውማን ነው ቦውማን በጥርጊያው መንገድ ዙሪያ በእግሩ በመ ግንም አለመኖሩንና ድንገት ሳይታሰብ ኦንድ ሰው ምፍት ጣኝ አረጋገጠ ከመኪናው ውስጥ የብረት ሻንጣ የሚመስለውን ኤምለንነ በ የሳተላይት ስልክ አወጣ የመኪናው ጣሪያ ላይ አስቀምጦት ሲዘረጋው ልክ እንደ መፅሀፍ የሂገለጠው የላይኛው ክፍል ጠፍጣፋ አንቴናው ነበር የቀድሞዎቹ ሳተላይት ስልኮች አንቴና ትላልቅ ሳህን መሰል ዲሽ ሲሆኑ ይሄኛው ግን ብዙም ጐልቶ አይታይም የዚህ ስልክ የማሰራጫው ጨረር ስፋት ከቀድሞዎቹ አይነት ስልኮች የበለጠ ሰፊ ስለሆነ በትክክል ለማለም መጨነቅ ብዙም አስፈላጊ አይደለም የአንቴናውን የከፍታ ዘዌ እያስተካከለ የሲግናሉን ጥንካረ የሚያሳየውን በኤልሲዲው ማስነበቢያ ላይ ያሉትን ትናንሽ ሳጥኖች ተመለከተ የሲግናሉ ጥንካሬ ከፍተኛ መሆኑን ሲረዳ ከጀርባ በኩል ያሉትን ብሎኖች በጣቱ ፈትቶ ማነጋገሪያውን አወጣ ከዚያም ስልክ መደወል ያክ በደዴደቡብ አፍሪካ የስለላ ድርጅት ውስጥ በሰራባቸው አመታት የደቡብ አፍሪካን መንግስት አሰራር ጠንቅቆ ተረድቷል እሱ ያለበትን ለማወቅ የሚደረገው ፍለጋ ከሁለቱ በአንዱ አቅጣጫዎች እንደከናወን ያውቃል ይኸውም ፍለጋው በደቡብ አፍሪካ ቀስቃሽነት ወደ ውጪ ይወጣል ወይም በሌላ ሀገር ቀስቃሽነት ወደ ደቡብ አፍሪካ ይመሪል የመጀመሪያው መንገድ ጥያቄው ከደቡብ አፍሪካ በመመንጨት በአለም ዙሪያ ወዳሉ የደህንነት እና ህግ አስከባሪ ተቋማት ማምራቱ በአብዛኛው ሊያጋጥም የሚችል ነው አንድ የቀድሞው ቦስ አባል የነበረ ሰው ከእስር ቤት አምልጦ በመውጣት ከሀገር ወጥቶ ሊሆን ስለሚችል ደቡብ አፍሪካዊያኑ እርዳታ ሊጠይቁ ይችላሉ ብዙም ሊሆን የማይችለው ነገር ግን አሳሳቢው ሁለተኛው መንገድ ነው ይኸውም አንድ የህግ አስከባሪ ተቋም ወይም የስለላ ባለስልጣን ስለ እሱ የሆነ ነገር ካወቀ በኋላ እርዳታ ለማግኘት ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊሄድ መቻሉ ነው ይሄ ደግሞ በአብዛኛው የሚያመለክተው በዳይሰን ወገን የለከ ነገር መኖሩን ይሆናል መንግስታት ከሌሎች መንግስታት ጋር ሲሰሩ ሁልጊዜም እሰው ከዚህ ቀደም በፈጠሩት መንገድ ይጠቀማሉ አንድ ሄንሪክ ህ። ልነ ነሽ እንግዲያውስ ይሄ መሆኑ ስለትብብርሽ በጣም አመሰግናለህ «እሲ ጌታዬ ምንም አይይለም ቦሪ ሸብር ኤፍቢ እንግዲህ የግድ እትዱን መተ ሁሉንም ችግር አሜሪካኖች እየተከታተሉት ነው አሁን ያስፈልገዋል ወዴ ኒውዮርክ አይበርም አይ ያ በፍፁም ጥሩ ንደዚያ ሃድረግ ስህተት ይሆናል እንደዚ ደ ዋሺንግተኝ ነው የሚበረው አይሆንም ከሀያ ወይም ከዚያ በላይ አመታት በፊት በነበረበት ጊዜ ከእንደ የደቡብ አፍሪካ ፖለስ ውስጥ መማሩን ገለበ ሀሪ ዊትማሣጉ የኤፍቢ ኩዊንቲኮ ቨርጂንያ ውስጥ በመካከለኛ ደረጃ የሚገኙ የፖሊስ ባለስልጣናትን ከዘመኑ የምርመራ ቴክኒኮች ጋር ለማስተዋወቅ ጥልቅ የሆነ ትምህርት የሚሰጥበት የአስራ አምስት ሳምንታት መርህ ግብር አለው በእያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ከሚገኙት እንድ መቶ ህግ አስከባሪ መኮንኖች ባለስልጣናት መካከል አስራ አምስ ወይም ሀያው የውጪ ሀገር ዜጋ ናቸው «ይህ ሳችስየተባለ ደቡብ አፍሪካዊ አውሮፓ ውስጥ በተደረጉት ሶስት የዳግም ስልጠና መርሀ ግብሮች ላይ ተገኝቶ ነበር ስለዚህ የእኛ ሰዎች ከእሱ ጋር ትንሽም ቢሆን ግንኙነት አላቸው አለ ዊትግን እሱ እና ሳራ በቢሮው በር ላይ ቆመዋል «ሰውዬው በመጥፎ አቅጣጫ ይሄድ እንደሆን በማለት ቤመንግስትም ሆነ በስለላ ባለስልጣኑ በኩል አጣራን ያገኘነው መልስ አሉሁዊ ነው እንደ እድል ሆና ይህ ሳችስ የተባለ ሰውዬ አሁን በደህንነት ስሪያ ቤት ውስጥ እየሰራ ነው ስለዚህ በጨለማው ውስጥ ሰተት እድርኑ የሚመራን መብራት አግኝተናል ጆሀንስበርግ ውስጥ ያለ አንድ የሲአይኤ ቡድን ይፋዊ ባልሆነ መንገድ ከእሱ ጋር እንዲገናኝ ተደርጓል» በወንጀል ክፍል ይሰራ ጋር በኤፍቢአይ አካዳሚ ጊአይ ብሄራዋ አካዳሚ «የሲአደኤው ሰውዬ በደቡብ አፍሪካውን ፖሊስ ሄንሪክ ፈርስት የሚል ሀሰተኛ ስም ስላለው ሰውዬ መረጃ ጠየቀው። » እናማ ምንም ያልተለመደ ነገር አልተከናህወነም ሦጊ አስጊ የሆኑ የስልክ ወይም የቴሌፋክስ ግንኙነቶች አልነበሩም ይዝ ማረጋገጥ ባይቻልም ይሄ እኛ የተገናኘነው ደቡብ አፍሪካዊ በጨ ጥሩ ምልክት ነው «ምናልባት ይሆን ይሆናል» በቀጣዩ ቀን ጠዋት አንድ ስም ይዞልን መጣ በሄንሪክ ስም የተገኘ መረጃ የለም ነገር ግን የጨለማው ልዑል በማለረ የተገኘ መረጃ አለ በስለላ ድርጅታቸው ውስጥ ያሉ ሰዎች በሙለ ስኮ ሰው ሃንሪክ ቦውማን ተብሉ ሚጠራ መሆኑን እና ዜሮ የግል የሚስጥር ስም የተሰጠው ልዩ ችሉታ ያለው ወኪል እንደሆነ ሃፁለ ስላዚህ የእኛን በደቡብ አፍሪካ የሚገኘውን ህጋዊ ወኪላችንን ለለዜ የደቡብ አፍሪካ መንግስት ሥስሪያ ቤቶች ሰአቃቤ ህግ ሦናምን ሄንሪክ ቦሥሣን የተባለ ግለሰብን በተመለከተ መዝገብ ሁሉ እንዲሰጡን በይሩፋ እንዲጠይኛሦኛ አድርገናል ያስውን ማመልከቻ ልደዴት ካርድ የግል ሣሃህደሮ የስራ ውሎች ብቻ የተገገውን ማንኛውንም አይነት መረጃ በሙሉ ነው የጠየተነው አነ እንግዲህ እየጠበቅን ነው «እነሱ አህተባበሩን ነው። ንድ በልዩ መሳሪያ ጥበቃ ከሚደረግለት ክፍል ውስ አስተግግኝ ስልኮች ማለትም ጥቁር መስመሮች ደረጃ ሚስጥራዊ የሆኑ ግንኙነቶችን ለማድረግ የ በዚያም ሳራ የማታውቃቸው በርካ ቡና ጋዜጦችን ያነባሉ የተቀሩትን ታውቃቸዋለች አሌክስ ስ ከፃሽ የባ ፀረ ስለላ ክፍል ከመጣችው ክርስቲን ቪግያኒ ጋር የጦፈ ጨዋታ ሁለቱም በጣም ያጨሳሉ የዋሺንግተኑ ራልስ ኡልማን የቃላት ኋላ ጨዋታ ይጫወታል ኬን አልተን ለብቻው ነጠል ብሉ መፅሀፍ አ መፅሀፉ ሳይንሳዊ ልብ ወለድ እንደሚሆን ገምታለት ለ «መልካም» አለ ዊትማን ጮክ ብሉ እጆቹን በአየር ላደ ከፍ አድርጐጉ በማወናጨፍ እንዲያዳምጡት እየጠየቀ ከዚያ ረ አስተዋወቀና ሁሉንም አንድ በአንድ አስተዋወቃቸው ሑን ሁሉም የኤፍቢአይ ወኪሎች በፀረ ሽብር የጋራ ጊዜ ውስጥ ከሚሠሩት የኒውዮርክ ከተማ ፖሊሶች ጋር ተጣማጅ ክብ ፊት ያለውና ወፍራም የፖሊስ መቶ አለቃ መርማሪ ሊህ ስሙም ጆርጅ ሮዝ ይባላል መርማሪው ራሱ ገባ ያለ ነው በህለኩ ጉንጮቹ ላይ ተመሳሳይ ሽታዎች አሉት ብዙም ከበሬታ አልሰጣትኮ እንደነገሩ ራሱን ነቅነቅ አድርጐ አያት እንጂ እጂን እንኳ አልጨበጠም እንደሱ ያለ ሰው ማግኘት መቻሏ ጥሩ መሆኑን ሳራ አሰበች ዊትማን ከቢሮው ጠረጴዛ ጠርዝ ሳይ ተቀምጦ ከአጠገቡ ያለፁን አሮጌ የቡና ኩባያ ወደ ጉን ገሸሽ አደረገ «እሺ አሁን ሁላችሁም ለኒህ ልዩ የቡድን ስራ በተለየ ሁኔታ የተመረጣችሁ ናችሁ ነገር ግን ሚስዢ መጠበቅን በተመለከተ ያለውን ጥብቅ ህግ አሁኑነ እዚሁ ልነግራችሁ ግ ይሆንብኛል ጥቂቶቻችሁ ከዚህ ከተማ ውጪ ነው የመጣችሁት ስለክ ኦሃድ ወሳኝ የዎል ስትሪት ባንክ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በከ የቫብር ተግባር እንደሚጠቃ ወሬው ከተሰማ በዚህ ከተማ ውስጥ ሦ ነት ችግር ሊፈጠር እንደሚችል አታውቁ ይሆናል በመሆነሃ አን ፕርን ስለመጠበቅ አስፈላጊነት አስረግጨ ለእናንተ ልነግራችሁ ግደ ነው ለግንም ምን አየሰራችሁ መሆኑን አትናገሩ ፈለ ጋችሁት ተ ህት አንድን ኮብላይ ነው እቨን ለጋዜጦችም ገ ቁባ የለባችሁም ገብቷሀዋል ስበጋዜጦትም አንድም ቃል መተቲ ራሳቸውን የሚነቀ ያዊ ቤ ተጣምደዋል ቦነ ንቁና ጉሮሮ ቸውን ቦማ ዞህ በአዚህ ይላ ዋቸውን የ ሂያፀዳ ሰዎኘ ም ዔ ታዩ ይ ተሁተ አስር ሰዎች ብቻ ሩ ከ የማሀጣ ነገር ካለ ሁኒታውግ ከ ዘትሁ አፈትለኮ የሜሀጣባ ኦስበበት ሺ አስከመጨረሻው ከመከታተል የማልመለስ መሆነ ለ ይህ ልዩ የጋራ ታስዞ ነው የተደራጀፁ ቀ ጊዜ አብሮ እንዲሰ የማለውን ቀ «ልዩ የጋራ በድን» የተናገረው ሳራ ከእሱ ጋ ቃል በፖበት መሰራትን ስታስብ ገና ይሬክተሩ ቅድመ ምርመራ እንዲደረግ ነው የፈቀደው አለ ይሄ ማለት ለአንድ መዬ ህ ናት መሆኑ ነው በቲ ን ተገኘ ግን ለሌላ ዘጠና ቀናት ጊዜው ሊራዘም ይላል ሽ ክክ ፍዬ ላይ የተሰሙ የተቃውሞ ዮምዖች ፉጨዜጨተቶች እና ታዎች ንግግሩን አቋረጡት «እየተለድክ መሆን አለበት አለች ገርምርም ነ ክርስቲን ኣ እየተለድኩ አይደለም ለነገሩ ይህንን ጉዳይ ። » ነው ባንኩ የጥቃቱ ታላሚ መሆኑን እን ሊተባበረን ይችላል» «አዎን» አለች ሳራ ከሌለ የግድ የሆነ ነገር ማለት እንደ ስ ራሱን ንደኖርብን ላስ ግን አንድ ጊዜ አጣሪልኝ እዚ። ግ ቸ ግን ት ታፓስ ጠየቀ «ያለን ብቸኛ ፍንጭ አሰ ዲያምን ከተደረገ በትንሹም ቢሆን በረጅሙ እየተነፈሰችየሆነ የሚደብቀ ነገር ሚኖርበት አሰበት ፓ ኑሙኢሙኢኤኢኣከእ ርመው ዳ ሚራ በበፀ ነቪከ በበበፎ የፔሪ ቴይለር ባለው የዋሺ የመንሻ ፈቃድ ነበር ነ በመካከለኛው ፍጥነት በማለፍ ከፊት ለፊት መስክ ንጣፍ አየ በቅርቡ ቦታ ላይ የቆመው የቅርብ መኪናው ሊሚትድ ኦዲሽን አረንጓዴ ወደ ዋሺንግተን ተመለሰና ቀኑን ከአንድ የኤሌክት መደብር ከቤት እንስሳት መሸጫ ሱቅ እንዳ ቤት የተለያዩ ነገሮችን እየገዛ አሳለፈ በቀጣዩ ቀ አስራ አንድ ሰአት ላይ አሌክሳንደሪያ ውስጥ ነበር አሁንም እንደ ጨላለመ ያላቸው ጨረሮች ሰማዩ ማቆሚያው ላይ ሌላ ሁለተኛ መኪና ቆማለ ሰማያዊ ቀለም ሲኖራት ቀደም ሲል የ ስልክ እና የመኖሪህሀጀ ገተን ከተማ የስልክ ማውጫ ላይ ቦውሣን አንድ ጥቁር ፎርድ ሙስታንግ ከሄር ሽ ቀመውም ካርል ፎርንየር የተባለ የአንድ ኮእክቲከት ስ ከዚያም ወደ አሌክሳንደሪ የሚፈልገው ቦታ በ ፓትሣክ ድራይቭ ውስጥ ጠጠር መንገድ ያለበትን አንድ ዘመናዋ ከጡብ የተሰራ ውስጥ ገና መብራት አልበራም ቦውማን እያለፈ በአካባቢው የሚኖሩት ሰዎች በአካባቢው የቆመ ወይም ፍጥነቱን የ ያሉ ጐረቤቶች እንደ ሌሎች ሲባሉ አይችሉም በአካባቢው የተነሱ ፀቦች ይሰማሉ አዳዲስ መኪኖች ልብ ብለው ያየያለሉ ስራም በመደገፍ ወይም ተራርቀው ነው የእያንዳንዱ ሰው ግቢ በአጫጭር ጣውላዎች በአግባቡ ተከልለ ይታያል ሁሌም ቢሆን በማለዳ ከእንቅልፍ አጮልቆ ወደ ሰፊው መንገድ የ ከጥቂት ህንፃዎች እልፍ ብሉ መኪናውን ከአንድ ጭር ካለ የጥበለ ውስጥ አቆመና በእግሩ የነዳጅ ማደያ ግቢ ተመለሰ የስፖርተኛ ቱታ ሹሪብ ካኪ ሱሪ እና አዲስ ነጭ ከአካባቢው ጋር ተመሳስሏል በአንድ እጁ ደማቅ ተይ ጊዜ ስ ጐረቤቶች ሁሉ ስለሌሎ አድሪ ተመዝገባ ል ጥ ከፊት ኒሁም ከስፖርት መኪናዋ አያለ የመኪናውን ፍጥነት ከመካከለኛ በላይ ኑሮ አላቸው ተነሰ መኪና ትኩረት በቤታቸው ባለመደገፍ ያስተውላሉ ቤ በረጃጅም የብረት ሂመለከት ሰው ይኖራል ወደ ፔሪ አክሳንሂ ሣቀ ን ማለዳ ላ ሲሆን ከምትወጣዋ ፀሃይ ላይ ያንዘባርቃሉ አሁን ተሰራች ኦልድስሞባይል ች የይጨነቁ ናቹሁ ገሉ ጆሮአቸውን አቁመሙ ተከፈረ ማ ባካርኩ ሰፊቴ ህ ቹ ኣ የእርዛ ዞታ ያለውን ንጓህ ጥቁር ጠጠር በተነጠፈበት የመከ ፉ የሆነው የቤተሰቡ ። ቤድኑ ወደ ንኡሳን ቡድኖች ተከፋፍሌ ለጥቂት ቀናት በየቦታው ተበታትኖ የነበረ ሲሆን የቡድነ አባላት በሙሉ ሳራ ድንገት ልታገኛቸው ብትፈልግ በሚል በሲግናል የሚተላለፍ መልዕክት መቀበያ መሳሪያ ነበራቸው እሷ እና መቶ አለቃ ሮዝ እሷ የራሷ መሆኑን ወዳሳወቀችው ቢሮ ተዘዋውረዋል ቢሮው የቀድሞው የኩባንያው ፕሬዝዳንት ነበር በወለሎቹ ላይ በተገጠሙት እጆግ ዘመናዊ የደህንነት መቆጣጠሪያዎች ምክንያት አብዛኞቹ ቢሮዎች አልተነኩም በክፍሉ ውስጥ የሚታየው ብቸኛ ይፋዊ የሆነ ነገር ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለማስቀመጥ አመቺ የሆነው እና ከሲሚንቶ እና ብረት የተሰራው ባለ አራት መላቢያ የኤፍቢአይ ማህተም ያለው ካዝና ነው «መቶ አለቃ ሮዝ ምንጮቼ እንዳረጋገጡልኝ በሰራዊቱ ውስጥ ምርጥ ከሆኑት አባላት መካከል አንዱ ነህ በኮብላዮች አሳዳጅ ክፍል በነበርክበት ጊዜ አስራ ሁለት ኮብላዮችን አሳደህ እንደያዝክ ሰምቼያለሁ ፓስፖርቶችን እና ክሬዲት ካርዶችን በመከታተልም ልዩ የምትጠተምበት የተለየ ተሰጥኦ ሳይኖርህ አይተርም ምንጮቼ ትክክል እንደሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ» «አጋንነዋል» መስራቴን ብቻ ነው» «በበኩሌ ለእኒ ይሂ በቂ ነው» «እሺ» አለ ሳራ ማስታወሻ ለመያዝ ስትዘጋጅ ምናልባት ሊረዳን የሚችል አንድ አፕል የተባለ የአካባቢ ፖሊስ የግል ደህንነት አገናኝ መርሀ ግብር ያለው ድርጅት አለ አባላቱ በከተማው ውስጥ ያሉ የዘጠኝ በዱ ህንፃዎች እና ኩባንያዎች የደህንነት ዳይሬክተሮች ናቸው በአብዛኛው ቤት ሰብሮ የመግባት እና ከአካባቢ ወንጀል ጋር የተያያዙ ነገሮች ላይ ይላተፋሉ የመርሀ ግብሩ አስተባባሪ የኔ ወዳጅ ነው እደውልለታለሁ «ግን እኮ ኢላማው የሣንሀተን ባንክ ከሆነ ለምን ስለ ዘጠኝ መቶ ሌሎች ኩባንያዎች እንጨነቃለን። በበፀ ነቪከ በበበፎ ቱሪስት ካለው የቁም መደብር የኡጥ ቢኦይ መስሪያ ቤትን እንዳስደነገጠት ማልፅ ነጠ ከኤ ቱሪስገ ቀደም ብሉ በተዘጋጀ የቨርዛር ጌጉክ ሠፊ ቦዩን እንደሚችሉም አየ ጊዜን ለመግደል አስዞ ሲላ ን ገ ዋቱ ክፍለ ጊዜ አጋማሽ ላይ በአንዱ ርር ከ ይሩ ተ ሲጠናተቅ የተለያዩ የሰራተፍች መግቢያ እና ተሳ ኪ የቴይለርን መውጣት አየ ቴይለር ኣልወጣሥ ያካ ዎቹ የኤፍ ቢአይ ሰራ በአቅራቢየያጡ በሚኀሄ ላ ለመመገብ ወጤ ነገር ግን ቴይለር ሦናልባትም ሦሳዜ ቢጎ ዜ ከያዘው ምግብ ቢሮው ውስጥ ይመገብ ይሆናል በነ ኪ ከቀትር በኋላ በአስር ሰአት ቦውማን ወዳቆመፁ ጊ ኳላ ቴይለር ህንፃውን ለቆ እስኪወጣ መጠባበቅ ሩዚ ዩ ኪና ተ መብራት ሲል ተንቀሳቀሰ ቦውማን መከታ ል ከመጀጪ ቴይለር እስኪርቅ ድረስ ጠበቀ ቴይለር ደ ቤቴ ለመሄዬ ቪ መንገድ ነበር የተከተለው ቴይለር ወደይ ቤት እየተመለሰ እንደሁ ላ ገመተ ይሁንና እርግጠኛ ለመሆን በትዕግስት የተቻለው ህኢ ረ ቦቤኣ አልድስ መኪና ተከታተለው ቴጾኒ ወደ ቴይለር ቤት መሄዱ ችግር አይሆንበትም ዚያ የሆነ ነገር አገኛለሁ ብሎ ግን አያስብም እንደ ቴደለር ቦኃኣ የኤፍቢአይ ሰዎች በቤታቸው መዛግብትን አያስቀምጤጡም ቢሮ ዘልቆ መግባት ቢቻልም ሁኔታው አላስፈላጊ እና አኗ ወይም ለእሱ የሚሰራ አንድ ሰው የቦውማንን የኋላ ታሪክ ለማ መሆኑ የታወቀ ነው ይም ማለት ሰውዬው ቦውሣማንን ብሄ ያውቀዋል ማለት ነው ቦውማን ራሱን ቀይሮ በማታለል ወደ ውስጥ ቢገባ እንኳን በዚያ ምን አዲሰ ነገር ሊኖር ይችላል። ሳይደረስኒ ይህንን ለማድረግ መቻሉም በጣም የማይመስል ነገር ነው ቦውማን ግራጫው ሳምሶናይት ቦርሳ የቴይለርን የኤፍቢአይ የህክ ይለፍ የግል ዝርዝር ወይም ሌሎች ነገሮች እንደሚይዝ ጠርጥሯኒ ቴይለር ወደ ስራ ሲሄድ ወይም ሲመለስ አንድ ቦታ ላይ ቢቆም ቦውሚ እድል ያገኛል የሹፌሩን በር በመክፈቱ በኩል ቁልፍ አልባ አለመኖሩ በጣም መጥፎ ደሆናል ምክንያቱም በቀላሉ መግባት አይቻልም ቦውማን ማድረግ ያለበት ነዢ ተጠቅሞ በሩን ሲከፍት የሚጫነፀ« ን ቁጥር በመ ቴይለር ቦርላውን እንደገና የአከፋፈት ህዚ ወደ መኪናሁዐ ቴይለር ቁልጓ ነፅሩ ማየት ነው ከፊት ወንደሩ ላይ ትቶ ከህጣ ቦውማ ሹልክ ብሎ ሊገባና ማንም ሰው ሳያየው በጥቂት ሴኮንዶች ውስ መኪናውን ሊከፍት ይችሳል ፔይለር ከዚያ ይልቅ ቦርሳውን ኮፈኑ ውስጥ ከቆለፈበት ደግቶ ሁኔታው የተለየ ይሆናል ሀይል በመጠቀም ዞሥዲም ል በቀላሉ ኮፈኑን የማከፍትበት ም የኮፈኑን ቁልፍ ካወጣው በኃ ይከፍተዋል ይሁንና የፈለገውን አይነት ጥንቃና ግም የደረሰው ጥፋት ወዲያውኑ ይታያል ቴይለርያ ። ሲል ተነፋረቀ ዣሬድ «እመነኝ» ያለህን በሙሉ እውን ቦውማን ኒወዮርክ ከተማ ውስጥ ከሆነ» አለ ዣሬድ ሊያንቀላሩ ከሄደ በኋ «ከፓልሰሙ ባለው አንድ ወር ውስጥ መሆን አለበት የገባው ሳራ በመስማማት ራሷን ያሟያጠብልን ቢሆንም የገባ ምንም አናውቅም «ይሄ የጊዜውን ሠ በሀጋዊ መንገድ ይሁን በሀገ ወጥ «አንድ ቡና እንድትጨምሪልኝ ሳሰቸግርሽ። » «አዎ» አለች ሳራ «ግን ምንም አሳገኙም «እንዴት ሊሆን ይችላል። ሳራ ለቅዕበት በሃሳሷ ወደኋላ ተመልሳ ዣሬድ የአራት ወይም የአምስት ዓመት ልጅ ሳለ የዲፒቲ ክትባት እንደወሰደ አስታወሰች ሃኪሙ ቁስሉን ሊሰፋለት ዣሬድን ሊወስደው ሲል ብሪያን ሳራ አብራ ካልሄደች ብሉ ተሟገተ በመጨረሻ የግዳቸውን ተስማሙ ዣሬድን በተሽከርካሪው አልጋ ሳይ አስተኝተው እየወሰዱት ር ፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ብሪያን በመጠኑ እያነከሰ መሆኑን እሮ በበጉ በመመታቴ ይሆን የሚያነክሰው ስትል አሰበች ብሪያንን ሲመለከት የቆየው ዣሬድ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ ዬኤ ኢሙ በበፀ ነቪከ በበበፎ «ጸረ ምንም ትንሽ ጉሰም አድርጉኛል ግን አሁን ይሻለኛል «ግንኮ እያነከስክ ነው» በማለት ዣሬድ አልለቀው «ማነከስ ከጀመርኩ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል» ስሳንተ ነው ማሰብ ያሰለብን» ኣ ሲል መለሰለት «እንዴት አንካሳ ልትሆን ቻልክ። » ዣሬድ ጠየቀ ሽ «ዣሬድ። የሚነሩነፍና ግራ የተጋባ ድምፅ ተሰማ «አቤት ሚስተር ኤልኪንድ ልዩ መርማሪ ሳራ ኒሖሶማቢቤእ ስላረበሸኩዎት በጣም ይቅርታ ግን መነጋገር ያለብን ይመር አጉ ል ጅ አለት ኣኣ ጭ ፁ በሴዛር ፔሊ የተነደፈው ውቡና ዘመናዊው የማንሃፋ ራሪህፈት ቤት ከቀንደኛ ተቀናቃኙ ሲቲኮርፕ ብዙም ሳይርቅ ን ባነ ኑ አቅራቢያ በሃምሳ ሁለተኛው ጉዳና ላይ ቆሟል በሌግዚነኣ ዋናዎቼ ቢሮዎች የሚገኙት በሃያ ሁለተኛው ፎቅ ላይ ነው ኤልኪንድ ቧሮዎች በዚሁ ፎቅ ላይ አንድ አነስተኛ የህግ ድርጅት ጥግ ኦካባቢ ተደርድረዋል ወለሎቹ በፐርሺያ ምንጣፎች አጊጠዋል አንድ ሺ ዶላሮች የወጡበትን ጥቁር ሰማያዊ ሙሉ ከወርቃማ ከረባት ጋር አስማምቶ ለብሶ ፀጉሩን ወደኋላ አበጥሮ ከ ኣሙጥ ጠረጴጻ ጀርባ ተቀምጧል ዋረን ኤልኪንድ በድጋሟ እየተጠመቀ ነው ሳራ ይህን ሳባም ቦርጫም ሰውነት ከግማሽ ሰዓት ቆዲ ለብሶ ካያችው ሰው ጋር አስማምታ ልታየው አዳገታት ቪ ዋረን ኤልኪንድ በሃገሪቱ ሁለተኛ ትልቅ የሆነው የንግድ ሊቀመንበር ነው የአምረስት ምሩቅ የሆነው ዋረን ከአንዲት ከኒውር ከተማ ውስጥ ዝነኛ ከሆነች ሴት ጋር ለሃያ ምናምን አመታት የት ቆይታው አራት ልጆችን አፍርቷልፁ ከብዙ ሰዎች ጋር ጠንካራ ግን አለው ይሁን እንጂ በህዝብ እይታ ውስጥ የሚገባው አልፎ አልፎ እዚህና እዚያ እየሄደ ስላ ባንክ ህጐች ገለፃ ያደርጋል እሱና ሚነ ለአንድ ጥቅም ሲባል ወይም በሌሳ ምክንያት በታይምስ የማህበረሰብ አያ ላይ ከስንት አንድ ጊዜ ብቅ ብለው ይታያሉ አሁን» አለ «ጠበቃዬ ሥራ ሊበዛበት ነው» «መገናኛ ብዙሃንም» አለች ሳራ «የአክስዮን ባለድርሻዎችሃ ጭምር በብዙ ሺ የሚቆጠሩት የማንሃተን ባንክ ሰራተኞች ሳይቀሩ «ይሄ የያዝሽው ነገር ማስፈራሪያ መሆኑን ታውቂያለሽ። » «አዎ «ስለዚህ አንድ ሰው የኮምፒዩተር የይለፍ «እየተለድሽ ነው ሳራ። ፉ ሰዓት ሰዓት ድረስ ይቆጥራል እስከ ባሉት ቆባሪዎች በአረብ አሸባሪዎች በተጠመዱ ቦም «ስለዚህ ሄንሪክ ቦውማን በሊቢያውን ተ በግለት ሳራ ጠየቀችው ፒ ሥተሕዙኢሙመዔጐጮኦአ በበፀ ነቪከ በበበፎ «ሊሆን ይችላል ነርበርት ማሲ አለ ሃሪ ሂትማን «ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁትኔ የማቀጣጠያ አሰራር ከእንደ ፖስታ ሳጥኑ እንዲላክ እፈልጋለሁ» «እንዴ። ወደ ጉረቤት ኒውጀርሲና ኮኢኒክቲክት ነዎፎቀቃር እየቃለድሸ መሆን ኦለበት ስማ በአለማቀፉ የንግድ ማዕከል ህንፃ ላይ የቦምብ ጥቃት የደረቡትን ሰዎች መሃመድ ሰነላሟማህ መኪና ለመክራሪራየዋት በተጠቃመባት የመንጃ ፈቃዮ እንደያዝናቸው ኦትርነ ቦየናፀትይጅ ስቴትስ ሳደ ሲቃጣ የጂሚ ነኛ መቺነ ምን ዖያረ »ል ኦለቃፇዋ አኦንቺኞ ነሽ» አላ ሮዝ በጥርጣሬ አገፎማደችፅ ጠንካራ አምነት አሰኝ ልበጠብጥ ፈልጌ አይደለም» ኦለኙ ክርሳቲን ቪግሥዖኒ ባልሃተኛዎ ገጥባጭ ግን ቦውማን በዩማሰ ፋትን ፓሰፖርት ሰለመጠቀሙ ኑላችቦም እርግጠኛ የሆናኙሁት የጊዜውን ግጥምጥመሻ በማጤን ነው ጥሩ ማስረጃ ነው የሞፋተን ዣስፖሮት የሳተው ማንም ዶሁን ማን ከአስራ ሁለት ቀናት በፊት ወደፈህ ሃገር ገብቷቋል አለ ፓፓጳ ይህሀም ከፐልስሙር ወህኒ ቤት ከተፈታ ከሳምንት ተናት በኋላ ማለት ነው ይህ ጥሩ ግጥምጥሞሽ ነው በዚያ ላይ ሌሎች ነገሮች ነንሙለከት ክሪስ አለች ሳራ ከዚህ በላይ መናገሩ ጥቅም የለውም ይህን የሚያጣራ አንድ ቡድን በዲሲ ሰራውን እየሰራ ነው ስለዚህ በቅርቡ እንድ መልስ እናገኛለን በእርግጥ እነሱ ይህን በሚነጋገሩበት ቅፅበት ብዛት ያላቸው የኤፍ ቢ አይ ቡድኖች ቦውማንን ፍለጋ ዋሻንግተንን እፆሰሏት ነው አንዲት የበረራ አስተናጋጅ በጥቆማ ከፍቦንት ሰርክል አቅራቢያ ሰ ሞፋት የሚባል ሰው ክሬዲት ካርድ ጭምር ቅም ሟገኘ አፓርታመንቷ ተገኘታ ነበር አንፋ የኤፍ ቢ አይ መርማሪ «እኔን» በወንበር ቁጥር ሂ ላይ ተቀምጦ የነበረ አንድ መንገደኛ ታሳታውጳ «የሰረቀው ቢሆንሰ። ሩ ሀፆ የሥስፖርት ፎቶግራፍ እንደተለወጠና አንድ የሆነ ሰው እንደቱዩ ት አረገጠ ቋ ቋ ለኦ ክራስነር ያናፈ ልብሱን ካወለቀና ገላውን ከታጠበ በነ ጉዓዩን ሲፈፅም ወብ ሀዩ ሜየብረቀርቀው የማንሃተን ባንክ ብርማ ህንፃ እንደፉረሰ ዘ ብሎ በመግባት አሳንሰዬን ተጠቅሞ ወደ ሃያ ሶስተኛው ፎት ዐጣ የሰ ካፍቴራያ ያሚገኘው በዚህ ፎቅ ሳይ ስለሆነ አዝ ጠባቁ የለም በአንዱ ቦማስታወቂያ ሰሌዓ ላይ ሀዚፖ ህያ የሃፃስፐሠቱያ ሰበል በዕ ሳፊ ተመሳሳይ ፃስታወቂያ ለጠፈ ከዚያም ጦደ አፓርትመንቱ ተመልሶ ስራውን ቀዋጠሰለ ይህቺ ኒውዮርክ ናት ማንም ጉረቤቱን የማያውቅትባት ሲለ ቦውማን የመጨረሻውን ቁልፍ በሳራ ካሂል ባለ ሶስት ቁልፍ በር ከትቶ እታዞሆረ ግን በበ ፎጥ ትንፋሽ አጥሮታል ሰውነቱ በላብ ተጠምቋል ሰማዩ ጠቱሯል ያዝናብ ዶፍ መውረዱን ተቀጥሷል ጥቁር የዝናብ ልብስ ለብሷል በዝናብ ወትት የማንሃተን ከተማ ረጭ አንደምትልና ታክሲ ግኘት የማይቻል እንደሆነ የሰማውን እውነት ሆኖ አግነቶታል አንድ ክሲ ለፃግኝኘት ብዙ ጊዜ ፈጅተበት ነበር እሱም ቢሆን በአየሩ ጠባይ ሳቢያ በተፈጠረው የእኩለ ቀን ፈጣን ትራፊክ መሃል ተይዞ ነበር ሳራ ከሰዓታት በፊት ወደ ቤቷ አትመለስም ዣሬድም በወወዐክሣ ውስጥ ነው በእርግጥ የሳራ ጉረቤቶች በዚህ ቀን እቤት የሚውሉ ከሆነ ዕሁን የሉም እና አንዳቸው እሱ ሲገባ የማየት ዕድል ከገጠማቸው ለእሷ ስለሚነግሯት ችግር ይፈጠርበታል ግን ይህቺ ኒውዮርክ ናት ባለፈው ሳራ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ አፓርትመንቱ በገባችበት ወቅት ስልኳን ለማናገር ወደ መፀዳጃ ቤት ገብታ ነበር ይህም ሳራ ምንም እንኳን ጥብቅ ሰው ብትሆንም እሱን እንደምታምነው ነገረው ስልኩ በማዕድ ቤቱ ውስጥ ነበር የሚገኘው ሳሎኑ ከእዚያ አይታይም ቦውማን ከፃፅድ ቤቱ ሌላ ያሉትን ስልኮች ነቅሏቸው ነበር ከልጂ ሞግዚት ጋር ለአራት ወይም ለአምስት ደቂቃዎች ያህል አውርታ ነበር። » መመመ መሙ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኤ ጣብደንብ አልችልም ዣሬድ ግን ብ። » አለ ዣሬድ። በ ው ሰው ሊያደርገው ይችላል ወይም አንድ ወደ ባዓኬ የኮምፒዩር በርን መግባት የቻለ ከውጪ የሚገኝ ሰው አድርጐትም ሊሆን ይችላል ወድ ከውጪ በሚገኝ የስልክ ግንኙነት ሊሆንም ይችላል ወይም በቫይረሴ የተለከፈ ዲስካም ይሆናል ያስተላለፈው አንድ የታወቀ ታሪክ አለ ቢያንስ በኮምፒዩተር ባለሙያዎች ዘንድ የሆነ ሰው ለንደን ውስጥ አንድ የተቀማጠለ ቢሮ ይከራያል። «ይቅርታ» አለች ሳራ «መሄድ አለብኝ» በበፀ ነቪከ በበበፎ ። » ሲል ጠየቀ ዣሬድ። ዛዖ ያዎ የካቶኖቹን ግሣሽ ያሀል ብቻ ነሞ ህላችን አስቀምጣል ዛ ሃሁ ከፈንጂው በላይ ሀሰተኛ የባንክ ቤት ወረ ክርቶኖቹ በመ ከብደት ጥርጣሬ አያሳድርም ተጨማሪም ግንም ሰው ከፍቶ ሊያያቸው አይደፍም ማና በበፀ ነቪከ በበበፎ እነዚህ ካርቶኖች በእርግጥም በዚህ መከሣቸሦ አያላድርም ትክክለኛው ቦታቸው አደጋ አይፈር የተቀመጡት የእሳንሰሩን ብረት ተደግፈው በህንፃው አሣኣ ነው እንደ ብዙዎቹ ህንፃዎች ሁሉ ይሄኛውም ህንፃ ጠንካ መሠረት ያለው ሲሆን የህንፃው ቀሪዎቹ ቅስቶችም የሚወጤት ራ ላይ በመነሳት ነበር ቦምቡን እዚህ ቦታ ላይ ማፈንዳት እንዲፈነዳና እንዲወድቅ የማድረጉን እድል መጨመር ከመሆኑ ያለው የኮምፒውተር መረብ ኔትዎርክ በአስተማሣኝ ሁኒታ ን ማድረግ ይሆናል ነገሩ ተራ የሆነና የግንባታን ቅርፅ ከግሦ ጉዳይ ነው እና ከአንድ ፎቅ በላይ የኔትዎርኩ ዩኒሲስ ዋና ፃፅተፎች ይፍ ከቦርሳው ውስጥ ነጭ የልብስ ማስጫ ገመድ የመሰለ ጥቅል ገመዱን በገበያ ሳይ በሚገኝ ቀድሞውኑ የታተመ ማህተም ሬዘ የሚከላከል እንዳያነሱት መከፈቱን የሚያሳውቀው ዘዴ በስሪ ላይ የሚል ምልክት አድርጉበታል ገመዱን በአስተማማኝ ሁኒታ በዝሎ መልክ አሰረና በአስራ ሁለቱ ካርቶኖች ዙሪያ ደጋግሞ ቋጠረው ምፃ ይህ ክር የአንድ ኢንች ሁለት አስረኛ የክበብ ግሣሽ ርዝመ ዴዒያሜትር ያለው ዴትኮርድ ነው አንደኛው ጫፍ በሶስት ነዓ በሸምቀቆ መልክ ተቋጥሯል ጫፉን በአንዱ ካርቶን ውስጥ በውን ፈንጂ ውስጥ ጨመረው ዒ ከዚያ ከቦርሳው ውስጥ በሚያብረቀርቅ ከአለሚንየም የተሰራ ከዛ በላይ መብራቶጉ ያሉት ጥቁር ሳጥን አወጣ ክዳኑ ላይ የመረጃ ደህንነት ሥጠበቂያ ዘዴ የሚል ፅሁፍ ቢታይም የቦምቡ ማፈንጃ ዝር ከማፈንጃዎቹ አንዱ በኤፍ ቢ አይ እጅ ቢሠድቅም በተለየ መንነድ ለላ አስመጥቷል ማፈንጃውን በቀጥታ ከሲ ፈንጂው ጋር ከሚገናኘው ደት ኮርድ ጋር አያያዘ አሁን የመልዕክት መቀበያው ሳጥን ሌላ አግሬቀተ በመሆኑ አስፈሳጊ አይሆንም የፈንዳው መሳሪያ አንድ በሁሉም አቅጣጫ የአንትቅስቃሴን መናር ለይቶ የሚያሳሁትቅ ማይክሮዌቭም አዛካቷል በ ቱ በጣም ጥሩ መሳሪያ ነው የተሠራው ቦምብ አምካኛትነ ለመደምሰስ ታስዞ ሲሆን ምናልባት እንኳን በሰአቱ በቦታው ቢያርቡ ይሄ የማይታሰብ ነው የቦምኩ በለባ ይሆናሉ መሳሪየው የድምዕን እየለካ «በዶፕለር የሚሰራ ነው በተግባርም እንደ ሣሳሳፓ ያገለግላል በቦምቡ ዙሪያ ያለው አካባቢ በ ጫሣ በሃደከሮዌብቭ ኃነይል ይሞላል የቶሰራውም በኦርጋታ እ በቦታው አኣንሮፍ በተለመደ ፍጥነት እንኳን ተንዘባርቀው አነፍናፊው የኤሊክትሪክ ፍሰቱን ይዘጋውና ቦም። » «እኔ አላውቅም በአንድ ቁም ሳጥን ውስጥ ቆልፎብኛል በአንድ የሆነ ህንፃ ምድር ቤት ውስጥ ነኝ ህንፃው ከሲሚንቶ እና ከመስታወት የተሰራ ነው እንደ ባንክ ቤት አይነት ነው የሆነ ሰው ከሰማኝ ብዬ ቧንቧዎቹን ሳንጓጓ ነበር ድምፁ ከፍ አለ «እማ በጣም ፈርቸዋለሁ በእርግጥም ፈርተሃል እሱ አስፈሪ ሰው ነው ሆኖም እኛ መጥተን እንወስድህለን የሌ ማር እስኪ የቻልከውን ያህል ስላለህበት ቦታ ንገረኘ ምን የሚታይህ ነዢ አለ። ይኸው ቀላል የማንሀተን የቴሌኮሙኒኬ ፌሔ ኢመ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሙሙሙኡጸቨኡኣኬ አ ተ ርፌ ፌኢ የኤን ዋይ ኤን ኢ ኤክስ የሞባዮሮል ጣቢያ ቁጥር በላው መንገር አትቅሪቢያ በደቡባዊ የማንህን ደሴት ጫፍ የሣ ቱ ማሆኑ ትርፀ ቢስ ህንፃዎችን ባፋን ይሰጣፐዋል በሁሉም አንቴና በዋተር በብሮዮ በሁዋይት ሆል ወመገበክ ባሉት በስቶኾ መንገየዮ የሣማዋሰነውና ብዛ ቤቶች ሲፖርት ሦስት ገደግ የ አቅጣጫ የሚሰራ ጋ እንዲሁም ኦንድ ህንፃ ብ ያለበት የመኖሪያ አካባቢ ውሞስፕ ለማሚ ገኑኑ በኤንዋይኢንአ ኢክነ አገልግሉት ለማሰጣፐው የመከና ስልኮ ያና ሞባዞያሎአሸ ሰግናሉ ቶን ከእነሰም ሲግናሎችን ይቀበላል በስቶን መንገዮ ትይዩ እረጉ ያሰራጫል ል ይእዘን ቅርፅ ያላቸውን ሶሰት ጫፎች ተከኮትሉ ሀለት አጫጭር መንገ«ዩ አሉ እነዚህም ብሪጅ እና ፐርል ሲሆኑ ከዋተር መንገር በኩል በመዘር ጉ በፖርል መንገዮ ጎዞ የማያቆመው የሙር መንገድ አንድ ህንፃ ያለበት እና ጠጠር የተነጠፈበት የእግር መንገድ አለው በዚሀ አካባቢ ከሰማያዋ መስታወት የተሰራው የኒውዮርክ ህን እነ ሪኬት ክበብ አንድ ትልቅ ባለ ሃያ ፎቅ የኤን ዋይ ኤን ኢ ኤክሳ ህንፃ እንዲሁም የዋተር መንገድን ተከትሎ በሰፊው እደባባይ ዙሪየ የተገነ በተለያዩ ጌጣጌጦ ያሸበረቀ አዲስ ባለኦርባ ፎቅ የቢሮ ህንፃ ይገኛል ጾህ ዋን ኒውዮርክ ገላዛ ሲሆን ከጀርባው በዋተር እና ብሮድ መንገዶች ጥገ በኩል ሊገባበት የሚችል የገበያ ሰፍራ አለ በፓርል መንገድ ላደ ደግሞ የናስዳክ የገንዘብ መለወጫ ዋና መስሪዖ ቤት ብሮድ ፋይናንያል ሴንር ተብሎ የሚጠራ ባለ ኦርባ ፎቅ ከኮሰማያዊ መስታወት የተሰራ ረጆም ህገ ይገኛል የፁዋይት ሆልን መንገድ ተከትሎ ዋን ስቴት ሰትሪት ፕላዛ እና በትሪ ፓርክ ፕላዛ የተባሉ ጥንድ ጥቁር ባለ አርባ ፎቅ ረጅም ህንፃዎች ሀያ ሁለት የደንብ ልብስ የለበሱ ፖሊሶች እና የኤፍ ቢ እይ የመንገድ ላይ ወኪሎች ያለብት ቡድን አካባቢውን በመቃኘት ግሪንዩቶኙ ትረስት ባንክ የሚል ምልክት ያለበትን ህንፃ እንዲፈልጉ በፍጥነት ተሳኩ የአንድ ትክክል ጣቢያ ትክክለኛ ቦታን አያሳውቅም መሰመሮች የሚደራረቡባቸው እና በሁለት ወይም በሦስት አንዳንድ ጊዜም በሦስት የተለያዩ ክልሎች ሽፋን የሚሰጣቸው የመንገዶች ክፍሎችም ይናራለ ይሁንና ወደ ሳራ ሞቶሮላ ስልክ ሲግናሎችን ሲያስተላለፍ እና ሲተበል የነበረው የአካባቢ ጣቢያ ቁጥር መሆኑ ግልፅ ነበር ዣሬድ ከቦታ ቦ እየተንቀሳቀሰ እልነበረም የሚገኘውም በአንድ ህንፃ ውስጥ ብቻ በመሆኑ ሰል ቅብብሎሽ ባለመኖሩ ነገሮች አልተወሳሰቡም ዚህ በተጨማሪ እያንዳንዱ የኤን ዋይ ኤን ኢ ኤክስ የአካባቢ ጣቢያ ሕልፋ እለው ን የተቀመጠ ነው ይህ ደግሞ አካባቢውን በሦስት ክፍሎች መቁ እና ጋማ በማለት ደከፍለዋል የእካባቢው ጣቢያ የኮከብ ደክ ር አንቴና ደረጃ ክልል የክቡን አንድ ሶስተኛ ብሻ ከክ ክልልም ክብ ቅርፅ ነው የነበረው ጊዜ ሳይወስድበት ር ሲግናል የኤፍ ቢአይ ቴክኒሽያኑ ብዙም ቁጥር የጋማ ክል ስልክ ሲግናል የሚሰራጨው ከአካባቢው ጣቢያ ል ውስጥ እንደነበር ማወቅ ችሏኣ ይሄም ፍለጋም ውስጥ ፅ ፌ አእዮ ካባቦ በፐርል እ ዋር ሥንገዶች መካከል መሆኑን ያሳያል እፁ አካባ ት አካባቢ የተመደበው የፈታሻ ቡድኑ አባል የሆነው ለ ጀማሪ ፖሊስ ጠባብ ወደሆነውና ከጠጠር የተሰራ ተ ሀየ ሷ ተያ ንጣፍ ወዳለው ወደ ሙር መንገድ አተና ምክንያቱ ግልፅ ለዝ መ አካባቢው ባሉት ህንፃዎሥ ላይ በሁለተኛ ፎቅ ላይ የተሰቀለ ሀሃንም ዎች ይታያሉ በዚያም በመንገፋ ላይ የግሪንዊች ስትሪት ት ካሬ ጫማ ሰፋት ያለው ከነሀስ የተሰራ ሰሌዳ ዘህነ ሠር የሚያሳይ ሁለ በዘን ም ፖሊስ መኮንት ምልክቱ ላይ ለጥቂት ሴኮንዶች አይኖቹን ተክሎ ምተ ህጄ ማዘዣ ማዕከሉ በራዲዮ መልዕክት ማስተላለፍ እንዳለበት ኣየም አሷታዎሰ አድራሻውን ኦግኘተነዋል» ሲል ጮኸ ፓፓስ አረ። » አለች ሳራ «የት ነው። ሺግያኒ በድንጋጤ ጠየቀች «ወደ ህንፃው ውስጥ እገባለሁ» አለች ሳራ ሄድ እያለች አብደሻል ማለት ነው ብሳ ጮኸች ቪግያኒ ከኋላ እየተከተለቻት «አዎን» አለች ሳራ ለራሷ «ነገር ግን አለቃሽ መሆኔን አትርቪ የፓሊስ እና የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰራተኞችን ጂጣሚዎች ሊፈበጠ ከህንፃው ውስጥ እያወጡ ባሉበት ጊዜ የኔስት አባላት ገና ድሮ ከአንድ ነሽ የጭነት መኪና ላይ መሳሪያዎቻቸውን እያወረዱ በሀንፃው የኋለኛ በር በኩል ጥረ ወደ ውስጥ ያስገባሉ አባላቱ እነሱ ወደ ህንፃው እየገቡ ባሉበት ጊዜ ማንም በዚያ በር በኩል እንዳያመልጥ ለማረጋገጥ በበርካታ የደንብ ልብስ የለበሱ የመንገድ ላይ የፖሊስ መኮንኖች ታጅበዋል በርካታ ሰዎች የኒስት አባላቱን አልፈው በህይል ወደ ውጪ ለመውጣት ቢሞክሩም በፖሊሶቹ ተያዙ በመጀመሪያ ወደ ውስጥ የገባው የኒስት የበላይ ሀላፊ ዶክተር ሪቻርድ ፓይን ነው ሰውየው በአርባዎቹ አመታት የእድሜ ክልል ውስጥ ያለ ቀጭን ረጅም ሲሆን ፀጉሩም ያለዕድሜው ገብስማ ሆኗል በኒኩሊዬዩር ፊዚክስ የፒኤች ዲግሪ ያለው ዶክተር ፓይን በመደበኛው ህይወቱ በኢዳሆ ብሄራዊ የኢንጂነሪንግ ቤተ ሙከራ ውስጥ በተራቀቀ ቴክኖሎጂ ክፍል ውስጥ የአንድ የተለየ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ሆኖ ይሰራል በዩናይትድ ስቴትስ የቢሮ ስራ ተዋረድ ደረጃ ጂኤስ ላይ ደርሷል የኒኩሊየር የጦር መሳሪያዎችን በተመለከተ የካበተ ልምድ ያለው ሲሆን ከእሱ ጋር አብረው በሰሩት ሰዎች ዘንድም ብልህ መሆኑን ይነገርለታል አብሮት በዚህ ስራ ከእሱ ጋር የተመደበው ሁለተኛው ሀላፊ ሜሪ ላንድ ውስጥ በፎርት ሪቺ ከሚገኘው የኛው የፈንጂዎች መድፈኛ ክፍለ ጦር የመጣ የዩኤስ ጦር ሰራዊት ሌፍተናንት ኮሎኔል ፍሬዲ ስዋሬዝ ኣንደሣፃፈተነም ተስ ነባሪው ባህርይ ያላቸውን ፈንጂዎች የቦምብ አነፍናፊ ውፕን የተወሳሰበ ባህርይ ያላቸውን ፈንካ ነ በን በመጠቀም ለሣግነት መሞከሩ ብዙም ጥትም እንደሌለው ለበ ሠ ፈና መግለፅ አያስፈልገውም ሆዚያ አይነት ውሾችን መጠተም ጥ ን መመመ ኝ ስ ጨጨ በበፀ ነቪከ በበበፎ እንዲፈልጉ አድር ነር ግን ምንም ነፀር አልቴ ገነ ዜው መ የሚያስገኝው ቲኤንቲ ወይም ድሣሚተ ር ፈንጂዎችን ፈልጉ ለማግኘት ነው ሲ ሊሉች ተሪ ደግሞ ውሾቹ በጥቂት ኢንቾች ርቀት ተርበው ካነፈነፉ ለየት የሚፕሌ የኒውዮርክ ፖሊስ የቦምብ አምካኝ ቡድን ውዞኝ ያገኙት ነገር የለም ሆኖም ወደ ህንፃው የምድር ቤት ይ የምድር ቤቱ በሮች ተቆልፈዋልሱ ቦምቡም ሊቀመጥ የሚች ው ተዘላዱ ከስነ ሀንፃ ቅርፅ አኳያም ቦምቡን የማጥመጃው አመቹቺቹ ቦታ መበው ግዜ ነው ያለባቸውን ከባ አባላት እስካሁን ድረስ ገና ባያውቁትም የገኙ አይች ናች በቅርበት ቢያሸትዋቸው ምንም ነዥ ሊዘ አይችሉም ምክንያቱም ቦውማን የተጠቀመበት ሰ ነዢ ለይተው ስ የሚችሉት ጠረን የለውም ኃ ውሾች አገተሰጣቸው የኢንቴይል መረጃ በመነሳት ቦም የውስጠኛ መተላለፊያ በታች እ አዉድ በ ። በመምራት ትኩረትን ለማሰባሰብ እንደ ነዳጅ ሆኖ በሚያገለግለው ፍርሃትና በጭንቀት መካከል ልዩነት ኦለ ጭንቀት ሰሜትን ለመቆጣጠር ካላስቻለ እና ውጥረትን ካመጣ አንድ የቦምብ አምካኝ ቡድን ሊያጋጥሙት ከሚችሉት አደገኛ ነገሮች ሁሉ የከፋውና ከቀትኛውም ኦይነት ቦምብ በባሰ ገዳይ ነው አንድ ቦምብ ተጠየቃዊነት አለው ተጠየቁን ከተረዳነውም ሆነ ካልተረዳነው ኦንድ የሚጨነቅ ሰው ግን እነዚያ አይደለም ዶክተር ፓይን ሌፍተናንተ ኮሎኔል ስዋሬዝ እንዲሁም ቱ ደረጃው ላይ የተሰባሰቡት ሊሎቹ የኔስት አባላት ሙያተኞችና ቦምብን በአስተማማኝ ሁኔታ የማምከን ስልጠና የወሰዱ ናቸው እንደዚያም ሆኖ ግን ሁሉም በጣም ፈርተዋል ስለዚህ ቦምብ ብዙ የማያውቁት ነገር አለና በቀላሉ ለማስቀመጥ ቦምቡ አንድ ሰው አጠገቡ ሲመጣ እንዲፈነዳ ሆኖ የተጠመደ ይሁን ሌላ ምንም የሚያውቱት ነገር የለም የማፈንጓጃ መሳሪያው በሀይል ክፍሉ ቤተሙከራ ውስጥ ተመረምሯል የሚያፈነዳው ሀይል መጠን ምን ያህል መሆኑ የሚጠቀመው ስዊች ይሁን የተለየ ሬዚዝር ታውቋል ዶክተር ፓይን ራሱ ቦምቡን ለመቆጣጠር የሚያስፈልገውን የራዲዮ ፍሪኩዌንሲ አጥንቶታልፎ ቦምቡን ምን ያህል እንቅስቅሴ እንደሚያፈነዳውም አውቋል ከህያ ኦምስት ጫማ ርቀት ውጪ ላለ እንቅስቃሴ ምላሽ እንዳይሰጥ ሆኖ መሠራቱንም ደርሶበታል ይሁንና ማነፍነፊያው የሚሸፍነው ርቀት በኦርባ ወይም ህምሳ ጫማ ከቪያም በላይ በሆነ መጠነ ዙሪያ ርቀት ይጨምር አይጨምር አላወቀም ሌላው ቀርቶ ማነፍነፊያው ከሀይል ምንጩ ጋር ላይያያዝም ይችላል ብቻ ምንም የሚያውቀው ነገር የለውም በእርግጠኝነት የሚያውቀው የቡድኑ አባላት ቦምቡን እስካሁን እንዳላፈነዱት ብቻ ነው አስተማማኙ ቀጠና የትም ይሁን የት አስካሁን ድሬስ አልፈውት ወደ ውስጥ አልዘለቁም ነገር ግን ቦምቡ የበሩ መቃንም ላይ ሊሆን እንደሚችል ማሰብና መገመት ይኖርባቸዋል በእርግጥ የቦምቡን ቅርበት የሚያነፍንፍ ጣጫ ካለም ከበሩ አጠገብ ባለው ሌላ ክልል ያተነሳ ችግር ሊገጥመው ይ ማይክሮዌሾኮች ለበርካታ አላማዎች ጥቅም ላይ ቢውሉም ቅሉ ብረ አልፈው አይሄዱም ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ በቅርበት ቆሞ ካለው ከዶ ፓይን አልፈው በመጠጋት ራሳቸውን ለአደጋ አሳልፈው ለመስጠት አይችሉም ሁለንም አይነት ፍተሻዎች ያከናወኑት አሁን ካለብት ስፍራ ው ዚያ አልፈው አልቀረቡም ቨ በድ አባላት የመጀመሪያ ተግባር የኒኩሊየር መሳሪያ አለመኖሩን ማረጋገጥ ነው። » አለ አንድ ሰው። » ሲል ጠየቃት ሮዝ መልሶ ምንም የሚያውቀው ነዢ እንደሌለ በማስመሰል ትከኘውን ንጦ ጣራው ላይ ተንደባልሎ ከወረደ ኃኋላ ያደረበት አለመረጋጋት ገና አልለተቀቀውም ወደ ኒስት የበላይ ሓላፊው ወዴ ዶክተር ረጅርድ ፓደን አመራ የሲግናል ጄኔሬተር ሦናምናችሁ ይኸውላችፁ» አለ ሮዝ እጁን ከሰማየዊ የፖሊስ የደንብ ልብት ቀበቶ ማስገቢያ ስር ከቦርርጩ በታች የሲጋራ ፓዣኮ መጠን ያለው አንድ ሞላላ ነገር አጮጥቶ ለፐክደን እየሰጠው አመሰግናለሁ» ሳራ የሆነ የሚያውቁት ነገር እንዳላለ ሉ ሮዝ እና ዶክተር ፓይን እፍታ ሲተያዩ ብትመለከትም ምን እየተካሄደ እንዳለ አልገባትም ነገር ግን ብዙም ሳይቆይ በግማሽ ማዖል ወይም ከዚያ በላይ ርቆ አህድነን ወንዝ በላይ የተፈጠረ ፍንዳታ ትኩረቷን ላበው በእርግጥ መጀመሪያ ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው ብርሃን ነበር የታንፀበረቀው ወደ ቢጫነት የሚየደላው ነጭ ብርሃን ቀስ በቀስ እየደመቀ ሄደና ፍንዳተው ተከትሎ ብርቱካንማ ቀለም ያለው የእሳት ካስ ታይቶ ነዋና ጥቀር ጢስ ተፈጠረ እየተንቀለቀለ የሚነደው ሂሊኮፕተር በአየር ኣይ አቅጣጫውን ስቶ ተሻከረከረና ብትንትኑ ሲወጣ በሚልዮን የሚቆጠሩት አብርባሪዎቹ ከታች ባለው ወንዝ ውስጥ ተበታትነው ወደቁ ሮዝ አለች ሣራ እያቀፈችው ወትሮዬን የኒ የሆኑ ሰዎች አንድ የሚደብቱኝን ነገር ሲኖር ደስ አይለኝም ነበር ይሁንና በዚህ ጊዜ ግን ኦመጴን መተው ይኖርብኛል ጥሩ ሰራ ነው» እን ሁሉም ነር ግልፅ ሆነላት የተሠራጨውን ንግግር ከሰሙ በኋላ የኒስት ሰዎች ቦውማን ያበጀውን ቦምብ ለመቆጣጠር የሚያስችል ትራንስሚተር ለሮዝ ሰጥተውት መሆን አለበት ዚያም ጥቂት ህንፃዎችን አለፍ ብሎ በሚገኘው የሄሊኮፕተር ማረፊያ ፁለጥ ሮዝ ሄሊኮፕተሩ ላይ ሲሳፈር ትራንስሚተሩ ኣብሮት ነበር ሮዝ ምንም አይነት ህገ ወጥ የሆነ ድርጊት አለመፈፀሙን እሰበች በእርግጥ ይሄ እውነት ኦልነበረም እሱ ራሱ ቦምቡን አፈነዳውም ነሮ ግን ትራንስሚተሩ በቀበቶው ስር ተሸሽጐ በተቀመጠ ፅት ጊዜ የቦምቡን የኤሌክትሪክ ፍሰት መቆጣጠሪያ አብርቶት ነበር እናም የውማን ሂሊኮኾተሩ ውስጥ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ የኤሌክትሪክ መስመሩ ተዘግቶ ቦምቡም ለመፈንዳት ዝግጁ ሆኖ ነበር ሮዝ ከቦምቡ በጥቂት መቶ ዳግዎች ርቀት እሰካለ ድረሰም ቦምቡ አልፈነዳም ሮዝ ቢያንስ በከፈል ጉራውን እየነዛ ነበር ለቦውማን ከሱሪው ስር ተ ትራንስሚተር እንዳለው አልነገረውም ብቸኛው የድምፁ ምንጭም ደዝፁ ትራንስሚተር ነበር ሄሊኮፕተሩ ከትራንስሚተሩ የስርጭት ከልል ፁዉጪ ወጥቶ የኒሳት ባለሙያዎች እንዳሰሉት ምንም እንኳን ስሌቱ አደገኛ ኒያንም ከወንዙ በላይ ሲበር ወዲያውኑ ቦምቡ ፈነዳ ይሁንና ማንም ሰው ወነን በጭራሽ አያውቅም ደግሞም በህንፃው ጣሪያ ላይ ካሉት ሰዎች ማስል ግናቸውም ይህንን ነገር አስመልክቶ ምንም ነገር አይተነፍሱም ተሩ ምንድነው የተፈጠረው። ይሀን ጊዜ አንድ ሴላ ሰው መልሶ ሲያነጋግረው በጣም ተገረመ «አዎን እንዳይሆን አድርጐታል» አለ አንድ ሰውዬ ከሌሉች ሁለት ሰዎች ጋር ሆኖ በሩን አልፎ እየመጣ ዳይሰን ግራ ገብቶት ዙሪያውን ተመለከተፁ ሌሎች ሶስት ሰዎች በመስኮቱ በኩል እየገበ ነው ጥቁር ሰማያዊ ሻማ ጃኬቶቻቸውን እና በቢጫ ቀለም በትልቁ የተፃፉትን ፊደሎች የውቃቸዋል የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት የፌዴራል ማርሻሉች ነበሩ በቢጫ ቀለም የተፃፉ ፊደሎች ያሉባቸውን እነዚህን ጥቁር ሠሣያዊ የሻማ ጃኬቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ያየበትን ጊዜ በፍፁም አይረሳውም ያያቸው ሚስቱ እና ሴት ልጁ የሞቱበት ቀን ሌሊት ነበር «ምን ብሎ መናዢ ጀመረ «አዎን እንዳይሆን አደረገው» አለ ሰውዬው እያየበት የነበረውን ወንበሩ እየበረረ ከቢሮ ፓ መ መው መ ሓው ጫ ሙመፍማ «ሚስተር ዳይሰን የጨለማው ልዑል ለሀገርዎት ባለስልጣናት አሳልፈን እንድንሰጥዎት ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact