Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሸክም የማይከብደው ሕዝብ (2).pdf


  • word cloud

ሸክም የማይከብደው ሕዝብ (2).pdf
  • Extraction Summary

እኔ ከአንድ ኢጣሊያ ከሠራው ሕንፃ ውስጥ ነው። ሕዝቡ ያመረተውን ሰብል ተገድዶ የሚሸጠው ለዚሁ ትግራይ ውስጥ ለተቋቋመው ለውያኔ መሪዎች ፋብሪካ ነው። ሃይማኖት ባሕልን ቢፈጥርም ባሕል ለሃይማኖት ግድግዳና ዋልታ ሁኖ አቁሞት ኑሯል ጀግንነት ቆራጥነት አትንኩኝ ባይነትና መስዋዕት ደፋሪነት የባሕል ምርቶች ናቸው ሕዝቡ እንደ ሰንሰለት በማያያዝ ነበር። በየቦታው ያሉ የመንግሥት ባለ ሥልጣኖች ጋር በየጊዜው በስልክ በሚያደርገው ግንኙነት እንደቀጠለ ሲሆን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በተገደሉት ጀኔራል መኮንኖች ለብዙ ቀን አዘንተኛ ሁኖ ነበር ዘመዶቹን ሲረዳ አዝኖ የማያውቀው ለመጀመሪያ ግዜ በጀኔራሎቹ መገደል ግን መሪር አዘን ተሰምቶት ነበር። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ምርጥ አገር ወዳድ ነው። በዚህ ስሌት ካሥሩ ሰዎች መካከል አንዱ ክፉ አድራጊ ነው ማለት ይሆናል መቼም ሞራል የሌለው ሰው ኃይል ካላስገደደው በስተቀር የግል ጥቅም ከማፈንፈን አይገታም ወራዳ ልክስክስ ሰው ሕግም ሆነ ስብዕና መጥፎ ነገር ከማድረግ አያግደውም በረዶ በበጋ ዝናብ በመክር እንዳይገባ እንዲሁም ለሰነፍ ክብር አይገባውም ምሳ እንዳለው ሰሎሞን በምሳሌው እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች ማኅበረ ሰቡ ክብር ሊሰጣቸው ይገባል እነዚህ አገር ወዳዶች ዶክተር አንድ ዓለምና ሻምበል ሣሙዔል እንዳደረጉት ሁሉም ቢረዳዳ ማንኛውንም ችግር ማስወገድ በተቻለ ነበር መረዳዳት መተሳሰብ ካለ የራቀው ይቀርባል የሞራል ድጋፍ የሰጡኝ የዘመኖቻችን ዕድሜ ሰባ ዓመት ነው ቢበዛ ግን ድካምና መከራ ነው።

  • Cosine Similarity

ሸክም የማይከብደው ሕዝብ በአስናቀ እንግዳ ኮሎኔል ዋሽንግቶን ዲ ሲ መጋቢት ዓ ም ማውጫ መቅድም መግቢያ ክፍል አንድ የዓፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ምዕራፍ የዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥታዊ አስተዳደር ምዕራፍ የዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ጠንካራና ደካማ ጎኖች ምዕራፍ የሥልጣን ብልግናና ንቅዘት ምዕራፍ ሹመት ሽልማት በስብቀት ፍርድ በትዕዛዝ ምዕራፍ የአዲስ አበባ ዓለም በቃኝ ወህኒ ቤት ትዝታዎች ምዕራፍ የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኅብረታዊ መሠረት ምዕራፍ ። የጎንደር ክፍለ ሀገር ሕዝብ ምዕራፍ የጎንድር ሕዝብ የነፃነት ትግል በአምስቱ የጠሳት ወረራ ዘመን ምዕራፍ ጎንደር ከተማ ምዝበራ በነፃነት ማግስት ምዕራፍ የጎንደር ሕዝብ በደርግ አስተዳደር ላይ ምዕራፍ ጣናን የቱሪስት መሳዕብ ለማድረግ የጣሊያን እቅድ ክፍል ሦስት አስተዋጽዖ ያደረጉ የ የጎንደር ክፍለ ሀገር ተወላጆች ምዕራፍ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀግ ምዕራፍ የቅማንት ሕዝብ አርበኝነት ምዕራፍ ገሪማ ታፈረ ምዕራፍ ኮሎኔል ወርቅነህ ዝየሁ ምዕራፍ የብጹዕ አቡነ መልክ ጸዴቅ መንፈሳዊ ትግል ክፍል አራት የደርግ መንግሥትና ተቃዋሚዎቹ ምዕራፍ ደርግና አብዮቱ ምዕራፍ የኢሕአፓ የትግል ጎዳና ምዕራፍ ሰው መሳይ በሸንጎ ምዕራፍ በሞት ቀጠና ጉዞ ምዕራፍ ፍትሕ ጠያቂው አወዛጋቢ ግድያ ክፍል አም የጎሣ ድርጅቶች ምዕራፍ ወያኔ ደግሞ ደጋግሞ ወደ ጥፋቱ ሲመላለስ ምዕራፍ የኤርትራ ምስቅልቅል ሁኔታዎች ክፍል ስድስት ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ተደናቂ ዜጋዎች ምዕራፍ የአገር ወዳድ መኮንኖች ገጸ ባሕሪ ምፅራፍ የእገር ወዳድ ዓርበኞችና የፖለቲካ ሰዎች ገጸ ባሕሪ ማጠቃለያ አባሪዎች ምሥጋና የሽፋኑ ሥዕል በመሠረቱ ወንዴ የሽፋኑን ሥዕል በኮምፒተር ያስተካከለ ጥበቡ አስፋ መቅድም ዓላማ የዚሀች መጽሐፍ ዓላማ ሸክም የማይከብደውን ሕዝብ ጭነት ለማራገፍ በግልና በቡድን ተጋድሎ ካደረጉት አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ውስጥ አንዳንዶቹን ለማያውቃቸው አዲሱ ትውልድ ለማስተዋወቅ ነው ግብ የመጽሐፍዋ ዋነኛ ግብ የተኛ ሕሊናን ቀስቅሶ እያንዳንዱ ለሰብዓዊ መብቱ እየታገለ ሠፊውን ሕዝብ ከዴሞክራሲ ማማ ላይ ማውጣት በጨቋኞችና በበዝባዝች በአድር ባዮችና ባጎብዳጆች መቃብር ላይ የሠፊውን ሕዝብ ዓርማ ማቆም። ፀሐይ ለሁሉም እኩል ፍትሐዊ ብያኔ ትሰጣለች ነፃነትም በአየር ኦክስጂን ይመሰሳል አየር ለሁሉም እኩል እስትንፋሺ የሕይወት ምግብ እንደሚሰጥ እንዲሁም ነፃነት ለሁሉም እኩል ኑሮ እኩል ሥራ እኩል የዜግነት መብት ይሰጣል እንዲሁም የመናገርና የመጻፍ የመሰብሰብና የመቃወም መብቶች በመሣሪያና በባለሥልጣን ድንጋጌ የማይታገዱ ተፈጥሮአዊ መብቶች ናቸው ይሁን እንጂ ሌላ ፍጡርና ሌላ ዓለም ካልተፈጠረ በቀር አሮጌው ዓለም የጥቂት አጭበርባሪዎችና መልቲዎች መኖሪያ ናት በዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግስት ዴሞክራሲ ለባለ ሥልጣን ጥቅም ብቻ የተከለለ ሲሆን በደርግ ደግሞ ዴሞክራሲ በጥይት ቆሰለች በወያኔ ዘመነ መንግሥት በዘር ልዩነት በጎሣ ዱሳ መገደሏ በየምዕራፎቹ ተገልሷል ነፃነት ያለ ሕግ ሕግ ያለ ነፃነት ሕይወት ፈፅሞ የሳቸውም እንዲሁም ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ተጠብቀውለት በሕግ ጥሳ ስር በሰላምና ፀጥታ በተደላደለ ኑሮ ነፃ ሁኖ ካልኖረ እንዳአለ አይቆጠርም ስለዚህም ነው ብዙ አገር ወዳዶች ሕግ ከሌለ ነፃነት የለም ብለው ሕግን ለማስከበር መሷይት ሲከፍሉ የኖሩት የግፍ ድርጊቶች ክዓፄ ኃይለ ሥላሴ የዴሞክራሲ አፈና ጀምሮ እስከ ደርግ የመደዳ ጭፍጨፋ ቀይ ሽብር እና እስከ ወያኔው ማፍያዊ ሥርዓት እያፈኑ መግደልና ዝርፊያ ያለው በትክክል ቢጻፍ አያሌ መጻሕፍት ይወጣዋል ከልታማዋ ውድ ባለቤቴ ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ምሣሌ ብዙ ኢትዮጵያዊት ሴቶች ለቤተሰቦቻቸው መመኪና መኩሪያ ለባለቤታቸውም ቅን አስተሳሰብና የምኞቱም ተካፋይና ረዳት ከመሆን አልፈው እንደ እናት አፍቃሪ እንደ እሕት መካሪ ሆነው ይኖራሉ ከነዚያም ባለቤቴ አንዱዋ ናት። ሕዝብ እንዳስቃዩ እነርሱንም ደርግ አሰቃይቶአቸዋልበሕዝብ ሳይ ዳኝነት እንዳጓደሉ በነርሱም ላይ ደርግ ዳኝነት አጓድሎ ያለ ፍትሕ ገደላቸውበእስራትም አሰቃያቸው ያው እነርሱ በሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ በነርሱም ላይ ተመሳሳይ ተፈጽሟል መቸም የእግዚአብሔር ፍርድ ድንቅ ነው ዓፄ ኃይለ ሥላሴም መንግሥት ንጉሥ እንደመራቸው ባጠፉትም ሁሉ የጥፋት ንጉሥ ሁነው ተፈረጁ ኛ ልጅ ካሣ አፄ ቴዎድሮስየመስፍኑን የራስ አሊን ልጅ ወይዘሮ ተዋበችን እቴጌ አግብተው ከመስፍኑ ጋር በጋብቻ ተሳስረው ነበርበዚያን በመሳፍንቱ በብላ ተባሳ ዘመን ወታደሩ በየገበሬው ቤት ተሠሪ እየሆነ ሕዝቡን ከመጠን በላይ በማስቸገሩ የተማረረው ህዝብ ደንቢያ ጃንዳ ከተባለው ቦታ ተሰብስቦ ሲወያይ ያገው መፍትሔ የጎበዝ አለቃ መርጦ በመሾም ተሠሪን መቋቋም ከሚል ውሳኔ ላይ ደረሰ ልጅ ካሣን የጎበዝ አለቃ አድርጎ በመሾም ልጃቸውንም አብረው እንዲታገሉ በማድረጋቸው ልጅ ካሣም የሕዝብን ውሳኔ ተቀብለው ከመታገል በስተቀር ሌላ አማራጭ አልነበራቸውም ኛ አፄ ዮሐንስ ከሁሉም በሳይ ያገር ፍቅር እንደነበራቸው ግልጽ ነው መንፈሳዊነትን አጥባቂና አክራሪ በመሆናቸውም አንድ አገር አንድ ሃይማኖት የሚለው እምነታቸውም ለእገራቸው አንድነትና ሉዐላዊነት አስተማማኝነቱን በመረዳታቸው ይመስላል ለአገራቸው ክብርና ነፃነት እየዘመቱ ከውጭ ጠሳት ጋር ተዋግተዋል ዳሩ ግን አርቆ ካለማስተዋልና ከንቃት ጉድለት እንግሊዞችን እነ ጄኔራል ናፔየርን ከቀይ ባህር ጠረፍ ጀምሮ እየመሩ መቅደሳ ድረስ ወስደው ዓፄ ቴዎድሮስን እንዲወጉ በማድረጋቸውና ኢትዮጵያን በውጭ አገር ኃይል ማስደፈራቸው ትልቅ ስህተት ነበር እርሳቸውም የንጉሠ ነገሥታቱን ሥልጣን ተቀናቃኝ የነበሩት ንጉሥ ምኒልክ ከድተዋቸዋል። ሕዝብ ተብሎም አይጠራም በአሁኑ ግዜ የኢትዮጵያ ሕዝብ የኔ ነው የሚለው ተስፋ ስለ ሌለው ከዜግነት ውጭተደርጓልምክንያቱም መብቱ በሕግ አይከበርለት ንብረቱ በሕግ አይጠበቅለት ከርስቱ ተነቅሏል ልጆቹን ተቀምቷል በበሽታ ደቋልበኑሮው ሁሉ ተጎሣቁሏል ለሕይወቱ ዋስትና የሌለው በወያኔ የጎሣ ጅራፍ እየተገረፈ ነውየኢትዮጵያ ሕዝብ በአምስት ሺህ ዓመታት ታሪኩ እንደ አሁን ያለ መንፈሳዊ ሕይወቱና ማኅበራዊ ኑሮው የተቃወሰበት ጊዚያት ፈጽሞ የለም ክፍል አንድ የዓፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ምዕራፍ የዓፄ ኃይለ ሥላሴ አስተዳደር ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ፈላጭ ቆራጭ ቢሆኑም አቋማቸው ሁሉንም ብሔረ ሰቦችን ያጠቃለለ ነበር። አንድ አገር አንድ ሃይማኖት የሚለውን የዓፄ ዮሐንስ ኛን መርህ ባይከተሉም እንኳ አገር በቀል ያልሆኑ የባዕዳን እምነቶች እየቡቡ ሕዝቡን በእምነት አሳበው እንዲከፋፍሉት መፍቀድ አልነበረባቸውም አገሪቷን ከሕዝቡ ዕድገትና ከተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር አላገናዘቡምዓይነተኛዋ ኢትዮጵያዊቷ ተዋሕዶ ሃይማኖት አገር ወዳዶችን ያፈራች ቤተ ክርስቲያን የነፃነት መሠረት የባሕልና ሥርዓት መፍለቂያ የነበረች ቀደም ብሎ የተዳከመች ብትሆንም በዓፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ይበልሹን ተዳከመች ከመሠረቷም ተናጋች ዓፄ ኃይለ ሥላሴ አንዳንድ ተገንጣይ ብሔረተኞች የአማራ ሕዝብ መሪ ያደርጓቸዋል እንደ እውነቱ ከሆነ በአማራነት ተመክተው የማያውቁ ለአማራ ሕዝብ የተለዬ ነገር ያላደረጉ ጎሳዊ ስሜት ፈጽሞ አልነበረባቸውም የንጉሠ ነገሥትነት ሥልጣን ከአማራ አስጠጋቸው እንጂ በዘር ሐረግ ተስበው አይደለም። ማንም የቸገረው ሰው ሹመት እንዲሰጠው በየመጠጥ ቤቱ ሰካራሙ የሚነግረውን እየለቀመ ንጉሠን ዘልፏል ክብራቸውን ነክቷል እያለ ተቆርቋሪ መስሎ ፍርድ ቤት ከሶሶ እያስቀጣ ይሾም ይሸለም የነበረው ብዙ ነው ይህን ተራ አሉባልታ ኮሉኔል ወርቅነህ ገበየሁ በካቢኔው ውስጥ የጸጥታ ክፍል ኃሳፊ በነበረ ግዜ ማንም ሰክሮ የሚናገረውን ክብረ ነክ ዘለፋ እያሉ የሚከሱትን ሰዎች ክስ ፍርድ ቤት መቀበል አይገባውም ከሚዎድዎት ሕዝብ ሆን ብለው ሊለይዎት ነው ያሰቡት ሰዎች መጠቀሚያ አድርጎዎታል ብሎ ያቀረበላቸውን ንጉ ተስማምተው የዘለፋና የክብረ ነክ ክስ ተዘግቶ ነበር ከታኅሣሠ መፍንቅለ መንግሥት ሙከራ በኋላ ግን በከፋ መልኩ ቀጥሎ ነበር ክቡር አቶ ብርሃኑ ድንቄ በዩናይትድ ስቴት ኦፍ አሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾመው ዋሽንግተን ዲሲ በነበሩበት ግዜ በኢትዮጵያ ስለነበረው ብልሹ አስተዳደር ለዓፄ ኃይለ ሥላሴ በግንቦት ቀን ዓም የጻፉላቸው ትንቢታዊ ደብዳቤ እንዲህ የሚል ነበር በኀብረት ለመሥራት ካልሞከርን ታላቅ ብጥብጥ እንደሚያስከትልብን ከታሪክ መማር ካልቻልን ከተከታዩ መቅሰፍት የምናመልጥበትና የምንከለልበት ሰው ሠራሺ ዘዴ ይገኛል ብሎ ራስን መደለል በሕልም ዓለም ውስጥ ለመኖር እንደ መፈተን ይቆጠራል በፈጸምነው ስህተት ታሪክ ምሕረት ሊያደርግልን ፈጽሞ አይችልም ጽሁፋቸውን በመቀጠል በብርቱ የሚያሳስበን ስገልጽ አንዳንድ ሰዎች አንተን ምን አገባሕ በማለት በጉዳዩ ባለቤትነት ክፍያ ድርሻችንን ለማሳነስ ቢሞክሩም በኢትዮጵያዊነት ትክክለኛ መብት ላይ አጥብበው ያሰመሩበትን የወሰን ክልል አሜን ብሎ ለመቀበል ከቶ ስለሚያስቸግር እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኃላፊነቱን የማስወገድ ተግባር እንዳለበት አይካድም በአሁኑ አያያዝ እንዲቀጥል የተተወ እንደሆነ በኢትዮጵያ የወገን መለያየትና የደም መፋሰስ እንደሚያሰጋ የመላው የኢትዮጵያዊያን ግምት የወደቀበት ነው መቼም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በሚመስለውና በሚያምንበት ረገድ መልሱን ለመስጠት ሞክሯል አሁንም የጎደለ መስሎ የሚታየው ከዙፋኑ በኩል የሚጠበቀው ብቻ ነው ብለው ገልጸውላቸው ነበር። የድሮ ንግሥታት የግል ርስትና ገንዘብ አልነበራቸውምያምንግሥት ሥልጣንንም ለጠቅላይ ገዥዎች ያካፍሉ ነበርየያዱሮ ነገሥታት መንግሥቱን በበላይነት ቢመሩትም ገንዘብ በባንክ ቤት አያስቀምጡ የባላገሩን መሬት ቀምተው ቤት ርስት እያሉ ለግል አይወስዱም ነበር አስክለ ሰ ከ መቸ የአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት የተመራበት የተፈሪ መኮንን ብልጠት ተንኮልና መሠሪነት ሒደቱን ጨርሶ ጸጋው በመገፈፉ የተነሳውን ቀውስ ለማስወገድ ምንም ዓይነት መላና ዘዴ ሊከሰትለት አልቻለም ዓፄ ኃይለ ሥሳሴ ሕይወቴና ርምጃዬ በሚለው መጽሐፋቸው የሰሜን ክፍላተ አገርን የጎንደርን የላስታን የትግሬን የጎጃምንና የወሎን አገር ወዳድ መሳፍንት የሚተካ ሳያዘጋጁ ሥልጣኑን ማለት ዘውዱን ይቀናቀኑኛል በሚል ሥጋት አጥፍተው ፊውዳሎችን አስወገድሁ ብለው ተመፃድቀዋል ኢትዮጵያ ውስጥ አገር ወዳዶች እንጂ ፊውዳሎች እአልነበሩባትም የፊውዳሊስት መሠረት የጣሉና ብዙ መሬት ቤተ ርስት እያሉ ያጋበሱ የበጎ አድራጎት ድርጅት ብለው ገንዘብ የሰበሰቡ ዋና ፊውዳል እራሳቸው ነበሩ እንደ እውነቱ ከሆነ የፊውዳል ምንጠራው ከሳቸው መጀመር ነበረበት በውቅቱ ፊውዳሎች ተብለው የሚታወቁት የራሳቸው ምልምሎች ነበሩይኸውም በከፋ በኢሉባቦር በወለጋ በሲዳሞ በባሌ በሐረርጌና ምዕራብ ሸዋ መቶ ሺህ ጋሻ መሬት የነበራቸው በዙሪያቸው አሰልፈዋቸው የነበሩት ይህን መሳይ ስግብግብነት ለማስወገድ ነበር በንቃታቸው ላይ ያልተኙ አገር ወዳዶች ሲታገሉ የታሠሩና የተገደሉት እነዚያ አጠፋኋቸው የሚሏቸው አገር ወዳድ መሳፍንትማ ከሕዝቡ ጋር ትውልድ ቆጥረው የሚካፈሉት የዘር ርስት ካልሆነ ሌላ የሕዝብን መሬት ቀምተው የያዙት አልነበራቸውም በአፄ ኃይለ ሥሳሴ ፊውዳል ተብለው የሚጠሩት የሰሜን ኢትዮጵያ መሣፍንት ኢትዮጵያ ሣትደፈር በነፃነት እንድትኖር ያደረጓት መስዋዕት እየከፈሉ ያቆይዋትን ኢትዮጵያን ማጥፋት መሆኑን በሥጋት የታወረው ሕሊናቸው ሊያስተውለው አልቻለም። ትላልቅ መንግሥታት ትናንሽ መንግስታትን መውረር ለዓለም ጸጥታ አስጊነቱን በመግለጽ በወራሪዋ ኢጣሊያ አስፈሳጊው እርምጃ ካልተወሰደ ዛሬ በትናንሽ መንግሥታት የተካሄደው ወረራ ነገ በትላልቅ መንግሥታት በየአንዳንዱ ላይ የሚደርስ መሆኑን አሳስበዋል በማህበሩ ስብሰባ ሳይ የተናገሩት ራዕይ ትንቢቱና ማስጠንቀቂያው ሳይዘገይ ደርሶ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፈንድቶ ለ ሚሊዮን ሕዝብ እልቂትና ለብዙ ንብረት መውደም ምክንያት ሆነ ንጉሥ ውጭ አዢ በሥደት ቢቀመጡም በጽሑፍ በማበረታታቸውና በማጽናናታቸው አለኝታና መኩሪያ በመሆን ለዓርበኛው ከፍተኛ የሞራል ብርታት ሰጥቷል ጠላት ድል ሆኖ ወደ ዙፋናቸው ሲመለሱ ዓርበኛውን ሥደተኛውንና ለጠላት አድሮ ባንዳ ሆኖ ያገለገለውን አስማምተው ምንም ዓይነት ግጭት ሳይኖር ደም ሳይፈስ የተበታተነውን ሕዝብ በዓንድ ላይ አጠቃለው በመምራታቸው ተደንቀውበታል የመንግሥታቸው መዋቅርም ሁሉን ብሔረስቦችና ዜጎች ልዩነት ያላደረገ ዕኩል ያቀፈ መንግሥት በመመስረታቸው አገሪቱ ፈጥና እንድትቋቋም አስችሏታል ምንም እንኳን የሥልጣኔ ግፊት ቢሆንም የዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ዘመናዊ ትምህርት ቤቶችን ከፍቷል ዘመናዊ የጦር ኃይል አቋቁሟል የየብስና የአየር የቴሌኮሙኒኬሽን መገናኛዎችን ዘረገቷል እንዲሁም ማዕከላዊ መንግሥትን አጠናክሯል ምዕራፍ የሥልጣን ብልግናና ንቅዘት እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኩላሊትንም እፈትናለሁ ኤር የንፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ባለሥልጣን ሁሉ በጥፋት ላይ ተሰማርቶ ነበር ዓለም በሥልጣኔ በሚገሠግሥበት ሳይንሳዊ ዘመን ያሉ አይመስሉም ነበር ከሕዝብ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ያልነበረው የጦር ሠራዊቱ ሳይቀር አጋጣሚ ሲያገኝ ያጭበረብር ነበር በጠር ሠራዊቱ ውስጥ ዓመት ሳገለግል አብዛኛውን ግዚያት ከነቀዞች ጋር በመዋጋት ነበር ከዚህ ላይ የማሳስበው ከአጥፊዎቹ ወይም ከነቀዞቹ ጋር ያደረግሁትን ትግል ለመግለጽ እንጂ የግል ታሪኬን ለማንጸባረቅ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ በእየዕለቱ ከሕዝብ ጋር የሚገናኙ ነቀዞች ሲሆኑ ቅንቅኖች ደግሞ ከፍተኛ ሥልጣን ላይ የነበሩ ናቸው በ ዓም ሜጄር ፒጂ ሪንግሮስ ከኢጣሊያ ሠራዊት ጋር በተደረገው ጦርነት ከንጉሠ ከዓፄ ኃይለ ሥላሴ ዘንድ አቅርበው ስላደረግነው ትግል የምሥክርነት ቃላቸውን ስለ ሰጡ ንጉም አመስግነውን ሥራ ይሰጣችኋልና ተጠባበቁ ብለውን ባልደረባም ተሰጥቶን ነበር እኔ ግን ወደ ጎንደር ወዲያውኑ በመመለሴ ጓደኞቼ ሥራም መሬትም የተሰጣቸው መሆኑንና እኔም እንድቀርብ መታዘዙን ስለ ጻፉልኝ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ቀጥዬ ደሴ ስደርስ የትግራይ ምሥራቁ ክፍል በብዲ ኃይለ ማርያም መሪነት ወይኖ ስለ ነበር እንድዘምት ተገደድኩ። እንዲሁም ያወቅት ንጉሠ ዓፄ ኃይለ ሥላሴን እርጅና እየተጫናቸው ብልጠታቸው እያከተመ የሔደበት ብለዋል እየተባለ በቀላጤ የተሰራበት ባለሥልጣን እርስ በርሱ የተከፋፈለበት ማዕከላዊ መንግሥት የላላበት የትግራይና የወሎ ክፍላተ አገር ሕዝብ በድርቅ ምክንያት በረኃብና በበሸታ ያለቀበት እንዲሁም የግብርና ልማት ከምን ግዜውም ይልቅ የተጧጧፈፈበት ወቅት ነበር በታኅሣሥ ቀን ዓም የክብር ዘበኛ ባልተሳካ መፈንቅለ መንግሥት አከታትሎ ሦስት ቀን በሬዲዮ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከገለጸለት በኋላ በጦር ሠራዊቱ ውስጥ የነበረው ጠንካራ ስነሥርዓት ዲስፕሊን እየላላ የበታች ለበላዩ ይሰጠው የነበረው አክብሮት እየተቀነሰ ወደ ሥርዓት አልባነት ዕያዘነበለ በያለበት የጦር ሠፈር መብታችን ተጓደለ እያለ ያሜረበትና ያደመበት ወቅት ነበር ታዲያ እያንዣበበ የመጣውን መቅሰፍት ተመልክቶ መፍትሔ የፈለገ ባለሥልጣን አልነበረም መንግሥት ልትገለብጡ አሲራችኋል ተብለን የተከሰስነው መኮንኖች አንድ ሲቢል በጠቅላላው ነበርን። የሚቀጥለው ቀጠሮ ወደ ዓም መስከረም ወር መተላለፉን በበቀጠሮ ተነግሮን ተለያየን በተለይ እኔ መንግሥት ለመገልበጥ ተሰብስበው መክረዋል በተባሉትና እኔም ተናግሯል በተባልኩበት ቀን ሐረር በሥራ ሳይ እንደ ነበርኩ ስድስት መኮንኖች አረጋግጠው ሲመሰከሩ የአቃቤ ሕግ ምሥክር ሁነው የቀረቡት ግን በቤጌምድርና ሰሜን ክፍለ አገር የሰሜን ክፍለ አገርን ሕዝብ የሚወክል በመንግሥት ከፍተኛ አመራር በካቢኔ ውስጥ የለም የቤጌምድርና የሰሜንን ሰው ምን ቢማር በሲቪል ከአውራጃ አስተዳዳሪነት በወታደር ከኮሎኔልነት አያልፍም የሚሾሙት የሸዋን ሰው ብቻ ነው የዚያን የጀግና የቴዎድሮስን አገር የይሁዳ ወንድም ይጫወትባታል በሚል እና እናንት የአገሬ ልጆች ቆራጦችና ታማኞች ስለሆናቸሁ ወንድሞቻችሁን አሳልፋችሁ አትሰጡም ብለሃል የሚል ነበር በተከሳሾች ላይ ለምሥክርነት የቀረቡት የሃምሣ አለቃ ንጋቱ ከበደ ትውልዱ ላስታ ጎንደር የኖረ የሃምሳ አለቃ ፍልፍሉ ትውልዱ መርሐ ቤቴ የአሥር አለቃ ሙሉጌታ ኃይለ ማርያም ትውልዱ ሰሜን ሁሉም ጎንደር ኛ ብርጌድ የኛ ሻለቃ ባልደረቦች የነበሩ በታኅሣሱ ዓም በክብር ዘበኛ መፈንቅለ መንግሥት አንደኛ ሻለቃ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ ተዛውሮ በአዲስ መልክ በተዋቀረው ክብር ዘበኛ ተመድቦ በነበረው ውስጥ ሲያገለግሉ የነበሩ ናቸው በ ዓም በቀጣዩ ቀጠሮ ምል አፈ ንጉሥ ኃይሌ ወልደ ሚካል በጡረታ ተገልለው በሳቸው ምትክ ዋና ዳኛ በሆነው በከበደ ከልል ሰብሳቢነት በተሰየመው ጠፍቤት ክርክራችንን ቀጠልን ጀነራል ደግነህ ጉግሣ የኛ ክፍለ ጦር ምአዛዥ በቀጠሮው ቀን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀርበው ጥር ቀን ዓም ሐረርጌ እንደ ነበርኩ የምሥክርነት ቃላታቸውን ሰጡ። ልዩ ጥቅም የሚገኘው ወፍ ጥሬ እንደምትለቅም ሥራዬ ብሎ ከሰው አንደበት የሚወጣውን ቃላት እየለቀመ ማቅረብ በመሆኑ ጀነራል ደበበ ኃይለ ማርያምም የክብር ዘበኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በመሆኑ የአገሪቱ ሉዓላዊነት የሚጠጠበቅበትን ዕቅድና ስልት እያጠና ከማቅረብ ይልቅ ከንጉሠ ፍርፋሪ ለማግኘት የሆነ ያልሆነውን ወሬ እየለቀመ ማቅረብን እንደትልቅ ሥራ የቆጠረ ሰው ነበር ሌላው አቃቤ ሕግ ሁኖ ይሞግተን የነበረው ኮሎኔል ተፈራ ዝማርያም የተባለ የፖሊስ ሠራዊት ባልደረባ የለየለት አጭበርባሪ ለተመደበበት ሥራ ያልታመነ ክብሩን በጉቦ እየተደለለ ቸርቻሪ ሰው ነበረየወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀጽ ያሰበ ይሞታል በሚለው ተከሰን ወህኒ ቤት ከነበርነው መኮንኖችና ሲቪል መካከል አንዱ የመቶ አለቃ ነጋሽ ተሰማ ለአቃቤ ሕጉ ለኮሎኔል ተፈራ ዝማርያም ጉቦ ከሰጠነው በነፃ እንለቀቃለንና ገንዘብ አዋጥተን እንስጠው ብሎ አማከረን እኛ ግን የመንግሥቱን የሥልጣን ብልግና ንቅዘቱንና ሙስናውን እየተቃወምን የጥፋቱ ተባባሪ በመሆን ጉቦ ሰጥተን ከመፈታት ይልቅ የፈለጉትን ይፍረዱብን ብለን መታሰርን ወይም ሌላ የሚወሰድብን ርምጃ ለመቀበል የወሰነው ኮሎኔል እምሩ ወንዴ ኮሎኔል አሰፋ አንዳርጌ ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ ሻለቃ ታደሰ አሲ ሻምበል ዘውዴ ወልደ ቂርቆስ ሻምበል ጥላሁን ዳምጠው ሻምበል ፋንቱ በቀለ ሻምበል ሽፈራው ከበደ ሻምበል ደገፋ ማሬ አቶ በቀለ ሥዩም ነበርንየመቶ አለቃ ነጋሽ ተሰማ ግን ቀደም ብሎ እንደ ተናገረው በሚስቱ በኩል ለኮሉኔል ተፈራ ገማ ጉቦ ሰጥቶ ከ ዓመት እሥራት በኋሳ በነጻ ተለቀቀ የዓፄው መንግሥት የተበላሸ እንደነበረ ከዚሁ አቃቤ ሕግ ከተባለው ሰው ሥልጣኑን በጉቦ እየተደለለ ከሚቸረችር መረዳት ይቻላል ሰብሳቢ ዳኛ ሁኖ አዲስ የተሰየመው ከበደ ከልል ለሹመት የቋመጠ ነበርና በእኛ ላይ ፈርዶ ለመሾም ሲል ከፍተኛው ፍርድ ቤት በልዩ ዝግ ችሎት የወሰነብን የእሥራት ቅጣት ማፅደቅ ወይም መሻር ወይም መቀነስ ሲገባው እኛ ተከሳሾቹ ያለአገባብ ተፈርዶብናል ብለን ባቀረብነው ይግባኝ ምንም እንኳ የወጣው ሕግ በትክክል በስራ ላይ ባይውልም ከሕጉ ውጭ በከፍተኛው ፍቤት ዓመት በተፈረደብን ላይ ሁለት ዓመት ጨምሮ ። በቀጠሮ ያለው እስረኛ ፍርደኛ ካለው የሚለየው እንደ ፍርደኛ ኢንዱስትሪ ከሚሉት ወርክ ሾፕ ሒዶ አለመስራቱ ነው ሌላው እግር ዘርግቶ መተኛት ይችላል ከነዚህ በቀር በሌላው ረገድ አንድ ዓይነት አስተዳደርና አመጋገብ ነው የነበረው ልዩነት አልነበረም በዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት የፖለቲካ እስረኞች የሚባሉት አብዛኛው ክብረ ነክ ዘለፋ ንጉሠን ዘልፈሃል የንጉሠን ክብር ነክተሃል የሚል ሲሆኑ ሌላው ንጉሠን ለመገልበጥ አሲረሃል የሚል ነበር የኢኮኖሚ ጥያቄም ወደ ፖለቲካ የተደመረበት ግዜ ነበር ለምሳሌ የጦር ሠራዊት በጠረፍ ጥበቃ የተሠማራው በምግብ እጥረትና በመኖሪያ ቤት እጦት ይሰቃይ ነበር በነገሌ ቦረና በደውሎ ከሶማሌ ጋር በሚያገናኘው ወሰን ሠፍሮ የነበረው የኢትዮጵያ ጦር በአንፃሩ የነበረው የሶማሊያ ጦር ድንኳን ተተክሎለት ውኃና ምግብ እየቀረበለት በደኅና ሁናቴ መያዙን ያይ የነበረ የኢትዮጵያ ሠራዊት በምግብና በውኃ አቅርቦት የተበደለ በመሆኑ ከዕለታት አንድ ቀን አስር አለቃ ኃይለ ማርያም የተባለ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሲያነብ በጋዜጣው ላይ የንጉሠን የዓፄ ኃይለ ሥላሴን ፎቶ ግራፍ አይቶ አንተ እኮነህ የምታሰቃየን ብሎ ዓይናቸውን በጣቱ ጠንቁሎ በመቅደዱ የንጉሠን ዐይን አጥፍቷል ተብሎ ተከሶ ከነገሌ አዲስ አበባ ዓለም በቃኝ ታስሮ ማስረጃ እስኪቀርብ በቀጠሮ ፍርድ ቤት ሲመላለስ ከቆዬ በኋላ ዓይኑ ጠፍቷል የተባለው ጋዜጣ ለዳኞች በጃኖ ተሸፍኖ ቆርቦ ዳኞቹም ጃኖውን አስገልጠው ጋዜጣውን ሲያዩት እረ ዓይናቸውን አጥፍቶታል ብለው አማትበው አምስት ዓመት ጥብቅ እስራት ፈርደውበት ነፍሰ ገዳይ ከተባሉት ጋር ዓለም በቃኝ ውስጥ ታስሮ ነበር ብጋዜጣ ሳይ ያለ ፎቶ ግራፍ ዓይን አጥፍቷል ተብሎ በከፍተኛ ፖለቲካ ከስሶ የሚያስር መንግሥት ነው የነበረው ጋዜጣ የትም ቆሻሻ ቦታ የሚጣል የሚረገጥ የሚፀዳዱበት መሆኑ እየታወቀ አወዳሾችና ተመጻዳቂዎች የንጉሠሙን ዓይን አጥፍቷል ብሎ የሚፈርድ ምን ዓይነት የዳኝነት ሥርዓት እንደነበር ከዚህ ድርጊት መገንዘብ ይቻላል ሌላው ደግሞ ጽጌ ውልደ ማርያም የተባለ እስፖርተኛ የነበረ አቶ ይድነቃቸው ተሰማን እንኳን ለእስፖርት ኢትዮጵያን ለመምራት ይችላል ብለህ ተናግረሃል ተብሎ ወህኒ ቤት ታስሮ ነበር የአቶ ይድነቃቸውን ችሉታ በመሰከረ እንደ ፖለቲካ ተቆጥሮበት መታሰር ቀርቶ ሊያስከስሰው ይገባል ወይ። መንግሥት ልትገለብጡ አሲራቸኋል ተብለን በዓለም በቃኝ ታስረን የነበርነው መኮንኖች አንድ ሲቪል ነበርን ኮሎኔል እምሩ ወንዴ ከባሕር ኃይል የዱሮው ክብር ዘበኛአአ ኮሎኔል አሰፋ አንዳርጌ ከጦር ሠራዊት አዲስ አበባ ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ ከጦር ሠራዊት ሐረር ኛ ክጦር ሻለቃ ታደሰ ዓሊ ብ ጎዴ ሻምበል ፋንቱ በቀለ አዲስ አበባ ሻምበል ዘውዴ ወቂርቆስ ከክብር ዘበኛአዲስ አበባ ጥላሁን ዳምጠው አዲስ አበባ ሺፈራው ከበደ ከፖሊስ ሠራዊት ደገፉ ማሬ መአ ነጋሽ ተሰማ ከጦር ሠራዊት አአ አቶ በቀለ ሥዩም ከሲቪል ዓመት ወህኒ ቤት የታሰረ ሻምበል ታምሬ ገየስ ጦር ሠራዊት ከታሰረ በኋላ መሳርያ ከቤቴ አለና ላስረክብ ብሎ ሒዶ አጃቢዎቹን ገድሎ ተሰውቷል ሻምበል በቀለ ሰጉ ከባህር ኃይል የዱሮ ክብር ዘበኛአአ ተይዞ ከታሰረ በኋላ ከኛ ፖሊስ ጣቢያ በቤት ጣራ ሳይ ወጥቶ አምልጦ አስር ዓመት ከአንድ አስር አለቃ ቤት ተደብቆ ያሳለፈ የ አለቃ ከፍያለው ተፈራ በሌለበት ቤቱ በመበርበሩ ሳይያዝ አምልጦ ሰሜን አውራጃ ዓዲአርቃይ አካባቢ ታሞ የሞተ አቶ አቤ ጎበኛ ከእኛው ጋር ተጠርጥሮ ተይዞ ወደ ኢሉባቦር ግዞት የተላከ ዓለም በቃኝ ያልገባው ጀኔራል መርዕድ መንገሻ ተከላክለውለት ነው ተብሏል ሌሎችም መንግሥት ልትገለብጡ አሚራችኋል ተብለው ዓቃቂ ወህኒ ቤት የታሠሩ የተለያዩ ክፍሎች ነበሩ በፊታውራሪ ደስታ ፍስሐ ጦና መሪነት የወላይታን ሕዝብ ለዓመፅ ቀስቅሳችኋል የተባሉ ሰዎች እነ ፊታውራሪ ገብረ ጊዮርጊስ ኢላላሳ እነ ቀኛዝማች ፍሬው ኢሳላ እነ ቀኛዝማች ዋደን የመሳሰሉ እንደዚሁም የኦሮሞን ሕዝብ ለዓመጽ ቀስቅሳችኋል የተባሉ የሜጫና ቱለማ ማኅበር አባሎች ኮሎኔል አለሙ ቂጤጢሳ አቶ ኃይለ ማርያም ገመዳ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ጄኔራል ዳዊት አብዲ ቀኛዝማች መኮንን ወሰኑ ልጅ በቀለ መኮንን የመሳሰሉ ያህል ነበሩ። ከነዚህ ውስጥ አቶ ኃይለ ማርያም ገመዳ ፍርድ ቤት የሚቀርቡት በዊል ቸር ነበር በኋላ ግን መቀመጥ አቅቷቸው በቃሬዛ ላይ ተኝተው ነበር ፍርድ ቤት የሚቀርቡት በ ዓም መፈንቅለ መንግሥት ልታደርጉ አድማችኋል የተባሉ እነ ክቡር ቢትወደድ ነጋሽ ከበደ በዛብህ አለቃ ፈጠነ የመቶ አለቃ በቀለ አናሲሞስ ዮሐንስ ረምሣ አቶ አካሉን ከመሳሰሉት የመቶ አለቃ በቀለ አናሲሞስ ብቻ በዚህ ወህኒ ቤት ውስጥ ነበሩ በክብር ዘበኛ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተካፋይ ነበሩ ከተባሉት የክብር ዘበኛ መኮንኖች ሻለቃ ተፈራ ወልደ ትንሳኤ ሻለቃ ተሰማ ዋቅጅራ ሻምበል አስራት ደፈረሱ ይገኙበታል ከቀኃሥ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ንቅናቄ መሪ ናቸው ተብለው ከታሰሩት መካከል ብርሃነ መስቀል ረዳ ዘሩ ክሸን ፋንታሁን ጥሩነህ ማለደ ዘውዱ ታምራት ከበደ ሄኖክ ክፍሌ መለስ ተክሌ ዋለልኝ መኮንን ዱላ አብዲ ይገኙበታል ከልዩ ልዩ ክፍል በፖለቲካ ተጠርጥረው የታሠሩ ቄስ መቶ አለቃ ዘውዴ ከነ ክቡር ደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋሪያት ጋር መንግሥት ለመገልበጥ እሲረሃል የተባሉ እና አቶ ዓለም ሰገድ ገብረ አግዚአብር ፓርላማ የነበሩ በፖለቲካ የተጠርጥረው የሻዕቢያ አባላት ሙሐመድ ኪዳኔ መሐመድ እድሪስ የተባሉ ብጀኔራል ተሾመ እርገቱ ሳይ ቦምብ ጥላችኋል የተባሉ ኤርትራውያን መሐመድ ሐሰኖና አብደር ሁማን የተባሉየተረሸኑ ከጀኔራል ተድሳ ዕቁቢት ጋር አባሪ ናቸው የተባሉ ሻለቃ በላይ ሻምበል ፀሐዬና ሻምበል ዓረፈ ዓይኔስሙን የማሳስታውሰው ኤርትራዊ ለኤርትራና ለኦጋዴን አማጽያን በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል የጦር መሣርያ እያስመጣችሁ ትልካሳችሁ ተብለው የታሠሩ አቶ በቀለ ብርሃኔ ከአሜሪካ ኤምባቢ የሚሠሩ የዓድዋ ተወላጅ አቶ ኃይሌ መከታ ነጋዴ የኤርትራ ተውፊክ ሸሪፍ ነጋዴ የአደሬ ተወ ው ተወላጅ። ጀኔራል ነጋ ተገኝን ያወቅኋቸው በ ዓም በፖለቲካ ተጠርጥሬ በእስር ወደ ሐረር ስላክ ድሬዳዋ ከባቡር እንደወረድን ከነ ጠባቂዬ መኮንን ሆቴል ቤት ምሳ ጋብዘውን ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸው ከዚያ በፊት አላውቃቸው ነበር ከዚያም ሐረር በኛ ክፍለ ጦር ወታደር ፖሊስ ስታሠር ምግብ ያለ ማቋረጥ ይልኩልኝ ነበር በድጋሜ በ ዓም ስታሠር ከእናንት እየአንዳንዱ የባልንጀራውን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ ገላ በሟለው ትዕዛዝ መሠረት ቤተሰቦቼን በገንዘብ በመርዳት አምሳካዊ ትዕዛዝን በትክክል የፈጸሙ አጅግ የማከብራቸው ሰው ናቸው ከወንድም በላይ አብልጦ የሚወደድ ወዳጅ አለ ምሳ የሚለውን ጄኔራል ነጋ ተገኝ በትክክል ፈጽመውታል ምዕራፍ የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኅብረታዊ መሠረት የሰው ልጅ ቅድመ ታሪኩ እንደሚያሳው አንድ ሕዝብ ነበር እየተዋለደና እየተራባ ሲበዛ በነገድ ተከፋፈለነገዱም እየበዛ ሲሔድ የጎሣ ማኅበርን ፈጠረ ኅብረሰቡም በጎሣ ማኅበር መንግሥታዊ ሥር ዓት ሳይኖረው በዘልማድ ብዙ ሺህ ዓመታት ተጉዞአል እንደ ጥንተነገሮች ተመራማሪዎች ለክክአርሀጁ እና ለርከ የዛሬው ሥልጣኔ ከተጀመረ ሺህ ዓመት መሆኑን ይገልጻሉየሰው ልጅ በረጅሙ በዘገምታ ህ እየዳኸ የተጓዘው አንድ ወጥ ሁኖ አይደለም በጎሣና ነገድ ተከፋፍሎ እርስ በርሱ እየተባላና እየተጋጨ ነው ምድራዊ ሰው በማኅበራዊ ኑሮ እየተጠጋጋ የሔደው ሥልጣኔ ጨለማውን ድንቁርናን እየገፈፈ ወደ ብርሃን ከመራው በኋላ ነው የከብት ጭራ ተከትሎ ግጦሽ ወደ አለበት ከአገር ወደ አገር መንከራተቱን እየተዎ በአንድ አካባቢ እንዲረጋ ምክንያት የሆነው የማምረቻ መሣሪያዎች ከተፈለሰፉ በኋላ ነው አብዛኛው ወደ ግብርና ሲዛወር ከተሞችንና መንደሮችን እየሰራ መንግሥታዊ ሥርዓት እያቋቋመ በሕግና ሥርዓት መተዳደሩን የቀጠለ መሆኑን ታሪክ ያስረዳል ቅድመ ሥልጣኔ በጎሣውና በነገዱ ተከፋፍሉ የነበረው ዘላን ሕዝብ በጥንት ዘመን ከቦታ ቦታ ለመዘዋወር የሚገታው ክልል አልነበረም ሁሉም በየፊናው ተነቃናቂ በመሆኑ የኔ ነው ባይ በሌለበት ምድር በነፃ የመንተሳቀስ ዕድል ነበረው በኋላ ግን ምድር በአገር ከተከፋፈለች ወይም ከባላባቱ ጋር በመጋጨት ከአንዱ አገር ወደ ሌላው አገር የመዘዋወር እድል እየጠበበ ሔደ ከአገር በቀል ነገዶችና ጎሣዎችም በተጨማሪ በየዘመኑ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የከብት ጭራ በመከተል ግጦሽ ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ ይገቡ እንደነበር ይታወቃል። የሰፈሩበትን አካባቢ ለግጦሽ በጋርዮሽ ይጠቀሙበታል በኢትዮጵያ የታወቀ መንግሥት ከተቋቋመ ሺህ ዓመታት አድርጓል ከክርስቶስ ልደት በፊት ሺህ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በኋላ ሺህ ዓመት ነው ይህም ታሪክ መጻፍ ከተጀመረ ወዲህ ያለው እስከ ንግሥት ሳባ ሺህ ዓመት ከንግሥትሳባ እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሺህ ዓመት ከክርስቶስ ልደት ወዲህ ሺህዓመት መሆኑ ነው በድሮው ዘመን የሰለጠነው የኢትዮጵያ መንግሥት መንግሥታዊ መዋቅሩን የዘረጋው ትምህርት ቤቶችን በማቋቋም የሃይማኖት ቤተ ጸሎቶችን በመስራት የዕደ ጥበብ ሙያዎችን የብረታ ብረት ሥራዎችን በማስፋፋት ለማኅበረ ሰቡ መተዳደሪያ ሕጎችንና ደንቦችን በማዘጋጀት ፍትሐ ነገሥትን የመሳሰሉ የአስተዳደርና የዳኝነት ስነ ሥርዓት አፈጻጸሞችን የሕዝብ ምክር ቤት ሸንጎን የመሳሰሉትን በማቋቋም በዘመኑ ተራማጅ ሥልጡን መንግሥት መሠረተ ከአክሱም የተጀመረው ሥልጣኔ ሲሰፋም ሲጠብም በጦርነት ሲዳከም ደብዛው ጨርሶ ሳይጠፋ አዝግሟል በአንዳንድ የዓለም ክፍል ሥልጣኔ ሳይገታና ሳያቋርጥ ዕድገቱን እየቀጠለ ሲጓዝ የሥልጣኔ ጀመሪ የነበረችው ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት አጫጭቷት የኋላ ተጓዥ ወይም ሥልጣኔ ተመፅዋች አድርጓታልቋሬ ወያኔ ትግራይ የሚያፈራርሳት ኢትዮጵያ በአንድ ግዜ እንደ እንጉዳይ ቱግ ብላ ያደገች አይደለችም። ደርግም ጭፍን አገር ወዳድ በመሆኑ በር አልከፈተላቸውም ነበር ኢትዮጵያ አንድ አገር አንድ ሕዝብ አንድ ብሔር ሁና የኖረች ጥንታዊት አገር መሆኗ እየታወቀ ዛሬ በመንግሥትነት የማይታወቁ አካሏን በጎሣ እየከፋፈሉ የመንግሥት አቋም እንዲይዙ የሚሸርቡት ሜራ ጎሣዎችን ለመጥቀም ሳይሆን በራስ መመካትንና አገር ወዳድነትን ለማጥፋት ነው የቀደሙ ወላጆች ሕይወት ያለበትን ታሪክ እንዳልነበር አድርጎ ማጥፋት የሜራው አንዱ ክፍል መሆኑ ግልፅ ነው ግንጠላን የሚያራምዱት የኢምፔሪያሊስት ቅጥረኞች የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መሪዎች የኤርትራ ትግል ከዬት ወደ ዬት በተሰኘው መጽሐፋቸው ክፍል ገጽ ዓም ድሮ ጀምሮ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ነበረች ማለት የአማራው ብሔር የገዥ መደቦች ቡችላ የሆኑ የታሪክ ጸሐፊዎቻቸው በታሪክ ስም የሚያቀርቡትና የሚዘረጉት አፈ ታሪክ ቁጥሩ የማይናቅ ሕዝብ እንደ ትክክለኛ ሐቀኛ ታሪክ አድርጎ ይቀበለዋል። ዳሩ ግን ይህ ከአንድ ተራ አፈ ታሪክ በምንም ዓይነት መንገድ የማይለይ ፍፁም በሃሰት ላይ የተመሠረተ አባባል ነውፎ ይልና በገጽ ለላይ ደግሞ የኢትዮጵያ የገዥ መደቦች ሆነ ብለው የሚያስፋፉት የውሸት ታሪክና አጉል ፕሮፓጋንዳ ሠፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ የኤርትራ ሕዝብ ጥያቄ ትክክለኛ ፀረ ኮሎኒያሊዝም ትግል ጥያቄ መሆኑን እንዳይረዳና እንዳይገነዘብ አድርገውታል ሕወሓት እምነቱና ዓላማው ሁኖ ያካሔደውና ለወደፊቱም ቢሆን በከፍተኛ እምነት የሚቀጥልበት ተግባሩ ሁኖ የሚኮራበት ነው ብሏልደንፊው ወያኔ ቡድን ገንጣይነቱን እንደ ትልቅ ጀብድ ቆጥሮታል ወያኔ የመንግሥት ሥልጣን ከያዘም በኋላ በመጽሐፉ ያሠፈረውን በመርህ ደረጃ ቀጥሎበታል ኤርትራን ካስገነጠለ በኋላም ለሌሎችም ጎሣዎች ባወጣው ወያኔአዊ ሕገ መንግሥት ብሔሮች እስከ መገንጠል መብት አላቸው ብሎ የመገንጠሉን መንገድ ጠርጎሳቸዋል መቼም ሰው ከአበደ የራሱንም ሰውነት በስለት ይቆርጣልና የኢምፔሪያሊስት ጉዳይ አስፈጻሚዎች የወያኔ መሪዎች የራሳቸውን አገር ቆርጠዋል። ከአንደኛው በቀር ሁለቱ ጎጠኛ መሥመር የያዙ ናቸውእነዚሁ በዓላማና በአመለካከት የተለያዩ ቡድኖች በኛው ምዕት ዓመት መገባደጃ በ ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ የፈጸሙት ግፍ ምንግዜም የማይረሳ አሰቃቂ ታሪክ ነው በእርስ በርስ ግጭት የከፋ የጦርነት ታሪክ የረኃብና የጉስቁልና ታሪክ የመበታተንና የስደት ታሪክ የውርደትና የበሽታ ታሪክ በጎሳና ቋንቋ የመከፋፈል ታሪክ የመልቲነትና የክህደት ታሪክ የአፈናና የንብረት ዝርፊያ ታሪክ የግዕዝ ፊደል ግዞትና የቅርሳ ቅርስ ዝርፊያ ታሪክ ሥርዓትና ሕግ የጠፋበት ታሪክ አንድ ጎሣ በቆራጭ ፈላጭነት የነገሠበት ታሪክ በእርስ በርስ ጦርነት የድል ሐውልት የቆመበት ታሪክ የኢትዮጵያ ጠላት ኢጣሊያዊ የላቲን ፊደል መማሪያ የሆነበት ታሪክ አገር ገንጥሉልኝ ተብሎ የተጻፈበት ታሪክና አገር ወዳዶች የተጋዙበትና የተገደሉበት ታሪክን ነው ወያኔዎች ያስመዘገቡት ኢትዮጵያን በዘመናዊ ሥልጣኔ አራምዶ የሕዝቡን ኑሮ ለመገንባት የሚንቀሳቀሱ አር ወዳድ ኃይሎች በቅድሚያ የሚጠበቅባቸው በ ዓመታት ውስጥ የተበከለውን ታሪክ ለማደስ በአጭበርባሪዎች የተወናበደውን ሕዝብ አንቅቶና አደራጅቶ መሠረታዊ መብቶቹን እንዲጠይቅ ማድረግ ነው በዚያም ሆነ በዚህ ሕዝብ የኑሮን ጣፋጭ ሕይወት በመልካም ለመምራት የሚበጀው በጎሣና ቋንቋ ለመከፋፈል በመካከሉ የተደረደረውን ከፋፋይ አጉራ በጣጥሶ የጥንት ግንኙነቱን አድሶ ለመራመድ ራሱን ማንቃት ይገባዋል አበው አንድነት ኃይል ነፃነትና ኀብረት ብርቱ የማይበገር መሆኑን በምሳሌ ሲያስተምሩ የተነጣጠለ ዘንግ አንድ በአንድ እንደሚሰበር ከአንድ ላይ የታሰረ ዘንግ ግን የማይሰበር ከብረት የጠነከረ ኃይል መሆኑን በሚታይና በሚጨበጥ ምሳሌ በማስረዳት ነበር። ንቃት የአንድን አገር ሕዝብ የሚያስተሳስረውና የሚያጣምረውን አንድ ወጥ እይታ እንዲኖረው የሚያደርግ መሠረታዊ ኃይል ነው እነርሱም በአንድ አሸንዳ የሚወርድ የጋራ የኤኮኖሜ ጥቅሞች ባሕላዊ ግንኙነቶች በጋራ የተሠሩ አኩሪ ታሪኮች የጆኦ ፖለቲካ አቀማመጥ የጋብቻ ግንኙነቶችና የሥነ ልቦና አመለካከቶች የውጭ ወራሪን በአንድ ላይ የታገለ ሕዝብን ታሪክ አያይዞታልና የተነጣጠለ ሕይወት አይኖረውም ብሎ ያምናል የኤርትራ ሕዝባዊ ግንባር ሻዕቢያ እና የትግሬው ነፃ አውጪ ግንባር ወያኔ በመተባበር የአማራውን ሕዝብ ለማጥፋት በተንኮል ያጠመዱት ጉድጓድ ለቆፋሪው እሾህ ላጣሪው እንደ ተባለው በተንኮል ያጠመዱት ወጥመድ ወደ ራሳቸው ተመልሶ እርስ በርሳቸው ተጋድለው ገደል ገብተውበታል የሁለቱም ተገንጣዮች ዓመፅ የጎዳው በአንደኛ ደረጃ ኤርትራዊያንን ነው ተንደላቀውና ከብረው ከሚኖሩባት ታላቋ ኢትዮጵያ ለዘመናት ያፈሩትን ሃብት እየነጠቀ ወያኔ አስወጥቶአቸዋልና በጠፋው ንብረትና ጉዳት ያመፅ ጠንሳሾች ሻዕቢያና ወያኔ እኩል ይጠየቃሉ «ክፉ በማድረግ ብልሃተኞች ናቸው በጎ ለማድረግ ግን አያውቁም» ኢር ተብሎ በነቢዩ እንደ ተነገረው እነዚሁ እውነት የተሰወረባቸው የሥልጣን በሽተኞች እስከ ዛሬ ፈዋሽ መድኃኒት አልተገኘላቸውም የሚሮጥ አያመልጥም ጨካኙም አይድንም ኤር ተብሏልና ውስጥ ለውስጥ የሚሰሩት ተንኮል መቀመቅ ያወርዳቸዋል በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንድታደርጉ በሚያድሙ ቤት እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ ሌ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሳ ሲራ ተብሎ ስለ አድር ባዮችም ተነግሯል አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድሳቸዋልና ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልምሳ ተብሎ ለሚሰማ ተነግሯልብምሳሌዎች እየተደጋገሙ ተነግረዋልኃጢአተኛ ሰው እክህደከ ብሎ ሰይጣንን ቢረግመው ሰውነቱን መርገሙ ነው ሲራ የተባለው የሠይጣንን ሥራ ለሚሠሩ የወያኔ መሪዎችን ለመሳሰሉ የተነገረ ነው አንድ ብሔር አንድ አዝር በመጀመሪያ በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት የጋብቻ ግንኙነት የተመሠረተ ቤተሰብ ዘር የማስፋፋት ሒደቱን ቀጥሎ በሚወለዱ ልጆች መካከል ቀዳሚው ኅብረት ተመሥርቶ የራሱን ማንነት ይዞ ይቋቋማል በዚህ ደረጃ በመዋለድ ተራብቶ እየሠፋ ሲሔድ ቤተሰቡ በማኅበር ተያይዞ ሕፃናት በእኩልነት አብሮ መኖርን ይለማመዳሉ። ጉልበቱን ሸጦ የሚኖር ሠራተኛ የሚቀርበት ምንም ነገር ስለሌለ የሚፈራውና የሚያሰጋው ባለ መኖሩ በድፍረትና ቆራጥነት በመታገል መብቱን ለማስከበር የሕልውናው ጉዳይ ያስገድደዋል በማንኛውም ረገድ ግንባር ቀደም ተዋናይ መሆን ያለበት ሠራተኛው ነው መንግሥት ከሕዝብ ግንኙነት ርቆ የራሱን ጥቅም ብቻ የሚሠራ እንደ ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መሳዩ ያገርን ሕልውና ካደጋ ላይ ይጥሳል የሕዝብን ኑሮም ያዛባል በዚህን ግዜ ነው የአንድነት ዓላማ ይዞ ሕዝብ እንዲቃወም የሚገደደው እያንዳንዱ ከሚመፔውና ከሚያስበው የፅድገት ደረጃ ለመድረስ ቀላል ባይሆንም በዋጋ የማይተመን ሕይወትን ከጭጋግና ከከፋ የወንበዴ ሥርዓት ለማላቀቅ ያለው ብቸኛ ዘዴ የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲን ጎሰኝነት የቋንቋና የሃይማኖት ልዩነት ዝባዝንኬዎችን አስወግዶ በኅብረትና በቆራጥ መንፈስ መታገል የመኖር ግዴታ ብቻ ሳይሆን ታሪካዊ ኃላፊነትም ነው ለመንግሥት መታዘዝና ለሕግ መዝዛት የነበረ የቆዬ ሥርዓት ነው ዳሩ ግን ሕዝብ ጥቅሙን አጥቶ እየተዘረፈና እየተረገጠ ፍዳውንና መከራውን እየተቀበለ በስቃይ እየማሰነ ይኑር ማለት አይደለም መንግሥት ማለት የአገርን ነፃነት የሕዝብን መብት እንዲጠበቅ ሕዝብ ያቋቋመው ማኅበር ነው በዚሁ መንግሥት ተብሎ በሚጠራው ማኅበር ውስጥ የሚያገለግሉ እንደራሴዎች በሕዝብ ተመርጠው የሚሳኩ ናቸው ታዲያ አገልጋይ ከጌታው አይበልጥምና የሕዝብ አገልጋዮች ሲሳሳቱ ማረም አስተዳደር ሲያዛቡ ማቃናት ሲያጠፉ መቅጣት ወይንም ከአገልግሎት ማስወገድ የጠቅላሳው ሕዝብ መብት ሁኖ ሳለ ሕዝብ በመብቱ አልተጠቀመበትም። በግል ፍላጎት ለመደሰት ወይንም የሚያምርን ለማግኘት ከማኅበረ ሰቡ ተነጥሎ መኳተን ካልታሰበ ብርቱ አደጋ ሳይ ይጥሳል ማኅበረ ሰቡ ፍጹም ብኩን የሆኑትን የተምታታባቸውን በኃይል አርቆ በመያዝ ሥርዓት ማስተማር የሰላማዊ ኑሮ ግዴታዎቹ ናቸው ማኅበረ ሰቡ ከመካከሉ አፈንግጦ የወጣን ስቦ ለማስገባት ኃይል ያለው በመሆኑ በቸልታ ሳያልፈው አስገድዶ ሥርዓት ሊያስይዘው ይገባል ምክንያቱም የማኅበረሰቡን ሥርዓት የማያከብሩ ግለ ሰቦች የሚያመጡት ጠንቅ መላውን ኅብረተ ሰብ ከብርቱ አደጋ ሲጥል እነሆ ታይቷልና ለምሳሌ ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ሕወሓት እና የኤርትራ ሕዝብ ነፃነት ግንባር ኤሕነግ በሚል ስያሜ ትግሬንና ኤርትራን ለመገንጠል የታገሉ የወያኔና የሻዕቢያ መሪዎች በአገርና በወገን ፍቅር ታንጸው በስነ ሥርዓት ባለ ማደጋቸው ነው በራሳቸው አገር ላይ አምጸው ወገናቸውን ያስጨፈጨፉ ታሪካቸውን የካዱ ከንቃት ጉድለት ነው ወላጆቻቸው በግብረ ገብ ትምህርት ኣንጸዋቸው ቢሆን ኑሮ ይህን ያህል ጥፋት በአገር ላይ አያደርሱም ነበር በራሳቸው ታሪክ ላይም አያምጹም ነበር ልጆች የሚያድጉት የወላጆቻቸውን ጠባይ ይዘው ነው ወላጅ አባት ከዳተኛ ከሆነ ልጁም ከዳተኛ ይሆናል። ሕገ መንግሥት ተብሎ አይጠቀስም አንድ ሕዝብ ረግቶና ተስማምቶ በሰሳም በዕድገት ጉዞ ላይ ያለን ወደ ኋላ ለመጎተትና ለማደህዬት ሆነ ተብሎ ኃይልን ለመበታተን በተካሔደው ሜራ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ከዚያም አልፎ እስከ መገንጠል ተብሎ በወያኔ የወጣው ሕገ መንግሥት ፀረ ሰሳም ፀረ ዕድገት ፀረ ኃይልና ኅብረት ከመሆኑም በሳይ አንድን አካል ሰነጣጥቆ ሕይወት ማሳጣት ነው መከፋፈል ኃይልን ይቀንሳል ዕድገትን ይቀጫል ሥልጣኔን ይጎትታል በሳይንስና ቴክኖሎጅ እንዲበለጡ ያደርጋል በሁሉም መስኮች ደካማና ኮሳሳ አድርጎ ያስጠቃል በሕግ ፊት እኩልነት የሚል የአፍ ማሟሻ የልሳን መላሾ አላቸው በፖለቲካ በምጣኔ ሃብትና በማኅበራዊ ኑሮ መስኮችም እኩል ዜጋዊ ድርሻ መኖሩም በዓፄ ኃይለ ሥላሴ ሕገ መንግሥት መደንገጉ ይታወቃል ወደ ዜጎች የእኩልነት መብት ከመሻረዢር በፊት ነፃነት የሚለው ባዶ ቃል ከሠፊው ሕዝብ አንፃር ሲታይ ምን ትርጉም አለው። ሕዝብ እንዲያስተዳድር ለመረጠው መንግሥት የበሳይ ባለሥልጣኑ ሕዝብ ነው የሕዝብ እንደራሴዎች መክረውበት ሕዝብ ተቀብሎ ያላጸደቀው ሕገ መንግሥት ዘሳቂነት ሊኖረው አይችልም ሕገ መንግሥት ተብሎ አይጠቀሰም አንድ ሕዝብ ረግቶና ተስማምቶ በሰላም በዕድገት ጉዞ ሳይ ያለን ወደ ኋላ ለመጎተትና ለማደህዬት ሆነ ተብሎ ኃይልን ለመበታተን በተካሔደው ሜራ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ከዚያም አልፎ እስከ መገንጠል ተብሎ በወየኔ የወጣው ሕገ መንግሥት ፀረ ሰሳም ፀረ ዕድገት ፀረ ኃይልና ኅብረት ከመሆኑም በሳይ አንድን አካል ሰነጣጥቆ ሕይወት ማሳጣት ነው። የገበያ ነፃነት ለወያኔ የብዝበዛ ዋና መሣርያ ሆኖታል ወያኔ ኢትዮጵያን ለመከፋፈል የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከ መገንጠል ብሎ እራሱ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በመጻረር የጎንደር ክፍለ አገር የወልቃይትን የሁመራን የጠገዴንና የጠለምትን ሕዝብ ያለ ፈቃዱ በማስገደድ የትግራይ ሪፖብሊክ ቅኝ ግዛት እንዲሆኑ አድርጓል በዚህ መልኩ ሲታይ በወልቃይትና ጠገዴ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት የገባር ሥርዓት ተመስርቶበታል ማለት ነው ክፍል ሁለት የጎንደር ክፍለ ሀገር ሕዝብ ምዕራፍ የጎንደር ሕዝብ የነፃነት ትግል በ ዓመት የጠላት ወረራ ዘመን በኢትዮጵያ ዓርበኝነት ሠፊ ታሪክ አለው አሁን መነሻ ያደረግሁት ግን የዕብሪተኛውን የኢጣሊያን ወራሪ ሠራዊት ለመቋቋም ኢትዮጵያዊያን አገር ወዳድ አርበኖች አነሳስ ባጭር በመንደርደሪያነት ለመግለጽ ያህል ሲሆን እግረ መንገዴንም አንዳንድ ነገሮች አነሳለሁ ባሕል ሁሉ የመነጨው ከሃይማኖት ነው ባሕልም ሁለት ዋና ዋና ተቋማትን ይጸጀል እነርሱም ነፃነትና ሃይማኖት ናቸው። ከአካባቢው ተወላጅ አንዱ እገሌ የተባለ ሰው በኦጋዴን በኩል ዘምቶ የኢጣሊያንን መንግሥት ወግቶ የተመለሰው ነውና የሱ መሬት ለኔ ይሰጠኝ ብሎ ቢጠይቅ ለምን አንተ አልዘመትክም ብሎ ኢጣሊያዊው መኮንን ጠየቀው እኔማ የኢጣሊያንን መንግሥት አልወጋም ብሎ መለሰለት ኢጣሊያዊው መኮንን መሬት የሚገባው ለአገሩ ነፃነትና ለመብቱ ለዘመተ ነው ላልዘመተ መሬት አይገባውም ብሎ ዳግመኛ የዚህ ዓይነት ጥያቄ ቢቀርብ እቀጣለሁ ብሎ አሳፍሮ መልሶታል ብለው በዚያን ጊዜ አስተርጓሚ የነበሩት አቶ አሰፋ ዋሴ አረጋግጠው ነግረውኛል ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸው ከመሬት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከማናቸውም ይበልጥ ደማቸውን ለርስታቸው የሚያፈሱ ልዩ ሰዎች መሆናቸውን የተረዳው ጠላሳት እንኳ እንዲህ ያለ ብልህነት የሞሳበት ውሳኔ ሷሰጥ ወያኔና ደርግ ግን ርስትን የሚተካ አንዳች ነዝር ሳይኖር የአገሪቱን ዋና የመከላከያ ኃይል የነበረውን ርስትን አፈራርሰዋል ከዘር የወረደ ርስትን መንጠቅ ሃይማኖትን መርገጥ ሥርዓትን ማናጋት አገር ወዳድነትን ነፃነትን አጥፍቶ ለውጭ አገር ተባዮች አገርን አሳልፎ መስጠት ነው ከአንድ ክፍለ ዘመን በፊት የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ሎርድ ሳሊስፐሪ አፍሪቃ የተፈጠረችው ለውጭ አገር ተባዮች ቸነፈሮች ነው ላክር ነህ ርፎርብ ከ ሀ የበ እንዳሉት የኢጣሊያ ወራሪ ተባይ ኢትዮጵያን ለመብሳት ሲገባ ተባዩን ቸነፈሩን ከኢትዮጵያ ጠርነ ለማውጣት በዓርበኝነት የታገሉት ለርስታቸው ለሃይማኖታቸውና ለቤተ ሰብ ደኅንነት በባዶ እግር ያለጫማ የተጓዙት ጮማ ያልቆረጡት ጠጅ ያልጠጡት በሠራዊት ያልታጀቡት በጌትነት ያልተዘማነኑት በክብር ያልተቀመጡት ከመሬት ጋር ተቆራኝተው የኖሩ አዝር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ነበሩ በዛሬው ግዜ አፈር ገፊ የሚባለው ነው በአርበኝነት የታገለው በሥልጣን ከተዘባነኑት በማዕረግ ከከበሩትም በሠራዊት ከታጀቡት መኳንቶች ውስጥ በዋናው የጦር ሜዳ በሰሜንና በምሥራቅ ዘምተው ለአገራቸው ነፃነት በጀግንነት ተዋግተው የተሰው አያሌ ናቸው። ቀደም ብሎ የቤጌምድር ገዥ የነበሩት ራስ ጉግሣ ወሌ በ ዓም የአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን አመራር ተቃውመው የተነሱት አድልዎ የሞሳበትን ወገናዊ አስተዳደር በመቃወም ነበር በ ዓም ፊታውራሪ አጥናፉ መሸሻ በጎንደር ላይ ይፈጸም የነበረው በደል አንገፍግፎት አስተዳደሩን በመቃወም ነበር ያመፀው በ ዓም እነ ቢትወደድ ነጋሽ ከበደ በዛብህ እነ አለቃ ፈጠነ ተቃውመው የተነሱት ዓርበኞችን ያገለለ የተዛባና አድሎአዊ አስተዳደር በመሆኑ ነበር ደጃዝማች ታከለ ወልደ ኃዋርያት የዓፄ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት አመራር በመቃወም ዕድሜ ልካቸው ሲታገሉ አርፈዋል በ በታጣቂዎች ተከበው እጄን አልሰጥም ብለው በዕምነታቸው ጸንተው ሲታኮሱ የተሰውት አንድም ያባታቸው አገር የሆነው ጎንደር እርሳቸውም በዓርበኝነት የነበሩበት ክፍል አገር እንደ ውጭ ቅኝ ግዛት ተቆጥሮ ምንም ዓይነት የፖለቲካ ሕይወት ስለአልነበረውና በኤኮኖሚና በማኅበራዊ ኑሮም ረገድ ልዩ ጭቆና ስለተደረገበት ነው በአጠቃላይም ኢትዮጵያ በዘመናዊ ሥልጣኔ ወደ ፊት እንዳትራመድ ቀፍድደው የያዙት የዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ጎታች አመራር ተወግዶ በአገሪቱ ዲሞክራሳዊ ሥርዓት እንዲሠፍን ለማድረግ ነበር የጎንደር ክፍለ አገር ሕዝብ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ፖለቲካዊና ኤኮኖሚያዊ ሕይወቱን ብቻ አይደለም ያጣው የማሕበራዊ ኑሮው እንቅስቃሴም በተንኮል ተተብትቦ መፈናፈኛ አልነበረውም መንፈሳዊ ሕይወቱም ጤናማ አልነበረም የጎንደር ክፍለ አገር ሕዝብ አምስት ዓመት በዓርበኝነት ጠሳትን ሲዋጋ ለአፈሰሰው ደም ለተደመሠሰበት ንብረት ከጠላት ከተገኘው ካሣ ፋብሪካ አልተከፈተለትም ልማት አልተዘርጋለትም ለልጆቹ መማርያ በቂ ትምህርት ቤት አልተሰራለትም። የደርግን ግፋዊ አስተዳደር በመቃወም ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለቀው የጋይንትንና የደበረ ታቦርን ሕዝብ አስተባብረው በመምራት የደርግን ጦር በጋይንትና በደብረ ታቦር አውራጃዎች በተለያዩ ቦታዎች ወግተዋል በተለይ በእስቴ በጥናፋ በነፋስ መውጫ በአመድ በር እነ ጀግናው አመሸ ትርፌ የተሰውበት የክፍለ አገሩ አስተዳዳሪ የነበሩት ልጅ በዛብህ ገብሬ የተመራው አርባ የኮማንዶ ጦር ያለተበት የነጭ ለባሽ አዛዥ ሁነው የተሾሙት ግራዝማማች አገኘ በላቸው የተሰውበት ፋርጣ ወረዳ ጋሳይ ላይ ከፍተኛ ውጊያ አድርገው ድል በማድረግ የጋይንትንና የደብረታቦርን አውራጃዎች በሙሉ ተቆጣጥረው ነበር ቆራጡ ጀግና ግራአዝማች አድማሱ በላይ ብዙ ግዜ ቆስለዋል አንዱ ልጃቸው እስቴ መካነ ኢየሱስ በተደረገው ጦርነት ተሰውቷል በላይ አድማሱ የተባለው ልጃቸውና ወንድማቸው እነ አቶ ሥዩም ፈረድን የመሳሰሉ ጀግኖች እስከ መጨረሻ ሳይለዩአቸው አብረዋቸው ነበሩ በመጨረሻ ከደርግ ጦር ጋር ሲዋጉ ጠለምት ላይ ተሰውተዋል ግራዝማች መኳንንት የተባሉ የጥናፋ ተወላጅ ከግራዝማች አድማሱ ጋር ሲታገሉ የነበሩ ከመኖሪያ ቤታቸው በደርግ ታጣቂዎች ተከበው ሲዋጉ ሰው ገድለው በመጨረሻ ከአንዱ ልጃቸው ጋር ተሰውተዋል ደጃዝማች ታደሰ ለማ በአምስቱ የጠላት ወረራ ዓርበኛ የነበሩ ቀደም ብሎ የአውራጃ አስተዳዳሪና በኋላ ደግሞ የጎንደር ክፍል አገር የነጭ ለባሽ አዛዥ የነበሩ በአገር ወዳድነት የደርግ ግፋዊ አገዛዝ በመቋቋም ሥልጣናቸውን ትተው ደርግን ለማስወገድ ከእነ ግራዝማች አድማሱ በላይ ጋር ተሰልፈው ደርግን ሲታገሉ ንፋስ መውጫ በተደረገው ጦርነት በውጊያው ቀጣና በጀግንነት ተዋግተው ተሰውተዋል በዚሁ በንፋስ መውጫ ጦርነት ደጃዝማች ወንዴም ቆስለዋል ግራዝማች አየለ ቸኮል የቋራና ያለፋ ጣቁስ ተወላጅ ቀደም ቆራጡ ጀግና ግራዝማች አድማሱ በላይ ከጠላት ጦር ጋር ገጥመው ሲዋጉ ለአገራቸው ነፃነት ተሰውተዋል ሻለቃ ደሴ አያልነህ ልጆቻቸው እነ ይልማ ደሴን አስከትለው የወረዳውን ሕዝብ አስተባብረው መርተዋል ቀደም ብሎም ከኢዴኅ በኋላም የአገር ወዳድ ድርጅት አባል በመሆን ሊያጠቃቸው የዘመተውን የደርግ ጦር ቅስሙን እየሰበሩ አባረው የመለሱ ታጋይ ነበሩ ሻለቃ አጣናው ዋሴ በንግድና ግብርና ይተዳደሩ የነበሩ የደርግን የግፍ እገዛዝ በመቃወም ልጆቻቸውን ወንድም ሁነኝ ደግስንና አዳነን አስከትለው የአዳኝ አገርን ታጋይ አሰባስበው በግላቸው ሲታገሉ ቆይተው ኢዴኅ ሲቋቋም የድርጅቱ አባል በመሆን የጭልጋን ጦር አስተባብረው እንዲመሩ ተደርጎ በመተማ በአብደራፊ በአይከል በደልጊ በጀግንነት ተዋግተዋል። ክቡር ቢትወደድ አዳነ ሻለቃ በርይሁን ሻለቃ ዘለቀ ሻለቃ ደሴ ሻለቃ አጣናው እነ ደጃዝማች ታዬ ጎሳ ልጅ ጌታቸው ይርጋ ሻለቃ ልጅ አባሆይ አብተው ሻለቃ ፊታውራሪ አበራ ጣሰውና ሰለሞን ጣሰው እነ ተድላ ወልደማርያም የመሳሰሉ ወደ ፊት የታሪክ ፀሐፊ እያንዳንዳቸው የሰሩትን ሙያ በሙሉ ዘርዝሮ እንደሚያወጣው ተሰፋ አለኝ በታኅሣሥ ወር ዓም በጎንደር ከተማ የነበሩ ተማሪዎች ሰብአዊ መብት ይከበር ዲሞክራሲ ለሰፊው ሕዝብ እያሉ በሠላማዊ ሠልፍ በዋናው ጎዳና እየተጓዙ ዓፄ ፋሲል አደባባይ ሊደርሱ ትንሽ ሲቀራቸው ከሲኒማ ቤቱ ፊት ለፊት ቁሞ ሲጠባበቅ የቆየው ነበልባል የተሰኘው በኮሎኔል ሞላልኝ በላይ የሚመራው የደርግ ጦር ምንም ዓይነት የጦር መሣሪያ በእጃቸው ባልያዙ ከመንገድ ሳይወጡ በሰላም በሚጓዙ ተማሪዎች ሳይ ተኩስ ከፍቶ የጥይት በረዶ በላያቸው ላይ አርከፈከፈባቸው። ለራሱ ነፃነትና ክብር ለእምነቱና ለባህሉ ሲል ለጠላቱ አልተንበረከክም ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ተልፅኳቸውም ሆነ የሰጉበት ዓቢይ ጉዳይ ትልቁ ጀግና አርበኛ ደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋርያት የሸሸ ንጉስና ያፈረሰ ቄስ ተመልሶ ሥልጣን አይዝም ብለው ዓርበኛውን አስተምረውና ቀስቅሰውት ስለ ነበር ምናልባት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ተመልሶ ሥልጣን መያዝ ይቃወም ይሆናል በሚል ሥጋት ጥርጣሬ ተነሣስተው መሣሪያ በመስጠት ለመሸንገል ያሰቡ ይመስሳል ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ የጎንደርን ሕዝብ አያውቁትም እንጅ ቢያውቁትማ የጎንደር ሕዝብ እምነቱን ነፃነቱንና ሰብዓዊ ክብሩን ለመሣሪያና ለገንዘብ የመሸጥ ልምድና ጠባይ የሌለው መሆኑን ማወቅ ይችሉ ነበር የጎንደር ሕዝብ ማተብ ያለው መሆኑን በተግባር አሳይቷል የጎንደር ሕዝብ በመሣሪያና በገንዘብ የሚለወጥ ቢሆን ኖሮ ወራሪው ጠላት ሸንግሎት ትግሉን ባስቆመው ነበር ክቡር ጽሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ የታሪክ ማስታወሻዎችን ቢመለከቱ የግራኝ ወረራ ያከተመው ጎንደር ነው በኛው ምዕተ ዓመት በፖርቱጋል መነኮሳት አማካኝነት ንጉሠ ሱስንዮስ ካቶሊካዊ እምነትን ብሔራዊ ሃይማኖት አድርጎ ሲያውጅ ካህናትና መነኮሳት ምእመናንም ጭምር ተቃውመው አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተው የካቶሊክን እምነት ያስወገዱ ጎንደሮች መሆናቸውን ሊረዱት በቻሉ ነበር ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ውልክፊት በተደረገው ጦርነት አንድ ቀን ሳይለዩ ማህል ለማህል እየገቡ ሲያዋጉና ሲዋጉ ጀግናው እርሳቸውን በማየት በየጦሩ ግንባሩ የተሰለፈው በጋለ መንፈስ ይሰራጎድ ነበር ይላል። የጸሐፌ ትዕዛዝ ወደ ጎንደር መላክ የወደፊቱን የዓፄ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት የጎንደር ም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ወንጀለኛ ሆኖ ሊወቀስ ሊከሰስም ይገባል ጠሳት በሚቆጣጠረው ከተማ ውስጥ ኑሮ በእስር ከተንገሳታው ይልቅ ይበልጥ በደለኛ አገሩን ጥሎ የሸሸ ነው አገሩን ጥሎ የሸሸና ወደ አርበኝነት ሳይወጣ ዝም ብሎ የተቀመጠ በአንድ ዓይነት ይፈረጃሉና ነፍሴን አውጪኝ ብሎ የፈረጠጠ ግን አስታራቂም አማላጅም ሊሆን አይችልም ደራሲዋ ትረካቸውን በመቀጠል እንደነ ደጃዝማች አያሌው ብሩ እንደነ ደጃዝማች አርአያ ዋሴና ሌሎችም በጸሐፌ ትዕዛዝ ምክር እየተጠቀሙ በመጨረሻዎቹ ወራት ጠላትን ለማባረር በተደረገው ርብርቦሽ ደህና ሚና ለመጫወት በቅተዋል ተብሏል ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ለብዙ ዓመታት በገዥነት በአስተዳደሩበት የትውልድ ቦታቸው በሆነ ምድር ከሌላ አካባቢ በመጣ ሰው ምክር የሚያስፈልጋቸው አይደለም በውጊያ ጥበብ በጊዜው ከነበሩ መኳንንት የላቁና በጦር ሜዳው ብዙ ድልን የተቀዳጁ የጦር ስልት አዋቂነታቸውን በተግባር ያስመሰከሩ የታወቁ ጀግና በመሆናቸው ከብዕር ሰው ከጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ምክር ያስፈልጋቸዋል ወይ። ኢጣሊያ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ከጀርመን ጋር አብራ በመሰለፏ ሲጨንቃት ከአስር ቤት አውጥታ የራስነት ማዕረግ ሰጥታ የአማራ ገዥ ብላ የሾመቻቸውና ከአስር ሺህ በሳይ የጦር መሣሪያ የሰጠቻቸው ለመደለል ነበር የጎንደሩ መስፍን አያሌው ብሩ ከጦርነቱ በፊት ሺህ የታጠቀ ሠራዊት የነበራቸው በሹመትና መሣሪያ ይታለላሉ ብሎ ማሰቡ ዶሮን ማረጃዋን ካራ ጭራ ታወጣለች የሚባለው ዓይነት ነው የ ባቸ ጀግናው ልበ ሙሉ አያሌው ብሩ ጠሳት በስጣቸው የጦር መሣሪያና ትጥቅ እያርዝገቡ ብድሩን አስከፍለውታል በወገራና በየቦታው መሽጎ የነበረውን የጠላት ጦር እያዋከቡ ከምሽጉ በኖ እንዲጠፋ አድርገውታል ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ከጠላት ጋር ተቀላቅለው በጨበጣ ውጊያ የፈፀሙት ጀግንነትና ጀብዱ የውልክፊት ጦርነት በሚለው ተገልሷል በገጽ ደብዳቤ ቁጥር ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ለራስ አያሌው ጻፉት የተባለው በግርማዊና በርስዎ መካከል ባለው ፍቅር ሰውነቴ እንደሚመሰክረው እርሶም እንደሚያውቁት በመካከላችሁ ተራራ ጋርዶ እርሶን ለመቀየም አደረስዎ ይልና ሲቀጥል እርሶዎ ከሞት ቢተርፉም ከጠላት እጅ ገብተው አራት ዓመት ሙሉ የተቀበሉትን መከራ ስንሰማ የኛ ስደት ይሻላል ይሉና ያሉበት ሥፍራ ጣሊያን ያለበት ባይሆን ኑሮ መጥቼ ብገናኝዎ ፈቃዴ ነበር ብለዋል ተብሎ መጋቢት ቀን ዓም ተጻፈ ከተባለበት ጊዜአት በፊት ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ቀደም ብለው ወጥተው ከሜጄር ግሪንሮስ ጋር ተነጋግረው ሠራዊታቸው በየጦር ምሽጉ የነበረውን የጠሳት ጦር ይወጋ ነበር ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ከንጉሠ የነበረውን ጥል መከራውንም ገልጸውታል ታዲያ ይህ ከሆነ ለምን ለጠሳት አገልጋይ ያስመስሏቸዋል። ራሳቸው የአርማጭሆን ዓርበኛ ተለማምጠው በፍርሃት የኖሩ ምንም ዓይነት አቅም የሌላቸው ባይተዋር ሰው ከ በላይ ዓርበኛ የሚመሩትን የጦር አበጋዞች ካጠገባቸው ማሰለፍ ቀርቶ የነበሩበትን የውጊያ ቀጠና እንኳ በቅጡ አያውቁትም በምሥራቅ ጎንደር እነ ደጃዝማች ታደሰ ይማም እነ ደጃዝማች ገሠሠ እነ ደጃዝማች ከበደ እንግዳ እነ ደጃዝማች ከበደ መራ እነ ደጃዝማች አስፋው ቦጋለ እነ ደጃዝማች ዳኘው ተሰማ እነ ደጃዝማች አስፋው ተሰማ በጠቅላላው የቤጌምድርን ዓርበኞች አያውቋቸውም የሰሜን ዓርበኞችንም እነ ደጃዝማች ነጋሽ ወርቅነህ ደጃዝማች ጥሩነህ እነ ደጃዝማች በየነ ጎበዜ የመሳሰሉ ተሰልፈው የሚዋጉበትን አቅጣጫ ጸሐፌ ትዕዛዝ አያውቁትም በምዕራብ ጎንደር ያሉትን እነ ክቡር ራስ ውብነህ ተሰማን እነ ደጃዝማች ሐጎስ ተሰማን እነ ደጃዝማች ብሬ ዘዝዣን እነቢትወደድ አዳነ መኮንን እነ ደጃዝማች መስፍን ረዳ እነ ደጃዝማች አያናዬ ቸኮልን እነ ደጃዝማች በላይን እነ ደጃዝማች ዋኘው አንዳርጌን እነ ፊታውራሪ ወርቁ ስንቄን እነፊታውራሪ አየለ አባ ጓንዴን ተሰማ እነ ፊታውራሪ ረዳ ተሰማን እነ ደጃዝማች መንግሥቱ ጎሹ ከፍተኛ ጀብድ መፈጸማቸው በጠላት ሳይቀር ተመስክሯል ደጃዝማች ፈለቀን እነ ደጃዝማች አያሌው የተመኝን የመሳሰሉ ባቅራቢያቸው ከነበሩት የጦር መሪዎች እንኳ ከአንዳቸውም ጋር ማሰለፍ ቀርቶ አብረዋቸው ተሰልፈው አያውቁም እንዲያው የበሬ ወለደ ውሸት ነው ይኸው የወይዘሮ ሠናይት ልብ ወለድ ድርሰት እርስ በርሱ የተቃረነ ነው የሚለማመጥ አቅም የሌለው ደካማ ወይም ዳረንጎት ፈላጊ አድር ባይ ነው የሚያስጠነቅቅ ደግሞ ኃይል ያለው በኃይሉ የሚመካ ነው ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይል ስለ ሌላቸው ሊለማመጡ ይችሉ ይሆናል ለማስጠንቀቅ ግን የነበሩበት ሁኔታ ፈጽሞ አይፈቅድላቸውም አርበኛውን ለማስፈራራት ዓቅማቸው አይፈቅድላቸውም ነበር እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ጀግናው የጎንደር ዓርበኛ መስዕዋት ከፍሎ ነፃ ባወጣት ከጠላት አደጋ በራቀ በአርማጭሆ የተደበቁ ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ በውጊያ ሜዳ በያለበት ጠሳቱን የሚፋለመውን የጎንደር ጦር መሪዎች እንደ ግል ሠራዊታቸው ተቆጥሮ በአጠገባቸው አስልፈዋል ማለት ከባድ ድፍረት ነው ሆነ ተብሎ ዓርበኞች የመምራትና የማዋጋት ችሎታ እንደሌላቸው ለማሳየት የተዘረጋ ፈጠራ ነው የወራሪው የኢጣሊያ ሠራዊት በታንክና በአይሮፕሳን የታጀበ ክፍለ ጦር ብርጌድ ሺህ እግረኛ ሠራዊት ዘምቶበት ድል እያደረገ የመለሰው ከጀግናው ዓፄ ቴዎድሮስ በቀሰመው የውጊያ ስልትና በፈጣን እንቅስቃሴ የድንገት አደጋ በመጣል ጠሳትን አታሎ ወደ መግደያ መሬት በማስገባት የስንቅና ትጥቅ መስመሩን በመዝጋት በላቀ የጦር ሜዳ ስልት በመውጋት የተቋቋመውን ዓርበኛ ምንም የውጊያ ልምድና ችሎታ የሌላቸው ጸሐፌ ትዕዛዝ የቤጌምድርንና ሰሜንን የጦር አበጋዞች ከአጠገባቸው አስልፈዋል ብለው የጻፉት ወይዘሮ ሠናይት በጎደፈ ምላሳቸው በተሳሳተ ብዕራቸው በፈጠራ ድርሰታቸው ያልሆነውን ዘላብደዋልና ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ኅዳር ቀን ዓም ደብዳቤ ቁጥር ገጽ ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ ሩፌ ለቀዳማዊ ኃይለ ሥሳሴ የጻፉት ተብሎ በተጠቀሰው ደጃዝማች ዳኘው ወረቀቱ እንደሚለውማ የሆነ እንደሆነ መቸም የእውነት ነገር ያለው አይመስልም የይዋጣልን አነጋገር ነውና ይመልከቱትብሏል ይላልታዲያ እራሳቸው ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ይዋጣልን ብሎ ጽፏል እያሉ ለንጉሠ የጻፉ ከሆነ ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ ከየት አምጥተው ነው የቤጌምድርና የሰሜንን የጦር አበጋዞች አጠገባቸው አሰልፈዋል ብለው ፈጥረው የጻፉት። የጠሳት ጦር በማየሉ ሌሊቱን ወደ ቆላው አጅሬ ስናፈገፍግ እኛን ተከትሎ ይሸሽ በንበረው ሰላማዊ ሕዝብ ላይ ድራድሯ በሚባለው ቁልቁለት ብዙ ጉዳት አድርሶ ተመለሰ ወዲያውኑ የዓርበኞችን መሰባሰብ እንደሰማ የጠላት ጦር ተሾልኮ ዳባትን ለቆ ወደ ደባርቅ በመሂድ ከዚያ ካለው ጦር ጋር ተቀላቀለ ደባርቅ የተሰባሰበው የኢጣሊያ ጦር በሰሜን የደጃዝማች ነጋሽ ጦር በደቡብ የደጃዝማች አያሌው ብሩ ጦርና የደጃዝማች ገብረ ሕይወት መሸሻ ጦር በሰሜን ምዕራብ በድብ ባሕር የእንግሊዝ ኢስት አፍሪካ ጦር ተከቦ ስንቅ አልቆበት የደባርቅን አህያ እስከ መብላት ድረሶ ነበር ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ከጠሳት ወረራ በፊት የሰሜን ጠቅላይ ገዥ ነበሩ በ ዓም በትልቁ ጦርነት የጎጃም ገዥ ከነበሩት ራስ እምሩ ጋር በአንድነት በሽሬ ግንባር በእርሳቸው የሚመራው ጦር አዛዥ ፊታውራሪ ሽፈራው አባ ከንትር እንዳባጉና ላይ ከፍተኛ ውጊያ አድርጎ ብዙ የጠላት ሠራዊት ደምስሶ ታንኩን አንኮታኩቶ ድል አድርጎታል ጠላት እንደገና ተጠናክሮ ሰለክላካ ላሳይ ውጊያ በመግጠሙ በዚያ ግንባር የዘመተው ጦር ከጠሳቱ ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተያይዞ ተዋድቋል ምንም እንኳ ጠሳት በዘመናዊ የጦር መሣሪያ ብልጫ የበላይነትአግኝታ ጊዚያዊ ድል ብታገኝም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ለጠሳት መሣሪያ ሆነው አላገለገሉም ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ኢጣሊያ ሲጨንቀው ከአዚናራ እስር ቤት አውጥቶ የራስነት ማዕረግ ሰጥቶ የመላው አማራ ገዥ ብሎ ሾሞ ከጎኑ ሆነው እንዲዋጉለት አስር ሺህ ጦር ቢያስታጥቃም አገራቸውን አልወጉም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ለኢጣሊያ ምንም አይነት ግልጋሎት ሳይሰጡ በጀግናው ገሪማ ታፈረ አገናኝነት ከሜጀር ሪንግሮስ ጋር ተገናኝተው የጠሳትን ጦር የሚያሸንፉበትን ተወያይተውና ዕቅድ አውጥተው ደባርቅ የሠፈረውን ጦር ከበው መፈናፈኛ አሳጥተውት ነበር የተሰበሰበው ጠላት ኢትዮጵያውያን እሁድ ቤተክርስቲያን ለመሳለም ስለሚሔዱ አደጋ መጣል የሚያመቸው እሁድ ነው በማለት ሊነጋ ሲል አደጋ ጥሎ ከፍተኛ ውጊያ ተካሒዶ ብዙ ሰው አልቋል። ሰው ሁሉ ወደ ኢጣሊያ ገባ ወጣ ሲል አባ ጓንዴ ግን ኢጣሊያንን የተገናኙት በጥይት እንጂ በእጅ ሰላምታ አልነበረም ከተዋጉባቸው የጦር ሜዳዎች ጥቂቶቹ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል ግንቦት ቀን ዓም ቤዛሆ ላይ የጠላትን ጦር ድል አድርገዋል በጦርነቱም በርካታ የጦር መሣርያ ማርከዋል ጥር ቀን ዓም ሳብስጊ ላይ በተደረገው ጦርነት አየለ አባ ጓዴ ቆስለዋል በጦርነቱ በለስ ቀንቷቸው ጠብመንጃ ማርከዋል በተደረገው ጦርነት ጠላትን ድል አድርገው መልሰውታል በጦርነቱ ጠብመንጃና ትጥቅ ማርከዋል በጥር ቀን ዓም አይከል በመሸገው የጠላት ጦር ላይ አደጋ ጥለው ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል የፊትአውራሪ አየለ አባ ጓዴ ወንድም የልጅ አበራ አባት ፊታውራሪ ረዳ ተሰማ በዚህ ወቅት ከአርበኞቹ ጋር ተቀላቅለው የዓርበኝነት ትግል ቀጥለዋል ጥር ቀን ዓም አንጓባ ጊዮርጊስ ከጠላት ጋር በተደረገው ጦርነት በፊታውራሪ ረዳና በአየለ አባ ጓዴ መሪነት የጠላት ጦር በዓርበኞች ድባቅ ተመትቷል በየካቲት ወር ዓም በፊታውራሪ ረዳ የተመራው የቅማንት ዓርበኛ አይከል ከተማ በመሸገው የጠሳት ጦር ላይ አደጋ ጥለው ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል አባጓዴ ፊታውራሪ እየለ ተሰማ እኝህ ነበሩ ከ አዬ አባ ጓዴ ጥይተ ብዙ እንደነጋዴ ። ለምሳሌ አንድ የቡልጋ ሰው ቢያጠፋ በሙሉ የቡልጋ ሕዝብ በጥፋት ተጠያቂ ሁኖ ስሙ መጠራት የለበትም ወይዘሮ ሠናይት አባታቸው ዲፕሎማት ነበሩ እያሉ ያሞካቸውን በሌላ በኩል ደግሞ ተፃራሪውን አሳይተዋል ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ በድርሰታቸው ቅማንት እያሉ በመጻፋቸው ለመልሱ ስል ቅማንት የሚለውን ቃል ተጠቀምኩበት እንጂ ቅማንትና የጎንደር አማራ አብዛኛውን ከአንድ ያገው የዘር ግንድ የወጣ ነው ቅማንት ማለት ቅድም አያት ማለት እንደሆነ በቋንቋ ሊቃውንት ተገልጸዋል የአማርኛ ቋንቋ ነጥሮ የወጣውም በአገወች መንግሥት በላስታ ነው ስለዚህም ሊቁ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ግዕዝንና አማርኛን በትርጉም እያነፃፀሩ በጻፉት መዝገበ ቃሳት የአማርኛን ቋንቋ ምንጭ ሲጠቅሱ በኑኃ ዘመን በቀን ብዛት የማይነቅዝና የማይሻግት አማርኛ የንብ እንጀራ በላስቶች ቀፎ ቀድሞ ሣሠራ የተቀመመ እጅግ ዋፉጥ ብለዋል ቅማንቶች አሁን ያሉበትን ምድር ቀድመው ይዘው ስለነበር በኋላ የሔዱት ቅድም አያት እያሉ ይጠሯቸው ስለ ነበር ከቀን ብዛት ግን ሁለቱን ቃላት አንድ በማድረግ ቅማንት ተብለው ቢጠሩም ዞሮ ዞሮ በመሬቱ ቀዳሚ ኗሪዎች መሆናቸውን ይገልጻል አፄ ፋሲል ቤተ መንግሥታቸውን ያቋቋሙት የቀድሞ አያቶች ይዞታ ከሆነው ጎንደር ነው ከዓርበኞቹ ታሪክ ውስጥ የክቡር ፊታውራሪ አየለ አባጓዴ ተሰማን ታሪክ ነጥዬ ለመጻፍ ምክንያት የሆነኝ ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ በመጽሐፋቸው የቅማንትን ማኅበረ ሰብ በጠቅላላ የወራሪው የኢጣሊያን አጋር አድርገው በመጻፋቸው ነው የቅማንትን ማኅበረ ሰብ አስተባብረው በዓርበኝነት አምስት ዓመት ሙሉ የታገሉት ፊታውራሪ አየለ አባ ጓዴ ለአገራቸው ነፃነት ምንያህል ተጋድሎ እንዳደረጉ የአለፈው የዓርበኝነት ታሪካቸው ይመሰክራል በቅርቡም ደርግ ሥልጣን እንደ ያዘ አትረፍ ያለው ፍየል ሙቶም ቁርበቱ ወናፍ ይሆናል እንደ ተባለው ደርግ ያለ ሕግ ሕዝብን በመደዳ ሲጨፈጭፍ ንብረቱን ሲቀማ ከርስቱ ሲያፋልሰው እያሰረ ሲያሰቃይ ምንም እንኳ እድሜያቸው ቢገፋ የጭካኔ ድርጊት ሲፈጸም ዓይናቸው እያዬ ጆሮአቸው እየሰማ አሰቃቂውን የግፍ ሥራዎች መታዝስ ተስኗቸው የደርግን ተግባር ይነቅፉ ነበር እንዲሁም ገብረሕይወት ገብረ እግዚአብሔር ከተባለ መሃይም የደርግ አባል ለወያኔ መረጃ አቀባይ የነበረ ጋር ወደ መተማ አብረው ሲጓዙ ከመንገድ ከብት ጠባቂ እረኞች ሕፃናትን አገኙ። ለመታገል ወጣ ወዲያውኑ ሳይውል ሳያድር በእንግሊዛውዊ የፖለቲካና የፕሮፓጋንዳ ኃላፊነት በሚመራው ሪንግሮስ ፍረስ በወልቃይት በኩል ወደ ጠገዴ ከዘለቀው ጋር ተገናኝቶ ወደ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ እየተላከ አቻ የሌለው የዲፕሎማሲ ተግባራት ፈጽሟል በዚያን ወቅት ኢጣሊያ በምዕራብ በሱዳን ድንበር እንግሊዝ ጦሩን ስለ አሰለፈበትና በማህል አገር ኢትዮጵያዊያን አርበኞች ያዋክቧት ስስ ነበረ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩን ከእስር ቤት አውጥታ የራስነት ማዕረግ ሰጥታ የአማራ ገዥ ብላ በመሾም አርበኞችን እንዲወጉላት አስር ሺህ ሠራዊት የሚያስታጥቅ ጠብመንጃ ሰጥታ አደራጆታቸው ነበር ይሁን እንጂ አጋጣሚ ሲጠብቁ የቆዩት ጀግናው ስመ ጥር አያሌው ብሩ ሠራዊታቸው ወደ ጠሳታቸው ኢጣሊያ አፈሙዙን እንዲያዞር ሲያደርጉ ጊዜ አልወሰደባቸውም በገሪማ ታፈረ አማካኝነት ከፒ ሪንግሮስ ጋር በመልዕክት እንደተገናኙ ልጃቸውን ፊታውራሪ ዘውዱ አያሌው ልከው ድራ ድራ ከተባለው ቦታ ተገናኝተው ጠላት የሚጠቃበትን ስልትና ዘዴ ተወያይተው እንደ ተመለሱ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ወዲያውኑ ዳባትና ደባርቅ ሠፍሮ የነበረውን የኢጣሊያ ሠራዊት ከበው አዋከቡት ምንም እንኳ አስበው የተነሱበት ዓላማ ቢሆንም የገሪማ ታፈረ ታላቅ የዲፕሎማሲያዊ ሥራ ታክሎበት ከጎንደር ወደ ዳባትና ደባርቅ በሚወስደው የመኪና መንገድ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጂ እያስጠመደ የኢጣሊያንን ተሽከርካሪዎች በፈንጂ እየገለበጠ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ የኢጣሊያ ሠራዊት ስንቅና ትጥቅ ተቋርጦበት በከባድ ችግር ላይ በመውደቁ ከማይበገረው ከውልክፊት ምሽግ ወጥቶ እጁን የሰጠው በአብዛኛውን የገሪማ ታፈረ ዕቅድ ከፍተኛ አስተዋፅዖ በማድረጉ ነው ገሪማ ታፈረ በላቀ ተግባሩ ኮሉኔል ፒጅ ሪንግሮስ ለእንግሊዝ መንግሥት አስፈቅዶ የመቶ አለቅነት ማዕረግ አሰጥቶታል በኋላም ዓፄ ኃይለ ሥሳሴ አጽድቀውለታል። ያውም ከእንግሊዝ መንግሥት ለመታገል ወጣ ወዲያውኑ ሳይውል ሳያድር በእንግሊዛውዊ የፖለቲካና የፕሮፓጋንዳ ኃሳፊነት በሚመራው ሪንግሮስ ፍረስ በወልቃይት በኩል ወደ ጠገዴ ከዘለቀው ጋር ተገናኝቶ ወደ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ እየተላከ አቻ የሌለው የዲፕሎማሲ ተግባራት ፈጽሟል በዚያን ወቅት ኢጣሊያ በምዕራብ በሱዳን ድንበር እንግሊዝ ጦሩን ስለ አሰለፈበትና በማህል አገር ኢትዮጵያዊያን አርበኞች ያዋክቧት ስስ ነበረ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩን ከእስር ቤት አውጥታ የራስነት ማዕረግ ሰጥታ የአማራ ገዥ ብላ በመሾም አርበኞችን እንዲወጉላት አስር ሺህ ሠራዊት የሚያስታጥቅ ጠብመንጃ ሰጥታ አደራጅታቸው ነበር ይሁን እንጂ አጋጣሚ ሲጠብቁ የቆዩት ጀግናው ስመ ጥር አያሌው ብሩ ሠራዊታቸው ወደ ጠላታቸው ኢጣሊያ አፈሙዙን እንዲያዞር ሲያደርጉ ጊዜ አልወሰደባቸውም በገሪማ ታፈረ አማካኝነት ከፒ ሪንግሮስ ጋር በመልዕክት እንደተገናኙ ልጃቸውን ፊታውራሪ ዘውዱ አያሌው ልከው ድራ ድራ ከተባለው ቦታ ተገናኝተው ጠላት የሚጠቃበትን ስልትና ዘዴ ተወያይተው እንደ ተመለሱ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ወዲያውኑ ዳባትና ደባርቅ ሠፍሮ የነበረውን የኢጣሊያ ሠራዊት ከበው አዋከቡት ምንም እንኳ አስበው የተነሱበት ዓላማ ቢሆንም የገሪማ ታፈረ ታላቅ የዲፕሎማሲያዊ ሥራ ታክሎበት ከጎንደር ወደ ዳባትና ደባርቅ በሚወስደው የመኪና መንገድ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጂ እያስጠመደ የኢጣሊያንን ተሽከርካሪዎች በፈንጂ እየገለበጠ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ የኢጣሊያ ሠራዊት ስንቅና ትጥቅ ተቋርጦበት በከባድ ችግር ላይ በመውደቁ ከማይበገረው ከውልክፊት ምሽግ ወጥቶ እጁን የሰጠው በአብዛኛውን የገሪማ ታፈረ ዕቅድ ከፍተኛ አስተዋፅዖ በማድረጉ ነው። በኛው ምዕተ ዓመት አጋማሽ በኋላ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩት ዓፄ ዮሐንስ ኛ በአንድ አገር አንድ ሃይማኖት ብለው በመነሳት ያደረጉት ሙከራም አልተሳካም ስለዚህ ሃይማኖት የፍላጎት እንጂ ግዴታ ስሳልሆነ አንዱ ሌላውን ለመሰርጀት የሚያደርገውን ሰም ለበስ ተንኮል አስወግዶ በእኩልነትና በመከባበር አብሮ በሰላም ለመኖር መጣር ያስፈልጋል የእግዚአብሔር መንፈስ ጥበብና ኃይል በሰዎች ሚሠራ ኣግዚ ጌታ ኣብ ኣባት ሔር ቸር ኢትዮጵያ በኛው ምዕተ ዓመት መጨረሻዎቹ ዓመታት እስከ ኛው ምዕት ዓመት አጋማሽ ማዕከላዊ መንግሥቷ ተዳክሞ በመሳፍንታዊ አገዛዝ ሥር በመከፋፈሏ ኢትዮጵያን ለመውረር ሲያደቡ ለነበሩ የውጭ ወራሪ ኃይሎች ሁኔታው ስለተመቻቸላቸው በሰሜን ምዕራብ ግዜ በሰሜን ግዜ በሰሜን ምሥራቅ ግዜ ኤርትራ በደቡብ ምሥራቅ ግዜ በድምሩ ግዜ ከዘመቱባት የውጭ አገር ወራሪዎች ጋር የመከላከል ጦርነት አድርጋለች እነርሱም ቅኝ ግዛት በማስፋፋት ላይ የነበረች ቱርክ የቅኝ ግዛት ጥም ያንገበገባት ኢጣሊያ የቱርክ ወኪል የነበረችው ግብፅና የሱዳን ድርቡሾች ናቸው ኢትዮጵያዊያን ቅድሚያ ለአገር ሉዐላዊነትና ነፃነት በመስጠት እነዚያኑ ወራሪዎች በመከላከል ብዙ መስዋዕት ከፍለዋል ይኸው ያለአሰለሰ ጦርነት የዕድገቷን ርምጃ አሰናከሎታል። በተጨማሪም ጠባብ አስተሳሰብ የነበራቸው መሳፍንት እርስ በርስ መጋጨትና የማዕከላዊው መንግሥትን መዳከም በብርቱ በብርቱ ጎድቶታል ኢትዮጵያን ሁልግዜ የሚጠብቃት ኃያሉ ዓምላክ ልዑል እግዚአብሔር አፄ ቴዎድሮስን ከትቢያ አንስቶ በየጎጡ የገነኑትን መሳፍንት አስወግዷል አንዲት ኢትዮጵያ እንዲያቋቁሙ ኃይልና መላ ድፍረትና ብሩህ ሕሊና ስለሰጣቸው የጎጥ መሳፍንትን አስወግደው አንድ ወጥ አመራር መሥርተው ኢትዮጵያ በተበለጠችዛቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ለማራመድ የጣሉት መሠረት ከእርሳቸው በኋሳ ተከታትለው ሥልጣን የያዙት ዮሓንስና ምኒልክ እንደ አይጥና ድመት እርስ በርሳቸው በሥልጣን ከመወዳደር አልፎ ኢትዮጵያን የሚገባትን ያህል በዘመናዊ ሥልጣኔ አላራመዷትም አፄ ቴዎድሮስ ጋፋት የጦር መሣሪያ ማምረቻ ባቋቋሙበት ወቅት ሀ ብለው የጀመሩ ጃፓንን የመሳሰሉ አገሮች ዛሬ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ተአምራዊ ዕድገት አድርገዋል በቅርቡ በኛው ምዕተ ዓመት በራሱ ገፍቶ የመጣውን ሳይንስና ቴክኖሎጂ የቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መንግሥት በሚገባ ባያስተናግደውም በኤሊ ጉዞ የጀመረው ረጅም ጎዳና የሚያስኬድ ቢሆንም የሚከፋ አልነበረም ኅብረተሰባዊነትን ለማራመድ ሙከራ ያደረገው ደርግም ከተገንጣይ ጎሰኞችና ከሶማሲያ ወራሪዎች ጋር ከሚያደርገው ጦርነት ጎን ለጎን የልማት መርሃ ግብሮችን ዘርግቶ የማይናቁ ሥራዎችን ሠርቷል ኢትዮጵያ በዚሁ ዘገምታ እንቅስቃሴዋ እንዳትጓዝ ኢትዮጵያዊነቱን የካደየትግራይ ተገንጣይ አድሃሪ ኋሳ ቀር ቡድን ወያኔ ሥልጣን ይዞ ወደኋላ አጥብቆ እየጎተታት ነው ኢትዮጵያ ከአንድ ጎታች ሃይል ስትላቀቅ ሌላው የባሰ እየተተካ ወደፊት እንዳትራመድ እያደረጋት ከነበራት ክብርና ገናናነት ወርዳ ስትታይ እጅግ በጣም ያሳዝናል ያስቆጫል ያናድዳልም የትግራይ ሪኙኾብሊክ መንግሥት መስራቹ ወያኔ የራሱን ጎጥ ለማልማት የዘረጋው መርፃ ግብር ከግብረ አበሩ ከሻዕቢያ ጋር ጦር አማዞት የብዙ ሰው ሕይወት በከንቱ ጠፍቷል ነገ ደግሞ ከሙሉ ኢትዮጵያ ጋር ቅራኔ ውስጥ የሚያስገባ ነው ወያኔ የትግራይ ህዝብ ቁርጠኛ ወገኖቹ ከኢትዮጵያዊያን ጋር አብሮ በሰላም እንዳይኖር የሚያደርገው ማራራቅ ለትግራይ ህዝብ መቅሰፍት ነው ምንም እንኳ የወያኔ የግፍ ሂደት እስኪያልፍ የትግራይ ሪኾብሊክ መንግሥትን በእንዱስትሪ ለማበልፀግ ግንባታው የሚቀጥል ቢሆንም በሃቅ ሳላይ ያልተመሰረተ በአጭበርባሪነት በመሆኑ ለአደጋ የተጋለጠ ነው ህሊናዊ ንቃት «መንፈስ የእግዚአብሄርን ጥልቅ ረቂቅ ነገሮችን እንኳ ሳይቀር ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሄር በመንፈሱ በኩል ገለፀው» ቆሮ የሚለውን የሃዋሪያው ጳውሎስ መልዕክት መሠረት በማድረግ አንድ የክርስቲያን ድርጅት በመጽሄቱ በእጅ የማይዳሰሱበዓይን የማይታዩ የእግዚአብሄር ክስተቶች በሚል አርዕስት «ምንም ዓይነት የቴክኖሎጂ ማስረጃ ባልነበረበት ዘመን ሐዋሪያት በእጅ የማይዳሰሱ በዓይን የማይታዩ የእግዚአብሄር ፍጥረቶች መኖራቸውን አስተምረዋል። በሌሳ ግዜ ለኮሎኔል እምሩ ጉዳይ ወደ ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ሂጄ ከቢሮው እንዳለሁ ጀኔራል ተፈሪ ባንቲ መጣና ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋሳ ተገናኘን ከጀኔራል ተፈሪ በንቲ ጋር ወህኒ ቤት ከገባሁ ጀምሮ ተገናኝተን አናውቅም ነበር ያለ ግዜው ተነስታችሁ ተሰቃያችሁ ስለ አለኝ መንግሥቱ ክሬዲቱን እኛ መውሰድ አለብን ያለውን ለማጣጣል አጋጣሚ አገኘሁና የዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ተቃዋሚዎች በየግዜው ባይገዝዘግዙት ኑሮ አሁን በቀላሉ ለውጥ ሊመጣ አይችልም ነበር ብዬ እቅጩን ስነግረው መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ይሰማ ነበር ስለ ክሬዲቱ መናገሬ መሆኑ የገባው አይመስለኝም የቀደመውን የነራስ ጉግሣን ደጃዝማች ባልቻን የእነ ሊጋባ በየነን ብንዘለው እንኳ የዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ሲወድቅ የቻለው የክብር ዘበኛ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ያደረገው የብሶት ቅስቀሳ ዋናው ሲሆን በ የነክቡር ቢትወደድ ነጋሽ እንቅስቃሴ በ ዓም የነፊታውራሪ ኃይሉ ክብረት እንቅስቃሴ እኔም ነበርኩበት የጦር ኃይል ባልደረቦችን ያቀፈ በዓም የጦር መኮንኖች እንቅስቃሴ እኔም ነበርኩበት በ ዓም የነ ክቡር ደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋርያት እንቅስቃሴ በተለይ ክቡር ደጃዝማች ታከለ ወሐ ያለ ማቋረጥ እስከ ሕይወታቸው ፍፃሜ የታገሉበት ሴሎችም ግለ ሰቦች በተናጠል የታገሉበት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ደግመው ደጋግምው በሠላማዊ ሠልፍ ያሰሙት ተቃውሞ እንዚህንና እነዚህን የመሳሰሉ በየግዜው የተደረጉ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ድምር ውጤት ያመጣው ለውጥ እንጂ የጦር ኃይሉ የአበል ጥያቄ ያመጣው ለውጥ አይደለም እነዚህ በየግዜው የተደረጉ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ቢከሺፉም ለሕዝብ ያስተላለፉት መልዕክት አልመከነም አፍርቷል ከዚህም የተነሳ ነው ሕዝቡ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን በተለይ ክብር ዘበኛ መፈንቅለ መንግሥቱ በራዲዮ ያሰማውን መልዕክት ሕዝብ ባለ መደገፉ ሲቆጭ ቆይቶ በዓም የታክሲ ነጅዎችን የነዳጅ ዋጋ መናር የተማሪዎች ሴክተር ሪቪውን ተቃውሞ የጦር ኃይሉ ኑሮው እንዲሻሻልለት ያቀረበው ተቃውሞ ሕዝቡ ሊደግፈው የቻለው ባለፈው ቁጭት ነው ደርግ ያለ ውጣ ውረድ በሕዝብ ተቃውሞ ሳይደክም ያገኘውን መልካም እድሎቹን በራሱ የሥልጣን ስግብግብነት ቀብሯቸዋል ደርግ ደም ሳይፈስ ያገኘውን ሥልጣን ራሱ መናድ የጀመረው ለአገራቸው ሉዓላዊነት አንድነት ሲታገሱና ሕዝብ ሲያስተባብሩ የነበሩትን የክቡር ጀነራል አማን አንዶም ሚካልን መኖርያ ቤታቸውን ከቦ በታንክና በከባድ መሣርያ ሲመታ ነውያደርግ ውድቀት ከዚያ ጀምሮ በጀኔራል ታሪኩ ዓይኔ የተደመደመው ክቡር ጀኔራል አማን ሚካኤል አንዶም በርዕሰ ብሔር ሥልጣናቸው ቢቆዩ ኑሮ ሻዕቢያም ጀብሃም ወያኔና ኦነግ ሌሎችም ተገንጣይ ድርጅቶች ተከታይ አጥተው ያለ ጦርነት ጫጭተው በራሳቸው ይጠፉ ነበር። ወያኔም በተራው የጎሣ ድርጅቶችን በዙሪያው አሰልፏል ኢሕአፓን በሁሉም ዘንድ በጠላትነት የተፈረጀውና ወዳጂ ያሳጣው በአገር ውስጥ ብቻ አልነበረም በሰፊ አመለካከቱ ይዞት በተነሳው አብዮታዊ ትግሉ እና በአገር ወዳድነቱ ምክንያት ተስፋፊ ኢምፔሪያለስቶችና ኮሉሎኔያሊስቶች እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ተቃወሙት ኢሕአፓ በሰው ልጅ እኩልነት ላይ የተመሠረተ ድርጅት በመሆኑ አባል አድርጎ የተቀበላቸው በኢትዮጵያዊነት ብቻ እንጅ ሌላ ምንም ዓይነት መመዘኛ ክራይቴሪያ ስለዓልነበረው በድርጅቱ ውስጥ አንዳንድ ድርጅቱን ለማፍረስ ልዩ ተልዕኮ የነበራቸው ከደርግና ከተገንጣይ ድርጅቶች የተላኩ ገብተውበት በአሻጥር ድርጅቱን ጎድተውታል ታሪክ ከሚያስታውሳቸው ድርጅት አፍራሾች ውስጥ የመጀመሪያው ሰው አያሌው ከበደ የተባለ በለሳ ውስጥ ይታገሉ ከነበሩት የኢሕአፓ አባላት ሰሳሳ ያህል ሰዎች አስከድቶ ለወያኔ አስረክቧል ተብሎ በብዙዎች ዘንድ ይነገራል እኔ እንኳ አላው ቀውም አያሌው ከበደ ለተገንጣዩ ወያኔ ታጋዮቹን አስረክቦ ወደ ሱዳን ሒዶ በካርቱም በኩል ወደ አዲስ አበባ ተጉዞ ደርግ መልካም አቀባበል አድርጎለት የሲዳሞ ክፍለ አገር ዋና ጸሐፊ አድርጎ ሹሞት እንደ ነበር በወቅቱ ተነግሯል አያሌው ኢትዮጵያን ለካደ ወያኔ ከማስረከብ ይልቅ ወደ ደርግ ይዚቸው ቢገባ የተሻለ ነበር ቢያንስ ደርግ ለኢትዮጵያ አንድነት ይታገል ነበርና ወያኔም አያሌው ከበደ ያስረከባቸውን ሰዎች እነ ታምራት ላይኔን ጌታቸው ማሞን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲ ያዊ ንቅናቄ ኢሕዴን ብሎ ሰይሞ ኢትዮጵያዊ ድርጅት በማስመሰል ወደ ማህል አገር ለመግባት ተጠቅሞባቸዋል ይኸው ድርጅታዊ ነፃነት ያልነበረው ኢሕዴን አመታዊ ጉባኤ አድርጎ ባወጣው ያቋም መግለጫ ኤርትራውያን የሚያደርጉት የነፃነት ትግል ፍትሃዊ ነውና ኢሕዴን ይደግፈዋል ብሏል ያው ወያኔ ያቀነቅነው የነበረውን ኢሕዴን የአቋም መግለጫ አድርጎ ያወጣው ወደ ወያኔ ተታለው ከገቡት ውስጥ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ እምነት የነበራቸው ከወያኔ ጋር ሳይልከሰከሱ ወዲያውኑ ጥለው የወጡም ነበሩ። አሁንም ተስፋ ባለ መቁረጥ አሜሪካ የነበሩ ወንድሞቻችን ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ወዳጅ ኑሯት እርዳታ ማግኘት ባይቻልም ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው በተቀናጀ መልክ ትግል የሚቀጥልበት ጥናት በማድረግ ላይ እንዳሉ የደርግ ኢሠፓ የእርዳታ ኮሚሺን ኃላፊ የነበረው ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ደርግን ከድቶ የአሜሪካንን ጥገኝነት ጠይቆ ተፈቅዶለት ለአገሩ ለመታገል ፈቃደኛነቱን ገልፆ ነፃ የኢትዮጵያ ወታደሮች ንቅናቄ የሚል ድርጅት እናቋቁም የሚል ሃሳብ በማቅረቡ ከነ ደረጀ በአቋም የተለዩት የድርጅታችን አባል የነበሩ መኮንኖች ተውያይተው በሃሳቡ ተስማምተውበት ነበር የነፃ ኢትዮጵያ ወታደሮች ንቅናቄ ዓላማና ተግባር ሕዝባዊ ግንባር ኤርትራ ኮ በመባል የሚታወቀው ሺህ የኢትዮጵያ ወታደሮችን በምርኮ ይጸል በመባሉ እነርሱን አስፈትቶ በማደራጀት ለመታገል ያነፃሀረ ነበር እኔም ልጆቼና ወዳጆቼ ጋብዘውኝ ከሱዳን ወደ አሜሪካ መጥቼ ስለ ነበር ነፃ የኢትዮጵያ ወታደሮች ንቅናቄ የሚል ድርጅት መሥርተናል ብለው ዓሳማውንና አቋሙን በዝርዝር ግለፁልኝ ዓላማውና ተግባሩ የሚደገፍ ነው ዳሩ ግን ከዚህ በፊት እኔ እነ አቶ ደረጀ ዴሬሳን ምንነታቸውን መርምረን ሳናውቅ ከትግሉ አንፃር ብቻ በመመልከት በኢትዮጵያዊነታቸው ተማምነንና ከኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ኅብረት ኢዲኅ ተሰልፈው ስለ ነበር ተመክሮ አላቸው በሚል ተቀብለናቸው የነበርነው ዶክተር አድርገው በካርቱምም በማስቀመጥ ቀደም ብሎ አብሮ ለመ ብዙምሳይቆ ኮል አስናቀ እንግዳ ከታጋይ አያል ሰው ደስዬ ጋር ሲወያዩ በተንኮል ድርጅታችን አፈረሱብን። እነርሱም ማንኛውንም ጉዳይ ከኮሎኔል አስናቀ ጋር ተመካከሩ ብለናቸው ነበር እንዴት እንዳልገለጹልህ ለእኛም አልገባንም የሚል መልስ ሰጡኝ ለእኔ በደፈናው የተነገረኝ ያውም ቀደም ብሎ ከሔደው ከሻለቃ ጌታቸው የሮም ስለ ተማረኩት የጦር ወታደሮች ጉዳይ ለመወያየት የሚል እንጂ ሌላ ጉዳይ ያዘለ መሆኑ አልተገለጸልኝም ነበርነ ኮሚሽነር ዳዊት ወደ ኤርትራ ሒደው ከሕዝባዊ ግንባር ኤርትራ መሪዎች ጋር ያደረጉትን ውይይት ለማወቅ የቻልኩት የሻለቃ ስለሺ ፍስሐ በአንድነት ለአንድነት በሚለው መጽሐፉ ከዚህ በፊት ያልተገለጹ ሰነዶች ይል በሚል መንደርደርያ በገለጸው በገጽ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ በውጪ አገር የሚገኘውን ነፃ የኢትዮጵያ ወታደሮች ንቅናቄ ከለንደኑ ስብሰባ በኋላ አገር ውስጥ ከሚገኙት የሠራዊቱ ከፍተኛ ባለ ሥልጣኖች ጋር በየጊዜው በስልክ በሚያደርገው ግንኙነት እንደቀጠለ ሲሆን መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ ከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንዳለ ለዚህም አፈጻጸም ከኤርትራ ሕዝባዊ ግንባር ጋር በቅድሚያ ተወያይቶ ተጨባጭ የሆኑ ዋስትና እንደሚያስፈልግ ጠቆመ ይላል ከዚያም አያይዞ በገጽ አዲስ አበባ መፈንቅለ መንግሥት በሚካሔድበት ወቅት ሕዝባዊ ግንባር እንዲሁም ወያኔ ከጀርባው እንዳይወጉትና አገሪቱ የበለጠ ሽብር እንዳትገባ የተኩስ ማቆም ስምምነት ዋስትና ያስፈልገናል ስለአሉን እዚያ ድረስ የመጣንበት ስለዚህ ለመወያየት ነው። እነ ሻለቃ ዳዊት ከኤርትራ እንደ ተመለሱ ብዙም ሳይቆይ አአ የጀኔራሎቹ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ተደረገ ሻለቃ ዳዊት ወደ ሕዝባዊ ግንባር ኤርትራ የሔዱበትን ጉዳይ ያወቅሁት ሻለቃ ስለሺ ፍስሐ የተልዕኣቸውን ምሥጢር ዘክዝኮ ከጻፈ በኋላ ነው እነ ሻለቃ ዳዊት ምስጢራዊ ተልኣኳቸውን ሱዳን ለነበረው ይቅርና ነፃ የኢትዮጵያ ወታደሮች ንቅናቄን አብረው ለመሠረቱት በዋሽንግተን ዲሲ አብረዋቸው ላሉት ወንድሞችም እንኳ ተልእኳቸው መፈንቅለ መንግሥትን በተመለከተ ለመወያዬት መሆኑን ያልገለጹላቸውና በስብሰባም የተወያዩባቸው በምርኮ የተያዙትን ወታደሮች ለማስፈታት ብቻ ነበር ብለው ገልጸውልኛል ይህን ከባድ ስህተት የፈጸሙት በሻለቃ ዳዊት መሪነት ሻለቃ ስለሺ ፍስሐና ሻምበል ፀጋዬ ብሩ ሲሆኑ ምናልባትም ዋናው ኢንጀኔር ኤርትራዊው ዶክተር የመቶ አለቃ በርሔ እንደ ነበር ድርጊቱ ወደዚያው ይመለሳል ሻለቃ ጌታቸው የሮምን ለሽፋን ከተጠቀሙበት በኋላ አግልለውታል ከነቫለቃ ዳዊት ኋላም ሁኖ የሚያቀነባብርና የሚገፋ ፀረ ኮምዩኒስት የውጭ ኃይል ነበረበት ተብሎ ተገምቷል የትግል ልምድ ከነበራቸው አገር ወዳድ መኮንኖችም ጉዳዩ እንዲሠወር የተደረገው የኢምፔሪያሊስቶች ከፋፋይ ፖሊሲና የሚያሽከረክራቸውን የጎሣ ድርጅቶችን ይቃወሙ ስለ ነበር ነው እንጂ ምስጢሩን ለመጠበቅ አልነበረም እኛ በሱዳን የነበርነው ታጋዮችን በጣም ያናደደንና ያበሳጨን ነገር ቢኖር እነ ዳዊት ለምን ጉዳዩን ደበቁን ከሚል ሳይሆን ያገርን ውስጣዊ ጉዳይ ኢትዮጵያዊነታቸውን ክደው ለመገንጠል ከሚዋጉት ሻዕቢያና ወያኔ ጋር ስለ መፈንቅለ መንግሥት መወያየታቸው ነበር ስማቸው እንደሚያመለክተው በዚያን ወቅት ይሁን ከዚያም በኋላ እና ዝገቫሇ ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች አልነበሩም የአገርን ውስጣዊ ጉዳይ ከነርሱ ጋር መወያዬት ገመናን ገልጸ ለጠሳት እንደ ማሳዬት ያለ ነበር እረ ለመሆኑ ኢትዮጵያ በደርግ ጭፍን አመራር በተዳከመችበት በዚያን ወቅት መፈንቅለ መንግሥት ማድረግ ይገባ ነበር ወይ። ታዲያ ከጠሳት ጋር ማበር ትልቅ ስህተት ነው ኢትዮጵያን በጦርነት ከአደሟት ይበልጥ በዓለም አደባባዮች ኢትዮጵያ የምትባል አገር አልነበረችም ትናንት ምኒልክ የፈጠራት ናት ብለው ከነ ታሪኳ ከካዷት ጋር ተስማምቶ ኢትዮጵያዊውን ድርጅት ለማስወገድ ያደረጉት ውይይት ለተገንጣዮች አደፋፋሪና ሞራል ገንቢ በመሆኑ ጤናማ ሰው ያደርገዋል ብሎ ለማመን ያስቸግራል በእርግጥም ነው ለማለት ያስደፍራል ምክንያቱም ኢትዮጵያን ለማፈራረስ አስቀድሞ አገር ወዳዶችን ማጥፋት ያስፈልጋል ተብሎ መፈንቅለ መንግሥቱ በረቀቀ ሰዓት ተቀይሶ የተደረገ ነው ወደ ፊት ታሪክ ዘርዝሮ እንደሚያወጣው ተስፋ አለኝ እነ ሻለቃ ዳዊት ስልክ እየደወሉ በመጎትጎት ባደረጉት ግፊት ሳቢያ ጀኔራል መኮንኖች በወሰዱት ግብታዊ ርምጃ ምክንያት ምን ግዜም የማይገኙ ጀኔራል መኮንኖች ሕይወት በከንቱ ጠፍቷል። የሚሉ ብዙ ናቸው የመፈንቅለ መንግሥቱ ሙከራ ሆነ ተብሎ አገር ወዳዶችን ለማጥፋት የተደረገ ሜራ ነው የሚሉም አሉ የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል እንደ ተባለው እነ ደረጀ ዴሬሳ የቅስቀሳና የፕሮፓጋንዳ ሥራ በትግል ልምድ የቀሰምነውን ሰውረው የፕሮፓጋንዳ በራሪ ጹሑፎችንና ካሴቶችን እንደ ማንኛውም የሸቀጥ ዕቃ በእንዝላልነት በቀጥታ ወደ አዲስ አበባ ልከው ሰዎችን እንዳስገደሉ እንዲሁም እነ ሻለቃ ዳዊት ነፃ የኢትዮጵያ ወታደሮች ንቅናቄን አብረው የመሠረቱትን መኮንኖች ሳያማክሩ የወሰዱት ርምጃ ሁሉ ለተገንጣዮች የእጅ አዙር ድል ሲሆን ለኢትዮዮጵያ ግን መጥፊያዋ ነበር እጄን በእጄ ቆረጥሁት ነው እነ ሻለቃ ዳዊት አገር ወዳዶች መሆናቸውን የሚክድ የለም ይሁን እንጂ ግለ ሰብዕን መንግሥቱ ኃይለ ማርያምን ለማጥቃት እልሁን ተተው በዚያን ወቅት መፈንቅለ መንግሥት ቢደረግ ምን እንደሚያስከትል ቆም ብለው የሩቁንና የቅርቡን የኃይል አስላለፍ የዓለም አቀፍ ተጽዕኖን በማመዛዘን ከርዕየተ ዓለምና ከኤኮኖሚ አንፃር የሚያስከትለውን ችግር ማየት ነበረባቸው ይህን ባለማድረጋቸው ሦስት ስህተቶችን በአንድ ግዜ ፈጽመዋል ኛ ኢሠፓ በተዳከመበት በዚያን ወቅት መፈንቅለ መንግሥት ቢደረግ ለተገንጣዮች የሚያመች መሆኑን ሳይገነዘቡ አሜሪካ ሁነው ጀኔራሎቹ መፈንቅለ መንግሥት እንዲያደርጉ ማንም በሚጠልፈው ስልክ እየደወሉ መገፋፋት አልነበረባቸውም ትልቅ ጥፋት ነው ኛ ሰለ መፈንቅለ መንግሥት ከሻዕቢያም ሆነ ከውያኔ ጋር የሚወያዩበት ወቅቱ አልነበረም ኛ አብረዋቸው የተሰለፉትን የድርጅት አባሎችን አግልለው ትልቁን ያገር ጉዳይ በጋራ ውይይት ሳይደረግበት ለብቻቸው የወሰዱት ርምጃ ተገቢ አልነበረም። አድጎ ያልጨረሰ ገና ወጣት ለአገሩ ብዙ ሊሠራ የሚችል ነበር አውቃለሁ እ ጀምበር ቤት የተናገረው የሻ ዋር እነ ደምለው ያህል ሰዎች ሻለቃ ዘለቀ ጀምበር ክቡር ቢትዎደድ አዳነ መኮንን ሌላው አሳዛኝ ደግሞ ቆስለው ዘመነ በሪቅ ወድቀው የቀሩ ሁለት ሰዎች የሚያነሳቸው ጠፍቶ እስከ ጥር ቀን ዓም ድረስ ከዚያው ከወደቁበት የሚያቃስቱ መሆኑን አሰፋ የተባለ ወጣት ነግሮን የጀጎል አምባ ሕዝብ ሰው ልኮ እንዲያስነሳቸው ተማጥኘ ነበር በኃዚዘዜኑ ምክንያት ፈቃደኛ ሁኖ የሚሔድ አልተገኝም በኋላ እንደሰማሁት አንዱ ቁስለኛ ከዚያው ሙቷል አንደኛውን የጠገዴ ሰዎች አንስተው ወስደውታል የሚል ስማን ጥር ቀን ዓም የኢሕአፓ መዓከላዊ ኮሚቴ የነበረው የትግል ሥሙ ያፌት መላኩ ተገኝ የተባለ በግል ለእኔ በጻፈልኝ ደብዳቤ ጥር ቀን ዓም አስራ አንድ ከሃዲዎች ከመካከከለችን ብረትና ትጥቅ ይዘው ከድተው ነበር። መ በሌሎች ወረዳዎችና አውራጃዎች አልፎም ከክፍል አገሮች የአርበኛውን ጦር ሊያንቀሳቅሱ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱትን ግለ ሰቦች መገናኘት ያስፈልጋል የሚል ነበር ካርቱም የነበረው አመራር ኮሚቲ ይህን መልዕክት ያስተላለፈው ኮሎኔል እምሩ ከአሜሪካ ስለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኢሕዴአ በሀዐወሏ ጠቅሳላ ስብሰባ አሜሪካ ሒደው እንደ ተመለሱ ነበር በ ዓም ከኩልቢ ባህታ ወደ ባምብል ማርያም አምርተን ዓመት ሐርያ ዓመተ ሐዋርያ ከተባለው ሠፈር ከአቶ አስናቀው ቤት አድረን በማግስቱ በ ዓቢይ ይርባ ወደ ተባለው አምርተን ከዚሁ ቦታ አርፈን እነ ቫለቃ በሪይሁንን ስንጠብቅ ሻለቃ ኪዳኔ ኢያሱ ሻምበል ፀወቀ ወልደየስ ሻምበል ካሣው ደግ ታጋይ ሠራዊታቸውን እንደያዙ መጥተው ውይይት ስናደርግ ዋልን በሻለቃ በሪይሁን መዘግዬት በዚያው ዓቢይ ይርባ አደርን በየካቲት እኩለ ቀን ሲጠበቁ የነበሩት ሻለቃ በሪይሁንና ሻለቃ ዋግሹም ነወጠ ስለ መጡ ጠቅላላ የጦር መሪዎች ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ያሉት የጦር መሪዎች ሠፊ ውይይት አካሒደዋል የውይይቱ ዋና ነጥብ ዘመነ በሪቅ ስለ ተገደሉት እነ ቢትወደድ አዳነና ሻምበል አበበ ጀምበር ነበር ሻለቃ ኪዳኔ ኢያሱ በሕዝቡና በኢሕአፓ መካከል ያለው ቅራኔ በሽምግልና ይፈታ ብሎ በጻፈው ደብዳቤ መሠረት ነበር ውይይቱ የተካሄደውበቀረበው ሃሳብ የሠራዊት መሪዎች ባለ መስማማታቸው ከቀኑ ሰዓት ገደማ ያለ ምንም ውጤት ውይይቱ አበቃ እኔና ማንደፍሮ ግን በውይይቱ ሳይ ተካፋይ አልነበርንም ስብሰባው እንዳበቃ አርበኛው ሻለቃ ኪዳኔ ከኢሕአፓ ጋር ግንባር የፈጠረ በመሆኑ ከመካከላችን መኖር የለበትም የሚል ተቃውሞ በመነሳቱ ሻለቃ ኪዳኔ ላይ አደጋ እንዳይደርስ ሻለቃ ዋግሹም ወደ ሠፈሩ ያድርሰው ተብሎ ሻለቃ ኪዳኔን ሸኝቶታል ከዚሁ ቦታ እንዳሉ ከቫለቃ ኪዳኔ ጋር ከጠገዴ የመጣ ጫቅሌ እጅጉ የተባለ ሰው ኅዳር ቀን ዓም ኮሎኔል አስናቀና የመቶ አለቃ አያል ሰው ወደ አገር ውስጥ ገቡ ማለትን የኢሕአፓ አባል የነበረው ሰለሞን ተብሎ የሚጠራ በመስማቱ ከሱዳን የጠረፍ መንደር ከበረኸት ኑሪ አንድ ስኳድ ታጋዮችን ይዞ በኅዳር ሳያመልጡኝ እያለ ተከታተሏቸው ነበር። ወያኔ በጎንደር ክፍለ አገር ሕዝብ ላይ የበቀል ርምጃ በመውሰድ ላይ ነው። ክቡር ጀኔራል ኢሳይያስ ገብረ ሥላሴ የምድር ጦር ዋና አዛዥ የነበሩ የውትድርና ትምህር ታቸውን ከጠላት ወረራ በፊት በገነት ጦር ትምህርት ቤት ያጠናቀቁ ወደ ውጭ አገር ሒደው ክፍተኛ የውትድርና ሙያ የቀሰሙ አምስት ዓመት ወራሪውን ጠላት በዓርበኝነት የታገሉ አገር ወዳድ ጀኔራል ነበሩ። ኢትዮጵያ በሥልጣኔ ወደ ኋላ መቅረትና መበለጥ የሚያስቡ ብዙ አገር ወዳዶች ነበሩ ኮሎኔል እምሩ ግን ያበዛው ነበር የሚገርመው በዓፄ ኃይለ ሥሳሴ ዘመነ መንግሥት ዓመት በደርግ ዓመት በድምሩ ዓመት መሆኑ ነው በወህኒ ቤት ዓመት አብረን በነበርንበት ግዜ ከወህኒ ቤትም ከወጣን በኋላም ሁልግዜ የሚያነሳቸው ነጥቦች ኢትዮጵያን ከኋላ ቀርነት ለማላቀቅ ምን መደረግ አለበት። ግራና ቀኝ የሚያይ አስተዋይ ነው ኛ ተገንጣይ ድርጅቶች የትግራዩ ወያኔና የኤርትራው ሻዕቢያ ያሰለፉትን ሠራዊት በስልትና ዘዴ ሳይመሩ የሰው ቁጠባ በሌለበት ከተጠናከረ ምሽግ ውስጥ እያስገቡ የጥይት መቆስቆሻ አድርገው እየማገዱ በግፍ በማስጨፍጨፋቸው ኛበእርስበርስጦርነት ሠላማዩውን ሕዝብ በጦርነት ስለ አሰቃዩት ሕይወቱን ለማዳን ሦስት ሚሊዮን ያህል ሕዝብ ወደ ጎረቤት አገሮች ተሰድዶ ከብርቱ ችግር ላይ ስለ ጣሉት ኛ በጦርነትናበድርትጉዳትየደረሰበትንየምሥራቅትግራይ ሕዝብ ከቦታው አፈናቅለው የዕርዳታ መለመኛ ለማድረግ ወደ ሱዳን አግተልትለው ወስደው ለጤና ተስማሚ ካልሆነ ወባና ልዩ ልዩ የበረሃ በሺታ ከሚፈላበት ውድ ኮሊና ውድ ሺፈፎ ከተባለው ቦታ አስፍረው ከሰላሳ ሺህ በሳይ የሚሆን ሕዝብ ረግፎ የሱዳን መሬት ማዳበሪያ ሁነው በመቅረታቸው ኛበዘመናዊባሪያፍንገሳየተሰማራውየእሥራኤልየስለሳ ክፍል የኢትዮጵያን አይነተኛ ዜጎችነገደ ፈሳሺያን ወደ ቅድስቲቱ አገር እየሩሳሌም ትገባላችሁ እየተባሉ በስነ ልቦና ሰለባ ሺህወችን በአንድ ግዜ አግተልትለው ወደ ሱዳን አስገብተው ዶካ ኡምራኩባ ከተባለው ቦታ አስፍረው በምግብ እጥረትና በልዩ ልዩ በሺታዎች በተለይም በመረተ በርሜል ውኃ እያደሉ አንጀታቸው እየተበጣጠሰ ከ ሺህ በላይ የሚሆኑ በአሳዛኝ ሁኔታ በማለቃቸውና ተቆርቋሪ የሌለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በከንቱ በመጥፋቱ ኛበ ዓም ደርግ በታሪክ ያልተሰማ በየትኛውም ዓለም ክፍል ያልተደረገ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ብሎም ለሕዝብ መሠረታዊ መብቶች ጥያቄ የወጣውን ሠላማዊ ሠልፈኛ በጥይት ገድሎ ሬሳ በገንዘብ ለወላጆች በመሸጡ የአፍሪካ አንድነት ድርጅትና የዓለም ኀብረተ ሰብ ዘግናኙንና አሰቃቂውን ድርጊት ባለ ማውገዙ ኢትዮጵያ ደጋፊ የሌላት ብቸኛ አገር መሆኗ እጅግ ያሳዝነዋል ኛ ኢትዮጵያዊያን ወጣት ልጅ አገረዶች በአገሪቱ በተፈጠረው ቀውስ ከችግር ላይ በመውደቃቸው ቤተሰባቸውን ለመርዳት የባህልና የእምነት ግንኙነት ወደ ሌላቸው ወደ ዓረብ አዝር ሒደው ለመሥራት ከግንባራቸው ሳይ የመስቀል ምልክት ውቅራት ያሳቸው ምልክቱን ለማጥፋት በአሲድ ሲፈገፍጉ ብዙዎች መልካቸውን አጥፍተዋል በዓረብ አገር የመስቀል ምልክት ያለው ስለ ማያስፈልግ ሒደው በግርድና ሲያገለግሉ አንዳንዶቹ ክብረ ንጽህናቸውን በማስገደድ እየተደፈሩ አንዳንዶቹም በጭካኔ እየተገደዱ በመጣሳቸው ኢትዮጵያ ያፈራቻቸውን አገር ወዳድ ትውልድ አባቱ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ኅብረት ኢዴኅ ልጁ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ እያለ ደርግ ያለ ፍትሕ በመደዳ ከጨፈጨፋቸው ያመለጡ ወደ ጎረቤት አገር ሱዳን ተሰድደው ድርጅት አቋቁመው ትግል የጀመሩትን አገር ወዳድ ድርጅቶች በጠላትነት እየተመለከቱ ለተገንጣይ የጎሳ ድርጅቶች ለወያኔና ሻዕቢያ ግን የምዕራቡ ዓለም በማናቸውም አቅርቦት እየ ረዳ ለአገር ወዳድ ድርጅቶች ግን ምንም ዓይነት እርዳታ ባለ መስጠቱ በኢትዮጵያ ላይ የውጭውም የውስጡም በጠሳትነት የተሰለፉበት ሁኔታው እጅግ አሳሳቢ በመሆኑ ኢትዮጵያዊያን አዢ ውዳዶች በአገር ውስጥ በጭፍን ብሔርተኛው በደርግ እና በተገንጣይ የጎሣ ድርጅቶች በመዋከባቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact