Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው የተዋሕዶ አንበሳም መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ጥናቱ የተዘጋጀው ለአንባብያን በማያሰለች ሁኔታ አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦችን ብቻ በማብራራት በአጭሩ የቀረበ ነው ።
»» የዚህ ዓለም ብርሃን ማን ነው ን አ ዘ ንዘ ለ ተ የቀ ዘ ሐፈ ቀሁ ለዘለዓለም የማይጠፋ ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በአይሁድና በአምኖስ መካከል የነበረው ክርክር የፈሪሳውያን ጥያቄና የአምኖስ መልስ በፈሪሳውያንና በአይሁድ መካከል መለያየት ተፈጠረ የአማን አምኖስና የፈሪሳውያን የሕቅታ መልስ ክፍል ሀ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በመለኮት በባሕርይ በሕልውና አንድ አምላክ ናቸው ትክክል የሚሆኑ በመለኮት ድም ትም ናቸው እኔ እውነተኛ መንገድ ነኝ በእኔና በአብ በመንፈስ ቅዱስ መካከል ልዩነት የለንም በስም ኮት ስንሆን እግዚአብሔር ነን አላቸው ሦስት ሲሆን አንድ አንዴ ሲሆን ት የሆነ ፈጣሪ አምላክ መለኮት በተዋሕዶ ፍጹም ሰው ሲሆን ሰውም በተዋሕዶ ፍጹም መለኮት ነነወ ሺ ከ ከ እ ከ ጋ ንዓ እሄ እግ ን ን ሄን አሄሄ ቴሄ ፊቴ ሐፊፊቱ። ዘለዓለማዊ ሕይወትን የሚሰጥ እውነተኛው መሥዋዕትና ቁርባን በሐዲስ ኪዳን ሐዲስ የሕያው አምላክ ትእዛዝና ሕግ በተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ክፍል የቅዱስ ቁርባን የመሥዋዕት ሥራ በአውሮፓ ቤተ ክርስቲያን ሉ በግሪክ ኦርቶዶክስ ሐሑ የቅዱስ ቁርባን አሠራር በሮማ ካቶሊክ ሙ የጥናቱ መዝጊያ ክፍል በራሱ ጥበብ ዘለዓለማዊ የሆነ ኃይል በጣም አስደናቂ የሆኑ ሥራዎችን የሚ ሠራባቸው የጥበብ ስሞች ሁሎ ሀ ሀ ሀሁፉ ሁ ሁራ ቱ ባሕርየ ነፍስ የአምላክ ናቸው ሀ ቱ ሊቃነ መላእክት የቱ መዓዝነ ዓለም ሹሞች ሀጹ በዓይን ሲታዩ የሚያስደንቁ ኃይሎች ከሀ እስከ ሀ የተገለጹ ኃይሎች እ ህ ክፍል ኮ በእናት ኢትዮጵያ በመሬት ውስጥ የተቀበሩ የፒራሚድና ሌሎች ከተሞች ማን እንደሰራቸው እንዴት ተሠሩ በማን እጅ ህህ » በራሱ በራፋኤል እጅ የተሰሩ በ ኩፊ ጩር በኪሩቤልና በሱራፌል እጅ የተሠሩ በ ከፊ ጩር ዊው ጥሙ ፎኢ በሣጥናኤል እጅ የተሠሩ በ ኩፊ ቹር በዓይን ሲታዩ በሚያስደንቁ ኃይሎች እጅ የተሠሩ በ ከፊ መር በቱ ሊቃነ መላእክት የቱ መአዝነ ዓለም ሹሞች እጅ የተሠሩ በ ኩፊር ኸ በታማኝነት የቆሙ አለቆች እጅ የተሠሩ በ ከፊ ዉር ክፍል ትምህርተ መለኮት ምሥጢረ ሥላሴ በግብጽ ኮብቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አይታወቅም አካል የሌለው ስም በግብጽ ኮብቲክ አካል የሌለው ስም በዓለም ውስጥ አይገኝም ቶ በስም በግብር በአካል ጀት በባሕርይ በህልውና በመለኮት ጸድ የሆነ አምላክ ጳጳሳት ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ለምን ይመጡ እንደነበረና ዋና ዋናዎቹ ምክንያቶች በግዮን ወይም በአባይ ወንዝ ምክንያት ከምሥር ጋር የተደረገው ጦርነት ህ ጉ ከዓለም ውስጥ አምኖ የተጠመቀ የመ ጀመሪያ ሰው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መልከ ጹዴቅ ኛ ነው የተዋሕዶ አንበሳ ጌ ኛ በራሱ ፈቃድ የተጠመቀ ። የጥናቱ ቁልፍ ሽ ቀጥተኛዋና እውነተኛይቱ የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን እንዴት ከት እንደተከፈለች ቀጥተኛዋ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ ከ ዓም በክፍል ላይ ኦርቶዶክስ በሚል ስም ግሪክ ከ ዓም በክፍል ላይ ካቶሊክ በሚል ስም ሮም ከ ዓም በክፍል ላይ ፕሮቴስታንት በሚል ስም ጀርመን ከ ዓም በክፍል ላይ በጣም አስደናቂ የሆኑ ታሪኮች በክፍል ላይ በሰዎች አእምሮ ውስጥ የሚመላለሱትን ጥያቄዎች መልስ በአጭሩ ። ከኢትዮጵያውያን ዘር ከሆነችው ከቅድስት ንጽሕት ድንግል ማርያም በቅዱስ ገብርኤል አብሣሪነት በራሱ በእግዚአብሔር ፈቃድ ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ የእኛን ሥጋ በመወሐድ በኛ መልክ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆኖ በኢየሩሳሌም በቤተ ኅብሥት በቤተ ልሔም አውራጃ የተወለደው የአብና የመንፈስ ቅዱስ ቃላቸው የሆነ በተለየ አካሉ ቀዳማዊ አዳም ወልድ ብቻ ሲሆን ነገር ግን አብ በልብነቱ መንፈስ ቅዱስ በእስትንፋስነቱ በሕልውና ማለትም በመኖር እንዳልተለዩት የታወቀ ነው። ዘፍ ም ቁ ማርምቁ ራእምቁጅኢሳምዓ ቁ አስቀድሜ ከላይ በክፍል ከተራ ቁጥር ጀምሮ በሚገባ ከእነማስረጃው ጭምር እንደ ገለጽኩት ሁሉ ከኢትዮጵያውያን ዘር የሆነች ከቅድስት ንጽሕት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰው ሆኖ የተወለደው አምላክ በነቢያት አስቀድሞ ትንቢት የተነገረለት ሱባዔ የተቆጠረለት ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ በስም በግብር በአካል ሦስት በባሕርይ በሕልውና በመለኮት እኩልና ትክክል የሆነ ለዓለምና ለፍጥረቱ ሁሉ መድኃኒት ለዘለዓለም የማይጠፋ ብርሃን ብርሃኑም የባሕርዩ የሆነ እውነተኛ ፀሐይ አልፋወዖ ቤጣየውጣ የተባለ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን የታወቀ ነው ። ሌላው ነቢይ ወይም መሲህ ከአይሁዶች ዘር የሚወለደውና እነርሱም ከእኛ ወገን ይወለድልናል ብለው የሚጠባበቁት መሲህ ወይም ነቢይ ከእናት ቤተ ክርስቲያን ከተዋሕዶ ጀምሮ የዓለም ክርስቲያኖች በሙሉ ከፍ ብሎ በምህፃረ ቃል እንደተብራራው ሁሉ ከቅድስት ንጽሕት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ በፈቃዱ በመወሐድ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆኖ የተወለደው ለፍጥረቱ መገኛ የሕይወትና የኃይል ሁሉ ምንጭ የሆነ የብርሃን አምላክ ከእውነተኛው ፀሐይ ከኢየሱስ ክርስቶስ የተለየ ሌላ ነቢይና መሲህ መሆኑን በማንም ሰው ዘንድ የታወቀና የተረጋገጠ ስለሆነ ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያና ሐተታ አያስፈልገውም እውነት ነው። የኢትዮጵያ ስዋሰው በጳሺ የታተመውን ተመልከት ተወሐደ አንድ ሆነ ማለትም ከሁለት ጻሕሪይ አንድ ባሕሪይ ከሁለት አካል አንድ አካል ሆኖ በአብ በመንፈስ ቅዱስ በራሱ በቀዳማዊ ቃል ፈቃድ ከእመቤታችን ንጽህት ድንግል ከምትሆን ከቅድስት ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆኖ በተዋሕዶ ተወለደ ማለት ነውማቴምቁ ሮሜም ዘቁፉጵ። ክፍል በማይታበል ቃሉ የመድኃኒታችንና የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ መልስ ሐ የእኔ አምላክነት በእርሱ ይታወቅ ዘንድ ነው የአብና የመንፈስ ቅዱስ ቃላቸው የሆነ ጌታችንና ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ለሐዋርያት የሰጣቸው መልስ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው እርሱም አልበደለም በወላጆቹም ኃጢአት አይደለም ነገር ግን በአብና በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ የእኔም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆን በተዋሕዶ በእርሱ ይገለጥ ዘንድ የእግዚአብሔር ሥራ ነው። አስቀድሜ በመጀመሪያ በክፍል አንድ በመጠኑ እንደገለጽኩት ሁሉ የዚህ ዓለም ብርሃን ብርሃኑም የራሱና የባህሪዩ የሆነ ለዘለዓለም የማይጠፋ ብርሃን እውነተኛው ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚለው መልስ እውነት ነው። በዚሀ ጥናት ውስጥ ከላይ በክፍል በተራ ቁጥር በአጭሩ እንደተብራራው ሁሉ ዘለዓለማዊ የብርሃን አምላክ የሆነ ሕያው እግዚአ ብሔር በመልኩና በአምሣሉ የፈጠረው አዳምን ለማዳን በገባው ቃል ኪዳንና በአናገረው ትንቢት መሠረት ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በራሱና በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ በተዋሕዶ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆኖ በመወለድ ቋሾ አመት ሙሉ ከእኛ ጋር አብሮን ሲኖር ያስተማረንና የሰጠን የእምነት መሠረት ተዋሕዶ መሆኑን በማንም ዘንድ የማይካድ እውነት ነው ። አስቀድሜ ከላይ በክፍል የጠቀስኳቸው ሦስቱ እምነቶች ማለትም ች ተዋሕዶ ኦርቶዶክስና ካቶሊክ ከዚህ ከፍ ብሎ እንደ ተብራራው ሁሉ ሐዋርያት ማለትም ቶማስ ፈልፅስ ጴጥሮስ መልከጹዴቅ በመሰከሯትና ራሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ባፀደቃት አምነት ማለትም ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ። ክፍል ስለ ምሥጢረ ቁርባን ሥራና አፈጸጸም በሾስቱ ታላላቅና ቀደምት ቤተ ክርስቲያኖች ሀ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ብቻ ስለ ምሥጢረ ተዋሕዶ ማለትም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው ። እውነት ነው ይኸውም የሕገ ኦሪት የብሉይ ኪዳን ሥርዓት መሥራች እንደመሆንዋ መጠን አስቀድሜ ከላይ በክፍል ዙዮጅዙ እና ጁ ላይ ማስረጃውን ከእነልዩነቱ ጭምር በሚገባ እንደገለ ጽሁት ሁሉ ዘለዓለማዊ የብርሃን አምላክ የሆነ ሕያው እግዚአብሔር በመጀመሪያ በፅለተ እሑድ ሰማይንና ምድርን ፈጠረ አንድነትን የሚያመ ክፍል የቅዱስ ቁርባን የመሥዋዕት ሥራ በአውሮፓ ቤተ ክርስቲያን ለ በግሪክ ኦርቶዶክስ ይሁን እንጂ ከላይ በክፍል ና ሜጅ ጀምሮ ታሪካቸው በሚገባ የተብራራው ቱም ቀደምት ቤተ ክርስቲያኖች ሃይማኖት የሥልጣን መሣሪያማለትም ፖለቲካ እየሆነ ሄዶ ከመለያየታቸው በፊት ከ ዓም እስከ ፃ ዓም ድረስ ከፍ ብሎ በክፍል ላይ የመሥዋዕቱ ማለት የቁርባኑ አሠራር ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ታሪኩ ጭምር እንደተገለጸው ሁሉ የግሪክ ኦርቶዶክስ የሮማ ካቶሊክ የቅዱስ ቁርባን ሥርዓት እንደ ዛሬዋ የእናት ኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቁርባንና ሥርዓት እንደነበር የማይካድ እውነት ነው። ስለዚህ በዚህ ጥናት ውስጥ በክፍል ከቁጥር እና ጀምሮ በሚገባ እንደ ገለጽኩት ሁሉ ትምህርተ መለኮት ምሥጢረ ሥላሴ የማይገባቸው በማለት በድጋሚ አረጋግጣለሁ ኮ በስም በግብር በአካል ጀት በባሕርይ በህልውና በመለኮት ልድ የሆነ አምላክ አስቀድሜ ከላይ በዚህ ጥናት ውስጥ በክፍል ላይ በማስረጃ የተደገፈ በአጭሩ የገለጽኩት ቢሆንም እንዲሁምደግሞ በእምነት ከኢትዮጵ ያውያን ጋር አንድ ናቸው ብለን የምናምናቸው የነበረ የግብጽ ጳጳሳት ከስህተታቸውና ከመሠሪነታቸው እንዲመለሱ ይሆን ዘንድ ከፍ ብሎ በክፍል በተጠቀሰው ርዕስ መሠረት ሥላሴ በስም በግብር በአካል የት ለመሆ ናቸው ከእነማስረጃው ጭምር ለሕዝብ በሚገባ ቋንቋ በሚገባ አብራርቻሉሁ። ክፍል ኛ ከዓለም ውስጥ አምኖ የተጠመቀ የመ ጀመሪያ ሰው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መልከጹዴቅ ኛ ነው የተዋሕዶ አንበሳ የተዋሕዶ አንበሳ ማለት በራሱ ፈቃድ ሰው የሆነ አምላክ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት ሲሆን ይኸውም ተወሐደ አንድ ሆነ ማለትም አምላክ ፍጹም ሰው ኾነ ሰውም ፍጹም አምላክ ሆነ ማለት ነው። ፈጥሮ የሚገዛ ዘለዓለማዊ ሕያው የሆነ አምላክ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የአይሁዶች መምህር ለሆነ ለኒቆዲሞስ ሌሊት በማደሪያው በሚያስተምርበት ጊዜ የሰው ልጆች ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ እንደገና ካልተወለዱ በስተቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አይችሉም ብሎ ባስተማረው መሠረት ከዚህ ከፍ ብሎ በመጠኑ እንደጠቀስኩት ሁሉ ራሱ ባለቤቱ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በአብ ፈቃድ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ የመጀመሪያ ሰው አንደኛ ተጠማቂ በመሆን ለኛ አዲስ ሕግና ሥርዓት እንደ ሰጠን የማይካድ እውነት ነው ። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ውሃ ወይም ወንዝ የተጠመቀ ኛ ሰው የሆነ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን እንዲሁም ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ በፊልይስ እጅ በገሊላ ውሃ ወይም ባሕር የተጠመቀ ኛ ሰው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መልከ ዴቅ ብቻ ነው የሐዋምድቁ ዔ ዮሐ ም ቁ ጅሺ ማቴ ም ቁ ። ከዚሀ ቀጥሎ ደግሞ በዚህ ጥናት ውስጥ በክፍል እንዲሁም ከላይ በክፍል ከቁጥር ላይ ታሪኩን በመጠኑ እንደ ገለጽኩት ሁሉ ጃንደረባ በመባል ስለሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ልዑልና የኦሪት ሊቀ ካህን ስለ መልከ ጹዴቅ ኛ አንድ አምላክ በሚሆኑ በእግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፈቃድና ትእዛዝ ከሐዋርያው ኢትዮጵያዊ ቅዱስ ፊልኦስ ጋር ያደረጉትን ጥያቄና መልስ በአጭሩ እንደሚከተለው አቀርበዋለሁ ። መልክ ጹዴቅም ወይም ጃንደረባው መልሶ ኢየሱስ ክርስቶስ የእውነተኛው አምላክ የአብ የባሕርይ ልጅ መሆኑን አምናለሁ ማለትም ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን አምናለሁ በማለት ኢትዮጵያዊው ሐዋርያ መልከ ዴቅ ወይም ጃንደረባ በፍጹም ልቡ በማመን አረጋገጠ። ምሥጢረ ሃይማኖት የሚናገር ከመልእከ ብርሃናት አድማሱ ጥቅምት ቀን ሺህዓ አዲስ አበባ የሰው ልብ የእግዚአብሔር መቅደስ ወይም የሰይጣን ማደሪያ ነው በተስፋ ገብረ ሥላሴ ሺ አዲስ አበባ አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጽቤት ሺ አዲስ አበባ አረመኔው ፋሺስት ከአቪሺሀብሺሀቋ ከፍጡር አብርሃም ገጽ ጽ ይሺዘ አዲስ አበባ የዛሬዋ ኢትዮጵያ የቅዱሳት መጻሕፍት የታሪክና የሥነ ጥንት ኢትዮጵያ ናት በቅዱስ ሲኖዶስ ዕሺዘሂ አዲስ አበባ ዙ መረሐ ምእመናን በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽቤት ጥርሄቀን ለሺዘዓ አዲስ አበባ መርሐ ፅውር ከቁጥር መጽሐፍ የተውጣጣ ነው በንግድ የተሠራ አዲስ አበባ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ቼቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን በፈቃዱ ተማኝ ሚያዝያ ቀን ሺዘዓ አዲስ አበባ መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ ከዘነበ ኢትዮጵያዊ ጸሺቿ አዲስ አበባ የሚሰግዱልኝ ልጆቼ መባዬን ይዘው ከኢትዮጵያ ወደ እኔ ይመጣሉ በኢየሩሳሌም ድርጅት ዘሾብቿ ኦዲስ አበባ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ የሕጸናት መምሪያ በአስፋው ተፈራ አጆዘ አዲስ አበባ መንፈሳዊ ጉባዔ ዘመንግሥተ ኢትዮጵያ የጋብቻ ደንብና ሥርዓት በጉባዔ ሊቃውንት ስሺዘቋ አዲስ አበባ ቃለ እግዚአብሔር በአባ ፊልስ ጳጳስ ፅሺዘሽ አሥመራ የቅዱስ ያሬድ ታሪክና የዜማው ምልክቶች በትንሣኤ ዘጉባዔ ግንቦት ቀን አሺ አዲስ አበባ ትንሽ የቅዱስ መጽሐፍ መክፈቻ ትርጉም በዘመንፈስ ቅዱስ አብርሃ ፅሾፀዛ አዲስ አበባ ተግሣጽና ምክር ከአለቃ ገመድኅን የተገለበጠ ተዋሕዶን የሚኩንን ነው። ብዘመንፈስ ቅዱስ አብርሃ ጽሾጵ አዲስ አበባ ተአምረ ማርያም ሥነ ፍጥረት አምስቱ አዕማደ በጎ ተግባርና መንፈሳዊ ምክር ሞቶ የተነሣው የተጉለቱ መምሀር በመምሬ ኃይለ ጊወርጊስ ወልደ መድህን ሺዘህ አዲስ አበባ ቋዙ እስከ ማዕዜኑ ተሐነክሱ በክልሌሆን ጌጋያትክሙ በአባ ተስፋ ወልደ ሥላሴ ምሥጢረ ምፅላድ መርሐ ዕውር አርክርቪ በአባ ገብረ ወልድና በመምሬ ተክለ ዮሐንስ ሺ ዱዓው እድሜ መነኖር ትዝታዬ ኦዲስ አበባ በተስፋዩ የውነቱ ገጽጁዜድ ኢትዮጵያውያን ፊሉሶፊዎች ሐተታ ሺሀህ ዘዘርአ ያዕቆብ አክሱማዊ ወልደ ሕይወት አንፍራዛዊ አዲስ ኣበባ ትርጉም በዘመንፈስ ቅዱስ አብርሃ አንድነት የሀገር ጉልበት ያቪሀዛያ በግራዝማች እስገዶም ራደ አዲስ አበባ ገጽ ጁ ስሺዘጳጵ አልወለድም አዲስ አበባ በአቤ ጉብኛ አለዎርቀ የኑ የሥነትቃላት ች አኢትዮጵያ ተዋል ቤቶ ክርስቲያ ገጽ ያሮዬ ዙዝ ቲ የተሰጠ ኛኛሾኛ ሲኖዶስ ስለ ሐይ ጄ በቅዱስ ሲኖዶስ ሐምሌ ቀን ጸዘ ሺፀፃ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ር ጠቃሚ ምክር ቋቋ ትምህርተ ክርስቶስ ዘሱንደር ሱንግ በአስረስ የኔሰው ኢትዮጵያዊ ስማዕት በሕንድ ህንዳዊ ስማዕት ፅሺሀ ትርጉም ዘመንፈስ ቅዱስ አብርሃ አዲስ አበባ ስጆ ሕልውና ሥላሴ ዘለዓለም የሥላሴ መኖር አዲስ አበባ ዘለዓለም ስለ አርዮሳውያን በመጋቤ ሐዲስ ገብረ መድኅን ደስታ ቋ ከጽንሰት እስከ ሞት የፍጡር ግዴታ ሺዘር በጭንቅ መወለድ በአሣር መኖር በጻዕርመሙሞት ነው አሥመራ ከም ለይና ን ቸ የሃይማኖት ጋሻ ለጠላት መመለሻ የይሖዋ አዲስ አበባ ምሥክሮች ነን በማለት ሕዝቡን ለሚያታልሉ ሓሰውያን ነቢያት መልስ ይት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓቷ ከመሻሻል ጋር ጸሺ በአባ ኪዳነ ማርያም ጌታሁን አዲስ አበባ ሺዘ ዳ አምሥቱ አእማደ ምሥጢር አሥርቱ ቃላት ሐረር ስድስቴ ቃላተ ወንጌል አርእስተ ምግባራት ቋት ጠቃሚ ምክር ትፍሥሕተ ልብ የልብ ደስታ በምናሴ የሥጋት ስሺዘ አዲስ አበባ ስለ ጸሎት በአባ ቴዎፍሎስ ሰነ ቀን ሺሀዓ አዲስ አበባ የኦርቶዶክሳውያን ምእመናን እምነት አሥርቱ ቃላትና ስድስቱ ቃላት በአቡነ ጴጥሮስ ጳጳስ ዘጐንዶር ጸሾ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ትቅደም በታደሰ ገብረ ሕይወት ገጽ ቪ አዲስ አበባ መጽሐፈ ብርሃን ዘእስተጋብእዎ አኃው መነኮሳት በአባ ገብረ እግዚአብሔር ወአባ ወልደ አብርሃም አሺዘ አሥመራ ት ሃዢ የማን ናት ሰው በቃኝ አያውቅም በመቶ አለቃ በለጠ ምሕረቱ ገጽ ስለ ቋ ዓዩዓ ሺዘድ አዲስ አበባ ምዕላደ ምሥጢር የምሥጢረ ጐተራ በዘለቀ እውኅቱ ሺዘሣር ሾቴያ አዲስ አበባ ታሪክ ነው ገበያ የሁሉ መዋያ በአያሌው ተሰማ ልሺዘዛ አዲስ አበባ ዮ የዓለም መስተዋት በአሐዱ ኅብሬ ገጽ ቋጽ የካቲት ቀን ይሺፀየኃ ዛ በሥነ ፍጥረትና በኪነ ጥበብ መራመድ በአለቃ ሐረገወይን በየነ ፅኛ መጽሐፍ ሚያዝያ ቀን ጳቫ አዲስ አበባ ጅ ዜና ፅበዮ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ኢትዮጵያዊ በሊቀ ሊቃውንት ኃይለ መስቀል ህዳር ቀን ሺ አዲስ አበባ የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ምረቃ በሥነ ጥበብ ሚኒስቴር እሺ አዲስ አበባ ርትዕት ይእቲ ሃይማኖቶሙ ለቅዱሳን አበዊነ በመምህር ኪዳነ ማርያም ለካቶሊኩ ለአባ አየለ የተሰጠ መልስ ስሺዘ አዲስ አበባ ዛ ስለ ማማለድ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥነ ሥርዓት በጥያቄና መልስ በአባ ገብረ ሚካኤል ልሳነ ወርቅ በግምት ሺ አዲስ አበባ ዛዙ ሁለተኛ መርሐ ምዕመናን ስለ አማላጅነት ነው በትንሣኤ ዘጉባዔ ልሺዘጓሄ አዲስ አበባ ድ መጽሐፈ ጥበብ ዘአስተጋብእዎ አኀው ማኅበረ ቢዘን የቀኖና ነው በቢዘን መነኮሳት ሺህሀ አሥመራ የምጽአት መታሰቢያ የፈጣሪያችንና የአምላ ካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እንደገና ለፍርድ የሚመጣ መሆኑን የሚናገር ምሥጢር ነው በስብከተ ወንጌል እሺ አዲስ አበባ ቋዙ መልእክተ ርትዕት ዘሃይማኖት በአባ ባስልዮስ ሊቀ ጳጳሳት ይቪዘናል አዲስ አበባ መንገደ ሰማይ በግራዝማች ኃይሉ በላይነህ ኅዳር ቀን ሺዘዓ አዲስ አበባ ትምህርትና ምሳሌው ስለ አራቱ ባሕርያተ ሥጋ የሚናገር በዘለቀ እውነቱ ኞዘፃ አዲስ አበባ ጅ የዓለም ጠባይ ኃሜትና ብካይ ከብላታ ወልደ ጊወርጊስ ጥቅምት ቀን እሺ አዲስ አበባ የአስትሮኖሚ ጂዖግራፊ ስለ ፀሐይ ኃይልና ስለሌሎች ፍጥረታት የሚናገር ነው በማዕሙን መህዲ ይሺ አዲስ አበባ አምስት መንገዶች በጉዞ ምዕራፍ ላይ የሚነጋገሩት ስለ ሃይማኖትና ስለ መላእክት ስለ ልዩ ልዩ ፍጥረቶች ነው ከብላታ ወልደ ጊወርጊስ ከሥራ በኋላ ሥራ ስትፈቱ ዕንቆቅልሽ ተጫወቱ የዕንቶቅልሽ ጭውውቱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው በብላታ ወልደ ጊወርጊስ ጥቅምት ፄ ቀን ሽ አዲስ አበባ መልክአም ሰይፈ ነበልባል ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊና ሥጋዊ ምርምር የሆነ የሃይማኖት ፍልስፍና አለበት በአቤ ጉበኛ ገጽ ዬ ጳ ጸሮ ነሐሴ ፄ ቀን ሺዘ አዲስ አበባ ድ ሐተታ መናፍስት ወዓውደ ነገሥት ምስለ ፍካሬ ኢየሱስ ወሳቤላ ስለ ትምህርተ መለኮትና ስለ ማንኛውም ተፈጥሯዊ የሆኑ ነገሮች ሁሉ የሚያስረዳ ሲሆን ነግር ግን ሰዎች ስላልገባቸው የጥንቆላ መጽሐፍ አድርገው ይወሰዱታል እንጂ በየትም ቦታ የማይገኝ የምርምር የፍልስፍና መጽሐፍ ነው »። የእስማኤል ቁጥቋጦ የእምነት ታሪክ ነው ከቅዱስ መጽሐፍ የተወሰደ በብላታ ወልደ ጊወርጊስሙጭ ሽዛ አዲስ አበባ ድዙ ኃዘንና ደስታ የዓለም ታላላቅ አጫጭር ታሪኮች ገጽ ያ ድ በሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ ሺዘሮ አዲስ አበባ ጅ ድብልቅ ገጽ በጳውሎስ ኞኞ ሺ አዲስ አበባ ፔዙ ቅይጥ ከኛ ተኒሎንቴ ምዕራፍ ኛ ከቁጥር ያለውን ግሩም የሆነ ኃደዕ ቃል ጠቅሷል በጳውሎስ ኞኞ ሺሀፃ እዲስ አበባ ዝዙ ዕውቀት ገጽ በጳውሎስ ኞኞ ሺዞየ አዲስ አበባ ዘ ላይንስና ፋናወ ስለ ፀሐይ ስለ ክዋክብት ስለ ባለ ደት ማዕዘን ወይሃ ትሪያአንግል ስለ ተለያዩ ፍጥረታት ንለበት ነው በተስፋዬ ነጋሽ ኅዳር ቀን ሺቪፀፃ አዲስ አበባ ፔዙ አንድነትና ኅብረት የነጻነት መሠረት ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ ትጸልያለች ስለ ልጆቿም የመንፈስ ቅዱስን በረከት ትቀበላለች ይላል ከሥዕላዊ መግለጫ ጋር በአሊ ከበደ ይሾዛጴ አዲስ አበባ ቴ የቅኔ አዝመራ ሃይማኖታዊ የሆነ ጥቅስ ያለበት ነው በከበደ ሚካኤል አዲስ አበባ ብሄ የዓለም መቀነት የአምነት ንትናቄና በዓለም ላይ ገጽ ፀዓ በበኩረጽዮን ተስፋዬ ጥርቀን ለሻዘ አዲስ አበባ ዝሄ አዳምና ሔዋን ጽፈውት የተገኘ ማስታወሻ ልብ ወለድ ትርጉም በጌታቸው ኃይሌ ሾያ አዲስ አበባ ፕጅ የልጆች ሁኔታ በቤትና በትምህርት ቤት የወላጆች የወጣቶችና የአስተማሪዎች መሪ ስለ እምነት ነው ትርጉም በእምነት ገአምላክ ስጂዘዳ አዲስ አበባ ዝዙ እኔና አንተ ንጽ ተ በአሻግሬ ታደሰ ጻ አዲስ አበባ ፓ መዝሙረ ወንጌል በመንግሥቱ መኩንን ሾ አዲስ አበባ ምስቅኣቅል ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔ ዓለም ብሏል ደራሲው በመጀመሪያ ገጽ በጳውሎስ ኞኞ ቿ አዲስ አበባ ሓዳፌ ነፍስ ወሥጋ የነፍስና የሥጋ ማደሻ በምናሴ የሥጋት ዘቺፀቋ አዲስ አበባ ዝ የዓለም ድርጅቶች በዓለም በታደሰ አብዲ ጸሺ አዲስ አበባ ሥርዓተ ቅዳሴ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቅዳሴ ጊዜ የሚጸለይ የማኅበር ጸሎት ትልቁም ትንሹም ያጠኑት ዘንድ በግዕዝና በአማርኛ በአጭር ዘዴ የተሰናዳ የእምነት የጸሎት መጽሐፍ ነው በየማነ ብርሃን ጌታነህ ጸሺዘ አዲስ አበባ የሕሊና ስኳር ምርጥ ቃላት ያለበት ሰውንና አምላክን ለይቶ ለማወቅ የሚረዳ በልዩ አባባል የተቀመረ መጽሐፍ ነው በየማነ ብርሃን ጌታነህ አዲስ አበባ ዝ መቅድ ኩሉ አፍቅረ ለእግዚአብሔር አምላክከ ትእዛዙ ለእግዚአብሔር ወያበርህ አእይንተ ስለ ክርስቲያን ሃይማኖትና ምግባር ነው በሊቀ ሊቃውንት ገብረ አብ የካቲት ቀን ይሾአ አዲስ አበባ የኢየሩሳሌምና የቅዱሳት ቦታዎች ታሪክ በጳውሎስ መን አመኖ ዓመተ ምህረት የለውም ነገር ግን በግምት ይሺፀ አዲስ አበባ እግዚአብሔር እውነተኛ ይሁን ስለ የሆሻ ወይም አርዮሳውያን ሐሳውያነ መሲሖች የተጻፈ ነው ትርጉም በዓለም አሳታሚ ድርጅት አሜሪካ በቅርቡ ከአምላክ የሚመጣ ታላቅ በረከት ይህም የአርዮሳውያን መጽሐፍ ነው የታተመበት ዘመን ገጹ ስለተቀደደ በፊተኛው እትም አድርጌዋለሁ ። ሺ ኦፓ አሜሪካ ጅ መዝገበ ሃይማኖት በቅድስት ሥላሴ የድርሰት ክፍል ስሾፀ አዲስ አበባ መጽሐፈ ሥነ ፍጥረት ምስለ አምስቱ አእማደ ምሥጢር በሊቀ መዝ ሞገስ ፅቁበ ጊወ ኛ ይሺዙኒ አዲሰ አበባ ዘ የይሖዋ ምሥክሮችና ሃይማኖታቸው በሠራዊተ ክርስቶስ ማኅበር ስሺደ ፓ አሜሪካ ጅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በአባ ጐርጐርዮስ አዲስ አበባ ጅ መለኮታዊ ኃይል በተክለ ማርያም ገዛኸኝ ሐምሌ ቀን ዘሺየጵ አዲስ አበባ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ በአባ ጐርጐርዮስ ሊቀ ጳጳስ ፅቪዘድ ኦዲስ አበባ ዘጀ መጽሔተ አሚን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ባሕልና ታሪክ አምስቱ አእም የሌላውም እምነት በማነፃጸር የሚያስረዳና የሚገልጽ ነው በአክሊለ ብርሃን ወቂርቆስ ሺአ አዲስ አበባ ዘሸሄ መርሐ ልቡና ፅ ፍትሐ ነገሥት ብሔረ ሕግ ወቀኖናት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ሰለ ግዕዝ ቋንቋ በኢትዮ ክብረ ቅዱሳን መጸሕፍት አምላካውያት ቀኖናት ቤተ ባሕርያት አካላዊ ተዋሕዶ የምታምነው የወንጌል እምነት ሌ ሠሪ ና በቀሲስ ከፍያለው መራሒ ክርስቲያናውያት ትምህርት ይህም ከተዋሕዶ ወጥቶ የካቶሊክ ላላ መልም ት ብዙ ጠቃሚ ግንቦት ቀን በዶዲበኩሉ ዘውዴ የአፍ ምላሽ ላሽ የነበረ ሲሆን መልሱን በሊቀ ጡአክሊለ ብመን ውራ ይጻዙ እቨሃሄ ከላይ በቁጥር ፅቋ በተጠቀሰው ሚያዝያ ቀን አዲስ አበባ አዲስ አበባ መጽሐፍ ተሰጥቷል ጵሺዘዓ በዶአባ አየለ ተክለሃይማኖት አዲስ አበባ የቤተ ክርስቲያን አስተዋጽኦ ለኢትዮጵያ ሥልጣኔ አ ትምህርተ መለኮት አዲስ አበባ በቀ በዓሥራት ዝማርያም መ ተንዚል ስቲያን ኦርቶዶክ ከቀ ፈ ስባህፐ ዜና ኢትዮጵያ ዊት ተዋሕዶ በአቡነ ጐርጐርዮስ ዳሽብ አዲስ አበባ በሀገረ ቅድስት ኢየሩሳሌም ይሺጻየ አዲስ አበባ በአባ ፈልልስ ጳጳስ አዲስ አበባ መች ከተኩላ ዝምድና ኛመጽሐፍ በ ወላዲተ አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ ጅ መች ተለመዶና ከተኩላ ዝ ይሺ ሺ ሁ ማርቲ ሉተር በዲእሸቱና በዲ በሊቀ ጠበብት አያሌው ታምሩ አሥመራ በዲኔ ትርጉም ለአባ አየለ መልስ የተሰጠበት ነው ለክቶሊኮች በአማ ዳሽ በዘሄ መስከረም ቀን ለቭ አዲስ አበባ ከአረም » ፅየወች የሰነድ ማስረጃዎች ዞ አዲስ አበባ ግቀቀ። አዲስ አበባ እዛሁኩ ማዕዶተ ብርሃን በዳግማዊ ምመታሰቢያ አሺዘድዘ አዲስ አበባ ሥርዓተ ቅዳሴ ለቀሳውስትና ለዲያቆናት ሁሉ የሚገባ አምስቱ አእማደ ምሥጢር አሥርቱ ቃላት ኦሪት ስድስቱ ቃላተ ወንጌል ለኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቅም ከብሉይና ከሐዲስ ከሊቃውንት የተውጣጣ ቃል በመምህር ገብረ ኪዳን ወመ ጸሼ አዲስ አበባ ጸጃጽ መጽሐፈ ምክር በኪስ ብኢሳይያስ ዓለሜ ለ አዲስ አዘባ ጸኗጅ የእድሜና የዘመን መቁጠሪያ በኢትዮጵያ መንግሥት ከመሠረተ ከቀዳማዊ ስብስታህ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በዓይነ ዓለም ገማርያም ስቪ አዲስ አበባ በጅ ምዕላዴ ምሥጢር የምሥጢር ጐተራ ብዘለቀ እውነቱ እጆ አዲስ አበባ ይ የጥበብ ፋና ማኅቶት ጥበብ በዕውተቱ ከበረና አዘነ በእድሉ በፍቅረ ሥላሴ ወልደ ሐና ጸቺየዓ አዲስ አበባ ጸየ ጋብቻና ጊዜው በአምላክ ትእዛዝ የተፈጸመ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ማለት ነው በኤልያስ በሻህ ነሐሴ ቀን ሺሀ አዲስ አበባ ቃሉይናገር በኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅማ ፅጆፀፎ አዲስ አበባ ዓውደ ፍትሕ በጣም ጥልቅ የሆነ የእምነት ቃላት ያለበት መጽሐፍ ነው በምናሴ ዘሥጋት መጋቢት ፄ ቀን እሺ አዲስ አበባ በተለይ ታትሞ የወጣ የዓጹ መስቀል በዓል መታሰቢያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጆዘ አዲስ አበባ ፅጽ የቤተ ክርስቲያን ምዕመን ገዥዋ እርሱ ነው የመጀመሪያ ስለሆነ ከሙታን ሁሉ ቀድሞ ተነሣ ለሁሉ ገዥ ይሆን ዘንድ ቁላስ ም ቁ ደ በትንሣኤ ፀጉባዔ ፅሺፀያ አዲስ አበባ ስድ መጽሐፈ ትስልስት አንድነትን ሦስትነትን በሚገባ የሚያብራራ ከመጸሕፍተ ሊቃውንት የተውጣጣ ጥቅስ የያዘ የዋልድባ አበውመነኮላትና የኢትዮጵያ ሊቃውንት ያዘጋጁት የእጅ ጽሑፍ ነው በኢትዮጵያ ሊቃውንት ሺ ዋልድባ ድጽ የግራኝ አህመድ ወረራ አብዛኛው ስለ ሃይማኖት ነው በተክለ ጸድቅ መኩሪያ ሺብ አዲስ አበባ ድጽ ዓፄ ምኒልክ እና የኢትዮጵያ አንድነት የክተት አዋጅ ገጽ በተክለ ጻድቅ መኩሪያ ለሺዘ አዲስ ኣበባ ሮዮ አጴዮሐንስ እና የኢትዮጵያ አንድነት የሃይማኖት ክርክር በቤት አምሐራ በቦሩ ሜዳ ገጽ በተክለጻድቅ መኩሪያ ለሺሀ ኦዲስ አበባ ሮ አዴ ቴዎድሮስ እና የኢትዮጵያ አንድነት የሮማ ካቶሊክ በኢትዮጵያ ተዋሀዶ ላይ ያደረገችው የተጽዕኖ ሙከራ በሚገባ የሚያስረዳ ነው ገጽ ዝዘ ጳያዓሆጸሼ በተክለጸድቅ መኩሪያ ይሺዘቋፅ ኣዲስ አበባ ድጅ አጤ ቴዎድሮስ ገጽ በጳውሎስ ኞኞ ፅሺዘሉ ስየሄ አጤ ዮሐንስ ንጽ ጸየጀዓ ድ ፎ በማሞ ውድነህ ሺ አዲስ አበባ ስደድቾፓያታ አጤ ምኒልክ ስለ ሃይማኖት ገጽ ቿል እቋ አዓ በጳውሎስ ኞኞ ሺ አዲስ አበባ ስሮ የግዕዝ ክኔያት የሥነ ጥበብ ቅርስ ንባብ ከነትርጓሜው ጋር ቅኔዎቹ በሙሉ በሃይማኖትና በታሪክ የተዋቡ ናቸው ኛ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች አመባሚ ጵሸዘየጽ አዲስ አበባ አሆ የግዕዝ ቅኔያት የስነጥበባት ቅርስ ንባቡ ከነትርጓሜው ኛ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች አማባሚ ሺዘ ኦዲስ አበባ አስፐ የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሣኡ ታሪክ በሙሉ አብዛኛው ቃል የሃይማኖት ነው በመሪ ሪስኤ ኤም በላይ ስቪዘጽ አዲስ አበባ ስአሮጅች የብሉይ ኪዳን የኢትዮጵያ ሊቃውንት አንድምታ ትርጓሜ የብራና በኢትዮጵያ ሊቃውንት በግምት ጳሺ የተጻፈ ዋልድባ ስኾች ሃይማኖተ አበው የኢትዮጵያ ሊቃውንት አንድምታ ትርጓሜ የብራና በግምት ሺ የተጸፈ ዋልድባ አ ኣራቱ አርባዕቱ ወንጌል የእናት ኢትዮጵያ ሊቃውንት አንድምታ ትርጓሜ በልዑል አልጋ ወራሽ ተፈሪ መ ይሺፀ አዲስ አበባ እ አሥራ አራቱ ቅዳሴያት ከትምህርተ ኅቡዓት ጋራ እንዲሁም ከኪዳን መስተብቁዕ ሊጦን ጋር አንድ ላይ በኢትዮጵያ ሊቃውንት ትርጓሜ እንደተረጐሙት በአልጋ ወራሽ ልዑል ተፈሪ መ ሺሀ አዲስ አበባ ከመጸሕፍተ ሊቃውንት ውስጥ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከድርሳኑ ጋር የኢትዮጵያ ሊቃውንት አንድምታ ትርጓሜ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ይሺፀ ኣዲስ አበባ አስሇዥ ከብሉይ ኪዳን ውስጥ መጽሐፈ ሕዝቅኤል ኢትዮጵያዊ ብቻ ከኢትዮጵያ ሊቃውንት ሲያያዝ በመጣው አንድምታ ትርጓሜ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ የተረጐሙት በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ሾሄ አዲስ አበባ ስየ የቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡ ከነትርጓሜው ከኢትዮጵያ ሊቃውንት አንድምታ ትርጓሜ ሲያያዝ የመጣ ነው። በሊቀ ሊቃውንት መሐሪ ትርፌ ለሺበዓ አዲስ አበባ መጻሕፍተ ሐዲሳት ሦስቱ ንባብ ክነትርጓሜ እነዚህም ግብረ ሐዋርያት ሰባቱ መልእክታተ ሐዋርያት ራፅየ ዮሐንስ ናቸው ከኢትዮጵያ ሊቃውንት ሲያያዝ የመጣ የአንድምታ ትርጓሜ በሊቀ ሊቃውንት መሐሪ ትርፌ እ ሀ አዲስ አበባ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የእምነትና የሥርዓት መጽሐፍ ነው በሊቀ ካህናት ክንፈ ገአ ፅሾዘ አዲስ አበባ እፓ ወንጌል ቅዱስ አራቱ ወንጌላውያን ከሐዋርያት ሥራ ጋር ከጥንቱ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትርጓሜ የተወሰደ በቨዓዘ የተቀዳ ከብራና አንድ የኢጣሊያ መነኩሴ አቅርቦታል ባለ ት ባሕርይ በአባ መልአከ አሮንቺልዮን ቺ ሮሜወይም ኤርትራ ጽ ሦስቱ መጻሕፍተ መነኮሳት ማርይስሐቅ ፊልክስዮስ አረጋዊ መንፈሳዊ ከኢትዮጵያ ሊቃውንት ሲያያዝ የመጣ አንድመታ ትርጓሜ በጣም ጥሩ የሆነ የእምነት ፍልስፍና ያለበት ነው በአልጋ ወራሽ ልዑል ተፈሪ መ ሺዘ አዲስ አበባ ለነ ዜና ቤተ ክርስቲያን ዘኢትዮጵያ ልዩ እትም ጭፍን የታሪክ ቅሰጣ በሚል ርዕስ ለካቶሊኮች የተሰጠ መልስ ነው በመንበረ ፓትርያርክ ጥር ቀን ሾአዝሄ አዲስ አበባ አ መጽሐፈ ቅኔ የፊተኞቹና የኋለኞቹ የኢትዮጵያ ሊቃውንት የሰበሰቡት የቅኔያት ጐተራ ሲሆን ቅኔዎቹ ስለ አንድ ባሕርይና ሁለት ባሕርያት በሚገባ ተንትኖ የሚያስረዳ ምሥጢረ መለኮት ያለባቸው ናቸው በብላታ ኅሩይ ውሥላጳሴ ጻ አዲስ አበባ ስ መጽሐፈ ቅኔ ዘዝክረ ሊታውንት የሊቃውንት መታሰቢያ ቅኔዎቹ ሁሉ ምሥጢረ ተዋሕዶና ምሥጢረ መለኮት አለባቸው በመልአከ ብርሃን አድማሱ ጀ ለሺዘቿ ኦዲስ አበባ አ መጽሐፈ ስዋሰው መጽሔተ እእምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ መለኮታዊ የሆኑ ታላቶችን ትርጉም የሚሰጥና በሚገባ የሚያብራራ ነው ተስፋ ገብረ ሥላሴ ይጆፀደ አዲስ አበባ እ ኣቡሻክር የቀን ሙቁጠሪያ ስለ ፍጥረታት አመጣጥ ነው የሚያብራራው ዐመንበረ ጸባዖት ቅሥ ሐምሉ ዱ አጂዘ አዲስ አበባ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው መጻሕፍተ ሰሎሞን ወሲራክ ከቀድሞ አባቶች ጀምሮ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው ንባቡና አንድምታ ትርጓሜው የኢትዮጵያ ሊቃውንት እንደጸፉትና እንደተረጐሙት ስለ ሃይማኖትና ስለሌላም ምሥጢር የሚያብራራ ነው በአልጋ ወራሽ ልዑል ተፈሪ መ ስሺሀ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሃይማኖትና የካህናት ተልዕኮ በሰይፈሥለሴና በሊቀ ሥልጣናት አባ ኃብተ ማርያም ወርቅነህ ሰኔ ል ቀን ለሺዘየፕ አዲስ አበባ ስሻዙ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ትምህርት የዜማ የቅኔ የትርጓሜ መጻሕፍት የሃይማኖት ምርምር ትምህርተ መለኮት ነው በሊቀ ሥልጣናት ኃብተ ማርያም በግምት ሺ አዲስ አበባ እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ኛመጽሐፍ የእምነት መጽሐፍ ነው በአባ ፌልኦስ የወንጌል እሥረኛ ለሺዘዛ አዲስ አበባ ሉ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ፅኛ መጽሐፍ በአቡነ ገብርኤል ለቪዝ አሥመራ ትቤ አክሱም መኑ አንተ እናትህ አክሱም ጽዮን አንተ ማነህ ትላለች የሃይማኖትና የታሪክ ምርምር ያለበት መጽሐፍ ነው በአስረስ የኔሰው ሺሀዛኔ አዲስ አበባ ር መጽሐፈ አርስጣላብ በቀድሞ ዘመን ስሙ ሊጠራ ያልፈለገ መነኩሴ ተውላጠ ስም ነው አርስጣላብ ማለት መነጽር ነው ምሥጢረ መለኮትና ልዩ ልዩ የሆኑ የፍልስፍና ቃላቶችን የያዘ ነው ብወዳጄነሀ ወልደ ሥላሴ ሺ አዲስ አበባ ጎኃ ጽባሕ ከቅዱሳት መጸሕፍትና ከታሪክ ከሌሎችም ከልዩ ልዩ መጻሕፍት ተለቅሞ የተጻፈ ነው በኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሾ ኦዲስ አበባ እግዚአብሔር ከኛ ጋራ የጌታችን ሥጋዌና የተዋሕዶ ምሥጢር ብአባ ፊሊኦስ ሊቀ ጳጳስ ለሻህጃ ኦዲስ አበባ ምርጥ ታላት ስለ አባት እናት በጣም ጥልቅና ምርምራዊ የሆነ ምሥጢረ መለኮት ያለበት ነው በልዑል ራስ ካሣ ኃይሉ አሺ አዲስ አበባ ትምህርተ መለኮት አምስቱ አዕማደ ምሥጢር የመማፀኛ ጸሎት ወዳጄ ልቤ የሰውን ጠባይና ኑሮ በምሳሌ የሚገልጽ በኅሩይ ወልደ ሥላሴ ጸቪፕ አዲስ አበባ መዝሙረ ዳዊት ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ አንድምታ ትርጓሜ በአባ ቴዎፍሎስ ፅሺሀ አዲስ አበባ ። ፍጠዑ ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው የተዋሕዶ አንበሳም መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ቀጥተኛዋና እውነተኛይቱ የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን እንዴት ከት እንደተከፈለች ቀጥተኛዋ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ ከ ዓም አርቶዶክስ በሚል ሰም ግሪክ ከ ዓም ካቶሊክ በሚል ስም በሮማ ዓም ፕሮቴስታንት በሜል ስም ጀርመን ዓም ዝርዝር ጥናቱን በክፍል ላይ ይመልከቱ ይህ ጥናት ለዶክተሬት የቀረበ ስለሆነ ኮፒ ማድረግና ገልብጦ ማሳተም በሕግ ያስቀጣል ጥናቱ የተዘጋጀው ለአንባብያን በማያሰለች ሁኔታ አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦችን ብቻ በማብራራት በአጭሩ የቀረበ ነው አነሳስቶ ላስጀመረኝ ለዘለዓለም የማይጠፋ የብርሃን አምላክ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሕያው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ብርሃንና ሰላም ሣተሚያ ድርጅት ታተመ።