Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ቅዱሳን መላእክት.pdf


  • word cloud

ቅዱሳን መላእክት.pdf
  • Extraction Summary

ትዱሳገ መባሳከከት ከፍበ ከኘድን ብፁስ ዉቅትዱስ ስኩነ ሺኛጻ ሳሰሳዊ ከገዳስተማዬት ትርጉም ጺገ ዘሳሰም ቻሳቸዉ ዐህ ጳዐህ እሠ።

  • Cosine Similarity

ትዱሳገ መባሳከከት ከፍበ ከኘድን ብፁስ ዉቅትዱስ ስኩነ ሺኛጻ ሳሰሳዊ ከገዳስተማዬት ትርጉም ጺገ ዘሳሰም ቻሳቸዉ ዐህ ጳዐህ እሠ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቅዱሳን መላእክት ይህ አጭር ትምህርት የሚከተሉትን ነገሮች አካቷል መላእክት የብርሃን ነፍሳት ሆነው ስለመፈጠራቸው ቁጥራቸው ቅድስናቸው እና ደረጃቸው « ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልና ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሱራፌልና ኪሩቤል « ቅዱሳን መላእክት እግዚአብሔርን እንዴት እንደሚያገለግሉ « በዳግም ምጽአት ያላቸው አገልግሎት ሰዎችን በማብሰር እና መልእክት በማስተላለፍ ያላቸው አገልግሉት በምሕረት እና ሰዎችን በመጠበቅ ያላቸው አገልገሎት ሰይጣን ጥንቱ አወዳደቁሥራው እና ፍጻሜው ዐህ ጳዐህ እሠ መላእክት የብርሃን ነፍሳት ናቸው መላእክት ቅዱሳነ መናፍስት ናቸው የተፈጠሩትም ከስድስቱ ዕለታት በመጀመሪያው ዕለት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር «ብርሃን ይሁን» ባለ ጊዜ ነው ዘፍ «የብርሃን መላእክት» ቆሮ ተብለው በተገለጡት መሠረትም መላእክት ከዚያ ብርሃን የተዷቪዬ ብከዛናዉያኘ ናቸው ስለ ተፈጥሯቸውም «መላእክቱን መንፈስ የሚያገለግሉትንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ» ተብሎ ተጽፏልመዝ ስለዚህ መላእክት እጅግ ውብ የሆኑ ሰማያውያን የብርሃን መናፍስት ናቸው «በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ» ዘፍ ሲባልም ሰማያትን በውስጣቸው ካለው ሁሉ ጋር ፈጠረ ማለት ነው እነዚህም መላእክት ናቸው ስለ መላእክት ብርሃናዊነት በዮሐንስ የራስይ መጽሐፍ እንዲሁ ተብሎ ተጽፏል «ከዚህ በኋላ ታላቅ ሥልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች» ራዕይ በእርሱ ክብር ምክንያት ምድር የበራችው ያ መልአክ እጅግ ያማረ ታላቅ ኃያል እና ብርሃናዊነት ያለውም ከስበነ ነዉ ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ የመቃብሩን ድንጋይ ስላንከባለለው መልአክም እንዲህ ተብሎ ተጽፏል «መልአኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር»ማቴ ቅዱስ ጴጥሮስ ከእስር ቤት ነጻ የወጣበትን ታሪክ በሚናገረው የሐዋርያት ሥራ ክፍል ላይም እንዲህ ተብሏል «እነሆም የጌታ መልአክ ቀረበ በቤቱም ውስጥ ብርሃን በራ» ሐዋ የመላእክትን ብርሃናዊነት የሚናገሩ ምሳሌዎች እንዴት ብዙ ናቸው። በዚህ ዓለም ካሉት በጣም ኃያል ከሆኑ ሠራዊቶች መካከል በዚህ መልኩ ሊገለጽ የሚችልም የለም ወደ ሰዶም የሄዱት እና ሎጥ ቤት የገቡት ሁለቱ መላእክትም «በቤቱ ደጃፍ የነበሩትንም ሰዎች ከታናሻቸው ጀምሮ እስከ ታላቃቸው ድረስ አሳወሯቸውደጃፉንም ለማግኘት ሲፈልጉ ደከሙ»ዘፍ ንጉሥ ሄሮድስ አግሪጳም ልቡን ባሳበጠ ጊዜም «በተቀጠረ ቀንም ሄሮድስ ልብሰ መንግሥቱን ለብሶ በዙፋን ተቀመጠ እነርሱንም ተናገራቸው ሕዝቡም የእግዚአብሔር ድምፅ ነው የሰው ድምፅ አይደለም ብለው ጮኹ ለእግዚአብሔርም ክብር ስላልሰጠ ያን ጊዜ የጌታ መልአክ መታው በትልም ተበልቶ ሞተ» ሐዋ የትንሣኤው መልአክም ወደ መቃብሩ በመጣ ጊዜ ታላቅ የመፅፀት መንቀጥቀጥን እንዳደረገና ድንጋዩን እንዳንከባለለ እናስተውላለን ማቴ ሰባት መለከቶች ስላሏቸውና እነዚህም በተነፉ ጊዜ አስጨናቂ ነገሮች ስለሚያደርጉት መላእክት ኃያልነት በቅዱስ ዮሐንስ የራእይ መጽሐፍ የተጻፈውንም አንርሳ ራዕ ካሰ ራእዩ ቅዱስ ዮሐንስ አሁንም እንዲህ ይላል «ሌላም ብርቱ መልአክ ደመና ተጎናፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበረ ፊቱም እንደ ፀሐይ እግሮቹም እንደ እሳት አምዶች ነበሩ የተከፈተችንም ታናሽ መጽሐፍ በእጁ ያዘ ቀኝ እግሩንም በባሕር ላይ ግራውንም በምድር ላይ አኖረ እንደሚያገሳም አንበሳ በታላቅ ድምፅ ጮኸ» ራአ ከነዚህም ሰጣሳያነት ያህበሰ ስዋኗብቭገ ከገጂ መሳከከት ከገጸ ኃይበሰ ዛሰቢትነታቸዉ ከከነዚህ የሚበሰጡ ቋጽገቅ ሥሴዎችገም ይሠዬሴኩ ደረጃቸው መላእክት የመላእክተ ነገዶች ደረጃ አላቸው በእያንዳንዱ ደረጃ ነገድ ውስጥም መላእክት ሠራዊቶች አሉ ዐህ ጳዐህ እሠ ነብዩ ሚክያስ «እግዚአብሔር በዙፋኑ ተቀምጦ የሰማይም ሠራዊት ሁሉ በቀኙና በግራው ቆመው አየሁ» እንዳለው ኛ እኛም ወደ መላእክቱ እየጠቆምን እግዚአብሔርን «የሠራዊት ጌታ» እንለዋለን ከእነርሱ መካከልም ሊቃነ መላእክት አሉ እነርሱም ሰባት ናቸው በራእይ መጽሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ ስለ እነርሱ እንዲህ ብሏል «በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ» ራእይ «ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው» ራእ «ከዙፋኑም መብረቅና ድምፅ «ነነድጓድም ይወጣል በዙፋኑም ፊት ሰባት የእሳት መብራቶች ይበሩ ነበር እነርሱም ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው» በማለት በመብራት መስሎ ገልዷጂቸዋል ራዕ የእነዚህ ሁሉ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ነው እነርሱ «የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቅቓ» ተብሎ የተጠራው ነው ኢያሱ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሜካኤል የሚለው ስም «ማን እንደ እግዚአብሔር» የሚል ትርጉም ያለው የእብራይስጥ ቃል ነው ቅዱስ ሚካኤል የመላእክት ሁሉ አለቃ ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም በየቅዳሴው በየዝማሬው በየዘሎሉቱ እና በየመዝሙሩ ምልጃውን ትማፀናለች ትጠይቃለችቸ። በዓሉም በየወሩ በ ቀን ይከበራል በእነዚህ እለታትም ያደረጋቸው ተአምራት ይነበባሉ ይሰበካሉ ዐህ ጳዐህ እሠ ብዙ ክርስቲያኖችም በእነዚህ እለታት ለተቸገረ በማብላት ለተጠማ በማጠጣት ለታረዘ በማልበስና በጎ ሥራ በመስራት ቅዱስ ሚካኤልን ይዘክራሉ ያስባሉ እንዷያማልዳቸው ይማጸናሉ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ሥስል እንደ «የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ» የወታደር ልብስ ለብሶ ተስሎ በየቤተ ክርስቲያኑ ይቀመጣል በቅዱስ ዮሐንስ የራእይ መጽሐፍ «በሰማይም ሰልፍ ሆነ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ አልቻላቸውም ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም» ራእይ ተብሎ እንደተጻፈው ከሥዕላቱ ላይ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይዞ በዘንዶ አምሳል ያለውን ዲያብሎስን ሲወጋ ይታያል ለእርሱ ያለንን ፍቅር ለመግለጽና በምልጃው ለመጠቀም በስሙ አብያተ ክርስቲያናትን እናንጻለን ቤተ ክርስቲያናችን ሊቀ መላእከት ቅዱስ ሚካኤል በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ የተገለፀው ከጌታችን ትንሳኤ በኋላ የመቃብሩን ድንጋይ አንከባሎ በላዩ ላይ የተቀመጠው መልአክ እንደሆነ ታምናለች በነቢዩ ዳንኤል መጽሐፍም ስለ እርሱም እንዲህ ተብሷል «በዚህም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሳል» ዳን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እጅግ ታላቅ ቢሆንም እንኳን በታላቅነቱ አንጻር በይሁዳ መልእክት ላይ እንደተገለፀው ትህትናውን እናያለን እንዲህ ተብሎ ተጽፏል «የመላእክት አለቃ ሚካኤል እንኳን ስለ ሙሴ ሥጋ ከሰየጣን ጋር በተከራከረ ጊዜ የስድብ ቃልን ሊናገር አሰበደፈእም» ይሁ ዐህ ጳዐህ እሠ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ገብርኤልም ከመላእክት አለቆች አንዱ ነው ስሙ በእብራይስጥ የእግዚአብሔር ኃይል ማለት ነው ለዘካርያስ መካኒቱ ሜስቱ ኤልሳቤጥ እንደምትወልድና የልጁም ስም ዮሐንስ እንደሚባል ያበሰረው እርሱ ነው ሉቃ በዚህን ጊዜ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ አንዳንድ ትንቢቶችን በመናገሩ መላእክት እግዚአብሔር በገለጠላቸው መጠን መጻእያቱን የማወቅ ፀጋ እንዳላቸውም ታውቋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact