Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ኦሮማይ በአሉ ግርማ (1).pdf


  • word cloud

ኦሮማይ በአሉ ግርማ (1).pdf
  • Extraction Summary

ጽ አንድ ይህ የጸጋዬ ኃይለማርያም ቁንጽል ታሪክ ነው ። ምኞት ነው። ባልደረባችን ያስር አለቃ ዳምጤ መሣሪያዎቹን በድምጽ እየለየ ያመለክተኝ ነበር። ካሜራችንን አንድ ምቹ ቦታ ላይ ጠምደን ነበር ። «እንዴት ነው።» «የሆነችውን የምታውቅ መስሎኝ ነበር።» ለት ፈልገህ ነው። ራስን እንኳን ደስ ያለህ ማለት አለብህ» «እዎ በእጄ ብገድልህ ኖሮ ራሴን አመሰግን ነበር ። «እሁን ጸጋዬ የት ነው።» «ኃዘን ላይ ነው ። የቃናሽ ወንድሙ ምሰል እየመጣበት በለው በለው ይለው ነበር ። በሚቀጥለው አንድ ሰዓት ውስጥ ፓራዲዞ ቡና ቤት ሥር የሚገኝ «ሴል» ተከፈተኩሎኔል በትሩ ተሰማ ራሱ በቦታው ላይ ተገኝቶ ነበር። በሌላ በኩል የጠላቶቹን ዝግጅትና ድርጅት በልቡ እያደነቀ ባንድ ፊት ደግሞ ይህ ሁሉ አፍንማው ሥር ሲሠራ በመቆየቱ ውስጥ ውስጡን ይበሽቅ ነበር ። የኦሮማይን ተልእኮ በቅጥረኛነት የሚያሰፈጽሙ ሰዎችም ስም ነበር ። ሥራው ገና መጀመሩ ነበር ። በዚያኑ ወቅት ምናልባት ከዚህ ቀዶም በኢትዮጵያ ኢንተሌጄንስ አገልግሎት ቃሪክ ው ስጥ ቃይቶ የማይታወቅ ሰዎችን በያሉበት አድኖ የመያዝ ሥራ ተጀምሮ ነበር ። ከዚህ የበለጠ ነገር በተገባት ነበር ። ኩሎኔል በትሩ ነበር ። «እንዳልኩት ሌላም ይገባት ነበር ። ያንተንም ጥንቃቄ አደንቃለሁ» «ኦፕሬሽኑ እንዴት እየተካሔደ ነው። «በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው ። ግን የጊዜ ጉዳይ ነው ። በሕዝባዊ አሠራር ላይ እምነት ማሳደር ይኽውልህ ጥሩ ነው ይከፍላል» ብሎ ቀጠለና «ቀደም ብላ ብትነግረን ኖሮ ሕይ ወቷ አይጠፋም ነበር ። ከላይ እስከ ታች ጥቁር በጥቁር የለበሰች አንድ ሴትም እን ዲሁ ወደኋላ ቀርቃ ነበር ። ወደ ቀብር ሲሔዱ ነጭ በነጭ ለብሰው ነው ። ምናልባት ጥላው ብቻ ነው ። «ፍርድሽ ይህ ነው። በመጨረሻ ሰው ብቻውን ነው ብቸኛ ነው ።

  • Cosine Similarity

ጊዜ የለንም ። በዚህም ሆነ በዚያ የማይተዋወቅ ሰው የለም ። መቸም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ያላስተዋወቀኝ ሰው የለም ። ጊዜ የላቸውም እና ጊዜ አይሰጡም «። አንድ ልብ ። » «ለምን። » «ምንም «ጥሩ ። የለም ። ለመሞት ጊዜ የለም ። አንድ ጊዜ የተናገሩት ቀልድ ትዝ ይለኛል «አንድ አዛውንቲ ነበሩ ትርፍ ገዛቤት ቤት ተወርሶባቸዋል ። አንድ ጊዜ በ አንድ ሚኒስትር «ምናለ እኝህ ሰው የሚያነቡትን ንግግር ትተው በቃል እንዲናገሩ ብታ ደርጓቸወ። «እሺ ጓድ ግድ የለም ቁጭ ብለህ ። እያንዳንዱ ሰው የሚናገረውን በጥንቃቄ እና በትእግሥት የማድመጥ ልምድ አላቸው «እሺ ጓድ ጥሩ ጥያቄ ነው» አሉ ። ለምን አሁን። ለምን ባሁኑ ጊዜ። ለምን። «ለምን። » «ሰው ሰው አይሸትም ። ካለ ኩሎኔል ታሪኩ ወልዳይ ሌላ ወንበዴ የሚመስል ሰው የለም ። «ጸግሽ በዚህ ላይ ለምን አንድ ጥሩ ፕሮግራም አትሠ ራም» አለኝ ። ስኳር ነኝ» «እና የምትወጂው ምን ዓይነት ሰው ይሆን። እና ለምን። እንቅልፍ ብዙ መንገድ ብዙ ቀን የተጓዝኩበት ጊዜ አለ ። በኛ ሥራ የለም ። ኩሎኔል በትሩ ነኝ ። ግን አትስጋ» አለው ኩሎኔል በትሩ «በሦስት ወር ውስጥ በእዚህ ክፍለ ሀገር ያለውን ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንፈታለን ያለ የለም ። ምን ያሀል ጊዜ እንደሚወስድ የሚያውቅ የለም ። ጅ ኩሎኔል አንድ ሥራ ብቻ አይሰጥም ። «ሥዕላይ አሁን የት ነው። «ግን ለምን አሁን። ለምን ይህን ጊዜ ምርጫ መጣ። የተተክለብን ሰው ከሆነ ለምን ዐላማ። አሁን ለምን። «ታዲያ ለምን መጣ። ከእንግዲህ ጊዜ የለኝም ። ትንሽ ቡና ቤት ናት ። እዚህ ቀልድ የለም ። ሰው አንድ ነገር ሠርቶ መኖር አለበት ። » «አደገኛ ሰው ነው ። ሠላም የለም ። ጨ «ብዙ ጊዜ እዚህ አገር ተመላልሷል ። በእሱ ምክንያት የሚጠራጠረኝ ሰው የለም። ጊዜ አልነበረኝም ። ምን ዓይነት ሴት ነኝ ግን» አለች ። የሆነ ሆኖ ስለ ፊያሜታ ጊላይ ብዙ ለማሰብ ጊዜ አላገኘሁም ። ምንም ጊዜ የለኝም ። ማንም ጊዜ የለውም። ለምሳም ጊዜ የሚሰጥ የለም ለምን ይሆን የተፈለኩት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰው በደህና የሚፈልግ ሰው የለም ። በዚሀ ዓለም ተ ድ ሰው ስጢሩን ስ የለም ። አንድ ሰው ም መግለጽ አለበት ። ግን ሰው ሰውን መሣሪያ ስለሚያደርግ አንድ ቦታ ላንድ ሰው ምስጢሩን ለማካፈል ይገደዳል ። ግን ለምን። ይህ ሰው ዛሬ ጤና የለውም እንዴ አልኩና በሆዴ «እሺ ጓድ ሻለቃ ። «ሌላ ጊዜ ። » «ሞትና ፍቅር አንድ ቀን ነው ይባላል ። ሁስት ወንዶች አንድ ሴት በዛሬው ቀን ብቻ አምስት ሰዎች ። «ኩሎኔል በትሩ ነኝ ። «በአሥመራ በዚህ ስም የሚጠሪ ሌላ ቡና ቤት የለም » «ሰምቶ ይሆን። «አንድ ወር ጊዜ የለንም ። ከእሳቸው አንድ ነገር የሚፈልግ ሰው ያስ ይመስላል ወይም ብዙ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ ። ምን ዓይነት ሴት ነኝ «እንደገና ጣፋጭ አልኳት ። «አንድ ጊዜ ይቅርቃ» ብያት ወደ ኩሎኔል በትሩ አመራሁ። ግን ምን ዓይነት ሴት ነኝ ። ለምን እንደሆነ እንጃ የሰማሁት አንድ ቀልድ ትዝ አለኝ ። ማለቴ ያለ ሰው ልብ ከተማ ብቻውን ምንም አይደለም ትርጉም የለውም። አባቴ ይሙት ግን ምን ዓይነት ሴት ነኝ። «እንዴ ጓድ ጸጋዬ ጦሩኮ ጊዜ የለውም ። ጊዜ የሚያጠፋ ሰው አይደለም ። ፍቅር አንድን ሰው የማይሠራው ሥራ የለም ። «ከእንግዲህ አልስቅም አባቴ ይሙት » «ለምን ፊያሜታ» «አይገባህም እባክህ ። ትንሽ ጊዜ ስጪኝ» አልኳት ። ጊዜ የለኝም» አልኩት ። ወይም በሁሉም ስም የሚጠቀም ሰው ሊሆን ይችላል እዚሁ አጠገባችን ያለ ሰው ሊሆን ይችላል ብዙ ስምና መልክ ያለው ሰው ነው» አለኝ ። በዚህ ነጥብ ላይ በመከራከር ጊዜ ለምን እንደምናጠፋ አይገባኝም። እና ቀልድ የለም ። «አዎ ጓድ» አለ ኩሎኔል ታሪኩ በርጋታ «ልክ ነህ ። የሚለው ጥያቄ አሁን አጠያያቂ አይሆ ንም ነበር ቅን ሥራ የሚያስወቅስ ከሆነ ያሳዝናልበ» ማሰት የጄኔራሉን ቀንድ እንዴት እንደሰበሩና ሌላ ጊዜ ደግሞ የአን በሳው የመሣሪያ ግምጃ ቤት መኩንን ሆነው በሚሠሩበት ወትት አንድ ሌላ ጄኔራል አንድ ቀን የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ባስቸኳይ ላከ ብሎ ሲልክባቸው ለግል አውቶሞቢል ቀርቶ ለጦሩም የሚሆን መለዋወጫ ዕቃ የለም ብለው ስለሰጡት መልስ ካጫወተኝ በኋላ ቀጥሎም «መቸ ይህ ብቻ አንድ ቀን ደግሞ እንዲህ ሆነልህ ። ግን አንድ ነገር ኝ ነበር ። አብዛኛውን ጊዜ እስከመጨረሻው ሰው ድረስ ይዋጋሉ ። ግን የሰው ልጅ ያለ ጦርነት የኖረበት ጊዜ የለም ። «ግን ለምን። ታሪኩ የለም ። አንድ ናቸው ። ጊዜ የሚሰጠው ሰው የለም ። አንድ ቀን ይሆናል ። የት «ሥዕላይ አለ ወይ። አንድ ሰዓት ሆነ ። አጣዳፊ ሥራ ነበረኝ ድወንድ ልጅ ብዙውን ጊዜ የራሱ ጊዜ የለውም ። ምን ዓይነት ሴት ነኝ። ጥሩ ነበር አባቴ ይሙት ። ጊዜ ሁለት ቀንድ አስ በቅልህ ነበር አባቴ ይሙት ። ግን ምን ዓይነት ሴት ነኝ። አንድ የማላውቀው ሰው እንግዳ መስሎ መጥቶ ቢሮዬ ቁጭ አለ ። ሰዎች ለምን ዝም ትላላችሁ። ጊዜ የለንም። » «ፊያሜታ ቤት ነኝ ። ለምን ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact