Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ኦማሂሬ - ምኒሊክ ዘለቀ.pdf


  • word cloud

ኦማሂሬ - ምኒሊክ ዘለቀ.pdf
  • Extraction Summary

ወይም እውነታን ሸሽቼ እንደሰጎን ጭንቅላቴን መፅሐፌ ውስጥ ቀበርኩ ያም ሆነ ይህ በሰላም ወደምትሄድበት ሸኝቻት ተመለስኩ ታማም የነበረችው አለሜ ከመቅፅበት ድናና ስገግማ አገኘኋት የማየው ሁሉ ደስ የሚል አይደለም ለቤት አስቤዛ እንኳን ወጪው ከእሷ ኪስ ነው ሲወጣ የማየው በዚህ ላይ ሐርሚ ግንኙነቶቼን ሁሉ ስለበጣጠሰችብኝ ለመንቀሳቀስ አዲስ የሥራ መስመር መዘርጋት እንዳለብኝ ገና ሳስበው ሐሞቴ ፍስስ ይላል ለጊዜው የታየኝ መፍትሔ አንድ ብቻ ነው ማለት ነው። ቤታችን ውስጥ የተገኝው መሣሪያ የሱ ነው ከዚህ በኋላ ምንም መስማት አልቻልኩም መፅሐፍ ቅዱሱ ላይ እጂን ስትጭንና ቃለ መሐላ ስትፈፅም እውነት ይተናነቃታል ብዬ ነበር ደንቀፍም አላደረጋት በእግዚአብሔር ፊት በጭቡ መስክራ አንድ ንፁህ ሰው ገደል እየከተተች ነው እውነት ለመናገር እንደ ቁስል ሰንኮፍ የተፈነቀለ ነገር ከውስጤ ሲወጣልኝ ይታወቀኝ ነበር። ምን ልታዘዝ።

  • Cosine Similarity

ለምን። አልኳት እሺ ምኒሊክ እንዴት ነህ። አልኳት። ምኒሊክ ይኸውልህ ምኒሊክ ግድ የለም አንቺ በለኝ እሺ። ሰባት ሺህ ብር ይኸውልህ ምኒሊክ ግድየለህም እሺ በለኝ ችግር የለም ገዝቼ እልክላቸዋለሁ ችግርህን ብቻህን አትጋፈጥ ምንም ይሁን ምንም እንደሚገባኝ ታውቃለህ በአሁነ ሰዓት ለጊዜውም ቢሆን ገንዘብ ሊያጥርህ ይችላል ስለዚህ ምንም እንዳትሳቀቅ እኔጋ ሙዚቃ ቤት መጥተህ የምትፈልገውን ገንዘብ ውስድ። አለችኝ ሦስት ሺህ ብር እየሰጠችኝ ማንም ባያውቅ ደስ ይለኛል አለችኝ በደፈናው ልወጣ ስል ብሩን እንደብድር ቆጥረህ እንዳትጨነቅ አለችኝ ዞር ብዬ አየሏት ያኔ መለላዕ ዕቃውን ገዝቼ ላኩ መኪናው ተጠግኖ ስራ ጀመረ ሐርሚ ገንዘብ ይጠይቀኛል ብላ ሳትጠብቅ አልቀረችም የኔ ዝም ማለት ውስጧ ጥያቄ ፈጠረባት መኪናው ተሰራ። የደወልኩት አንድ ነገር ልንገርሽ ነበር ፈራሁሽ ምን መሰለሽ ኢ ከአስራ አምስት ቀን በኋላ ማለቴ በቃ ቀለበት ላስር ነው እናማ ከወዲሁ ከመስሪያ ቤትሽ ፈቃድ ወስደሸ እንድትመጪ» የሐርሚን ፊት ማጥናት ጀመርኩ ከወዲያ ጫፍ ምን እንደተባባሉ በተለይ አይኗ ላይ በጉልህ የተጻፊ ይመስል ግልጽ ነበር ተሸማተቅኩ የእናቷ መልስ ጥሩ እንዳልነበር ያስታውቃል ሐርሚ ጥቂት ቆይታ ምኒሊክ ነው» አለች ከዚህ በኋላ ሐርሚ አጫጭር መልስ እየሰጠች በማዳመጥ ብዙ ቀየች ከዛም ደስ ሳይላት ስልኩን ዘጋች ምን እንደተባለች ለማወቅ ብጓጓም ጥሩ ስሜት ስላልተሰማት አልጠየኳትም እሷም ዝም እንዳለች ነው ከረጅም ፀጥታ በኋላ «ምን አለችሽ። » «ጥሩ» «ይኸውልህ ምን መሰለህ እኔ የምኖርበት ቤት ማለትም አብሪን እንኖርበታለን እልህ የነበረው ቤት ሺህ ብር ብገዛውም ሺህ ብር ዕዳ አለብኝ እስካሁን በሸጠልኝ ሰው ስም ነው ያለው ወደኔ ለማዞር የግድ ዕዳው መከፈል አለበት ይሄንን አሁን መፈጸም አለብኝ ምክንያቱም ስለሰውዬው በአሁኑ ሰአት ጥሩ ነገር አልሰማሁም ሊክደኝና ለሌላ ሰው አሳልፎ ሊሸጠው ነው አሉ» ነገሩን እየገረመኝ ነበር የሰማኋት ከዚህ በፊት ከራሷ እንደሰማሁት ቤቱ ምንም ዕዳ እንደሌለበት ነበር ቤቱን የገዛችው ከሁለት አመት በፊት ነበርና «ለምን እስካሁን አልነገርሽኝም። እዚያ ቤት ውስጥ ሐርሚ አለች። ሐርሚ። አዳነች መረ እባካችሁ አታዋርዱኝ አታሳፍሩኝ እንጂ አሺ እሺ ከአንዴም አራት አምስት ጊዜ ደወለች ሐርሚ እንዲህ ለምን እንዳደረገች ሊገባኝ አልቻለም ሐርሚ ስልክ ላይ ብደውል አታነሳም የተፈጠረ ነገር አለ እንዴ። » እያለች ጋርዶቹን አልፋ ምስግ አለች አካባቢው ላይ ያስቸገረ ዱርዬ ነበር ፀቡን ያነሳው በሳንጃ ይወጋል ሽጉጥ አውጥቶ ይተኩሳል የሚባልለት የታወቀ ዱርዩ ይሄ ዱርዬ ሐርሚን ሲያይ ካልገደልኳት አለ በዚህ መካከል ለትንሽ ሮጣ አመለጠች ፖሊሶች ተደውሎላቸው ሲመጡ ዱርዬውና ግብረአበሮቹ ፄደዋል ሐርሚ ግን እንደሌሎቹ የምሽት ክለብ ባለቤቶች አልፈራችም ከሰሰች በተገኘበት እንዲያዝ ማዘዣ አወጣች ከዚህ ጊዜ በኋላ ሐርሚ መሳሪያ እንደሚያስፈልጋት ማውራት ጀመረች መጠጥ ቤት ውስጥ ጠረጴዛና ባንኮኒ ተገን አድርገው የሚታኮሱ ሰዎች ያሉበት የአሜሪካ ፊልም ትዝ ብሎኝ ፈገግ አልኩ ይሁንና ሐርሚ በዚህ አቋሟ ገፍታ መሳሪያውን አገኘች አንድ የምታውቀው ሰው አዲስ ማኮሮቭ ሽጉጥ በ ሺህ ብር ሸጠላት ይሁንና አልያዘችውም ሽጉጡን የሸጠላት ሰው ፈቃድ ለማውጣት እንደሚተባበራት ቃል ቢገባላትም ለረጅም ጊዜ በመጥፋቱ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር ሽጉጡን ያስቀመጠችው የሐርሚ ከሌሎች ሰዎችም ጋር መጣላት መሳሪያውን እንድትይዝ ስለገፋፋት የመሳሪያ ፈቃዱን እንዳወጣላት ትጨቀጭቀኝ ጀመር የማውቀውን ሰው ሁሉ እያጠያየኩ በመጨረሻ እድሉ ተገኘ ይሁንና ሐርሚ «መታወቂያዩንና መሳሪያውን ይዘህ ፍቃዱን አውጣ እንጂ እኔ አልሄድም» አለች እንዲያ ደግሞ አልተቻለምና ባለቤቷ ከሆንክ በራስህ መታወቂያ ለምን ፈቃዱን አትወስድም። ነገ እመጣና የተሰበሩትን እናስተካክላለን አይዞህ ተሬ» ብየው ከግቢው ወጥተን ሄድን እና የሞንዲያል ስራ በእንዲህ ያለ አስነዋሪ ሁኔታ ብዙ ሰዎችን አስከፍቶ ተጠናቀቀ ምሰራፍ ስስራ ስድስት የሰቀቀን ሸምቀቆ የእኔ ህይወት የሚተረጎመው በእንቅስቃሴ እንደሆነ የተረዳሁት ከሰሞኑ ነው እንቅስቃሴና እንቅስቃሴው የሚፈጥረው ድምጽ የሌለበት ፀጥ ያለ ኑሮ ለሳምንታት መራሁ የሞንዲያል ስራ ከቆመ በኋላ ሰጥ ለጥ ያለ ኑሮአችንን ቃሊቲ አካባቢ የሚገኝ ቤታችን ውስጥ ጀመርገ ሐርሚ ከቤት እንድወጣ ስለማትፈቅድልኝ ከስራ ጋር ተፋታሁ ያለ እንቅስቃሴ ህይወቴ ትርጉም አልባ እንደሚሆን ይሄን ጊዜ ነበር ያወቅኩት ግቢ ውስጥ ወይም ቤት ውስጥ የሚሰራ ስራ እየፈለኩ ካጣሁም እየፈጠርኩ ስንደፋደፍ ለመዋል እሞክራለሁ ላይ ታች ማለቴ ትርጉም አልባ ሲሆንብኝ ደግሞ ቁጭ ብዬ ፊልም ማየት እቀጥላለሁ ብዙ ሳመነታ እንዲህ አለፈ አንድ ቀን የሐርሚ የአክስቷ ባል አቶ ስንቅይሁን ቤት መጡ ስራቸው ድለላ በመሆኑ አመጣጣቸው አንድ ጥሩ ዜና ይዘው ነበር እኔ ጆሮዬ ነቃ ይኸውልሽ ሐርሚ» አሏት «ትፈልጉ እንደሆነ እዚሁ ቃሊቲ አካባቢ ከቤታችሁ ብዙም ሳይርቅ የሚሸጥ የቀበሌ ሱቅ አለ ለምን ገዝታችሁ አንዳንድ ነገር አትሰሩበትም። » ሽማግሌው የምስራች ነጋሪ መልአክ መስለው ታዩኝ ሐርሚ አልፈልግም እንዳትል በልቤ ተማጸንኳት እንቅስቃሴ አልባ ህይወት ለኔ የቁም ሞት ነው ሐርሚ በጉዳዩ ተስማምታ ሱቁን ለማየት ሄድን መንገድ ዳር ያለ አንድ ክፍል ነው ሱቁ የቃሊቲ መውጫ አካባቢ በመሆኑ ሊሰራበት እንደሚችል ከሐርሚ ጋር ተነጋግረን ተግባባን ዋጋው ላይ ረጅም ድርድር ተደርጎ ማረፊያው ሺህ ብር ሆነ ውሉ ሁሉ በእሷ ስም እንዲሆን ሐርሚ ከፍተኛ ጥረት አደረገች የእኔ ዱካ በየትኛውም ውል ላይ እንዳይኖር መጣሯ ቢያስከፋኝም የስራ እድል መፈጠሩን በራሱ እንደትልቅ ነገር ቆጥሬ ተደስቻለሁ ሆኖም መከፋቴንም እንደወትሮው መሸፋፈን ስላቃተኝ ይሆናል ሐርሚ በማባባል ድምጽ ምኒሊክ ይሄን ሱቅ እምገዛው አንተን ተማም ነው አለች «ግድ የለም» ፈገግ አልኩ «ምን አይነት ስራ ሊሰራበት ይችላል። » አልኳት በቃ እኔም ስራ ፈትቻለሁ ስለዚህ ምንም ገቢ የለኝም ወልጄ ተነስቼ የቀድሞውን ስራ እስክጀምር ድረስ በሱቁ ገቢ መጠቀም አለብኝ ባንክ ያለውን ሺህ ብር መንካት አልፈልግም» አለች ለነገሩ ባንክ ውስጥ ሺህ ብቻ መኖሩ ለእኔም እንግዳ ነው በሆዴ ከሞንዲያል የተገኘውንና ከዚያ ወዲህ ያወጣነውን ማስላት ያዝኩ የሐርሚ አሮጌ ዴ ኤክስ ሲ ተሻጦ በ ቪታራ መኪና ተገዝቷል የመኖሪያ ቤታችን ቀሪ ገንዘብ ተከፍሏል ለሠርግ አውጥተናል ለጫጉላ ሽርሽር እንዲሁ ወጪ ተደርጓል ሱቅም ተገዝርል ልክ ነው ባንክ ያለው ከሺ ብር አይበልጥም ሱቁን መነጠቁን ሳስብ ነገሮች እየከበዱኝ መጡ እጅ እግሬ ወደ ሚታሰርበት የቀድሞ ህይወት በፀጥታ ተጣልኩ ማለት ነው ሐርሚ በጥቂት ቀናት ውስጥ እቃ በማስገባት ስራ አስጀመረች በጋሻው ብር ሲከፈለው ስራውን የሚያውቀው ቅጥር ሰራተኛ ደግሞ ብር ይሰጠዋል «በአንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ» እንዲሉ ሐርሚ ሌላ ዛሳብ ይዛ መጣች የቀረኝን አንድ ንብረት አይሱዙ የጭነት መኪና «ሽጥ» ተባልኩ «እንዴ። ሱፐር ማርኬት እቃ እንግዛ እንሂድ በዛው የምትፈልጉትን እገዛላችኋለሁ» ከነገሮች ውጭ ላለ ሰው እንዲህ ያለ ነገር ሊያበሽተው ይችላል አኔ ግን እዚያው ውስጥ ነኝ ሁሉንም ነገሬን የገበርኩለት ግንኙነት ሳንካ ሲገጥመው ሆድ ይብሰኛል አኔ የተነፈግኩትን ፍቅር አክብሮትና አንክብካቤ ሆን ብላ ለቤተሰቦቿ ስታንበሸብሽ አራለሁ እደብናለሁ ይሄን ደግሞ ሐርሚ ተረድታዋለችና ሌሊቱን ሙሉ በይስሙላ ፍቅር ቤቱን አስጨንቃው ታነጋለቹ አንድ ቀን ለጉዳይ ከቤት ወጥቼ ታክሲ በማጣቴ ብቻ አመሸሁ በመኪና ብሄድ ኖሮ በትራንስፖርት አጥረት ባልተጉላላሁ ግን ሐርሚ «መኪናዬን አትንካ» እያለች ስለምትጮህ በታክሲ መንቀሳቀሱን መርጩ ሄድኩ ከምሸቱ ሰአት አካባቢ ስመለስ ቤተሰቡ ተሰባስቦ ፊልም እያየ ሲያወካ ደረስኩ ዛሬ ፀብ እንደማይቀርልኝ አስቤአለሁና ሐርሚ እንድትሰማ በማሰብ ስለትራንስፖርት ችግር ማውራት ጀመርኩ አቦ ማን ጠየቀህ እስቲ ዝም በል ፊልሙን እንይበት አመናጨቀተኝኝ በዚህ አላበቃችም ቤተሰቡን የእኔ አብሻቂ ቡድን አድርጋ ለማደራጀት ሴራ መጎንጎን ያከች «ነብዩ ዛሬ ሙዚቃ እናጠናለገ በመኪና ወጣ ብለን ለማምሸት የሚያስፈልጉ ነገሮች እንገዛለን ነብዩ ለአሜሪካ ጉዞ ታስቦ በተሰናከለ ኦርጋኒስትነት የተወናከረ ዜማ እያወጣ እንቅልፍ እንዲነሳኝ ተጦጠነልኝ እንዳለፈው ጊዜ በሽፍንፍን መናደድ አልቻልኩምፎ ብሽተቴ ግልብጥ ብሎ ፊቴ ላይ ተከለበሰ ይኸውልሽ ሐርሚ ከተኛሁ በኋላ እንዳለፈው እንዳትረብሹና በኋላ አንዳንጣላ» ቤቱ ፀጥታ ዋጠው ፊቴን መልሼ ጠደ መኝታ ቤት ስገባ የራሴን ዳና ከምንጣፉ ጋር አየተፋተገ የሚሰጠውን ድምጽ ብቻ እሰማ ነበር ገብቼ ከተኛሁ በኋላ ባልተለመደ ንግግሬ የተፈጠረባቸውን ድንጋጤ በፀጥታ ሲያስታምሙ ቁዩ ከዚያ በትንሽ በትንሹ የነብዩ ኦርጋንና የሐርሚ ድምጽ ይሰማ ጀመር በኋላም ሐርሚ መኝታ ክፍሌ ድረስ መጥታ ምኒሊክ» አለችኝ ድምዒ ለስልሷል «እ። » አዎን አምን» አሁንም ተሻማን «እሺ ሐርሚ ደስ አላችሁ በሰላም ጤነኛ ጠንድ ልጅ ተገላግላለች እንኳን ፊቴን በእጆቹ ሸፍጌ መሬት ቁጭ አልኩ ምስራቅ እንደ ትንሸ ልጅ ትፈነጥዛለች ሁለመናጦ እንደ እንቁላል የነጣው ሆስፒታል ውስጥ አይን ማሳረፊያ አጥቼ ሲያዳልጠኝ ቆይቶ መጨረሻ ተረጋግቼ የማስበውን መግራት ጀመርኩ ስልክ ለቤተሰቦቼ ደወልኩ እናቴ እልል ስትል ይስማኛል ይሄን የደስታ ምስራች ለሚያውቁኝ ሁሉ ለማዳረስ ቸኮልኩ ግማሹን በመደወል የተቀረውን በአጭር ጽሁፍ መልእክት የእኔም ሞባይል በደዋዮች ተጨናነቀ እንኳን በሰላም ተገላገለች ሲሉኝ «እንኳን በሰላም ተገላገልክ በሉኝ እንጂ ለማለት ይዳዳኛል በውስጤ ነገሩን ለማያውቅ ያሳለፍኩት ውጣ ውረድ ግልጽ አይደለምና እንደማንኛውም አባት አባትነቴን ዘር በማቀበል ብቻ ሊያሳንስብኝ ይችላል ያሄበኝ ወሮ ምም ዕይጠኝ ወር ረፇና ጴይፀሳጥ ይሆያጋ የሚያስፈልጋትን እቃ ገዛዝቼ ስመለስ ሐርሚን ከማዋለጃ ክፍል አውጥተው አልጋ የያዝንበት ክፍል አስተኝተዋት ነበር በሩን ከፍቼ እንደገባሁ ፊት ለፊት ካለው አልጋ ላይ ሐርሚ ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዷት አየሁ እናቷም ፊቷ ላይ የድካም ስሜት እየተነበበ አጠገቧ ተቀምጣ ቁልቁል ታያለች ለሐርሚ ያመጣሁትን አበባ ከራስጌዋ አስቀምጩ ወደ እንግዳው ልጄ አመራሁ ከራስጌ በተነጠፈለት ትንሽዬ አልጋ ላይ ለትንኝ ወንፊት ተጋርዶለት ተኝቷል ቀስ ብዬ ስሱን ጨርት ገልጩ አየሁት ትናንሽ እጆቹን እንደተማረከ ሰው ከጭንቅላቱ በላይ አድርጎ ጨብጧቸዋል የአሻንጉሊት የመሰለ ትንሽ ፊት አንዳች ነገር እንዳተመሱት ሁሉ ያጣጥማል ንቁ ነው አጎንብሼ ግንባሩ ላይ በስሱ ሳምኩት አይቼ የምጠግበው አልሀነም ዞር ስል ሐርሚ ነቅታ ኖሮ በትዝብት ስትመለከተኝ አየኋት አይኖቿ ውስጥ የእናትነት ፀዳልን እየፈለኩ «ሐርሚ። ከዚህ በጊላ ነው የምወፍረው» አልኳት ይህን ጊዜ ሐርሚ መልስ አጥታ ፈዛ ቀረች ምንም መልስ ሳትሰጠኝ ፊቷን ወደ ግድግዳው አዞረች የእኔ ቤተሰቦች ሐርሚ የወሰደች ቀን ሳናያት አናድርም ብለው ሆስፒታል ድረስ መጥተው ጠየቋት ወደ ቤት ስትገባም አልቀሩም ቀደም ብለው ግቢው ውስጥ ትልቅ በግ አስረው ስትመጣ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ» አሏት ሐርሚ አይኖች ውስጥ የተለወጠ ነገር አልታይህ አለኝ የእናትነት ፀዳል እናቴ ለኔ ምስራቅ ለሐርሚ ያሳቸው መንሰፍሰፍ ጨርሶ የለም። ከዚህ በላይ የምሃግርህ የለኝም» በማለት ከኩርፊያ ጋር ተሸፋፍና ተኛች የጋሽ ግርማቸው መዝናናት የማይታይበት ጭንቀታም ሁናቴ ፊቴ ላይ ድቅን አለ ሐርሚ ለአባቷ የምታሳየው ቸልተኝነትና አክብሮት መንሳቷ እንዳለ ሆኖ ፊቷ ሲቀም መሽቆጥቀቁጡን እያየች ከግምት ነለመክተቷ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ቆይቷል እናቷን ከምትለራበት ከሕ ድረስ ከነጓደኛዋ አዲስ አበባ ድረስ አስመጥታ ታዝና የተወሰነ ገንዘብ በድብቅ ሽጉጥ ታደርግላታለች ይሄን አያቅም ማለት ይከብዳል አዲስ አበባ መጥቶ እንዲዝናናም አድሉን አትሰጠውም አቅሙም ያለው አይመስልም አንድ ጊዜ ትዝ ይላኛለ ክለብ እየ አዲስ አበባ እንዲመጣ አድርጋ እያሸቆጠቁጠች ለተወሰነ ጊዜ እንዲቆይ አደረገችው ሐርሚን እጅግ በጣም እንደሚፈራት ያስታውቅበታል ሐርሚም የአባትነት ክብር ሳትሰጠው እዚያው ናይት ክለቡ ግቢ አንድ ትንሽ ክፍል ተሰጥቶት እንዲያርፍ አደረገች አንጀቴ እየተላወሰ እንቅልፍ ሊወስደኝ አልቻለም ለመጀመሪያ ጊዜ ካየሁት የሶደሬ ሁናቴ አንስቶ እስካሁን ያለው ተደርድሮ በፊቴ ላይ በሰልፍ አለፈ ጓዚያ ፇቋቃሃ ሰርጂዕ ፊሦ ችዶ ምጋ ያት ምጋ ይሰም ይሆጋ አንድ ቀን ያጋጠመኝን ሌላ መጥፎ ነገር ለማስታወስ ተገደድኩ ሐርሚ ከእናቷ ጋር የተለመደ ረጅም የስልክ ውይይት ይዛለች አየጮኸች በንዴት ስትናገር ቤት ሆሼ እሰማለሁ ከተኛሁበት ተነስቼ ስወጣ ጀርባዋን ለኔ ሰጥታ ትንተከተካለች ግርማቸውን አቅርቢልኝ። » አላኝ አዎኑ «ሸጠህ ስታበቃ ሰአኔ ደግሞ ስካንያ ፈልግልኝ እንዳትለኝ ብቓ አለኝ አሽሙርህን ተውና አገናኘኝ» አልኩት የሐርሚ ማስፈራል ከደረሰኝ ወዲህ ገዢ ሳፈላልግ ነው የከረምኩት የባንክ እዳዬን ጥቅሙን በማገኝበት ጊዜ መሸጤ አንገበገበኝ «መናውቻ ወይም ምረሪጓ ትዳሬን መረጥኩ መኪናዬን ብቻ ሳይሆን ወንድሞቼን ለማስፈታት ግድ ሆነብኝ መኪናው መገልበጡ ከግምት ውስጥ ከምጠብቀው በታች ሺህ ብር ብቻ እጄ ላይ ቀረ ቀጥታ ወደ ባንክ አስገባሁት ሐርሚ ይሄን ስትሰማ እጅግ በጣም ደስ አላት የሸጥኩት ያንቺን ፍላጎት ለማሟላት ስል ብቻ ነው» አልኳት «ጥሩ አደረክ እኔ ላንተ ብዬ ነው» አለችኝ «ከዚህ በኋላ ነበር የምጠቀምበት ነፃ ገንዘብ የሚያስገባልኝ» በምንም መንገድ ወንድሞችህ እንጂ አንተ አትጠቀሃ አለችኝ የክርክር አዙሪት ውስጥ መግባት ስላልፈለኩ ዝም አልኩኝ መኪናው ክተሸጠና ገንዘቡ ባንክ ከገባ ጊዜ አንስቶ አስብ የነበሪ አኔና ገንዘቡ ያለ እንቅስቃሴ ታስረን መቆየታችንን ነበር «ምጋ ሰፊራ ዳቻሥ» ፈታኝ ጥያቄ ነበር የሚገርመው ግን ምላሹ አራሱ ሉ ብሎ ወደ እኔ መጣ አንድ ቀን ሐርሚ በገዛችው ሱቅ እያማረረ ነገረችኝ የሺህ ብር እቃ የት እንደገባ ሳታውቅ አሁን እቃ ሰመግዛት ተጨማሪ እየተጠየቀች ነበር ሱቁ ላይ ካቀደችው የተሳካለት በቅጥር የምታሰራውን በጋሻውን ካለማመደ በኋላ ማባረሯ ብቻ ነው የተባራሪውን የኢልያስን ደሞዝ ጨምራ ለበጋሻው ብር ብትከፍለውም ስራው አክሳሪ ሆኖ አስቸግሯታል አስኪ እኔ ደግሞ እንድሞክረው አድል ስጪኝ» አልኳት ያለምንም ማንገራገር ደስ ይለኛል» ኣአለች «የገባው አቃ ተቆጥሮ የገዛሁበትን ትክፍለኝና መስራት ትጀምራለህ ነገሮች ያለምንም ክርክር ሲሳኩ ተጠራጠርኳቸው ዘ «አውነት። » «እውነት» ከበጋሻው ጋር ስንረካከብ ያለው እቃ የሺህ ብር ብቻ ሆነ ከሺህ ብር እቃ የቀረው ይሄው ነው በውላችን መሰረት ከፍዬ ስራውን በአዲስ መልክ ለመጀመር አደስኩት በተጨማሪም የፀሺ ብር እቃ አስገባሁ በጥሩ ዝግጅት ስለተጀመረ ስራው በአጭር ጊዜ ውስጥ አመርቂ ጡጤት አመጣ እጄ ላይ ጠቀም ያለ ገንዘብ ባለመኖሩ ከሁሉም አይነት ተንሸ ትንሽ እያስገባሁ ወዲያው ሲያልቁ ለቁጥቁጥ ግዢ መርካቶ መመላለስ ግድ ሆኖብኝ ነበር ይሄ ደግሞ በሐርሚ በኩል ሌላ ችግር ይዞ መጣ «መርካቶ» ባልኩ ቁጥር በሰበብ ሌላ ቦታ ለመፄድ የማመካኝ እየመሰላት ትከፋ ጀመር ስለዚህ እግሬን በቆጠብኩ ቁጥር ተሽጠው የማይተኩ እቃዎች እየበዙ ገቢያችንን ያለአግባብ ለመበደል እገደዳለሁ ከጭቅጭቅና ከጥርጣሬ ማምለጫ ብቸኛው መንገድ ይፄ ብቻ ነው የሐርሚ ባለሁለት ደርብ ቤት የመስራት ሕልም የተረት ዓለም ክንፍ ሆኗት ከመሬት ሳትነሳ በመብረር ላይ ነች ባንክ ያለውን ብር ሰርተን ልናድግበት ሲገባ ወደ ማይንቀሳቀስ ሐብትነት ልትቀይረው መሆኑ አደጋ አንዳለው ላስረዳት ጣርኩ አልቻልኩም የሐርሚ ምላሽ «አይመለከተህም» ሆነ ዴሦ ይመጎያታያቻኋ ልሰበቋ እኔ ትርፌ በገንዘብ የሚተመን ሐብት ማፍራቴ አይደለም አብረን ባፈራነው ገንዘብ ላይ እንዳላዝ አድርጋ ተቆጣጥራዋለች የሚገርመው ግን የማማከር እድል እንዳይኖረኝንኳ ትቆጣኛለች ምጋ ዖማድረፇ መዕታ ለኝ ቁጭ ብሎ ማየት ብቻ ሐርሚ ቤት የመስራት ህልሟን ያሳረፈችው ባንክ ባለው ገንዘብ ላይ ብቻ አለመሆኑን ዘግይታ አረዳችኝ በስሟ ያለውን መኖሪያ ቤታችንን አፍርሳ እዛ መሬት ላይ ነው አዲሱ ቤት ይገነባል የምትለው ዳደ «አሁን ያለንበት ቤተ ፈርሶስ። » አልኳቸው «ደህና ደህና ደህና» አሉ ወንዶቹ ሐርሚ ግን ደስ የማይል ፊት እሳየችኝ ወደ ውጭ ወጥቼ ሰራተኛዋን በመጥራት እንቺ ይሄንን ለሐርሚ ስጫት ብዬ የጥይቱን ካርታ አስጨበጥኳት «ምኒሊክ ይሄንን እረስተሽዋል ብሎሻል ብለሽ ወንድሞቿ ፊት ስጫት» በነጭ ስስ ወንፊት መጋረጃ በተጋረደው በሳሉኑ ፍሬንች ዶር በኩል በረንዳ ላይ ቆሜ በቅርፅ እንደሚያዩኝ አውቂአለሁ ቤቱ ውስጥ ፀጥታ ሰፈነ በጭልጭልታ የሚያወራው ቴሌቪዥን ብቻ ይሰማል ወደ መፀዳጃ ቤት ደርሼ ስመለስ ነገሮች ተባብሰው ወንዶቹ እንደተደናገጡ ሐርሚ እንዳኮረፈች ተቀበሉኝ ለመቆየት የማይጋብዝ ሁኔታ ስለነበር ወደ መኝታ ቤት ገብቼ ተጋደምኩ እዛም ሆፄ የሳሎኑ ድባብ እንደተጫጫነኝ ነው በሹክሹክታ ያወራሱ ሳቅ ጠፍቷል እንደዛም ሆኖ አምሽተዋል ከሌሊቱ ሰዓት ተኩል ላይ ሐርሚ ወደ መኝታ መጣጅ ያጠፋሁትን መብራት ስታበራው እንዳፈጠጥኩ ነበር ባልተለመደ አኳቷን ቀን በዋለችበት ልብስ ብርድ ልብስ ገልጣ ገባች እንደወትሮው የቀን ልብሷን አሳጠለቀችም የሌሊት ልብስ አልቀየረችም «ምነው አርሚ ለምን ክነልብስሽ። » ብያት ከመኝታ ቤት ወጣሁ ነገር ግን አፌ ሊያበርደው የፈለገውን ልቤ ያግለበልበው ነበር ከመሳሪያው ጋር ተያይዞ ይሰማኝ የነበረው እልህ ዳግመኛ ጎበኘኝ ቀጥታ ወደ ማውቃቸው የመኪና ደላሎች ጋ ፄድኩ ለሁሉም የምፈልገውን አይነት መኪና ነግሬ ተመለስኩ መኪናው ተገኝቶ የተጠራሁት በጥቂት ቀናት ውስጥ ነበር ቦታው ድረስ ሄጄ መኪናውን አየሁት ባለ አንድ ጋቢና «ቶዮታ ዛይሉክስ» ነበር ክፍለ ሀገር ሲሰራ የቆየ ቁጥር ታርጋ የለጠፈ ነው የውጭ አካሉ ቢጎዳም ሞተሩ ደህና ነበር መኪናው ከቁመበት ጋራዥ ውጭ ባለቤቱን አግኝቼ አነጋገርኩት በችግር ምክንያት እንደሚሸጠው ብዙ አተተልኝና ዋጋውን « ሺህ ብር ነው» አለኝ «ገዢ ከሆንክ እቀንስልዛለሁ» በቀጣዩ ቀን ኤፍራታንንና ደላላውን እንዲሁም ከኛ በላይ ስለ መኪና የሚያውቅ ሌላ ሰው ጨምሬ ወደ ጋራ ፄድን የእኔ ግምት በጥቂት ብር ቢታደስ ከዚያ በላይ ሊያወጣ እንደሚችል ነበር «ትክክል ክህ» አሉን በአንድ ቃል ሺህ ብር ልትሸጠው ትችላለህ» ይሄ ደግሞ ከግምቴ በላይ ሆነብኝ ስለመኪና የሚያውቀው የሰጠኝ አስተያየት ባይሆን እንደ ፍሬ ፈርስኪ በቆጠርኩት ነበር ከመኪናው ባለቤት ጋር የገዢ የሻጭ ድርድር ጀመርን ከ ሺህ ብር የተነሳው ሻጭ ፀ ሺህ ብር ላይ «ፍሬን» ያዘ በእንዲህ አይነት የግብይት ድርድር ውስጥ ብዙ ስላሳለፍኩ የባለቤቱ ዋጋ በእጅ ፍሬን እንዳልተደመደመ ገብቶኛል በመጨረሻ እንደምንም አንፏቅቂ ሺህ ብር አደረስኩት «የሚገርም ዋጋ አሉ የእኔ ወገኖች በተለይ ኤፍራታን በጉጉት መኪናውን እንዳልተወው ወተወተኝ «እኔ ብችል። » አለችኝ «ሐሮሚ እኔ ነኝ» «አውቂፃለሁ» «ይኸውልሽ ሐርሚ ያ ያልኩሽ የመኪናው ነገር ተሳክቶልኛል መደነቅ ብጠብቅም ሐርሚ እንደተዘተዘች ነበር «ከ ሺህ ብር በታች ነው የገዛሁት ሺ ብር። በዚህ ላይ እኔ የስም ማዘዋወሪያ ብር ቀንሼ ስለምይዝ መክፈል ያለብኝ ሺህ ብር ብቻ ነው» ዝም ፀጥ ቅዝቅዝ «አሁን ለጊዜው ቀብድ ስለሚያስፈልግ ከኤፍራታን ሺህ ብር ወስጄ ነው የተፈራረምኩት ቀሪውን ገንዘብ ከሰአት በኋላ ልንረካከብ ተቀጣጥረናል ስለዚህ ሐርሚ ያልሽኝን ገንዘብ አዘጋጂልኝ እኔም ጋ ያለውን ሰብስቤ አንድ ላይ እከፍላለሁ» «የምን ገንዘብ። ጥሩ ነውክ አለችና በቃ ልግባ» አም ግቢ እኔ ግቢው ለማሳደሪያ ስለማይበቃ ወደ ላይ አካባቢ ካለ ሆቴል ላሳድረው መጣሁ» አልኳትና ተለየኋትፈ ፇዐታ ምጋ ታዕቋ ያጋ ምጋ ማደ ይያፖጋሮ ምጋ ይፇፃታ ይሪጋዖ በነጋታው ባለጋራዝኙ መኪናውን ለማደስ ሺ ብር ጠየቀኝ ለማደስ የሁለት ወር ጊዜ እንደሚያስፈልግም ነገረኝ በዚሁ ተስማምተን ተለያየን ምሰራፍ ፃያ ሁስት አዙሪት ሐርሚ በእርግዝናና በወሊድ ምክንያት ካቋፏረጠችው የምሽት ክለብ ይገኝ የነበረውን ገቢ አስልታ ቁጭት እጂ ላይ ቀርቶ አልቀረችም የተቋረጠውን ምሽት ክለብ ስራ ለመቀጠል ተነሳስታለችፎ ለኔ እፎይታ ነበር ያንን ሕልማዊ ባለሁለት ደርብ የቤት ግንባታ መተውዋ እኔና ልጀን ከውድቀት ይታደገናል ሐርሚ ወደ ምሽት ክለብ ስራ የምትመለስበት ይሄ ወቅት ብዙ ነገር የተለዋወጡበት ነው አልበሟን ከለቀቀች አመት ደፍናለች የእሷን አልበም ሌሎች አዳዲስ ስራዎች ሸፍነውታል እንደቀድሞ አይደመጥም በዚህ ላይ ቀድሞ አብረዋት ይሰሩ የነበሩትን ሙዚቀኞች ማሰባሰብ በራሱ ሌላ ስራ ነው ከሁሉም የከፋው ደግሞ በሼር ከሚሰሩ ምሽት ክለቦች ውጭ ሙሉ በሙሉ የሚሜከራዩ አለመኖራቸው ነው ያም ሆነ ይህ ሐርሚ ካለፈው ስህተቷ» ስላልተማረች ይመስላል እኔን በስራዋ ጣልቃ እንዳልገባ ሆን ብላ ታገለኝ ነበር ክለቡን የምታፈላልገው በደላሎች ነው የደረሰችበትን አትነግረኝም እኔም ብዙ ቅር አልተሰኘሁም ትኩረቴን ልጀና ስራዬ ላይ አድርጌ ኑርዬን ተያይዣለሁ አንድ ቀን ድንገት ምኒሊክ» አለችኝ «አመት» «በጋሻውን ለኔ ስራ እፈልገዋለሁ» «እና። «እናማ አንተ አግባብተኸው አብረን» የአሁኑ የሐርሚ ኢላማ ሁለት እንደሆነ ወዲያው ገባኝ አንድ ከጌጡ ጋር በመስራት የምሽት ክለቡን ገቢ ከፍ ማድረግ ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በፊት የጠፋውን ስሟን ማደስ እሞክራለሁ» እጸሞክራለሁ አይደለም የግድ ነው ጌጡን ተመላልሼ አገኘሁትቡ በመከባበር አወራን አስተዋይ አንደሆን አውቃለሁ ልትክሰው እንደምትፈልግ ነገርኩት አንገራገረ ከብዙ ንግግር በኋላ «ለእኔም ጥሩ የሚሆነው ከሷ ጋር መስራት ነበር ግን አለ «ግድ የለህም» በዚሁ ተስማምተን ከአንድ ዕውቅ ድምፃዊ ጋር ከሚሰራበት ሞንዲያል ወጥቶ ወደ ሐርሚ መጣ ከዚህ በኋላ ሐርሚ ወደ ቀጣዮቹ የምሽት ክለብ ስራዎች ተሸጋገረች እንደ ቀድሞ ከሌሊቱ ሰዓት ላይ ለባብሳ ወደ ምሽት ክለቡ ትሄዳለች ሲነጋጋ ትመለሳለች እኔ ክፉኛ ለምጃት ስለነበር እሷ የሌለችበት እንቅልፍ ሊወስደኝ አልቻለም ሁሉም ከተኙ በኋላ ፊልም አያለሁ ወይም ጋደም ብዬ የቆጥ የባጡን አስባለሁ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሳለሁ አንድ ቀን ሐርሚ ወደ ስራ ከሔደች በኋላ ብዙም ሳትቆይ የመኪናዋን ድምፅ ሰማሁ ደነገጥኩ ወዲያው ሹል ጫማዋ የሳሎኑን ወለል ሲጠቀጥቀው ሰማሁ ከዚያ መኝታ ቤት ገብታ መብራቱን በማብራት ዘፍ ብላ ተቀመጠች ምነው። አሁንም ያለኝ አማራጭ ሌላ ምሽት ክለብ መፈለግ ነው ከዛ አብረን ነው የምንሰራው «ከተገኘማ ጥሩ» «እባክህ ይገኛል ተስፋ አትቁረጥ እንደውም ቤቱን እኩል ይዘን በሼር ነው የምንሰራው» አለችው «እሉማ ጥሩ ነበር ሐርሚ እኔኮ በአሁኑ ሰዓት እጄ ላይ ለዚህ የሚሆን ገንዘብ የለኝም እንዴት እንደማደርግ አላውቅም ግራ ነው የገባኝ» ምን ችግር አለ። ፈገግ አለችና «ዝም ብዬ መሰለህ በአሁ ሰዓት ከእሱ አንድና ሁለት ስራ እንዲሰጠኝ እፈልጋለሁ ግጥምና ዜማ አንዳለው አውቃለሁ በነጠላ ዜማ ሊለቀው እንዳሰበ ነግርኛል ከቻልኩ እንደምንም ብዬ እንዲሰጠኝ አደርገዋለሁ አለበለዚያ እንደበፊቱ እየተቀባበልን ብንዘፍነው ለሱም ጥሩ እንደሆነ አሳምፔው እንደዛ ልጠቀም አስቤአለሁ መለስ ብዬ አየኋት እዚህ ውብ መልክ ውስጥ ያደፈጠውን መጥፎ መንፈስ ፈልጎ ማግኘት ያዳግት ነበርሱ ጥሩ አይመስለኝም ከዚህ በፊትም የተፈጠረው የስምሽ ጥሩ አልነበረም አሁን ደግሞ በቃህ በቃ አቁም ብስጭትጭት አለቹ «ድሮውንም ጥፋተ ኛዋ እኔ ነኝ ላንተ መንገሬ አሁን ሺ ክፈልና እንሂድ» ምንጭትጭቅጭትቅ ሐርሚ በመደጋገም ለጌጡ ትደውልለት ጀመርነ ቶሎ ቶሉም እቤት እንዲመጣ ትጋብዘዋለች እሱን ሳየው የሐርሚን ድብቅ ፍላጎት ምነው ባላወኩ እያልኩ እሳቀቃለሁ ሐርሚ ሆን ብላ የምታሳየው ሁናቴ ከመልኳ ማማር ጋር ተዳምሮ ሐላፊ መጥፎ ነገሮችን ለማስታወስ አያስችልም አይን አይን እያየች ስታወራ ንዕህናና ቅድስና የተሞላች ትሆናለች ስለዚህ አንድ ሰው ካለፈው መጥፎ ሁኔታ ሳይማር ወደ ሌላ መጥፎ ሁኔታ ይገባል የጌጡ ሁኔታ እንደዛ ሆኖ ታየኝ ሐርሚ ሁሌ ንፁህ ሁሌ ደግ ሁሌ ዛድት ሁሌ ታማኝ በሚያስመስላት መልኳ ምንም እንዳይጠረጥር አድርጋዋለች ይሄ ለኔ ሰቀቀን ነበር ሐርሚ ከሱ ጋር ስትሆን አልፎ አልፎ እኔን ታጠናኛለቕ ከሁኔታዬ የተረዳችው ነገር ሳይኖር አይቀርም ስለዚህ ነቃ እንድል ልታመነጫጭቀኝ ትሞክራለች ከምንጭቅጭቋ ጀርባ ያለውን መልእክት አረዳዋለሁ ሐርሚ በዚህ አላበቃችም አንዳንደ ማፅቀቦችንም ለመጣል ሞካክራለች ለምሳሌ የሱቁ ሰራተኛ ምሳውን የሚበላው እቤት ነበር አንድ ቀን ወደ ሱቅ ሄጄ እኔ እየጠበኩለት ምሳ እንዲበላ ነገርኩት ዝም አለ ደግሜ አልሰማኸኝም። ከምሽቱ አራት ሰዓት እኮ ነው መሽቷል በዚህ ላይ ደካክሞኛል ልተኛና ነገ በጣም ነው የጓዓጓሁት አሁኑኑ ስቱዲዮ ሄደን ተቀድቶ ማየት አለብኝ ለምን ትሰንፋለህ» የግዱን ተነስቶ ፄዱ ሌሊቱን ተቀርፆ ክጠኝ ሰዓት ላይ መጣች ከፍታ አስደመጠችኝ የቶሎ ቶሎ ስራ አይመስልም አምሯል አደነቅሁላት «ይኸውልህ» አለችኝ «ይኸውልህ እኔ እንዲህ ነኝ ስንት ጊዜ በእጁ ይዞ ሲንከረፈፍ የነበረውን ስራ ባሰብኩት መንገድ ባይሆንም በተዘዋዋሪ ተጠቀምኩበት ደሞ ተቃውሜያት የተኛሁበት እንዳትለክፈኝ ዝም አልኳት በማግስቱ ለሁሉም ሬዲዮ ጣቢያዎችና ለምሽት ክለቦች በተነችው ሳምንት ሳይሞላው ህዝብ ጆሮ ደርሶ ተወደደላቸው ከዚህ በኋላ የቀዘቀዘው ስሟ ጋለ ቀጥታ ጠደ ምሽት ክለብ ፍለጋ መጣደፍ ሆነ ምስራፍ ፃያ ዎስት ታሪክ የምንወራረስ ወንዶች አንዳንድ ጊዜ «ሮሟ ቋጥ ና እያልኩ ራሴን እጠይቃለሁ በፍፁም አይደለችም የነገሮችን ትርፍ እንጂ ኪሳራ አትመዝንም ልሀዕ ና አሁንም አይደለችም ብልህ መታመንን ተገን አድርጎ አያጠቃም ዕታምይዕ አስተዋይም ልትሆን አትችልም ምክንያቱም ጥቅመኛነቷን በዘዴ አልያዘችም ስሟን ከጥቃት አልጠበቀችም ታዲያ ምኃድናታ ምናልባት ምናልባት አላዋቂነት ያለበት ግብዝና ይሉኝታ ቢስ ሳትሆን አትቀርም ስለዚህ ሊያጠቃት ለሚፈልግ ሰው ጥቃት ሁልጊዜም የተጋለጠች ናት ብዬ አስባለሁ ስትከዳም ሆነ ስታታልል በኋላ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ አዘጋጅታ አይደለም ወይም ጥያቄዎች እንዳይነሱ ነገሮችን አደፋፍና አይደለም ለዚህ ነው ሐረር ባለው ገጣሚና ዜማ ደራሲ በጌጡ እና በዳኒ ቦይ ላይ በሰራችው ስሟ አደጋ ላይ ወድቆ የነበረው ሰሞኑን በምሸት ክለብ ፍለጋ ላይ ተጠምዳለች ከየአቅጣጫው ደላሎች ጥቆማ ይሰጧታል ከጥቆማዎቿ ውስጥ የጋዜቦ ይከራያል መባል ቀልቧን ስለገዛው በአፋጣኝ ነበር የሄድነው የምሽት ክለቡን ስራ አስኪያጅ ኪሮስን አገኘነው ጋዜቦን ዳኒ ቦይ ይዞት የነበረ ጊዜ ሰርታበታለች ያኔም ስራ አስኪያጁ ኪሮስ ስለነበር ይተዋወቃሉና ሞቅ ያለ ሰላምታ ተለዋውጠው በሩን ከፍቶ አስጎበኘን ግሩም ሆኖ ታድሷል «ምን ያህል ትሉታላችሁ። » አለች ሐርሚ ቆየ አይደል እንዴ። የዳኒ ቦይ መልካም ባህሪ ፋታ አልሰጠኝም ትውውቃችን በድርበቡ ቢሆንም ድንገት አሞኝ ባጋጠመኝ መጥፎ ሁኔታ እቤቱ መልካም ነገር አድርጎልኝ አይቼዋለሁ ሰው ስለሆንኩ ብቻ ይህ ደግሞ ዳኒ ቦይን ከመሰረቱ ጥሩ ሰው እንደሆነ ለምስክርነት የሚበቃ ድርጊት ነው ንዴች እር ሄድ ሥታ ዳኗ ጋይም ም ፈወመድና ፈወድቅ ም ዝይ ማዖ ለታሀኝ እራሴን ጠየኩ ከዚያ በኋላ ሁኔታውን በአንክሮ መከታተል ጆመርኩ ሐርሚም በአንክሮ ጉዳዩን ማፋጠን ያሸች ቤት ስንደርስ ሚ ሁለት ስልክ ነበራት አንዱ ከዱባይ ነው ከዚህ በፊት ጭምጭምታውን እንኳን ያልሰማሁት የዱባይ ጉዞ ጉዳይ ቪዛ ተልኮልሻል ተባለች ሌላው የሌላ ናይት ክለብ መገኘት ዜና ነበር ሐርሚ ቀልቧን ጋዜቦ ላይ አድርጋ ይፄን ችላ ብትለውም ለጌጡ ደውላ በሚቀጥለው ቀን ሊያዩት ተቀጣጠሩ እኔ የዳኒ ቦይን ጉዳይ ለመከታተል ከስልኩ ስር ዞር አልል አልኩ ዳግማዊን አቅፌ ስልኩ አጠገብ ያለው ሶፋ ላይ አጫውተዋለሁ ለስልኩ ከመቅረቤ የተነሳ የደዋዮች አንዳንድ ቃል ይሰማኛል የሐርሚ ጉዳይ ላይ ማተኮሬ እንዳይታወቅ ዳግማዊን አጫውታለሁ ወይም ሞባይሌን እየነካካሁ ተልቤን ያልሰጠሁ እመስላለሁ ሐርሚ እናቷ ጋ ደውላ ስለ ዱባዩ ቪዛ አወራች እንድትመጣም ጠየቀቻት አዘዘቻት ማለት ይቀላል «ልጁን ለማን ትቼ ልሂድ። እኔ ነኝ ሐርሚ በጣም ደህና ናቸው አሱም ደህና ነው ልጁም አድጓል» ስለኔም ጠይቋታል ማለት ነው ንፅህናው የበለጠ ጎላብሻ ፌምን እባክህ የኛ ስራ ሰው ያጠያይቃል ብለህ ነው የምታውቀው አይደል ዳኒ ዛሬ የደወልኩልህ በስራ ምክንያት ነው በቅርቡ ከሄጡ ጋር አንድ ክለብ ጀምረን ነበር እዚህ ላይ የዳኒ ቦይ ድምፅ ተሰማኝ «አዎን ሰምቻለሁ» አለ አናልህቫ ምን ይሆናል መሰለህ እያለች ለኪሮስ የነገረችውን ሁሉ ደገመችለት «እሺኀ ሲል ተሰማኝ ሞባይሌን እነካካለሁ ያ ሲቋረጥ አብረውኝ እንዲሰሩ ሌላ ክለብ አፈላልጌ ባገኝም ቤቱ ገና በክለብነት አልተደራጀም ለማደስ እራሱ ብዙ ጊዜ ይወስዳል ስራ ሊፈቱ ነው በዚህ ላይ ከጌጡ ጋር በስንት ጊዜአችን አሁን ስራ ብንጀምር እንዲህ አይነት መሰናክል ገጠመን አሱን መልቀቅ ደግሞ አልፈለኩም እዚህ አገር እራሱ የምቆየው ለአንድ ወር ብቻ ነው ወደ አሜሪካ አሄዳለሁ ይቺን አንድ ወር ለመስራት አፈልጋለሁ ታዲያ ዳኒ አንተን ፈልጌ የደወልኩልህ ቤት ለመከራየት ሳፈላልግ ጋዜቦ ተዘግቶ ያዩ ሰዎች ሳይከራይ አይቀርም አሉኝ ሄጄ ኪሮስን ብጠይቀው ሁሉንም ነግርሣኝ የባለቤቱን ስልክ ሰጠኝ አቶ ከበደም በሱ በሹል ፈቃደኛ እንደሀነና አንተን ማናገር እንዳለብኝ ነገረኝ አኒም ውይ በዳኒ በኩል ችግር የለውም አኔ አሁን ደውዬ እነግረዋለሁ በማለት በመተማመን ነው የደወልኩልህ» ጥምዝምዝ መንገዷ የት እንዳለች የሚያስታውቅ አልነበረምና ገረመችኝ ጥቂት ስታዳምጥ ቆይታ ይኽውልህ ዳኒ እኔ እንደነገርኩህ አሁን በቅርቡ አሜሪካ ስለምሄድ መስራት የምፈልገው ለአንድ ወር ብቻ ነው እንደነገርኩህ እሱንም ከጌጡ ላለመለያየት ስል ነው ይሄንንም ምስጢር የነገርኩህ ላንተ ነው ከፈለክ ለአንድ ወር አንተ ሳትሰራ ሄያ አምስት ከመቶ እንከፍልዛለን አንተም ከዛ በኋላ ነገሮችን አመቻችተህ ስራህን ትጀምርበታለህ «ጥሩ» ሲል ሰማሁት ወመፍ ውሰም ፇ ስል አሰብኩ ዖዎህ ው ም ይ ማዖታ አታኝ እራሴን ጠየኩ ነገ ጥሩ አንተን ተማምቼ ነው የምጠብቀው ደውልልኝ በነገራችን ላይ ነገ ማታ ዱባይ ለሳምንት ስራ ስለምበር ቀደም ብለህ ደውልልኝ ስራው እንዲጀመር ከጌጡ ጋር አገናኝቼህ እሄዳለሁ ተገኘ የተባለውን አንተ ከደወልክልኝ በኋላ ነው እንደማልፈልገው የምነግራቸው በጊዜ ደውልልኝ አንተን ተማምፔ ነው የምጠብቅህ» ስልኩን ዘጋች ሐርሚን የሚገባኝን ያህል ባይሆንም አውቃታለሁና ከዚህ ቀጥሎ የምትናገረውን ገመትኩ ገምቼ ደረስኩበት ስለዚህ ሞባይሌን እየነካካሁ ድምጽ መቅጃ ቁልፉን አፈላለኩ ልክ እንዳገኘሁት ሐርሚ በንጭንጭ ሌላ ቁጥር መነካካት ጀመረች እንዴ። » «ምክንያቱም ግልፅዕ ነው አንተ የምትወዳት ባለቤቷ ነህ እሷን መስለህ ማደር ሲገባህ ብቻ የሚታመን አልሆንልህ ስላለኝ ነው ይቅርታ» «ምንም ይቅርታ አያጠያይቅም ገና ጉዳዩን ለማድረግ ሳስብ የመጣብኝ አንድ ነገር ይፄ ነው ለዚህ ነው ኮይስን ያነጋገርኩት በረጅሙ ተንፍሶ አተቀረቀረ «ጥሩ ሰው መሆንህ ነው የገፋፋኝ ሰው ከህሊናው ሊያመልጥ አይችልም ገና ምንም ሳታውቀኝ ነው ሰክሬ ሳለ እዚህ ቤት «እኔ እንደትልቅ ነገር አልቆጠርኩትምፊ ማንም ሰው ለማንም ሰው የሚያደርገውን ነገር ነው ያደረጉት» «ማንም ሰው ለማንም አያደርገውም ከዚህ በተጨማሪ ሐርሚ አልበሟን ስታስመርት ያደረከው ነገር ቀላል አይደለም ብቻ ንጹህና ደግ ሰው ነህ ሙገሳውን ፊት ለፊት መቀበል ከብዶት ይበልጥ አቀረቀረ ንፅህናህና ደግነትህ ጊዜውን ቆጥሮ የማይጠቅምም ቢሆን ምላሽ ይዞ መጥቷል ይጠቅማል እንጂ አንተም ንጹህና ደግ ሰው ነህ ሌሎች ጥትሞች ሳያጓጉህ ይሄን ማድረግህ መቼም እንዴት እንደምገልፀው አላውቅም ከዚህ በኋላ ያደረኩት ሞባይሌን ከኪሴ አውጥቹ የተቀረፀውን ድምፅ መፈለግ ነው ከቀረፅኩት በኋላ አላዳመጥኩትም ነበር ዲይናሂነነፇ ናፇረሠዕ ነገሮች ወደኋላ ሊመለሱ ይችላሉ የኔ ግዴታ የቻልኩትን ያህል መሞከር ብቻ ነው ግን ድምፁን አገኘሁት ተቀርዷል ለዳኒ ቦይ አሳልፌ ሰጠሁት አልጋው ጫፍ ላይ እንደተቀመጠ ማዳመጥ ጀመረ ሐርሚ ለእሱ ብላው የነበረው ሁሉ እንደገመተው አልነበረም የኪሮስ ድምዕ አይሰማም በመካከል ዳኒ ቦይ አጎንብሶ ሞባይሉን ጆሮው ላይ ለግቶ በክርኑ ጭኑን ተደገፈ ያሳደረበትን ስሜት በጎን በኩል እያየሁ ለማረጋገጥ ሞከርኩ የቅንድቡ ደም ስር ቦግ እያለ ሄደ ማቋቃት ይሆጋ አዎ እንዳተረቀረ እንባው ይንጠባጠብ ጀመር ክፍሉን ጥዬ መብረር አሰኘኝ ሲጨርስ አይኖቹን በአይበሉባው እየጠረገ ቀና አለ «ይሄን ያህል ምን አደረኳት» እራሱን የጠየቀ ይመስላል ክፋት በማሰብ አይመስለኝም ለመስራት በመጓጓት ነው» እኔና ሐርሚ ጥሩም መጥፎም አሳልፈናል በቃ ያ ጊዜ አለፈ አሁን ሌሎች ነን» አለና በደፈረሱ አይኖቹ መልከት አድርጎኝ «የሚገርምህ እሷ ሞንዲያልን እንደለቀቀች የቤቱ ባለቤት ክለብ እንደምፈልግ ስለምታውት በሰው ልካብኝ እኔ እንድይዘው ጠይቃኝ ነበር እኔ ግን አልፈልግም አልኳት ምክንያቱም ሐርሚ የለቀቀችውን ቤት እግር በእግር ተተክቶ መያዝ የሌላ ይመስላል በማለት ነው እሷ ግን ከዚህ በፊት እኮ በጣም ብዙ ነገር በድላኛለች አውቃለሁ አውቃለሁ እንዲናገረው አልፈለኩም «ምኒሊክ አንተን ግን በጣም ነው የማመሰግንህ በጣም። ሐርሚ የለችም እንዴ። » አልኳት «ምንም» «እንዴት ምንም። አለች ምስራቅ «አውነትም ኮተታም ሽማግሌ ረሳው እንዴ እግርሽ ላይ ተደፍቶ የሚያለቅሰውን «ቆይ ዝም በይው ካልሰራሁለት እኔ አይደለሁም ተራ ፉከራ እንደሆነ ገብቶኛል ይሄንን ሐርሚም አታጣውም ከእንግዲህ ዳኒ ቦይን በምንም ልታገኘው እንደማትችል ገብቷታል ቢሆንም ዝም ከማለት ጥቂት መፎከር ለስነልቦናም ቢሆን ይረዳል በራሴ የውስጥ ሐሳብ ሳቁ መጣና ልጄ አንገት ውስጥ ፊቴን ቀበርኩ የማጫውት መስዬ ከጥቂት ፉከራዎች በኋላ ወደ እውነታዋ በመመለስ የጋዜቦን ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተስፋ ቆረጠችበት ወደ ሌላኛው አማራሟ ፊቷን በማዞር የተደራደረችበትን ሆቴል በቅጡ ተከራየች ባለቤቷ እንደተባለው ሆቴሉን ከተጨማሪ ክፍሎች ጋር የመቀላቀል ግንባታ ብትጀምርም ከዛ በኋላ በምሽት ክለብነት የማሸብረቅ ሌላ ስራ ይቀረዋል ሐርሚ ለዚህ ስራ ድልድል እኔን መደበችኝ «ይኸውልህ ምኒሊክ ከዚህ በኋላ ያለው ያንተ ስራ ነው አንተን ተማም ነው ይሄን ቤት የተከራየሁት» አለቹ ምንም ችግር የለም ምርጥ ምሽት ክለብ አደርገዋለሁ» አልኳት እሺ ሚሊዬ እተማመንብሀለሁ ታደርገዋለህ» አለችኝ ሽንገላ አንደሆነ ባውቅም ደስ ደስ አለኝ ዚህ ቃቋና ደሰሷታ ሕድሜ ፅፊይፇ ዝጎፉ ቀረም ጴይኃን ስል አሰብኩ ምሰራፍ ሃያ ስምስት ባይተዋርነት ጌጡ ከኔ ጋር ከፍ ዝቅ ይላል ብዙ ጊዜ አብረን ወደ ሆቴሉ እየሄድን የደረሰበትን እንመለከታለን አንዳንድ የስራ ማማክሮችንም እሰጣለሁ ባለቤቷ ግንባታውን ጨርሳ ለማስረከብ የሳምንት ቀን እድሜ ብቻ ነበር የጠየቀችው ይሄን ባውቅም ቢያንስ በቀን አንዴ ፄጄ አያለሁ ከዚያ ወዴ ጋራዥ ጎራ በማለት የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች ካሉ እገዛለሁ አንዳንዴም እንደ ረዳት ሆፔ አግዛለሁ አንድ ቀን በተመሳሳይ ተግባር ላይ እንዳለሁ ስልኬ ይጮሣል እጄ ግራሶ ብቻ ስለነበር ኪሴ ገብቼ ማውጣት አልቻልኩም እጁ ንጹህ የሆነ ሰው ፈልጌ እስኪያወጣልኝ ጠርቶ ጠርቶ ዘጋ ቁጥሩ የሐርሚ ነበር እጄን በጨርቅ ጠራርጌ ልደውል ስል መልሳ ደወለች እሺ ሐርሜ» «ስማ አሁን የት ነው ያለኸው። ሐርሚ ፈጠን ብላ ብቃ አሁን ከምንዋረድ አሥራ አንድ ሺህ ብር ከየትም ብለህ አምጣ አለችኝ ከማን። ክለብ ሥራ እንደጀመርን በስምንት ቀን ውስጥ እንከፍለዋለን የቤተሰብ ሱቅ ስለሆነ ይሄን ያህል ገንዘብ አንስቶ መስጠት ይከብደው ይሆናል ምን ይከብደዋል ወዲያው ይሰጠው የለም እንዴ አሺ እሞክራለሁ ሐርሚ ከኔ አንድ ነገር ስትፈልግ ብቻ የምትሰጠኝን ሰላም ሰጠችኝ ፍልቅልቅ ሆነችልኝ ባልተለመደ አህኳቷን ልጃችንን በጋራ እየተሻማን አጫወትን ወደ መኝታ ልንሄድ አካባቢ ስልኬ ጮኸ ቁጥሩን ሳየው ጌጡ ነበር ያው ስለክለቡ ሥራ መፋጠን ሊጠይቀኝ ነው አንዳንዴ እዛው ሲመጣ እንደሚያገኘኝ እያወቀ ከኔ ጋር በስልክ ይቀጣጠራል ሥራ እስኪጀምር ጨንቆታል ፄሉ። አልኳት ማን ነው። ይለኛል አቤት ብሩን አምጣ ቢሉኝ ጨርሶ መቆራረጤ ነው እንዲህ የሚለኝ ስለተጨነቀ እንደሆነ ይገባኛል እሱ ሲያንዣብብ እዬ ዝም ማለት አይገባኝምና አይዞህ እአለዋለሰሁ ሰሞኑን ሐርሚ ትመጣለች ሥራው ጥሩ ስለሆነ እንሰጥፃለን ይሄን ባልኩት በቀጣዩ ቀን ሐርሚ ሞባይሌ ላይ ደውላ ከሁለት ቀን በኋላ እንደምትመጣ ነገረችኝ እፎይታ ተሰማኝ ክለብ ነው ያለኸው አይደል። አለችኝ አም ምነው። ይከፈልና እንተካዋለን እዚህ ላይ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ሐርሚ ሰው እየላከች ከሱቅ ብዙ ብር ወስዳ አልመለሰችም ፈራ ተባ እያልኩ ይሄንኑ አነሳሁባት ፉዖማ ይያፖ ሥጋት ልክ ነህ አንድ ሁለት ሺህ ብር ሳይኖርብኝ አይቀርም ከዚህኛው ጋር አንድ ላይ እንተካዋለን ይተካ ማለቴ አይደልም ግን ሱቁን የጀመርኩት በትንሽ ካፒታል ስለነበር የዚህን ያህል ብር ሲነሳለት መዳከሙን እንድታውቂው ነው የኪራይ አራት መቶ ብርና የሠራተኛ ደሞዝ ለመክፈል ሳያዳግተች አታስብ አልኩህ በዚሁ መሠረት ማስታወቂያውን ለማሰራት እጄ ላይ የነበረውን ሦስት ሺህ ብር ወስጄ ከፈልኩ የማስታወቂያ ቀረፃው ክለቡ የበለጠ በሚደምቅበት በቅዳሜ ምሽት እንዲሆን ተስማማን ክለቡ የጎደለውን አንዳንድ ነገሮች በማሟላት ተጠምጄ ከረምኩ ካለኝ አጭር የእንቅልፍ ጊዜ ላይ አቀናንሼ የደረስኩበትን ውጤት ሐርሚሜ አይታ የምታደንቅበት ቀን ነው እጅግ ጓጓሁ። ወደ ክለቡ ውስጥ ገባሁ ባንዱ ተደራጅቶ ሥራ ጀምሯል አንዳንድ እንግዶችም መግባት ጀምረዋል የማስታወቂያ ቀረፃው እየተከናወነ ነው ይሄንን አይቼ ሐርሚ ወዳለችበት ቦታ ስመለስ ሐርሚ ከዚህ በፊት አይቼው ከማላውት አንድ ሰው ጋር ቁጭ ብላ ነበር ሰውየው በድሉት የኖረ የአረብ መልክ ያለው ነው የምታውራው እሷ ናት እሱ በአንክሮ ያደምጣል ቀረፃው ያለበትንና ያየሁትን ስነግራት ቀና ብላ አይታኝ በቃ ጥሩ መጣሁ አለችኝ በእጂ ምልክት እንድመለስ እየነገረችኝ ቀጥታ ወደ ውጭ ነበር የወጣሁት ጭለማው ውስጥ ሌላ ጭለማ መስሎ የቆመ ጥቁር ላንድ ክሩዘር መኪና አየሁ ብዙም ሳይቆይ ሐርሚን ሲያናግር የነበረው ሰው ይሄንነ መኪና አስነስቶ ሄፄደ። አለችኝ ዝም አልኩ። አሏት ሽማግሌዎቹ አሥራ አንድ ሺህ ሳይሆን ስምንት ሺህ ነው አለች ሐርሚ አሉንም አሁን ከየትም አላመጣም ጊዜ ይስጠኝና እከፍላለሁ ምሥራቅ ተተካችና አዎ ጊዜ ይሰጣት በዚህ ሰዓት ስምንት ሺህ ብር ቀርቶ ስምንት ብር የላትም አለች ሽማግሌዎቹ ምሥራቅን ትተው ሐርሚን ስንት ጊዜ ይስጥሽ። የሐርሜ በደል ሦስት አመት ስላለፈውና ስላረጀ የመጀመሪያው የጥቃት ስሜት በርዶልኝ ነው አይመስለኝም እውነታው ይሄ አይደለም ሁልጊዜም ሐርሚ ላይ ከሜደርሰው መጥፎ ነገር ጀርባ ልጄ ተጎጂ ስለሚሆን ነው ልጄ አኔን በሷ አጥቷል አሷን ግን በኒ ምክንያት ማጣት የለበትም ይሄው ነው ሐርሚ ሁለት ቀን ፖሊስ ጣቢያ ሁለት ቀን ደግሞ ማረሚያ ቤት ታስራ ይግባኝ ስለጠየቀች የሦስት ቀን አስር ተቀነሰላት እኔ ያየሁትን ማየቷ ተገቢ መሆኑ ቢሰማኝም አንዳች ስሜት ጥፋተኛነት አሳድሮብኛል እሷ መታስር ውስጥ የእኔ ተሳትፎ አልታይህ ቢለኝም ዝም ብሎ ጥፋተኛነት ቅጣቷ ከሰባት ቀን ወደ አራት ቀን ዝት ያለላት የስኳር የጡት በሽታ የደም ብዛት ብቻ የተለያዩ በሽታዎች እንዳሉባት የሚገልጽ የሐኪም ማስረጃ ይዛ እንደመጣችና መታሰሯ ለጤናዋ አስጊ በመሆኑ እንደተለቀቀች ከአንዳንድ የፍርድ ቤቱ ሰዎች ሰማሁ እኔ ይፄ ሁሉ በሽታ እንዳለባት አላውቅም ነበር በቀጣዩ ቀጠሮ ላይ ይሆናል ብዬ በፍፁም ያላሰብኩትን ነገር ሐርሚ አደረገች ዳግም ቀረች አኔ ስለሷ ሐሳብ ገባኝ ምጋ ጴዖደረሃቻ ው ዳኛው ዝም ብለው ንዴታቸውን ያስተናግዳሉ አቃቤ ህጉ ላይ እንደማፍጠጥ ብለው ወሮ ሐርሚ አሁንም ቀርተዋል ለምን እንደቀሩ ይታወቃል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact