Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መመሪያ ቁጥር 45-2007 (1).pdf


  • word cloud

መመሪያ ቁጥር 45-2007 (1).pdf
  • Extraction Summary

ክፍል ሦስት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬቱ መምከን ትክክል አይደለም የሚል ምክንያት ካለው ጉዳዩን ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት የማቅረብና የማስወሰን መብት ያለው ሲሆን በዚሁ መብቱ መጠቀም ካልቻለ በቀረበው ጥያቄ መሰረት ሰርተፊኬቱ እንዲመክን ተደርጎ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ግልባጭ ይደረጋል ለመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ምትክ ስለመስጠት ፈ ሥመ ማንኛውም ሰው ምትክ እንዲሰጠው ሰርተፊኬቱ የጠፋበት ወይም የተበላሸበት መሆኑን እርግጠኛ ካልሆነ ከፍትህ አካል ማገጃ እስኪያቀርብ ድረስ በሰርተፍኬቱ የሚተላለፉ መብቶች በመዝጋቢው ተቋም በኩል እንዳይስተናገዱ በገጽ ቀርቦ በማመልከት ለአምስት የስራ ቀናት እንዲታገድለት መጠየቅ ይችላል ሰርተፊኬቱ ተበላሽቶ ከሆነ የተበላሸውን ሰርተፊኬት ተመላሽ መደረጉ ሲረጋገጥ ምትክ ሰርተፊኬት በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ መዝጋቢው ተቋም መስጠት አለበት ሰርተፊኬቱ ጠፍቶ ከሆነ በደንቡ አንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ስለመጥፋቱ ሰፊ ሽፋን ባለ የህትመት ሚድያ እና በክልሉ ወይም በፌደራሉ ምዝገባ ተቋም ድረገጽ ይፋ መሆን አለበት።

  • Cosine Similarity

ርዕበ በስዴዴገፇጊ የከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር መመስ ው ተ ዲኣ ካሎ ታህሳስ ዓም አዲስ አበባ መግቢያ የከተማ መሬት ይዞታ መብት ምዝገዘባ አዋጅ ቁጥር እና በአዋጅ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የወጣውን ደንብ ለማስፈፀም የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር ይህንን መመሪያ አውጥቷል ክፍል አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የከተማ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ አዋጅ ማለት የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ ቁጥር ነው ማረጋገጥ እና ምዝገባ ደንብ ማለት የከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ደንብ ቁጥር ነው ጣዳስተር ቅየሳ ደንብ ማለት የከተማ ካዳስተር ቅየሳ ደንብ ቁጥር ነው የመሬት ይዞታ የክርክር መዝገብ ማለት የይዞታ ማረጋገጥ ለጊዜው የማይከናወንባቸው የመሬት ይዞታዎች ሠነዶቻቸው እስኪረጋገጥ በጊዜያዊነት የሚቆዩበት መዝገብ ነው ት ወይም በድጅታል መዝገብ ደረጃ ታ መብት እና ወሰን ተረጋግጦ መ ጭባዔ ማለት በይዞታ ማረጋገጥ ሂደት ላይ የሜነሳ ቅሬታን አጣርቶ የመወስን ሥልጣን ያለው አካል ነው ው ማለት የተፈጥሮ ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው በዚህ መመሪያ ውስጥ በወንድ ጾታ የተገለጸው የሴትንም ጾታ ያካትታል ፎ መ ጸዉጩመ የተፈፃሚነት ወሰን ይህ መመሪያ በከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ደንብ አንቀጽ በተደነገገው መሰረት ተፈፃሚነት ይኖረዋል መጨ የምዝገባውና የማረጋገጡ አላማዎች የከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ደንብ ላይ የሰፈሩትን አላማዎች ለማስፈፀም ነው የመሬት ይዞታን ለማረጋገጥ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ጨመመመጩ ከክኤጧ ክ ጩሯ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ ከአነስተኛው የአስተዳደር መዋቅር በታች በየደረጃው የቀጠና በመቀጠልም የሰፈር ነዋሪዎች ምክር ቤት ለዚህ ተግባር ሲባል መቋቋም ይኖርባቸዋል የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር የከተማ ጣብያን በግልፅ በሚያሳይ መልኩ መዘጋጀት አለበት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ የሰፈር ካርታ ሁሉንም ቁራሽ መሬቶች ተደራሽ ባደረገ መልኩ በከተማ ጣብያ ተከፋፍሎ እና የቁራሽ መሬቶቹን ልዩ መለያ ቁጥር ወይም ኮድ በማካተት ተዘጋጅቶ በህዝብ ማስታወቂያ ለህዝብ ይፋ መደረግ አለበት በማንኛውም የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር ውስጥ ያለ የከተማ ጣብያ የራሱ ልዩ ኮድ ግ ተዘጋጅቶለት ለህዝብ ይፋ መደረግ አለበት በማንኛውም የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር የማረጋገጥ ሥራው ከመጀመሩ በፊት የህዝብ ማስታወቂያ ሰሌዳ መለጠፍያ ቦታዎች ለህዝብ ተገልጸው የማረጋገጡ ሂደት ሙሉ መግለጫ ከአመልካች የሚጠበቁ መሰረታዊ ጉዳዮች የማስረጃ እና ማመልከቻ ማቅረብያ ገዜ እና ቦታ እንዲሁም በዚህ አንቀጽ ንኡስ አን ቀጽ ላይ የተጠቀሰው የሰፈሩ ቁራሽ መሬት መረጃ ለህዝብ ግልጽ በሆነ መልኩ ይፋ መደረግ አለበት የመሬት ይዞታ መብት ማረጋገጥ እና ምዝገባ መርሆዎች የመሬት ይዞታ መብት ይረጋገጥልኝ ጥያቄ ያልቀረበበት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ያረፈበት መሬት የመሬት ይዞታ መብት እንዲሰጥ በህግ ሥልጣን በተሰጠው ተቋም ስም እንዲመዘገብ መደረጉ የመብት ምዝገባው ከተከናወነበት ጊዜ አንስቶ በ አመት ጊዜ ውስጥ ማንኛውም ሰው ባለመብት ስለመሆኑ ይህን ለማረ አካል ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ ጥቅም ከማግኘት አያሳጣውም በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ የተጠቀሰው መብት የመሬት ይዞታ የማረጋገጥ ሥራው ከተጠናቀቀ ከ አመት በኃላ ጥያቄ የቀረበበት ከሆነ ጋገጥ ሥልጣን ካለው የመሬት ይዞታውን የመጠቀም መብቱን የሚመጥን የመጠቀም መብቱም ሆነ ይህን የሚመጥን ጥቅም ልዩ በሆነ አገራዊ ግዳጅ ወይም ለተጠቀሰው ጊዜ የተራዘመ የጤንነት አክል ስለመግጠሙ ማስረጃ ስይደረግም ማንኛውም የቁራሽ መሬ ካልቀረበ በስተቀር ተፈፃሚ ት መብት እና ወሰን ትክክለኛነት በተሟላ ሁኔታ ተረጋግጦ እንዲመዘገብ የተደራጀ ነባር የመብት እና ወቅታዊ የምድር መረጃ በቅድመ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ትግበራ በአነስተኛው የአስተዳደር መዋቅር ደረጃ ይኖርበታል ተሟልቶ መገኘት ጐ በአንድ ቁራሽ መሬት ላይ የሚረጋገጥ መብት መብት ሰጪው መብት ሲሰጥ የመብት ባለድረሻን አስመልክቶ በባለትዳሮች ባለቤትነት ውል አስሮ ወይም መብት አጎናጽፎ ከሆነ መበት የሚረጋገጠው ይህንን መሰረት አድርመ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥርዓት ተግባራ ሦሇኗል የ ባ እርከን አንስቶ እስከ ከፍተኛው የከተማ ሙሉ በሙሉ ትግበራው ሲጠናቀቅ የተቀራረጠ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ የክተማ አስተዳደር እርክን እንዳልተተገበረ ዉቆ ነ አስተጓደርእኪሃፇባለ በቻ ነበ ዚዜ ነስቱ ክፍል ሁለት ስለ ይዞታ ማረጋገጥ ጥያቄ የመሬት ይዞታ ይረጋገጥልኝ ጥያቄ ስለማቅረብ ማንኛውም የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር እንደሆነ ይፋ በተደረገ ሰፈር ውስጥ በሚገኝ መሬት ይዞታ ላይ የመጠቀም መብት አለኝ የሚል ሰው የማመልከቻ ቅጹን ሁለት ኮፒ በመሙላት ጥያቄውን በኤሌክትሮኒክ ወይም የህትመት ሜድያ ጥሪ ከተላለፈለት ቀን አንስቶ በ የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት ማንኛውም ሰው በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሰረት ማመልከቻ ከማስረጃ ጋር ማቅረብ ካልቻለ እና ልዩ ምክንያት ስለመኖሩ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ በተጨማሪ የሥራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ እና መሰረት ያልቀረበ የመሬት ይዞታ ይረጋገጥልኝ ጥያቄ በአልፎ አልፎ ዘዴ የይዞታ ማረጋገጥ ሥርዓት እንዲስተናገድ መደረግ አለበት የማመልከቻው ቅጽ የሚከተሉት ይዘቶች ይኖሩታል በከ ሀ የአመልካች ስምና አድራሻ የነባር ወይም የሊዝ ስሪት መሬት ይዞታ ባለመብት ወይም ባለመብቶች ሙሉ ስም የመኖሪያ አድራሻ የመታወቂያ ቁጥር ብ ስልክ ቁጥር ፆታና ፅድሜ የጋብቻ ሁኔታ ሰ ስለቁራሽ መሬቱ ቁራሽ መሬቱ የሚገኝበት አድራሻ የሰፈር ልዩ መጠሪያና የቁራሽ መሬቱ መለያ ኮድ ቁጥር ን የድሮው ካርታ ቁጥር የመሬት ይዞታውን ያገኘበት ጊዜ ዓም የቦታ ደረጃ ካለ መንገድ አድራሻ በለ በካርታው ወይም በሰነድ ላይ ያለው የቁራሽ መሬት ስፋት በካሬ ሜትር በልዜት ያለ የመሬት ሥፋት ካርታው የተሰጠበት ቀን ቦታውን የተገኘበት አግባብ በምሪት በግዢ ውርስ ወይም ሌላ የቁራሽ መሬት አጠቃቀም ወይም አገልግሉት መኖሪያ ሌላ ንግድ ቅይጥ ወይም ከቁራሽ መሬቱ ጋር ያሉ አጎራባቾች ስምና መለያ ኮድ ቁጥር ሐ የይመዝገብልኝ ጥያቄ አቅራቢ ባለመብትነት ወሰን ስልጣን ባለው አካል የተሰጠ ዕዳ ዕገዳና ሌሎች ክልከላዎች የአመልካቹ ሙሉ ስም ፊርማ እና ቀን የመሬት ይዞታ ይረጋገጥልኝ ጥያቄ የቀረበበት ማመልከቻ ግልባጭ ላይ የይዞታ ማረጋገጥ መዝጋቢው ለመረከቡ ስሙን በመጻፍ በፊርማው አረጋግጦ ደረሰኝ መስጠት ግ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ላይ ከተመለከተው ጊዜ ገደብ በኋላ የሚቀርቡ የይዞታ ይረጋገጥልኝ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም የሚቀርብበት አሳማኝ ምክንያት የመሬት ይዞታ ባለመብት ነገር ግን ማስረጃ ነኝ ባይ ያቀረቡ እንደሆነ በአልፎ አልፎ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥርዓት ጥያቄው ምላሽ እንዲሰጠው መደረግ አለበት ስለ ማስረጃ አቀራረብ ማንኛውም በመሬት ይዞታ ላይ መብቴ ይረጋገጥልኝ ብሎ ጥያቄ የሚያቀርብ ሰው ይዞታው በሊዝ አግባብ የተገኘ ከሆነ ሀ የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወ ለ የሊዝ ውል ጠ የእዳና ዕገዳ ደብዳቤ መ ሌሎች ደጋፊ ማስረጃዎች የነባር ይዞታ ከሆነ ሠ የነባር ይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ወይም ካርታ ለ የእዳና ዕገዳ ደብዳቤ ሐ ሌሎች ደጋፊ ማስረጃዎች በአርሶ አደር ይዞታ ከሆነ ው ሀ በመሬቱ መጠቀም መብት የተገኘበት ደብዳቤ ለሰ የገጠር መሬት መጠቀሚያ ሠርተፊኬት ካለ ሐ የገጠር መሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መ ሌሎች ከገጠር መሬት አስተዳደር የቀረበ ማስረጃ የጋራ ሕንጻ ወይም ኮንዶሚኒየም ይዞታ ከሆነ በማንኛውም የጋራ ህንጻ ላይ የሚቀርብ የይዞታ መብት የይረጋገጥልኝ ጥያቄ በጋራ ቀርቦ አቅራቢዎቹ የሚከተሉትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል ሀ አግባብ ካለው ተቋም ጋር የተደረገ የጋራ የውል ስምምነት ለ ከባንክ ጋር የተደረገ የእያንዳንዱ የኮንዶሚኒየም አፃድ ባለይዞታ የውል ስምምነት ካለ ካለ መ የኮንዶሚኒየም ህንጻው የጋራ ባለይዞታዎች ህጋዊ ሰውነት እና የማህበር መተዳደሪያ ደንብ በአባላት ጸድቆ ህጋዊ ሰውነት ለማህበሩ በሰጠው አካል የማህበሩ ሰነድ ለመሆኑ ማረጋገጫ የተሰጠበት ሠ ሌሎች ከመብት ሰጪ ተቋም የተሰጡ ማስረጃዎች የባለቤትነት ካርታ ወይም ምስክር ወረቀት በፋይናስ ተቋም የተያዘ ከሆነ በዕዳ እገዳ ስለመያዙ የሚገልጽ ማስረጃ ከፋይናስ ተቋሙ በደብዳቤ እና የካርታው ወይም ምስክር ወረቀቱ ፎቶ ኮፒ ተያይዞ መቅረብ አለበት ስለ የህዝብ ማስታወቂያ አወጣጥ በክልሉ ወይም በከተማ አስተዳደሩ የሚወጣ የሕዝብ ማስታወቂያ ሀ የሚከተሉትን ጉዳዮች ያካተተ መሆን ይኖርበታል ሐ ከሚመለከተው አካል የኮንዶሚኒየም ህንጻ የቤት አሃድ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ግኖ ኤዴ ጨ በከተማው የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ እንደሚከናወን የመሬት ይዞታ ማረጋገጥን ሥራ የሚያከናውን ተቋም የተደራጀ መሆኑን የመሬት ይዞታ ለማረጋገጥ ቀጠናና ሠፈር መወሰኑን የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ስራው በስልታዊ ዘዴ እንደሚከናወን የመሬት ይዞታ ለማረጋገጥ የሚወጣው ወጪ በስልታዊ ዘዴ ከሆነ በከተማ አስተዳደር እንደሚሸፈን ነገር ግን በዚህ የትግበራ ዘዴ የማይጠቀሙ በራሳቸው ኪሳራ ወጪውን ሁሉ ሸፍነው የምዝገባ ተቋሙ በሚያመቸው ጊዜ ሲያሳውቅ በ አገልገሎት አንደሚያገኙ በየቀጠናውና በየሠፈሩ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ የሚከናወንበትን ጊዜና ስለሚቀርቡ ማስረጃዎች ሰ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ የተመለከተው የሕዝብ ማስታወቂያ አመቺ በሆኑ ኤሌክትሮኒክ እና የህትመት ብዙፃን መገናኛ ዘዴዎች ለህዝብ የሚገለጽ ይሆናል በይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር ስለሚወጣ ማስታወቂያ መዝጋቢ ተቋሙ በእያንዳንዱ ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር ውስጥ የሚያወጣው ማስታወቂያ የመሬት ማረጋገጫ ሰፈሩን አቀማመጥና ወሰን በግልጽ የሚያሳይ ሆኖ ሀ የማረጋገጫ ሠፈርን የሚያመላክት የምዝገባ ጠቋሚ ካርታ ለ የቀጠናውንና የሠፈር ስምና መለያ ቁጥር ሐ የማረጋገጥ ሥራ የሚጀመርበትን ቀን መ ከመሬት ይዞታ ይረጋገጥልኝ ጥያቄ ጋር የሚቀርቡ ማስረጃዎች ሠ ማንኛውም ባለመብት ነኝ ባይ የራሱን ወሰን ለይቶ በማወቅ መጠበቅ እንዳለበት ራ ረ ስለወሰን ማካለል ስራ በሌላ ማስታወቂያ እንደሚገለጽ የሚያሳይ እና ሰ በይዞታ ማረጋገጫ ደንብ መሰረት በቁራሽ መሬት ይዞታ ላይ የሚገኝ መብት ክልከላና ፃላፊነት እንደሚረጋገጥ የሚገልጽ መሆ ልላበት ሸ በይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር ውስጥ ያለ ሥማንኛውም ብ ጥቅም አለኝ የሚል ይገባኛል ባይ ግይ መሬት ላይ መብትና ቦታ በአካል ወይም በተወካዩ ኦግዘሄነቶ በጺዛሣዊረማ ኒ ር መሆን አለበት ኮኪን ኢሌ በተጨማሪ ባህላዊ የመረጃ ማሰራጫ በእድር ጡሩምባ መልክተኛ ለየማረጋገጫ ሰፈሩ መገለጽ አለበት ስለወሰን ማካለል ማስታወቂያ የወሰን አካላዩ በእያንዳንዱ ይዞታ ማረጋገጫ ሠፈር ውስጥ የሚያወጣው ማስታወቂያ ሀ በመዝጋቢ ተቋሙ በተላለፈው ጥሪ መሠረት የተዘጋጀ መሆኑትን ሰ የቁራሽ መሬት ወሰን ማካለል ሥራ በተለየው ሠፈር በተጠቀሰው ቀንና ሠዓት የሚጀምር መሆኑን ሐ በመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሠፈር ውስጥ የተወከሉ ታዛቢዎችና አጎራባቾች በቁራሽ መሬቱ ወሰን ማካለል ሂደት ላይ በዕለቱ እንዲገኙ መ የቁራሽ መሬቱ ወስን የሚካለልላቸው ባለይዞታዎች ወሰናቸውን ምልክት በማድረግና አካባቢውን በማጽዳት በተጠቀሰው ቀንና ሠዓት እንዲጠብቁ እና ሠ ወሰን ማካለል ሥራው በሚወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እንደሚከናወን የሚገልጽ ይሆናል ሚመ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ በሚወጣው ማስታወቂያ ላይ ሀ የጊዜ ሰሌዳው ለ የሚካለልለት ባለይዞታ ሙሉ ስም ሐ የአጎራባቾች ባለይዞታ ሙሉ ስም እና መየሚካለለው ባለይዞታና የአጎራባቾች ቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ያካተተ መሆን አለበት የቁራሽ መሬት ወሰን ማካለል የሚያከናውን ባለሙያ ከሦስት ቀን በፊት በእያንዳንዱ ቁራሽ መሬት የሚመጣበትን ቀንና ሠዓት በይዞታው በመገኘት ለባለይዞታነት የይረጋገጥልኝ ጥያቄ ላቀረበው ሰው በቃል እና በጽሁፍ በማሳወቅ መተማመኛ ማስፈረም ይኖርበታል ፌሥ ዴ ዴ ዴ። ርዕ ፍዴሥ እያንዳንዱ የመሬት ይዞታ መብት ክልከላ እና ኃላፊነት የሚረጋገጠው ከመሬት ይዞታ መብት ሰጪ ተቋም ወደ መዝጋቢ ተቋም በተላለፈ ሰነድ እና ከባለይዞታው በቀረበ ማስረጃ መካከል በሚደረግ የመስክ ማገናዘብያ መነሻነት ብቻ መሆን አለበት እያንዳንዱ የመሬት ይዞታ ወስን ማረጋገጥ የሚደረገው ከመሬት ይዞታ መብት ሰጪ ተቋም ወደ መዝጋቢ ተቋም በተላለፈ ስነድ እና ከባለይዞታው በቀረበ ማስረጃ መካከል በሚደረግ የመስክ ማገናዘብ መነሻነት መሆን አለበት የመሬት ይዞታ መብት ማረጋገጥ ሥራ በማይሰራባቸው የመሬት ይዞታዎች ሁሉ ላይ የወሰን ማረጋገጥ እና የይዞታ መብት ያልተረጋገጠበት ምክንያቶች ገላጭ መረጃ የማሰባሰብ ሥራን አስመልክቶ የትኛውም የመሬት ይዞታ ሳይዘለል መከናወን አለበት በስልታዊ ዘዴ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ በማንኛውም ሰፈር ውስጥ ሲካፄድ አስቀድሞ በከተማው የመንገድ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ዘላቂ ማረፍያ ተቋማት በይዞታነት መረጃ የቀረበባቸው መንገዶች የአካባቢ ጥበቃ ይዞታዎች የጋራ መገልገያ የመሬት ይዞታዎች እንዲሁም ሌሎች በመብት ሰጪው ተቋም ያልተያዙ መሆናቸው አና ለመጠቀሚያነት ያልተላለፉ መሬቶች የከተማ ጣብያ መጠን ያላቸው ከሆኑ ቀድሞ ወሰናቸው በቅየሳ ከተረጋገጠ በኋላ መብት የተሰጣቸው የመሬት ባለይዞታዎች ይዞታ ህጋዊ ወሰን ይረጋገጣል ር በከተማው አስተዳደር ፕላን እንዲያዘጋጅ ሥልጣን ያለው አካል የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ የሚከናወንባቸውን ቀጠናዎች የመሬት አጠቃቀም ፕላን መረጃ በመዝጋቢው ተቋም በተጠየቀ ጊዜ ማቅረብ አለበት በአልፎ አልፎ ዘዴ የመሬት ይዞታ ስለማረጋገጥ የመሬት ይዞታ የማረጋገጥ ሄደቱ በአልፎ አልፎ የሚከናወነው በስልታዊ ዘዴ ከሚረጋገጡ ሠፈሮች ውጪ በተለያየ ቦታ በሚገኙ ቁራሽ መሬት ላይ ይሆናል በቁራሽ መሬቱ ላይ የሚከናወነው የማረጋገጥ ሥራ በተለያየ ጊዜና በተበጣጠሰ መልኩ የሚቀርቡ በመሆኑ የተለየ አደረጃጀት ሳያስፈልግ በመዝገቢ ተቋሙ የሚከናወን ይሆናል በአልፎ አልፎ ዘዴ የመሬት ይዞታ ይረጋገጥልኝ ጥያቄ የሚቀርበው ሀ የከተማ ነክ ፍርድ ቤት ወይም የከተማ ነክ ፍርድ ቤት በሌለበት የመደበኛ ፍርድ ሴት ትዕዛዝ ከሆነ የውርስ ማስረጃ እና የጸደቀ የስጦታ ውል መያያዝ ይኖርበታል ሰ የስም ዝውውሩ በሽያጭ ከሆነ ከሚመለከተው ሕጋዊ አካል የተላለፈ ውል መያያዝ ይኖርበታል ሐ የስልታዊ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሂደትን የማያስጠብቅ ተጨማሪ ምክንያት ኖሮ በምዝገባ ተቋሙ ሲታመንበት የመሬት ይዞታ የይረጋገጥልን ጥያቄ ሲቀርብ በተዘጋጀው ቅጽ ላይ ጥያቄውን ኣን ውን ርቫ ዴ ሥሠ በማቅረብና በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ላይ የተመለከቱትን በማያያዝ መሆን አለበት የወሰን ማካለልና ቅየሳ በሚከናወንበት ወቅት አጎራባቾች ባሉበት የሚፈጸም ሆኖ የተወሰኑ አጎራባቾች በጽሁፍ ጥሪ ቀርቦላቸው ያልተገኙ ከሆነ የማረጋገጡን ሂደት ይዞታው ባለበት ወረዳ ውስጥ ከተዋቀረው የማረጋገጫ ሰፈር መካከል ቅርበት ባላቸው የአካባቢ ተወካዮች እንዲከናወን ይደረጋል በአልፎ አልፎ የመሬት ይዞታ የማረጋገጥ ዘዴ አጎራባቾች በተረጋገጠው ቁራሽ መሬት ወሰን ስለመስማማታቸው በፊርማቸው ማረጋገጥ አለባ ቸው ሽ በአልፎ አልፎ የመሬት ይዞታ የማረጋገጥ ዘዴ የሚረጋገጥ ይዞታ የወሰን ክርክር የሚያስነሳ ከሆነ የስልታዊ የመሬት ይዞታ የማረጋገጥ ሥርዓት ትግበራን መጠበቅ አለበት የምዝገባ ተቋሙ ጥያቄ የቀረበበትን ቁራሽ መሬት የተመለከቱ የመብት ክልከላና ኃላፊነት ማስረጃዎች ከመብት ሰጪው ተቋም በቅድሚያ ማስመጣት አለበት የምዝገባ ተቋሙ የአገልግሎት ክፍያውን በተመለከተ በአዋጁ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ በተደነገገው መሰረት የአገልግሎት ክፍያ በማስከፈል አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉ በኋላ የተጠየቀውን አገልግሎት ይፈጸማል ማንኛውም በመሬት ይዞታው መብት ወይም ግቻ አለኝየሚልስው በአንድ ወር ጊዜ ኑኮ። ሠ ይዞታውን ለማስመዝገብ መብት ወይም ውክልና ያገኘ ሰው ስምና አድራሻ ረ በይዞታው ላይ ክርክር ያነሱ ባለይዞታዎች ቁራሽ መሬቱን ወይም መሬቶቹን እንዴት እንደያዙ የሚገልጽ በራሳቸው የቀረበ መግለጫ ሰ በይዞታው ላይ ያለ መብት ክላከላና እና ፃላፊነት በጠለ ሸ በይዞታው ላይ ያለው ክርክር ከመንግስት ተቋም ጋር ከሆነ ስለሁኔታው የሚያስረዳ መግለጫ ቀ ማንኛውም በቁራሽ መሬቱ ላይ የሚረጋገጡ እዳና እገዳ መኖሩን የሚያመላክት ገ መረጃ ያስተላለፈው አካል ስምና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች በ ማንኛውም ተከራካሪ ወገን ህጋዊ ድርጊቶችን በእድሜ በአእምሮ እድገት ውስንነት ጫ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ለማከናወን ችሉታ የሌለው ከሆነ የሞግዚቱ ስም ተ የክርክር መዝገብ ቅጹ ተሞልቶ የተጠናቀቀበት ቀን ቸ በክርክር መዝገባ የሰፈረው ጉዳይ በመብት ሰጪው ተቋም ተልኮ ከሆነ የተላከበት ቀን ነ የባለይዞታው ወይም የወከሉ ወይም የሞግዚቱ እና የይዞታ ማረጋገጥ መዝጋቢው ስምና ፊርማ የመሬት ይዞታ መብት ማረጋገጥ ሥራን ስለማጠናቀቅ በማረጋገጥ እና ምዝገባ ደንብ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሠረት የማረጋገጥ ሥራው መጠናቀቅ አስቀድሞ በአረጋገጭ ሹሙ በመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር የህዝብ ማስታወቂያ ከተገለጸ በኋላ መዝጋቢው ተቋም ለህዝብ ይፋ ያደርጋል የመሬት ይዞታ መብት ማረጋገጥ ሥራ በአንድ ቀጠና ስር ባሉ ሰፈሮች በተመሳሳይ ጊዜ ከተጠናቀቀ የማረጋገጥ ሂደቱ የተጠናቀቀበት ቀጠና እና በሥሩ ያሉት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈሮች ዝርዝር ተጠቅሶ በምዝገባ ተቋሙ ለህዝብ ይፋ መደረግ አለበት ከመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ጋር ስለተያያዘ ሰነድ ርክክብ ለመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ተግባር ከመሬት ይዞታ መብት ሰጪ ተቋም ለምዝገባ ተቋሙ የመሬት ይዞታ መብት ህጋዊ ሰነዶች ሲላኩ ሀ የመሬት ይዞታ መብት ሰጪ ተቋም ያለውን ሰነድ የቁራሽ መሬቱ የሚገኝበትን ቀጠና እና ሰፈር ከከተማ ጣብያ ኮዱ ጋር በማስተሳሰርና በማረጋገጥ ለመዝጋቢ ተቋሙ በተዘጋጀው የርክክብ ፎርም መሰረት ያስረክባል ለ የይቦታ አረጋጋጩ ሹሙ በተሾመበት ቀጠና እያንዳንዱ ይዞታ የሚረጋገጥባቸውን ሰፈሮችን የሚመሰከቱ ሠነዶች በመለየት ከምዝገባ ተቋሙ ይረከባል በአያንዳንዱ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰፈር የማረጋገጥ ሥራው እንደተጠናቀቀ የመሬት ይዞታ አረጋጋጭ ሹሙ በማረጋገጥ ሂደቱ ጥቅም ላይ የዋሉ ሰነዶችን እና የማረጋገጥ ሂደቱ ውጤት የሆኑ ሰነዶችን ለምዝገባ ተቋሙ ያስረክባል ር ክፍል ሰባት ስለ መሬት ይዞታ መብት ምዝገባ ጥያቂ አቀራረብ የምዝገባ ጥያቄ አቀራረብ ይመዘገባል በመሬት ስሪት ረገድ በመብት ፈጣሪው ከሚታወቀው ውጪ ምንም ዓይነት የመሬት ይዞታ ስሪት ለውጥ በምዝገባ ወቅት አይደረግም በማንኛውም በባለይዞታ የሚቀርብ የመብት ምዝገባ ጥያቄ ሀ በሊዝ አግባብ የተገኘ ይዞታ ሲሆን የይዞቦታ ማረጋገጫ ካርታ የሊዝ ውል እና እንደ አስፈላጊነቱ የሽያጭ ውል የስጦታ የእዳና እገዳ ዋስትና እና የውርስ ማስረጃዎችን በማቅረብ የምዝገባ ቅጽ በመሙላት ጥያቄውን ማቅረብ ይኖርበታል። የመብት ምዝገባ ጥያቄው በተወካይ የሚቀርብ ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃና በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ በነባርና በሊዝ ይዞታ ስር የተዘረዘሩት ማስረጃዎች ተያይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል በማንኛውም በመንግስት በሚተዳደር ይዞታ ላይ የመብት ምዝገባ ጥያቄ ለማቅረብ ወደ ምዝገባ ተቋም ሲቀረብ ሀ በመንግስት መስሪያ ቤቱ ወይም ይዞታውን በሚያስተዳደርው ተቋም ጉዳዩን ለማስፈጸም የተሰጠ ኃላፊነት የሚገልጽ ደብዳቤ ለ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ሐ ቦታው በሊዝ አግባብ የተገኘ ከሆነ የሊዝ ውል መ ይዞታው ነባር ከሆነ አመታዊ የቤት እና የቦታ ግብር ደረሰኝ እና ሠ ሌሎች ከመብት ፈጣሪው የተሰጡ ተጨማሪ ማስረጃዎች ካሉ ተያይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል በአርሶ አደር ይዞታ ላይ የመብት ምዝገባ ጥያቄ ሲቀርብ በባለይዞታው መረጃዎችን ይኮ መቅረብ ይኖርበታል ሀ አግባብ ካለው አካል የተሰጠ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ለ በይዞታው ላይ ግብር የሚከፍልበትን የግብር ደረሰኝ ሐ ሌሎች ከመብት ፈጣሪው የተሰጡ ተጨማሪ ማስረጃዎች ካሉ ተያይዘው መቅረብ አለባቸው መ የመብት ምዝገባ ጥያቄው በአርሶ አደሩ በራሱ ወይም በህጋዊ ወኪሉ ሊቀርብ ይችላል በማንኛውም በመንግስት በተገነቡ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የሚቀርብ የይዞታ መብት ይመዝገብልኝ ጥያቄ በባለይዞታዎች በጋራ የተደራጀ ሆኖ ሀ በይዞታው ላይ የተደረገ የርክክብ ውል እና ይዞታው ያረፈበት ህንጻ ፕላን ካለ ለ ከባንክ ጋር የተደረገ ውል ካለ ሐ የባንከ እዳውን ሙሉ በሙሉ ከፍሎ የጨረሰ ከሆነ የተሰጠው የኮንዶሚኒየም አዛድ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እና መ ሌሎች ከመብት ሰጪ ተቋም የተሰጡ ማስረጃዎች ይዞ በመቅረብ በጋራ የጥያቄ ማቅረብያ ቅጽ መሙላት አለበት በሌሎች የበጋራ ህንፃዎች ላይ የሚቀርብ የይዞታ መብት ይመዝገብልኝ ጥያቄ የጋራ ህንጻው ባለይዞታዎች ህጋዊ የማህበር ሰውነት ይዘው ሀ በይዞታው ላይ የተደረገ የርክክብ ውል እና መሬቱን ቀድሞ በሚያስተዳደረው ተቋም ይዞታው ላይ እንዲያርፍ ከተፈቀደው የህንጻ ፕላን ካለ ለ ከባንክ ጋር የተደረገ ውል ካለ ሐ እያንዳንዱ የጋራ ህንፃ ባለቤት ከባንክ ጋር የገባው የዋስትና ውል ካለ መ ሌሎች ከመሬት መጠቀም መብት ሰጪ ተቋም የተሰጡ ማስረጃዎች ካሉ ይዞ በመቅረብ በማህበሩ ስም የጋራ የጥያቄ ማቅረብያ ቅጽ በመሙላት መጠየቅ አለበት በስልታዊ ዘዴ ይዞታው የተረጋገጠለት ሰው የሚያቀርበው ውየምኽ ፐ ፐያቄ ይዞታ መብት ምዝገባ ተቋሙ ሲመጣ በመሬት ታ መ የይዞታ ካርታ ዋናውን በተቋሙ አረጋጋጭ አካል የትብቡ ማታ ንና የመቦት ምዝገባ ቅጹን በመሙላት ጥያ ማቅረብይኛ ድም መያ ውሜን ደኖ ኣመ ገትጸጻኃ ኪን መ በአልፎ አልፎ ዘዴ ለተረጋገጠ ይዞታ ስለሚቀርብ የምዝገባ ጥያቄ አቀራረብ ማንኛውም የመሬት ባለይዞታ ይዞታዬ ነው በሚለው መሬት ላይ ያለውን መብት በአልፎ አልፎ ዘዴ አስቀድሞ እንዲረጋገጥለት አድርጎ ከሆነ ለማስመዝገብ ለመዝጋቢ ተቋሙ የሚቀርበው የመብት ምዝገባ ጥያቄ የሚከተሉትን ማካተት አለበት ሀ የይዞታ ባለቤትነት ካርታ ለ እንደ ይዞታው ስሪት አይነት ከቀድሞ መሬት አስተዳደር ተቋም ጋር የተደረገ ውል ካለ እና ሐ በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች እንደአግባብነታቸው በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ የተደነገገውን ሰነድ አባሪ በማድረግ የመብት ምዝገባ ቅጹን በመሙላት ጥያቄውን ለምዝገባ ተቋሙ ማቅረብ ይኖርበታል የምዝገባ ጥያቄ ማቅረብያ ቅፆች ይዘት በስልታዊም ሆነ በአልፎ አልፎ ዝዴ የሚቀርቡ የይዞታ መብት ምዝገባ ጥያቄዎች ማቅረቢያ ቅጽ በይዘት ተመሳሳይ ሆኖ መዘጋጀት ይኖርበታል በቅጹ ላይ ጥያቄው የቀረበበት ቁጥር ሰዓት እና ቀን መጥቀስ አለበት የቅጹ ይዘትም ሀ የአመልካቹ ሙሉ ስም እና አድራሻ ለ ጾታ ሐ የቁራሽ መሬቱ መለያ ኮድ መ የቁራሽ መሬት አድራሻ ሠ የይዞታው አግለግሉት ረ የአባሪ ማስረጃዎች ዝርዝር ዓይነታቸው እና ብዛታቸው እና ሰ የአመልካቹን ሙሉ ስምና ፊርማ ቀንና ዓም መያዝ ይኖርበታል የምዝገባ ጥያቄዎችን ስለማጣራት መዝጋቢው አካል በቀረበው የምዝገባ ጥያቄ መሰረት በተመዝጋቢው ተያይዘው የቀረቡትን ማስረጃዎች በማጣራት ሰምዝገባ ብቁና ብቁ አለመሆናቸውን መለየት ይኖርበታል ለምዝገባ ብቁ የሆኑትና ያልሆኑት ተለይተው በመዝጋቢው ተቋም የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ስም ዝርዝራቸው መለጠፍ አለበት አጣሪው አካል በተመዝጋቢው ተያይዘው የቀረቡት ማስረጃዎች ብቁ አለመሆኑን ሲያምን ብቁ ያልሆነበትን ምክንያት በዝርዝር በመግለጽ በጽሁፍ ለምዝገባ ጥያቄ አቅራቢው ማሳወቅ አለበት ለምዝገባ ተቀባይነት ያገኘው ጥያቄ አቅራቢ ለምዝገባ ብቁ መሆኑን የሚያረጋግጥ ቅጽ ተሞልቶለት ለምዝገባ የሚያልፍ ይሆናል ክፍል ስምንት ስለ የመሬት ይዞታ መብት ምዝገባ እና ሰርተፍኬት ንኡስ ክፍል አንድ ስለ ምዝገባና ስለሚመዘገብ መብትክልከላና ኃላፊነት በመዝጋቢው ተቋም መዝገብ ስላልተመዘገበ መብት የመሬት ይዞታን የተመለከተ ማንኛውም ስምምነት ወይም ውል ወይም ፍርድ ወይም የእግድ ትዕዛዝ እስካልተመዘገበ ድረስ በመዝጋቢው አይችልም ማንኛውም የመሬት ይዞታ ባለመብት በመሬት ንብረት ባለቤት እንደሆነ የሚቆጠዕው የክ ሮን መጋ ደረጋ መ ሰድደው ያቼማይንቀሳቀስ የመሬት ይዞታ ተጠቃሚን ስለመመዝገብ ማንኛውም የመሬት ይዞታ ተጠቃሚ በሚመዘገብበት ጊዜ የግለሰብ ይዞታ ከሆነ በመሬት ይዞታ ተጠቃሚው ግለሰብ ስም የጋራ ይዞታ ከሆነ የመሬት ይዞታው ተጠቃሚዎች የሁሉም ስም የመሬት ይዞታው ተጠቃሚዎች በሞግዚት አስተዳደር ሥር ያሉ ከሆነ የተጠቃሚዎቹ ስምና የሞግዚት አድራጊው ስም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው ድርጅት ወይም ማንኛውም ሌላ ማህበር ከሆነ በህግ የሰውነት መብት በተሰጠው ድርጅት ሙሉ ስም እና ለህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ የመሬት ይዞታዎች ከሆኑ የሕዝብ መሬት ተብለው በወቅቱ በስራ ላይ ባለው የከተማው መሬት አጠቃቀም ዕቅድ መሰረት ይመዘገባሉ የተመዘገበን መብት ክልከላና ኃላፊነት ለማሻሻል ወይም ለማስቀረት ሥልጣን ያለው አካል ትዕዛዞች ምዝገባ በአንድ በተመዘገበ የመሬት ይዞታ ላይ ያለን መብት ክልከላና ኃላፊነት ለመቀነስ ለመጨመር ለማሻሻል ወይም ለማስቀረት ሥልጣን ካለው አካል የሚሰጡ ውሳኔዎች ወይም ትዕዛዞች የሚመዘገቡት አገልግሎቱን የሚፈልገው ሰው በሚያቀርበው ጥያቄ መነሻነት ነው ትፅዛዙ ወይም ውሳኔው ከፍርድ ቤት የመጣ ከሆነ ጥያቄ አቅራቢው የፍርድቤቱን ትዕዛዝ ወይም ውሳኔ ኦሪጅናል የሆነውን ትክክለኛ ኮፒ ከሚሞላው ቅፅ ጋራ አባሪ አድርጎ ሲያቀርብ ምዝገባው ይከናወናል በመብት ሰጪውና በመሬት ይዞታው ተጠቃሚ መካከል የተደረጉ ስምምነቶች ከሆኑ የእነዚሁ ስምምነቶች ኦሪጅናል ኮፒ ወይም የመብት ሰጪው ተቋም የበላይ ኃላፊ የፈረመባቸው ኦርጂናል ማረጋጋጫዎች ሲቀርቡ ምዝገባው ይከናወናል ከማንኛውም አበዳሪ ባንክ ወይም በህግ ስልጣን ከተሰጠው አካል በመሬት ይዞታው ላይ ያለን መብት ክልከላና ኃላፊነት ለመቀነስ ለመጨመር ለማሻሻል ወይም ለማስቀረት የተደረጉ ስምምነቶች ትዕዛዞች ጥያቄዎች የሚመዘገቡት ዋናው ሰነድ ሲቀርብ ነው ፈ መ በዚህ አንቀጽ መሰረት ምዝገባው እንዲከናወንለት የሚጠይቅ ሰው በያዘው ይዞታ ላይ መብት የሚያገኝ ወይም የተመዘገበ የመሬት ይዞታ ያለው ሰው ሳይሆን በሌላ ሰው በተመዘገበ የመሬት ይዞታ ላይ መብት የሚያገኝ ከሆነ እንዲመዘገብ ያቀረበውን መብት ክልከላና ኃላፊነት በመዝጋቢው ተቋም በተመዘገበ በአምስት ቀናት ውስጥ ለመሬት ይዞታ ተጠቃሚው የማድረስ ግዴታ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተገለፀው መሰረት አንድ መብት የተመዘገበለት ሰው ለመደመርያው ባለይዞታ የተመዘገበውን መብት ትክክለኛ ግልባጭ ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት አንዱን ኮፒ ለባለይዞታው ከሰጠ በኋላ በሁለተኛውን ኮፒ ላይ ባለይዞታውን አስፈርሞ ለመዝጋቢው ተቋም መወለስ ባለይዞታው በአድራሻው ባይገኝ ወይም የተመዘገበውን ሰነድ አልቀበልም ቢል ይህንነ በሶስት ምስክሮች አረጋግጦ ለመዝጋቢው ተቋም ወድያውኑ ማሳወቅ አለበት ለመሬት ባለይዞታው ተረጋግጦ ተመላሽ የተደረገ የተመዘገበ መብት ክልከላና ኃላፊነትን በተመለከተ መዝጋቢው ተቋም በተቻለ መጠን ባለይዞታው እንዲያወቀው ለማድረግ በስልክ ወይም በሌሎች የግንኙነት መንገዶች የማሳወቅ ጥረት ማድረግ ይኖርበታል በመሬት ይዞታ ክርክር ዛደት በተያዘ ጉዳይ ላይ የተሰጠ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ብይን ውሳኔ ወይም ፍርድ በሚኖርበት ጊዜ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀዕ የተጣለውን ግዴታ የፍርድ ቤት ውሳኔውን ውጤት እንዲመዘግብለት የሚጠይቀው ሰው እንዲፈጽም አይገደድም ንኡስ ክፍል ሁለት ለተመዘገበ የመሬት ይዞታ መብት ስለሚሰጥ ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ህትመትና አሰጣጥ የሰርተፊኬቱ ህትመት መ መዓ ዴ ፌሥ የክልል የመሬት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት የሚታተም የመሬት ይዞታ ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ከመታተሙ በፊት ለሰርተፍኬት የሚውለው ወረቀት አገራዊ ቅደም ተከተል ያለው ተራ ቁጥር ይዞ እንዲዘጋጅለት ስምምነቱን በፅሁፍ ማሰወቅ አለበት የክልል የመሬት ምዝገባ ኤጀንሲ ሰርተፍኬቱ እንዲዘጋጅ የሚጠይቀውለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ ከተማው ወደ ስራ መግባት የሚችል መሆኑን በማረጋገጥ በአዋጁና አዋጁን ለማስፈፀም በወጡት ደንቦች መሰረት ቅድመ ሁኔታዎችን ካሟላ እና ወደ ስራ የተገባ ከሆነ ለመጀመርያ ጊዜ የተዘጋጀው የመሬት ይዞታ ማረጋጋጫ ሠርተፊኬት በአግባቡ በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ በሥራ ላይ እንደሚውል ካረጋገጠ በኋላ መሆን አለበት መዝጋቢው ተቋም የሁለተኛና ቀጣይ ህትመቶችን በተመለከተ በከተማው ያለውን የሰርተፍኬት ፍላጎት መሰረት ባደረገና ሠርተፊኬቱን ለማዘጋጀት የሚፈልገውን የጊዜ ጫና ግምት ውስጥ በማስገባት አስቀድሞ ጥያቄውን ለክልሉ ምዝገባ ኤጀንሲ ማቅረብ አለበት የክልሉ የምዝገባ ኤጀንሲ ጥያቄው በደረሰው በ ቀን ውስጥ ምላሹን በጽሁፍ ለከተማው መዝጋቢ ተቋም ማሳወቅ አለበት የመሬት ይዞታ መብት ማረጋገጫ የሰርተፍኬት አጠባበቅ የከተማው መዝጋቢ ተቋም የተዘጋጀውን ሰርተፍኬት ወረቀት ከክልሉ ምዝገባ ኤጀንሲ በመረከብ በገቢ መዝገብ ላይ ተመዝግቦ የገቢ ደረሰኝ እየተቆረጠለት ገቢ እንዲሆን ያደርጋል የመዝጋቢው ተቋም ተዘጋጅቶ የመጣውን ሰርተፍኬት በሴሪ ቁጥርና በሌሎች መለያ ኮዶች አማካኝነት በወረቀትና በአህዛዊ መዝገብ መዝግቦ መያዝና እያአንዳንዱ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ሥራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ አለበት በብልሽት ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋለ ወይም እንዲወገድ የተለየ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ወረቀት በ ሰዓት ውስጥ ለመዝጋቢው ተቋም ምዝገባ ሹም በጽሁፍ ሪፖርት መደረግ አለበት መዝጋቢ ሹም ይህንነ ጉዳይ ከሶስት የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ለክልሉ የምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ማሳወት አለበት በሥራ ላይ የተበላሹ ሰርተፊኬቶች አወጋገድ በማንኛውም መልኩ የመሬት ይዞታ ሰርተፊኬቱ አገልግሉት ላይ መዋል የማይችል በሚሆንበት ጊዜ ሰርተፊኬቱ ለብቻ ተለይቶ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ላይ መወገድ ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ በተጠቀሰው መሰረት የሚወገድ የመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ኮዱ ብዛቱና እያአንዳንዱ እንዲወገድ የሚያስደርገው ምክንያት ሰክልሉ ምዝገባ ኤጀንሲ መላክ አለበት ጥቅም ላይ ሳይውሉ የት እንዳሉ ስላልታወቁ ሰርተፍኬቶች የመሬት ይዞታ መብት ምዝገባ ለጀመረ ከተማ እንዲዘጋጁ የተደረጉ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬቶች ጥቅም ላይ ሳይውሉ በማንኛውም ሁኔታ የተሰወሩ መሆናቸው ሲረጋገጥ በ ሰዓት ውስጥ ስለመሰወራቸው ተገልፆ የፍትህ አካላት እና በክልሉ የሚገኙ የምዝገባ ተቋማት እንዲያውቁት መደረግ አለበት በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሠረት ጥቅም ላይ ሳይውሉ የተሰወሩ ሰርተፍኬቶች ለህዝብ በህትመት እና በኤሌክትሮኒክ ሚድያ በ ሰዓት ውስጥ ተገልፆ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ መደረግ ይኖርበታል የሚዘጋጀው ሰርተፊኬት ቅጂ የደክዘጋመው ሰርተፊኬት ቅጂ እያንዳንዱ የመሬት ይዞታ ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ወረቀት በሁለት ቅጂ አንድ አይነት ሲሪያል ቁጥር ያለው ሆኖ ይዘጋጃል ኮፒው ከዋናው የሚለየው ከማህደር ጋር ተያይዞ የሚቀመጥ በመሆኑ ሀሦ የሚል ጽሁፍ በላዩ ላይ በመስፈሩ ብቻ ና ለበት የተዘጋጀው ሰርተፍኬት ወረቀት የመሬት ይዞታ ሠማ ሷ የሽ ኳ ስሮቄቿኬቲኒ ደረጃን ረጋገ ። ኸ ኩ ጫ መ የእ ኑመፊርማዉ አ ር « መኻካ ጃጁ ሥ ኣቁ መ መ ው መ መ መ የመሬት ይዞታ የመጠቀም መብትን የሚገልጹ ሰርተፍኬቶች ዛገራዌዊ ደረጃውን የጠበቀ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ወረቀት ብቻ በመጠቀም እና የመዝጋቢው ተቋምን የመረጃ ማጣራት ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ መታተም አለበት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ስርተፍኬት በወረቀት ህትመት ከመዘጋጀቱ በፊት ትክክለኛነቱ በመዝጋቢ ተቋሙ ውስጥ ኃላፊነት በተሰጠው በአንድ ሰው አማካኝነት መጣራት አለበት የመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ምዝገባ ሂደትና ይዘቱ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የመረጃ ህትመት ቅርጽ እና ቀለም በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣው ስታንዳርድ መሰረት እና የከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥና ምዝገባ ደንብ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ሥር የተዘረዘሩትን መረጃዎች አሟልቶ መዘጋጀት አለበት በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሰረት ያልተዘጋጀ ሰርተፍኬት የተሰጠው ባለይዞታ በማናቸውም ጊዜ ደረጃውን የጠበቀ እና የተሟላ ሰርተፍኬት ይሰጠኝ ብሎ የመጠየቅ መብቱ የተጠበቀ ነው መ የጋራ ሕንፃ ላልሆኑ እና የኮንዶሚኒየም ድርሻ ካርታ ለማይሰጣቸው ይዞታዎች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማህደር የሰርተፍኬቱን ኮፒ ከመያቡደ በተጨማሪ በማህደር መረጃነት በተጣቀሰ ድጅታል ወይም የወረቀት መዝገብ ሀ የባለይዞታው ስም ለ የይዞታው ዓይነት ነባርሊዝ ሐ የምዝገባ ቁጥር መ የይዞታው አድራሻ ሠ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ረ የቦታው ኮኦርድኔት ሰ የቦታው ስፋት እና ሸ ሰርተፊኬቱ የተሰጠበትን ሰዓት ቀን ወርና ዓመተ ምህረት የኮንዶሚኒም አሃድ ይዞታ ድርሻ ካርታ ለሚሰጣቸው ይዞታዎች የሚዘጋጅ የመሬት ይዞታ ሠርተፊኬት ማህደር የሰርተፍኬቱን ኮፒ ከመያዙም በተጨማሪ ሀ የኮንዶሚኒም አፃድ ባለይዞታው ስም ሰ የይዞታው ዓይነት ነባርሊዝ ሐ የምዝገባ ቁጥር መ የጋራ ይዞታው አድራሻ ሠ የሕንፃው ስያሜ ወይም ቁጥር ካለ ረ የወለል ስፋት ሰ የኮንዶሚኒም አዛድ ቤት ቁጥር ጆጁ ሸ ከጋራው ሕንፃ አንፃር ቤቱ የሚገኝበትን የተለየ ቦታ የቤዝመንት የወለል ወይም የፎቅ ቁጥር ደ ቀ የጋራ ህንጻው ያረፈበት ቁራሽ መሬት መለያ ኮድ እና በ ሰርተፊኬቱ የተሰጠበትን ሰዓት ቀን ወርና ዓመተ ምህረት ያካተተ መሆን አለበት የመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ስለማግኝት ከመበት ሰጪው ተቋም በህጋዊ መንገድ የመሬት ይዞታ መብት ን መብቱ በመስክ አና በሚቀርቡ መሰረት ከተረጋገጠ በኋላ ያገኝ ሰው ይሄው የመብት ሰጪው መሬቱን የመጠቀም መብት ሰነድ ይዞታው ለባለመብቱ በምዝገባ መዛወሩን በማረጋገጥ ቀደም ብሉ በነበረው የመሬት አስተዳደር በመሬት ይዞታ ባለመብትነት ማረጋገጫ ሆኖ ሲያገለግል የነበረ ካርታ ወይም ምስክር ወረቀት ወይም ሰርተፊኬት ለምዝገባ ተቋሙ በማህደር እንዲያያዝ ተመላሽ ሆኖ የመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሠርተፊኬት ይሰጠዋል ይህም በፎርም ቁጥር ምዝገባ ላይ በሰፈረው መማልከኮቻ መረጃ መነሻነት መሆን አለበት የሠርተፍኬት ጥያቄ ቀደም ብሎ በነበረው የመሬት አስተዳደር በመሬት ይዞታ ባለመሸትነት ሲያገለግል የነበረ ካርታ ወይም ምስክር ወረቀት ወይምስርቱፊኬቅነ በማህደር እንዲያያዝ ተመላሽ ሆኖ የመሬት ይዞታ ማረጋ ይሰጠዋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ ዕቿ ጆ የተመለው ተሟል ውስጥ የመሬት መ ረመጫውን ሽርተፍኬት ለባለ ሠ በከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምገበባ ደንብ አንቀጽ መሰረት ቅሬታውን ለመዝገቢው ተቋም ማሳወቅ ይትሳላል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት አገልግሎት ጠያቂው በተሰጠው ምላሽ ላይ ቅሬታ ካለው በህግ የመጠየቅ መብቱ የተጠበቀ ነው የመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሠርተፊኬት ስለማምከን በማናቸውም ጊዜ የወጣ የመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሠርተፊኬት እንዲመክን ለማድረግ የሚያበቁ ምክንያቶ ሀ የመሬት ይዞታው ባለመብት ከመብት ሰጪው ጋር ስለይዞታው በገባው ውል መሰረት ግዴታውን አለመወጣቱ መብቱን እንደሚያሳጣው ማስረጃ ሲቀርብና መብት ሰጪው የመሬት ይዞታውን አስመልክቶ የተገባውን የውል ስምምነት መነሻ በማድረግ ውል ማቋረጡን በደብዳቤ ለመዝገቢው ተቋም በጽሁፍ አሳውቆ በመሬት ይዞታው ላይ የመብት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያገኘው ሰው እንዲያውቀው ከተደረገ ከ የሥራ ቀን በኃላ የመሬት ይዞታው ባለመብት የማስተባበያ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ ሽ ለ በሊዝ አዋጁና በሊዝ ደንብ መሰረት የሊዝ ውሉ እንዲቋረጥ ሲወሰን ሐ የሊዝ ዘመኑ ሲጠናቀቅና ውሉ እንዳይታደስ በመብት ሰጪው ተቋም ውሳኔ ተሰጥቶ ህጋዊ ማስረጃ ሲቀርብ ኀ መ በመሬት ይዞታው ባለመብት እጅ መኖር ያለበት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሠርተፊኬት መጥፋቱ ሲረጋገጥና በምትኩ አዲስ ሠርተፊኬት መስጠት ተገቢ ሆኖ ሲገኝ አንድን ሠርተፊኬት ለማምከን በቅድሚያ ጉዳዩ ተጣርቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ሠርተፊኬቱ ታግዶ እንዲቆይ ለባለይዞታው እና ለሚመለከታቸው አካላት በመዝጋቢው ሩ ተቋም ኃላፊ አማካኝነት ምክንያቱ ተጠቅሶ በጽሑፍ እንዲያውቁት መደረግ አለበት ከመበት ሰጪው ተቋም በሚቀርብ ጥያቄ መሠረት አንድን ሰርተፊኬት ለማምከን በቅድሚያ ከአንድ ወር ላልበለጠ ጊዜ ሰርተፊኬቱ ጥቅም ላይ እንዳይውል በመዝጋቢው ተቋም ታግዶ የማጣራት ሥራ መሰራት አለበት በቪህ ጊዜ ውስጥ የመሬት ይዞታ መብት ተጠቃሚው የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬቱ መምከን ትክክል አይደለም የሚል ምክንያት ካለው ጉዳዩን ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት የማቅረብና የማስወሰን መብት ያለው ሲሆን በዚሁ መብቱ መጠቀም ካልቻለ በቀረበው ጥያቄ መሰረት ሰርተፊኬቱ እንዲመክን ተደርጎ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ግልባጭ ይደረጋል ለመሬት ይዞታ መብት ማረጋጋጫ ሰርተፊኬት ምትክ ስለመስጠት ፈ ሥመ ማንኛውም ሰው ምትክ እንዲሰጠው ሰርተፊኬቱ የጠፋበት ወይም የተበላሸበት መሆኑን እርግጠኛ ካልሆነ ከፍትህ አካል ማገጃ እስኪያቀርብ ድረስ በሰርተፍኬቱ የሚተላለፉ መብቶች በመዝጋቢው ተቋም በኩል እንዳይስተናገዱ በገጽ ቀርቦ በማመልከት ለአምስት የስራ ቀናት እንዲታገድለት መጠየቅ ይችላል ሰርተፊኬቱ ተበላሽቶ ከሆነ የተበላሸውን ሰርተፊኬት ተመላሽ መደረጉ ሲረጋገጥ ምትክ ሰርተፊኬት በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ መዝጋቢው ተቋም መስጠት አለበት ሰርተፊኬቱ ጠፍቶ ከሆነ በደንቡ አንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ስለመጥፋቱ ሰፊ ሽፋን ባለ የህትመት ሚድያ እና በክልሉ ወይም በፌደራሉ ምዝገባ ተቋም ድረገጽ ይፋ መሆን አለበት። መዝጋቢው ተቋም እግዱ የተነሳበት ቁጥርና ቀን ጠቅሶ የመሬት ይዞታው እግዱ የተነሳ መሆኑን ዕግዱ እንዲነሳ ለጠየቀው ክፍልና ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ እግዱ ስለመነሳቱ የሚያሳይ ማስረጃ መሥጠት አለበት ክፍል አስር የመሬት ይዞታ መዝገቦችና ማህደራት አዘገጃጀትና አጠባበቅ የመሬት ይዞታ መብት መዝገብ አዘገጃጀት ሀ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ መዝገብ ለ የመሬት ይዞታ መብት መዝገብ ሐ የጋራ ህንጻ የመሬት ይዞታ መዝገብ መ የዋስትና እና ዕዳና እገዳ ይዞታ መዝገብ ሠ ወደ ከተማ የተካለለ የአርሶ አደር መሬት ይዞታ መዝገብ ረ አስተዳደራዊ አቤቱታዎች የሚመዘገቡበት መዝገብ ሰ የመሬት ይዞታ መብት ምዝገባ ማመልከቻ መመዝገቢያ መዝገብ ሸ ሌሎች መዛግብቶች እንደአስፈላጊነቱ ሊዘጋጁ ይችላሉ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ሀ መሰረት የሚደራጅ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ መዝገብ ሀ የይዞታው ባለቤት ሙሉ ስም ለ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣብያ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ሠ የቦታው አገልግሉሎት ረ የቦታው ስፋት ሰ ቦታ የተገኘበት ሁኔታ ሸ የግብር ዘመን ቀ የግንባታ ፈቃድ ሁኔታ በ ምስራቃዊ እና ሰሜናዊ ኮኦርዲኔት ተ የመዝገብ ተራ ቁጥር ይኖረዋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ለ መሰረት የሚደራጅ የመሬት ይዞታ መብት መዝገብ ሀ የይዞታው ባለቤት ሙሉ ስም ለ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣብያ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ሠ የቦታው አገልግሉት ረ የቦታው ስፋት ሰ ቦታ የተገኘበት ሁኔታ ሸ የግብር ዘመን ቀ የግንባታ ፈቃድ ሁኔታ በ ምስራቃዊ እና ሰሜናዊ ኮኦርዲኔት እና ዴሥ መሥ መ የዋስትና እና ዕዳና እገዳ ይዞታ መዝገብ ሠ ወደ ከተማ የተካለለ የአርሶ አደር መሬት ይዞታ መዝገብ ረ አስተዳደራዊ አቤቱታዎች የሚመዘገቡበት መዝገብ ሰ የመሬት ይዞታ መብት ምዝገባ ማመልከቻ መመዝገቢያ መዝገብ ሸ ሌሎች መዛግብቶች እንደአስፈላጊነቱ ሊዘጋጁ ይችላሉ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ሀ መሰረት የሚደራጅ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ መዝገብ ሀ የይዞታው ባለቤት ሙሉ ስም ሰ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣብያ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ሠ የቦታው አገልግሎት ረ የቦታው ስፋት ሰ ቦታ የተገኘበት ሁፄታ ሸ የግብር ዘመን ቀ የግንባታ ፈቃድ ሁኔታ ጮክ በ ምስራቃዊ እና ሰሜናዊ ኮኦርዲኔት ተ የመዝገብ ተራ ቁጥር ይኖረዋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ለ መሰረት የሚደራጅ የመሬት ይዞታ መብት መዝገብ ሀ የይዞታው ባለቤት ሙሉ ስም ለ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣብያ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ሠ የቦታው አገልግሉት ረ የቦታው ስፋት ሰ ቦታ የተገኘበት ሁኔታ ሸ የግብር ዘመን ቀ የግንባታ ፈቃድ ሁኔታ በ ምስራቃዊ እና ሰሜናዊ ኮኦርዲኔት እና ተ ተራ ቁጥር ይኖረዋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ነሐ መሰረት የሚደራጅ የጋራ ህንፃ የመሬት ይዞታ መመዝገቢያ መዝገብ ሀ የይዞታው ባለቤት ሙሉ ስም ለ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣብያ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ሠ የቦታው አገልግሎት ረ የጋራ መሬት ይዞታው ቦታ ስፋት ሰ ይዞታው የተገኘበት ሁኔታ ሸ የጋራ ህንጻ ቁጥር ቀ የቤት ቁጥር በ የተናጥል ቤት የባንክ ዕዳ መጠን ተ የፅዳ ማጠናቀቂያ ዘመን ቸ የጋራ ቁራሽ መሬት ስፋት ን የቦታው አገልግሎት ነ ህንጻው ያረፈበት ጠቅላላ የመሬት ስፋት ኘ የጋራ ህንፃ ቤት ባለቤቶች ማህበር ሥም እና አ የመዝገብ ተራ ቁጥር ይኖረዋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ነመ መሰረት የሚደራጅ የዋስትና ዕዳና እገዳ መዝገብ ሀ የይዞታው ባለቤት ሙሉ ስም ለ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣጨዷዴፌ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ሠ የቦታው አገልግሎት ዕዳውን ወይንም ዋስትናውን የሰጠው ተቋ የዋስትና እና እዳና እገዳ መጠን የዋስትናው ዓይነት ዕዳውን ወይንም ዋስትናውን የሚቆይበት ጊዜ ውዱ ጃ ኡኤ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ሰ መሰረት የሚደራጅ የመሬት ይዞታ መብት ምዝገባ ማመልከቻ መመዝገቢያ መዝገብ ሀ የመሬት ይዞታ መብት አስመዝገቢ ሙሉ ስም ለ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣብያ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ሠ የቦታው አገልግሉት ረ የቦታው ስፋት ሰ ቦታ የተገኘበት ሁኔታ ሸ የግብር ዘመን ቀ የግንባቃ ፈቃድ ሁኔታ በ ምስራቃዊ እና ሰሜናዊ ኮኦርዲኔት እና ተ ተራ ቁጥር ይኖረዋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ሸ መሰረት መዝጋቢው አካል ሀ የመሬት ይዞታ ማህደሮች ስለመከፈታቸጡ መከታተያ መዝገብ ሰ የከተማው አስተዳደር መኖሪያ ቤቶች የመንግስት ህንጻ ሆነው የንግድ እና መኖሪያ ቤቶች የመንግስት ተቋማት ህንፃዎች ያረፉባቸውን የመሬት ይዞታዎች መመዝገቢያ መዝገብ ርጋ መ ሐ የካዳስተር ሪከርዶች የሚሰፍርባቸው መዝገብ መ የአረንጓዴ ቦታዎች የታሪካዊ ቦታዎች የፃይማናኖት ተቋማት የመሬት ይዞታ ሥርጭትን የሚያሳዩ እና ሌሎች መዝገቦችን ሊያደራጅ ይችላል በሚያስችል ሁኔታ ለዚህ ሥራ በተመደበ አለበት የመሬት ይዞታ ማህደሮቹን እንዲያስተዳድር ኃላፊነት ከተሰጠው ሰራተኛ በስተቀር ማንም ሰው በረድፍ ተሰድረው ከተቀመጡበት መደርደሪያ የመሬት ይዞታ ማህደሮቹን ሊያነቀሳቅሳቸው አይችልም የመሬት ይዞታ መብት ማህደሮች ለዚህ ማህደር ማደራጃነት በተዘጋጀ የማህደር መደርደሪያ ስታንደርድ መሰረት በተሰራ የማህደር ማስቀመጫ መቀመጥ አለባቸው በመዝገቦቹ ላይ አዋጁን ደንቡንና ይህን መመሪያ ተከትሎ የሚጻፉ ወይም የሚመዘገቡ ነገሮችን የሚወስነውና የሚመዘግበው መዝጋቢ ሹሙ ወይም እሱ ውክልና የሚሰጠው የመዝጋቢው ተቋም ሰራተኛ ብቻ ነው መዛግብቱን በኃላፊነት የሚይዘው ወይም በመዝገቡ የሚጠቀመው ሰው ለመዛግብቱ ደህንነትና ጥበቃም ኃላፊነት አለበት ስለ ማህደራት አከፋፈት እና ኮድ አሰጣጥ በከተማ መሬት ይዞታ በማረጋገጥ እና ምዝገባ ደንብ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሰረት የመሬት ይዞታ መረጃ ማህደር ሲከፈት የማህደር ሰራተኛው ማህደሩ አስፈላጊውን መረጃዎች ማካተቱን አረጋግጦና የቁራሽ መሬቱ መለያ ኮዱ እንዲወራረስ አድርጎ በማህደሮች አደረጃጀት ሥርዓት መሰረት እንዲቀመጥ የመሬት ይዞታ ማህደሮቹን እንዲያስተዳድር ኃላፊነት ለተሰጠው ሰራተኛ በማረካከቢያ ያስረክባል የመሬት ይዞታማህደሮች ስለመከፈታቸው በመከታተያ መዝገብና በኮምፒውተር ላይ መመዝገብ አለበት የማህደሮቹ አቀማመጥ የመሬት ይዞታ የሚገኝበትን ወረዳ ቀጠና ሰፈር እና የከተማ ጣብያ እና የመሬት ይዞታ መለያ ኮድ መሰረት ባደረገ አግባብ መሆን አለበት በማህደሮቹ ውስጥ የተካተቱት እያንዳንዳቸው ገጾች የውስጥ ቁጥር ከተሰጣቸው በኋላ ማህደሮቹን እንዲያስተዳደር ኃላፊነት የተሰጠው ሰራተኛ ልዩ የማህደር ማረጋገጫ ማህተም ያሳርፍባቸዋል ማህደሮችን ስለማንቀሳቀስ የመሬት ይዞታ ማህደር በየደረጃው ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመዝጋቢው ተቋም ፈጻሚዎች ወይም ፃላፊዎች የማህደር መጠየቂያ ፎርም ሞልተው ሲያቀርቡ ሊንቀሳቀስ ይችሳል ማህደሩ ከቦታው ሲነሳ በማህደሩ ባሉት ካርዶች ላይ ማን መቼ እንደወሰደ ይሞላል አንደኛው ካርድ ማህደሩ በነበረበት አቃፊ ውስጥ ሲቀመጥ ሌላኛው ለክትትል እንዲረዳ የማህደር አከናዋኙ መከታተያ ካርድ ሳጥን ውስጥ ይደረጋል ማህደሩ በጊዜው እንዲመለስ የማህደር አከናዋኝ ይከታተላል በህግ ማህደር ሊመረምር ሥልጣን ከተሰጠው አካል በስተቀር ማህደር ኮፒ ተደርጐም ቢሆን ከሥራ ሂደቱ ውጪ እንዲሄድ አይፈቀድም በሕግ ማህደር ለመመርመር ሥልጣን የተሰጣቸው አካላት ወይም ፍርድ ቤት እና የፌዴራል እና የክልል የስነምግባር እና ፀረሙስና ኮሚሸን ለምርመራ ኦሪጅናል ማህደር ሲጠይቁ በተቋሙ ውስጥ እንዲመለከቱ ያደርጋል ማህደሩን በኃላፊነት የተረክበው የምዝገባ ተቋሙ ሰራተኛ ወይም ኃላፊ የኦሪጅናል ማህደሩን ኮፒ ከሸሂ ደብዳቤ ጋር ሊሰጣቸው ይቸላል ሆኖም ግን የኦሪጅናል ማህደሩ ለምርመር ለማየት የጠያቂውን አካል የደብዳቤ ቁጥር እና ማህተም ያረፈበት በደብዳቤ የተገለፀ ጥያቄ በጊዜው ለምዝገባ ተቋሙ ቀርቦ ለማህደር ሰራተኛው መመራት አለበት መ ዴዴ የተቀላቀሉና የተካፈሉ ይዞታዎች ማህደርን በሚመለከት የመሬት ይዞታዎች ሲቀላቀሉ ሁለት የነበረው ማህደር አንድ ይሆናል የመሬት ይዞታው ሲከፈልም አንድ የነበረው ማህደር ሁለት ሆኖ እንዲደራጅ ይደረጋል ይዞታዎች ሲቀላቀሉ የቁራሽ መሬት መለያ ኮዱን ተከትሎ በአዲስ መልክ የይዞታ ማህደሩ ይደራጃል ማህደርነት ለማስቀመጥ እንዲረዳ የቀድሞ ቁራሽ መሬቶች መለያ ኮዶች ተገናዝቦ እንዲደራጁ ይደረጋል የመሬት ይዞታው ሲካፈልም አንድ የነበረው ማህደር የሚሰጠውን የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ ተከትሎ ሁለት ማህደር እንዲሆን ይደረጋል የሚኖሩ መረጃዎች ጉዳዩ የሚመለከተውን ቁራሽ መሬትን መሰረት አድርጎ እንዲደራጁ ይደረጋል የህጋዊ ካዳስተር ለህዝብ ከፍት ስለማድረግ በምዝገባ ተቋም ውስጥ የሚገኙትን ማህደሮች አስመልክቶ ለህዝብ ክፍት የሚሆኑት መረጃዎች በካዳስተር ሪከርድ ውስጥ ከሚመዘገቡት ጥቅል መረጃዎች መሆን አለበት የካዳስተር እና የመብት ምዝገባ መረጃ አስመልክቶ በህዝብ ጥያቄ የሚቀርብበት መረጃ የመሬት ባለይዞታውን ለመወንጀል የአንድን ሰው የግል የመሬት ይዞታዎቹን ብዛት ለማወቅ በአጎራባች ባለይዞታዎች መካከል የወሰን ክርክር ለማስነሳት መሆን የለበትም በማንኛውም ሰው ከምዝገባ ተቋሙ ከሁለት ቁራሽ መሬት በላይ እና አንድ የከተማ ጣብያን ሊሸፍን የሚችሉ ይዞታዎች ላይ የሚጠየቅ የካዳስተር እናየመብት ምዝገባ መረጃ የመሬት ባለይዞታዎቹን ከመሬት ይዞታ የመጠቀም ባለመብትነት ላይ የመፈናቀል ስጋት የሚያስከትልባቸው መሆን የለበትም በካዳስተር እና የመብት ምዝገባ መረጃ ላይ የሚቀርቡ የመረጃ ጥያቄዎች ከምዝገባ ተቋሙ ጋር በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ተመሳሳይ የመረጃ ቋት ለግል ወይም ለጋራ አገልግሎት ለማደራጀት መሆን የለበትም በካዳስተር እና የመብት ምዝገባ መረጃ ላይ የሚቀርቡ የመረጃ ጥያቄዎች የአገራዊ መረጃ ደህንነት ስጋት ሆነው ከተገኙ መዝጋቢው ተቋም ለህዝብ ክፍት ያልሆኑ መረጃ መሆናቸውን ከመግለጽ በቀር የተብራራ ምላሽ እንዲሰጥ አይገደድም የካዳስተር መረጃ ቅጂዎች አሰጣጥ ካዳስተሩና የምዝገባ ግልባጮች የሚከተሉትን መያዝ አለባቸው ሀ የካዳስተር ካርታ ኢንዴክስ በአንድ የል ወረቀት ገጽ መጠን ግልባጭ ለ የመሬት ይዞታው ተጠቃሚን ሥም ወይም ባለይዞታዎች የሚገልፅ መረጃ ግልባጭ እና ሐ የመሬት ይዞታውን ስፋት የመሬት ይዞታውን አገልግሎት ዓይነትና ደረጃ በመሬት ይዞታው ላይ ቋሚ ንብረት መኖሩን እና ግምታዊ ዋጋውን የሚገልፅ ግልባጩ በመዝጋቢው ተቋም ውስጥ ያለውን ወቅታዊ መረጃ የሚያረጋግጥ ሆኖ የሚከተሉትን በዋናነት የያዘ መሆን አለበት ሀ የመሬት ይዞታ ባለመብት መብት ክልከላንና ኃላፊነትን ለ የመሬት ይዞታውን ተጠቃሚ መረጃ እና ሐ የቁራሽ መሬቱን ልዩ መለያ ኮድ የካዳስተርና የምዝገባ ግልባጭ የመሬት ይዞታውን ትክክለኛ ሁኔታ የሚገልፅና ከተጠቃሚው ጥያቄ ጋር አግባብነት ያለው ሆና የህጋዊ መረጃነት ደረጃ ለመያዙ የተረጋገጠ መሆን አለበት በመዝጋቢው ተቋም ሚሰጡ ሁሉም ኮፒዎች የመዝጋቢ ተቋሙን ማህተም የመዝጋቢ ሹሙን ወይም ኮፒ እንዲሰጥ ስልጣን የተሰጠውን ሰው ፊርማና የተሰጠበትን ቀን ካልያዙ ጠቀሜታ አይኖራቸውም ክፍል አስራ አንድ የመዝጋቢው ተቋም ኃላፊነትና ስለሚያቋቁመው የዋስትና ፈንድ የመዝጋቢው ተቋም ኃላፊነት የሚወስድባቸው ዋና ዋና ጉዳዬች የከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥና ምዝገባ ደንብ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ እንደተጠበቀ ሆኖ ሀ የመሬት ይዞታ መብት ክልከላና ሀላፊነትን መነሻ በማድረግ ሀላፊነት የሚወስደው ስመ ንብረቱ ወደ ሶስተኛው ወገን ተላልፎ ከሆነ ወይም በመተላለፉ ምክንያት ጉዳት የደረሰበት ተጎጂ ካለ አፃልገሎት ከሰጡና በዚህ ምክንያት የደረሰ ጉዳት መኖሩ ከተረጋገጠ ሐ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ስህተት ለ በተጠቀሰው መሰረት በሰርትፍኬት ላይ የስም ቢኖር የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በተለየ መለያ ቁጥር የተመዘገበ እንደሆነ አና የተቋሙ ፃላፊ ፊርማና ማህተም ሳያርፍበት ወጪ የሆነ አንደሆነ መዝጋቢው ተቋም ፃላፊነት ይወስዳል መዝጋቢው ተቋም በከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥና ምዝገባ ደንብ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሰረት የንብረት ግመታ ዋጋ ግምት ማግኘት ካልተቻለ የምዝገባ ተቋሙ እና ጉዳት የደረሰበት ባለመብት በጋራ ባስገመቱት የንብረት ግምት ተጠያቂ ይሆናል መጠን ምዘገባን ስለ መሰረዝ ማንኛውም በምዝገባ ተቋመ የተመዘገበ መብት ሊሰረዝ የሚችለው በፍርድ ቤት ወይም ግ ሥልጣን ባለው አካል ውሳኔ ሲተላለፍ ሆና ሀ መብቱ የተመዘገበለት ባለይዞታ በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ለምዝገባ ያቀረበው ማስረጃ ስህተት መሆኑ በተቋሙ ቢደረስበት ስህተቱ ለባለይዞታው በደብዳቤ በመግለጽ እንዲያስተካክል ይጠየቃል ለ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት መቅረብ አለመቻሉን ካልገለጸ መዝጋቢ ተቋሙ ጉዳዩን ለፍርድ ቤት ወይም አግባብ ላለው አካል ውሳኔ እንዲሰጥበት የሚያቀርብ ይሆናል በጉዳዩ ላይ ፍርድ ቤት ወይም ሥልጣን ያለው አካል እንዲሰረዝ ውሳኔ ካስተላለፉ መዝጋቢው ተቋም የመዘገበውን የይዞታ መብት ክልከላና ፃላፊነት ከመዝገቡ ይሰርዛል ሐ በመዝጋቢው አካል ውሳኔ ለተወሰነ ጊዜ የተደረገ እና የተመዘገበ መብትክልከላና ሃላፊነት የተወሰነው ጊዜ ያለፈ እንደሆነ ይሰረዛል ገ በወረቀት መዝገብ የተሰረዘ አንድ ምዝገባ በአሀዛዊ መዝገብም እንዲሰረዝ መደረግ አለበት ምዝገባው ከተሰረዘበት ቀን ጀምሮ ማንኛውም መብት ክልከላ እና ኃላፊነት ዋጋ አይኖራቸውም የመሬት ይዞታ መብት ጉዳት ጥያቄን ስለመቀበል እና ስለማጣራት የመሬት ይዞታ መብት ላይ ጉዳት ደረሰብኝ የሚል ማንኛውም ባዘጋጀው የካሳ ጥያቄ ቅጽ ላይ ሀ የይዞታው ባለቤት ሙሉ ስም ሰ አድራሻ ሐ የቁራሽ መሬት ባለጉዳይ ተቋሙ መለያ ኮድ ቀጠና ሰፈር የከተማ ጣብያ መ የመሬቱ ሥሪት አይነት ው ሠ የቦታው አገልግሉት ረ የቦታው ስፋት ሰ የጉዳዩ አይነት እና ሸ ፊርማ እና ጥያቄው የቀረበበት ቀን ተሞልተው መቅረብ አለበት መዝጋቢው ተቋም ደረሰ የተባለው ጉዳት በምዘገባ ተቋሙ አጳሳመሆኑን ይለያል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact