Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መልክአ ዑመር.pdf


  • word cloud

መልክአ ዑመር.pdf
  • Extraction Summary

ቀቱ ቆቱ ታዞ ብ ም ዑክ ያ መጻሐፍት ድርጅት አነ የመ ዌቁቱ በባ ነነ ክሪ በ ይህ መጽሐፍ የተመሠረተው በፋርሳዊው ባለቅኔ በዑመር ኻያም ሺፃ። ዘሺ ዓም ሩብአያት ባለ ቤት ቅኔ ላይ ቢሆንም ወደ ኢትዮጵያዊኛ የተወሰደው ከእንግሊዛዊው ባለቅኔ ከኤድወርድ ፊትዝዥራልድ ሺሺ ዓም ሥራ ላይ ነው። ከሣላቸው መካከል ነው።ጋዮ ዖ ድያጋ። ይዕፇ ረጦሥው ታሥታ ሐታ ሙ ሥሪያ ሮርም ሥፖናውሙ ሥ ።» አሉ።» እያወቅሽው እቴ አጭርነው ዕድሜኣችን ከተሰናበትንም በዚያው ነው መቅሪያችን። ት ጥምዝ ወርቅ የጃምሺድም ጥዋ ራሻቻው ጠፍቶአል ወይኒቱ ጐንድ ግን ፍሬ ዘለላዋ ነመ ዕፅ እንተ ትክልት ሀበ ሙሀ ዘማይ «ቨንታለም ነው ወዝዋ። የወየበ ጉንጩን አውዛልኝ ትላለች ም ። ከአቦይ ኻያም ጋራ ተጠለል ከካፊያው ከጣይ ከጠራራ እዚህ ሱልጣን የለም ባርያም አገልጋይ ማሕሙድም ይኮፈስ በዙፋኑ ላይ። አንጐራጐሪሬ በዬ «አራዳም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ። እያት ጽጌረዳን ስትወርድ እስክስታ ስማት ስትገጥም ተመልታ ፈገግታ «ሐር ነው ቀሚሴ ዞማ ነው ጐኮንጐኔ ንፋስ ቢበትነው ጉዳዬ ነው እኔ። በዝች ትንሽ አምባ በጐስቀዋላዬቱ መግቢያና መውጫዋ መዐልትና ሌቱ ስንቱሱልጣን መስፍን ከነመዙዋንንቱ ወዲያው ተፍጨርጭሮ ወዲያው መንኩዋተቱ። ብዬ እተክዛለሁ ስንትዋ አጎጠጎጤም ተደፍታ ይሆን ወይ። ነገ።ነገማ ነገ ነኝ። ታዲያ ምን ያደርጋል። ቀባሪው መነሣት ወደ አልቦንጋት ወደ አልቦምጽኣት። ሥመ «ቭ ኃያሉ ማሕሙድ አውሎ ንፋስ ሰይፉ ያ አላህ። ቹ ያንዶቀዶከው ጠጅ የመጠጥከው ከንፈር አልቦ በሆነማ ከተበላ ባፈር ባንተስ ምን ይደርላል። ምንም። የልጅ ጨዋታ ነው አካንዱራ ጢሎሽ የሌባና ፖሊስ ኩኩሉ ሳቂዮሽ ወዲያው ሁጵ። እሱም የሚኖረው እንዳንተና እንደኔ ሲገለባበጥ ነው። ተብሎ ሲቦካ ያዳም መጨረሻም ያን ጊዜ ተለካ። ጫኣ ትላንትና እብዱን ዛሬን ወልዶኣል ነገ ሾላ በድፍን ነው ሚሥጢር ነው ታሽጎኣል። አንተ ጽልመት ብርሃን አንተ ጥፋትልማት። ምሕረትህ ጽንፍ የለው ምጣህ ደሞ መዓት። ሜ እንደምወድ አርገህ ጮማንና ጠጂን ዙሪያዬን አጥረኸው በሽንጥና በጂን በመረበፍትወት በመስህበወሲብ ተበትበህ ተብትበህ አሻጥረኛው አንተ። ከዚያ ገምቦ መሃል አንዳንዱ ዲዳ ነው ሌላው ይናገራል። ምን ገዶ። ምን ጠፍቶ።» ሌላው አከለበት «ባለጌ ልጅ ስንክዋ ጥሙ ሲቄቁርጥለት ይሰብራል ወይ ጥዋ።» የ ቱግ አለበት ሌላው።» ድንገት ሌላው ደሞ «እሪ። አንዴ ሓራም ጠጅ። ተስፋዬን ብትሽው አራዳ ላራዳ ከንቱ ነው አትልፊ። «ታዲያጥዋህን ጨብጠህ ምን ያስተክዝሃል። መ ሁቶኖሮሥ መጋመሂ ያ ፆነ። ያ ያቻ ጋዘ ግዘፇ ው። ኛ ሥ ፇዳ ጩና ሪ።ርምሯ ሃጋሮሮ ጾያ ማዘታ ው። ፓ ም ሮምያ ያታ ዕምራ ሪ። ጀ ሪጋሪሪን » ሪሥ።

  • Cosine Similarity

ዕዴሥ እንብላ እንጠጣ ነገ ነንና ሙት ሙራሪቻታው ዖውቋም«። ዛሬ ሰው ብንሆንም ነገ ነን መሬት ውስጥ ንጠጣ። ነገ ነንና ሙት። ክፈች። «ክፈች ክፈች በሩን የመቤቴን። ክፈች ክፈች በሩን የወይኒቱን። ወይን። ቀይ ወይን። አንዱ ለዚህ ዓለም ዝና ይኳትናል ሌላው ለነቢዬ ገነት ይማጠናል። ነገ። ነገማ ነገ ነኝ። ለምን ዱብ። መልስ የለም። ምንም ፍች የለው። የመሰጠኝ የለም ጠጅ እንዳሰመጠኝ ። ምንም። ከወንዙ ባሻገር ካቦይ ኻያም ጋራ ፉትብል ስትሉ ጣይዋ ስታበራ ድንገተኛ መጥቶ የሞት ባላጋራ ጥዋ ቢያቀብበልህ ተቀበል አትፍራ። ይልቅ ፉት ይበሉት ወይን ያስተፌስሁኣል። ከዚያ ገምቦ መሃል አንዳንዱ ዲዳ ነው ሌላው ይናገራል። » ድንገት ሌላው ደሞ «እሪ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact