Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መልክዓ አቡነ ዮሐንስ ከማ.pdf


  • word cloud

መልክዓ አቡነ ዮሐንስ ከማ.pdf
  • Extraction Summary

ሰላመ ለገጽከ ዘያዋኪ ሥኑ ወያበርህ ጥቀ እምብርሃነ ፀሐይ ብርሃኑ ዮሐንስ ከማ ብርሃን ዘአሰሰልከ ጽልመተ ከመ አንክር ዕበያቲከ ኩሎ ዕለተ ዝርወተ ሕሊና ወልብ አስተጋእ ሊተ።

  • Cosine Similarity

ሰላም ለቀራንብቲከ አፅርዖተ ድቃስ እለ ለመዳይ ምስለ አዕይንቲከ ፍሱሐት እንዘ ይትዋሐዳ ዮሐንስ ከማ ቅቱል እንበለ ኃጢአት ወዕዳ ያስተበፅዓከ ሰማዕተ ማርያም ወወልዳ ምስለ አብያጺሁ ጌራን ጊዮርጊስ ዘልዳ። ሰላም ለእራኃቲከ ሕብስተ ሥጋ ወልድ እለ ይፌትታ ምስለ አፃቢዕከ በደርግ ሱቱፋነ አጽፋር በጾታ ዮሐንስ ከማ አቡየ እንዘ ትሊ ለለሳኒታ ኅድግ ሊተ አብሳየ ወጌጋይየ ካልእታ ከመ ቅድመ ክርስቶስ ኀደገት ሳምራዊት ቀሱታ ሰላም ለገቦከ ወለከርሥከ ዘተኩነነ በእሳተ ረኀብ ወጽምእ እስመ ከመ ወርቅ ተፈትነ ዮሐንስ ከማ ካህን ዘተጾገከ ሥልጣነ እፎ እፎ እግዚእከ እንዘትቄድስ ፉርባነ አስተርአየ በቅድሜከ ከዊኖ ሕፃነ። ሰላም ለኩልያቲከ በኅንቅርተ ተግሣፅ እለ ተፈትኑ ወለሕሊናከ ንጹሕ ዘመካነ ጥበብ መካኑ ዮሐንስ ከማ ኀቤየ ምክረ መንፈስቅዱስ ፈኑ ለኤፍሬምሰ እስከ ኀለፈ ዘመኑ አለብዎቶ በምክር ነቢያት ስእኑ ሰላም ለአማዑቲከ ወለንዋየ ውስጥከ ኅሩይ እመዝገበ ብሩር ወወርቅ ወእምስነ ፅዱል ባሕርይ ለባዐዕል ነነዌ አመ ረከቦ ስቃይ አብአኒ ዮሐንስ ከማ ውስተ ቤተ መርዓ ርሱይ ለጽኑሰ ምግባር ወልድከ አልዓዛር ነዳይ ሰላም ለኅንብርትከ ከመ ኅብረ ማእከክ ራእዩ ዘጥቀ አዳም ወንኩር ሥነ ላህዩ ዮሐንስ ከማ ሰበከ ለክርስቶስ ዜና ዕበዩ እስራኤልሰ እለ አግብርተ ግብጽ ተሰምዩ ውስተ መብልዑ ሐሞተ ወደዩ። ሰላም ለሐቋከ ፍትወታተ ዓለም ዘሞአ እስመ መንፈስ ቅዱስ አቅነቶኀብለ ታግድሎ ጽኑዓ ዮሐንስ ከማ ብፁዕ ዘምግባርከ ተበጽዓ ከመ እጽሐፍ ዜና ጽድቅከ በርኅበ አናስር ዘመልአ አስተዳሉ ሊተ ቀለመ በርዓ። ሰላም ለአእጋሪከ አንቀጸ ትሩፋት እለ ቆማ እስከ ታኅፃፀ ገድል ትፌጽም እንዘ ትጸውር ክበደ ፃማ ጻድቅ አንተ ወሰማዕት ዮሐንስ ከማ አብርሆሙ ለአዕይንትየ እመ ለመዊት ኖማ ከመ ርአዮ ይትኃፈር ዘርየ መስቴማ ሰላም ለሰኳንዊከ እምፍናወ ስሕተት ድኅረ ተግኅሠው ዓፀደ መከራ ወገድል ምስለ መከየድ ዘጌሀ ዮሐንስ ከማ ሰማዕት ለእግዚአብሔር ቅዱሱ ኢይትዔረየከ መስፍነ እስራኤል ኢያሱ እስመ በላዕሌሁ አዕረፈ ለሙሴ ሞገሱ። ሰላም ለቆምከ ዘኩለንታሁ ውዱስ ወለመልክዕከ ሥርግው በትርሲተ ዓቢይ ሞገስ ዮሐንስ ከማ በለኒ በንባበ ብስራት ሓዲስ ይኅድር ውስተ ልብየ መንፈሰ አእምሮ ቅዱስ ከመ ርቀተ ነፍስ ይገድር በሥጋ ግሱስ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact