Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መልዕክት አንድ-ቴዎድሮስ ሳልሳዊ.pdf


  • word cloud

መልዕክት አንድ-ቴዎድሮስ ሳልሳዊ.pdf
  • Extraction Summary

በዚህ ዘመን አለምን ለምትመሩ መሪዎችና ገዢዎች በምድሪቱ ሁሉ ባሉ የእምነት ተቋማት በመሪነት በአስተዳዳሪነት በሰባኪነት እናም በአደራጅነት ለምትመሩ እንዲሁም አምነታችሁን በማስተማር ለተማስራችሁ የእምነት አባቶች ሁሉ። ወይስ ከማን ጋር ተመካከረ። ይህን ሁሉ ለሰው መጥፊያ ሰራቸሁ ገደላችሁበት እየገደላችሁም ነው ለምን። ትጥራላችሁ ከንቱዎች ናችሁ ከንቱ ትሆናላችሁ ነገር ግን ፍጻጸሜአችሁ መጠረግ ነው እንኳን እናንት ልጆቻቸሁም አይኖሩም የሰራዊት ጌታ ይህን ይላል። ስለዚህ ዘወትር ሩጫው ወደእዚያ ነው ወዬላችሁ። ወየው ላቲን አሜሪካ ። አይ አለም ወዴት ነው መሸሸጊያው። እንግዲህ መልእከቴ ይኸው ነው ትሰሙት ዘንድ ግድ ነው አንዳይሰማ ማድረግ ደግሞ ባይሳካም በራስ ላይ ትልቅ ጉዳት መጥራት ነው ጨረስኩ። ሃሳባችሁም ልባችሁም ከመልእከቱ ላይ እንዲሆን እያሳሰብኩ እኔን ለመፈለግ አትድከሙ አታገኙኝም ካላችሁ እንኳ የምረዳችሁ የለኝምና እኔ አንድ ውዳቂ ድሃ ነኝ አንድ ምስኪን ተላላኪ መልእከት አድራሽ በቃ ስራው የኸው ነው እዚሁ ላይ ያበቃልና።

  • Cosine Similarity

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር አንዲህ አላለምን። የሰራዊት ጌታ በእነሱ ላይ እነሳለሁ ይላል የሰራዊት ጌታ አግዚአብሄር ከባቢሎን ስም ቅሬታን ዘርንና ትውልድንም እቆርጣለሁ ይላል እግዚአብሔር የጃርት መኖሪያ የውሃ መቆሚያ አደርጋታለሁ በጥፋትም መጥረጊያ እጠርጋታለሁ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ትንቢት ኢሳያስ እንግዲህ የናንተ ጥፋት ከላይ በተገለጸው መልኩ ነው ትጠረጋላችሁ ትወድማላችሁ ትቢያ ትሆናላችሁ ይህ ይፈጸማል ይህም ይከናወናል ጌታም የታመነ ነው ያደርገዋል ስለዘመናችን ባቢሎን አሜሪካ ከሷም ጋር ስለሚነግዱ አብረው ስለሚያመነዝሩ ሁሉ ከዚህ የሚከተለው የጌታ ፍርድ ይፈጸማል የሰራዊት ጌታ ይህን ይላል። አታመልጡም እነሆ ይህንን ይላል ጌታ እግዚአብሄር ስሙ ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ አምላክከ ። አሜሪካ አይ አውሮፓ። የሰራዊት ጌታ ያለ የነበረ የሚኖር ሁሉን ቻይ ሁሉን የሚያሳልፍ ሁሉንም በእጁ የያዘ ጌታ ይህን ይላችኋል እነሆ እግዚአብሄር መአቱን በቁጣ ዘለፋውንም በእሳት ነበልባል ይመልስ ዘንድ ከአሳት ጋር ይመጣል ሰረገሎቹም እንደ አውሎንፋስ ይሆናሉ እግዚአብሄርም በስጋ ለባሽ ሁሉ ላይ በእሳትና በሰይፍ ይፈርዳል በእግዚአብሄር ተወግተው የሞቱት ይበዛሉ ትንቢተ ኢሳያስ ጌታ አግዚአብሄር ስራቸሁን መዘነ ከፋታችሁ ምድርን ሸፈነ የእምነት መሪ ነን ትላላችሁ ስራችሁ የአባታችሁ የዲያቢሎስ ሆነ ፈጽማችሁም የመዳንን መንገድ አጠፋቸሁ ከፉዎችን አመንዝራዎችን ነፍሰ ገዳዮችን አፀናችሁ ስለዚህ የሃጢያታችሁ ብዛት ለአለም ሁሉ ተረፈ ጌታ በእሳት ሰይፍ ይጠርጋችኋል ስለዚህ አረኞች ሆይ የእግዚአብሄርን ቃል ስሙ ። የእግዚአብሄርን ቃል ስሙ ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል ። ይህ ሁሉ ከብራችሁ ይጠፋል እናንተም የሰበሰባችሁት የአመፃ ፍሬ ሁሉ ይጠፋል እውነትን በአመፃ በሚከለከሉ ሰዎች በሃጢአተኝነታቸውና በአመፃቻው ሁሉ ላይ የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለፃልና አግዚአብሄር ስለ ገለጠላቸው ስለ እግዚአብሄር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና የማይታየው ባህርይ አርሱም የዘላለም ሐይሉ ደግሞም አምላክነቱን ከአለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሰሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና ስለዚህም አግዚአብሄርን አያወቁ እንደ አግዚአብሄር የከርስትና አምነት መሪዎች ሁሉን ታውቁ ዘንድ ጌታ ሁሉን አሳውቆአችኋል ግን ጥበበኞች ነን ትላላቸሁ ደንቆሮ መሆናችሁ ተግባራችሁ ይገልፃል በአለም ላይ ብዙ የተዋቡ ጌጣቸው ስአላቸው የህንፃ ጥበባቸው ድንቅ የሆኑ ካቴድራሎች የእምነት ቤቶች ሃብት ከብር አላችሁ ትነግዱማላችሁ እጅግ ግዙፍ ኮሌጅ ዩንቨርስቲ አላችሁ በስነ መለኮት ትምህርት በዶክተር በዲግሪ በመሳሰለው ማእረግ መርቃችሁ ባለእውቀቶች ታወጣላችሁ እጅግ ትላልቅ የመፅኃፍት ቤት በተ መዘከር ቤተ ምርምር አሉዋቸሁ ትመረምራላችሁ ግን ምን ዋጋ አለው ከንቱዎች ናችሁ ዳንኤል ሆይ አንተ ግን አስከ ፍጻሜ ድረስ ዘመን ድረስ ቃሉን ዝጋ መጽሃፉንም አትም ብዙ ሰዎች ይመረምራሉ እውቀትም ይበዛል ትንቢተ ዳንኤል ከላይ በጌታ ቃል እንደተገለጸው ምርምር አውቀት በዝቶአል የእግዚአብሄር ሚስጥር ግን በአውቀት ብዛትና በምርምር ስለማይገኝ ተዘግቶአል ታትሞአል በየዋህነት በቅንነት በእውነትና በመንፈስ ለሚያመልኩ ብቻ ይገለጻል የዘመናችን አባቦች ግን የአግዚአብሄርን አውነት በውሸት ትለውጣላችሁ በአሁኑ ወቅት አለም በሙሉ በቀደመው እባብ ተግባር ተሸፍናለች በናንተ ውስጥ በቤተ ከርስቲያንም ፍጹም የዲያቢሉስ ስራ ነገሶአል ትነግዳላችሁ ግድረ ሶዶምነትን ታስፋፋላችሁ ታደርጋላችሁ የከፉ መሪዎችን ገዢዎችን መረዎችን ታገለግላላችሁ ታበረታታላችሁ ሰለሃብታችሁ ሁሉንም ከፉ ስራ ትሰራላችሁ ስለዚህም እግዚአብሄር በአሳት ሊጎበኛችሁ ወሰነ ወዴትም አታመልጡም ሞት ተፈርዶባችኋልና ሙስሊም ቡዲዝም ሂንዱይዝም ኮንፊሺያን አንዲሁም ሌሎች መሰል ተቋሞች በተራ ቁጥር የተጠቀሳችሁ በሙሉ ተረታችሁ ይቀራል ይሻራል የቅዱሳንን የነቢያትን ደም በከንቱ ለውሸት ትምህርታችሁ ስትሉ ገድለዋችኋል እየገደላችሁም ነው ሁሉም ተምክህታችሁ የገነባችሁት ሁሉ ትቢያ ይሆናል የመቆሚያ ስፍራ አታገኙም ድንገት ወደ ሲኦል ትወርዳላችሁ ከምድር ፊት ፍጹም አለቅሪት ትጠፋላችሁ ይህ ሩቅ አይደለም ፍርዳችሁ ወጥቶአል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር የጦር አቃውን ለብሶአል ቁጣውም አጅግ ጢሶአል ምድር ወየው በይ ። አይዞአችሁ ጽኑ የሰላምን ቃል ኪዳን ከነእርሱ ጋር አደርጋለሁ ከፉዎችንም አራዊት ከምድር አጠፋለሁ ተዘልለውም በምድረ በዳ ይኖራሉ በዱርም ውስጥ ይተኛሉ እነርሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያሉትን ስፍራዎች ለበረከት አደርጋቸዋለሁ ዝናቡንም በጊዜው አወርዳለሁ የበረከት ዝናብ ይሆናል የምድረ በዳም ዛፍ ፍሬውንም ይሰጣል ምድርም ቡቃያዋን ትሰጣለች በምድራቸውም ተዘልለው ይኖራሉ የቀንበራቸውንም ማነቆ በሰበሩ ጊዜ ከሚገዚቸውም እጅ ባዳንኳቸውም ጊዜ እኔ እግዚአብሄር እንደሁንሁ ያውቃሉ እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራውት አይበሉአቸውም ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም የዝናን ተከል አቆምላቸዋለሁ እንግዲህም ከራብ የተነሳ በምድር አያልቁም የአሕዛብንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አይሸከሙም እኔ አግዚአብሄር አምላካቸው ከእነርሱም ጋር አንዳለሁ እነርሱም የአስራኤል ቤት ሕዝቤ አንደሆኑ ያውቃሉ ይላል ጌታ እግዚአብሄር እናንተም በጎቼ የማሰማሪያም በጎች ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ ይላል ጌታ እግዚአብሄር ትንቢተ ሕዝቅኤል ይህ ቃል በመላው ዓለም ለእግዚአብሄር ላደራችሁ ሁሉ ይመለከታል የቅዱሳን መላእክትን ተራዳኢነት የእመቤታችንን እናትነትና ብጽእትነት አማላጅነት አምናችሁ አከብራችሁ ለያዛችሁ ይመለከታል ጌታ በኮረብታው ዙሪያ በኢትዮጵያና ዙሪያዋን ባሉ ተራሮች የሚተከለው ብርሃን የሁላችሁም ቅኖች መሰብሰቢያ ይሆናል ልዑል እግዚአብሄር ሀዘናችሁን ወደ ደስታ ይለውጠዋል የታመነው ጌታ ለልጆቹ የሚነፍገው የለም ይህም ደርሷል በቅርቡም ይሆናል ራሳችሁን አጽዱ ጽኑ አይዚአችሁ አትፍሩ አትጨነቁ በቁጣው እሳት የምትጎበኘው ምድር ከናንተ አንዲቷን ጸጉራችሁን እንኳን አይነካም ባባታቸሁ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅን ፍርድም ትደነቃላችሁ እግዚእብሄር አብ እግዚአብሄር ወልድ አግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላከ ስሙ ይባራከ አሜን ። ዘንዶውስ አዎ እናንተ ናችሁ ትቀጠቀጣላችሁ ትሰበራላችሁ ትጠፋላችሁ ኢትዮጵያም የዋህ ቅን ትሁት ፈጣሪውን የሚወድድ ነጻ ይወጣል ምግቡንም ያገኛል ይህ ደግሞ ሳይርቅ በቅርቡ ይፈጸማል በኢትዮጵያ በአዲስ የነጭ ባህል የተወሰዱ ፍጹም የተበላሹ ሴቶች የሚበዙ ናቸው ሱሪ ለብሰው ይሄዳሉ ሃፍረተ ስጋቸውን ያሳያሉ ምንዝርናን አንደ ስራ ይዘውታል ፍጹም የዲያብሎስ ሰራተኞች ሆነዋል ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ ይህን የሚያደርግ በአምላከህ በእግዚአብሄር ዘንድ የተጠላ ነውና አሪት ዘዳግም ይላል የጌታ ቃል ወንዱም ያው ነው አመንዛሪ አታላይነጣቂ ትእቢተኛ ውሸታም ስስታም ሰካራም ጨካኝ ነው አናንተም ከመጠረግ አታመልጡም ይኸው ከላይ እንደተጠቀሰው በኢትዮጵያችን ይፈጸማል አንዳችም የሚቀር ነገር የለም ጌታ ከረጅም ጊዜ ትእግስት በኋላ የወሰነው ውሳኔ ስለሆነ ተፈጻሚ ከመሆን በፍጹም አይቀርም ማጠቃለያ በመላው ዓለም ላላችሁ ገዥዎችቸ ነገስታቶች የጦር መሪዎች ዓለም አቀፍ ድርጅት መሪዎች ባለሃብቶች በመላው ዓለም ላላችሁ የእምነት መሪዎች ሰባኪዎችና ተከታዮች በመላው ዓለም ላላችሁ ከሃዲዎች ጸረከርስቶስ የተረት አምነት ተከታዮች ጸረ ማርያም ጸረ መላእከት አቋምና እምነት ላላችሁ እግዚአብሄርንና ትዕዛዙን ንቃችሁ በራሳችሁ ተረት ተረት ለምትጓዙ በሙሉ በጥንቆላ በጣኦት ሥራ ላላችሁ እናንተንም ለሚከተሉዋችሁ በሁላቸሁም ላይ እነሆ የኤሊያስ አምላክ በአሳት ይፈርዳል ጌታ ከአንድ ታማኙ ጋር ቆመ እንጂ ከነአከአብ ከነኤልዛቤል ከነቡኤል ዘቡኤል ካህናትና ሕዝቦች ጋር አልቆመም በተጻራሪው ከታመነው አገልጋዩ አውነትን ብቻ ከሚያጸናው ባሪያው ኤሊያስ ጋር ቆመ መልሱን በእሳት መለሰ ቁጥራቸው ቢበዛም ከሃዲዎች የእሳት እራት ሆኑ እንጂ ከጌታ ፍርድ አላመለጡም እናንተም ቁጥራችሁ በሚሊዮን ቢቆጠር ዋጋ ያለውም ጌታ ከአንድ እውነተኛ ጋር በመቆም በሚጠሩ በቢሊዮን በእሳት ይፈርድባችኋል ቁጥራችሁ በዝቶ ሃጢያትን አንደትከከል አንግሳችሁ አለምን ብትሸፍኑ ጌታ ከጥቂት ወዳጆቹ አርነትን ያነግሳል እናንተና አባታችሁ ዲያቢሎስ ከነሃጢያትና ወንጀላችሁ እንደገለባ በእሳት ትቃጠላላችሁ ይህም ይሆናል የጌታ እግዚአብሄር ትእግስት አልቆ ተፈጽሞኣልና የናንተም ወንጀልና ሀጢያት ተርፎ ፈሷልና የግድ የአመፃን ዋጋ በህይወታችሁ ትከፍሉታላችሁ የጌታም ቅን ፍርዱ ይገለጣል በቅርቡ ይሆናል በየትኛውም የአለም ገጽታ ላይ ኑሩ የሰራችሁት እየሰራችሁት ያላችሁት አመጽ ምንዝርና ነፍስ ዝርፊያ ውሸት ትአቢት ዘር ከዘር ማፋጀት ዘረኝነት ንቀት አንዲሁም ሴቶች ፍጹም ልቅ ታይቶ የማይታወቅ ምንዝርና ጽንስ ማጥፋት ወንዱም ግብረ ሶዶምነት ይህ ሁሉ ወንጀላችሁ አለምን ፍጹም በሃጢአት አንድትሰጥም አድርጓታል ስለሆነም ፍጹም ተጠርጋችሁ በእሳት መጥረጊያ ትበተናላችሁ ከትቢያ ትቀላላችሁ ጌታ ይፈጽመዋል ታዩትማላችሁ የእግዚአብሄር ሕዝቦች የትም ሆኑ የት ጌታ ደርሶላችሁ የሰራዊት ጌታ ምክከር ይድረሳችሁ በአመጽ ሰፈር አትገኙ ከክፉዎች ራቁ በስራቸውም በሃሳባቸውም አትግቡከደም አፍሳሾች ጨካኞች ትአቢተኞች ውሸታሞች አመንዛሪዎች ሰካራሞች ራቁ ፍፁም ራቁ ቤተ ክርስቲያን ዘወትር እንጸልያለን በማለት ጌታን ሰቅለው ቁስሉን ከሚወጉ ጋር መስዋእታችሁን አትቀላቅሉ የግላችሁን ጸሎት ጸልዩ ዛሬ ሁሉም የእምነት ተቋሞችና መሪዎች ሕይወት ባራኪ ሳይሆኑ ሕየወት አጥፊ ናቸውና በቤታቸሁ እልፍኛችሁን ዝጉ በእንባ በፍጹም ልባችሁ በፍጹም ሃሳባቸሁ ጸልዩ ስለቋንቋችሁ ልባቸሁን የሚመረምር የአብርሃም አምላክ በእውነትና በመንፈስ በተሰበረ ልብ በእንባ ስትነግሩት ይሰማል ትራሳችሁን በእንባ አርሱት እንባቸሁን ያብሳል የታመነውን የሰራዊት ጌታ ይህን የማንም ፍጥረት ሊመረምረው ሲያውቀው ፈጽሞ የማይቻለውን አለም በቅጽበት ይሁን ሲል የጸና አንዲሆን ያደረገ ፍጹም ይወዳችኋል ዋጋችቸሁንም ይከፍላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክከ ይህን ይላል እስራኤል ሆይ ስማ። አስጀምሮ ላስጨረሰኝ የአብርሃም የይስሃቅ የያእቆብም አምላከ የነኤልያስ አምላከ የሐዋሪያቶች አምላከ ልዑል እግዚአብሄር አብ እግዚአብሄር ወልድ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላከ ስሙ ይባረከ ቅን ፈራጅ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል አሜን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact