Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ.pdf


  • word cloud

ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ.pdf
  • Extraction Summary

ጭቅጭቁ ምን እንደሆን ያልሰማ እንዳለ በአጭሩ እንዲህ ነው ይህ ድርሰት በዓሥራ ሰባተኛው ምእት ዓመት የኖረ ዘርአ ያዕቆብ ላይ የጨመረው ዳ ኡርቢኖ ነው። ሀብተ እግዚአብሔር ሀብቱ ህንዶች ሉአም ተስፋ ልደት ላምጌ ብሔረ ላቲን መሐመድ ኅ መርጨት መነኮሳት መነኩሴ መድኃኒት ሙሴ ኅ ሚትኮኽ ምትኩ ኅ ምንኩስና ረኀብ ሮማዊ ሰሎሞን ሱስንዮስ አፄ ሲኖዶስ ኅ ሸዋ ቁርአን ኅ በዓለ ኃምሳ በጌምድሬ በጌምድር ባሕረ ሐሳብ ቦሪስ ቱራኢየቭ ተሰማ ተስቦ ኅ ተከዚ ተዋሕዶዎች ኅ ቱራኢየቭ ቶማስ አኩይናስ ቅዱስ ቲሩት አልፎንስ አባ ጳጳስ አማርኛ አምሐራ አሰፋ ገብረ ማርያም ተሰማ አስማት አንቷን ዳ።

  • Cosine Similarity

ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ዳ ኡርቢኖ ሲቀዳ እያሳጠረ ብቻ ሳይሆን በግዕዝ ችሎታው ተማምኖ መታረም የማያስፈልጋቸውንም ቃላትና ዐረፍተ ነገሮች ሳይቀሩ እያረመ ደራሲውን በዓለም ስሙ ወርቄ በማለት ፈንታ በክርስትና ስሙ ዘርአ ያዕቆብ እያለ ወርቄ ለድርሰቱ ያልሰጠውን ስም አውጥቶለት ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ እያለ ነው። ካቶሊካዊው አለቃ ደስታ ሰውየውም ድርሰቱም በኢትዮጵያ አይታወቅም ብለው እቅጩን መልስ በመስጠት ፈንታ የግል አስተያየታቸውን የጠየቃቸው ይመስል አንድ ሰው አውሷቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ለአንዳፍታ ያዩትን ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ እየተነተኑና መልሰው እየቀዱለት እንዲህ ሲሉ ጻፉለት ዘርአ ያዕቆብ የአክሱም ሰው ነው ሁለተኛ ስሙ ወርቄ ይባላል። ደራሲው ወርቄ ግን ድርሰቱን እግዚአብሔር ለነፍሴ ምን ያህል እንደሠራላት ልንገራችሁ ብሎ ብቻ ነው ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ የጀመረው። በኢትዮጵያ ዘርአ ያዕቆብ የሚባል አንድ ፈላስፋ ወጣ የተባለው በዚህ ምክንያት ነው። የምዕራባውያን ምርምር የደመደመው ዳ ኡርቢኖ እና ዘርአ ያዕቆብ የአንድ ሰው የፓድሬ ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ እውነተኛና የብዕር ስሞች ናቸው ዘርአ ያዕቆብ የሚባል ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ የለም ብሎ ነው። ስለዚህ ይህ ሰው ዘርአ ያዕቆብ በዓሥራ ሰባተኛው ምእት ዓመት ወነግሠ ወልዱ ፋሲለደስ ያለውን ሲቀዳ እንዳለ በመቅዳት ፈንታ በራሱ ዘመን በዓሥራ ዘጠነኛው ምእት ዓመት አነጋገር ስሕተት መስሎት ወነግሠ ወልደ ፋሲለደስ ወልደ ፋሲለደስ ነገሠ ብሎ ለወጠው። ይህ ስሕተት ዘርአ ያዕቆብና ዳ ኡርቢኖ የሚባሉ ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ በተለያየ ዘመን የኖሩ ሁለት ሰዎች መሆናቸውን ያመለክታል። ሆኖም እኔ የተወለድኩት በአክሱም አካባቢ ከአንድ ደኻ ገበሬ በነሐሴ ቀን በያዕቆብ መንግሥት በተኛው ዓመት ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ ዓመት ገድል መዝ ቀ ራእይ ም ቀ መጽሐፈ ቅዳሴ መዝ ቀ መዝ ቀ መዝ ም ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ነው። ክርስትና ህ ስነሣ ዘርአ ያዕቆብ ተባልኩ ሰዎች ግን ወርቄ ነው የሚሉኝ። ሰዎች ብዙ ጊዜ ከንጉሥ ዘንድ የውሸት ክስ አቀረቡብኝ ነገር ግን እግዚአብሔር አዳነኝ። ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ወደሸዋ ስሄድ ሰው የሌለበት አንድ ዱር አገኘሁ። ክፍል ሶስት ከጸሎት በኋላ ሥራ ስለሌለኝ ሁል ጊዜ ሩጭ ብዬ ስለሰው ጭቅጭቅ ስለክፋታቸውም ሰዎች በስሙ እያመፁ ጓደኞቻቸውን ሲያሳድዱ ወንድሞቻቸውን ሲገድሉ ዝም ስለሚለው ስለፈጣሪያቸው ስለ እግዚአብሔር ጥበብ አስብ ጀመርኩ ምክንያቱም በዚህ ዘመን ፈረንጆቹ ኀይል አግኝተው ነበረ። ፈጣሪስ በውኑ አለ አልኩ ምክንያቱም ፈጣሪ ከሌለ ፍጥረት ባልተገኘም መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ ደ ብበደኢኳ ራእይ ምዕ ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ነበረ። እንዲህ እያሰብኩ እንዲህ አልኩ አስተዋይ አድርገህ የፈጠርከኝ የጥበበኞች ጥበበኛ የእውነተኞች እውነተኛ የሆንክ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ግለጽልኝ ምክንያቱም ዳዊት ሰው ሁሉ ውሸተኛ ነው ከሚለው በቀር ከሰው ዘንድ ጥበብም ሆነ እውነት አይገኝም። መዝ ። ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ አስቤም እንዲህ አልኩ እግዚአብሔር አስተዋይ አድርጎ ከፈጠረኝ እንዲሁ ለከንቱ ለእንደዚሁ አልፈጠረኝም ተመራምሬ እሱንና ጥበቡን በፈጠረኝ መንገድ እንዳስተውለውና እስካለሁ ድረስ እንዳመሰግነው ነው እንጂ። እግዚአብሔር በሰው የተፈጥሮ ሕግ ውስጥ ያቆመው ይኸ የሥጋ ግንኙነት እርኩኩስ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም እግዚአብሔር የጁን ሥራ አያረኩስም። ግን የእግዚአብሔር ጥበብ ሆኖ በጥሩ ሐሳብ ሰዎች እውነት መስሏቸው በውሸት ነገር ላይ እንዲስማሙ አልተዋቸውም ምክንያቱም ሰው ሁሉ በአንድ ነገር ቢስማማ ነገሩ እውነት ይመስል ነበረ። ወርቄ ክፍል ሰባት አስቤም እንዲህ አልኩ እግዚአብሔር ውሸተኛ ሰዎች ሕዝቦቹን እንዲያሳስቱ ለምንድነው የሚተዋቸው። ጥበብ መዝ መዝ ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ደግሞ ሁልጊዜ በውሸት የሚከሱኝ ነበሩ ከንጉሠ ዘንድ ሄደው ይኸ ሰው ጠላትህ ነው የፈረንጆቹም ጠላት ነው አሉት። ሁል ጊዜ በሙሉ ልቤ በመዝሙረ ዳዊት ጸለይኩ ምክንያቱም ይኸ ጸሎት በጣም ይጠቅመኛል። መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ በአንተ ላይ የተማመንነውን ያህል ምሕረትህ በእኛ ላይ ትሁን። መዝ ታሰምዐኒ መዝ መዝ መዝ ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ክፍል ዓሥር ጠዋትና ማታ የምጸልየው ጸሎት እንደዚህ ነው ፈጣሪዬና ጠባቂዬ ሆይ እሰግድልሃለሁ። ታዲያ እንዴት አንድ ትንሽና መዝ መዝ ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ምስኪን ሰው ዋሽቶ ጥበቡንና እውነቱን ለሰው እገልጽ ዘንድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላክሁ ይላል። ሞኢላ ማቴ ዮሐ መዝ ዌ ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ክፍል ዓሥራ አራት ከአንድ ዓመት በኋላ ጌታ ሀብቱ ሞተ። ይኸ ሥራ እኮ አይገባም ምክንያቱም ፈጣሪ ያቆመልንን ሥርዐት ያፈርሳል። ወርቄ ከሁለት ዓመት በኋላ ወንድ ልጅ ወለደች ስሙን እግዚአብሔር ይባረክ ስል ይትባረክ አልኩት። ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ መደምደሚያ ዘርአ ያዕቆብ ማለት ወርቄ በስድሳ ስምንት ዓመት ዕድሜው ፋሲለደስ ሞቶ ዮሐንስ ሲነግሥ የጻፈው መጽሐፍ እነሆ ተፈጸመ። ክባዲ አእላፍ ሰገድዮሐንስ አፄ አክሱማዊት አክሱም አይሁድ ኢሳይያስ ነቢይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊውያን ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ኅ ኅ ኢትዮጵያዊነት ኢየሱስ ክርስቶስ ኅ ኢጣሊያዊ ኤኖ ሊትማን እስላምእስላሞች እንግሊዝኛ እንፍራዝ እፎንስ ጳጳስ ኦሪት ኦርቶዶክሳዊኦርቶዶክሶች ኅ ኦርቶዶክስ ኦይገን ሚትኮኽ ካርሎ ኮንቲ ሮሲኒ ካቶሊካዊካቶሊኮች ኅ ካቶሊክ ክላውድ ሳምነር ክርስቲያንኖች ክርስትና ክርስቶስ ኅ ክበብ ተስቦ ኅ ኮንቲ ሮሲኒ ኮከብ ቄጠራ ወለተ ጴጥሮስ ወልደ ሕይወት ኅ ወልደ ሚካኤል ወልደ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል ወልደ ጊዮርጊስ ወርቄ ወልደ ፋሲለደስ ኅ ወርቄ ኅ ወንጌል ዕሴትየ ዘርአ ያዕቆብ ኅ ዝዙዊት ያዕቆብ አፄ ዮሐንስአእላፍ ሰገድ አፄ ኅ ዮሐንስ ወንጌላዊ ይትባረክ ደምቢያ ደስታ ተክለ ወልድ አለቃ ደስታዬ ደብረ ሲና ደብረ ታቦር ደንቀዝ ዳ ኡርቢኖ ፓድሬ ጁስቶ ኅ ዳዊት መዝሙረ ፀ ኅ ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ ጋብቻ ጋኔን መሳብ ግራኝ ግብጽ ግብጻዊውያን ግብጾች ግዕዝ ጎንደሬ ጐዣም ጠንቋዮች ጥንቄላ ጦም ጴጥሮስ ሐዋርያ ጸሎት ጾም ፈረንጅጆች ፈንታዬ ፋል ፋሲለደስ ቅዱስ ፋሲለደስ አፄ ኅ ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ ፋሲል አፄ ኅ ፋሲካ ፓሪስ በለኮኩ ላክበበ ህከ ጅቧር ቨከ ቢ እሸርበ ላክ ኅ እሸቪርለዐርከ ዉ ዐፀርኗ ዐሀሪ ቋ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact