Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ገብረ-ክርስቶሰ ደስታ (3)-1.pdf


  • word cloud

ገብረ-ክርስቶሰ ደስታ (3)-1.pdf
  • Extraction Summary

ማ መሆኑን ይረዳል አቅሙን የሕይወት ለውጥ ነው ያለ በኑሮ ላይ እንደ ቀን እንደ ሌት እንደመሬት ሰማይ እንደ ውሀ አንደሳት እንደልቅሶ ሳቅ እንደርጥብ ደረቅ ሁሉም ተለውጦ አንፃሩን ይይዛል የሚሮጠው ጊዜ ጥቂት ይታገሣል ሰዓቱ ይቆማል ደቂቃው ይተኛል ይሸፈናል ወሩ ይታሠራል ቀኑ ቀስ ይላል ዘመኑ የሚፈጥነው ሐሳብ ከጉዞው ሲመለስ ያንዣብባል መንፈስ የምትራወጠው ትቀመጣለች ነፍስ አጥንትና ጡንቻ ጅማትና ሥጋ ዝለው ይወድቃሉ ሰላም ያገኛሉሌ ፅረፍትና ድካም ያሳዩታል ቤቱን ይተኛል ዕንቅልፉን ሲያውቀው መሸነፉሩን ሰው ግሩም ሰው ። ለመጀመሪያ ነው የሰው ልጅ ዕድገት ነው ጥበብ ጉድ ነገር ናት ሰው የሚደነቅ ነው ።

  • Cosine Similarity

ከ የዛሬዬቱ ኢትዮጵያ እና ከ የኢትዮጵያ ድምፅጋዜጦች ተገልብጠው የተተየቡ የገጣሚና ሰዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች መስከረም ነሐሴ በፈቃደ አዘዘ ሞፔ ተላሌ በአራት እግሩ ሲሔድ ሲቆም በሁለቱ ሲያጌጥ ሲለባብስ የሰው ልጅ ኩራቱ ይኖር ይመስለዋል ዓለም እንዲህ ጣፍጣ መድከም መንገዳገድ እርጅና ሳይመጣ ወዙ ሲያብለጩለጭ ፈገግታው ሲያበራ ሰው እኔ ነኝ እኮ ማን አለ ጠንካራ ብሎ ሲደነፋ ቆሞ ሲንጠራራ ፍፁም አያስብም ሰዓቱ ሲቆጥር ነገ ዛሬ ሆኖ ወደትናንት ሲዞር ቀድሞ አይሰማውም ደቂቃው ማለፉ ቀኑ መሽቶ ነግቶ ሲለፈልፍ ወፉ ዛሬ እኮ ዛሬ ነው ነገም ቢሆን እሱ ከእድሜው ላይ አንድ ቀን ሁለት መቀነሱ ይህ እርጅና አይደለም ዛሬ ጤናማ ነኝ ተመልከት ጡንቻዬን ዝለል ብረር ሲለኝ ነገ ሃያ ዘጠኝ በዓመቱም ሠላሳ አበድክ ጤናም የለህ ገና ነኝ ጎልማሳ ሠላሳውም አልፎ አርባ ዓመት ሲሆነው ቁጭ በል ተጫወት ይቅርብ ሩጫው ማሞ መስታዎቱን እስቲ ወዲህ ስጠኝ ከሽበቴ በቀር አሁንም ወጣት ነኝ አምሳም ሥድሳም አልፎ ዘጠና ቢሞላ ሞኝ ነው የሰው ልጅ ማሙዬ ተላላ ዕድሜ እያሳቀቀው እርጅና ቤት ገብቶ ዞር ብሎ ሲያስተውል ያንን ዳገት ወጥቶ መርበትበት መደንገጥ ያኔ ነው ሐዘኑ ይገርማል ይደንቃል እንዴት ሔደ ቀኑ ሁሉም አዲስ ነገር አይቶ የማያውቀው ከቶ ምን ልብስ ነው ሳያውቅ ያጠለቀው ወሀ ውስጥ ቆይቶ በሳት የተቆላ ቆዳው ተጩማዶ ሲመስል ባቄላ ጅማቱ ሲታሰር እግሩ መሔድ ሲተው እጁ ሲንቀጠቀጥ መጩበጥ ሲያቅተው ዓይኑ እየደከመ ጆሮው ሲያወላውል አንሱኝ ብድግ አርጉኝ ያዙኝ እቀፉኝ ሲል እንዳያፍር ሲባል እንዳይወድቅ ሲጠገን ሕልም እየሆነበት የበረረው ዘመን ለፅድቅ ነው ብሎ ሞት መጥቶ ሲያነሳው ሰው ያብዳል ይጮኻል ያለቅሳል በሬሳው ካለመኖር መጥቶ አኖራለሁ ይላል ሲሞትም በኋላ ቆይቶ ይነሣል መኖር የሚሜሉትን ይኸን ቃል ቢያገኘው መንካትም መዳሰስ መጩበጥ ቢቻለው እንደብር በኪሱ ወይ እንደቀለበት እጣቱ ላይ አርጎ መኳተን ይብዛበት። ማ መሆኑን ሳያውቅ ራሱን ሳይገምት እንደጥንግ ለግተው ወደላይ የጣሉት አየር ላይ ተንሳፎ የሚይዘው ሲያጣ ባክኖ ተሽከርክሮ ዞሮበት ሲመጣ በስስታምነት ራሱን ያኮራል እግዜርን አየሁት ልክ እኔን ይመስላል አሱ ለዚህ ዓለም ቅንጣት ኢምንት ነው ይህ ዓለም ለዚያኛው ያኛው ለወዲያኛው ተያይዞ ሲሔድ መጩረሻም የለው የአእምሮው መብራት እያነሰ ኃይሉ እየረቀቀበት ሲጠፋበት ውሉ ጭጋግ እየሆነ ምሥጢሩ ሲሳነው ካለመኖር ፈጥሮ መሬት ላይ የጣለው አንቆቅልሽ ሆኖ ዝም ብሎ የሚያየው ማነው ምን ነው የት ነው አንዴት ነው ከማለት ሲሔድ ያገኘዋል በቀጠሮው ሰዓት ሳር መሳይ ጎዝጉዞ ካሳለፈ እንቅልፉን ባይለብስስ ባያጌጥ ቢሆን ራቁቱን ፀሐይ ስትገባ ካየ ስትወጣ ወሀ ከወንዝ አፍሶ በፍኙ ከጠጣ ተገዢ ከሆነ ሥራውን ከሠራ ሓሳቡን ሳያውቀው በሌላው ሲመራ አለ ብሎ ቆርጦ የለም ብሎ ካለ በሁለቱም ቆሟል መንገድ መች ቀጠለ እንጀራና ወጡን ደኅና አርጎ ከበላ ሰው እኮ ከብት ነው አይ ሞፔ ተላላ ትዝታ ልሒድ ልብረር ልውጣ ይውሰደኝ ንፋሱ አሞራን ልከተል አልለይም ከሱ ዳመናውን ልልበስ ልሸፈን ይብረደኝ ወሀ ሆኖ ጠፍቶ ፀሐይ እስኪፈጀኝ ልንሳፈፍ ባየር ላይ ልመልከት መስኮችን በያይነቱ አበቦች ቀያይ ቢጫዎቹን ወንዞቹን ልያቸው እጥፍ ዘርጋ ሲሉ ተራራን ሰንጥቀው ሲያልፉ በማህሉ እግሬ አፈሩን ይርገጥ ልምጣ መሬት ልንካ ዛፍ እንጩልቱን ልየው እልም ባለ ጫካ እንቅፋትም ይምታኝ እሾህ ይውጋው እግሬን ከእንቅልፌ እንድነቃ እንዳውቀው መኖሬን ልውደቅ ልንከባለል ልብሴን አፈር ይንካው ድጡ ላይ ልንሻተት ያበላሸኝ ጭቃው ልምቦጫረቅ ልግባ ወሀ ውስጥ ልዋኝ ዓሣን ልምሰለው ጎርፉ ይውሰደኝ እግሬን ላፈራርቀው እንደዕንቁራሪት ላድንቅ ላስተውለው ያላትን ብልሀት ውሀው ሰውነቴን ያርስ ያለስልሰው ፏፏቴው ያጓራ ያንሳፈኝ አረፋው ተወርውሬ ልውጣ ባሸዋው ላይ ልሩጥ የአግሬን ምልክቶች ልተው መሬቱ ውስጥ ትንፋሼ ይቆረጥ ፍጥነቴን ልቀጥል ነፋስ ቡቃያውን ልየው ሲያመሳቅል በተራ ሲያስተኛው አጥፎ ሲዘረጋው ማዕበል አስመስሎ እየቆራረጠው የታጩደው ክምር ፈርሶ ሲንገላታ አየር ላይ ሲወጣ ባውሎ ነፋስ ዋልታ ልስጠም ልውደቅበት ፍራሽ ይሁን ሳሩ መዓዛው ይሽተተኝ ልምላሜ ማሩ እዛፉ ጥላ ስር ይለፍልኝ ቀኑ ልስማ ላንቀላፋ ወፎቹ ሲዘፍኑ እረኛው ሲዘምር ሲያሞግስ ከብቶቹን ወዲያ ማዶ ደግሞ ጋራው ጥላ ሲሆን አረሁ ሲደበቅ ሜዳው ሲዥጎረጎር ዛፉ እየጠቆረ ከሩቅ ያለው መንደር በጭስ ተሸፍኖ መልኩን እያሳሳ ውበት ማታ መጣች የቀኑን ጩርሳ ፀሐይ የሞቀውን ተጎናፅፋ ልብሷን ቀላ ባለ ብጫ ሸፍናው ፍጥረትን ስትሔድ ስታሾልቅ ስትዘቀዘቅ እነሆ ጌጦቿ አልማዝና ወርቅ መሬት ሲቀዘቅዝ ሲፈካ ቀላዩ ጩረቃና ኮከብ ባንድ ላይ ሲታዩ ፊቴን ሲዳብሰው ቀዝቃዛው ሽውታ ሰውነቴን ትቼ እስቲ ልረፍ ማታ ጠቅላላ ኑሮዬን በዕለት ሞት ልሻረው ልቤ ከበሮውን በዝግታ ይምታው ሓሳብና ድካም እኔን መጥተው ይጡ ሥጋዬ ውስጥ ገብተው ፈልገውኝ ይውጡ የተሸሸገውን ሀብቴን እንዳይሰርቁት ሌቦቹ ቆፍረው ሳይከፋፈሉት መላእክት ይምጡበት ሳጥናኤል ይሽሽ ትጠበቅ ትዝታ እንዳትበላሽ እልቤ ውስጥ ገብታ ትታሸግ በቁልፍ ባንጎሌ ብራና ዜናዋ ይፃፍ በቀለም ያበደች ኃይሏ የደመቀ በዘፈን በዜማ የተብረቀረቀ የደሜ ሕዋስ ነች ላፍንጫዬ ሽታ ባፌ ጣሟ ማር ነው የመንፈስ ፀጥታ የሙዚቃ ስልቷ የጆሮዬ ፀጋ ያይኔ ውበት ቀለም የሰውነቴ አልጋ የልጅነት ጊዜ ትምጣ ትዝታዬ ዱሮ የተሠራች አሁን መኖሪያዬ የወደፊት ተስፋ መልኳ እማይለወጥ ተቀርፃ የምትኖር በሰውነቴ ውስጥ መታሰቢያ በእጅ ላይ የሚውል የጣት ቀለበት ባንገት የሚደረግ ወይም በደረት በወርቅ የሰከረ ባልማዝ ልቡ ጠፍቶ ስም የተፃፈበት ሰጭን ለማስታወስ እጅ የሚዳብሰው የሚቀመጥ በኪስ የሚሰሰትለት የሚሆን ለጌጥ መንፈስ የሚወደው ሞገስ የሚሰጥ በጣም የሚደነቅ ሥራው የረቀቀ ይኸ መታሰቢያ ነው ጠፍቶ ካልወደቀ ሲቀመጥ የሚያምር በጠረጴዛ ላይ ክቡር ድንቅ የሆነ ጧት ማታ የሚታይ ያበባ ማኖሪያ ገፀበረከት የሚያማምር ኀረግ የተጣለበት የወዳጅ ስጦታ ወይም ፎቶግራፍ ለልጅ ልጅ የሚሆን የሚተላለፍ ቤት ካልተቃጠለ ሌባ ካልሰረቀው ወይ ካልተቀደደ ሕፃን ካልሰበረው የሩቁን ያቀርባል ይኸ መታሰቢያ ነው በደምብ የታሰረ ቀይ ክር ያለበት በሳጥን የሚኖር የፍቅር ወረቀት አትርሱኝ የሆነ የፀጉር ጉንጉን አስታዋሽ ፈላጊ ጥንት የቀረውን ቁልፍ የሚጠብቀው ባመት የሚወጣ ልብስና መሀረም የሚኖር በሻንጣ ጫማም የውስጥ ልብስ ትኒኒሽ ስጦታ ለጊዜው ያጠግባል ሲታይ በደስታ ነጋሪ ይሆናል ብል ካላነተበው ያለፈውን ጊዜ መልሶ ሲያመጣው ቁልፍ የማይደብቀው መታሰቢያ ሞልቷል በግልፅ እየታየ ሊሰወር ይችላል ሳጥን መክፈት የለም ወረቀት ማንበብ ቦታው ማከማቻው ማደሪያው ነው ልብ ብርሃን አያሻውም ጩለማ አይጋርደው ጊዜ አይለውጠውም ዓይን እንኳን ባያየው ልስልስ ጣፋጭ ጥሬ ጉንጭ ላይ የሚያርፍ እወድሀለሁኝ ብሎ ሲጋረፍ የሚያማምረው ጣት ፍፁም አይረሳም ወረቀት በመፃፍ ዝብዝበ አያሻም ወይም አለ ቁጣ ውስጡ የውሸት ፈገግታን የሚሰጥ ሲያሰላስሉት ወዲያው ተለውጦ ደግሞም በመሳቅ አፍን ከፈት አርጎ ከንፈርን ለቀቅ ጥርስን አሳይቶ ፈዞ በማስተዋል ከንፈርን ከከንፈር አምጥቶ በማዋል ሙዚቃው ሲዘፈን ቀዩ ብርሃን በርቶ ዳንሱን ሲራመዱት በጣም ተጠግቶ ጆሮን ሲማርከው ቀስ ያለው ንግግር መታሰቢያ ይኸ ነው የማይበላው አፈር ሁኔታው ጊዜውም ቦታው ተጩምሮ አስታዋሽ በመሆን የሚኖር ነው አብሮ በፍፁም አይዝግም አያረጅ ቢቀመጥ እያሸበረቀ ጊዜው ሲለዋወጥ ካንጎል አይፋቅም በአእምሮ ተፅፎ ሲታወስ ይመጣል ብዙ ዘመን አልፎ መታሰቢያ ይኸ ነው የተሠራ በጥንት ሥጋ የመረገው ያጣበቀው ጅማት ቆዳ ያለበሰው በደም የተቀባ ነፍስና አካል ሆኖ በሰው የሚገባ ጦርነት ያዘቀጠው አሰር እየደፈረሰ የተቀጣጠለው አንጩቱ እየጩሰ መሬት ቁና ሁና የሰው ልጅ ሲጩንቀው እሳት ተያይዞ አገሩን ሲያለብሰው ባለቤት ተሰዶ አዱኛ ፈራርሳ አሞራ ሲያንዣብብ ተከምሮ ሬሣ ሥጋ ሲርበደበድ ነፍስ ይሸቆጠቆጣል የኔ እያቀዘፈው ደም ይገነፍላል ኮሽ ባለ ቁጥር ዞሮ ሲገላመጥ እየተንሻተተ ገደሉን ሲባጥጥ ሲቃትት ሲደክም ሲርበው ሲጠማው ሥጋውን በመካድ ሞትን ይመኛል ሰው የፍቅር ጥላነው ጭጋግ የደስታ ኀዘን መንገላታት መታሠር መቸገር መቁሰል መሰቃየት የሌለው ፀጥታ ያንድነት እከክ ነው ልብሱ የነተበ በላብ በጭቅቅት ገላው የረጠበ ተለዋዋጭ መልኩ ያልታወቀ ግቡ አልቋል ሞቷል ሲሉት ያው ይነትራል ልቡ ሥጋ ተለያይቶ ሲቀር አጥንታቸው ማንንም በስሙ መጥራት የማንችለው መልካቸው ሲጠፋ ሁነው እንዳልነበር እነሆ ርስታቸው የእኩል ቤት መቃብር መድፍ የተከላቸው መትረየስ ዘርዝሮ ቦምብ የመገባቸው አይሮፕላን በሮ ታንክ በደነጎረው ጠመንጃ ዘርቷቸው ጢስ ወሀ እየሆነ ሲጠጡ ባፋቸው የታል የበቀሉት ወዴት ነው ቦታቸው። ምንድን ነሽ። ወዴት አለ እንቅፋት ። ወዴት ነው አባባ የታለች እማዬ ጋሼ ወዴት ይሆን የት ቀረች እትዬ። ምናልባትም ደግሞ አብረው ይሔዳሉ እየተቻኮሉ ወደኋላው ሲቀር ፍጥረት በድካሙ ጊዜ ይራመዳል ሲቃለል ሸክሙ ባንድ በኩል ደግሞ ጊዜ ፍፁም የለም መነሻ መድረሻ መካከል የለውም ሰው ነው የሚለካው ፀጥታን ሰንጥቆ ድምፅ እንደሚወጣው ጩለማን ሲረታ ብርሃን እንደሚገኝ በጠቆረው ቦታ ሰው በጊዜ ላይ ይሆናል መስታዎት መኖሩን የሚያሳይ እንዳይሆን ያስፈራል። የነቂሳር ጊዜ ዛሬ ወዴት አለ። ቅኝ አገር መሻማት ዛሬ ወዴት አለ። ሰው ግሩም ሰው አንተ ። ለመጀመሪያ ነው የሰው ልጅ በሕይወት ጥሎ የተለየ መሬትን ከውጭ እየዞረ ያየ የስፔትኒክ በራሪ በሰማይ በራሪ በብረት በራሪ ምንም ይሁን ማንም ስም ዋጋ የለውም አንደኛው ምዕራፍ ይኸው ተከፈተ ሰው ሰማይ ዳበሰ ሰው ዓለምን ጥሎ ሔደ ተመለሰ ሕልም እውነት ይሆናል ሰው ይክበር ይመስገን የሰው ልጅ ይሞገስ ለሰው መዝሙር ይውጣ ለሰው ልጅ ይደክስ ጎረቤቶቻችን በሌላው ዓለማት ውሸት ነው አይኖሩም ከረቀቀው ባሕርይ ከሰው ልጅ አእምሮ በልጠው የሚገኙ በጥበብ በኑሮ እርግጥ ቢሆን ኑሮ እስከ ዛሬ ድረስ ከሰው ልጅ ቢበልጡ ይችሉ ነበረ ጩረቃን ሊረግጡ ይችሉ ነበረ መሬትን ሊረግጡ ወደኛ ሊመጡ እኛን ሊጩብጡ እልክ ነው ወኔ ነው የሰው ልጅ ኩራት ነው የሰው ልጅ ዕድገት ነው ጥበብ ጉድ ነገር ናት ውበት ጉድ ነገር ናት ሰው የሚደነቅ ነው ። የዘመን ላይ ጤዛ የመሬት እንጉዳይ የጊዜ አዋራ የማያርፈው ተባይ ሰው ውበት ሰው ጥበብ ሰው ግሩም ሰው አንተ ። ጋዜጣው ላይ ያለቅቤ ተብሎ ነው የታተመው ስህተት ስለመሰለኝ ነው ያስተካከልሁት የሞት ዓለም ሞት ሰው ሰው መሆኑን ሰው ሰው መሆኑን የሚያሳውቅ ከሆነ በጭካኔ ሞት ኦ ። የሰው ልጅ ጥፋት መቃብር የሰው ልጅ መኖር ወይ አለመኖር የሰው ክፋት ትል የማይሞት የሰው ተንኮል መርዝ የማይበገር ጥቁር ቀይ ቀይ ጥቁር ነጭ ጥቁር ብጫ ነጭ ቀይ ድብልቅልቅ ውጥንቅጥ ከሰማይ በታች ከመሬት በላይ ያንዱ ሞት የሌላው ሕይወት በግ ይታረዳል ሠንጋ ይጣላል የሠርግ ድግስ ዕልልታ የደም ጠጅ መርዝ ስካር ከንቱ ሙዚቃ ኳኳታ ከንቱ ያለም መሽከርከር ከንቱ የሌላው ዓለም ዓለም ትቢያ የትቢያ ትቢያኢምንት ቅንጣት ሰውር ፍጽጹም ሕይወት አበባ ጊጌረዳ ዋጊኖስ ሥሩና ፍሬው ለደም ለተቅማጥ መድኀኒት ይኾናል ቅጠሉም ቀጥቅጦ በውሃ ዘፍዝፎ ብልትንና ዐይንን እንዳይነካ ተጠንቅቆ ገላን ቢቀቡት ከዕከክ ያድናል ኛ ስሙ ጉፋ ይባላል ደስታ ተክለ ወልድ ገፅ ዘዌ የዛፍ ስም የመርዝ መድኀኒት የሚኾን ፅዕንጩት ደስታ ተክለ ወልድ ገፅ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact