Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

እምዩ - ሣህለሥላሴ ብርሀነማርያም.pdf


  • word cloud

እምዩ - ሣህለሥላሴ ብርሀነማርያም.pdf
  • Extraction Summary

እዚህ ላይ እንኳ አልተሳሳትሽም እምዩ ። አማትና ምራት የተቀመጡት በአንድ የገጠር ጎጆ ምግብ ማብሰያው ክፍል ውስጥ ይተኛ ነበር ። ትል ነበር ። በአርግጥም ሴት ልጅዋን ትንከባከባት ለሌሎች የሚሰጣቸውንም ሁሉ ለልጅዋም እንዲሰጣትና አንዳችም ነገር እንዳይጐድልበት ትጥርላት ነበር ። አንዳንድ ጊዜ ሰው ጥየቃ ትሔድ ነበር እምዩ ።ምን ዐይነት ሕይወት ነው የኖርኩት። ኃጢአቴ የሚሠረይልኝ መቼ ነው። እያለከለከ አንዳች ነገር ሲያበሥራት ነበር ። ገና አሁን ነው የተወለደውወንድ ልጅ። እም ዩን ስታይ አስካካችና እንዴት ያለሽ ዕድለኛ ሴት ነሽ እምዩ። ዕድልሽ የተሟጠጠ መስሎኝ ነበር ። ነገር ግን ይኸውልሽእንደገና ወንድ ልጅ። በእርግጥም እንዲያ ያለ የፋፋና ደስ የሚል ሕፃን ሲወለድ እሷ ራሷ አይታ አታውቅም ነበር ። ሁለት የልጅ ልጆቿን አስከ ትላ መጥታ ነበር ። አለቻት እምዩ ሕፃኑን ልታሳያት ወደሷ ጠጋ ብላ እየሽ ወዳጄየልጅ ልጄን ለማየት የበቃሁት ኃጢአቴ ቢሠረይልኝ ነው። አለቻት እየሣቀችእየተፍለቀለቀች ሣህለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያም በሥነ ጽሑፍ ዓለም በቅድመ አብዮት የታወቀው በእንግሊዝኛ ውጭ ሀገር ባሳተማቸው እንደ ዎርየር ኪንግ ስለ ቴዎድሮስ እና አፈርሳታ በመሰሉት ልቦለዶች ነበር ። በድህረ አብዮት ደራሲዉ ተርጉሞም ሆነ ደርሶ ለአማርኛ አንባብ ያን የብርዑን ምርት ሲያቀርብ እምዩ ሦስተኛዉ መሆኗ ነው።

  • Cosine Similarity

የልጆች እናት ብትሆንም ልጅ እግር ሴት ነች እምዩ ። እምዩ ለዚህች ልጅ በጣም ትላሳላት ነበር ። ይህች ልጅ የዐይን ቅባት ያስፈ ልጋታል ስትል አሰበች እምዩ በሰሞኑ አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ ። ወንድ ልጅ ከዚያ በኋላ ወይ አልጋዋ ሔዳ ጋይም አለች እምዩ። አላት ወንድዬው ልጅ። እምዩ ይህንን ስትሰማ የባሰውን ትሳለቅበት ጀመር ። እምዩ ቁጣዋ አልበርድ አላት ። እምዩ ከሔደች በኋላ ባልዬው ይቅበጠበጥ ጀመር ። አላት ትል ቅዬው ልጅ ። ያን ቀን ወደ ማሳ አልወጣችም እምዩ ። ስትል አሰበች እምዩ ። አንድ ቀን ሁለት ቅርጫት ሩዝ ይዛ በቅርብ ወዳ ለው ከተማ ሔዳ ሸጠችው እምዩ። ባልሽ ይህን ያህል ተለወጠ እንዴ እምዩ ። አለቻቸው እምዩ ። አልወስድም እምዩ አላደርገውም አላት ። እምዩ ቱግ አለች። እምዩ ይህንን ሕፃን ልጅ ትወደዋለች ። አንድ ቀን እናቷ ያይዋትና የልጅ አምሮት አሁንም አልወጣልሽም እንዴ እምዩ። እምዩ ሕፃኑን ልጅ ገለል ካለ ቦታ ይዛው ሔደች። እንደ እምዩ ለምለም ሆድ አላት ። አላት ልጅዋ ። እምዩ በዚህ ጊዜ ከቀን ሕልሟ ነቃችና ምንም አይደል የኔ ልጅ ምንም አልሆንኩም አለትው። እምዩ ለቤተሰቧ ምግብ ለመሥራት እንኳ ጊዜ አልነበራትም ። አለችው እምዩ ደንገጥ ብላ ። አለችው እምዩ ትልቅዬውን ልጅዋን። ከዚያ በኋላ እምዩ ከሌላ ሐሳብ ውስጥ ገባች ። አለ ቻት እምዩ ። እምዩ ደንገጥ አለች ። እምዩ ልጅዋን አስከትላ ወደ ከተማ ለመሔድ ማልዳ ተነሥታ ትዘገጃጅ ጀመር ። አለች እምዩ ቆጣ ብላ ። እምዩ ከዚያ ሔዳ ቆመች ። ሴትዮዋ ወንድ ልጅ አላት። ስትል ጠየቀቻት እምዩ አንድ ቀን ። እምዩ መልስ አልሰጠቻትም ። እምዩ ደንግጣ ትሮጥ ጀመር ። ትልቅዬው ልጅ የሚወደው ዐይነት ምግብ ነበር። ምን ማለትሽ ነው እምዩ። አለቻት እምዩ ስትሮጥ መጥታ ። ከዚያ በኋላ እምዩ ወጥታ ሔደች ። በዚህ ምክንያት ያን ቀን ከዘመድ ጐረቤቷ ዘንድ ሔዳ እዚያው ዋለች እምዩ ። እምዩ አላስችል አላት ። እምዩ የታላቅ ልጅዋን ሚስት ሆን ብላ ትከታተ ላት ጀመር ። አለቻት እምዩ አንድ ቀን ። አለቻት እምዩ አንድ ቀን ። አንድ ቀን እምዩ ለዐሣማቸው ውዳቂ ምግብ ልትሰጠው ወደ ጓሮ ስት ሔድ ትልቅዬው ልጅ ተከትሏት ሔደና አንድ የም ነግርሽ ነገር አለኝ አላት ። አንድ ቀን ወሬኛዋ ሴትዮለዚሁ ጉዳይ ብላ እነ እምዩ ዘንድ መጣች ። አንድ ቀን በነገርሽኝ ሐሳብ ተስማምቼበታለሁ አለቻት እምዩ ሴት ልጄ በእርግጥም ማግባት አለባት ። ስለዚህ አትፍሪ የኔ ልጅ ልጅቷን እንቅልፍ ካሸለባት በኋላ እምዩ ራሷን ትወቅስ ጀመር ። በዚሁ ወራት አንድ ቀን ግራጫ አህያ ላይ የተ ቀመጠ አንድ ሽማግሌ ሰው ከእነ እምዩ ሠፈር ደረሰ። ዱሮ ወጣት ነበረች እምዩ። ሴቲቱ ልጅዋ ተዳረች የታላቅ ልጅዋ ሚስት ልጅ ስላልወለደች ቤቱ ውስጥ የሚ ቦርቅ ሕፃን ልጅ የለም ። እንዲህ ማሰብ አይገባህም የኔ ልጅ አለችው እምዩ ቅር ተሰኝታ ወንድምህ ጐበዝ ልጅ ነው ። በበጋው ወራት መጀመሪያ ላይ አንድ ቀን እምዩ እንደገና ስለዐይነ ስውር ልጅዋ ታስብ ጀመር ። ከትንሽ ጊዜ በኋላ ትልቅዬው ልጅ እሷ ወደ ነበረ ችበት ቦታ መጣ። እምዩ በዚህ ጊዜ ዐይኗን አቅንታ ስትመለከት አንድ የእግር መንገድ መኖሩን አስተዋለች ። አለቻት እምዩ። በዚያው ዓመት በወርኃ ጽጌ ወራት ትንሽዬው ልጅ ከሚኖርበት ከተማ ወደ ቤት መጥቶ ለትንሽ ጊዜ እዚሁ እቆያለሁ አላት ለእናቱ ምን ያህል ጊዜ እንደምቆይ በትክክል አላውቅም ብቻ እስኪ ጠሩኝ ድረስ እዚሁ እሆናለሁ አላት ። እያለች ራሷን ትጠይቅ ጀመር እምዩ ። አንዳንድ ጊዜ ሰው ጥየቃ ትሔድ ነበር እምዩ። አንድ አስደናቂ የሆነ ነገር አየሁ አላት አንድ ቀን ። ገረኛ የኔ ልጅ አለችው ። ትንሽዬው ልጅ በተለምዶ ወደ ቤቱ የሚመጣው ቀን ቀን ነበር ። አለችው እምዩ ። ስትል ሠጋች እምዩ ። እምዩ ስትገባም ወዳጅ ጐረቤቷ እንቅልፍ ላይ ነበረች ። ትልቅዬው ልጅ ወጥቶ ሔደ። እምዩ እንደገና ማልቀስ ጀመረች ። ትልቅዬው ልጅ ዝም አለ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact