Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በምን ዓይነት ርፅሰጉዳይ ላይ ያተኩራል። ከዚህ የምንማረው ምንድን ነው። ሰ አፍቃሪዋ በቃላዊ ግጥሜ ጠይም ዘለግ ያለ የሰፋው ደረቱ ፍቅር አላቂ ነው ባረገኝ እህቱ ትላለች በዚህ ግጥም አፍቃሪዋ ላፈቀረችው ሰው ፍቅረኛው ከመሆን ይልቅ እህቱ ብትሆን የመረጠችበት ምክንያት ምን ይመስላችኋል። ሸ ወንድ አፍቃሪና ሴት አፍቃሪ በሚል ከቀረቡላችሁ የፍቅር ቃላዊ ግጥሞች ወንድቡ ካላጉረመረመ አይበላም ነብር ከክንዴ ላይ ላርግሽ እንደምኒሽር ሴት ጨረቃ ስትወጣ ስትንቀለቀል ላርግህ ከደረቴ እንደብር መስቀል ወንድ የተራራ ፍየል ይመስላል ሰርገኛ እንዴት ነው ከንፈርሽ የጥርስሽ ዘበኛ ሴት ጎፈሬህ በፊትህ ሚለው ከንበል ደፋ አንዳልተኛ አረገኝ እንዳላንቀላፋ ሰዋስው የሚከተሉትን ዓረፍተነገሮች መዋቅር በምሳሌው መሠረት አሳዩ ምሳሌ ትልቁ ልጅ እየሮጠ መጣ ባለቤት ጓዝ ባለቤት የማሰሪያ አንቀጽ ማሰሪያ ጓዝ አንቀጽ ባለቤት ከነጓዙ ማሰሪያ አንቀጽ ከነጓኩ የትናንቱ ፍየል ቅጠሉን በላው የእኛ ትምህርትቤት ተመረቀ ሐ ቀዩ በሬ ጭዱን ረገጠው በጣም ረዥሙ ዛፍ በከባድ ነፋስ ወደቀ ጓደኛሞቹ አመለና ሞሚና ጥሩ ጥሩ ሥራዎችን ሰሩ አሱ የገዛው ስልክ ዘመናዊ ነው።
ሰ ካነበባችሁት ታሪክ የተማራችሁትን በአጭሩ ግለጹ ጨመ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ተፈጥሮን ማድነቅ አቀላጥፎ ማንበብ የወፏ ዝማሬ የሚለውን ምንባብ ሆፄ ሳትገድፉና ቃላትን ሳትቆራርጡ በፍጥነት አንብቡ ሸ ላ መ ለሚከተሉት ቃላትና ሐረጋት በምንባቡ መሠረት አውዳዊ ፍቺ ስጡ ሀ ህብረቀለማት መደፋቀና ሰ የሚያስገመግም ለ ዝማሬ ሠ ወዝውዞ ሸ ማስና ሐ ቀልሳ ረ መማረክ ቀ ጎህ ሲቀድ በሚከተሉት ቃላት ኹለት ኹለት ፍቺ ያላቸው ዓረፍተነገሮች መሥርቱ ምሳሌ የልጁ የአጅ ስልክ ጠፋ በቦታው የለም ላጠና ስል መብራቱ ጠፋ ጨለመ ሀ ጥላ ሒፈጀ ሠ ጣለች ለ የሰፈሩ መአብረው መጻፍ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በመጠቀም አስፋፍታችሁ ጻፉ ፈዉ የወፍ ጫ መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ቃላት አዳምጣችሁ ፊደላትን ሳትገድፉ በትክክል ጻፉ ጄከክ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ተፈጥሮን ማድነቅ «ሃ ማዳመጥ ድንቅዬዎቹ ተራራዎች ቅድመማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ። ለ የጻፋችሁኋቸውን አንቀጾች አስተካክሉ ሸ ር መ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳት መካከል አንድ መርጣችሁ ስለአኗኗሩ ስለአመጋገቡና ስለአረባቡ በቡድን በመወያየት ለክፍል ጓደኞቻችሁ በንግግር አቅርቡ ሰዋስው ባለቤትና ማሰሪያ አንቀጻቸው የተሟሉ ዐምስት የተለያዩ ዓረፍተነገሮችን ጻፉ ር አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ተፈጥሮን ማድነቅ ሽን ሃሽ የቤተሰብ ምጣኔ አንብቦ መረዳት ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ። ፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ በጎፈቃድ ዊ አቀላጥፎ ማንበብ በጎፈቃድ የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት በፍጥነት አንብቡ መ ሀ ሠንጠረሥን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ሥነ ፀረ ቤተ ሕገ ተጣማሪ ቃላት ወባ ሕዝብ መስጊድ ደንብ ሥርዓት ሕዋስ አረም ፅድገት ክህነት ልቡና ዜጋ ክርስቲያን ሰብል ሰላም መዘክር ጥበብ መጻህፍት ተባይ ሥዕል አንድነት ግጥም መንግሥት ሙስና ወጥ ምግባር ፀሎት ሰብል ምህዳር ለ በሠንጠረ ከአንድ ጊዜ በላይ በመጣመር የተለያዩ ቃላትን የመሠረቱ ተጣማሪ ቃላት ከተጣማሪዎቻቸው ጋር ጻፉ መጻፍ አስረጂ ድርሰት ስለአንድ ነገር ወይም ሁኔታ ምንነት አሠራር አተገባበር ወዘተ የሚገልጽ የድርሰት ዓይነት ነው በአንድ አንቀጽ ውሰጥ መንደርደሪያ ዓረፍተነገር የሚባለው የአንቀጹን ሐሳብ ጠቅለል አድርጎ የያዘው ዓረፍተነገር ነው ፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ በጎፈቃድ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በመጠቀም ስለቡና አፈላል ባለአራት አንቀጽ አስረጂ ድርሰት ጻፉ የቡና አፈላል ኝ አስፈላጊ ቁሳቁሶችን ማቅረብ ኝ አሳት የማቀጣጠል ዛደት ኝ ቡና ከማጠብ እስከ መውቀጥመፍጨት ያለ ሂደት ኝ ቡናው እንዲጠጣ አድርጎ ማቅረብና ማጠቃለል የቡና አፈላል በሚል ርፅስ በጻፋችሁት ባለአራት አንቀጽ ድርሰት ውስጥ በየአንቀጹ ያሉትን መንደርደሪያ ዓረፍተነገሮች ለይታችሁ ጻፉ አፎይታ ቅድመማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ። ድኅረማዳመጥ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ሀዲስ አለማየሁ የሠራቸው ሥራዎች ዓም በ ዓም በ ዓም በ ዓም ጩጨ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የታዋቂ ሰዎች የሕይወት ታሪክ ር ከ ዓም ከ መጨረሻ ዓም በ ዓም ። ተወዐሳከግስ ደግሞ ግስን ይገልፃል ለምሳሌ ቶሎ መጣ ቶሎ የሚለው ተውሳከግስ ከግስ በፊት በመምጣትመጣ የሚለውን ግስ ከሁኔታ አንዛር ይገልፃል ጨኤ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የታዋቂ ሰዎች የሕይወት ታሪክ ሰዋስው ሠንጠረኙን በደብተራችሁ አዘጋጅታቸሁ አሟልታችሁ ጻፉ ሐረግ ቅፅል ስም ተወሳከግስ ግስ ሀ ጥቁር አንበሣ ለ ግምኛ ፄደች ሐ ክፉ ሰው መ ክፉኛ ተራገመች ሠ ረጅም ልጅ ረ ጥሩ እናት ሰ ቶሎ አልተናገረችም ሸ ወፍራም ጎማ ቀ ገና አልተንቀሳቀሰም በ ነጭ ጃኬት አንብቦ መረዳት ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሰ ሀ በኢትዮጵያ የምታውቋቸውን ሴት የሙዚቃ አቀናባሪዎች ተናገሩ ለ የሙዚቃ አቀናባሪዎች በምን በምን የሙቪኪቃ መሣሪያዎች የሚጠቀሙ ይመስላችኋል። ፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የታዋቂ ሰዎች የሕይወት ታሪክ « ሸ ቦ ዊ ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ። ፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የታዋቂ ሰዎች የሕይወት ታሪክ ሟ ሐ አፈወርቅ ተክሌ በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ የኢትዮጵያን ታሪክ ባህልና ወግ ያዩበት ምክንያት ምን ይመስላችኋል። ሀ ተዋንያን ሙዚቀኞች ሠዓሊዎች ደራሲዎች ለ በሥራው ለሌሎች ምሳሌ የሆነ ሰው ጠ በዓለምአቀፍ ደረጃ ለታዋቂ የኪነጥበብ ሰዎች የሚሰጥ ከፍተኛ ማዕረግ መአርሳስ ቀለምና ሸራ የሚጠቀም የጥበብ ሥራ ሠ የአንድ ማኅበረሰብ አመጋገብ አኗኗር አለባበስ ወዘተ ረ የሥዕል ዓይነት ሰ ከጥንት ሲያያዝ የመጣ የማኅበረሰቡ ሥርዓትና ደንብ ሽ በፖስታ በደብዳቤና በንግድ ፈቃድ ላይ የሚለጠፍ ቀ ልዩ ተፈጥሯዊ ችሉታ ፎመ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የታዋቂ ሰዎች የሕይወት ታሪክ መጻፍ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ መሪ ወይም ዋናዋና ሐሳቦችን ካሰፈራችሁ በላ አስፋፍታችሁ የሕይወት ታሪካችሁን ጻፉ የትውልድ ጳ ኖ ዎ ራፉ የሕይወት ታሪክ በሕይወታችሁ በጣም የተከፋችሁበት ገጠመኝ ኤጮ የአንደኛ ደረጃ ትምህርትቤት ኙኝ ቆይታ አሁን ያላችሁበት የትምህርት በሚከተለው ጽሑፍ ቁጥሮችን በተገቢ ሥርዓተነጥቦች ተኩ ተማሪዎች በሦስት ቡድን ተቧደኑ ከዚያም በየቡድናችሁ ቀጥሎ የተሰጧችሁን ተግባራት ያዙ በመቀጠልም በመምህራችሁ አማካይነት በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የማኅበራዊ ጉዳይ መ ቤት ሂዱ ከዚያም ለኃላፊው ለባለሙያዎችና ለሌሎችም ሠራተኞች ቃለመጠይቅ አድርጉ በዚህ መንገድ ያሰባሰባችሁትን ሐሳብ ክፍል ውስጥ በማቅረብ ተወያዩበት ጨ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የታዋቂ ሰዎች የሕይወት ታሪክ መናገር ከሚከተሉት ርፅሶች መርጣችሁ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት ንግግር አቅርቡ ሀ በአካባቢያችሁ ታዋቂ የሆነ ሰው የሕይወት ታሪክ ለ የኃይሌ ገብረ ሥላጫ የሕይወት ታሪክ ሐ የአበበች ጎበና የሕይወት ታሪክ መየአበበ ቢቂላ የሕይወት ታሪክ ሠ የደራርቱ ቱሉ የሕይወት ታሪክ ረ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሜ የሕይወት ታሪክ ሰ የራስ አበበ አረጋይ የሕይወት ታሪክ ሸሽ የአርቲስት አጅጋየሁ ሽባባው የሕይወት ታሪክ ቀ የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የሕይወት ታሪክ በ የካታሊን ሀምሊን የሕይወት ታሪክ ሰዋስው ሠንጠረኙን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አሟሉ በዓረፍተነገሩ ውስጥ ያለው የተወሳከግስ ተነገር ዓረፍተነገር ውስጥ ያለው መደብ ዓይነት ተውላጠስም የጊዜ የቦታ የሁኔታ ሀ እሱ ትናንት እዚህ አልነበረም ለ እኔ ይህንን ጉዳይ በቀላሉ አላየውም ሐ አንቺ ነገ ወደልጆችሽ ትሄፄጃለሽ መ አንተ ቅድም አዚህ አልመጣህም ሠ አነርሱ ጎበዞች ናቸው ፎመመ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የታዋቂ ሰዎች የሕይወት ታሪክ «። መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ዉኃና ጥቅሙ ር ወኃው ታከመ ቅድመማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ። ፎዳ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ዉኃና ጥቅሙ ሯፎ ሽን ሃሽ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ን አንብቦ መረዳት ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሰ ሀ ስለሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ምን ታውቃላችሁ። ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሕገወጥ የሰዎች ሠዐ ሠንጠረዥን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ ከመምህራችሁ በሚሰጣችሁ መመሪያ መሠረት አሟልታችሁ ጻፉ ሀተታዊ ግስ ዓረፍተነገር ትዕዛዛዊ ዓረፍተነገር መጠይቃዊ ዓረፍተነገር አጋኗዊ ዓረፍተነገር ገዛ ሄደ ሰበረ አጣራች አፀዳ መሠረተ መረቀች ተደሰተ ጠረጠረ ሠራች አንብቦ መረዳት ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሰ ሀ ርዕሱን አንብባችሁ ስለምንባቡ ገምቱ። በሚለው ዓረፍተነገር ውስጥ ቸው የሚለው የመሆን ግስ ሲሆን ዋልያዎች የሚለው ስም ደግሞ ለመሆን ግሱ መሙያ ነው አነዚህ የሚለው መስተዓምር ስሙን ይጠቁማል ር ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሕገወጥ የሰዎች ሠሀ ሽን ሃሽ ማኅበራዊ ግንኙነት አንብቦ መረዳት ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ። ፎቁ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ማኅበራዊ ግንኙነት አቀላጥፎ ማንበብ ቆሻሻ መጣያ አንሁን የሚለውን ምንባብ በጥንድ ወይም በቡድን ሆናችሁ በፍጥነት አንብቡ ሀ ለ ቃላት መ በሚከተሉት ቃላት በምንባቡ መሠረት አውዳዊ ፍቺ ያላቸው ዓረፍተነገሮች መሥርቱ ማራገፍ ቁጡ መቀየስ ጉልቤ ጥቂት መነታረክ ጋጠወጥ መግራት ከላይ በመሠረታችኋቸው ዓረፍተነገሮች አውዳዊ ፍቺ ቃላት ሌሎች ዓረፍተነገሮችን መሥርቱ መጻፍ የሚከተሉትን ጅምር ዓረፍተነገሮች አሟልታችሁ ጻፉ ሀ ሴትና ወንድ ተማሪዎች ለ ከሁሉም በፊት ሐ ትናንት ወደእኛ ሰፈር መከትምህርትቤት ስመለስ ሠ ጎበዝ ተማሪዎች ምንጊዜም ረ ከትምህርትቤታችን በቅርብ ርቀት የሚገኘው ትልቅ ዛፍ ሰ ማኅበራዊ ግንኙነታችንን ለማጠናከር ሸ ሰዎች ከሰዎች ጋር ሲኖሩ ቀ ተባብሮና ተደጋግፎ መሥራት በ ማንኛውም ዜጋ የሚከተለውን የሰላምታ ደብዳቤ መሠረት አድርጋችሁ የራሳችሁን የሰላምታ ደብዳቤ ጻፉ ፎመ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ማኅበራዊ ግንኙነት የሰላምታ ደብዳቤ ቀን ዓም ከተማሪ ሰዓዳ ሰይድ አፄ ፋሲል ኛ ደረጃ ትምህርትቤት ጎንደር ከተማ አስተዳደር ጎንደር መሳቁ ለውዲ ጓደኛዬ ለተማሪ አስቴር ከበደ ከተለያየንበት ጊዜ የሰላምታ ክፍል። ር አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሱስ ፎ ማዳመጥ የሱስ ተጠቂው ቅድመማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ። ቦ መ ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ ሀ ሰዎች ጫት የሚቅሙት ለምን ይመስላችኋል። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ሱስ ፎር አቀላጥፎ ማንበብ በዓል አክባሪው ባል የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ ቃላት ሠንጠረዥን በደብተራችሁ አዘጋጁና በምሳሌው መሠረት አሟልታችሁ ጻፉ ምሳሌ ረካ የሚለው ቃል በምንባቡ መሠረት ባለው አውዳዊ ፍቺ ተሟላ ይሆናል ስለዚህ በኹለቱ ተመሳሳይ ቃላት ኹለት የተለያዩ ዓረፍተነገሮችን አንደሚከተለው መመሥረት ይቻላል የሰውየው ፍላጎት ረካ ክልኩ ደረሰ ትናንት የጎደለው ገንዘብ ዛሬ ተሟላ ተስተካከለ ቃል አውዳዊ ፍቺ ልዩነታቸውን የሚያሳዩ ዓረፍተነገሮች ሀ ሰውየው ልሂድ አልሂድ ብሎ አመነታ አመነታ ወላወለ የ ለ ሰውየው ጠመንጃውን ወላወለ ሀ ለ ነጎደ ለ ሀ ሐ ተጧጧፈ ለ ሀ መ ቀየረ ለ ሀ ሠ ተጠናቀቀ ለ ሀ ረ ወረደ ለ ሀ ሰ አኮረፈ ለ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሱስ ቴህሠ ሀ ሸ ትኩረት ለ ሀ ቀ ተፀፀተ ለ መጻፍ ማስታወሻ የማመልከቻ ደብዳቤ አንድ ግለሰብ ለአንድ የግል ድርጅት ወይም ለመንግሥት መስሪያቤት የሚፈልገውን ጉዳይ የሚገልጽበት ወይም የሚጠይቅበት የደብዳቤ ዓይነት ነው ይህ የደብዳቤ ዓይነት የግል ደብዳቤ ቢሆንም ወደመስሪያቤት የሚገባ በመሆኑ መደበኛ ቃላትን ተጠቅሞ መጻፍን የሚጠይቅ ነው። ሴትዮዋ ሌባውን ለፓሊስ አስረከበች አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሱስ ፎ ሽን ሃሽ የሀገር ፍቅር ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሰ ሀ አቴጌ። አቀላጥፎ ማንበብ እቴጌ ጣይቱ ብጡል የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ ላት ሠንጠረዝን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አሟልታችሁ ጻፉ ቃል አውዳዊ ፍቺ በአውዳዊ ፍቻቸው የተመሠረተ ዓረፍተነገር ሀ ለቀው ትተው ሰዎቹ ቦታውን ትተው ሄዱ ለ ጥበብ ሐ መታደም መ ነገሰ ሠ ተቀባይነት ረ ሲወጣ ሰ ዝና ሸ ዘላለማዊ ቀ ውል በ ማጥቃት ይጀ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የሀገር ፍቅር ር መጻፍ ሀ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በመጠቀም የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫዎች በሚል ርዕስ ድርሰት ጻፉ በግብርና በንግድ በኢንዱስትሪ ሥ። ዘርዝሩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የሀገር ፍቅር «ደ ሠንጠረኙን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ እያዳመጣችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ጥያቄ መልስ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ መቼ ተወለዱ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የሀገር ፍቅር ር አቀላጥፎ ማንበብ የማይሸሹት ፍቅር የሚለውን ምንባብ ልክ እንደባለታሪኩ ሆናችሁ አንብቡ ሸ ላ መ የሚከተሉትን ዓረፍተነገሮችና ሐረጋት ፍቺ በምንባቡ መሠረት አብራርታችሁ ጻፉ ሀ እየተነፈስኩ እታፈናለሁ። መከእግር እስከራሱ ሠ ለከሸፈ ትናንቱ ረ የላብ ዋጋ ሰ አብሮ አደግ ሸ ሰማይ ጠቀስ መጻፍ ከዚህ በታች የቀረበውን ማስታወሻ በመጠቀም ራሳችሁን እንደአንድ የመስሪያቤት ኃላፊ አድርጋችሁ አንድ የመስሪያቤት ደብዳቤ ጻፉ ማስታወሻ የመስሪያቤት ደብዳቤ አንድ የመንግሥት መስሪያቤት ለሌላ የመንግሥት መስሪያቤት ወይም ለግል ድርጅቶች ወይም ለግለሰብ የሚጽፈው ደብዳቤ ዓይነት ነው ይህ የደብዳቤ ዓይነት በመስሪያቤቱ ኃላፊ ወይም ኃላፊውን ወክሎ በተቀመጠ አካል የሚጻፍ ደብዳቤ ነውፅ የመስሪያቤት ደብዳቤ የሚከተለውን ዓይነት ቅርጽ ይኖረዋል አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የሀገር ፍቅር ርፎ የራስጌ ማህተም ለ ዝርዝር ሐሳብ ከሠላምታ ጋር የመስሪያቤቱ ሀላፊ ፊርማ ስምና ማዕረግ ማስታወሻውን መሠረት በማድረግ የጻፋችሁትን የመስሪያቤት ደብዳቤ እንደገና አርማችሁ ወይም አስተካክላችሁ ጻፉ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የሀገር ፍቅር ፎር ሸ ር መ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ የሀገር ፍቅር ስሜት ያለው ሰው በተለያዩ ደረጃዎች ምን ምን ማኅበራዊ ፓለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተግባራትን እንደሚያከናውን የሚገልጽ ንግግር አቅርቡ ሰዋስው ሠንጠረን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ውስብስብ ዓረፍተነገር ዓረፍተነገር የሆነ ያልሆነ ጅ የሲጋራ ሱሰኛ መሆን ጥሩ አይደለም በላይ ዘለቀ በአንድ እጅ የማይነሱ ጀግና ነበሩ ሐ ሰንደቅ ዓላማ የሀገርን ሉዓላዊነት ስለሚያሳይ ሊከበር ይገባል የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫዎች ብዙ ናቸው እቴጌ ጣይቱና በላይ ዘለቀ ጀግኖች ናቸው። ሰዋስው ሠንጠረን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ ይህን ሳ ምልክት በማድረግ አሟሉ ጊዜ የግስ ባሕርይ መደብ ዓረፍተነገር ኛ ኛ መሆ የአሁን የኃላፊ የትንቢጎ ሀ ትናንት የማጠቃለያ ፈተና ተፈተንኩ ለ ሞሚና ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀለም ትምህርት ውድድር ታደርጋለች ጠ አስቴር አሁን ከትምህርትቤት ትመጣለች መአንቺ ነገ እዚህ ግጥሞችሽን ታቀርቢያለሽ ሠ አስካለ ትናንት የሀበሻ ልብስ ገዛች ረ ዓለማየሁ አሁን ትልቅ ዓሣ ይገዛል ሰ አንተ ዛሬ የጭስ ዓባይ ፏፏቴን ትጎበኛለህ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የሀገር ፍቅር ፎ ቃላዊ ግጥሞች አንብቦ መረዳት ቅድመንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ ሀ ቃላዊ ግጥም ምንድን ነው። ጉልበቱ እንዳይደክም ያበረታቱታል መንፈሱን ያጠነክሩለታል በመሆኑም አንደአውዱ የተለያዩ ሥነቃሎችን ይጠቀማል አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቃላዊ ግጥሞች ፎ ድኅረንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት በጽሑፍ መልሰ ሀ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ወደድህነት ላለመግባት የሚያስጠነቅቁ በሬን የሚያሞግሱ አርሶአደሩን የሚያሞግሱ ለ የሚከተሉትን ግጥሞች መልዕክት አብራርታችሁ ጻፉ አንድ በሬ ለምኔ ይላል የተመቸው እንኳን ለዘላለም ላንድ ቀን አግኝቼው አኔስ አርሳለሁ አልመረርም ችግር በወንጭፍ አይባረርም ሐ በሰብል ጥበቃ ግጥሞች ውስጥ ዝንጀሮ አንደሰው የተገለጸባቸውን ሐረጋት ለይታችሁ ጻፉ መከእንስትና ተባዕት ዝንጀሮዎች መካከል ሰብልን በጣም የሚያጠፋ ማን ነው ናት። ለ እናንተ ከአሁን በፊት የምታውቋቸውን የሽለላ ወይም የፋከራ ግጥሞችን ተናገሩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ቃላዊ ግጥሞች ድህረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሱ ሀ ካዳመጣችኋቸው የሽለላ ግጥሞች ውስጥ ነገረሰሪ ሰውን የሚያስጠነቅቀው የትኛው ነው። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቃላዊ ግጥሞች «ፎደ። አቀላጥፎ ማንበብ የፍቅር ቃላዊ ግጥሞች የሚለውን ምንባብ ወንዶች ወንድ አፍቃሪ ለሴት የሚገጥመውን ሴቶች ደግሞ ሴት አፍቃሪ ለወንድ የምትገጥመውን ድምፃችሁን አያሳማችሁ በየተራ አንብቡ ር አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ቃላዊ ግጥሞች ደ ሸ ላ መ ሀ ሠንጠረን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አሟልታችሁ ጻፉ ለመግለጽ የተፈለገው ሐሳብ ተረከዝ ተረከዘ ሎሚ ተለዋጭ የተረከዝን ማማር ቃል የተመሠረተው ዘይቤ የዘይቤው ዓይነት ለ በአካባቢያችሁ ካዳመጣችኋቸው የፍቅር ቃላዊ ግጥሞች ውስጥ ዘይቤ ያላቸውን ግጥሞች ጻፉ መጻፍ የሚከተሉት ቃላዊ ግጥሞች ስለሚያስተላልፉት መልዕክት በዝርው ጻፉ ሀ አሁን ፍቅር ሲሞት ምንድን ነው ሰደቃው እንኳን ፍየል ታርዶ ግመልም አይበቃው።