Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

አባ ጃሌው.pdf


  • word cloud

አባ ጃሌው.pdf
  • Extraction Summary

አባ ጃሌውም ይቅር በለኝ እያሉ ተንገዳግደው ከላዩ ዝልፈልፍ ብለው ተጠመጠመብት። አረ ይተውኝ አባቴ ደግሞስ ምን ቂምና ይቅር የሚባል ነገር ኖሮ ነው። ወድያውም ቡናው ተፈልቶ የማሽላ ቆሎ ፍንድሻ ተፈንድቶ አብረው እያወሩና እየተጫወቱ እኸል ውሃ ብለው ታረቁ። ከዚያም ወድያ የቂሙ ጉዳይ አበቃ ተከተተ ማለት ነው። ለጥፋት ታጥቆ የመሚጣውን ጠላት ተቀብሎ ወዳጅ ማድረግ ረቂቅ ጥበብና ዘዴ የሚጠይቅ ነው። የሚጎዱትንና የማይጠቅሙትን ጠንቀኅዋሳት በብዙ ዘዴዎች አንጥሮና አበጥሮ እየለየ በብጉር በላብ በሽንትና በእዳሪ መልክ ውጭ አውጥቶ ሲጥል አንዳንዶቹን ግን በልዩ ዘዴ አባብሎ በመያዝ በተለያዩ ብልቶች ውስጥ በማስቀመጥ በብዙ አገልግሎት ላይ ያውላቸዋል። በሕይወታቸው ዘመንም ዘዴውን ደጋግመው በሥራ ላይ አውለውታል።

  • Cosine Similarity

አባ ጃሌው። ሰው ጠጋ እያለ አባ ጃሌው እንዴት አስቻልዎት። ፀ አባ ጃሌው ሊባሉ የቻሉት በሰፈሩ ሰው አጠራር እንጂ ትክክለኛው ስማቸውስ አያሌው ነበር። ከሰፈሩ አሮጊቶች አንዷ ፊዴል እንኳን ያልቆጠሩት እማሆይ ወለተጽዮን የሚባሉት አንድ ቀን አባ አያሌው ለማለት አባ ጃሌው ብለው ሲጠሯቸው ከዚያን ጊዜ ወዲያ ሁሉም ተቀብሎ ስማቸውን ከአባ አያሌው ወደ አባ ጃሌው ለወጠው። ዛሬ ይኸው በሰፈሩ ሁሉ አባ ጃሌው በሚል መጠሪያ ስም ብቻ ነው የሚታወቁት። አባ ጃሌው በኑሮአቸውም ሁሉ ረጋ ብሎ መመላለስን የሚወዱ ሰው ናቸው። አባ ጃሌም የሚያሰታርቅማ ከተገኘ ከፍርድ ቤት ማን ይንከራተታል ብለው እሺ ካስታረቃችሁኝስ ደግ እመጣለሁ እንጂ። አባ ጃሌም ለመሆኑ ደህና ናችሁ ወይ። አባ ጃሌም ስለዚህ ጉዳይ ሲጠየቁ እኔ ምን አውቃለሁ። የሰፈሩ ድሆች ብቅ እያሉ አባ ጃሌው። እንዲህ እያሉ በሰላም ሲኖሩ ታድያ አንድ ቀን በአውራጃው ከተማ ከታወቁት የማዘጋጃ ቤት ባለ ስልጣኖች አቶ ስንዱ የተባለ ሰርግ ደግሶ ልጁን ዳረ። በቀለ የአባ ጃሌው የመጨረሻው ልጃቸው ነው። አቶ ስንዱ ጤና ይስጥልኝ ብሎ ገብቶ ተቀመጥ ሲሉት ሳይቀመጥ በቁጣ ብው አለና አባ ጃሌው ዛሬ የመጣሁበት ጉዳይ ልጅዎ በቀለ ልጄን አስካለችን ደፍሮብኝ አዋርዶኛል። አባ ጃሌም እኔ ምንም የምልህ የለኝም። አቶ ስንዱም በገባው ቃል መሰረት ከጥቂት ቀናት በኋላ ከአባ ጃሌው ቤት ሄዶ ቂሙን ማውረዱ ሊገልጽ ሲገባ እሳቸውም በቀረችው ጉልበታቸው ልጄ። እያለ እንዳይነሱ ለመከልከል ወደ እርሳቸው ጠጋ ሲል አባ ጃሌውም ይቅር በለኝ ልጄ ይቅር በለኝ እያሉ ተንገዳግደው ከላዩ ዝልፈልፍ ብለው ተጠመጠመብት። ከዚያማ ወድያ አቶ ስንዱ ዋና ቤተኛና ዘመድ ሆኖ አባ ጃሌውን ዘወትር እየተመላለሰ ይጠይቃቸው ነበር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact