Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የትዳር ሚስጢር (ዶ_ር ዓለሙ ቢፍቱ).pdf


  • word cloud

የትዳር ሚስጢር (ዶ_ር ዓለሙ ቢፍቱ).pdf
  • Extraction Summary

ሦስት የትዳር መሠረት በዚህ መልክ ከቀጠለ የሚደርሱበት የመጨረሻ እርከን ዕድገት ነው ማለት ነው። የክርስቲያንን ትዳር መዓዛ ያለው እንዲሆን የሚያደርገው ምንድን ነው።

  • Cosine Similarity

ሦስት የትዳር መሠረት ሩ ቃል ኪዳን ይህን መጽሐፍ ፍቅር ያለ ደራሲው ፈቃድ ሩ የጠበቀ ግንኙነት ሩፍ በጸጋ መኖር ማባዛት ወይም ማሳተም ታቃ ዕድገት በሕግ የተከለከለ ነው። አራት የትዳር ኑሮ ሩ ኃላፊነትን ማወቅ ሩፍ እርስ በርስ መቀባበል ወሀከ ለ ሏዐ ሩ ፍላጎትን መረዳት የፍቅር መግስጫዎችን ማወቅ የመግባባትን ስምረት ማስተከካል ግብ ወይም ዓላማ ገንዘብና አጠቃቀሙ መከባበር መንፈሳዊ ሕይወት አገልግሎት የሩካቤ ሥጋ ልምምድ አምስት የማጠቃለያ ሃሳብ ለ ከ ርሃር ቃ ኃ ን ቹሽክኽ ቀ ኃ ርዕ ጻ ምስጋና ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሎ የምትመቸውን ረዳት በመስጠት ሰውን ለባረከው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። በትዳር የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚከተሉ ሁሉ ለክርስቲያን ትዳር መሠረታዊ የሆኑትን ጽኑ ቃል ኪዳን የማይለወጥ ፍቅር የቀረበ ግንኙነት ራስን ለትዳር ጓደኛ መስጠት ጸጋና ምሕረት በተሞሳ ሕይወት መመላለስንና የመጎልመስ ሃላፊነት እንደአለባቸው መረዳት ይኖርባቸዋል በትዳር ሕይወት የማያቋርጥ የመንፈስና የአእምሮ እድገት በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው ያለ እድገት የትዳር ኑሮ አርኪ ሊሆን አይችልም። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነውን ትዳር ለመመሥረት የሚፈልግ ክርስቲያን ግን ራሱን በዚህ መንገድ ተግቶ መጠበቅ ይገባዋል። ምዕራፍ ሁለት የክርስቲያን ትዳር ክቡርነት ትዳር በእግዚአብሔር ዓይን እጅግ የተከበረ ነገር ነው ለዚህም ነው እግዚአብሔር በምድር ላይ የሚገኙትን ነገሮች ከፈጠረ በኋላ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም በማለት የገለጸው። እግዚአብሔር አስቀድሞ ነገሮችን ሁሉ ለውጤት ከመብቃታቸው በፊት ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም እንዳይደለ ስለተናገረ ነው ይህም ማለት ማንም ወንድ ሆነ ሴት እግዚአብሔር ለተለየ ዓላማው ለዛውም እጅግ ብዙ ከሆነው ቁጥር አንድ ወይንም ሁለት ሰው መርጦ ያለ ትዳር እንዲሆን ካልለየ በስተቀር ሴትም ብትሆን የእርሷን ድካም የሚሸፍንላት ወንድም ቢሆን በድካሙ የምታግዘው አጋዥና ረዳት ያስፈልጋቸዋል ማለት ነው ካልተሰጣቸው በስተቀር የሚጎድላቸው ነገር አለ ማለት ነው። የክርስቶስ ፍርሃት ትዳርን በሚገዛበት ጊዜ ያ ትዳር እግዚአብሔር በዘፍጥረት ምዕራፍ ላይ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት ወደሚለው ወደ ቀዳማይ መለኮታዊ የትዳር ጽንሰ ሃሳብ ይመለሳል የክርስቶስ ፍርሃት የባርነትን የጭቆናንና የጥላቻ ፍርሃት ሳይሆን የነፃነት የመከባበርና የወዳጅነት ፍርሃት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ይህንን ግዴታቸውን በማነፃፀር የሚያስቀምጠው ከጌታ ኢየሱስ ተልዕኮ ጋር ነው ጌታ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንን አካሉ አድርጎ እንደ ራስ የማዳኑን ተልዕኮ በሚገባ እንደፈጸመ ሁሉ ባልም በቤቱ ራስ ሆኖ ሚስቱን ከምንም ነገር መጠበቅ መቻል አለበት። በትዳር ዓለም ሌላው ትልቁ ችግር በቤታቸው አንድ ነገር ሲጠፋ እንደ ሠርጉ አሳላፊዎች ጌታ ኢየሱስን ከመስማት ይልቅ የሌሎችንና የራሳቸውን ድምፅ መስማታቸው ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ግን በትዳር ውስጥ ያን ዓይነት ሁኔታ እንዲከናወን አይደለም። ፍቅር በሚያልቅበት ጊዜ ፍቅሩ በትዳር ውስጥ እንደገና እንዲትረፈረፍ ጌታ ኢየሱስ የሚለውን ለማድረግ ወደ እርሱ ቀርቦ መስማት ያስፈልጋል። በዚያን ጊዜ ትዳር መጥፎ ችግር ላይ ነውና ያለው ያን በትዳራቸው ውስጥ እርስ በእርሳቸው የሚያሳስባቸውን የፍቅር መዓዛ ጌታ መልሶ አትረፍርፎ እንዲሰጣቸው መጸለይ እርሱን መስማትና የሚላቸውን ማድረግ ይኖርባቸዋል የዘመናችን ትዳር ግን ግብዝነት የሞላው ትዳር ሆኗል። ምዕራፍ ሦስት የትዳር መሠረት ትዳር ዓላማውን የጠበቀ እንደሆነ ባለትዳሮችም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድና ቸርነት የትዳር ፍሬ በደስታ እንዲመገቡ ከተፈለገ የትዳር መሠረቱ ጽኑዕ መሆን አለበት። ሩ ቃል ኪዳን ቅመወሰን ሩ ፍቅር ኑኦመቀበል ሩፍ መሰጠት ኑመሆን ሩ ጸጋ ኑመኖር ሩ እድገት ኑ»ኦመለወጥ እንግዲህ የትዳር ጥንከሬ አለቃ ሳይሆን ጓደኛ መለወጥ ሳይሆን መለወጥ መወደድ ሳይሆን መውደድ መከበር ሳይሆን ማክበር መናገር ብቻ ሳይሆን መኖር የራስን ድካምና ጥንከሬ ማወቅ አላፊነትን መቀበል ላይ ነው ቀ ቀ ቀ ቀቅ ቀ ቀ ቀ ቃል ኪዳን የትዳር መሠረቱ የሚጀምረው በጽኑዕ ቃል ኪዳን ነው። ዘፍ ቃል ኪዳኑ ጽኑ ሆኖ እንዲኖር ከተፈለገ ባልና ሚስት ሁሉን መተው በአንድነት መጣበቅና በፍቅር አንድ መሆን ይኖርባቸዋል። የእግዚአብሔር ቃል መተው ሲል ከመጥላት ወይም ደግሞ ከመናቅ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። በትዳር ቃል ኪዳን ውስጥ የሩካቤ ሥጋ ልምምድ በእግዚአብሔር ዓይን ንጹህና የተቀደሰ ነው። ውልና ቃል ኪዳን ዋናው ልዩነታቸው እዚህ ላይ ነው የክርስቲያን ጋብቻ መሠረቱ ግን ቃል ኪዳን ነው ፍቅር ይህን ዓይነቱን ቃል ኪዳን ፍጹም የሚያደርገው የማይለወጠው ዘላለማዊ ፍቅር ነው። ባልና ሚስት ከጊዜ ወደ ጊዜ በዚህ ቃል የትዳራቸው መሠረት ጤነኛ መሆኑን ማየት ይኖርባቸዋል። በመሠረቱ የእግዚአብሔር ቃል ባልና ሚስት አንድ ሥጋ ናቸው ብሎ እያወጀ በአስተሳሰባቸው በአኗኗራቸውና በፍላጎታቸው ባል ወደ ግራ ሚስት ወደ ቀኝ አንዱ ምሥራቅ ሌላው ምዕራብ ሆነው መኖር አይችሉም። የሩካቤ ሥጋ ግንኙነት በትዳር ውስጥ ተጨባጭ በመሆን በኑሮ ላይ ተፅዕኖ የሚያመጣው አሥራ አንደኛው ነጥብ በባልና በሚስት መካከል መፈጸም ያስበት የሩካቤ ሥጋ ግንኙነት ነው። ሩካቤ ሥጋ እግዚአብሔር በጋብቻ ውስጥ ባልና ሚስት ይደሰቱበት ዘንድ የሰጠው ታላቅ ጸጋ ነው የተቀደሰም ነው። ሳገቡት በትዳር ውስጥ ነው ብዙ ጊዜ ትዳር ፍሬያማ ካልሆነ ሁሉም ነገር ፍሬ ቢስ ስለሚያደርግ ባልና ሚስት ለትዳር ቅድሚያን መስጠት ይኖርባቸዋል። እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ ከሰጠው ሌላው የሥጋ ግንኙነት እርካታ ነው። ስለዚህ ባልና ሚስት በግብረ ሥጋ ግንኙነታቸው መደሰት ወይም መርካት ኃጢአት ሳይሆን ጌታ እርሱን ለሚያከብሩትና ለሚፈሩት የሰጠው በረከት ነው ምዕራፍ አምስት የማጠቃለያ ሃሳብ እግዚአብሔር ትዳርን ለሰው ልጆች የሰጠው ለታላቅ በረከት ነው የትዳርን በረከት ለመብላት መዉቻቻጠቻይሠኮ አጀማመሩ እንደ እግዚአብሔር ቃል መሆን አኣለበት። የእግዚአብሔር ቃል ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ሲል ምን ማለቱ ነው። የእግዚአብሔር ቃል በዘፍ ስለ መተው መጣበቅና አንድ መሆን ምን ይናገራል። አንድ ሰው መተው ያለበትን ነገሮች ዘርዝር። የጋብቻ ቃል ኪዳን ምንድን ነው። ፍቅር የጋብቻን ቃል ኪዳን በምን መንገድ ያጸናዋል። በትዳር ውስጥ ባል ሊያድግበት የሚገባው ነገሮች ምንድን ናቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال