Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የሁለት ሀውልቶች ወግ (3).pdf


  • word cloud

የሁለት ሀውልቶች ወግ (3).pdf
  • Extraction Summary

የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች የኖኅ መርከብ በኢትዮጵያ መርከብ ሠርቶ ዓለምን ከጥፋት ለማዳን ነው። እስኪ የሃይማኖት ተቋማትን አነጋግራቸው» አሉት ኖኅ ወደ አንዱ የእምነት ተቋም ለመሄድ ተነሣ ወደ ግቢው ሊገባ ሲል የገብቃ ሠራኞቹ አሰቆሙትና የት ነው የምትገሠግሠው። «ትንሸ ማለት ምን ማለት ነው። ከምን ተነሥታችኹ ነው ከዓዳማው ጋራ የማይገናኝ ሐሳብ የምትለጡት በሌሳ ነገር ይሠራ ሰትሉ በምን ማለታችኹ ነው። «የመንግሥት ደጋፊ ላለመኾንህ ማረጋገጫው ምንድን ነው።» ይላል ደግሞ ሊላው «ኖኅ የሚለው ስም የእገሌ ብሔር ስም ይመስላል እንዴት ነው። የተሳላትኹት እዚህ ላይ ነው።

  • Cosine Similarity

«««» የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ዶ የለም አንጂ ፊፇ ዶማ ቢኖር በሲኦል በኩል ወደ ገነት ጅጅጅ ቢፒአር ይቀጥል » አገር እንወዳለን » ምን ስትሠሩ ነው የኖራችሁት። የሁለት ሐውልቶች ወግ»። እነዚህ ጉዞዎች አንዲካሂዱ እገዛ ያደረጉልኝን ወገኖቼን በሙሉ ከልብ አመበግናቸዋለኹ የዚህኛው መጽሐፍ ጉዞ ሲሳካ ሁሰተኛው ይከተለዋል የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ከኤምሬቶች ሰማይ ሥር የሁለት ሐውልቶች ወግ ኣና ሴሎች ንጉሥ ከመኾኔ በፊት ሰው ነበርኹ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትን መሥርተው ለወግ ሰማዕርግ ያበቋት ሼኽ ዛይድ አልፎ ኦኮልፎ ተራ ሰው መስሰው መኪናቸውን ራሳቸው እየነዱ ወደ እንድ መሥሪያ ቤት ይሄዱና የሰውን ችግር ይመለከቱ ነበር ይባሳል እንዲ ያውም አንድ ጊዜ መኪኖችን ሁሉ ወደሚያስቸግረው አሸዋማ መንገድ ተጉ ዘው ችግሩን ቀምሰውታል የእርሳቸውም መኪና በአሸዋው ተይዛ በስንት መክራ ወጣችኝ በዚህ የተነሣ አንድ ቢልዮን ብር ያወጣ መንገድ ማሠራታ ቸው ይነገራል ይህን ተግባራቸውን የተመለከተ አንድ የጎረቤት አገር መሪ ዳረዕዎ ፆሥ ያው ዳ»ዴም ዖፆራ ሐው ሥራ ይሠራታዎ ብሎ ቢጠይ ቃቸው ፖሥ ዕመቓኔ ፅፊፖኦ ፅው ጎያዕሮጅ በማለት እንደ መለሱለት አማካሪያቸው ከጻፈላቸው ታሪክ አንብቤያለኹ። በፈንታቸው በእኛ ወንበር ላይ ሊቀመጡ አንደሚችሱ እኛም በእነርሱ ቦታ ባስጉዳይ ደንበኛ ተክሳሽ አስረኛ ጠያቂ ማመልከቻ አስገቢ ተስብሳቢ መመሪያ ተቀባይ ልንኾን እንደ ምንችል ከዘነጋነው ውኑ ለሐሰ ባፅሥጳጣዎ ኾነናል ማስት ነው ስው አልባ መንኩራኩር ሲባል አልሰማችኹም አንድ ባስሥልጣን ቋውታፉ ለፅልያ ባሥሰጣዎ መኾን ሲጀምር ነገሩ በሽታ ነውና ሕመሙ የሚታወቅባቸው ምልክቶች አሉ የመጀመርያው የበ ሽታ ምልክት ዛሬ የምንወስነው ውሳኔ የምናወጣው ሕግ የምንሠራው ሥራ ራሳችንን እንደ ማይመለክት በእኛ ሳይ የሚተገበርበት ጊዜ ኮንደማይመጣ ይልቁንም ሌሎች ሰዎችን ብቻ እንደ ሚመለከት አስበን መሥራት ስንጀምር ነው ስው መኾናችንን ሰለ ዘነ ጋነው ራሳችንን በሚወሰንባቸው በሚፈረድባቸው በምናጉላላቸው ሰዎች ቦታ ተክተን አናየውም ስዊድን በነበርኹ ጌዜ አንድ ስው የነገረኝን እዚህ ሳይ ባነሣው ስለ በሽታው በደንብ ያስረዳል ብዬ አስባለኹ በ ዓም ግድም ተቀማ ጭነቱ በስዊዲን አገር የኾነ አንድ ለእስረኞች መብት የቆመ ተቋም ወደ አዲስ አበባ ከተማ መጥቶ የአዲሰ አበባን ከርቸሌ እስር ቤት በዘመናዊ መንገድ ፊልም ላይ እንደምናያቸው አሰር ቤቶች ለማሠራት የወቅቱን ባለሥልጣናት ይጠይቃል በወቅቱ የነበሩት ባሰሥልጣናት ያዱደኃሪ ፅፊውዳሳ ዳኛ ፅረ ጎፆቻ ይሀ መጀ ፅዕው የሚል መልስ ይሰጣሉ ድርጅቱም ልፋቱ ከንቱ ኾኖ ወደ አገሩ ይመሰሳል እነቢያ ሹማምንት ግን ከዐሥራ አንድ ዓመታት በኋላ በዚያ አሰር ቤት ውስጥ ገቡበት ያን ጌዜ ራሳቸውን ከእስረኞች እንደ አንዱ ቆጥረው የቀረበሳቸውን መልካም ሐሳብ ተቀብሰው ቢፈቅዱ ኖሮ ዛሬ ተጠቃሚዎቹ እነርሱ በኾኑ ነበር የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ሁለተኛው የበሽሻታው ምልክት ደግሞ መዕያ። በሕገ ወጥ መንገድ ነው የገባችኹት» የሚል መርዶ አሰማን ፅጢዬ ዱብ ነው ያለው የፈራኹት አልቀረም በሩ መልሶ ተዘጋ የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ተያየን እናም ወዲያው ቤቱ በልቅሶ ተዋጠ። ልክፍት የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች አሜሪካ ምድር የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች የብርጭቆ ውኃ እንድ መምህር ሲያለተምር ወደ ክፍል ሲገባ በውኃ የተሞላ ብርጭቆ ይዞ ነበር ውኃ የያዘውን ብርጭቆ በመዳፉ ላይ አሰቀምጦ «ይህ ውኃ ክብ ደቱ ምን ያሀል የሚኾን ይመሰላችኋል። የፖለቲካችን አንዱ በሽታው ይኸው ነው ነገርን ይዞ ለብዙ ዘመናት መቆየት የቂም ቋንጣ የእኽኸ ስንቅ መቋጠር የዛሬ መቶ ዓመት ሁለት መቶ ዓመት አንድ ሺሕ ዓመት የተደረገውን ሁሉ ትሳንት የተደረገ ያሀል ይዘን በመቆየታችን ሕመሙ የማይድንበት ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው ቢቻል በወቅቱ ብርጭቆው ተደፍቶ ውኃው መፍሰሰ ነበረበት ካልተቻለ ግን አሁንም ቢኾን የችግሩ ክብደት ከጎዳን በሳይ የችግሩ አያያዝ የጎዳን እየበለጠ ነው የተወሰኑ ምሁራን ነን ባለሥልጣናት ነን የበቃን የነቃን ነን በሚሉ ለሚሠሩት አና ሰሚናሩት ነገር ግድ በሌሳቸው ወይም ደግሞ ለአነጋገር ለአባባል ለማናናቅ ሲሉ በአንዳንድ ብሔረሰቦች ላይ እንደ ዋዛ የተናገሩት ነገር በጊዜው የሚያርመው ጠፍቶ እንደ ብርጭቆው ውኃ ተይዞ በመቆየቱ ይኸው ዛሬ የመጠላላታችን እርሾ ኾነ በድንበር ሰበብ የተጀመረው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ለረዥም ጊዜ ብርጭቆው ተደፍቶ መፍትሔ ሲሰጠው ባለመቻሉ ነገሩ ሲጀመር ከጠየቀው በላይ ከባድ ወጪ እየጠየቀን ጽኑዕ ሕመምም እያሰከተለብን ነው ክዚያ ራቅ ብለን የዛሬ ዐርባ እና ኀምሳ ዓመት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ጋራ ሰማዋ ሐድ የተደረገው ሩጫ ያልሠራቸው በወቅቱም እንደ ብርጭቆ ውኃ የቀለሉ ነገሮች እያያዛቸው እየከፋ ዕድሜያቸውም እየተራዘመ ሰለ ሄደ ይኸው ዛሬ ለመፍታት ክሚያሰቸግሩበት ደረጃ ደረሱ በትዳር ዓለም ለመለያየት ለፍቺ ለመገዳደል የተዳረጉ ባል እና ሚለ ትን ታሪክ ወደ ኋላ መለስ ብለን ብንመረምረው ለዚያ መጥፎ አደጋ ያደረ ሳቸው ችግር እንደ ገሰባ ቀልሎ እናገኘዋለን አንዳንድ ጊዜ ሲያስቡት የሚገ ርም የሚያሥቅ ለመናዝዢም የሚያሳፍር ይኾንብናል ታዲያ ለምን እነ ዚያን የሚዋደዱ ባል እና ሚስት እዚህ ግባ የማይባል ነገር እንዲህ ያለ ክፉ ደረጃ ላይ አደረሳቸው። በየወፍጮው በየወንዙበየልቅሶው በየሠርጉ ይነገር የነበረው ሥነ ቃል ለዚያ ሥነ ሥርዐት ማድመቂያነት ብቻ ሳይኾን የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች «ዛሬ ምን ተባለ። ለምን። የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ምንም እንኳን የፍርድ ቤቱ ውሳኔ የሚከበር እና የሚፈጸም ቢኾንም እንደ እኔ ግን የደርግ ባለ ሥልጣናት ለው ኾነው ሻሂ ቤት መርካቶ ልቅለ ሳይ ሠርግ ቤት ዕቁብ ላይ ሰንበቴ መሰጊድ እና ቤተ ክርሰቲያን ውሰጥ ብናገኛቸው እመኝ ነበር በጎ ሠርተዋል ሲሾሙ ሊሸለሙ ይገባቸዋል ብዬ በመከራከር እይደለም ሥራ እንደ መዛኙ ነውና ነገር ግን እነርሱም ለውን ሲገድሉ እና እስር ቤት ሲወረውሩ ነበር ካልን በሄዱበት መንገድ ሄደን መግደሉ እና እስር ቤት መክተቱ እያሰተምራቸውም የማያውቁትን ነበር ሣሰተማር ይሀንንማ ያውቁታልኮ እንበሳውን እንደ ጅቡ ባናደርገው መል ካም ነበር። ግን ብዙ ነገር ሳያስ ፈልገው እይቀርም ሎሑምዕ ሉሃዖ የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች የላጭ ልጆች አንድ የሜክሲኮ ተረት ይቅደም። ኢትዮጵያዊ የኾኑትን የመረጃ ሣለተላለፊያ መንገዶች ግን ረሳና ቸው ኢትዮጵያ ውሰጥ የፈለገውን ያህል መግለጫ ቢሰጥ እና ዐዋጅ ቢወጣ ሴቶች ቡና ላይ ወንዶች ጠጅ ቤት እና ጠላ ቤት ተሰብለበው ውድቅ ካደ ሪጉት ፈረሰ ሣለት ነው በቡና ላይ የሚገኙ የሰፈር ሴቶች አና በጠላ ቤት እና ጠጅ ቤት የሚ ገኙ ወንዶችን ሕዝባዊ ሰብሰባ ዐውደ ትምህርት ዐውደ ጉባኤ አኢያውቃ ቸውም ኅብረተሰቡ ግን ያውቃቸዋል ኀዘን ሲኾን ድንኳን የሚጥሉለት ቁጭ ብለው የሚያሰተዛዝኑት ንፍሮ የሚቀቅሉለት የእዝን እንጀራ ያሚወ ሰዱለት እነርሱ ናቸው ሠርግ ሲደግሰ ዳለ የሚጥሉለት በሬ መርጠው የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ገዝተው የሚያርዱለትወጥ የሚሠሩለት የሚያሰተናግዱለት እነርሱ ናቸው ያለእነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያውያን መኖር እአይችሉም ያለፀውደ ትምህርት ያለሕዝባዊ ሰብለባ ያለ ቴሌቭዥን ያለ ባለ ሥልጣን ግን መኖር ይችላሉ እናም እነርሱን አክብረው ይሰማሉ ያ ሁሉ መግለጫ እና ማብራርያ በቡና ጉባኤ እና በጠጅ ቤት ሰብሰባ ውድቅ ከተ ደረገ ፎረሸ ማለት ነው ታዲያ ኅብረተሰቡ እንዳይሰማን አድርገን የተና ገፒርነው እኛ እንጂ ኅብረተሰቡ አይደለም በኅብረተሰቡ ውሰጥ እንዲለወጡ የምንፈልጋቸውንም ነገሮች በፖስተር እና በባነር ከማሰቀመጥበተለይም በመቶ ለኾነው የገጠር ወገናችን በየሰ ብሰባው ረዣዥም ንግግሮችን ሰምታችኹ ተለወጡ ከምንሳቸው ይልቅ በሚገ ባቸው እና በለመዱት መንገድ ለምን እንነግራቸውም። እንዲሞት ከምንፈለገው ጠሳት የሬሳ ሣጥን የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ሳይ ራሳችንን ማየት ካልጀመርን ጠላቶቻችንን ማሸነፍ የምንችል አይ መሰለኝም። » በሚል ፈሊጥ የጋራ ዓላማ የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ። ጉዳዩ ገብቷቸው ሳይኾን «ሆድ ብሷቸው ፅርጅ ናም ተጫጭኗቸው» የሚያለቅሱ ወደ አዲሰ አበባ ጉዞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች የክፋት ሶፍትዌር መቅድመ ነገር ሰውዬው ወደ ፈጣሪው ይጸልያል ሲጸልይም ኃባ»ጃ ዕዕው ይታ ያምቓያ ። እንረዳዳሰን ማሰት እንዲህ ነው የግድ ግን ሰው እና አትክልት ማኅበር መሥ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ርተው አንድ መኾን የሰባቸውም። ይሳል ሰው ሙሉ ካልኾነ ደግሞ የሚያሟላው ነገር ይፈልጋል የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ማሰት ነው ስለኾነም ሙሉ ለመኾን ሌሉችን ሰዎች መጠቀም ስለብን የሚ ተቸን ሁሉ ተቃዋሚ አይደለም። ያጂነ ሥሪ ያሟዎጣታታ ጠቋ ሦቃበታ ያሜፇፇብር ዶሮ ያው ደፇሪ ያዕፍኗሃፉ ፆዖ ዕበ ሜና ቀና ሰ እና ሕውታታ ደሪ ለዎሪ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ውሻዋ በአንድ መንደር የልከፍት መድኃኒት የሚያውቅ አንድ ዐዋቂ ነበረ ከዕለ ታት አንድ ቀን አንዲት ሌትዮ ድስታቸውን ተሽክመው ወደ ዐዋቂው ቤት መጡ ዐዋቂውም ምን ልርዳዎት። መው መዝ የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ፊት በደለታ በሚጓዙ ሰልፈኞች ውሰጥ አያሌ ኀዘንተኞች ነበሩ ይኹንና ለለ አነርሉ የሚናገር የለም ቷይጣት ያፅው ርፍ ውትፖ ጎውፍ ማኅበረሰብ ሲሠለጥን ከመጠ ቅለል ወደ መዘርጋት ከቡድን ወደ ነጠሳ ከጠቅላላ ወደ ዝርዝር ከብር ወደ ሰንቲም ይወርዳል አገር ሞተ የሚሰው ከአንድ ሰው ሞት አንደሚ ጀምር አገር የሚማረው አንድ ሰው መማር ሲጀምር መኾኑን አገር የሚ ራበው አንድ ዜጋ መራብ ሲጀምር መኾኑን አገር የሚሰማው አንድ ሰው መልማት ሲጀምር መኾኑን ያሰባል አገርን የሚያውኩ ችግሮችም ግለሰቦችን ከማወከ መንደሩን ጎጡን ቀበሌውን ከተማውን ከማወከ እንደሚጀምሩ ማወቅ ይገባዋል አያንዳንዱ አካባቢውን ካላጸዳ አገር እንደማትጸዳ ይገነዞባል ያን ጊዜ ሥልጣኔ ይጀመራል የአንድ አገር ንጉሥ መምቻቻው ደሪቃ ተብሎ በአንድ ዐዋቂ ተነገረ አንደ ንግሩ ከኾነም ንጉሥ የሚሞቱት ወደ ቤተ መንግሥታቸው ገብቶ በሚ ገድላቸው ፍጡር ነው ሰለዚህም በለማይ የሚበር በምድር የሚሽከረከር ነገር ወደ ቤተ መንግሥቱ እንዳይገባ ኀይሰኛ ጥበቃ ተደረገ ወፍ እንኳን በኝቢው ዝር እንዳይል ማማ ሠርተው አነጣጥረው የሚተኩሉ ጠባቂዎች ተመደቡ በራሪ ተሳቢ ተራማጅ የተባለው ፍጥረት ሁሉ በማናቸውም መንገድ እንዳ ። ያኛው ወገንም ቢኾን አንድ ቀን ተስቶ ስስ እርሱ ደካማ ጎን የተነገረ አንደ ኾነ ተናጋሪውን እንደ ጠሳት ነው የሚያየው በተቃራኒው ደግሞ የሌላው ወገን ደግነት ቅንነት በጎነት መልከም ሥራ ንጽሕና የማይታየው አሰ እርሱ ስለ ተቃወመው አና ስለ ጠላው ብቻ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ስንዴ ቢያመርት ሀርዳድ ሮው ጠላ ቢጠምቅ ታላ ው ጠጅ ቢጥል ለግቡጎ አው መንገድ ቢሠራ ሀዐ ንይዕ ሥላሴ ያታያ ሥሠ ትቤት ሲገነባ ጥራሦ ይጎውም ከማለት ውፍ አንዲንም ቅን ጣት በጎ ሥራ ለማየት ፈቃደኛ አይኾንም «ከጠላት በጎ ነገር አይገኝም የሚለው አባዜ ስላለ መቶ በመቶ መጥሳት አንጂ ዐ መዞ መፖፅታ እንኳን ፈቃደኛ አይኾንም ተቃራኒውን ጠላት አድርጎ ስ መቶ በመቶ ሲጠፋ እንጂ በግማሽ ሲሻሻል ለማየት አኳን ተየ በአገራችን የፊልም ኢንዱስትሪ በማደግ ላይ ነው ይህ ኢንዱለትሪ ከ ጠሙት ፈተናዎች አንዱ ግን መፆጾ መጾ ዖማቹፉፍ ነው የፊ ልሙ ባሰቤት መቶ በመቶ ማትረፍ ስለሚፈልግ ብዙ ክፍያ የማይጠይቁ ባለ ምያዎችን ሰማሰባለብ ይተጋል ፇጋ ያያሟጋምቋምሰው ፉር ይ ነው እያለ በመሰመን ያሠራል አንዳንዶቹን በርዳታ ሌሎቹን በአነስተኛ ከፍያ ያሠራል አንዲህ እያደረገ ለወግ ለማዓርግ ከደረለ በኋላ ፊልሙ ሲመረቅ የደረቀ አበባ ከመስጠት ያለፈ ባለውለታዎቹ ትዝ አይሉትም ያ ዜ ሪ ፇውያጳ ለማለት እንኳን ይኮራል የ ሜ በገንዘቡ ብቻ ሳይኾን በአሠራሩ ላይም መጾ አለ በሰቤቴም ዳይሬከተሩም ተዋናዩም አእኒ ችት ት ፈተን ይላሉ ማንም ለማንም የማርሙጮ መጋፇጋድ እንኳን ለመስጠት ፈቃደኛ አይደ ሁሉንም ሲያግባባ ግን የተሻሰ ውጤት ሲያስገኝ የሚችል መንጊ ከመፈለግ ይልቅ ሁሉም ለማሸነፍ ሰለሚጥሩ አና በኋላ ፊልሙ ለወጣ ጳሠኦ አቋ ያ ያጎይ ደህ ይህሪፇጁታሖ ማለት ስለ ን ፈልጉ ፊልሙን ለመሥራት ከወሰደው ጊዜ በላይ የእነርሉ ገሃዳዊ እ ለ ጣዊ ትግል ረጅም ጊዜን ይወስዳል አሁን አሁን እየተለወጠ መጣ አንጂኮ በመንግሥ። ቢባል ቢሠራ አልመከር ይላል በቢህ ጊዜ በትዳር ተጓዳች ልብ ውስጥ ተፈቃሪ የነበረው ስው ይሞታል በተለይ ሚስቶች ሰልጆ ቻቸው ሲሉ ባላቸውን ከመፍታት ይልቅ በልባቸው ውስጥ አንደ ሞተ አስበው ይህንኑም ተቀብለው መኖርን ይመርጣሉ የሌለ ያልተፈጠረ ያህል ይረሱታል በአካባቢያቸው ውርውር አንደ ሚል አንዳች ፍጡር ብቻ ይመሰከቱታል ምና የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ልባት ባልየው ፍቀጭቅ ፇረሳጃያሚናገሪኝ ይጎምለረኙ ቀምጣጎቅያየሻ ፅታ ብናፈያቋፇጅታ ዳናሃረኝም ብሎ ደስ ይሰው ይሆናዓል ነገር ግን መናገርመቃወም ያቆመችው በነገሩ ስሰ ተስማማች ሳይሆን አርሉ በአርሷ ልብ ውስጥ ስሰ ሞተ ይሆናል ችግሩ የሞተበትን አና መሞቱን የሚያ ውቅበት ቀን ይለያያል አንድ ቀን ሚስትየዋ ነገር ዓሰሙን ትታው ብር ብላ ስት ጠፋ ወይም ያ የፍች ስዓት ሲመጣ ዐሥር ሺሕ ሽማግሌ ችግሩን አይፈታውም ምክንያቱም ያ ቀን ትዳሩ የሞተበት ቀን ሳይሆን መምሞቱ የታወቀበት ቀን ነውና ገና ወደ ጋብቻ ያልደረሱ ፍቅረኛሞችም ይኽው ችግር ይገጥማቸዋል ፍቅር በአንድ ቀን አይምትምበየቀኑ በሚተኮስ የነገር ጥይት ግን እያቆሰለ ይፄ ዳል ከዚያም መሞት ይጀጆምራል ነገር ግን በግብዣበጨዋታበመስክ ሥራ ወከባ በውጭ አገር ዕድል ጉጉት ባልተፈለገ እርግዝና አንዳንዴም በይሉኝታ ዕድሜው የተራዘመ ሲመስል ይችላል ፀጉራም ውሻ አ ሷታቅ ይምታጋኃ እንደሚባሰው ስሰሚገናኙ ብቻ የተዋደዱ ቢመስሳቸውም ፍቅራቸው በመሞቱ ግን ተገናኝተው ቁም ነገር ማውራት ቀርቶ መግባባት ይሳናቸዋልየሚደዋወሱት ምጋ ለጳደወሳአሳኝምቃ የሚሰውን ንትርክ ሰመሸሽ ብቻ ይሆናል አብረው የሚኾኑት ተሰያዩ ላሰመባል ብቻ ይሆናል ታድያ አንዲት አጋጣሚ የተፈጠረች ዕለት ፍቅራቸው መሞቱን በቁርጥ ይረዱታል በሞተ በስንት ዓመቱ መሞቱን ስሰሚያውቁት ምንም ማድረግ ከማይችሉበት ደረጃ ላይ ይደርሳሉ መሪዎች ከሚደርስባቸው ክፉ ዕጣ ፈንታ አንዱ ይህ ነው ሕዝቡ ሰውጥ ያመ ጣሉ ኑሯችንን ያሻሽሳሉአገርን ያለማሉያሳድጋሉነ። በመጨረሻ አንድ ቀን አውሮፕላኖቹ በየበረራ መሰመሩ እንዳሉ በድን ገት ሥራ አቆመ የፄዱት የአውሮፕላኖቹ ሠራተኞች የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች አንኳን ሳይመለሉ በፄዱበት አገር እንዳሱ ድርጅታቸው መሞቱን ለሙ። የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች እኔ በሞትኩ በማግስቱ ም ዘመን ያለተቀናቃኝ መግዛት የሚመኙ አንድ ንጉሥ ነበሩ። የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች የደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ መገግሥት የመጨረሻው መሪ ደ ክ ። » አሉ ይባላል የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ። እንኳን «የምርህን ነው የምታወራው ወይስ እናንተ ያወጣችኹላቸው ሰም ነው» የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች «ራሳቸው ናቸው ያወጡት» «ጀበና ብለው። የታደሉት በኋላ ል ሺና ጋራ ይገናኛሉ ያልታደሉት ግን እንደተጠፋፉ ይቀራሉ አነዚህ ል ኩ ናቸው ባሕራ» አየተባሉ የሚጠሩት»ባሕራን በድርሳነ ሚካኤል ውስጥ ከ የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ሕር ለወጣው ልጅ የተሰጠ ሰም ነው ለመኾኑ አገር ቤት ያሉ ዘመዶቻቸው በዚህ ሁሉ ሥቃይ ውሰጥ አልፈው ለሚልኩሳቸው አለት አን። » የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ስል በኀዘን ጠየቅኩት «ወረቀት ከልክስውት» አለና ሌላው መለስልኝ «እና ቢከስ ክሉት ስምን ሀገሩ አይመለስም። ከዚያ ስው እንደ ሆነው ትሆናለህ» የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች «ያየት ትኖራላችሁ። በግሳችን በእካባ ቢያችን በቤተሰባችን እኛ መልካም ሠርቷል መልካም ሥራውንም ልናደን ቅለት ልናውቀለት ይገባል በርታ ጠንክር ልንለው ያሰፈልጋል የምንለውን እካል ወይም ሰው ቢቻል በአካል ባይቻል በሳልክ እና በደብዳቤ «እግዜር ይስጥልን» የምንልበት ቀን በቤተሰብ ደረጃ በዚያ ዓመት በጠባዩ በሥራው በትምህርቱ ወዘተ የተሻለ ኾኖ የተገኘውን ከማመስገን ጀምሮ እሰከ መንግሥት ባለሥልጣናት እና ታዋቂ ሰዎች ድረስ የሚደርሰ የመመሰጋገኛ ቀን ሌላው ቀርቶ ባል እና ሚሰት እንኳን መጨቃጨቅ አቁመው እንዱ ለሌላው ያደረጉሳቸውን በጎ ነገር የሚያወሩበት የሚያደንቁበት ቀን ተቃዋሚዎች ገዥው ፓርቲ የሠራቸውን በጎ በጎ ሥራዎች ገዥው ፓርቲም የተቃዋሚዎችን በጎ በጎ እለ ተዋፅኦ እያነሠ የሚመሰጋገኑበት ሙ መመ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ከመመራረር ከመተቻቸት ከመወቃቀሰ ከመሰዳደብ ከመወራረፍ ወጥተን በጎ በጎውን የምናወራበት ቀን መንግሥት ተቋማ ሥራቸው ሲወደሰ ያን ጊዜ ክፉ ሠሪዎች ይቆጫቸው ይሰማቸው ኅሊና ቸው ይወቅላቸው እንደ ኾነ አሰከ ተመሰጋግነን ደግሞ እንሞክረው አበው «ወድሶ ለሰብእ በዘኢኮነ ድልወ» ይሳሉ ይኸውም ሰውን በማይገባው ነገር እንኳን ቢኾን አመሰግነው ማለት ነው ሳላደርግ እንዲህ ያመለገነኝ ባደርገ ውማ ይበልጥ እመሰገናለኹ ብሎ እንዲተጋ ት ሚዲያ ባያውቋቸውም እካባቢያቸው መንደራቸው ዓደኞቻቸው ባል ደረቦቻቸው የሚያውቋቸው ሰንት በጎ ሠሪዎች እሉሌ እነዚህ ሲመሰገኑ ሲደነቁ በጎ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ሌሎች የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ዳፆ ቶ የለም እንጂ ። ሰውዬው ለናገረው የዋለው መልእክት የሰውም የሁለት ሐውልቶች ወግ አና ሌሎች ነለት ነው። ያኔ ጣልያን በወረራ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ባሳያቸው አሠራር ዛሬ ድረስ የሚሠሩ ስንት አደራ ጠባቂ ግንበኛ አና አናጢዎች ኦሉ ቋንቋው ጣልያንኛ አሠራሩ ያኔ የጣልያን ወረራ ዘመን የነበረ ጣልያን ዛሬ ተሻሽሎ ስንት ደረጃ ደርሶ ግንከ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ኞቻች አናጺዎቻችን ግን የስሙ አይመስለኝም አሁንም እንዴ ጣልያን ረራው ዘመን ነ የሚሠሩት በየመሥሪያ ቤቱ ቢፒአር ሲሠራ የሌላ እገር እና የሌላ ድርጅት ልምድ ይቀስም የስም እገዴ ታዲያ አናንተስ የሌላ አገር ልምድ ቀስማችኹ ምናስ በሥራችኹ ላይ ጥቂት ቴክኖሉጂ ብታከ ስብት። የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ምን ስትሠሩ ነው የኖራችኹት። » «ቆይ ግን ባላችኹበት ቆማችኹ ወይስ እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ ተጓዛችኹ ለነገሩ እናንተ ትዝታ አና እንጉርጉሮ ይዋጣሳችኋልኮ ታሪክ ለመተረክ ነው ወይሰ ታሪከ ለመሥራት ለሙዝየምነት ነው ወይስ ለኑሮ የተፈጠራችኹት» ብላ ሲንጋፖር ሣቀት የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት የተባሉት የእገራችሁ ሰው አው ሊሻዙ ጅበቲ ወርደው ነበር ታዲያ መርክብ እየጠበቁ እያሉ ሰዎች ሲተራ ጉዜ ያያሌ ምን መጥቶነው እንዲህ የምትተራመሱት ብለው ይጠይቃሉ ልቅ መርከብ መጥቶ ነው ይሏቸዋል ለምን ለእኔ አይታየኝም ታዲያ ብለው ይጨነቃሉ በኋላ ለካ እርሳቸው ተራራ ነው ብለው የገመቱት ነገር አልን በቡ ይህን ጊዜ ይበሳጩና እረ አንደዚሀ ከባሕር ማዶ ሰንት ብልሃ ና በር ከደጋው አገራችን ላይ ተጎልተን ምንም ሳናውቅ የቀረነው ጣዊ ያት ነው። ችግር እኮ ያውም የዕድገት ምንጭ ነው ጻ አኔ ግን ወደ ኋላ ያስቀራችኹ ዋነኛ ምክንያቱ ያጋጠማችኹ ችግር አይ ሰለኝም » አለች ጃፓን «የዕድገት ማነጸጸርያ መንገዳችኹ ይመስ ለኛል» አለች ሲንጋፖር እንደ ቅኔ ነጣቂ ፈጠን ብላ «አንዳንዴ የለድ ታችሁ መለኪያ ከእናንተ በፊት የነበሩት እንጂ ከአናንተ ጋራ ያሉት አካላት አይደሌም እኔ በየቦታው ስጓዝ በየሚዲያው እና በተጋበዝኹባቸው ስብሰ በዎች ሁሉ በምኒልክ ጊዜ ከነበረው የትምሀርት ሰርጭት ዛሬ ይሀን ያህል አድገናል በልጅ ኢያሱ ዘመን ከነበረው ሆስፒታል ዛሬ በዚህን ያሀል ፐር ሰንት ተመንድገናል በንግሥት ዘውዲቱ ጊዜ ከነበረው የንጹሕ ውኃ አቅ ርፀት የዛሬው በዚሀን ያህል ዕድገት ያሳየበት ኹኔታ ነው ያለው ሲባል ብቻ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ነው የምሰማው አብረውን የነበሩት እዚህ እና አዚያ ሲደርሱ እኛ ግን ገና እዚሀ ሳይ ነን መሥራት የነበረብን ይሀን ያሀል ቢኾንም የሠራነው ግን ይሀን ያህል ብቻ ነው የሚል እልሰማኹም ዛሬ እኮ የእናንተ ሯጮች ከጊዜ ጋራ እንጃ ከአበበ ቢቂላ ጋራ አይደለም የሚወዳደሩት። ያሇ « ኒ ወቁመቻኝይ ማማሽ አሁን ገና የዋሕነትኽ እሳዘነኝ ደግሞ እዚህ አገር ምን ማድ ረግ አንደሌለብኸ እንጂ ምን ማድረግን እንዳለብኸ የሚመክር የት ታገፕለኽ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ሚስት ነኝ ሚስት እፈልጋለኹ ይህን ሐሳብ ያነሣኹት ፊቋያሃ ስለኾንኩ እንዳይመስሳችኹ ባህሳ ችንንም ንቄ እይደለም ወንዶቹም ምናልባት «ፊሟኒሰም ነሽ» ልትሉኝ እንደምትችሉ እገምታለኹ። » የሚለው የለለት ጥያቄ ከእኔ ነው የሚመጣው እና ይሀን ሁሉ ሸክም ተሸክማ ያለ ሐሳብ እንድኖር የምታደርገኝ ሚስት ባገኝ መመረቅ እይደለም ትላላችኹ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ወልጄ ለምን እልጠየቅከኝም ልቅሶዬ ላይ የእዝን እንጀራ ለምን አላመ ገ ጣኸም ቡና አብረኽኝ ለምን አልጠጣኸም ስትወጣ ስትገባ ለምን ሰላም አትለኝም ስምን ልቅሶ ቤት ሄዶ ጓዳ ገብቶ ወጥ እልሠራም ሠርግ ቤት ተጠርቶ ሰምን ሥራ አላዝንም። ፏ እትዬ ይሀን ደብዳቤ ያሰጣፍኩልዎ በጣም ተናድደው ሰለነበር ብነግ ርዎም አይሰሙኝም ብዬ ነው ደብዳቤዬን እንብበው ከተረዱኝ ያሰጠሩኝ አይዋ ፈንቴ ቤት ነው ያለኹት ባለፈው ካመጡኝ ቤት ማለት ነው ካልተ ረዱልኝ ግን ደኅና ይኹኑልኝ ለሁላችንም እግዜር የየለት እንጀራ አይንላን የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ሌሎች የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች «የባንኩን» ወይስ «የአገር ውስጥ ገቢውን»። ለለምንወድደው ሰለ ምናደንቀው እና የእኛ ሰለምንለው ሰው የምንናገረው ነገር ለባንክ ከሚቀር በው ሪፖርት የተቆነጠረ በመኾኑ ለውዬውን ክንፍ ቀረሽ መልአክ ያደርገ ዋል ተሳሳተ ከማለት ይልቅ አሳሳቱት ገንዘብ አጠፋ ከማለት ይልቅ ጠፋ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ን በገ መታያልን ማለሼው ያመነውን ለሕተት ሳይቀር እንሸፍንለታለን ደግሞ ሠ ን ለው የምንጠላው የምንቃወመው እና የተቀየምነው ከኾነ ጋዮ አገር ውለጥ ገቢ ከቀረበው ሪፖርት ላይ የበኩሳቶችንን አለተዋፅኦ ጨም ሩን ሰይጣን እንኳን «እናንተም አበባችኹት» ብሎ እለኪገሬም ድ ለይን አሠልጣኝ አድርገን እንሥለዋለን አምላኩ እንኳን ያልተጳጸ ውን ለይፈወር ይሻለው ነበር» ይባልለታል እንኳን ሥራ ናቸ የምል አናኋት እንኳን ማየቱን መቀበል ይከብደናል በልጆች ፅዕንቆ ነት ውታ ይመ ሰመለሰ አጣኋት» እንደምትባለው ጤዛ ትላንት ተ ሰል ታሪኩን እንደ ድኃ ፍታት እናላጥርለታለን ታት ለመገባት» እየ በየቢርውም ቢኾን አለቃን ለማስደሰት እና «ገጸ ፈር ይ ተሠራ እንደ ተሠራ ያላደገ እንዳደገ ያልተፊጸመ ከዕቅድ በላይ እንደ ተፅ መ ተደርጎ ሪፖርት መሥራት እና መሸለም እየ ኢለ ል ቷል እላፊውም ሠራተኞቹም የቀረበው ሪፖር ትክክል ት « ቅ ቁትም ዋናው ለባንክ የሚኾነው ሪፖርት መቅረቡ ነው እን ል ራቸው ጓላማ በሚዲያ ዜና እንዲሠራ እንጂ አገር እንዲያድግ ነጥ እንሏ መጣ እይመሰላቸውም በሴሳ ከል ያን የር እና የሥራ ን ዝ አ ን ግሞ ለባንኩ የተዘጋጀሁ ቀርቶ ለአገር ውሰጥ ገቢ የተዘጋጀው መል ተፊ መሪዎች በበታች ሐላፊዎች የሚታለሉት ውው ነጡ ሪፖርቶች ለወቅቱ ይስማማል የሚሉትን እየመረጡ ሌን ው መሪዎቹ አንዲዘናጉ እንዲደሰቱ እና በሥራቸው ረ መል መሪ ቫለኹ» እንዲሉ ከፊለጉ የባንኩን ሪፖርት እቅርበው ያስ ድቋቸዋል መሪ ዎቹ ርምጃ እንዲወሰዱ እንዲደናገጡ እና አደጋ ላይ ን ለ ሲፈልጉ ደግሞ ለእገር ውሰጥ ገቢ የተዘጋጀውን ያቀርቡ የዋል ይቀር እነ በትላንት እና በዛሬ ታሪካችን መካከል በሚደረጉ ገር ነ ቀር ህ ሁለቱ ሪፖርቶች ሰውን ሁሉ ሲያባሉት ይኖራሉ ለአን ከባዝቬ ዞ የትላንት ታሪክ ትንታኔ ከአገር ውስጥ ገቢው የዛሬው ደገሞ በ ርት ላይ የተቀዳ በመኾኑ የትላንቱ ታሪክ በሙሉ በጭቆና የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ፈች ለማ እና በሥቃይ ብቻ የተ ዋላት። ንመለለቀል የሣሰቢያ አእምሮ የማሰተዋያ ልቡና የነበራቸው ይንን ሉ በሠሩት መንገድ እየተጓዙ በገነቡት ቤት እየኖሩ ያሰጎበኙ ያጠራቀሙትን ጥሪት እየበለ ቢራ ኮው እና ሲያወግዙ ይኖራሉ ይን ግን ሲራ በሌላ በኩል ደግሞ ፁ ሁፍሉን ነዢ ድሮ ቀረ በይናዋው ከማጅራታቸው ላይ የተገጠመላቸው ዛሬ የተ ኣምርሪ ቀገህይፋ አጥቁረው የሚያቀርቡ በመኪና እ ቀ የተጠቀሙ ታይፕበአለፋልት እየፈሰሉ ሥር ተሪ አአ ተጠቀሙ ኩራዝ የሚናፍቃቸው ወገኖች አሉ እነዚህ ደግሞ የት አባንኩ የዛሬውን ከአገር ውሰጥ ገቢው ሪፖርት የጨለፉ ናቸው የፍቸቱ ለውት ተቶች ጫፍ እና ጫፍ አቁመው መሸኛ መንገድ ሳብን ያህል እንኳን ረ የ ን ሊያለቀሩን ነው አሁን በከፍታ ላይ ቆመን ሁላችንም አንድ ጨዛዬ መጮኸ ሳይኖርብን አይቀር ኃቀርም ሪፖርት የያዝከው ሰው የት ነው ለ ት የተዘጋጀውን ትክክለኛውን ሞሳ ኾኖ ይታያቸዋል ያለፉት ማለት የሚቀናቸው ሠራውን ሁሉ ማሩን የሄዱ ፈረለ በኮም ጥ መንገድ በኤሌክ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች የኖኅ መርከብ በኢትዮጵያ መርከብ ሠርቶ ዓለምን ከጥፋት ያዳናት ጻድቁ ኖኅ መርከቡን ለመሥራት ያሰበው አሁን ያውም ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው እሉ ሐሳቡን የሰሙት ዘመድ ወዳጆቹ ተሰበሰቡና «አብደኻል ወይ ዐርፈኽ ልጆ ችኽን አታሳድግም ወይ ለምን አንዲት ሱቅ ወይም አንዲት ሥጋ ቤት ነገር አትከፍትም እዚህ አገር ከፍ ከፍ ያለ ነገር ማሰብ እና ከፍ ከፍ ያለ ነገር መሥ ራት ትርፉ መከራ ነው። » አለ ኖኅ «የእኛ የሁለት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች መሥሪያ ቤት ሥራ ከንግድ ጋራ የተገናኘ ብቻ ነው ዓለምን ከጥፋት ማዳን የአኛ ሥራ አይደለም አናም አይመለከተንም» አሉት ሐሳፊው። » የሁላት ሐውልቶች ወግ እና ሌሎች ብለው መከሩት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال