Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የጊታር ትምህርት ለጀማሪዎች.pdf


  • word cloud

የጊታር ትምህርት ለጀማሪዎች.pdf
  • Extraction Summary

ዲዳዓጄ በኢትዮጵያ ማተሚያ ኮርፖሬሽን የኅትመት ሥራ ማሠጠኛ ተቋም በ ዓ ም ታተመ መቅድም ሙዚቃ እንደምንተነፍሰው አየር የማያልቅ በደስታ ዘኃ ዘን በፍቅር በትዝታ በትካዜ ወዘተ ጊዜ የማይለወጥ እውነተኛ የሰው ልጅ ኋደኛ ነው። ምንም እንኳ በተለያዩ መሣሪያዎች በመጫወት ሙዚቃን መፍጠር ቢቻልም በሰለጠኑት ዓለማት እየተለዋወጡና እየተሻ ሻሉ ከመጡት አሁን በሃያኛውክፍለ ዘመን ከደረሱት የሙዚቃ መሣሪያዎች የበለጠ ተወዳጅነት ያለው የሙዚቃ መሣሪያ ነው ሊባል ይቻላል ምክንያቱም በቀላሉ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ ስለሚቻልና በይበልጥም እራስን አጅቦ ለመጫወት ስለሚያመች ነው። ጊታርን ለመቃኘት ብዙ መንገዶች አሉ ጥሩው የመቃኛ ዘዴ ግን በጀሮ በመጠቀም ማለትም በድምፅ ብቻ ለመቃኘት መሞ ከር ነው። የቀኝ እጅ የሚያገለግለው ክሮቹን ለመምታት ነው ። ዜደ ኬ ኪ ኬዲኳዒኤኬዉኳ ክሌፍ በሙዚቃ ኖቶች መጀመሪያ ላይ የሚገኝ የኖቶ ቹን ስም ለመግለጽ የሚረዳ ምልክት ነው ። ለጊታር ግን የምንጠቀመው የጁ ክሌፍ ነው ። ሻርፕ ማለት አንድ ኖት ካለበት በግማሽ ዝቅ ሲል ነው። ማለትም ጊታር ላይ የጂ ኖት ተይዞ አንድ ፍሬት ወደ ኋላ ሮችን ስኬል ማወቅ አስፈላጊ ነው ። የሜጀር ኮርድ ፎርሙላ በኛው ኛውና በኛው ኖቶች ላይ በመጨመር ነው ። ልዩነታቸው ይህም ኮርድ የሚታወቀው ከሜጀር ኮርዱ ጋር ቁጥር በመ የአንድ ወይም የግማሽ ኖት ለውጥ ነው ። ጻፍ ነው። ፎ ርፀሃ ሂከሌ ኮ ሃ ጾ ከህ ዐ ሃፀፎክ ሃዐህ ሼክቫ ከ ርጠ። ቭከ ዩ ር የ ቹ የ ር።ከ ሃ ጠ ጀጠ ጡክ ሃ ከሀ ጾሃ ባ ከር ጸናጸሃ ር ሣበ ከ ከፀ ሮዐበቦ እማን ከበበ ከ ቴ ፁ ከ ዝ ከ ጠ ዩጠ ጠጠዘ ጠ ሮ ከ ር ከ ከ ። ለመገልበጥ ለመተርጐምና ለማባዛት የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው ።

  • Cosine Similarity

የኤ ክር ተኛው ፍሬት ላይ ይዞ የዲን ኖት ተኛውን ክር ለቆ አንድ ላይ መቃኘት ሁለቱም የዲን ኖት መስ ጠት አለባቸው ። የጄ ክር ተኛው ፍሬት ላይ ይዞ የቢኖት ሁለተኛውን ክር ለቆ አንድ ላይ መቃኘት ሁለቱም የቢን ኖት መስጠት አለባቸው ። በመጨረሻም የቢን ክር ተኛው ፍሬት ላይ ይዞ የኢን ኖት የመጀመሪያውን ክር ለቆ መቃኘት ሁለቱም የኢን ኖት መስጠት አለባቸው ። ይህ ቻርት የምንጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ሜጀር ስኬሎችን ያሳ ያል የአንድ ሜጀር ስኬል በሙሉና በግማሽ ኖቶች እንደሚመ ሠረት ያሳያል ከዚህም ያሉትን ኮርዶች ለመመሥረት ይቻላል ። ስኬል ውስጥ ኤፍ ሰብ ዶሚናንት ኖት ሲሆን ኤፍኮርድ ሰብ ዶሚናንት ኮርድ ነው። ዶሚናንት ደግሞ የስኬሉ አምስተኛው ኖት ሲሆን በሲ ስኬል ውስጥ ጂ ዶሚናንት ኖት ሲሆን ጂ ኮርድ ዶሚናንት ኮርድ ነው። ከዚህ በታች ያሉት ስኬሎች የ ጂ ሜጀርን ኮርድ በጊ ታሩ ላይ በልዩ ልዩ ቦታዎች የጂ ሜጀርን ስኬል የመጀመሪ ውን ሦስተኛውንና አምስተኛውን ኖት አንድ ላይ በማድረግ እንዴት እንደሚገኝ ያሳያሉ ። የ ጂ ሜጀር ስኬል የ ሲሜጀር ስኬል የ ዲ ሜጀር ስኬል ከዚህ በታች ያሉት ሥዕሎች የልዩ ልዩ ሜጀሮችን ስኬል ያሳያሉ ። ከዚህም አንድ ሜጀር ኮርድ በልዩ ልዩ ቦታ እንዴት እንደሚገኝ ለማወቅ ይቻላል ። ክር ማይነር ኮርድ ከሜጀር ኮርድ ሊገኝ ይችላል ። ይህም ዶሚናንት ሰባተኛ ኮርድ የሚመሠረተው የአንድን ሜጀር በሜጀሩ ስኬል ላይ የተመሠረተ ነው ። ስለዚህ የልዩ ልዩ ሜጀ ስኬል ሰባተኛ ኖት በግማሽ በማውረድ አንድ ፍሬት ወደ ኋላ ሮችን ስኬል ማወቅ አስፈላጊ ነው ። ኤ ኢ ወዘተ ለመለማመድ እንዲያመች የልዩ ልዩ ሜጀሮችን ስኬል ሦ ገ ረት በማድረግ ቶኒክ ሰብ ዶሚናንቱንና ዶሚናንት ኮርዶጉ በማውጣት እነዚህንም ኮርዶች በመለዋወጥ ለመለማመድ ሞክ ለምሳሌ በሲ ስኬል ቶኒክ ኮርድ ሲ ሰብ ዶሚናንት ኤፍ ዶሚናንት ጂ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال