Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መቼም እንዳልረሳሺው አርግጠኛ ነኝ» አለኝ ። የፋበር አነጋገር ሁል ጊዜ የሚጨንቀኝ ይሄው ነው ። ትንሽ ቆይቼ ቢሆን ኖሮ አካለ ጐደሎ የመሆን ዕድል ያጋጥመኝ ነበር ። «ዊተር ጆርጂያ ማለት ይሄ ነው ። «እንዳልሽው ከሌሎች መንደሮች የተለየ አይይለም እኔም የመረጥኩት በዚሁ ምክንያት ነው ። አነስተኛ ቢሆኑም ነዳጅ ማደያ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ባንክ ቤት ምግብና መጠጥ ቤት አላት » አለኝ ። «አሁን የምንፈልገው የሚከራይ ቤት ነው ። ቢቻል ባልዋ የሞ ተባት ወይም ፈት የሆነች ሴት ቤት ብናገኝ ጥሩ ነው» አለኝ ። ወደ ካዲላኩ ሔደን አየን ውስጡ ባዶ ነው ። የዕቃ ማስቀመ ጫውን የኋላ በር ጃክ ለመክፈት ሞክሮ ቁልፍ ነው ።» አሁንም በፈገግታ ተመልክቶኝ ሳብ አድርጎ ከንፈሬን ሳመኝና «ማሸነፍ ወይሆ መሸነፍ» አለኝ ። «ትክክል» «እንሒድ» አለኝ ። ወዲያው ሽንቴ የመጣ መሰለኝ በቁን ነው። ጃክ ያለው እውነቱን ነው። ዐይን አፋር መስሎኝ ነበር ።ጃክ ቀደም ሲል የመረጥነውን ክፍል በኣጁ ኣያመለከተት «እዛኛው ክፍል እንሒድ» አለ ። ፓስፖርትና ቪዛውን የመታወቂያ ካርዱንና የመንጃ ፈቃዱን እያገላበጠ መመልከቱን ሳይጨርስ ራሱን ቀና አደረገና ወደኔ አየት በማድረግ «መንገዱ ሰላም ነው ። ወደ መንገዱ እንደ ገና ተመለከትኩና «ደህና ነውምንም የለም» አልኩት ። «የሰው ኮቴ የሰማሁ መሰለኝ» አልኩት ። » አለ ። ጃክ አሁንም ወረቀቶቹን እንደ ያዘ ነው ። ጋርቪያ እንዴት እንዳወጣው አላውቅም ትልቅ ጩቤ አውጥቶ ወደ ጃክ በመወደር እየተጠጋው ነው። አሁንም ሰውየው እየመጣ ነው ። ሕመሙ እየተሰማውና እያቃሰተ «በጀልባ ነው የመጡት ባሕሩንም ገዩዐዕዚህዩዐሂሬዞርዐዮ መቆጣጠር ይገባን ነበር» አለ ። በቀላሉ ገምተናቸው ነበር። ለመሆኑ ጋርቪያ በዚህ ተንኩል ውስጥ ይኖርበታል ኦ አልኩት ። «ልገድለው ሞክሬ ነበር ። ያለኝን ጥይት በዚያ የውሻ ልጅ ላይ ብጨርስበትም ከምንም ሳይቆ ጥረው ዝም ብሎ ወደኛ ይመጣ ነበር» አልኩት ። እንቅልፍ ቢወስደው ደስ ባለኝ ነበር ።» «እንደሚይዙን በጣም እርግጠኞች ነበሩ ማለት ነው ።» «አልተከተሉንም ለማረጋገጥ ወደ ኋላዬ እመለከት ነበር ።» «ወደ ቤት አልሽኝ። የጨለመ ስለሆነ መመታትህን ማየት አይቻልም ነበር ።» «እንዳሰብኩት አይደለም » መኪናው ውስጥ በጣም ትንሽ ፈሶ ሃል» አልኩት ።» «ይሄን ያህል የሚያሠጋ እይደለም የሚታየው ትንሽ ቁስል ነው ። የት ቦታ ላይ ነው ። እንዳልሰማ ሰው ዝም አልኩት ። አሁን ጤንነት እየተሰማኝ ነው ። መነሣት አቅቶት አልጋ ላይ እንደ ተኛ ነው። ሁሉም ነገር የጥሩ ነገር ምልክት ነው ። እንደ እውነቱ ከሆነ የፀሐይ ብር ሃን ሙሉ በሙሉ የታየበት ጠዋት ሳይሆን በደመናው ውስጥ ፀሐይ ብልጭ ያለችበት ቀን ነው ። ጠፍዩዐዕዚህዩዐዐሂሬዞርዐዮ ሽንት ቤት አብሬህ ልቆይ ብለው እምቢ አለኝ ። «እናቴን በደንብ ሳላውቃት በልጅነቴ ነው የጠፋችብኝ» አለኝ ። «ምንም ዓይነት ንግግር አያስፈልግም ዝም ብለህ አጭስና ተኛ» አልኩት ።» «ከመተኛት ሌላ ምን አማራጭ አለኝ ብለሽ ነው ። «አሁኑኑ የብርቱካን ጭማቂ ይዝልህ እመጣለሁ ጃክ። ያየሁት የመሰለኝ በሐሳቤ የኮቴው ቅርፅ ይኖራል ብዬ ስለ ገመትኩ ነው ። ባሕሩን በጨለማው ውስጥ ትኩር ብዬ ተመለከትኩት የማ የው ነገር ቢኖር የባሕሩ ማዕበል የሚያነሣውና መልሶ የሚያሳርፈው ውሃና ነጭ ዐረፋ ነው። የያዝኩት ነገርቢኖር የራሴን ልብስ ጌጣጌጦቹንና መሣሪያዎቹን ብቻ ነው ። የብንደንበርግና ገፍዩዐዚህሂሬዞርዮ ልጆቹ ጌጣጌጥና ብዙም ብር አለኝ ። መጽሐፉ እንዲሸጥ የፈለኩት መጽሐፉን ያነበቡ ሰዎች እንደ ፖሊሶች በወንጀለኛነት እንዳያዩኝና ትክክለኛ ታሪኬንም እንዲረዱልኝ ነው ። ይህን ፖስታ የላኩት ኒውኦርሊየንስ እንዳለሁ ነው ። ሶል ይህን ጽሑፌን ወደ ፖስታ ቤት የማስገባው እግረ መንገ ዴን ከኒው ኦርሊሲየንስ ሰመውጣት ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ስሔድ ነው።
» «ጥሩ ነው። » «ጥሩ ነው ። «ዲክ ። » «ዲክ ። «ዲክ ይህ ታሪክ ለምን ያህል ጊዜ የሚቆይ ነወው። » «እኔም ጥሩ መሰለኝ። ዲክ ራሱን በመነቅነቅ «እውነት ለመናገር በጣም ጥሩ ነው ። «ጥሩ ነው ይሁን ። » «በጣም ጥሩ። «ጥሩ ነው ። » «ጥሩ ሐሳብ ነው። ጥሩ ነው ። » አለኝ ዲክ ። » ን «ጥሩ ሐሳብ ነው። » አለ ዲክ ። «ጥሩ ምግብ ቤት እንኳን በአካባቢው የለም ። «ጃክ ። ጃክ ። «ጥሩ ። ከዚህ የበለጠ ምን ጥሩ ዕድል ይገኛል» አለ ዲክ « «ለማነው ጥሩ የሚሆነው። » አለኝ ጃክ ። » «በጣም ጥሩ ነው። » «ጥሩ። ዲክ» አልኩት ። «ምንም ችግር የለም ። «ምንም አይልም» በማለት እንደ ገና መጠጥ ቀዳና «ጥሩ ሰው መሆኑን ዐውቃለሁ ብሰሽኛአል ። «በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ። » አለው ዲክ ። » «ጥሩ ። » «ልክ ነው» አለ ጃክ ። «ጥሩ ነው። ሰው ሁሉ ምን ሆነ። በጣም ጥሩ ነው ። «እሺ እንግዲህ ለትወውቅ ከዚህ በላይ ሰዓት አናጠፋም እዚሀ የምንቆየው ቢቦዛ ሰርባ አምስት ደቂቃ ነው» በማለት ልክ ለኔ እንደ ነገረኝ እኔና ዲክ በተባለው ቦታ በመኪናችን እንደምንመጣ ጃክም የተሰረቀውን መኪና ይዞ እንደምንገናኝ የጽዳት መኪናው የሚቆ ምበት ቦታ ከመድረሱ በፊት ሁለቱም መኪናዎች ደርሰው በመኻለ ቸው ለሌላ ትልቅ መኪና የሚሆን ቦታ ትተው እንደሚቆም አራቱ ወንዶች ተራ በተራ እየወጡ ቱታቸውን እንደሚለብሱ የጽዳት መኪ ናው ሲመጣና ሠራተኞቹ ሲወጡ መኪናው ውስጥ እንደሚገቡ ሲመለሱ ረዳቱን በማሰር ከኋላ እንዲቀመጥ አድርገው ሾፌሩ ላይ ሽጉጥ በመደገን እንዲነዳ ማስገደድና ሱቁ ሲደርሱም በሙሉ ወር ደው ወደ ሱቁ እንደሚገቡእንደዚሁም የጽዳት መኪና ሾፌሩንና የሱቁን ሠራተኞች እዛው ውስጥ አስረው በመተው በሩ ቶሎ እንዳ ጠፍዩዐዕዚህዩዐሂሬዞዐዮ ይከፈትጃክ ሳስቲኩንበሩ ሥር እንደሚያያይዘው አብዛኛው ጌጥ እኔ በምነዳት መኪና ግማሹ በጽዳት መኪናው ሆኖ ወደ ጋራ እንደ ምንሔድ ከዚያም በሾፍረሌቱ ሆነን ወደ አልቤርጎአችን እንደምን ደርስና ጃክ ክፍል ሆነን ንብረቱን ከተከፋፈልን በኋላ እንደምንለያይ ትንሽ ቆይቶ ጃክ ግን የታሰሩት ሠራተኞች ታፍነው እንዳይሞቱ ለፖ ሊሶች ስልክ ደውሎ እንደሚነግር ገለጸልን ። » ኣለ ዲክ ። «በጣም ጥሩ ነው ። ጃክ ዝም ብሎ ያየኛል ። «በጣም ጥሩ ነው። » አለ ጃክ ። አይደለም እንዴ ዲክ። በጣም ጥሩ ነው ያደረከው አመሰግናለሁ» አለ ጃክ በመደሰት መልክ ። ገዩዐዕዚህዩዐሂሬዞርዐዮ «ዲክ። በጣም ጥሩ ። ዲክ ። » «ጃክ ። «ጃክ። » መ «ጥሩ አይደለም። » «አንቺና ሄሚ አንዱ ክፍል እኔና ዲክ ሌላው ክፍል እንተኛለን ስለ ምንም አትጨነቂ ሄሚትልቅ ሰው ነው አትፍሪ ። ለዛሬ ለሁላችንም የሚያስፈልገን ጥሩ እንቅልፍ ብቻ ነው ሠ «ልክ ነህ ጃክ» አልኩት ። ጃክ» አልኩት ። » አለን ጃክ ። » ሲል ዲክ ጃክ መኪናዋን ወደ ምግብ ቤት በፍጥነት አዙሮ መንዳት ሲጀምርሄሚ ወደኛ ሲመጣ አየነው ። » «ጥሩ ሥራ ነው ። አለ ጃክ በንዴት ። ከዚያ በኋላ እኔና ጃክ አንድ ክፍል ውስጥ በተለያየ አልጋ ላይ ተኛን ። «ጃክ አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ ። » ዲክ መኪናውን ወደ ባልቲሞር መንገድ ሲነዳ ሄሚ አጠገቡ እኔና ጃክ ከኋላ ተቀምጠናል ። «ስለ መኪናው ጉዳይ እኔና ሄሚ እንጨርሳለን » አለን ጃክ ። ጥሩ ጥሩ መጽሐፍ ጽፈሻል ። ፀእንደምገምተው ጥሩ ገበያ ሳይኖራት አይቀርም ሄሚ እን ዴት ነወ» አለ ጃክ ። «አዎ ጥሩ ናት። ጃክ አንድ እጁን ጠረጴሌዛ ላይ አሳ ርፎ ፊቱን በማዞር ቡና ቤቱ ውስጥ ያሉትን ሰዎች አንድ በአንድ ተመለከታቸውና «እዚህ ውስጥ የነሱ ሰው ያለ አይመስለኝም በዚህ እርግጠኛ ነኝ እስክንወጣላቸው ይጠብቁናል እንጂ እዚሀ ድረስ መጥተው ሊይ ዙን አይፈልጉም»አለ ። «ጥሩ። ጥሩ። ጥሩ ነው። ዲክ ኑንዳለው ጥሩ ከተማ ነው ። ጥሩ ምግብ ቤት እንመገባለን ። ጥሩ ። ጃክ በፍጥነት ዲክ አጠገብ በርከክ ብሎ ጉንጩን ሳም አደረገና «ጥሩ ጭንቅላት አንዳለህ በደምብ ዐውቃለሁ ። በጣም ጥሩ ፅድል ነው » አለ ዲክ ። «ሄሚ ዕቃዎቹን ወይ ዲክ ወርውራቸው » አለ ጃክ ። እውነት ከሆነ ጥሩ ነው። አለ ዲክ ። በጣም ጥሩ። «ጥሩ ሐሳብ ነው ግን አንድ የማልስማማበት ነገር አለ» አለ ጃክ። በጣም ጥሩ ነው። ጃክ ዲክ ጋ ለመድረስ ትንሽ ቀርቶታል ። ሰዎች ከሌላ ሰው የሚለዩበት ምንም መንገድ የለም ። » አለው ጃክ ። ጃክ። «በጣም ጥሩ። «አዎ ጃክ ።