Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የብርሃኑ ዘሪሁን ቀደምት ስራዎች_2.pdf


  • word cloud

የብርሃኑ ዘሪሁን ቀደምት ስራዎች_2.pdf
  • Extraction Summary

የሚሉ አሽሙሮችና ጥያቂዎች ናላውን ይበጠብጡት ነበር። እርስዋን ባያገባኖሮ ከሶሺያል ክበቡ አይፈናቀልም ኣ ነበር ። ቢሆንም ይህንን ሁኔታ ከመጀመርያው ማሰብና የሚያስከት ለውን ውጤት ማሰላሰል የራሱ ተግባር ነበር ። ሰቀቀኑና ትካዜው የጋራቸው ነው ። የአበባ ኑሮም እንደዚሁ ገየደነገዘባትና እየጨለመባት ሲሄድ ይታይ ነበር። ቢሆን ም የመስደጃዋዘመንሩቅ እንደሻይሆን ታምን ነበር። ተጫንም በበኩሉ በዚሁ አስተያየት ላይ አርፎ ነበር ። ነገር ግን እኔ በዚያን ጊዜ የምፈልገው ገንዘቡን እጅ በጅ ጥሎ በጥድፊያ የሚገዛኝ ብቻ ነበር ። ሁለት ቀን ሙሉ ፈጽሞ አልተነጋገርንም ነበር ።ገል መጥ ብላ ጽሑፉን አነበበችና « ለመኖር ነው ። መኖር ሕይወት አስገድዶኝ ነው ። ራሴም ራሴን ለማስተዳ ደር የሚችልበት ሙያ ይኸው ብቻ ነው። ከዚያ በፊት ግን ሰካራም ከሚለው ቅጽል ገና አላለፍኩም ነበር ። ልጅቷ በግን ባሯ ተደፍታ ከአልጋው ላይ። ከወ ጣሁ በኋላ ተፈራግጣ ነበር ማለት ነው ። ግን አልሞተችም ነበር። ግን ባምነውም ባላምነውም እውን የደረሰና የደረሰብኝም ነው ።አማኑኤልመሆኑን በመጀመሪያ አላወቅሁም ነበር ። አእምሮዬን በሚገባ ያወቅሁት አንድ ቀን ከሕክምናው ክፍል ጆሮግንዴን በኤሌትሪክ ከተተ ኮስኩ በኋላ ነው። ዕርቃኖቹ በሽተኞችእሳቱ ኮሬንቴው ዲያብሎስ ሐኪሙ መሆናቸው ነው። የሕክምና ስልሽ ሌትሪኩ ትኩሳት በኋላ አእምሮዬ በሚ ገባ ሲነቃ ሐኪሙ መተኮሻውን መሣሪያ ያዳ ነበር ። ነገርግን አማር ስለማ ያውቅ የሳይካትሪክ ድሬሰሩን ጠራና አስተረጐ ከዚያም ከወንበሩ ላይ ተዝናንቶ ተቀ ጦ ነቕ «ትንሽ አሞህ ስለነበር ይህ የኦእምሮ በሽታ ሎላ ፒታል ነው ። ግን እንግሊዝኛውም ገ ነበር ።

  • Cosine Similarity

ቀን አንስቶ አበባ ለቃ እስከወጣችበት ቀን ድረስ የሁለቱ ኅብረታዊ ኑሮ እንደደባል ዓይነት ነበር ። ምዕራፍ አበባ በዚህ ንብረት የመጠጥ ቤት ከፈተች። አበባ ዘወትር እንኳ ባይሆን አንዳንድ ቀን ። ከዚህ የበለጠ ግምት የሚሰጠኝ ሰው የለም ። ሙ ምዕራፍ አበባ በዚሁ ሁኔታ በምትገኝበት ዘመን አንድ ወጣት ጐልማሳ በኑሮዋ ውስጥ ጣልቃ ገብቶ ጨለማ ሕይወትዋን ለጥቂት ወራት ያህል የተስፋ ጭላንጭል ፈንጥቆበት ነበር ። ይህ ወጣት ወደ አበባ ቤት መምጣትን አዘወተረ። አበባ በሴት አዳሪነት ሙ ያ መስተዳደር ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ወንዶች ፈቃድ የሞላች መሆኑ ሲታወቅ ይህንን የመሰለ የወዳጅነት ዝንባሌ ሲያድርባትለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው ። ይላቅ ሰው። አበባ ይህንን በምታስብቡት ጊዜ የሰይጣን ልክፍት እንደ ሚያሠ ቃየው ሰው ገጽዋ ስብርብር ይል ነበር ። ምስኪን አበባ። አንድ ቀን አንድ ደግ ዶክተር በደንብ የተሠ ራየአንካሳ ምርኩዝ ገዝቶ አመጣና ሰጣት አበባ በዚህ ጊዜ ያሳየችው ጠባይ የሚመሰገንአልነበረም። ምዕራፍ ሣሀሉ አበባ በላዩላይ ከኮበለለችበት ጊዜ አንስቶ በትዳሩ ሌላ ሚስት አልተካበትም ። አበባ እናቴኮ ያለችው አዲስ አበባ ከሚባል አገር ነው ይላሉ ። አንድ ጊዜ እንደተለመደው ከሰፈር ገብቶ አበባ ሥዩም የተባሉ ሴት አታውቁልኝምን። አበባ ። ቢሆንም ለብዙ ጊዜ አልነበረም ። ታሪኬን በዝርዝር አንድ ጊዜ። ያን ጊዜ እኔ አላወቅሁም ። ሌላ ሰው ነበርኩ ። ለማባበልም ይሁን ይሉኝታ ይዞኝ አንድ ቤት ተከራይቸ የቤቱን ፅቃ አሰናድቸ አንድ ሺህ ብር ሰጠኋት ። ከብዙብዙ ጊዜ በኋላ ግን ወደ መቃብሯ ሔጄ አበባ አስ ቀምጫለሁ። እንደሎተሪ ዕጣ አንድ ጊዜ ዘርገፍ ሲል ደግሞ በጣም በጣም ብዙ ነው። ከዚያም በፊት ሚስት ሳላገባና ካገባሁም በኋላ አንዳንድ ጊዜ ጐብኝቸዋ ለሁሠግን ማን እንደዚያን ቀን ። ወደቤቴ ደግሞ ከሁለት ቀን አንድ ቀን ከሦ ስትቀን አንድ ቀን በውድቅት ሌሊት ወይም በጧት ገደማ እሔድ ነበር ። አንዳንድ ጊዜ በጣም ደክሞኝ ለማረፍ ብቻ ስፈልግ ነገር ግን የገዳም ሠፈሯ ልጅ ቤት ከውስጥ በኩል ተዘግቶ ሲቆየኝ እንግዳ አለባት ማለት ነውወደቤትእሔዳለሁ። አንድ ቀን በአጋጣሚ ሳልፍ ቤቱን ሌላ ሰው ገብቶበት አየሁ ። አንድ ሰው ስድ ለመሆን ከፈለገና ከጀመረ የሚያግደው ነገር የለም ። አንድ ችግር በገጠማቸው ጊዜ የዓለም ምፅዓት ይመስላቸዋል ። አንድ ቀን ገንዘብ ለማውጣት ባንክ ሔድኩና ሰባት መቶ ሥላሳ አምስት ብር ብቻ ቀርቶኝ አገኘሁ። በዚህ አጭር ጊዜ ያ ሁሉ ገንዘብ እንዴት ያልቃል ። ወዲያው አንድ ደላላ ፈለግሁና ገዥ አምጥ ቶልኝ በሁለት ሺህ አንድ መቶ ብር ሸጥኳት ። ምናልባት አንድ ሁለት ቀን ባድር ኖሮ በአንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ስንኳ ሳልሸጣት አልቀር እንደነበር ይሰማኛል ። ሃምሳ ሺህ ብር እንዲያ በአጭር ጊዜ ውስ ጥቡንሲል ሁለት ሺህ ብዙ አልነበረም ። ለምን ጊዜ ። አብዛ ኛው ንም ጊዜ የማሳልፈው ከገዳም ሠፈሯ ልጅ ቤት ነበር ። ብዙ ጊዜ ፈጽሞ ራሴን እስክረሣ ድረስ እሰክር ነበር ። ግን አንድ ጊዜ ያል ተንቀባረርኩትን ያህል የሴት እጅ አይቶ መኖሩ የበለጠ ያበሳጨኝ ነበር ። «የምን ሰው ። ሁለት ቀን ሙሉ ፈጽሞ አልተነጋገርንም ነበር ። አንድ ጊዜ እኔም ሴቶችን እንደ አሻንጉሊት እጫወትባቸው ነበር ። «ከዚህ ቤት ሰው የለም እንዴ ። ሌላ አንድ ሰው ገባ ። እኔ ግን ከልጅቷ ቤት በፖሊስ ተገፍትሬ መውጣቴን ብቻ እንጅ ይህ ሁሉ መሆኑን ፈጽሞ አላውቅም ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال