Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የበቀል ጥም.pdf


  • word cloud

የበቀል ጥም.pdf
  • Extraction Summary

ያም ቢሆን አሳሳቢ አይደለም ዛሬ የፍርድ ሂደቱንም እርቪው ውዕቧ ያሉ ሰዎነ የሚሉትንም እርሺው ያንን የማቃናት ሥራ የኔ ነው ገባሸ። ኮርተህብኛል ደጃ የግሬስ ልብ እየደለቀች ነው። ና ር አላመነ ታም ላ ን ።» ልልኝ አለው ባሬስታውጦን ባር ሚች ትከሻውን ከፍ ዝትቅ አደረገ መጥፎ አመት ፖነው ዴቪ ቡኮላ ላይ ዓይኔን ባልጣልኩ ብሌ አ ከስቲን ኦሟሟት የደረሰባቸውን መረጃዎች ባ»ውነ ፀከሰትም ነበር። ዴቪ በኮላ ስለሌነ ዞር ይሄ ሁሉ ነገር በኋላ ተመልሳ ስሜታዊ መሆን የምትችል አልመሠላትም ነበር። አረ ወደ ማደጋስካርስ።» «ተንሽ ጆናስ አላጃጃለንም አየር መንገድ ሁለት ምስክሮች እንዳዩት አረጋግጠዋል ሁለት ሌሊት በሆቴል ሳካማንጋ አድሮ የሄደ ይሥሰሳል ለባህር ጠ ለታ ስለሚሄድ አውርቶ ነበር ጓደኛውን እንደሚያገኝም ተናግሯል «እስከ ሰኛ ድረስ እዚሁ አቆያለሁ» አለ ሚች።» ግሬስ ወደ ግሮሰሪው ሻጭ መልከት አደረገች «እኔን ነው። ልትለው የፈለገች ይመስል ሚች ዘለህ እነታቃት አነቃት የሟለውን ስጫቱን ተቆጣጥሮ ጥርሱን ነክሶ «ቀጣዩ በረራ መቼ ነው። ፈሪ ህፃን አሻንጉሊቷን ጭምቅ አድርጋ ይዛ ከፍርሃቷ እንደምትታለለው ሁሉ ግሬስም ጥላቻዋን አጥብቃ ይዛ ጨለማውን ክፍል አቋረጠችው ያስፈራል ከጭንቅላቷ በላይ የመዳም ማሰሮዎች እና መጥበሻዎች ተሰቅለዋል የተጠሉ አሻንጉሊቶች ይመስላሉ ከፊት ለፊቷ ባለሦስት አፉ ውብ የማብሰያ ምድጃ አዲስነቱን እንደጠበቀ ነው ያብረቀርቃል ኣጠገቡ በቅርብ ከሣማሸጊያው የወጣ ዘመናዋ የማይክሮዊቭ ምድጃ ተቀምሟል የተገዛበት ማሸጊያ ጥግ ላይ የተቀመጠወ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ወስጥ ከላይ በኩል ይታያል የታወቀ ነው እንድ ወንደላጤ የተሟላ የኪችን ዕቃ ወዳለበት ቤት ሲገባ መጀመሪያ የሚያደርገው የማይክሮዌዊቭ ምድጃ መግዛት ነው ። ባለ ግዖ ባጣ አዚዚሩ ከጀርባው የተፈጠረው ግርግር እና የጆን ዳሪቬል በፍርሀት መንቦቅቦ ያላሳሰበው በመምሰሉ አውቃዋለች ግሬስ እንዲህ ያለ በራስ መተማመን ያለው የምታውቀውጦ አንድ ሰው ብቻ ነው ዋናው ጉዳይ ግጎ መትረፉ ነው ሕይወት ነበረው ሕይወት ሰጠኝ እኔም ጠይወቴን ከድህነት ለማምለጥ ሰዋኋትነኔ እሱ የሠራቸውን ስህተቶች አልደግማቸውም ነበር። መሣሪያሽን ጣይው ግሬስ አምባረቀችበት «ዞርበልልኝ ሚች ተንቀሳቀስ። መሣሪያችሁን ጣሉ መተኮስ ካለባት ከዚህ የተሻለ ዕድል አታገኝም ግሬስ ለመጨረሻ ጊዜ ተኮሰች ሚች ጥይቱ ሰውነቱን በጭቆት ጥቅልል ብሎ ሳሩ ሳይ ሲወድቅ በፍርሃት ተመለከተችው ሚች።» ብዙ ማለት የምትፈልገው ነገር አሳት ግን በዚያች ቅፅበት አንድ ቃል ማሰብ አቃታት በዚያ ፋንታ የሟችን አጅ ይዛ በቀስታ ተዳብሰው ጀመር በሌኒ ላይ እንደመሥከርሽበት ነገሩኝ አዎ አስር ቤት መሄድ አልነበረብኝም ቃሌን እንድሰጥ ተፈቅዶልኝ ሞት ተፈረደበት» በአዎንታ ራሷን ነቀነቀች ያንቺ ምስክርነት ረድቷቸዋል ማለት ነው። ግን በቃ አፍቅሬሻለሁ» የግሬስ ፊት መለስ አለ ለነገሩ እሷም ሚችን ትወደዋለች የአሷን ሕይወት ለማዳን ራሱን አደጋ ሳይ ጥሎላታል በእሱ የምትናደድበት ምንም አሳማኝ ምክንያት የላትም ፍቅር ግን። የለም ድጋሚ ማፍቀር አትችልም ከሌኒ በኋላ ፍቅር ቅዝዣት ነው።» ግሬስ ስለሌኒ አሰበች ናንታኬት ስለነበረው ቆንጆ ሰርጋቸው አንደወጣት ሙሽራነቷ የነበራትን ደስተኝነት ተስፋዎቿንና ህልሞቿን አስታወሰቻቸው መንኮታኮት ብቻ አልነበረም መጨረሻቸው ከሰው አማ ደስተኛዋ ትንጂ ግሬስ ጋር ተቃጥለዋል ድምጥማጣቸው ጠፍቷል ወደ አቧራ እና አመድነት ተቀይረዋል ማታ ላይ ሌኒ ይሞታል ግሬስ ከአንግዲህ ከማግባት ወደ ጨረቃ መብረር ይቀላታል ርከክ ከሃ ከከ «ከእንግዳ ፍፁም አላገባም በባሁምፖ ር በትናገራቸው ሲሰማ ሚች ከልቧ አእንደተናገረቻቸው አውቋል «መሄደ ውኔ ሜች ሲገላበጥ ተሰማው ጨነቀው «መሔዴ ነው። ምን ማለዣፕዣሽ ነው። ወዴት ነው የምትሄጂው። እናቴ ምነው ይሄን አይታ በሞተች ብሎ ይመኛል ለመስ ፃት ሲ ያያቸዋል ል ዋሁ ፊቷ ግርማሞገሳሙ እና የደስታው ስለግሬስ አሰበ ሰው አማኙ የዛር እ ምንጭ የነበረው እርቃን ገላዋ እያዋራችው ነው በጣፋጭ የሆሀገፃን ድምፀ እየዘፈነችለት ህፃናት እንዲኖሩን አልፈልግም ሌኒ። እየመጣሁ ነው።» ከዚያ እጆቿ ተጠ ምጥመውበታል በሕይወቱ እንደዚህ ተደስቶ አያውቅም ቄሱ ሐኪሞቹን ተመለከቷቸው «ይኸው ነው። ነፃ ናት እነዚህ ነገሮች ደስተኛ ያደርጉኛል የሚል ግንዛቤ ነበራት አሁን ግን ተጠራጠረቻቸው በትከሻዋ አሻግራ ስለሚች ኮነርስ በቅን ስሜት አሰበች ሚች መልካም ሰው ነው ርህሩህ ነው። ዚክ ሃ ር።

  • Cosine Similarity

«ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ልገ ን ተርጉም ቴዎድሮስ ስዋላው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሮ መፅቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ላዘ ሄከ ዚቪዩዩርቨርበ ሚቁ ብ የመጀመሪያ እትም መጋቢት ፀ ዋና አከፋፋይ ዩኒት መፀሐፍት መደብር ርከክ ከሃ ቅድመ ታሪክ ነው ዮርክ ዲሴምበር የመጨረሻው ቀን ተቃርቧል የአማልክቱ መስዋዕት እንዲቀርብላቸው ፈልገዋል የሰው ጥንታውያን ሮማዊያን ዘመን ከተማይቱ በጦርነት ውስጥ የም ተማረኩ የጠላት መሪዎች የጦርነት አምላክ በሆነችው በማርስ ሃውልት ፊት በሃይማኖታዊ ሥርዓት ታንቀው ይገደሉ ነበር ያኔም ይህንን ክዋኒ ለመመእዚሽ የተሰበሰቡት ወታደሮት ስለፍትህ ሳይሆን ስለበቀል እየጮሁ በደስታ ጮቤ ይረግጣሉ ነለፍትህ ሳይሆን ስለደም ፌሽታ ያደርጋለሉ ስ ይህቺ ግን ጥንታዊቷ ሮምን አይደለችም ይቸ የሰለጠነችው አሜሪካ ሙቅ አብ የዚህ የዘመናዊ ዘመን ኒውዮርክ ናት ኒውዮርክም ግን ጦርነት ውስጥ ያለች ከተማ ናት ሥቃይ በበዛባቸው ስቃያቸውን የሆነ ሰው ላይ ማሳበብ በማሼሹ ብስጩ ሰዎች የተሞላች ናት የዘንድሮው መስዋዕት በማንሀተን የወንጀል ቶተሎት ህንፃ አቅራቢያ በሐኪም ታግዞ በሥርዓት ታግኮ የሚከናወን ነው ይሄ ግን ደም አፍሳሽነቱን አይቀንስለትም እንደሚታወቀው የቴሌቭዥን ጋዜጠኞች እና የሰው ስቃይ ሣየት የሚያስደስታቸው ሰዎች የሚመጡት የሞት ፍርድ የሚፈፀምባቸው የፍርድ ሂደቶች ብቻ ነው የዛሬዋ ተከሳሽ ግሬስ ብሩክሰቲን ማንንም አልገደለችም በቀጥታ ማንንም አልገደለችም ሆኖም ግሬስ ብሩክሰቲን በመግደያው የኤሌክትሪክ ወንበር ላይ ስትቀመጥ ቢያዩ የሚደሠቱ አያሌ የኒውዮርክ ነዋሪዎች አሉ ያ የውሻ ልጅ ባላ አጭበርብሯቸዋል ከዚህ የከፋው ደግሞ ፍትህንም ማጭበርበሩ ነው ሲዖል ያበሰበሰውና ያ ሌኒ ብሩክሰቲን በአማልክቱ ፊት ተሳልቆባቸዋል መቼም አሁን አማልክቱ ምሳቸውን አግኝተዋል መስዋዕት ተሆንባቸው ጊዜያት የአማልክቱን ምስ ያቀረበላቸው አቃቤ ሕግ አንጄሎ ሚኬሌ በፍርድ ቤቱ ውስጥ አሻግሮ ተከሳጂን ተመለከታት እጂን እቆላልፋ በተከሳሽ ወንበር ላይ የተቀመጠችው ሴት ወንጀለኛ አትመስልም ቀጠን ያለችው ይህች በሃያዎቹ ዕድሜ ላይ የምትገኝ ማራኪ ሴት ግሬስ ብሩክሰቲን ጣፋጭመልአካዊ የሕፃን ልጅ ገፅታዎች አሏት በኮረዳነቷ ጎበዝ የጅምናስቲክ ተወዳዳሪ ነበረች አሁንም ቢሆን ጀርባዋን ሰበር ስታደርግ የእጆቿን እንቅስቃሴ ለክታ ፍስስ የምታደርግ አቋቋሟ ሁሉ የተጠና የዳንሰኛ አቋቋም ነው ሬስ ብሩክሰቲን ሲያየዋት የምታሳሳ ው ነበረች ወንዶች ገና ሳያውቋት ዘብ ሊቀሙላት የሚመደት ሴት ነበረች አሊያም ቢሊዮን ዶላር ባትዘርፍ ኖሮ በዩኤስ ታሪክ ታላቅ እልቂት የፈጠረት ወ የለሽ አታላይ ተሆን ነበር ብረት በሌነ ብሩክሰቲን ተመሥርቶ ከወጣቷ ሚስቱ ክት። ጊ ዉው ሩሚ ጥላቻዎችን ሰዎቹ እንዳሉባቸው ባይታወቃቸውም እንኳን የመግጥና እነዚህኑ በህሪያት ጠበቃ ላቆመለት ሰው ጥትም የማዋል ብቃተ አለው ባለፈወ ዓመት ብቻ እንኳን ሁለት ነፍሰ ገዳይ የማፊያ አለቆችንና አንድ ህፃናተ ላይ የወሲብ ጥቃት የሚፈፅምን ተዋናይ ነፃ አውጥቷል ሀሞንድ የሚይዛቸው ጉዳዮች ታላላተ እና ተስፋ የተቆረጠባቸው ክሶች ናቸው ግሬስ ብሩክሰቲን ቀደም ብላ ሌላ ጠበቃ አባራ ቢግ ፍሯንክን እንድትቀጥር አግባባት «ግሬስ አንቺ ንፁህ ሴት ነሽ እናውቃለን የተቀረው ዓለም ግን ይህንን አያውቅልንም መገናኛ ብዙሃኑ ያንቺን መገደል መጎተትና መቀፍደድ ነው የሚፈልጉት ይሄንን መለወጥ የሚችለው ብቸኛው ሰው ፍሯንክ ሀሞንድ ነው ድንቅ ብቃት ያለው ሰው ነው ግሬስ ብሩክሰቲን በየችሉቱ እንዲህ በሚያስቆጣ አለባበስ ንድትቀርብ ቢግፍራንክ ለምን እንደፈቀደላት መረዳት የቻለ አልነበረም ልብሶቿ ሆነ ተብሎ የዳኞቹን ብንተወው እንኳን የመገናኛ ብዙሀንን ቁጣ ለማባባስ የተነደፉ ይመስላሉ ተሳስቶ ነው ብሎ አርግጠኛ መሆን ይቻል ይሆን። » ተጠሪው ዓይኖቹን በቀጥታ ግሬስ ብሩክሰቲን ላይ አሳረፋቸው ከዚያም ፈገግ አለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሇሠመኤሙመሞፕ ክፍል አንድ ምዕራፍ አንድ ንኽ ሰት ወራት በፊት ው ይክ ው ወርና ር ይሻላል ሰማያዊው። ይሄ ተረት ነው እሴት የፈቀደው ነው ወይም እንዲከፈለው» ሌኒ ብሩክሰቲን ለአቶግራዲ እንደሰውም ይሁን እንደነጋዴ ምንም ዓይነት አክብሮት አልነበረውም ሆኖም የእነዚያ ቃላት እውነት አዕምሮው ውስጥ ተሰንቅሮ ቀርቷል በኋላ በጣም በኋላ የሌኒ ብሩክሰቲን ሀብት እና የኮረም ያልተጠበቀ ሥኬት መሠረቶች ሆኑፅ ሌኒ ብሩክሰቲን ተራ ደህ ሰዎች ምን ለመቀበል ፈቃደኛ እንደሆኑ ገብቶታል የአንድ ሰው የእሴት ትርጉም ከሌላው መለያየቱና ገበያውም እንዲሁ የተለያየ መሆኑን ተረድቷል «በዚህስ የዚያ ዲቃላ ሽማግሌ ውለታ አለብኝ» ሌኒ ብሩክሰቲን ከአራጣ አበዳሪ አሽከርነት ወደ ዓለም ወዳከበረው ቢሊየነርነት የተሻገረበት ታሪክ የአሜሪካ አፈታሪክ አንድ አካል ሆኗል ጆርጅ ዋሽንግተን መዋሸት አይችሉም ሌኒ ብሩክሰቲን መጥፎ ኢንቨስትመንት ውስጥ አይገባም በጉርምስናው መጨረሻ በፈረስ ውድድር ገንዘብ እያስያዘ ከተሣካለት በኋላ አባቱ ጃኮብ ብሩክሰቲን ኪሠን እስኪያራግፍ ድረስ የሚቆምር ቁማርተኛ ነበር ሴኒ በጨረታ ግብይት ፅድሉን ለመሞከር ወሰነ በሳራቶጋ እና ሞንቴሶሪ ሳለ አንድ ሥርዓት የመዘርጋትንና ለዚያ ሥርዓት እስከመጨረሻው የመዝቨትን አስፈላጊነት ተማረ በዎልስትሪት ሥርዓትን ሞዴል ብለው ይጥሩት እንጂ የተለየ ነገር አልነበረውም ከአባቱ በተለየ ሌኒ ኪሣራውን ማሣጠር እና ባስፈለገው ሰዓት ጥሎ የመውጣት ደንብ ነበረው «ዎል ስትሪት» በተባለው ፊልም ላይ የማይክል ዳግላስ ጎርደን ጌኮ አንድ በጣም ዝነኛ አባባል አለው «ስግብግብነት መልካም ነው» ሌኒ ብሩክሰቲን በዚህ አባባል ፈፅሞ አይስማማምል ስግብግብነት መልካም አይደለም እንዲያውም በተቃራኒው የአብዛኞቹ ያልተሳካላቸውን ኢንቨስተሮች አንኮታኩቶ የሚያስቀራቸው ስግብግብነት ነው ይልቅ ሥነሥርዓት ጥሩ ነው ትክክለኛውን ሞዴል ማግኘት እና እስከ መጨረሻው ለሱ መገዝዛት መልካም ነው ይኸው ነው ቁልፉ አንድ ሰው ለመክፈል ከጆን ሜሪቬል ጋር ሲገናኙ ሌኒ ቀድሞውኑ ሚሊየነር ሆኖ ነበር። ግን ይሄም ጥሩ ነበር ምክንያቱም በዚህ ጊዜ ኮኒ የፊልም ተዋናይ ዓይነት ቁንጅና የነበረውንና በሌማን ብራዘርስ የማደግ ተስፋ ያለውን ማይክል ግሬ የተባለ ባንከኛ አግብታለች ኦነር ደግሞ የኒውዮርክን ኛ የኮንግሬስ አውራጃ ወክሎ የሪፐብሊካን ፓርቲ የኮንግረስ አባል ከሆነው ከጃክ ዋርነት ጋር ትዳር መሥርታለች ጃክ ለሴኔት አባልነት በአጩነት ቀርቧል አንድ ቀን ደግሞ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደሩም አይቀርም የዋርነሮች ሠርግ ፔጅ ሲክስን በሙሉ ተቆጣጠረው ጫጉሳቸውማ በበርካታ አገር አቀፍ ታብሎይዶች ሳይ በስፋት ተዘግቧል እንደ አዲሷ ካሮላይን ኬኔዲ ኦነርም ለትንጂ እሀቷ መከበሪያ ሆነች ግሬስ ከሌኒ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ወደተገናኙበት የአትክልት ሥፍራ ፓርቲ የጋበዘቻት ኦነር ነበረች ኋላ ሌኒ እና ግሬስ ያንን የመጀመሪያ ግንኙነታቸውን ተምሳሌታዊ የመብረቅ ብልጭታ ብለው ይገልፁታል ግሬስ ገና የአስራ ስምንት ዓመት ልጅ ናት በድሎት እና በምቾት ከኖረችበት ውጪ ስላለው ዓለም የምታውቀው የሳላትም በጂምናስቲክ ያገኘቻቸው ጓደኞቿም ቢሆኑ ባለፀጎች ነበሩ አንዲያም ሆኖ የሆነ ያልተበላሸ ነገር ነበራትፁ ሌኒ ብሩክሰቲን እናቱ ፈጣን ብላ የምትጠራቸው ዓይነት ሴቶች ከልድነቱ ጀምሮ ያውቃቸዋል አብሯት የተኛት እያንዳንዷ ሴት ከእሱ የሆነ ነገር ትፈልጋለች ጌጣጌጥ ገንዘብ ብቻ የሆነ ነገር ግሬስ ኖውልስ የነዚህ ተቃራኒ ናትፅ ሌኒ ራሱ የሌለው እና እንዲኖረው በጽኑ ላት ለመግለፅ የሚከብድ የሆነ ውድ ነገር ሌኒ ብሩክሰቲን የሚቆጠር ሀብት ኣ ለ ተወዳጅ ሰው ነበረ ኢስትሀምፕተን ንቫቨአሬቹሻ ይ መ ይሥ መ መ አያ ይድኔ መሟዶመ ጄጋሮመ። » ሌኒ ብሩክሰቲን ፈገግ አለ ግሬስ ትክክል ናት። ሰሳም ነው አንድሩ የግዱን ፈገግ አለ «ማራኪ ሆነሻል ካሮ ልከ እንደሁሌው» «አመሰግናለሁ ጆን እና እኔ በተቻለን መጠን ቆጠብ ለማለት ሞክረናል የጊዜውን ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ታውቀው የለ» ሆነ ብላ ማሪያን መንካቷ ነው አንድሩ እንዳልገባው ቢያልፋትም ካሮሊን ሜሪቬልን ምን ያህል እንደሚጠላት አሰበ ምስኪን ጆን የሕይወት ጉዳይ ሆነና በዚህች አስቀያሚ ሴት እየተንገበገበ ይኖራል ሁልጊዜ ጭቁን መምሰሉ ታዲያ ምን ያስደንቃል ሁለት ዓይን ሳለው ሰው ሁሉ የሜሪቬሎችን ትዳር ደስታ የሌለበት ትዳር መሆኑን ማወቅ ቀላል ነው ይሄ ሌኒ እና ግሬስ ብሩክስቲንን አይጨምርም እነፒህ ሁለቱ የሚያጥወለውል ፍቅር ላይ ናቸው ሌላው ሰው ሁሉ እንደነሱ የሞላለት ነው ብለው የሚያስቡ ይመስላሉ የምታፈስበት ቢሊዮን ዶላር ካለህ ፍቅርህን በሕይወት ማቆየት ቀላል ነው አንድሩ ፍርደ ገምድል ሆነ እንዴ። እርግጥ ነው ይሄ ከሆነ ብዙ ዓመታት ተቆጥረዋል እድሜ ለሌኒ ብሩክሰቲን ባሏ ዶን በጣም ሀብታም እና ስኬታማ ሰው ሆኗል የካሮሊን የሥራ ዘመን አክትሟል ስሜቷ ግን ፈፅሞ አልጠፋም ፌሥ ኣተ እንኣን ዜፋሬሓሖጻዘ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በተቃራኒው ጆን ሜሪቬል ስሜታዊ ሆኖ አያውቅም ኮረም ውስጥ በትጋት ይሠራል ሌኒ ሊሰጠው የፈለገውን ይቀበላል በዚህ በጣም ደስተኛ ነው ካሮሊን ግን ትሰድበዋለች አንተ ቡችላ ነገር ነህ ጆን ከጌታህ እግር ሥር ጥቅልል ብለህ ተኝተህ በታማኝነት ጭራህን የምትቆላ ሌኒ በያከብርህ ምን ይደንቃል። ሆኖም አንዳንድ ጊዜያት አሉ ኦነር ኖውልስ እሀቷ አደጋ ሲደርስባት በቁሟ የምታልምባቸው ግሬስ ከጂምናስቲክ ከፍ ያሉ ብረቶች ላይ ስትወድቅ እና ትንጂ የአቫሻጉሊት አካሏ እንዳልነበረች ስትሆን በአፅምሮዋ ትስላታለች ወይም በመኪና አደጋ ምክንያት የግሬስ ልዩ ሞዴል ገዕታዎች በነበልባል ሲለበለብ ታያለች በጥላቻዬ ነበልባልፅ የቀን ቅዣቶቿ አሳፋሪዎች ቢሆኑም ጥሩ ስሜት ይፈጥሩላታል ኦነር ጃክን ስታገባ ያ ሁሉ አለፈ ብሳ አስባ ነበር አሁን ደስተኛ እና ዝነኛ ነኝ አሁን አንድ ምርጥ ሰው ያፈቅረኛል ግሬስ ሁሌም እንድሆንሳት ትፈልግ የነበረችውን ታላቀ እህት መሆን አእችሳለሁ አንዳሰበችው ግን አልሆነም እንዲያውም ከጃክ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞች በአንዱ ግሬስን ከሌኒ ብሩክሰቲን ጋር ያስተዋወቀቻት ኦነር ነበረች ከሁለት ሳምንታት በኋላ ግሬስ መፋቀራቸውን አስታወቀች መጀመሪያ ላይ የምትቀልድ መስሏት ነበር ግምቱ መሳሳቱን ስትገነዘብ ሆዷን አመማት «ግን ግሬስ አንቺኮ የአስራ አምስት ዓመት ልጅ ነሽ። ሆኖም የአራት ዓመቱ ኩፐር የበለጠ ጥልቅ አሳቢ ነው እናቱ የገባችበትን ችግር ቢሰማ ምን ሊያስብ እንደሚችል እንጃ ምናልባት አንድ ቀን ትልቅ ልጅ ሲሆን ይገባዋል ተስፋ አስቁራጭ ጊዜያት እንዴት የተስፋ መቁረጥ እርምጃዎችን እንደሚያስወግዱ ከኖውልስ እሀትማማቾች በዕድሜ ትልቋ ኮኒ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ኤ የምታመጣ ተማሪ ነበረች የእናቷ ኩራት እና ደስታ የሆነችው ኮኒ ለአባቷ አክብሮትና ፍቅር ነበራት የኩፐር ኖውልስ ልብ እንኳ የታወቀ ነው ለትንጂ ልጁ ለግሬስ የተሰጠ ነበር እንደ ኦነር ሁሉ ትንጂ ልጅ የቤተሰቡ ልዩ እና ተወዳጅ ልጅ መሆኗ ኮኒም ቀደም ብላ ነው የተረዳችው እንደ ኦነር ግን ለትንጂ ግሬስ እጅ አልሰጠ ችም ወይም የሁሉም ሰው ዓይን ግሬስ ሳይ ብቻ እንዲያርፍ እጅ አልሰጠችም ወይም የሁሉም ሰው ዓይን ግሬስ ላይ ብቻ እንዲያርፍ ተኝታ አላየችም ይልቅ የቤተሰቡን የአዋቂነት ሚና ከሁለተኛ ደረጃ ትምሀርት ቤት ከክፍሏ አንደኛ ሆና በመመረቅ እና በሁሉም ታወቂ አይቪ ሊግ ኮሌጆች ተቀባይነት በማግኘት በደንብ ተጫውታለች ለውበት እና ፋሽን ፍላጎት ባይኖራትም እንደወንድ ጥንክርክር ካለ ቁመናዋ ባሻገር ማራኪ አንደሆነች ታውቃለች በተቻላት መጠን ጥርት ያለ ቆዳዋን እና ወንዶች የሚያደንቁላትን ረጅም እግሮቿ እንዳሉ ለማቆየት ትሞክራለች ከግሬስ ጋር በመልክ መወዳደር አትችልም ደግሞ የስምንት ዓመት ታላቋ እኮ ናት መወዳደርም የለባትም ግሬስ ወደ ማሀበረሰብ ለመውጣት ዕድሜዋ ሲፈቅድ እኔ በደስታ አገባለሁ። ግሬስ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጨ። ልጊዜም በሚቀዘቅዘው ምትሀታዊ ደሴት ላይ ግን ወብታቸው ይወጣል ቢያንስ ግሬስ ብሩክስቲን እንደዚያ ይመስላታል እሷው ነበሬቸ አንድም ሳይቀር ዲዛይናቸውን ህወጣችላቸው እና የሠራቻቸው ግሬሰ ናንታቬትን ትወዳታለች ሌኒ አና እሷ የተጋቡት እዚህ ነው ያቀን ደግሞ ግሬስ ከተደሰተችባቸው ቀናት ሁሉ የበለጠው መሆኙቅ አያጠያይቅም ደሴቱ የትም ቦታ የማይገ የሆነ ቅሰት አለው እርግጥ ነው ናታኬት ውስጥ ብዙ ገንዘብ አለ እዚህ ሁሉ ነገር ወድ ነው ትንሽዬ ባለሦስት ክፍል የአሳ አጥማጆች ጎጆ በሁለት ሚሊዮን ዶላር ይሸጣል ሬስቶራንቶቹ ውድ በምትባለው ፓሪስ ካሉ ውድ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች በላይ ይወደዳሉ የአገር ውስጥ ሰዓሊዎችን ሥራዎች የሚያቀርቡ ጋለሪዎች አንድ ሥዕል በመቶ ሺዎች አንዳንዴም በሚሊዮኖች ዶላሮች ለበለፀጉ የደሴቲቱ ነዋሪዎች ይሸጣሉ ሆኖም ናታኬት ልታይ ልታይ ባይ አይበዛባትም ግሬስ እዚህች ደሴት ሳይ ስፖርትካር አይታ አታውቅም ጀልባዎቹ እንኳን ዓይን የሚገቡ አይደሉም ብዙዎቹ ቢሊየነሮች ካኪ ቁምጣ እና የጥጥ ናካቴራ አድርገው ሲንሸራሸሩ ይታያሉ ናንታኬት ሀብታሞች ራሳቸውን እንደደሃ የሚያዩባት ደሴት ናት ግሬስን ቀለል ወዳለው ንፁህ ደስታዎች ወደነበሯት ወደልጅነቷ ጊዜ በትዝታ ትመልሳታለችናንታኬት ሌኒ የእሷን ያህል ይህቿን ደሴት መውደዱ ያስደስታታል ከማደጋሥካሩ ለ ኮከን ውጪ ግሬስ ሙሉ በሙሉ የምትዝናናበት ሥፍራ ቢኖር ይሄ ነው ብሩክስቲኖች የትም ቦታ ደስተኞች ቢሆኑም እንደናንታኬት ቤታቸው ግን የሚደሰቱበት ሥፍራ የለም ግሬስ እና ሌኒ ከእንግዶቻቸው ሦስት ቀን ድመው ነው የደረሱት ሌኒ መጨረስ ያለበት ሥራ ነበረው እንደሁሌው ግሬስ ደግሞ ሠራተኛቹን የምታናግርበት እና ለጎብፒዎቹ ሁሉም ነገር ተሟልቶ መዘጋጀቱን የምታረጋግጥበት ጊዜ ያስፈልጋት ነበር ኗረ «ኦነር እና ኮኒ ልጆች ስላሏቸው ትልልቁቹን ጎጆዎች ስጧቸው አንድሩ አና ማርያ በቀኝ በኩል አሸዋው ሳይ ያለውን መውሰድ ይችላሉ ሜሪቬሎችም ትንጂን መያዝ ይችላሉ ካሮሊን ካዚህ በፊት መጥታ ስለምታውቅ ቅር የሚላት አይመስለኝም» ወ ር ቿ ብዙ የሚሠራ ነገር አለ። ጣል ቃል ነው ሆኖም ህልሟን በይው ር በእርግጠኝነት የም ው ነገር ቢኖር በዚያ ምሽት በደስታ ማንቀላፋቷን በ ለመጨረሻቫ ጊዜ ምዕራፍ ስድስት ስድስት ሰው የምትጭነው ባለሁለት ሞተር ትንሽዬ አውሮፕላን ደመናዎቹን መሰንጠቅ ስትጀምር ጆን ሜሪቬል ቀበቶዎቹን አጠባብቆ አይኖቹን ጨፈነ ሁሌም እነዚህን ትናንሽ አውሮፕላኖች ይፈራቸዋል እንሱን ማመን በሣር ማጨጃ እንደመተማመን ነው «አትጨነቅ ከጎኑ የተቀመጠችው ሴት ፈገግ አለችለት «ሁሌም በጣም በጧት ስትበር እንዲሁ ነው ፀሐይ በደመናዎች ውስጥ እስክትቃጠል ድረስ ጆን ሜሪቬል ፀሐይ ደመናዎች ውስጥ መቃጠል ትችላለች እንዴ ብሎ አስበና ለመጀመሪያ ጊዜ መፈላሰፍ በመጀመሩ በራሱ ላይ ፈገግ አለ ሳር ማጨጻው ካልጣላቸው ከሃያ አምስት ደቂቃ በኋላ ቦስተን ያርፋሉ አሁን ከጧቱ ነው ቾችቹ ጧት ላይ አንድሩ ፕሪስተን በሌላ አውሮፕላን ቦታውን ያዘ መቶ ሰው የሚይዘው ፎከር አውሮፕላን ሁለት ሦስተኛው ብቻ ነው የሞላው ማክሰኞ ጠዋት ከናንታኬት ወደ ኒውዮርክ የሚሄዱ ብዙ ሰዎች የሉም መሠለኝ ሁሉም ትናንት ሄደዋል ትናንት ማታ ተደውሉለት በአስቸኳይ ወደቢሮ እንዲመለስ ሲነገረው የተደበሳለቀ ስሜት ነበረው የሴኪዩሪቲ ኤክስቼንጅ ኮሚሽን መርማሪ ቡድን ኃላፊ የሆነው ፒተር ፊንች ፊት ለፊት መወያየት ይፈልጋል አንድሩ ስብሰባው አስጠ ልቶታል ፊንች እሱን ወደኒውዮርክ የሚጠራበት ጥሩ ምክንያት አይኖረውም በሌላ በኩል ከቢሮ መራቁ ከቁጥጥር ውጭ መሆን ስሜት ፈጥሮለታል ዳናውን እንዳጠፋ ያምናል ሆኖም እነዚህ የሴክዩሪቲ ኤክስቼንጅ ኮሚሽን ዲቃሎች ኃይለኛ አነፍናፊ ውሾች ናቸው ን ሆነ ምን ግን ከናንታኬት መውጣት አለባት ጎጆ እንደ እስር ቤት ይሰማው ጀምሮ ነበር በኋላ ማሪያ በከፍተኛ ንዴትና ስትመታውም ነው የመሸችው ቀይ ጭረት ማየት ይችላል ው ው ም የእንግዳ ማረፊያው ሰው ፊት ከደረሰበት የማታው እፍረት ቁጣ አንድሩን ስትረግመው ስትጮህበት እና የሸሚዙን እጅጌ ቢገልጠው ቡጭሪያው የተወለትን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሙጮሙኖ። መጠጆገኤ ጣሽ ነ ን ኮኒ እና ማይክል ልጆቹን ለማስተኛት ፎ ል ተኛት ፎቅ ላይ ነበሩ ታች ከ ችኑ ውስጥ ገሬስ ኦነር ካሮሊን እና ማሪያ ፕሪስተን አዲስ ወሬ ቢኖር ብለው እየጠበቁ የሌኒ ጀልባ እስካሁን እንደጠፋች ናት ጆን ሜሪቬል ከቦስተን የሥ ራ ጉዞው ከግማሽ ሰዓት ቀደም ብለ ተመልሷል ወደ ግሬስ ሄዶም የካሮሊንን የሚዋጉ ዓይኖች ች ሃ ሽ ት ክር ሂዋጉ ዓይኖች ችላ ብሎ አቀፍ «ሳሳሳ ለመጨነት ሞክሪ ሌኒ ብዙ ልምድ ያለው መርከበኛ ነው» ግሬስ የተናገረው አልተያዘላትም እየቦለየች ነበር «ጌታ ሆይ አንድ አባት አጣሁ እየቦለየች ነበር ጌታ ሆይ አንድ አባት አጣሁ እባክህ ሌላኛውን አባቴን አታሳጠኝ ልክ ከምሽቱ ላይ ስልኩ ጮኸ ግሬስ ተሽተዳድማ አነሳችሁ «ሄሎ። » ግሬስ። አ እ እ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በሽ መመ ሙዴኢጹኡቨጁጳጸጆጸኢኤኢኋኢኦኹኬኹት ው የተመረጡ ሰዎች በሚኖሩበት ዋል ስትሪት ግን ሣማንም ከእሱ አይፈልግም ነበር ተቀባይነት በሣጣቱ በጣም ተማሮ ጋቪን ዊሊያምስ ተሪ ሕይወቱና አጭበርብረው ጫፍ የደረሱትን ሰዎች ለመከታተል አሳልፎ ሰጠ መጀመሪያ ላይ ሴዚኪዩሪቱ ኤክስቼንጅ ኮረሽን ውስጥ በመሥራቱ የሆነ ዓላማ እንዳለው ተሰማው ከማዶፍ በኋላ ግን ሁሉም ነገር ተተየረ ኤደንሲው በዚህ ጉዳይ የደረሰበት ውድቀት ታላቅ አደጋ ነበር በርግጥ ጋቪን የማዶፍን ጉዳይ ለመመልከት የሠራው ሥራ የለም ሆኖም ሌላው ሌላው ተደምሮ የማዶፍ ጉዳይ የእሱ ስህተት እንደሚመስለው አደረገው ያን ጉዳይ አሁን እንኳን ሲያልመው የነበረውን የኤፍ ቢ አይ የደህንነት ስጋቶች ዋና ሰው ከሆነ በኋላ ሲሆስበው ለቀናት እንቅልፍ ያሳጣዋል ፒተር ፊንች መለሰ «እስካሁን የተጣራ ነገር የለም ሒሣቡ ከላይ ሲታይ ትግር የሌለበት ይመስሳል ብሩክስቲን ከጠፋ በኋላ ግን የኮረም ኢንቨስተሮች በሙሉ ገንዘባችን ይመለስልን አያሉ ነዐጦው እነዚያ ጥያቄዎች ናቸው ይሄንን ትልቅ ክፍተት የፈጠሩት ደግሞ በየተኑ አየጨመረ ነው» «ሆኖም ቢሊዮን ዶላሮች ጠፍተዋልፁ ሀሪ ቤይን ራሱን አከከ «ያንን የሚያክል ገንዘብ እንዴት ዝም ብሉ ሊጠፋ ይችሳል። መገናኛ ብዙሃን የተቻለውን ጊዜ ያህል ከዚህ ጉዳይ ውጭ እንዲሆኑ እፈልጋለሁ የኒውዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመሥንትም ጭምር የሚያስፈልገን የመጨረሻው ነገር ዙሪያችንን እየተሯሯጡ ጉዳያችንን ለማወሳሰብ ሴራ የሚፈትሉትን ደደቦች ማግኘት ነው ጋር መሥራት ፒተር ፊንች በመስፃሃሣት ራሱን ነቀነቀ ጋቪን ዊሊያምስ ግን ቀዝቀዝ ብሉ እንደተቀመጠ ነው ፊቱ ላይ ምንም ስሜት ሳያሳይ ሀሪ ቤይን የወሳኝ ጊዜያት አድሬናሊን ሆርሞኖቹ ወደ ላይ ወደ አናቱ ሲሯሯጡ ተሰማው ይሄን ገንዘብ ካገኘሁት ጀግና እባላለሁ የዳይሬክተርነት ሹመቴም ያድግ ይሆናል ሲል አሰበ ሀሪ ሚስቱ ሊሳ እንዴት ልትኮራበት እንደምትችል አሰበ ከከሸፈብኝነ ደግሞ ሆኖም ሀሪ ቤይን አይከሽፍበትም በሕይወቱ ምንም ነገር ከሽፎበት አያውትም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሎሌ ሌሉ ቾቻቻጆፍ «በሚቀጥለው ወር በሃያ ስድስት ንክ ስብስባ አለ እዚዖ ሳይ መገኘት ቃሚ መስለኛል ሙመታገሥ ከቻልሽ» ግሬስ የግታን ከተመለሰች ሁለት ሰምንት ሆኗታል ዶን እና ካሮሊን ሜሪቬል ራት ጋብዘዋት እምቢ ብላ አስቸግራ ካሮሊን ናት እየጎተተች አስወጥታት የሚጠብቃት መኪና ውስጥ ያስገባቻት ግሬስ ሥቃይ ውስጥ ያለች ትመስላለች «አንተ ልተጨርሰው አትችልም ጆን። ሌኒ። «ጆን። የአቃቤ ህጉ አንጀሉ ሚከኬሌ ወላጆች በሌህኒ ብሩክስቲን ኑሯቸው ከተናጋባቸው የኒውዮርክ ነዋሪዎች መሐል እንደሆኑ ይታወቃል ኣንጄሎ በኒውዮርክ ሌን ፒ ፒቲ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዘተማ ወደር የማይገኝለት የህግ ባለሙያ ነው ሀሪ ቢይን ግን በዚህኛው ጉዳይ ላይ ተዛባ ፍርድ እንዳይሰጥ ሰግቷል የዓቃቤ ህግ የመክፈቻ ንግግርም አላፅናናውም የብሩክስቲን አንገት ተቆርጦ በሳህን እንዲመጣልኝ እፈልጋለሁ ቀጣዩን አሪፍ ነገር ያገኘሁ ይመስላል ቁራጭ አካሉ ጠፈጣፋ ድንጋይ ላይ እሱ ሳይሆን ይትላል አለ ሀሪ ቢቤይን ሚስቱ አስከሪኑ የእሱ መሆን አለመሆኑን ለመለየት እየመጣች ነው ከዚያ የአስከሬን ምርምራ ማካሄድ አንችላለን» ጥሩ» የጠፋውን የኮረም ገንዘብ ማግኘት የኤፍቢአይ ሥራ ነው ሆናም ለዝርፊያው ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ለፍርድ ማቅረብ ግን የአንጀጄሉ ሚኬሌ ሥራ ነው አስከሬን በመገኘቱ በከፊል ተደስቷል ለሌ ብሩክስቲን አምልጦ በደቡባዋ ፓስፊክ የተንተባረረ ኑሮ እየኖረ ሊሆን ይችላል የሚለው ሀሳቡ ለሳምንታት ያህል አንቅልፍ አሳጥቶታልፁ በከፊል ግን የተዘረፈ ያህል ተሰምቶታል ሌኒ ብሩክስቲን ከሞተ የሚገባውን ቅጣተ አያገነም የሆነ ሰው መቀጣት አለበት ከሜሪቬል ወይም ጀፕሪስተን ምንም የተለየ ነገር አላገኛችሁም «አዎን ሀሪ መለሰ «እሰካሁን አዎ» ለእነዚህ ሁለት አንጋፋ የኮረም ሥራ አስፈፃሚዎች ስድስት ጊዜ ቃለመጠይቅ አድርጎላቸዋል ነገር ግን ሌኒ ይሄን የሚያክል ገንዘብ አንዴት ሊወስድ የቻለበትን ምስጢር ሊያስወጣቸው አልቻለም እነዚህ ሁለቱ ሰዎች ከሚናገሩት በላይ አንደሚያውቁቱ ደመነፍሱ ነግሮታል እስካሁን ግን ማረጋገጫ አላገኘም «ሆኖም ኤጀንት ዊሊያምስ አንድ ጥሩ ነገር አግኝቷል አንጄሎሉ ከኬሌ ጋቪን ዊሊያምስን ተመለከተው ሰውየው አስፈራው ከሰው ልጅነት ይልቅ ርቦትነት ይታይበታል ሲናገር ድምፁ አንድ ወጥ ነው ከማንም ጋር ዓይን ለዓይን አይተያይምዎ ከመምጣቱ በፊት ባለው ሳምንት ሊዎናርድ ብሩክስቲን የኮረምን ድርጅታዊ አወቃቀር የቀየረው ይመስላል በዘፈቀደ እና ውጤታሣ በሆነ ዘዴ ጆን ሜሪቬልን ሸሪክነቱን ገፎታል «የተረገመ አንጄሎ ሜኬሌ ራሱን ነተነቀ ሀሪ ቤይን ጭንቅላቱን ወደ አንድ ጎን ዘንበል አደረገና «መጥፎ ነው። » ጋቪን ዊሊያምስ ፈገግ አለ «ወደ ሚስቱ» ፍች «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዶና ሳንቼዚ በእርጋታ ጠየቀች «ፀሃር ግሬስ ብሩክስቲን ለሣየት ሆንሽን እርግጠኛ ነሽ። ግሬስ ብርግግ ብላ ተመልሳ መጮህ ጀመረች ሕ ዝግጂ ቾን ሜሪቬል ዓይኖቹን በድካም እያሻሸ ከፊቱ ያሉት ሰነዶች ላይ አፈጠጠ «የተሳሳተ ነገር መኖር አለበት ፒ ሀሪ ቢይን ሌሳ ሲጃራ ለኮሰ ሽታው ጆን ሜሪቬልን አቅለሸለሸው «ምንም ስህተት የለም ጆን ይሄ የሌኒ ፊርማ ነው ይሄ ደግም የግሬስ ሇሳረጋገጥናቸጡ እንዳይዛስልከ ሰነዶ የኮረም የባለቤትነት መዋቅር የተቀየረባቸው ሕጋዋ ወረቀቶች ናቸው የጆን ሙሉ ድርሻ ለግሬስ መሰጠቱን ያሳያሉ ከኮረም ቦል አንድ ተን በፊት ፍን ኣ የተፈረጮ ናቸው ሌኒ እና ግሬሰ ፈርመውባቸዋል «ተጋፈጠው ጆን ብሩክስቲኖች አራቁተውሃል የተቀረውን ገንዘብ ይዞ ለመጥፋት እያቀዱ ነበር ለም ሊጊ እንደሱ አሆደርግም እእ ላይ አያደርገውም አንብበው ጆን። ምዕራፍ ዘጠኝ ግሬስ ብሩክስቲን የዳኞች ጉባኤው አባላት አንድ በአንድ ወደ ኛጡ ሎት ተመልሰው ሲገቡ በጃኬቷ ቀልፍ እየተጫወተች ነበር ተጨንቃላች ስለውሳኔው ግን አይደለም ከወንጀሉ ነፃ ናት እንደሚሏት ታውቃለች ፍራንክ ሀሞንድ ነግሯታል «ያኩሽን አድርጊ ግሬስ ሌላውን ለእኔ ተይው ጻ ፍራንክ ሲናገር ስትሰማ የሆነ ነቢይ የሚያናግራ ት ዋሾ በነፃ ያሰናብቱቫል መመሪያዎቹን እየፈፀመች ነው የፍርድ ቤት አለባበስ አጊያ ነው የሚመስላት ግሬስ ጊጧ ጭምር «ከጥፋቿ የተዘተች ሴት መምሰል የለብሽም አንቺ ንፁህ ሴት ነሽ ወደ ፍርድ ቤቱ ቀና ብለሽ በኩራት እንድትገቢ ነው የምፈልገው አስታውሺ የራስሽን ያህል ሌኒ ሽክ ወክለሻል የኔ ፍቅር ሌኒ አያየኸኝ ነው የኒ ጣፋጭ ፍቅር። » የየከ ንህ ነቦ ርከኳከ ከሃ ኽከ ጨሙ መ መሖሙጨ ው ጨፌ ፌ ሥጮረዜጨ ነ ምንም ለም አኤቢአይ የጠፋውን ገን ይሬ ያ ገንዘብ አስካላገኘ ሁይዕለ መቼም አይከሰትም አይደል እንዷ ዶን መረ በፍፁም አይከሰትም ቢያንስ በዚህ ዘመን ዶን ሜሪቬል በትንሹ ፈገግ አለ ተሰወረ ይሄ ደግሞ ከዚያ ከመኪናው ወርዶ ወደ ጪለማው የወህኗ ቤቱ ኃላፊ ዋርደን ማንኪቶሽ ተገርሟል ልክ አሜሪካዊ ግሬስ ብሩክሰቲን ሣማን እንደሆነች ያውቃል የተባበረች እና ፍርድ ቤት ዘንጣ በመቅረብ ይ አንደማንኛውም ባሏ ቢሊዮን አንዲዘርፍ ለሕዝቡ ያላትን ንቀት ያሳዞች ሴት ዋርዴን ማኪንቶሽ በሃምሳዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሸበታም ፀጉሩ እየተመለጠ ያለ ቀጭን ጊም ያለው የተሰላቸ እና እርካታ ያጣ ሰው ነው ጎበዝ ነው ርሀሩህነተም አለው ግሬስ ግን ርሀራሄውን የሚቀሰቅስ ምንም ነገር አላሳየችውም ሕይወታቸውን አዚህ ቤድፎርድሂል ውስጥ ለማጠናቀቅ ከተገደዱት ሴቶች አብዛኞቹ ቀጥታ ከዲከንስ ልቦለድ ውስጥ የወጡ ናቸው በአባቶቻቸው ተገደው የተደፈሩ በባሎቻቸው የተደበደቡ ገና በኮረዳነታቸው ለሴተኛ አዳሪነት እና ለዕፅ ሱሰኝነት በግድ የተዳረጉ ጤናማ እና የሰለጠነ ሕይወት ለመኖር ፅድል ያላገኙ ናቸው ግሬስ ብሩክስቲን ግን ትለያለች ግሬስ ብሩክስቲን ሁሉም ነገር ነበራት ግን አሁንም ተጨማሪ ትፈልጋለች ዋርደን ማኪንቶሽ ለእንዲህ ያለው ፅርቃኑን ለወጣ ስግብግብነተ ጊዜ የለውም ጀምስ ኢያን ማኪንቶሽ ግሬስ ብሩክስቲን ወደ ቤድፎርድ ሂልስ እንድትመጣ አልፈለገም ነበር የላይኛው መደብ አባል በመሆኗ እና ከቤድፎርድ እስረኞች ግማሾቹ በኮረም ምክንያት የተጎዱ ቤተሰቦች እንዳላቸው አለቆቹን ቢያስረዳም አልተቀበሉትም የሱ ክርክር ዋጋ አልነበረውም ቀድሞውኑ ወደ ቤድፎርድ ሂልስ የተላከችው ስለተጠላች ነው ይኸው አሁን ደግሞ ከተፈረደባት አንድ ቀን እንኳን ሳይሞላት ችግር እየፈጠረች ነው የሆነ የሆቴል ሥራ አስኪያጅ የምትጠይቅ ይመስል ማኪንቶሽን ካላየሁ እያለች ነው ምንድነው ችግርሽ ወሮ ብሩክስቲን። » «ግሬስ ማን። » ግሬስ ለደቂቃ አመነታች ግሬስ ማን። ግሬስ ማን ልትሆን እንደምትችል አሰበች ዖናልባት ክፉ እንደሆኑብኝ ታውቋቸው ይሆናል ይግባኝ አሁኑኑ ኦነር ወይም ኮኒ እንድጠይቅ ሊረዱኝ ጠረጴዛ ፊት የተቀመጠትው ካሮሊ ዩሪቤል ነበረች የሚተልቅባትን ባለፈር ኮት ለብሳ ጣቶቿም ካጠለቀቻቸው አልማዞች የተነሳ እያንፀባረቁ ስትታይ ከሌላ ዓለም የመጣች ጎብፒ ትመስል ነበር ግሬስ ፊት ለፊቷ ተቀምጣለች «ካሮሊን ይሄ አስገራሚ ነው» ፍርድ ቤት በምትመላለስበትና ሜሪቬሉች ቤት ተቀምጣ በነበረበት ጊዜ ገሬስ ካሮሊን ውስጥ ከፍተኛ ጥላቻ እያደገ እንደነበረ አስተውላለች ውዱ ጆን ብቻ ነር እስከመጨረሻው የረዳትሱ ካሮሊን ግን ግሬስ እንደ የልብ ወዳጅ ኽረ የእናቷ ዖትክ አድርጋ ሁሉ ታስባት የነበረችው ካሮሊን ግን ከጭካኔዋ ብዛት በግሬስ ስቃይ ትደሰት ነበር የግሬስ እነሱ ቤት መቀመጥ ጋዜጠኞችን መሳቡ እንደሚያበሳጫት በግልፅ አማርራ ነግራታለች ግሬስም እሷን ላለማስቀየም በጣም ትጠነቀቅ ነበር ለነገሩ ካሮሊን እና ጆን ባይኖሩ ኖሮ ጎዳና ወጥታ ነበር ታላቁን ፍራንክ ሐሞንድን እንዲከላከልላት ማድርግ አትችልም ነበር ምንም አይኖራትም ነበር የካርሊን መራራነት ግን እስካሁንም አልወጣላትም ግሬስ ቤድፎርድ ሂል አያታለሁ ብላ የግትገምታት ሴት ናት ካሮሊን ልክ መውጫ ቀዳዳ እንደሚፈልግ የተጨነቀ በራሪ ነፍሳት ዙሪያዋን ቃኘቸች «ብዙ መቆየት አልችልም» «ችግር የለም መምጣትሽ ራሱ ትልጓቅ ነገር ነው ጆን ደብዳቤዬ ደረሰው ግሬስ ከሳምንት በፊት ስለ ቀጣዩ እርምጃዋ ጆንን በደብዳቤ ጠይቃው ነበር ስለ ይገባዬ ምን ማድረግ እንዳለባት አዲስ ጠበቃ መቅጠር ያስፈልጋት እንደሆነ ጸኛቹ ይግባኗን ተቀብለው ክሱን እስኪመረምሩ ድረስ ምን ያህል ጊዜ እንደሚያቆዩዋት ጠይቃዋለች ጆን እስካሁን አልመለሰላትም «ደርሶታል አዎ» ፀጥታ «ጊዜ አጥቶ ነው የሰነበተው ግሬስ የኤፍቢአይ ሰዎች የጠፋውን ገንዘብ አሁንም እየፈለጉ ነው ጆን በተቻለው መጠን እየረዳቸው ነው ግሬስ በእርጋታ መስማማቷን ገለፀች «ልክ ነሽ ይገባኛል» ካሮሊን የሆነ ይ ተናገር የእስር ቤቱ ኑሮዋ እንዴት እንደሆነ እንድትጠይቃት በስ ነር እን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈ ኬኬ ኬኬ ኬኬ ወኮግገርኘኝበተጐ አጋጣ ለማራዘም ብላ ራሷ መለር ይህንን ከውጭው ዓለም የበ መተር በር ነፃው ማለቴ በርግጥም መጥፎ ቪመረች «እዚህ ናክ ብ በጣም የከፈው ነገር የቀኖቼ አድካሚነት ግን ልትላመጂው ትሞክሪ ድትችይ ያደርግሻል ስለሌኒ ኣስባለሁ ይሄ ዚህ ነገ ምንም ነገር ሳይ ማተኮር እ ር ማለቴ የሆነ ሰው እኛን ወንደለኛ እንድንመስ ርም አናል ጆን ይግባኙን ከጀመረልኝ ግን የተሻለ ጥመደ ሰጥ ነበዘብብትገሊለሊ ና ር በረ ማል ማጡ ይመጣልኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አሁን ግን ጨልሟል ጨለማው ውስጥ ናው ን ዕግባኝ የሟባል ነገር አይኖርም» ማቸ አይኖቿን አርገበገበች ለፀሐይ ብርሃን እ ነ። » «ይሄንን ጉዳይ የምከታተለው ከሆነ በንፁህ አፅምሮ ነው የምከታተለው እውነቱን ለማግኘት ነው የምቆፍረው የማገኘውን ላትወጂው ትችያለሽ «ዕድሎቼን እጠቀማለሁ» «ሌላው ማወቅ ያለብሽ በፍጥነት የሚገኝ ነገር አለመኖሩን ነው ይሄ የተወሳሰበ ጉዳይ ነው አብዛኛው መረጃ በምስጢር ተይዚል መረጃ የሚሰጡኝ የኤፍቢአይ እና የሴከዩሪቱ ኤክስቼንጅ ሰዎች አሉኝ ሥራው ግን በእርጋታ የሚሠራ ነው» ግሬስ በዙሪያዋ ያሉትን አራት ግድግዳዎች አየቻቸው «እጄ ላይ የቀረኝ ነገር ቢኖር ጊዜ ነው አቶ ቡኮላ የትም አልሄድም ዴቪ ቡኮላ እጂን ጨበጣት እንዲያ ከሆነ ወሮ ብሩክስቲን የሚያስፈልግሽ ሰው እኔ ነኝ» ሽ ቾቾች መላው አሜሪካ ሌኒ ብሩክስቲንን ጠልቶታል በዚያ ጊዜ ግን የሀሪ ቤይንን ያህል የጠላው ሰው አልነበረም ከአልጋው ወርዶ ሰዓቱን ተመለከተ ከጧቱ ። የእዝን ማት ፍቀራቸውን ማግኘቷ ለግሬስ መግለፅ ከምትችለው በላይ ነቨ ስም ለጥፎባቸዋል ከ ቤድፎርድሂልስ ያሉ ሴቶችን ወንጀለኞች የተነለሉ ዘዙ ከመነሻው እነዘ ሀን ይ ፅመጅመሪያ ጊዜ ግሬስ ራሱ ማኅበረሰብ አሰበችቹ ግሬስ ፅድሜ ነ ር ነዴለኛ ተብሎ መጠራት ያለበት ብ ን ይ ልካን የአሜሪካዊያንን ምኛት ሥታጣጥም ነው የኖረትጦ የብልፅገና የነፃነት እር በቹ የነነነተ እና ደስታ ምኞቶች ለእሷ ከተወለደችበት ዜ ፆዞ ጨጨጨ ጨጨ ብብጨ ጨጨ አ ኣጻባ ባባ ወመ ዐዉ ነ ርከኳከ ከሃ ኽከ ረችበት ምነቷ ከ እዚህ ቤድፎርድ ሂልስ ውስጥ ይግዞ ተም ግልባማ ዕ ያየች ከ ወደ ተስፋ ኣስቆራጭ ዬ አያ ወርታሣ በዲ ባች የማይሰበር ዑደትነ ደካማ ተምህርት አደገኛ አ ው የተ ቤ ሎተሪ ነው እስር ቤት የእነዚህ ሰዎች እጣፈንታ ብ ተጸል አንደነበረጦ ኣዝ እና ሁሉ የሆነ ሰው እስኪዘርፈኝ ድረስ ግሬስ ከአብዛኛቹ እስረኞች በላይ በጣም ፅድለና የግይተመንለት ሌሎቹ የቤድፎርድ ሴቶች ያላቸውን የዲፈመችት አንድ ነገር አላት ዓላማ እዚህ ወህኗ ቤት ውስጥ ገበያ ወጥጎ በዲዛይነር የተሠፋ ልብሶችን ከመግዛት እና ተጣዩን የራት ሐለ ከግተራ ማች ስን የምትሠራው ነገር ኖሯታል ኮረም ውስጥ የተፈጠረውን ነገር በትክከል አለበት የነፃነት ጉዳይ አይደለም የፍትህ ጉዳይ እንጃ የእውነት ጉዳይ እንጃ ዛ ግሬስ የመጀመሪያ ዓመት የእስር ቤት ቆይታዋ የፈጠረባትን ዕው ብትባል ራሴን ነፃ አወጣሁ ትል ነበር ይሄ ምናልባት ታላቁ ምበት ሆን ይችሳል ን በታተኑ የቦኑ ነኝ የማይገኝ እና ዋጋ ሁሉ ሰጥተው ሊያገኙት ፍጁሯ በየቀኑ ከጧቱ ሦስት ሰዓት ድረስ ግሬስ ህፃናቱ ማዕከል ውስጥ ትሠሪለች ሥራው አስደሳች ነውነ ህፃናት በየቀኑ ከእናቶቻቸው ጋር ለመዋል ይመጣሌ በእናቶች እና በልጆች መሀል ያለው ግንኙነት የታወቀ ቢሆንም ሁለቱም እነዚህን ሰፃታት ተፈጥሯዊ ባልሆነ ሁኔታ ለመሙላት ይታጎላሉ የግሬስ ሥራ ይሄንን ማቅለል ነው ለቀይታቸው ሥርዓት በመፍጠር ተረት የሚነበቤበት ጊዜ የንባብ ትምህሀርቶች የሥዕል ትምህርቶች እናቶቹና ልጆቹ የት እንዳሉ እና ለምን እዚህ እንደመጡ ረስተው በጋራ የሚደሰቱባቸውን ማንኛቸውንም ነገሮች ሣቀድ የግሬስ ሥራ ነው የሀፃናት ማዕከሉ ቤድፎርድ ሂልስ ውስጥ በሲስተርስ ኦፍ ሜርስ አማካይነት የውጪ ልብስ የሟለበስበት እና ከእስር ቤት ዩኒፎርም ነፃ የሚኮንበት ብቸኛው ሥፍራ ነው ማዕከሉን የሚመሩት መነኩሲት ሲስተር ቴሬዛ ናቸው በዚህ ገዳይ ዋርደን ማኪንቶሽን ተሟግተው ያስፈቀዱት «ሕባናቱ ዩኒፎርሞቹን ይፈሯቸዋል እናቶቹን እንግዳ ፍጡር ሳናስመስል የእናት እና ልጅን ፍቅር መመለስ በራሱ ከባድ ነው» ግሬስ ተራው የጥጥ ልብስ ቆዳዋ ላይ የሚፈጥርላትን ስሜት ትወደዋለት አስደሳቹን ተደጋጋሚ የየዕለት ሥራዋን ትወደዋለች የህፃናቱን ተግባራት ማቀድ ጠረጴዛዎቹ ላይ የስዕል ቀለማት በብሩሾች እና ወረቀቶችን መደርደር ከልጅነት ጨዋታዎቿ የምታስታውሳቸውን ጨዋታዎች ከህፃናቱ ጋር መጫወት ከሁሉም በላይ ጾግሞ ራሳቸውን ህፃናቱን ትወዳቸዋለች ሌኒ በሕይወት እያለ ልዶት እንዲናሯት ፈልጋ አታውቅም ነበር አሁን እሱን ስታጣ ግን ሂ የእናትነት ስሚየ። » ሂደ ግሬስ የተሰበረው አፍንጫዋን በአንድ እጂ ደባበሰች «ከእንግዲህ ሣጣኩ አይለየኝም አሁን የበፊቿፓ ግሬስ አልመስልምኔ ለነገሩ ራሴን ሽ አይቀርም «ከያዙሽሸ ተኩሰው ይገድሉሻል ማንም አይጠይቃቸውም ያንንም አውቃለሁ ልጋፈጠው የተዘጋጀሁበት አደጋ ነው ካረን በጨለማው ውስጥ የግሬስን ጉንጭ ጫር አደረገችው ይሄ ዕብደት ነው ሣንም ከቤድፎርድ ሂልስ አምልጦ አያውቅም ግሬስ ከሞከረችው መዝ አያጠራጥርም አንደ ዕድል ሆኖ እንኳ በሕይወት ቢይዚት ካረን በድጋዳ አታያትም ግሬስ ብቻዋን ይዘጋባታል ከዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ትሳካለች በሆነ የሲአይኤ ምስጢራዋ ይዞታ ይዘጉባትና በሕይወት ስለመኖሯ እንኳ ላይታፀዐት ይችላል «ይቅርብሽ ግሬስ አባክሽ ላጣሽ ኣልፈልግም» ግሬስ የካረን ዓይኖች በእን። ገሬስ የፖሊሱን ፊት አጠናችው ዲቴክቲቭ ሂቼል ኮነርስ ዛሬ እና ዝግ ያለውን የሰሣያዊ ዓይኖቹን ዕይታ ሲያዩት በማርቭል ኮሣክስ ይመስላል በቁመና ጥንክርክር ለውን የአህቷን ባል ጃክ ዋርነርን አስታወሳት ገዕሪታው ግን እንደ ጃክ አይደለም የሚመሳሰል ካለው እንኳን ሣመሳሰለው ከሌኒ ጋር ነው ዓይኖቹ ናቸው ሩህሩህ ዓይኖች አሉተ ንግግሩን አልጨረሰም ግሬስ ብሩክስቲን አና ባሏ በተለይ እዚህ ኗኢውዮርክ ውስጥ በሺዎች ሳይ ታይቶ የማይታወቅ መከራ አምጥተዋል አእመፒሺኝ ናንሲ ከእኔ በላይ ይቺን ከባድ ወንጀለኛ ወደፍርግርጓ ለመመለስ የሚፈልግ ሰው አይናኖራም አትሳሳቺ እናገኛታለን» ግሬስ ቴሌቭዥኑን አጠፋችው ዲቴክቲቭ ኮነርስ ርህሩህ ዓ ሀኖች ሊኖሩት ይችሳላል ግን ጠላቴ ነው ይሄን መርሳት የለባትም ኤ ኣይ መንጋጋጦን የተሠራ ካርቱ ን ያንለት ከሰዓት ግሬሰ ከተማ ወጣች ፊቿ በመገናኛ ብዙሃኑ ሁሉ በመሠራጨቱ ሰዎች ለይተው እንዲያውቋትና ለመንግሥት አሳልፈው እንዳይሰጧሟት ሰግታ በፍርሃት ጥርሷ ሲንተጫቀጭ እንዳትያዝ ማድረግ የሃ ተችለው ቢኖር ይኸው ነበር ሞቴሉ ውስጥ ግን ለዘላለም ተደብጦቃ መቆየት አትችልም አንዳንድ ነገሮችን መዝነት እና ከሪቻርድስ ቪል መውጣት አለባት ካረን እና ኮራ አንድ ቦታ ብዙ መቆየት የሚያሰከትለውን አደጋ ገልፀው አስጠንቅቀዋጥታል የቦፌሩን ትልቅ ጃኬት ላይዋ ላይ ጥብቅ አድርጋ ይዛ በአንድ የገበያ ራሽ ውስጥ አቀርቅራ የምትፍልጋቸውን ዕቃዎች ከመራረጠች በኋላ እንዳቀተረተረች ለ ጋር ደረሰች ይሄኔ ልቧ በፍርሃት ድቤዋን ስትደልቅ ራሷን ስታ የንፍደቅ ሁሉ መስሏት ነበር አስደሳቹ ነገር ኮስታራጥ ኮረዳ ገንዘብ ተቀባይ ስቦታል ከተዋጠችው ተስተናጋጅ ይልቅ አክሪሊክ ቀለም የተተባው ጥጥሯ ተኩረቷን ብፌፌዱ ር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በጠትላሳ ሰማኒያ ስምንት ዶላር በካሽ ዐወዐስ በክሬኣ በጠ እ በካሽ «አመሰግናለሁ መልካም ቀን ልጅቷ ተቀና ብላም አላየቻት ሬስ አፕኦል ናይት ክፍሏ ስትደርስ አስር ሰዓት ለፍ ግሬስ አፕኦል ና ር ሪ ን ገፈቻ ሳ ምንኡ ነበር በሯን ቆልፋ ሰቃዎቿን አልጋ ሳይ ዘረ ፈቻቸውዉ ጉ ካርቢ ሏ ቦጉ ኣ ሜካፕ ፀሬ ባክቴሪያ ኬሚካል ፓንተ እና ጡት ማስያዣ ፌ ለኦ ር ኪቭርቶች ጂንስ ጭንቅላት ላይ የሚጣበቅ የሹራብ ኮባዐሀ ገራሩጧ አኩነ ኢዝ ቲጊሸር ጐ ቀለእ ቫኤእ የጂም ቦርሳ ሰሃ ለ መሥራት አለበት አንግዳ መቀበያው ሽማግሌ ጋዜጣወ ሳይ ያለውን ዓይኖቻቸው እንደ ድሯቸው አይደሉም ቶ ሊሆን ይችል ይሆን። » «ግሬስ ብሩክስቲን ከእስር ቤት አመለጠች። » ፍሬድ ፋረል አልቻለም ሰዎች እንደቤድፎርድ ሂልስ ካሉ ቦታዎች ማምለጥ አይትሉም በእውኑ ዓለም በተለይ እንደግሬስ ያሉ ሚጢጢ ቆንጆ የሽማግሌ ከበርቴ ሚስቶች «መግለጫ መስጠት አለብከ» ተመልሰ ሬድ ፋሪል ብሩህ የፖለቲካ አፅምሮ እያጠነጠነ ነበር የኮረም ወንጀል ውስጥ ተ ቫ ዘንድ ይሄ ጥሩ ጊዜ አይደለም ግሬስ በጥቂት ሰዓታት ናፈ ያዝ ይሆናል ሆኖም የሚታደሰው የመገናኛ ብዙሃን የብሩክስቲንን ጉዳይ ሃናፈስ ዩሳጎት ለወራት ይዘልቃል ጃክ ወደዚህ መጎተት የለበትም ርን አ ክልፃለሁ እስከዚያ ቤት ሂድ እና ድምፅህን አጥፋ አተናበራቸው ፍረ ር ሄደ አንድ ሰዓት በሚፈጀው የዌስቼስተር መንገዱ ሃሳቦቹን አ ና ል ር ግቡን አያውቀውም እሱ የሚያውቀው የቁጭ ር ሰ ት አልልህም ማለቱን ነው ጃክ ዋርነር ግን ከቁማር በሙሉ የሚያወድመበት ንጃ በ ሰው እሱን እና የፖለቲካ ተሰፋፆቹ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ው በ ዜሩ ሌኒ ሀቁን ያውተዋል ሌኒ ግን ሞቷል ሲዖል ውስጥ እየተሠጠለ ጥያቄውን ፅውተቱን ወደ ውሃማ መቃብሩ ይዞት ገብታል» ማሜ የውቀውጦን ለተወዳጂ ሚስቱ አካፍሏት ይሆን። ቧአይ ባልደረቦችህ ገንዘቡን ባያገኙት መገናኛ ብዙሃን ጥ አዋቂ አስቂኝ ተጠቅሞበታል ግሬስም ል ለማፅዳት እዚያው እንደተወተፈ ነው አይደንቅም ዕውርን ዕውር ቢመራው» ኃዜጣዊ መግለጫው አስቸጋሪ ነው መልሶች አልነበሩትም ግሬስ ብሩክስቲን ከቤድፎርድ ሂልስ ካመለጠች ሳምንት ሊሞላት ነው የተሻለ ውጤት እንዲያሳዩ በሚች አና በቡድኑ ላይ ጫና በርትቷል መገናኛ ብዙሃን ፌንፇሃፒዲ መረጃ ደብቆብናል ብለው አምነዋል ሚች ፈገግ አለ ምነው እውነት በሆነ እውነቱ ግን አሱ ምንም የሊለው መሆኑ ነው ግሬስ ብሩክስቲን ከዚያ ወሀነኔ ቤት ኦምልጣ አየሩ ውስጥ ተንና ጠፍታለች እሰካሁን ከማንም ጋር አልተገናኘችም ከቤተሰብም ከወዳጆኞምሥ ጋር ትናንት ተስፋ መቁረጥን በሚያሳይ መልኩ ግሬስን ሶመያዝ የሚያበቃ መረጃ ለሰጠ ሰው ዶላር ለመሸለም ኤንዋይዱ መሥግለጫ አውጥቷል ይሄ ሰህተት ነበር በሁለት ሰዓት ውስጥ የሚች ድች ሥንች መቱ በይ ጥሪዎች ደርሰውታል ግሬስ ብሩክስቲን ከኒውዮርክ እስከ ሰሊ ጠቲያ በመላው አሜሪካ ታይታለች አንድ ሁለቱ ጥቆማዎች ትክክለኛ ይመ ህዝቡ መልሶች ይፈልጋል ሚች ግን ርከከ ከሃ መመላ ገበበውሥጮ ብ መ ጣ በመጨረሻ ግን ምንም አላስገኙም ሚት መሞከር ሃራ እንደገባው የነካውንም ቀሃ ለመያዝ ሂሞክር እና በየት ለማሰብማ ይህንን ጉዳይ በድል እንደሚያ ከናትሉ እንደሚያጠፋ ቸን የሆነ ለዛሬ ይኸው ነው ወገኖቹ ለመ አስባል የሚያጉረመርሙት ጋዜጦች ተበታተኑ ድ ቢሮሮ ባ ዛሬ ግን እረፍት የሚኖረው አይመስልሃ ሦክ እየተጎተተ ወደ ዬርባይ ከሌላው ቀን የሚያስተር ዓይነት ና ተኤ ሌፍተናንት ሄንሪ ተቀምጠዋል የብሩክስቲን ጉላይ የፈጠረባቸው መ ላቸሽሻ ን ህፍ ወንበር ላይ ሚች ጥሩ ዜና ንገረኝ ን የተው ላይ ይነበባል «ኒኮች ትናንት ሣታ አቨነፉ «እየቀለድኩ አይደለም «እኔም ታላ። ደሙ ፈሶ ይሞት ነበር» የ ይጀ ያጠቃችው ሲዚ ግሬስ ብሩክስቲን ናት ብሉ በርግጠኝነት ያምናል እርግጠኛ ይመስሳኣ ከነቃ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ቲቪ እንዲከፈት ለት የብሩክስቲን ፊት ዜና ሳይ ሲያይ እንደዕብድ አደረገው ልናረ ጋ ዓው የደን ሊያናግርሀ ይፈልጋል ግን እስካሁን በጣም ደካማ ነው ስለዚህ ቀለል አደርሽህ አናግረው ሚስቱ እና ልጆቹ እንኳን እስካሁን አላገኙትም ሚች ስለሰወየው አሰበ ሚስት እና ልጆቹ ይሄ ምስኪን ዲቃላ ቤተሰብ ስተዛዳሪ ነቦ ግሬስ ብሩክስቲን ግን ለዚያ ግድ የላትም አገኘችው ሆትፈልገጦ ነገር ተጠቀመችበት ከዚያ ብቻውን ጫካ ውስጥ እንዲሞት ጥላው ቷቶች የሚያሰቃዩት የአባቱ መገደል ትዝታዎች ወደርሱ ጎረፉ የፔቴ ኮነርስ ዝይ መቼም አይያዝም ግሬስ ብሩክስቲን የትም አታመልጥም እንደቶሚ በርንስ የሌ ሰዎች ፍትህ ማግኘት ይገባቸዋል ጥበቃ ማግኘት ይገባቸዋል ጣት ዐወደ ቶሚ በርንስ አልጋ የተጠጋው ርሀራሄ ተሞልቶ ነበር ከአስራ አምስት ደቂቃ በኋላ ሆስፒታሉን ለቆ ሲወጣ ግሬስ ብሩክስቲን እደጀመረች በጨረሰችው ብሉ ተመገ ቶሚ በርንስ የበሰበሰ ውሸታም ነው ራሱን ደ ሳምራዊ ነኝ ብሉ የሚያስብ ንግግሩ እርስ በርሱ የሚጋጭበት ውሸታም ነው ቓቾጁ ጥቂት ሰዓታት ቢቆይ ሚች ቤቱ ሲገባ በጣም መሽቶ ነበር ሔለን ትታው ከሄደች ምሮ ጣሄዕየት የቻለውን ባለሁለት መኝታ የኪራይ ቤት ቤት ብላችሁ ከጠራችሁት ነው እነገዲህ ሲለያዩ ሄለን ሁሉንም ነገር ወስዳበታለች ሴለስትን ቤቱን መጠን ነዝኳን ሳታስቀር «የኔ ውሻ» ሚች ወንዶች ሴቶችን እንዲጠሉ የሚያደርጓቸውን ዘርች ያውቃቸዋል የቶሚ በርንስ ዓይነት ወንዶች ይህንን ማምለጥ ቀላል ነው አሃዛንዴ ሚች ራሱ ራሱን ከዚህ መከላከል ሲኖርበት ያጋጥመዋል አደካሚ ቀን ነው ያሳለፈው ጋዜጣዊ መግለጫው ከግሬስ ብሩክስቲ ዕ የደረሰው የስልክ ጥሪ ከዚያም በመጨረሻም ቶሚ በርንስ በርንስ ነክ የገጀመሪያው እውነተኛ ተጨባጭ ጥቆማ ነው ሚች በዚህ መደሰት እንዳለበ »ተፃል ግን የሆነ ነገረ ቅር ብሎታል ይክ አሚ በርንስ ዛሬ ከሰዓት ካፉ አምልጦት አ ግሩ ገንዛቤ ላይ ደርሰዋል ሚች ግሬስ ብሩክስቲን ላይ ንዳንድ ነገሮችን ከነገረው በኋላ ወሲባዊ ጥቃት ደርሶባተ ርከኳከ ከሃ ኽከ መ ግ ዙሙቨኡኽኣጸፀ ርም በፖሳሹ ቶማ ይሣ ገፍቶ አይርም ሳት ሽክ ኣንርሆነ ከዚ ዝሃ ኦን ሥሽሸት ከ ን ዝን ር ዶሊ ወርታ ስካ ዘለ አኪሳኗን ፅትፏን መሣመት የማያስችል ዮሓጊ ዶነዚ « ኣለባበ ካለ ኾሚ ሊነግረው ተስ ር ከ ቶ ሂ ና በ የ ነት ነገ ኣሻራ ምርምራ ሰዎች መረጃዎቹ ተስፋ ሰኳ እን እ ምርመርሮ ተልኳል ሣስረጃዎች ይዞ መሆን አለበት ዞደሁነ ሰ አይረቤነት የሚሰሣማው ስፒታሉ የገባው በተገቢው ቁጣ እና ጭ ቅድም ወደ ሆስፒ ማል ኣና አኤ ነ በሩዘክስቲ። ግሬስ የሰዎችን ክህደት አሁን ለምዳዋለች ዴቪ የሠራው ግን ውስጥ ውስጧን ያናወጠ ድንጋጤ ፈጥሮርባታል ከአሷ ወገን እንደቆመ ከልቧ አምና ነበር ከዚያ በላይ ደግሞ የሌኒን ገዳይ የማግኘት ተስፋዋ በሙሉ ቁልፉ ያለው እሱ ጋር ነው ግሬስ በሌላ ሰው ላይ ለመጨረሻ ጊዜ እምነቷን ጥላ ነበር የማምነው ብቸኛው ሰው ለዛላለም ሔኋል ለገንዘቡ ሲባል ተክዶ እና ተገድሉ አሁን ባላት ስሜት ግሬስ ጥላዋንም አታምነቱ አለቀሰች ማልቀስ ሲያቅታት ልብሷን ለባበሰተ በሦስት ቀን ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቤት ወጣፐ ፋቶ ራስን ለአደጋ ማጋለጥ ነው ዕብደት ግሬስ ግን ግድ የላተም። » አንድሩ የተደነቀ መሰሰለ «ይጠላዋል ግሬስ ሌኒ ዋርነርን መጫወቻው አድርጎት ነበር ሁሉንም ቆሻሻ ስጥሮቹን ያውቅበት ነበርነፁ ሴኔት ውስጥ ያለው ሰው ሁሉ ጃክ ዋርነር የኮረም አሻንጉሊት መሆኑን ድምፅ የሚሰጠው ሌኒ ሰውገዳይ መሆኑን ያውቃል ሌኒ ጃክን እንደ አርጥብ ጨርቅ ጨምቆታል ሰውየው መተንፈሻ አልነበረውም» ግሬስ እንዳላመነችው አሳየችው «እንደዚያ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ ሌኒ ጃዘን መጠቀሚያው አያደርገውምነ ማንንም መጠቀሚያው አያደርግም አንድሩ ፕሪስተን ፈገገ አለ የድሮዋ ግሬስ ብልጭ አለች የሣሃትጠይቀው ሰው ወዳጳሷ ሌኗ ምንም ስህተት አይሠራም ብላ የምታምነዋ ግሬስ በዚህ አይወቅሳትም የሆነን ሰው አፍቅሮ በእያንዳንዷ ነገር ለሱ ጥብቅና ስለቆመች አንድሩ ከግንም በላይ ያውቃል «ግሬስ» አለ በእርጋታ «ሌኒ ሳይ ምንም ተፈጠረ ምን የተፈጠረው ባህር ወስጥ የማዕበሉ ዕለት ነው የዚያን ለት ጃክም ወደውሃው ሄዶ ነበር አስታወስሸ። ሌኒ ግን። ካደረገውም ምስኪኑ ዲቃላ ሳይደሰትበት ነው የሞተው የሆነ ሰው በክፉ አይኑ አይቶታል ማለት ነው ሌኒ ብሩክሰቲን የሚያውቀው እና የሚያምነው ሰው ቡኮላ ጥሩ ጥቆማዎችን ኦስተምጦ ነበር ሁሉም ግን ፍሬአልባ ድምዳሜዎች አንድሩ ጥረስተን ጃክ ዋርነር ኮኒ ግሬይ ጆን ሜሪቬልን መለስ ብሉ ልከቻ ጊዜው አሁን ነው ችን ዚና ሚች እንቅልፍ ጣለው በህልሙም ማፅበላማ ባህሮችን ካዲንስኪ ስዕሉትን ይኑ ውስጥ የቀረውን የግሬስ ብሩክስቲንን ፊት ሲያይ አደረ ርከኳከ ከሃ ኽከ ምፅራፍ ሃያ ስድስት ፃትለሽለሽ ተደጋገመባት መጀመሪዩ ላይ ግሬስ ችላ ልትለው ሞከረት ውጥረት ወስጥ ናት ምቱ በአግባቡ አትመገብም ጃስሟን ስለ ኮኒ እና ሌኒ ከነገሪቻት በኋሳ ወደ አሰሐነቢ ክፍሏ በሩጫ ተመልሳ አልጋዋ ላይ ከወጣት ሁለት ቀን ሆኗታል ይሄ ከዴቪ ቢ ክህደት የከፋ ነው ጦደ ቤድፎርድ ከመወርወርም የባስ ገሃው አረ ተገዶ ከመደፈርኦ በጣም የከፋ ነው ከአልጋዋ የወረደችው ሽንት ቤት ለመጠቀም እና ሰማስመለ ብቻ ነው ማስመለሱ በጣም እየተባባሰ ነው ቶሎ ችሉ ይደጋገምባታል ስ» በዝቷል እየታመመች ነው የሆነ ቫይረስ ይሆናል ድብርት ውስጥ ስለሆንኩ በሸታ የመከላከል አነ ቦጾ ም ግ ደክሟል በአርባ ሰምንት ሰዓታት ከባድ ማቅለሸለሸና ማስመለስ በኋላ ግሬስ ላይ ወደሚገኘው ዱዋን ሪድ ራሷን እየጎተተች ሄደትነ የቤዝቦል ኮፍያዋን ከአይኗ ትንሽ ከፍ ብቻ አድርጋ እና ግማሽ ፊቷን በስካርፍ ሸፍና ለፋርሣሲስቱ የሚሰሚትጎ ስሜቶች አጉተመተመችለት «አሃ ለመጨረሻ ጊዜ የወር አበባ ያየሸው መቼ ነበር። » «ራሷ ናት የነገረችኝ ንገረኝ ካልሺኝ እንደውም ይሄ የምትኮራበት ገዳይዋ ነው ግሬስ ማወቅ ያለብሽ ዋናው ነገር ሌኒ ፈዕሞ ሊጎዳሽሸ አይፈልግም ዘበር አንቺን ማጣትም አይፈልግም በሆነው ነገር እንደተበቦዐተ እር ገጠኛ ነኝ» ግሬስ ዓይኖቿን ጨፍና ባቀፏት የሚች ክንዶች ላይ አረፈች ከሌላ የሰው ልጅ ጋር ይሄንን ያህል ከተቀራረበች ረጅም ጊዜ ሆኗታል ርህራሄ ፍቅር ምቾት ከተሰማት በጣም ቆይቷል ይሄው ነው በቃ አለች ለራሏ ፍቅር በፍልሚያ የሚገዛ ፋታ በሌላ ሕይወት በሌላ ዓለም ቢሆን ኖሮ ነገሮች የተለዩ ሊሆኑ ይችሉ ዘበር ልክ እንደነበሩት በሩ ተንኳካ «አዝናለሁ አለቃዬ» ፖሊሱ ግር ብሉሎታል ሚችን ስለሚወደው የእሱ መርዶ ነጋሪ መሆኑ አስከፍቶታል «ዱብሬ አምስት ደቂቃ ብቻ ነው ያለህ ብለውሃል ከዋሸንግተን በቀጥታ የተላለፈ ትዕዛዝ ነው እስረኛዋ ከዚህ ግዛት ውጪ ለጎድ ትዛወር ታዚል» ማቸ እንደወጣ ሚች የግሬስን እጅ ጨበጠ የሆነ ዓይነት ር ን ግሬስም ይሄ ግንኙነት እንደተሰማት አስተውኋል ፈረ ላ » ግን ደግሞ አንቸን ግንኙነት ርከክ ከሃ ከ ቂ ሜሮ ካዘዘኬሻዩ ዝም ቻሸሸ። » ንኛ ነ ካ ሥክንያቱም ሜሪቬል ጆን በግድያ ወንጀል ከመከሰሱ በፊት ከሀገ ላ ለሻ ሁዋ የቸው ወደ ቅዣትነት እየተለወጠበት ነው «በማን ግድጀን ነ ብሩክስቲን» ተል ነጳ ግን አቋርጠው ኮነርስ ከምሩ ነው «ጆን ሜሪቬል ለጠፉት የኮረም ፈንድ ቢሊዮ የች ን ብ እንደሆነ አምናለሁ አሁንም ያንን ገንዘብ ከተደበቀበት ሊያወጣው እንደሆነ አሃ ር ሀሪ የኤንዋይ ፒዲው ጀብደኛ ልጅ መስመሩን እየጣሰ እንደሆነ ዩ ሰምቶ ነበር ሰውየው በመቶ ተራ ጀብደኛ ሊሆን ይችላል ይሄ ማለት ደግሞ አስር በመቶው የሆነ ቁም ነገር አለው ማለት ነው ሀሪ ቤይን ከፊት ለፊቱ ወዳለው ወንበር ጠቆመውወ «ተቀመጥ አስራ አምስት ደቂቃ ሰጥቼሃለሁ አሳምፖነኝ ሂች ትንፋሽ እንኳን አልወሰደም ከዴቪ ቡኮላ መረጃ ጀምሮ የሌነ ብሩክስቲን ጀልባ የተሰወረች ዕለት ተከስቶ ሊሆን ስለሚችለው ነገር የሚያውቀውን ሁሉ ለሀሪ ቤይን ነገረው ሰውየው ጥቃት ደርሶበት እንደነበር አስከሬኑ ላይ ተድበስብሶ የታለፈ ማስረጃ መገኘቱን ሌኒ ከሚስቱ እህት ጋር ስለነበረው የፍቅር ግንኙነት ከጓደኛ ተብዬዎቹ ጋር ስለነበረው ያልተለመደ ዓይነት ግንኙነት እና እያንዳንዳቸው የሌኒን ሞት የሚፈልጉባቸው ምክንያቶች እንደነበራቸው ዘከዘከለት አንድሩ ፕሪስተን ስለተዘፈቀበት ዕዳ እና ለዚያች ለአመንዝራ ሚስቱ ስለነበረው ጭፍን ፍቅር ጃከ ዋርነር ከአንዲት ሸርሙጣ ጋር ስለነበረው የፍቅር ግንኙነት እንዲሁም ኮኒ ግሬይ ሌኒን እያስፈራራች ገንዘብ ስለመቀበሏ ሁሉ ነገረው በመጨረሻም ስለጆን ሜሪቬል ነገረው ግሬስ የፍርድ ሂደቷ የከሸፈው በጆን የተቀናበረ ሴራ መሆኑን መጠርጠሯን ጆን ለፖሊሶች ስለተናገረው ውሸት ወንጀሌ የተፈፀመ ዕለት ስለነበረበት ቦታና ሁኔታ ስላቀናበረው የውሸት ታሪክ ኋላ በይፋ ብዙም እንደማያውቃት ቢናዢም ከማሪያ ፕሪስተን ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደነበረው ሁሉ ነገረው አሥራ አምስቱ ደቂቃዎች አለፉ ከዚያም ሃያ ከዚያም ሰላሳ ደቂቃዎች መፈው ሥል ሳይተነፍስ ሲያዳምጠው ቁየ ሚች ሲጨርስ አንድ ጥያቄ ብቻ ጠ ወሬ ወሬ «ግሬስ ብሩክስቲን ስለዚህ ሁለ ነገር ምን ያህል ነው የምታውቀው። ፈ ኛ ን ም ኖኖትም አያውቅም ሜሪቬልን ቁሳቁሶች ጆን ሜሪቬል ለገንዘብ ደንታ የለውም ሰፉ ልብሶች የስፖ አይማርኩትም እንዲያውም ያስደብሩታል ከ መመ ኣፍ ቁ ርት መኪኖች የግል አውሮፕላኖች ጀልባዎች ቤተመንጎግ ል ዜቶች ለዚህ ን የሀብት ግሣንግሥ እና የመደብ ማሳያዎች ከፍተኛ ጉጉት ያላቸው ሴቶች ናቸው ካሮሊን ሪል ስቴት ነበር የምትመኘው ማሪያ ደግሞ ለቃቃሚ ነገር ናት ርካሽ ሸርሙጣ ለሚያብረቀርቅ ነገር ሁሉ ምራቋን የምታዝረበርብ ምስኪን ማሪያ እሷን መግደል የዕቅዱ አካል አልነበረም እሷ ግን የማያፈናፍን ሁኔታ ውስጥ ከተተችው ስለግንኙነታቸው ለአንድሩ ለመንገር እያስፈራራችው ፅቅዱን በሙሉ ስጋት ውስጥ ጥላው ነበር ላለፉት ሁለት ዓመታት በመሐላቸው የነበረው በጥንቃቄ የተያዘ ሚዛናዊ ምስጢር መጠባበቅ ጆን እና አንድሩ ፕሪስተንን ከአደጋ ጠብቋቸዋል የኮረም ራስ ሌኒ ቢሆንም እንኳን የፈንዱ አዕምሮ እና ማዕከለ ነርቭ የፈንዱ ግራ እና ቀኝ እጆች አንድሩ እና ጆን ነበሩ ጆን ገንዘብ ያመጣል አንድሩ ለኢንቨስተሮች ይከፍላል ምስጢራቸውን ተጠባብቀው በመጀመሪያ ሴኪዩሪቲ ኤክስቼንጅ ኮሚሽኑን በኋላም ኤፍቢአይን በጨለማ እንዲዳክሩ ማድረግ ለሁለቱ በጣም ቀላል ነገር ነበር በእርግጥ የሁለቱ የወንጀል መጠን በጣም ሰፊ ልዩነት አለው «እኔኮ ከጉንዳን ጋር የሚዛን ጨዋታ እንደሚጫወት ጉማሬ ነኝ አንድሩ ከዚህ የወሰደው ዶላር እና ከዚያ ደግሞ የሠረቀው አንድ ሚሊዮን እዚህ ግባ የሚባል ገንዘብ አልነበረም እሱ ግን እንዳይነቃበት የፈንዱን የፋይናንስ ስቴትመንቶች አጠንጥኖ ፈንዱን ከሆነው በላይ ትርፋማ እንዲመስል አደረገው ልክ ሌሎቹ አቻ የዋልስተሪት ባንኮች እንደሚያደርጉት ጆን ከሠራው ጋር ሲወዳደሩ የአንድሩ ፕሪስተን ወንጀሎች አስቂኝ ነበሩ እውነቱ ግን አንድሩ በፈለገ ጊዜ ወደ ሀሪ ቤይን ሄ ን ሥ ቕ ቹኋኋ ሪ ዜ ወደ ዶ የሁለቱን ሥራ መ ዝት ሠንን ይቅርታ መጠየቂያ ሊያደርገው መቻሉ ነው ጆን ሜሪቬል ፍላጎት ረዳ ለ ውነቱ አንድሩ ይሄንን አለመገንዘቡ የማሪያን የጌጣጌጥ ለውን ፍር አለን አልጋው ውስጥ የማቆየት ፅኑ ፍላጎት ስላለው ብጋለጥ የሚለውን ፍርሃቱ ፀጥ አሰኝቶታል እንዳ የው ሽ ስላላጋለጠው ውለታ እንዳለበት ለፅዲያውም ከምስኪንነቱ ብዛት ጆን ለሀሪ ቤይን እንጃ ጆን ይለዋል ጆንም ቶታል «እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ የቆየ ቁስል መቆስትሰ ህን ከ ቤኬራት ይመልስለታል «ምምንም አይደል አንድሩ ፆስቆሰ ምን ይጠቅማል ብለህኔ አሳዛኝ ነገር ነው በአኣውነት ። ሚች እና ሀሪ ሀሚንግበርድ በሚያካነክሉ ትላልት ቢምቢዎች ንክሻ ተወረዋል ፃሳከኩ እና ሙተቱ አንድ ላይ ተደምሮ ፅዕንትልፍ አሳጥቷቸዋል በአጭር በአጭሩ ቢያወሩ አይደንቅም የጆን ሪቬልን ዱካ እስከ ኬንያ ድረስ መከተል ችለው ነበር ኬንያ ከደረሱ በኋላ ግን ዳናው ጠፋባቸው በዚህ አያያዛቸው ለቀናት ምናልባትም ለሳምንታት እዚህ ተወትፈው መቅረት ግድ ሊሆንባቸው ይችላል ሚች ኒውዮርክ ስሳሱት ስለ ሔለን እና ስለልጁ አሰበ አሳፋሪኮ ነው ሴለስትን ካያት በጣም ብዙ ጊዜ ሆኖታል ሔለን እንኳን ከእንግዲህ አትናፍቀውምሎ የሴለስት ግን ከአሷ ይለያል ይህቺን ትንሸ ልጅ ከጭንቅላቱ አውጥቶ ሥራው ላይ ለማተኮር ቢታገልም ከባድ ፈተና ሆኖበታል ሚች እና ሀሪ ቤይን ከግሬስ ቀድመው ካላገኙት ግሬስ ጆን ሜሪቬልን እንደምትገድለው እርግጠኞች ናቸው በግልፅ መረዳት እንደሚቻለው ግሬስ በፍትህ ሥርዓቱ ላይ ምንም ዕምነት የላትም ይግባኝ መጠየቅ የሚባለው ነገር በራሱ ለእሷ አስቂኝ ነገር ነው ሚች እንኳን በግሉ በሜሪቬል ዓይኖች መሐል ለመሐል ጥይት ቢገባ ብዙም ግድ የለውም ሆኖም የግሬስ መጨረሻ በግድያ ወንጀል ተጠያቂ ከሆነ እሱም ሆነ ሌላ አካል ሊረዳት አይችልም የያዙት የሆቴል ክፍል በሩ ተንኳኳ ሚች ሀሪን ማናባቱ ነው። ፀጥተኛም ነው ግሬስ የገዛ ተንፋሄ የልብሶቿን ንክኪ ሽውሽውታ እና የቧንቧ ሲጥሲጥታ ሳይተር ይሰማታል በምሜቤርፎባ ጊዜ ወዲህ ከመጣች እና ከምትሃቱ ጃን ቢረንስ ጋር ላይብረሪው ውስጥ ማጠውት ጥቂት ቀኗ ነው አሁን ግን የሆነ ትልቅ ነገር የተፈጠረበት ይመስላል ከቁሳቁስ እና ከሰዎች መጉደል በላይ ነው የቢረንስ ዕቃዎች የሉም ዶን ብቻውን እንደገባ ግልዕ ነው ቤቱ ራሱ የሞተ ነው የሚመስለውፎ የጆን እዚህ መኖር ቤቱ የነበረውን ሕይወት እና ደስታ ምጥጥ አድርጎ ያወጣበት ይመስላል ልክ እንቁላሉን ሰብሮ ሳሹን እንዳ ለት ያህል የቀረው ቅርፊቱ ብቻ ነው ኩን በይንገት የሆነ በር ድርግም ብሎ ተዘጋ ጩኸቱ ኃይለኛ እና ያልተጠበቀ ከመሆኑ የተነሳ ግሬስ ለመጮህ አፏን ከፈተች ግን አፏን በእጂ አፍና ራሷን አገደችው ሁለተኛ ፎቅ ላይ እየደረሰች ነበር ድምፁ ግን የመጣው ከታች ከምድር ቤት ነው በጣም በእርጋታ ወደ ኋላዋ ዞረች እዚህኛው ፎቅ ላይ የቤት ሠራተኛቹ ደረጃ እንዳበቃ የሚገኘው በር እብነበረድ የተነጠፈበት ወለል ወዳለው ሰፊ ማዕከላዊ ክፍል ይደርሳል ይሄ ክፍል ባለአምስት ሣለዘን ቅርፅ አለው በያንዳንዱ ማዕዘን ወደ የተለያዩ የእንግዳ መቀበያዎች የሚያስገቡ ከወለል እስከ ጣራ የሚደርሱ በሮች አሉት ላይብረሪው እና ጥናት ክፍሉ በለ ኮከን መካከለኛ ሥፍራ ሳይ ወደምተገኘው ትንሽዬ ግቢ ፊታቸውን አዙረዋል የመመገቢያ ክፍሉ ላይ ወደምትገኘው ትንሽዬ ግቢ ፊታቸውን አዙረዋል የመመገቢያ ክፍሉ እና ሳሎኑ ግን ከዋናው የአትክልት ሥፍራ ትይዩ ነው የሚገኙት እያንዳንዳቸው ፍሬንች ዶር የተገጠመላቸው ናቸው ግሬስ በጥንቃቄ ዙሪያዋን እየቃኘች እና ሁለተኛ ድምፅ የሆነ ሊመራት የሚችል ምልክት እየጠበቀች ወደ መሐል ተራመደች ፊቷ ላይ ቀዝቀዝ ያለ ንፋስ ተሰማት የዋናው የእንግዳ መቀበያ ክፍል በሮች በአትክልት ሥፍራው አቅጣጫ ተከፍተዋል ግሬስ ወደበሮቹ ራመድ አለችና ቆመች ደውና ከጀርባው ነው የሚታያት ወደ አትክልት ሥፍራው እየሔደ ገና ፒጃማውንና የሻወር ቤት ጋዋኑን አልቀየረም በአንድ እጁ የቡና ስኒ በሌላኛው ደግሞ መጽሐፍ ይዚል ለመዝናናት የመጣ ቱሪስት ይመስሳል ቀይ ፀጉሩ አልተበጠ ረም በአስተኛኘቱ ምክንያት በተለያየ አቅጣጫ ተንጨባሯል ግሬስ በትንሽነቱ ተደነቀች እንዴት ቀጫጫ ነው እንዴትስ ነው ደህና ሰው የሚመስለው አንድ ሰው አውሬ የሆነን ነፍሰ ገዳይ በአዕምሮው አንዲስል ቢጠየቅ እንዲህ ያለው ጉዳት የለሸ ጎታታ ጎልማሳ አይመጣለትም ከተፈረደባት ወዲህ ጆንን በአካል አይታው አታውቅም። ባለ ግዖ ባጣ አዚዚሩ ከጀርባው የተፈጠረው ግርግር እና የጆን ዳሪቬል በፍርሀት መንቦቅቦ ያላሳሰበው በመምሰሉ አውቃዋለች ግሬስ እንዲህ ያለ በራስ መተማመን ያለው የምታውቀውጦ አንድ ሰው ብቻ ነው ያ ሙሉ የማይናወጥ ራስን የመቆጣጠር ብቃት «ሄሎ ግሬስ ሌኒ ብሩክስቲን ፈገግ አለ «አየጠበቅሁሽ ነበር» ምዕራፍ ሠላሣ ሰባት ግሬስ ሕይወቷ ለአፍታ ድቅን አለባት ይሄ ህልም ነው። አዘዘቻቸው ሌኒ ዓይናሣን ከግራሬስ ፊት ላይ መንተል አልቻለም «በጣም ውብ ግን ተለውጣለች መለወጥም ነበረባተ ጠንካራ ሆናለጉ የቺ ጣፋጭ ሰው አማኝ ትንሽዬ ልጃገረድ እስካሁን መቐየት አትፕልም ነበር «ምንድነው ወቅ የምትፈልጊውግ» «ሁሉንም ሁሉንም ነገር ማወቅ እፈልጋለሁ ሌሂ እውነቱን እፈልጋለሁ ሌኒ ብሩክስቲን መናገር ጀመረ ፃት ምዕራፍ ሥላሣ ስምንት «ማስታወስ ያለብሸ ነገር ግሬስ ይሄ ሁሉ ነገር ከረጅም ጊዜ በሬት የተጀመረ መሆኑን ነው እኔ ኮረምን ሳቋቁም አንቺ ገና ልጅ ነበርሽ አኣራት ምናልባትም አምስት ዓመት ቢሆንሽ ነው ከዚያ በፊት የተወሰኑ ፈንዶች ነበሩሣሄ ትንሽ ገንዘብም አጠራቅሜያለሁ ይሁንና ኮረም የተለየ እንደሚሆን አውቅ ነበር ዓለምን የምገዛባቸውን ደንቦች ነደፍኩ ገዛሁም» ሌኒ ጆን ሜሪቬልን ተመለከተውና ፈገግ አለነ ጆን ፊቱ ላይ ጭፍን አምላኪነት እየታየበት መልሶ ፈገግ አለለት ግሬስ እንዲህ ያለውን አስተያየት ድሮ አይታው እንደነበር አስታወሰች «ያፈቅረዋል ጆን ሁሌም ሌኒን ሲያፈቅረው ነው የኖረው ይሄንን እንዴት ዘነጋሁት። » ሌኒ ወሬውን አሟሙቆ ቀጠለ «በፈንዱ የመጀመሪያ ዓመታት ሁሉ ነገር ትግል ነበር በአስራዘጠኝ ዘጠናዎቹ አካባቢ ነበር ኢኮኖሚው ተቃውሷል ሰዎች ሥራዎቻቸውን እና ቤቶቻቸውን እያጡ ነበር ማንም ኢንቨስት ማድረግ አይፈልግም ልብ በይ የነበረኝን ገንዘብ በሙሉ ለኮረም አዋልኩት አንዲት ሳንቲም ሳላስቀር ኮረም ብትከስር እንደገና ወደ ታች እመለሳለሁ በአርባ ዓመቴም እንደገና እደኸያለሁ አምስት ሳንቲም የሌለው ደሀ እሆናለሁ» የሌኒ ፊት ጨለመ «ግሬሲ አንዴት እንደሚያስፈራ መገመት አትችይም እኔ ከመጣሁበት መምጣት አንዴት አስፈሪ አንደሆነ ወደመጣሁበት እመለሳለሁ የሟለው ሃሳብ ወደ ቆሻሻውሃ ብጥብጡ እና ረሀቡ መመለስ አይሆንም ይሄ እኔ ሳይ ሊከሰት አይችልም» አለ በብስጭት ልክ ልትጥለው የነበረችው ግሬስ የሆነች ያህል «እናም ለጆን ምስጋና ይግባው አልወደቅሁም» ጆን ሜሪቬል ልክ አንዲት ኮረዳ አድናቆት ሲሰጣት እንደሚሆነው ተፍነከነከ ግሬስ በፀጥታ እያዳመጠች ነው «የተዋጣለት ሞዴል ነበረኝ እንከን የሌለው ይሁን እንጂ በዚያን ወቅት አንደኔ መደበኛ ትምህርት ከሌለው ሰው ጋር መሥራት ራስን ለኪሳራ አሳልፎ እንደመሥጠት ይቆጠር ነበር አንድ ዶላር በ ሣንቲም ልሸጥ ብል እንኳን የሚገዛኝ አይኖርም ይሄ ሰው ግን» ጆንን በጭንቅላቱ እያመለከተ «ይሄ ሶው የእነዚያን የስዊስ የጡረታ ፈንዶች ኃላፊዎች እንደመንጋ ጠቦቶች ከእጁ እንዲበሉ አደረጋቸው ለእነዚያ ተቋማዊ ኢንቨስተሮች ምስጋና ይግባቸውና ማዕበሉን ሠፎፎርርርው ር ከስቢ ኢዱ መሙ ር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አልፈንባቸዋልኔ ሆኖም እኛ የደረስንበት ደረጃ ያደረሱን ግን ትናንሾቹ ኢንቨስተሮች ናቸው ገንዘባቸውን የሰጡን በ የ አንተ በመሰቸ ሱቆች እነዘ በጎ አድራጊዎች ናቸው ማደፍ እና ሰንድፎርድን እና ሰዎቻቸውን ታውቲያቸዋለሽ እነሱ የጉረኛ ጥርቅም ነበሩ ከትክክለኛው የጎልፍ ክለብ ወይም ከትክክለኛው ቤተሶብ ካልመጣሸ ገንዘብሸን ይወረውሩልቫሻል ይወረውሩታል። የአካል ቁስሏ በፍጥነት መሻሩ አስደናቂ ነበር መንፈሏ ግን አላገገመም እንግዲህ ሌኒ ከሌለ ግሬስ ብሩክስቲን ምን የመኖሪያ ምክንያት ይኖራታል እስካሁን አላወቀችውም በለ ኮከን የተከሰተው ተኩስ የጆን ሜሪቬል መገደል እና የሌ ብሩክስቲን መያዝ ዜና መላውን ዓለም ተቆጣጠረው የማደጋስካር ባለስልጣኖች ሌኒን ለአሜሪካ አሳልፈው ለመስጠት አንገራግረው ነበር ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የደረሳቸው የስልክ ጥሪ እና በተለያየ የማደጋስካር የመሠረተ ልማት ኢንቨስተሮች ላይ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ የተገባላቸው ቃል ሀሳባቸውን አስቀተየራቸው ሀሪ ቤይን ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጠ «አቶ ሊኒ ብሩክስቲን በገዛ ፍቃዱ ለአስቸኳይ ህክምና ወደ ሀገሩ እየተመለሰ ነው ከተሻለው በኋላከተሻለውመጨረሻ በዩኤስፍትህ ሚኒስቴር ይወሰናልነ» ያን ፅለት ፖሊሶችን አናግሮ ወደ ለኮኮን እንዲመጡ ያደረገው ቤይን ነበር የሟችን መልዕክቶች ከሰማ በኋላ በቀጥታ ለአንታናናሪኮ የፖሊስ አዛዣ ደውሎ የሚያውቀውን ሁሉ ዘረዘረለት «መጀመሪያውኑ ወደ ማደጋስካር ስለመጣችሁበት ጉዳይ አሳውቃችሁን ቢሆን ኖሮ ልንረዳችሁ እንችል ነበር አለ የፖሊስ አዛዝዩ ድርቅ ብሎ «ልንረዳችሁ እንችል ነበር» ሀሪ ቤይን ሰውየው ፖሊሶችን ወደ ለከኮን እንዲልክለት መለማመጥ ነበረበት እግዚአብሔር ይመስገን ሰውየውም አልጨከነበትም እዚያ ሲደርሱ ሌኒ ብሩክስቲን ሆዱ እና አባላዘሩ አካባቢ ተመቶ ነበር ግሬስ ትንሽ ከፍ ብላ አነጣጥራ ቢሆን ኖሮ የልቡን ደምቅዳ በጥሳለት ከከራሷ የፍርድ ሂደት ወዲህ ሊኖር የሚችለውን አስደንጋጭ የፍርድ ሂደት ከአሜሪካ ትነጥቃት ነበር ከከፍተኛ ቀዶ ሕክምና በኋላ ሌኒ ተረፈ የት እንዳለ ከማወቁ በፊት በኤፍቢአይ ከባድ ማደንዘዣ ተሰጥቶት በወታደራዊ አውሮፕላን ወደ አገሩ ገባ የፍትህ መዛባትን ተዉት እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ብላችሁ ከመናገራችሁ በፊት አገሩ ገብቷል ለሁለት ሳምንታት ያህል የሚች ኮነርስ ነገር አለየለትም ነበር ዕድለኛ ይሁን አይሁን አልታወቀም ሕይወቱ በመኖር እና በመሞት መሐል ተንጠልጥላለች ግሬስ የሚችን አከርካሪ የመታው እሷ የተኮሰችው ጥይት መስሏት በጣም ተጨንቃ ነበር ፖሊሶቹ ግን ሊገድለው የነበረው ጆን ጫሜሪቬል እንደነበር አረጋገጡላት ፖሊሶቹ ሲደርሱ መሳሪያውን እንዲጥል ቢጮሁህበትም ጆን ሜሪቬል ግን ወደ ግሬስ እና ወደ እነሱ የዕውር ድንብሩን ይተኩስ ነበር ተኩሰው ከመግደል ሌሳ አማራጭ አልነበራቸውም ግሬስ ጆን መሞቱን ስትሰማ መጀመሪያ ተደሰተች ሳምንታት እያለፉ ሲመጡ ግን ደስታዋ ደበዘዘ ምን ዋጋ አለው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال