Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የአመፃ ኑዛዜ, (ከ አቤ ጉበኛ).pdf


  • word cloud

የአመፃ ኑዛዜ, (ከ አቤ ጉበኛ).pdf
  • Extraction Summary

ለማባዛት ወይም ለመተርጐም አስቀድሞ ከደራሲው ካልተፈቀደ በሕግ ክልክል ነው። አንድን ታላቅ ልብ ወለድ ታሪክ ባጭር መግለጽ በሌሎች አገር ጸሐፊዎች የተለመደ ነው። ባይሆንም የአንድ ራሱን ብቻ ወዳጅ ሰው ታሪክ እንጂ የተማረን ወይም ያልተማረን ሰው ለመንቀፍ የተጻፈ አለመሆኑን እያንዳንዱ ሰው እንዲገነዘብልኝ ነው። ብሎ የሚጠይቀኝ ከመጣብኝ ግን መቼስ እንደፈረደብኝ መልሱን መስጠት አለብኝና «የተማረ ሲያጠፋ ካልተማረ የሚብስበት ጊዜ መኖሩንና ስኅተት ራሱ የተፈጥሮ ጣጣ እንጂ በመማርና ባለመማር ወሰን የተጋረደ አለመሆኑን ማወቅ አለብህ» ብዬ እመልስለታለሁ። የሞት ጥላ በሕይወቴ ላይ ያንዣብብባታል። በርግጥ ከሞት አፋፍ ላይ ደርሻለሁ። የሕይወት ታሪኬ እጅግ የከፋ ነው። ጉልበት ሳገኝ ገንዘብ ገንዘብ ሳገኝ ጉልበት እየቸገረኝ ካለፍኋቸው ነገሮች በቀር በእምነትና በቅን ሐሳብ ተገትቼ ያለፍጓቸው ክፉ ነገሮች አይገኙም። ዓይኖቼ በመጨረሻው ታላቅ ዕንቅልፍ ሊከደኑ ጥቂት ቀርቷቸዋል። አሁን ለማየት የሚችሉት ባለፈው የሕይወት ዘመኔ ሊያዩዋቸው ያልቻሉት ያለፉት ነገሮች ብቻ ነው። ያንድ ሰው ዕድሜ ግን በጣም አጭር ነው። ይህን ባለማድረጌ ምን አገኘሁ። ከሰው የበለጠ ደስታ አገኘሁበትን ከድንገተኛ ሞት አመለጥሁን። «ገንዘብ ለሚሠራበት መልካም ባሪያ ነው። ካልተማሩት ወገኖቼም አነሥሁ ግን ይህን ሀብት ለማግኘት የእኅቶቼንና የወንድሞቼን ድርሻ ነጥቄ አንዱ ወንድሜ ያበቀለውን እህል እኩል ሊሰጥ ወደ ተከራየው የርሻ መሬት ሲሄድ በውሃ ሙላት መወሰዱ በድኅነት የኖረችው እኅቴ በትንሽ በሽታ የሐኪም እርዳታ ሳታገኝ መሞቷ ከዚህም በላይ በዓለም ላይ የኖሩባት ጥቂት ጊዜ በኔ ምክንያት ለነሱ መራራና አሠቃቂ ሁና መቆየቷ እደሰትበታለሁ ብዬ የሰበሰብሁት ሀብት ተጨማሪ የሀብት ምንጭ ትሆነኛለች ብዬ በተጠጋኋት የጥቅም ሚስት ምክንያት ሳልደሰትባት በመቅረቱ እንደ ኢዮብ የተወለድሁበትን ቀን ረገምሁ። ወደዚህ ዓለም የመምጣት ፍቺ እንደኔ ሁኖ ለማለፍ ከሆነ የሰው መፈጠር ርጉም ይሁን ሰውነቴ ዛለብኝ ከዚህ ብርቱ በሽታየ ላይ ህይ ብስጭትና ጸጸት ተደርቦ በጣም አደከመኝ። ልማድ በሕይወት ሲዘርፉት ከኖሩት ገንዘብ ሲሞቱ ቀንሶ መስጠት ቅን ሥራ ይሆን። ታላቅ የድንጋይ ቅርጽም በላዬ ላይ ይከመርብኛል። ክፋቴ ትዝ ብሏቸው ተመልሼ እንዳልወጣ ወይም በሙታን ትንሣኤ ጊዜ እንዳልነሳ በኃይል መድፈናቸው እንደሆነ እንጂ ሐውልት የሚሠራልኝ ለየትኛው መልካም ሥራዬ መታሰቢያ እንዲሆን ነው። የኔ መሞት ባንዳንድ በኩል ያስደስተኛል ለሀገሬ ታላቅ ቀንበር በቶሎ እንደወደቅላት ሳስብ ጥቂት ተስፋ ይሰጠኛል።

  • Cosine Similarity

ይኸውም ይህ ታሪክ የአንድ ራሱን ብቻ ወዳጅ ሰው ታሪክ እንጂ የተማረን ወይም ያልተማረን ሰው ለመንቀፍ የተጻፈ አለመሆኑን እያንዳንዱ ሰው እንዲገነዘብልኝ ነው። ከዚህም በቀር ለመንቀፍም ሆነ ለመደገፍ አንድ ሰው ምን ያህል መብት እንዳለው የሚያውቁ ሰዎች እንደዚህ ባለው የአንድ ግላዊ ሰው ታሪክ ውስጥ ገብተው ቢቀየሙ እንደግፈዋለን የሚሉትን የመንፈስ ነፃነት መቃወም ይሆንባቸዋል። ከዚያም ከአጥሩ ጥቂት እራቅ ብዬ ቁሜ ተስፋ በቆረጡ ዓይኖቼ ፉየሟች ቤት» የሚል ምልክት በሁኔታው ገልጾ የሚያሳየውን የጥንት ቤታችንን እየተመለከትሁ ስንሰቀሰቅና ስቀጠቀጥ ቤቸኛ ከነበረው ቤታችን ጥግ ካሉት ቤቶች የአንዱ ባለቤት የሆኑት ሴትዮ አይተውኝ ኑሮ ከቤት ተነሥተው ከሳ ባሉት ጉንጮቻቸው እንባቸውን እያፈሰሱ መጡና «የኔ አባት እንግዲህ ለምን ይሁን ብለህ ነው። ምክራቸውን እሺ ብዬ ከተቀበልሁ በኋላ ወደዚያ ጊዜ የከዳው ጠቀርሻ ሂጄ እንዳላለቅስ በመሥጋት አንድ ጊዜ ቆሎውን አንድ ጊዜ ንፍሮውን አንድ ጊዜ እንጀራውን እያቀረቡ ሲያባብሉኝ ከቤት ሳልወጣ ጊዜው መሸ። ለጥቂት ጊዜ ራቅ ወዳለ መንደር ሂጄ የቆየሁትን ልጅ ከቤታቸው ቁጭ ብዬ ሲያዩኝ አባትዮውም ወጣቶች ልጆቻቸውም ያሳዩኝ ፈገግታና የፍቅር ስሜት እንደኔ ላለው ውለታ ቢስ አይታሰበው እንጂ ቅን መንፈስ ለታደሉት ሰዎች ምን ጊዜም የሚረሣ አልነበረም። አንድ ወንድ እንደዚህ ባለው የርኅራሄ ስሜት ፍጹም የሆነ ዕንባ ሲያፈስ በሕይወቴ ሙሉ ያየሁት አቶ ውብነህ ለኔ ራርተው ባለቀሱበት ቀን ብቻ ነው። ወዲያው «በሉ ወደ ቤት እንግባ» ብለው የቤቱ ባለቤት እየመሩን ወደ ቤት ገባን። «አዬ። የተጠጋሁባቸው ሰውዬም ምንም እንኳ እንደ አቶ ውብነህ ያሉ ፍጹም ደግ ባይሆኑ በመጠኑ ደኅና ሰው ነበሩ። ፈተናውን ካለፍሁ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመንግሥት ኪሣራ በአኤሮፕላን መጥቼ ወደ አንድ ታላቅ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገባሁ። አንዳንድ ጊዜ መፍራትም መልካም ነው መሰል። በፍርሃት ካልሆነ በበጐ ፈቃድ መሥራት የማያውቁት ዘመዶቼ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁሉን ነገር መንግሥት ችሎልኝ በምኖርበት ጊዜ በፍርሃት የሚልኩልኝ ገንዘብ ድሮ በቅርባቸው በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በራሴ እየተዳደርሁ በምማርበት ጊዜ ይመጸውቱኝ ከነበረው መቁንን እጅግ ከፍ ያለ ነበር። ይሁን እንጂ ይህ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በነበርኩበት ጊዜ ከሚያስፈልገኝ ወጭ በላይ ይልኩልኝ የነበረው ሀብት ብዙ መጥፎ ዓመል አለመደኝ እንጂ እጅግም አልጠቀመኝ። እንደምንም ብዬ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ወደ ፊት ለመቀጠል የምሰናከልበት ሁኔታ ባይኖር ምንም እንኳ ትምህርቴን ወደ ፊት ለመቀጠል የምሰናከልበት ሁኔታ ባይኖር ምንም ላልሠራላቸው እነዚያን ዕድለ ቢሶች እኅቶቼንና ወንድሞቼን ከተበተኑበት እሰበስባለሁ ብዬ በማመካኘት በአንድ መሥሪያ ቤት ወዲያው ሥራ ያዝሁ። ሥራ ገብቼ በሥራዬ እንደተስማማሁ አንድ ጊዜ ፈቃድ ተቀብዬ ወደ ዘመዶቼ ሔድሁና በግድም በውድም የወላጆቼን ሀብትና ርስት ሁሉ በጄ አድርጌ ወኪሎቼንም ሰጥቼ በመጣሁበት ጊዜ ብዙ ችግር አላጋጠመኝም። ልጆች ወንድማችሁ መጥቷል ተብሎ በተነገራቸው ጊዜ ምንም እንኳ የተለያየነው ገና ትንሽ ሳሉ ቢሆን ጥቂት ጥቂት ያውቁኝ ስለ ነበርና ከዚህም በቀር እንደዚያ በሚበደሉበት ጊዜ ሁሉ ዘመድ ጎረቤት «አይፈችሁ ወንድማችሁ ይደርስላችኋል። የከተማ ካስፋፋሁ በኋላ ከሁለት ከሶስት ቦታዎች ላይ የድንጋይ ቤት ጀመርሁ የናቴ ልጆች ግን ድንጋዮች ሁነው መቅረታቸውና አንድ ቀን ደስ ሳይላቸው በመንገላታት እንደቆዩ መሞታቸው ጉዳቴና በሰላም የማያስሞት ጸጸቴ መሆኑ በዚያ ጊዜ አልታሰበኝም። አገሬ ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ መንግሥት እኔን ለማስተማር በመድከማቸው አልተሳሳቱም በትምህርት ተወልደው መልካም የሚሠሩና ለወገናቸው የሚያስቡ ሰዎች መኖራቸውን ስላዩ እንደኔ ያለ አንዳንድ አጭበርባሪና «ከጅ አይሻል ዶማ» መኖሩን ለመረዳት ጊዜ አላገኙም። አንድ ጊዜ ወዳጄ የሆነ የፔርሶኔል ሹም ባለበት መስሪያ ቤት ክፍት ሥራ ስለ ነበረ ለሥራው ተስማሚ የሆነና ብቂ ችሎታ ያለው አንድ ወጣት ፈተናውን አልፎ በተያዥ ፍለጋ ምክንያት ቀኖች ስላሳለፈ ይህን ምክንያት በማድረግ የሚስቴን የአጐት ልጅ እንዲገባ አስደረግሁ። እንደዚህ ባለ ሁኔታ የሚታዩ ቤተ ዘመዶቼ ለዕለቱ እኔን ፈልገው ሳያገኙ ድሮ ወደሚያውቁት ወደ አንድ ዘመዳችን የሆነች ሴትዮ ቤት ደርሰው ካረፉ በኋላ በበነጋው ወንድሜ ብቻ እኔን ለመፈለግ ወደ ሥራዬ ቦታ መጣ። ምናልባት እንደኔ ወደ ሀገር ቤት ወጣ እያሉ የሀገር ቤት ኗሪ የሆኑት ወገኖቻችን ባላቸው ዕውቀትና ዓቅም የሚፈጽሟቸውን በጐ ተግባሮችና ግዳጆች መመልከት ታላቅ ትምህርት ሊሰጥ ይቻላል። አንድ ሰው ባጭር ዕድሜው ውስጥ ብዙ ዘመን በዓለም ላይ ለኖረውና ወደ ፊትም የመኖር ተስፋ ላለው የሰው ዘር መልካም ሊሠራ ከቻለ ዓቅሙን መንፈግ መች ይገባው ነበር። አዬ ጸጸቴ። አዬ። አዬ ሰው መሆን። ምነው የተፈጥሮ ሦስት ጊዜ ሙቼ የናንተን የአንዳንድ ቀን ሞት ባስለወጥሁት። ነገር ግን ይህን ሀብት ለማግኘት የእኅቶቼንና የወንድሞቼን ድርሻ ነጥቄ አንዱ ወንድሜ ያበቀለውን እህል እኩል ሊሰጥ ወደ ተከራየው የርሻ መሬት ሲሄድ በውሃ ሙላት መወሰዱ በድኅነት የኖረችው እኅቴ በትንሽ በሽታ የሐኪም እርዳታ ሳታገኝ መሞቷ ከዚህም በላይ በዓለም ላይ የኖሩባት ጥቂት ጊዜ በኔ ምክንያት ለነሱ መራራና አሠቃቂ ሁና መቆየቷ እደሰትበታለሁ ብዬ የሰበሰብሁት ሀብት ተጨማሪ የሀብት ምንጭ ትሆነኛለች ብዬ በተጠጋኋት የጥቅም ሚስት ምክንያት ሳልደሰትባት በመቅረቱ እንደ ኢዮብ የተወለድሁበትን ቀን ረገምሁ። አዬ ወግ። አዬ ልማድ። አዬ እምነት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال