Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ኑሮMAP - ዶር ኤርሲዶ ለንዴቦ.pdf


  • word cloud

ኑሮMAP - ዶር ኤርሲዶ ለንዴቦ.pdf
  • Extraction Summary

ዶር ኤርሲዶ ለንደቦ በዮሃንስ ሲ ጋር የፀክፊው መብት በህግ የተጠበቀ ነው። የዚህ መፅሃፍ አላማም ትከከለኛ የስኬት አስተሳሰብንና አስተማማኝ የስኬት ችን የሚያፈቅር ሰው። ግቦችን ያጠናክራል እንጂ አይሸረቫርም በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳቸ ሀይወትን ለመቀዳጀት ያነጣጠረ የሀይወት አሳማ ስንይዝ ሚዛን ወይም ኮምፓስ ፈጥረናል ማለት ነው። ጠቃሚ ነገር አሴት የሚፈጥር ስራ ጀመርኩ ማሰት ነው። ከአማራጮቹ መካከል አንደኛውን የምንመርጠው አንዴት ነው። ሰዎች ለየራሳቸው አላማ መገበያየትና ወይም የስራ ግንኙነት መፍጠር የሚኖርባቸው ከግብይታቸውና ከግንኙነታቸው ተጠቃሚ ወይም አትራፊ ስለሚሆኑ ነው። አነዚህ ውድና ድንቅ ጥቅሞቸም እውን ሊሆኑ የሚችሱት በትከከሰኛ መርህና በእሴት ፈጠራ ሳይ የተመሰረቱ ሲሆኑ ነው። አላማውን እውን ለማድረግና እቅዶቹን ለመተግበር በአይብገሬነትና በሙያ ክህሎት ውጤታማ ስራ ሲያከናውንም ኑሮውንና ደስታውን የሚያበለፅጉ እሴቶችን አንደሚፈጥር አይተናል ብልፅግናው ግን ከዚህም የላቀ ነው። ወደ ፊትም ይበልጥ ማወቅ አለብኝ አቸላለሁም ዋናው ነገር ትከከለኛ የህይወት ካርታ በመቀየስ በተስተካከለ የህይወት ሂደት መገስገስ ነው ተሙመጨመ ብሩህ ስብእና ዋና ዋናዎቹን ቅድስና ችንና ጀግንነቶች ከነዋና ዋና መገን እሴታቸው ጋር በ ፈስ ደረጃ አጣምሮ የያዘ ነው። አንዲያውም ከሰዎች ዘንድ ከምናገኛቸው እሴቶችና ጥቅሞች መካከለ የግንነት አርእያነታቸው እጅግ ወድና ድንቅ ነው። በኑሮህልኮ ፍልሥፍና ላይ የተመሠረተ የልቦለድና ሌላም የሥነ ጥበብ ላክ ፈጠራዎችን ለመስራት ለምትፈልት መተባበር እንችላለን ሰትርፍ ወይም ለጠቃሚ የማህበረሰብ ለውጥ ኑሮለላላኮን ከተለያዩ የሚዲያ ዝግጅቶችና መንገዶች ጋር አገናኝቶ ሰመስራት ሰምትፈልት የሚዲያ ባለሙያዎችና ድርጅቶች በዚህ አድራሻ አንነጋገር ጀዘበኽደወሃከር እባላባህ ዐርፎዌዩበዐከዑዐዐዚኤርዐቦ ይህንን መጽሐፍ እንዴት ጻፍኩት ቿ የሙያ መሰረቴ ህክምና ሳይንስ መሆ ኑ ሰነከከከሄ ከህዝጠ ያ ዋወሁት ከ ዓመት ቤል ን ስሆም በተያ መልኮ ፈ ብዙ ባህሪያትንም አሰላሰሉትሪ አኗኗርን አስቡት የግለሰብና አንግዲህ በ ዓመት እድሜ ከዶከትሬት ዲግሪ እና የ ዓመት የጤና ጣቢያ የዷኪምነት ልምድ ሲላ ጠንካራ የማናጅመንት ልምድ ሳይኖረኝ በድንገት ይህ ሃላፊነት ሲሰጠኝ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ታች ማለት ነበረብኝ በዚህ ጊዜ ነበር ከፐ ጋር የተዋወቅኩት። በወቅቱ የነበረው የደቡበ ከልል ኤችአይቪ ፕሮግራም አገር አቀፍ ምሳለ ለመሆን የበቃውና ለአፍሪካም እንደ ማኀበረሰብ ውይይት ያሉ የፕሮገራም ዘርፎችን በአርአያነት ያበረከተበት ምስጢር ሌላ ሳይሆን ፐ ነው። አንዲያም ሆኖ ጊዜ ወስዷል።

  • Cosine Similarity

ሃሳባቾንን ተግባራችንንና አላማችንን ከእውኑ ተፈጥሮ ጋር አጣጥመን የምንመራበት የስኬት መገገድ ላይ ነው የምንጓዘው የአውነት የህይወትና የፍቅር ስኬታማ መንገድ በአውኑ ተፈጥሮ ጋር የሚጣላ አስተሳሰብ ደግሞ በተቃራኒው የውድቀት መንገድ ነው የራሳችን መሪ መሆን አስደሳች የብልፅግና ህይወትን ለመቀዳጀት የወጠንነው አላማ እውን እንዲሆንና ግቦቻችን እንዲሳኩ የምናደርግበት ብቃት በጥቅሉ የህይወት ከህሎት ይባላል የመጀመሪያዎቹን የመፅሃፉ ሶስት ከፍሎች በሚያጠናከር መንገድ አራተኛው ከፍል የህይወት ከህሎትን መጠቀምና መገንባት ላይ ያተኩራል። የህይወትን ሂደት በዘፎ ሾጩርፎጩ በአግባቡ የመምራትና ያለመምራት ጉዳይ ነው በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች የህይወት ሂደትን በመፅሃፉ ክፍል አምስት እንመለከታለን የስኬታማ ህይወት ካርታ በሚል ርእስ። በምርታማነታቸው ደግሞ አንደገና ብቃታቸው አየመጠቀ የስኬት ምህዋር ፈጥረዋል ነክዘቴህኔ የፍክዮር ኮ ሀይወታቸው በየጊዜው እየበለፀገ በደስታ ይኖራሉ ለብዙ ዘመናት አንዳችም ነገር አለተለወጠም ሕይወት በየጊዜው የምትበሰፅግ አስደሳች ነበረች ፈፅሞ የምግብ ችግር አልነበራቸውም እንዲያውም በየግላቸው ከፍተኛ ትርፍ ስለሚያመርቱ ሃብት አከማችተዋል ለልጆች ማውረስም የተለመደ ነበር ቤተመፃህፍት መከፈት የተቸገሩ ጎበዝ ተማሪዎችን ማገዝ በአጠቃላይ በልግስና ማህበረሰብን ለሚጠቅም ስራ ጫ አርዳታ መስጠት ይችሉ ነበር ከዚህ በኋላ ነው አሳዎች አንደልባቸው ተዘዋውረው የሚማገበባቸው የጋራ የአትክልት ማሳዎች እንዲቋቋሙ የተደረገው ቀስ በቀስም ብዙ አሳዎች ዕፀዋት መትከል አያቆሙ የግል ማሳዎች እየጠፉና በጋራ ማሳዎች አየተተኩ መጡ በቃ የጋራ ማሳዎች ውስጥ ገብተው እየበሱ ሲዝናኑ ይውሳሱ ትምህርትም ሆነ ስራ እየተረሳ ነው ሠ ግን ችግር የለም ምግብ ሞልቷል በቀለምና በቅርፅ የሚለያዩ ብዙ አይነት አሳዎች እንደ አንድ ትልቅ ደስተኛ ቤተሰብ ነበር የሚኖሩት የቀለምም ሆነ የቅርቃ ልዩነች ማንኛውም የዘር ልዩነት ለአሳዎች ትርጉም አልነበረውም ይሄ ቄሳር ይባላል ትልቅ አሳ ነው ነገር ግን ትልቅ ስራ የሚሰራ ወይም ከባድ ሃላፊነት የያዘ አሳ አይደለም ቁሳር ገና የአንድ አመት ህፃን ነው የትልቅ ዓሳ ዘር ተወላጅ ትንሽዬ ልጅ ይሄኛውስ። የስኬት ምህዋር እንለዋለን በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወት። ይህን ስኬታማ አስተሳሰብ ለመጎናፀፍ መንገዱ ብሩህ ነው ህጎቹ በጣት የሚቆጠሩ ናቸው በጣም ቀላልና ግልፅ የሚበለፅግ አስደሳች የህይወት ምህዋር በእጅህ ነው። ወቀሳ ሚባል ነገር የለምከፊታችን የሀይወት ከሀሎትና አስደሳች ሀይወት አለ ና ጋሃፎየበ ሀዝበከበ የስኬት መሳሪያ ነው ሰው በተፈጥሮው ከጊዜ ወደ ጊዜ በአአምሮ እና በአካል በመንፈስና በሃብት እየበለፀገ የሚቀጥል አስደሳች ህይወት መኖር ይችላል። ቅገብራዊ አስተሳሰብ ኾ በአጭሩ ጥቂት የውድቀትና የስኬት መረጃዎችን ከታሪከ የጠቃቀስነው ከሰው ተፈጥሮ ጋር የተጣጣመ ህይወት ማሰት የስኬት ህይወት ማለት አንደሆነ ለማሳየት ብቻ አይደለም። አነዚህን ግቦች በሙሱ በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን መቀዳጀት ከሚለው ዋነኛ የህይወት አላማና ግብ ጋር የተሳሰሩ አንዲሆኑ ማድረግ አለብን። ገዳቢ ምህዋር ውስጥ ገብታችኋል ማሰት ነው የአርሻ መሬቱ ከተወሰኑ ሰራተኞች በላይ ማስተናገድ አይችልም ሰራተኞችን ብትጨምሩ እንኳ ምርታማነት አያድግም ሬስቶራንቱም ከተወሰኑ ደንበኞች በላይ የማስተናገድ አቅም የለውም የእነዚህን ነገሮች መስተጋብር ከዘነጋን የጊዜ ጉዳይ አንጂ በትርፋማነታችን ላይ ገዳቢ ምህዋር መፍጠራቸው አይቀርም ሀ የሌሎች ዋና ዋና ነገሮችን መስተጋብር እየዘነጋን በቁንፅል የሰራተኛ ቅጥር ወይም የደንበኞች ቁጥር ላይ ብቻ ማተኮር አልነበረብንም አንድ ቁንፅል ነገር ሌለማንም ነገሮች የሚተካ አይደለማ ሁሉንም ዋና ዋና ነገሮች በቁንፅል ነጣጥሎ ማየትም በቂ አይደለም ከነመስተጋብራቸው አንጂ እውኑ ተፈጥሮ የቁንፅል ነገሮች ከምር አይደለም እውኑ ተፈጥሮ መስተጋብራዊ ጥንቅር ነው። አንዱ ግብና አንዱ ስኬት ለከፍተኛ ግብና ስኬት እያሸጋገረ መሄድ አለበት በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን የህልውና ግብን ለመቀዳጀት። ሥ ወደ ሁነኛ መፍትሄና ወደ አስተማማኝ አርምጃ መሸጋገር ሃላፊነትን እንደሸከም ማንፏቀቅ ከዘኒ ከከ ህየከ አለባብሶ ማረስ በአረም ለመመለስ ዎ ሰስኬት ሃላፊነትን መጨበጥ ው ግቦችን መሸርሸር ዐክ ሰበብ ፈጣሪ ቅርብ አዳሪ ግቦችን በፅናት ማሳደግ መተጋተግ መበላላት ር የእልህ ቤት ሳይዘጋ ያድራል ሥ በአነቃቂ ፉከከርና ትብብር ስኪትን ማፋጠን የማህበር ብፌ አሳዛኝ አወዳደቅ ዝጪዌዩ ከፀ በፎፎከጠበ የሁሉም የሆነ የማንም ሳይሆን ይቀራል ታ የጋራ አአምሮ የለም የራስህን ተጠቀምበት ስኬት ለስኬታማ መሳይ ህርርሮ የክር ህርርፎርኪዝ ሥ ተጨማሪ ስኬት ለእውነተኛው ስኬታማ ቀ የስኬት ገደቦች «ጠ ከ ህርርዩ ኋላ ቆሞ ከመገተር አስቀድሞ ማሳመር ሠ የማያቋርጥየስኬት ምህዋር መፍጠር ሩ ብቃታትን የማይገነባ አድገት ርሄርህዛቪከ በብ ህበሰብፎበሃፎክበፎበ ሳይመግቡ ማለብ ሥ እያበሰፀገ ብቃትን የሚገነባ ስኬት ጫ ቃ ቀ ጫጭ የማያዛልቅ ጥገና ታጥቦ ጭቃ ከ የኮንስትራከሽ ኩባንያውን ከጊዜ ወደ ጊዜ አያሳደገ የመጣ ወጣት መሃገዲሰ ኩባንያውን ይበልጥ የሚያሳድጉ ሶስት ፕሮጀክቶችን በኮንትራት ተረከቦ ግንባታ ጀምሯል ነዢ ግን ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ እይደለም የስኬት መንገድ ላይ የተለያዩ ችግሮች ያጋጥጣሉ መፍትሄ በማበጀትና የስኬት ጥረቱን በመቀጠል ነው ስኬቶችን እውን ማድረግ የሚቻለው። ድሮ የለመድነውን ጊዜያዊ ማስታገሻ ችግር መሸፈኛ መጠኑን ከፍ አድርገን ሌላም ማስታገሻ ጨምረን እንሞከራለን ይህም ተመልሶ ችግሩን እያባባሰ አዙሪቱ እየከረረ ይሄዳል አንዳንድ ሰዎች ሱስ እስኪመስልባቸው ድረስ ይቀጥላሉ ካነበብነው የአሳዎች ታሪከ እአንዳየነው ለምግብ የሚሆን የባህር ዕፀዋት የተከሉት አሳፆች የምግብ አጥረትን ለዘለቄታው ለማስወገድ ሳይሆን ለቅፅበት ረሃባቸውን ለማስታገስ ነበር የጓጉት ዕፀዋቱ ደግሞ ለማደግ ጊዜ ያስፈልገዋል አሳዎቹ «ለሁሉም ጊዜ አለው ለማረሥም ለመዝራትም ለማጨድም ጊዜ አለው የሚለውን የተፈጥሮ ህግሣአውነት አልገባቸውም የአሁኗ ቅፅበት ላይ ብቻ ነው ያተኮሩት በዚያ ላይ ለማደግም ሆነ ሰመፍጠን አስፈላጊ የሆኑ ዋና ዋና ነገሮች አሉ ለምሳሌ ውሃ አፈርና ማዳበሪያሊያገኝ የሚችል ጠንካራስራስር አንዲሁም የፀሃይ ብርሃንን መቀበል የሚችል ጤናማ ቅጠል አሳዎቹ ግን በቁንፅል የተከሎቹ ግንድ መርዘምን ብቻ ነው የፈለጉት አሳዎቹ እንዲህ ራሳቸውን የቅፅበታዊነትና የቁንፅልነት እስረኛ በማድረግ ተከሎቹን ወደ ላይ በመጎተት እድገታቸውን ለማፍጠን ሞከረዋል ዘዴያቸው ሰጊዜው የሠራ ቢመስልም የተከሎቹ እድገት አልፈጠነም የተከሎቹ ስራስር ተጎድቶ እድገታቸው ተገቷል ይህዶ ብቻ አይደለም ጭራሽ ተከሎቹ ጠውሰገው መምት ጀመሩ በማያልቅ ጥገናወደ ባሰ ውድቀኑት አንዳዶቹ አሳዎች የፀሃይ ሃሩር ሲያስቸግራቸው ሃሩሩን ተቋቁመው ወይጾ የፀሃይ መከላከያ ባርኔጣ በመጠቀም ተከሎቹ ፀሃይ ሊያገኙ በሚችሉበት ማሳ ለመትከላ አልመረጡም ተከሎቹ አፈር ላይ መተከላቸውን ብቻ በቁንዕል በማየት ዛሬ ከሃዚ ማምለጣቸውን ብቻ በመመልከት ዋሻ ውስጥ ለመትከል ሄደዋል ግን የሚያዛልቅ አልነበረም ተከሉ ኾ ጠወለጉ ረሃቡም ከፋ በየአለቱ ምግብ ፍሰጋ በፀሃይ ሲንቃቁና በሃሩር ሲጠበሱ ይውሳሱ ረሃባቸውን በቅፅበት ለማሸነፍ ጓጉተው የወዳደቁ ነገሮችን ለቃቅመው የበሉ አሳዎችኒ ሰጊዜው ረሃባቸው የታገሠ ቢመስልም ወዲያው ታመሙ ረሃብ የሚያስታግስ ምግብ ለመፈለግ መገቀሳቀስ አቃታቸው የማያዛልቅ ከሻፊ ጥገና የደመነፍስ መፍትሄ በወድቀት ነው የሚቋጨው ለዚህም የዛሬ ችግሮች ትናንት መፍትሄ» የነበሩ ናቸው የሚባለው የማያዛልቁ መፍትሄዎች ችግርን ያስከትላሉ ህይወት ሂደት ነው ብዙዎቻችን ግን ዛሬን ከመጪው ጊዜ ጋር ሳናስተሳስር የዛሬ ፍላነታቸንን ከዘላቂ አላማችን ጋር ሳናገናዝብ የአሁኗን ቅፅበት ብቻ ለመገላገል ወይም ለመርካት በመጓጓት ወደ ማያዛልቅ ጥገና እንቸኩላሰን ህይወት መስተጋብር ነው ብዙዎቻችን ግን አንዳች ችግር ሲያጋጥመን ከዋና ዋና ነገሮች ጋር ለምሳሌ ከችግሩ ስረመንስኤ ጋርን ያለውን መስተጋብር በጥልቀት ሳናጤን የቸሣ ምልከትን ብቻ በቁንፅል ለማጥፋት በደመነፍስ አንሮጣለን የዛሬ ችግርና የዛሬ ፍላጎት ከመጪው ጊዜና ከዘላቂ አላማ ጋር በማቀናጀት የሂደት አካል አድርገን ካልተገነዘብነው ከሌሎች ዋና ዋና ነገሮች ጋር በሚኖረው ትስስር ውስጥ መስተጋብሩን ካልተረዳነው ፍላጎታችንን ወይም ችግራችንን አውቀነዋል ማሰት አይቻልም ቅንብራዊ አስተሳሰብ እገዲህ የሚል ህግ አሰው የነህ ዚክ ቪ ፅክ ዜ ሇ ችግሩን ካለወቅኸው በፍጹም አትንካው አላወቅኩትም ማለት አንድም ለመማርና ሰሁነኛ መፍትሄ በር ይከፍታል ሁለተኛም ቢያንስ ቢያንስ ችግሩን ከማባባስ ያድናል የማያዛልቅ ጥገና ግን የመፍትሄን በር ይዘጋል ችግርን ያባብሳል ፈተና ሲከብድ ለማለፍ በኩረጃ ጉዳይ ሲዘገይ ለማስፈፀም በሙስና ስራ ሲጠፋ ሰመቀጠር በፎርጅድ ዲግሪ ችግርን ተገላግሎ ጊዜያዊ ፍላጎትን ለማርካት በማያዛልቅ አቋራጭ መንገድ የሚጓዙ ሰዎች ጥቂት አይደሱም ህመም ሲያጋጥም በሽታን ባለመመርመር ወሪር ሲከሰት አ ን አቁ ኮ። በአርግጥ ይህ አይነቱ ነገሮችን ጠልቆ የማየት ጉዳይ ችግሮችን ብቻ ሳይሆን የስኬታማ ውጤቶቻችንንመሰረታዊምከንያቶች ለመረዳትም ጠቃሚ በመሆኑ እያንዳንዳችንልንለምደው ሊኖረንና በእለት ተዕለት ኑሮእችን ልንጠቀምበት የሚገባ የህይወት ከህሎት አካል ነው ለአላማ ስኬት የሚያበቃ ሰረመሰረትን ለምሳሌ እውቀትና ሙያን አንዲሁም ለችግር የሚዳርግ ሰረመንስኤን ለምሳሌ ዝርክርከ አሰራርገ ጭምር ማገናዘብ ያስፈልጋል በአጠቃላይ ሰፋ አድርገንና አቀናጅተን በማሰብ ስኬትን ከስረመሰረቱ አጠንከሮ ለመገንባት ችግሩን ከስረመንስኤው መንግሎ ለመጣል የሚያስችል የተቀናበረ አስተሳሰብ ዝግጅትና ጥረት ሊኖረን ይገባል የማያዛልቅ ጥገና አዙሪት ለመበጠስ የስኬት ምህዋር ለማጥበቅ ልናጠናው የሚገባ ትሃሣርት ልንሰራው የሚገባ የቤት ሰራ ማድረስ የሚኖርብ መልአከት መጀመር ያለብን ጉዞ መቆጠብ የሚኖርብን ገንዘብ ልንታከመው የሚገባ ህመጾ ማስተካከል ያለብን ስህተት ሁሌም በዙሪያችን ይኖራሉ ብዙዎቻችን ግን ሃላፊነትን ገቨ ማድረግ የሚያዋጣ ይመስሰናል ግብን ለማሳካት ወይም ችግርን ለመፍታት በጊዜውና በቦታው የራስን ሃላፊነት መወጣት ይገባል ሃላፊነትን እንደ ሸከም ሰሴሳ ጊዜ ለሊላ ቦታ ለሌላ አካል ለማስተላሰፍ መሞከር ከነበጠፎ ከዩ ክኮጋፎክ ይባሰል ሸከምን ማንፏቀቅ አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይማሰሱ አለባብሶ ማረስ ላይ ላዩ ሲታይ በቀላሉና በፍጥነት አንድንዘራ ያስቻሰን ይመስላል በአግባቡ የማረስ ሃላፊነትን ለጊዜው ብንሸሸውም እውነታውን ልንሸውደው አንቸልም ጊዜውን አንፏቀቅነው አንጂ አናመልጠውም ቀን ጠብቆ በከፈተኛ አረም ይመሰሰብናል ልፋቱንሀክዩ ሀፐክ ወደ ሌላ ሰው ማንፏቀቅና መጫንስነ አባወራ አለባብሶ ሲያርስ አረም የበዛ ጊዜ ሸከሙ በእመወራና በልጆች ላይ ይሆናል ሸከሙን አንፏቅቆ ጫነባቸው ማለት ነው በአሣዎቹ ታሪክ ብዙዎቹን አንደታዘብናቸው የማምረት ሃላፊነትን ገሸሽ አድርገው በቁንፅል የስኬት ምልከትን መብላትን ብቻ ነበር የሚያዩት ለቅፅበት የችግር ምልክትን ማስወገድ ረሃብን ማስታገስ ላይ ብቻ ነበር ያተኮሩት የምግብ እጥረቱ አየከፋ ሲመጣ ታታሪው ዊዝ ዝም አላለም የሌሎቹን አሳዎች ሃለፊነት በራሱ ላይ ጭኖ የባህር ዕፅዋት እየተከለ ምግብ ሊያመርትላቸው ችሷሏል ሌሎቹ አሳዎች በተገኘው ምግብ ሲቦርቁ ዊዝ ግን ደስተኛ አልሆነም የሁሉንም አሳዎች ሃላፊነት ወደ ራሱ አንፏቅቆ መሸከሙ ብልህነት እንዳልሆነ አውቋል ጥበበኛው ዊዝ ጥበበኛ በመሆኑም ነው ለምግብ እጥረት ሁነኛ መፍትሄ ምን እንደሆነ ማሰላሰል የጀመረው አንደኛ ነገር ዊዝ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በቀር የሁሉንም ሃላፌነት ተሸከሞ መቆየት አይችልም ሁለተኛ ነገር። መ መመ ምልከቶችን ሰመሳበስም የሴሎቾን ሰዎች ሃብት የመመኘት የጥ ቁስቶቾን ለመለ የስ ፋት መንገድን ያመቻቻሉ ሌላው ችግር የአናትና አባትን ኃላፊነት ያለ አድሜ ወደ ልጆች በማሰተላለፍ ልጆች ከሚችሉት በሳይ ቤተሰብን የመደገፍ ኃላፊነት እንዲሸከሙ ማድረግ ነው ሌላው አይነት ሐዘክዌ ከዩ ከህሰክ ቤተሰብ ለጊዜያዊ ችግሩ ሲል ልጆችን ከህሎት በማያዳብር ሥራ ይጠምዳቸዋል በዚህ ሰበብ የትምህርት አድል ያጣው ልጅ አውቀት ሳያካብት ሁሌም ከህሎትን በማያዳብር ስራ ላይ ተጣብቆ በዝቅተኛ ገቢ ኑሮ የሚገፋ ይሆናል አንደወላጆቹ እሱም በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ ሆኖ የሚወልዳቸው ልጆች ተመሳሳይ እጣ ይገጥማቸዋል ወላጅ እየጦሩ በድህነት አዙሪት መዝቀጥ ልጆች በተለያዩ ምከንያቶች የተጎዱ ወላጆቻቸውን መደገፋቸው ጥሩ ነው ልጅ የሚወለደው ወላጆችን ሰመጦር ነው ብሎ በልጆች ላይ ሃላፊነት መጫን ግን ስህተት ነው «ይጦረኛል የሚለው አስተሳሰብ በአገራችን እንደባህል ስለተያዘ ብዙ ሰዎች ያለእቅድ ይወልዳሉ ለእርጅና ጊዜ መጦሪያ ገንዘብ የማይቆጥቡም ብዙ ናቸው እንዲህ አይነቱ ጠቃሚ መሣይ ባህል ኃላፊነትን እንደ ሸከም አንፏቅቆ ወደሚቀጥለው ትውልድ የሚጭን ጐጂ ባህል ነው ብ ልጆች የማገናዘብና የማመዛዘን የመወሰንና የመተግበር የህይወት ክህሎት እንዲያዳብሩ ዲሲፕሊን ላይ የተመሠረተ የነፃነትመገፈስ እንዲጎናፀፉ ከተፈለገ ማንኛውም ወላጅ የልጆችን ሃላፊነት ወደ ራሱ ማንሸራተትና መጫን የለበትም የራሱንም ሃላፊነት ወደ ልጆች አንሸራትቶ መጫን አይኖርበትም አለበለዚያ ቤተሰብም ሆነ አገር ከደህነት አይወጣም በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደር ወላጅ የራሱን ሃላፊነት በልጆቹ ላይ ስለሚጭን የተፈጥሮ አውቀትና የህይወት ከህሎትን የማዳበር እድል አጥተው የድህነት አዙሪቱ ይቀጥላል ሻል ያለ ገቢ የሚያገኝ ወላጅም የልጆችን ሃላፊነት ወደ ራሱ ጎትቶ እየጫነ እውቀትና ከህሎት እንዳያዳብሩ እድል ይዘጋባቸዋል በኢትዮጵያ ከተሞች በየጊዜው የምናየውን ድራማ መጥቀስ ይቻላል ሃብት ያፈራ ወላጅ ሲያረጅና ሲሞት ብዙም ሳይቆዩ የፈረሱ የተዘጉ የብጥብጥ ምከንያት የሆኑ የንግድ ድርጅቶችን ማየት የተለመደ ነው ልጆች ከህሎትን አላዳበሩማ ለምን። በማለት አላማውን ሸርሽሮ ይጨርሳል የአውነትን መንገድ በፅናት ይዝ ስኬታማ እሆናለሁ ብሎ ይጀምርና እኔ ንፁህ ልሁን አንጂ አጭብርባሪዎችንና ሙሰኞችን ለመከላከል ጣጣ ውስጥ አልገባም» ብሎ ራሱን ያዳከማል አጄን እስካላስገባሁ ድረስ ከሙሰኞቹ ጋር ብበላና ብጠጣ ቢጋብዙኝና ቢገዙልኝ ምን ጨነቀኝ» ወደ ማለት ያመራል ከዚያም «ብዙ ገንዘብ የማገኝበት ስለሆነ ለዛሬ ብቻ ባጭበረብር ወይም ሙስና ብቀበል ችግር የሰውም» በማለት የተነሳለትን አላማ ሸርሽሮ ይጨርሳል በዚህ አያበቃም ለትንሸ ጊዜ ኑሮዬን አስተማማኝ እስካደርግ ድረስ ብቻ እንጂ ከዚያ በኋላ በፅናት የአውነትን መንገድ እከተላለሁ ማለት ይጀምራል «ሁሉም ሰው አጭብርባሪና ሙሰኛ ነው ከእያንዳንዱ ሃብት በስተጀርባ ወንጀል አለ አኔ ግን እንደሌሎች መጥፎ ወንጀለኞች ሰውን አልገድልም አላሰቃይም» በማለት በወንጀል ይዘፈቃል አላማና ግቦቻችንን ወደ መሸርሸር የምንገባው አውነታን ለመሸወድ ስንሞከር ለዚህም ራሳችንን የቁንፅልነት እና የቅፅበታዊነት እስረኛ ስናደርግ ነው አውኑ መነሻችንን የሩቅ አላማችንንና ዝርዝር ግቦቻችንን በትኩረት ሳናጤን ከነትስስራቸውና ከነመስተጋብራቸው ሳንመረምር አንዱ ነገር ላይ ብቻ በቁንፅል እናፈጣለን በየቅፅበቱ ትኩረታችን እየተፈራረቀ መቅኖ እናጣለን አሁን ያለንበትን ሁኔታ ወደፊት የምንመኘውን ግብ እና ሂደቱን አስተሳስረን ካልመረመርን የአሁኗ ቅፅበት ላይ ብቻ የምንደፋደፍ ወይም ምኞት ተሟልቶ የምናይበትን ቅፅበት አየናፈቅን የምንጠብቅ አንሆናሰን እውቀት አላማ ሙያ ጥቅል ምቻት ዋና አላማ የየደረጃው ግብ የየእሰቱና የየደቂቃው ውሳኔ ሁሱም የምርጫ ውጤቶች ናቸው ከዚህኛውና ከዚያኛው ከእገዲህኛውና ከእንዲያኛው ከማድረግና ካለማድረግ ከበርካታና ከተለያዩ አማራጮች መካከል ነው የምንመርጠው ነገር ግን ጥሩና ጠቃሚ የሆነውን አላማ ወይም ግብ ለመምረጥ ትክክለኛና አውነተኛ የሆነ ግንዛቤ ያስፈልጋል አወቀትን ይጠይቃል ከግንዛቤና ከአወቀት በመነሳት ስንመርጥና ስንወስን በዚያው ልከ በየትኛው ዘርፍ ግንዛቤያችንን አስፍተን መጨበጥ አንዳለብን በየትኛው ዮኮቪአከኦርአኮውጮውጮውቭውድቢውድጅቭዚኤጴኣጦ በ መስከ እውቀታችንን በጥልቀት ማዳበር አንዳለብን የትኩረት አቅጣጫችንን አየወሰንን እክ የመሃንዲሶችን የህንፃና የድልድይ ሰራዎች አይቶ ግንዛቤ የጨበጠ ወጣት በመሃንዲለ ሙያ ለመሰማራት መርጦ አላማ ይይዛል በዚህ ምርጫውም አማካኝነት በውስጠ ታ ምን አየወሰነ ነው። ባልሰሪብትም ተምሬ ተመርቂቄያለሁ ደግሞስ ለየትኛው ህይወት ነውኑዞ አላማ ግብ ውሳኔ ሌላኛው ስህተት የአላማ የግቦች አና የውሳኔዎችን መስተጋብር ባለማጤን ይከሰታል አየንዳንዱ አላማ በርካታ ግቦችን ያካትታል የውበት ቁሳቁስ መሸጫ በመከፈት የመበልፁገ አላማ ለማሳካት በርካታ ግቦችን አስተሳስሮ ማሳካት ያስፈልጋል በደንበኞች ተፈላጊና ጠቃሚ የሆኑትን ቁሳቁሶች ማወቅ እነዚህንም በጥራትና በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት ዘዴ ማበጀት አንዱ ግብ ነወ ደንበኞችን የሚ ስብና የሚያረካ አቀራረብ ማደራጀት ሴላው ግብ ነው ወጪን የሚቀንስ ቀልጣፋና አስተማማኝ አሰራር መፍጠርም እንዲሁ እነዚህ ግቦች በውስጣቸው በርካታ ንኡስ ግቦች ይኖሯቸዋል ለምሳሌ ደንበኞቸን የሚስብና የሚያረካ እቀራረብ በርካታ ገኡስ ግቦችን ይይዛል ደንበኞችን ለማርካት በፍጥነት ማስተናገድ የዱቤ ሽያጭ ማመቻቸት ወዘተ ደንበኞችን ለማርካት በፍጥነት የማስተናገድም እንዲሁ በውስጡ በርካታ ግቦችን ያካትታል የመስተንግዶ ፍጥነትን በእጥፍ ለመጨመር ሱቁን ለመስተንግዶ አመቺ ማድረግ ፈጣን አስተናጋጆችን መቅጠር ለአስተናጋጆች ስልጠና መስጠትና በስራ ውጤታቸው አወዳድሮ መሸለም በየደረጃውና በየአይነቱ የምንከፋፍላቸው የተለያዩ ግቦች እርስበርስና ከዋናው አላማ ጋር የትስስር መስተጋብራቸውን ካላጤንን ግቦቹን የማሳካት ተነሳሽነታችን ይዳከማል ግቦቹን የማሳካት ፅናት በማጣት ቀስ በቀስ እንሸረሽራቸዋሰን አስተናጋጆችን በስራ ውጤታቸው አወዳድሮ መሸለም ከቀልጣፋ አሰራርና ከደንበኞች አርካታ ጋር ከዚያም ከትርፋማነት ጋር አስተሳስረን ሳናጤን በቁንፅል የምናየው ከሆነ አስፈሳጊነቱ ይደበዝዛል የአስተናጋጆችንስራ የመከታተልና የመመዘን ጥረት አድካሚ ጣጣ ሆኖ ይታየናል በሂደት የምናገኘውን ትርፍ ሳይሆን በአሁኗ ቅፅበት ለሽልማት ገንዘብ መስጠታችንን ብቻ በማየት ወጪው ያስጠላናል በየወሩ የነበረውን ሽልማት በየሁለት ወሩ ከዚያ በግማሸ አመት ብቻ እየሆነ በየአመቱ መሸለምምአንተወዋሰለን ግቡ ተሸርሽሮ ያልቃል በቁንፅልነትና በቅፅበታዊነት ግቦችን አንዳንሽረሽር የተዋረድ የላአላይና የታህታይ እንዲሁም የጎንዮች መስተጋብሮችን ማጤን ያስፈልጋል ይህን ለማድረግ የሚረዳን አንዱ ቀላሉ መንገድ «ለምን የሚለውን ጥያቄ ማንሳት ነው «ይህ አላማ ለምን አስፈለገ ይሄስ ግብ ለምን አስፈለገ። የሚል ጥያቄ በማንሳትም ተመሳሳይ ድምዳሜቂ መድረስ ይቻላል በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ሀይወት ለመኖር በህግ ሙያ የመሰማሪ አላማ የያዘ ወጣት ሙያው ላይ አተኩሮ መማር ማንበብ ማጥናት ያስፈልገናሰ አስተውሉት ግንዛቤና አውቀት ማለት ነው ሙያውን በማስቀደም መስራት መጣር ልምድ ማካበት ይኖርበታል እነዚህ ሁሱ ከአላማው ጋር ያላቸውን መስተጋብር ስለሚረዳ ሸከም አእይሆኑበትም ለጊዜው ጫና ቢሆኑበት እንኳ ቀስ በቀሰ ተወዳጅና አስደሳች እየሆኑ ይመጣሉ የአሳዎቹ ታሪክ ግን የዚህ ተቃራኒ ነው በዊዝ ቅስቀሳ ተነሳስተው በትልቅ ራዕይ ምግብ የማምረት አላማ ይዘው ነበር ፀሃይ በሚገኝበት ተስማሚ ቦታ ላይ ምግብ ለማምረት የተዘጋጁት በከፍተኛ ሰሜት ነው ምግብ የማምረት አላማ በውስጡ አፅዋት የመትከፅና የማሳደግ ግቦቸን ያካትታል የመትከል ግብን እና ምግብ የማምረት አላማን አስተሳስረው ማገናዘብ የተሳናቸው አሳዎች የሀይ ሃሩር ለመሸሽ ዋሻ ስር እፅዋት ተከለዋል ሌሎችም እፅዋት የማሳደግ ግባቸውን ከዋናው አላማቸው በመነጠል ተከሎቹን ወደ ላይ በመነተት ለማሳደግ ሞከረዋለ እነዚህ መንገዶች የሚያዋጡ አልሆኑም ከፊሎቹ አሳዎች ምግብ የማምረት አላማቸውን እስከነጭራሹ በመተው ውድቅዳቂ ነገር መመገብን መርጠዋል ከፊሎቹም አካላዊ ትልቅነታቸውን ተጠቅመው ከትርፍራፊ ምግብ አብላጫውን ደድርሻ ለመውሰድ ሲወሰኑ ታይተዋል በመሥሪያ ቤቶ በከተማና በአገር ደረጃ ትልቅ እላማ ያለው የለውጥ ፕሮጀከት ሲጀመ ቀስቃሸ ዲሰኩሮች ሰሜት የሚያነሳሱ መፈክርችና ለብ የሚያሞቁ መዝሙሮች ይደመጣሉ በጥቂት ጊዜ ይደበዝዛል በወርከሾፕና በስልጠና መጨረሻ ላይ ብዙ ሰዎች በከፍተና መነቃቃት ትልልቅ እቅዶችን ያስባሉ ወደ ስራቸው ሲመለሱ ይቀዛቀዛሉ ለምን። መስተጋብራቸውንም አቀናጅቶ ማጤን ያስፈልጋል በቅንብራዊ አስተሳሰብ እንደማይመጣና በሰሴት መመራት አስተሳሰብፐ የስኬት መንገድ ለምን የሚለው ጥያቄ በቅንብራዊ አስተሳሰብ ነ «ግን ለምን» ጊዜ ተደጋግሞ ሮ ርሇ። ነዋሪዎች ልክ እንደማሳ ተከፋፍለው በመውሰድ ደን አልምተው እንዲጠቀሙ የሚያስቸል ስርአት አንድ መፍትሄ ነው ከማልማት ሃላፊነት ጋር ተጠቃሚ ይሆናሉ ለዚህ አሰራር አመቺ ባልሆኑ አካባቢዎችም አንድ ዛፍ ቆርጦ መጠቀምንና ሀ ዛፍ ተከሎ የመንከባከብ ሃላፊነትን ያስተሳሰረ አሰራር መሞከር ይቻላል በጋራ ብከነት ምህዋር የተተበተበው የነፃ ሕከምና» ስርአትም መፍትሄ ያስፈልገዋል «ነፃ ህከምና» ለስሙ እንጂ ከምር ነፃ አይደለም ታካሚው ባይከፍል እንኳ የሆነ ሰው የሆነ አካል መንግስት ወይም ኤንጂኦ ወጪውን ይሸፍናል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነው ቶ» የሚመስለው ከሁሉም በፊት ይህንን እውነታ በግልፅ ማወቅና ማስተማር ያስፈልጋል አለበለዚያ በነፃ የሚገኝ የጋራ ህከምና እንደ ቢፌው ከቆይታ በኋላ መራቆቱ አይቀርም ሌሎቸ ኢትዮጵያዊ ናቸው ሊባሉ የሚቾሱ የጋራ ብከነት አዙሪቶች ኸጋነ ከዩ ርዐጠበዕከ አሉ የሴቶችና የልጆች መብት አለመከበር ሙስና ግጭትና የመሳሰሉ ችግሮች እንዲሁ በደፈናው የህዝቡ የጋራ ጉዳይ ስለሆኑ መፍትሄያቸውም የጋራ ሃላፊነት ነው ይባላል ነገር ግን መፍትሄ ለመፈለግ የሚደረግ ጥረት ብዙም አይታይም በተቃራኒው የምን አገባኝነ ወረርሸኝ ነው የተፈጠረው በቅንብራዊ አስተሳሰብ በሲስተም ቲንኪንግ መሰረት አንዲሁ በደፈናው ያገባኛል በደፈናው አያገባኝም የሚሉ ሃሳቦችና ስሜቶች ስህተት ናቸው «የትኛው ጉዳይ ማንን አንዴት አና እስከ ምን ድረስ ያገባዋልን ብለን መጠየቅ ይኖርብናል የነገሮችን ትስስርና መስተጋብርን በመዘንጋት «የጋራ ጉዳይ ነው ሁሉም ያገባዋል። አሁን የስኬት ግስጋሴው በጣም ጎልቶ ይታናናል ጭማሪው እየበዛ ይሄዳል የሆነ ነገር ለማሰራት ስናቅድ ምን እናደርጋሰን በዚያ የቢዝነስ መስከ አቅምና ብቃት አሟልቷል ብለን ወደምናምንበት ስኬታማ ድርጅት እንሄዳለን የማናውቅ ከሆነም «ስኬታማ ነው የሚባል ድርጅት አንዲጠቁሙን ሰዎችን እያጠያየቀን እንሄዳለን ስኬታማው የቢዝነስ ድርጅት አገድ ተጨማሪ ቢዝነስ አገኘ ማለት ነው በድርጅቱስራከተደሰትንቋሚ ደንበኛው ከመሆንም አልፈንየማያውቅሰው ሲጠይቀንም ጥቆማ እንሰጣለን ድርጅቱ እንዲህ ተጨማሪ ቢዝነስ እየጎረፈለት በትርፋማነት ራሱን መሳሪያዎቹንና አገልግሎቱን ሰማሻሻል የሚያስችል ተጨማሪ አቅም ስለሚያገኝ ተጨማሪ ደንበኞችን ይስባል ላለው ይበልጥ ይጨመርሰታል በድ ፋብሪካ ውስጥ የተቀጠረ ሰራተኛ መጀመሪያ ሳይ የስራ ፍቅርና ትጋት የስራ ጥራትና ቅልጥፍና በማሳየት ብቃቱን ለማስመስከር ጊዜ ይወስድበታል ከጥቂት ተቃ ግን በፍጥነት እየገነነ ይሄዳል ብቃቱን ሲያስመሰከር የስራና የደመመ ኦ ይህም ብቃቱን ይበልጥ እንዲያዳብርና አንዲያስመሰከር ይረዳዋል እናም አንደገና አድጉ እየሰጡት ስኬቱ ስኬትን እየፈጠረ ይቀጥላል ፐሮፌሽናል ስፖርተኞችንም ማየት ይቻላል የቦከስ የአትሌቲከስ የአግር ኳስ የአለማችን ታዋቂ ቦከሰኞች በአንድ አነስተኛ የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ ነው ብቃታቸውን ቀስ በቀስ ማስመስከር የሚጀምሩት የስፖርት ማዕከሉን በመወከል በትናንቨ የውድድር ዝግጅቶች አንዲካፈሱ ይመረጣሉ ይሀም ብቃታቸውን ይበልጥ አንዲያሰመሰከሩና ሽልማት እንዲያገኙ እድል ይከፍትላቸዋል በውድድሩ የሚያገኙትን ስኬት በመጠቀም ይበልጥ ብቃታቸውን እያሳደጉ በከተማ አቀፍ ውድድር ከዚያም በክፍሰ ሃገራዊ በከልላዊ ውደድሮች ሽልማትና ታዋቂነት እየጨመረ ይህም የራስን ብቃት ለማሻሻለ አያዝ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ገናና ይሆናል ወደ አገር አቀፍ ከዚያም ወደ አሰማቀፍ ሻምፒዮንሺፕ ይደርሳል ስኬት ስኬትን እያዖስከተሰ የአገራችን አትሌቶች ታሪከም ተመሳሳይ ነው በትምህርት ቤት በወረዳና በከለል ውድድሮች ሲያሸንፉ ብዙዎቻችን አናውቃቸውም የኢትዮጵያ ሻምፒዮን ሲሆኑና በተለይም በአሰም ሻምፒዮና ሜዳሊያ ሲሸለሙ ስንመለከት ድንገት ስኬታማ የሆኑ ይመስስሰናል እውነታው ግን ከዚህ ይለያል በትቤትና በወረዳ ውድድሮች ከሚያገኙት ስኬት ጀምሮ አንዱ ስኬት ሰሴሳ ተጨማሪና ከፍተኛ ስኬት መነሻ እየሆናቸው ነው የኢትዮጵያ ከዚያም የአለም ሻምፒዮና የሚሆኑት በስኬታቸውምከፍተኛሽልማት ወደሚያስገኙውድድሮቾ ይጋበዛሱ ይመፈጣሉሱ ወደ ጎልደን ሲግ ወደ ዳየመንድ ሲግ በጣም ስኬታማ በሆኑ ቁጥር በጣም ተፈሳጊ ከመሆናቸው የተነሳ በአንድ ውድድር ለመካፈል ብቻ ከፍተኛ ገንዘብ ይከፈሳቸዋል ላለው ይጨመርለታል ብቃቱን በማስመስከር በህዝብ የመታየትና የመታወቅ እድል አስኪያገኝ ድረስ ይታሻል ከተወፅነ ስኬት በኋላ ግን ስኬቱ እየገዘፈ ይሄዳል ዘፋኞችን ተመልከቱ በአነስተኛ የምሸት ከለቦች ውስጥ ለአመታት ይሰራል አልበም ለማውጣትና ሰመታወቅ የሚያደርገው ጥረት በቀሳሉ አይሳካም ታዋቂ ካሰመሆኑም በሳይ የገንዘብ አቅሙ ትንሽ ነው። የሚወጡ ተማሪዎች በዚያው የስኬት ጎዳና እስከ መጨረሻ ሲሄዱ የሚታዩት ስኬታማ በሆንከ ቁጥር አለም ሁሱ ለተጨማሪ ስኬት አብሮህ ይ ቢባል አንደኛ ፈስኬት ለስኬታማ የሚባለው ነገር ከላይ በተገሰፀው መንገድ ሲታይ ተገቢና ፍትሃዊ መርህ ነው ሰነፍ ተማሪዎችን አየሸለምን አናድንቅ ካልተባለ በቀር ሁለተኛ ብቃትንና ሰኬትን በማስመስከር ከዚህ ፍትሃዊ መርሀ ማግኘት የምንችለውን ተጨማሪ ስኬትና ጥቅም ለመቀዳጀት ሁልጊዜ ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል በደካማነትና በውድቀት ለመሸለም አስካልተመኘን ድረስ አነዚሀን ቁምነገርች ቸል ካልናቸው ግን ችግር እንፈጥራሰን እያንዳንዱን ስኬት አንደገና ሰተጨማሪ ስኬት አገደመሳሪያ ለመጠቀም ዝግጁ ካልሆንን ለውድቀት እንዳረጋለን ይህንንም የስኬት ገደቦች» እና «ኢንቨስትመንትን የዘነጋ ስኬት» በሚሉ ርአሶች ስር አንመለከተዋሰን አሁን ሌላኛው ችግር ላይ አናተኩራለን ስኬት ለስኬታማ» የሚለውን መርህ ከላይ በተገለፀው መንገድ ሳይሆን ስኬት ለስኬታማ መሳይ በሚል ትርጉም ተግባራዊ የሚያደርጉ ሰዎቸ በርካታ ናቸው አናም ፈፅሞ ፍትሃዊ ያልሆነ የውድቀት ምህዋር ይፈጥራሉ ስኬት ለስኬታማ መሳይ አትሌቶች ለአለማቀፍውድድር የሚመረጡበትአሰራርሁሌ እንደሚያጨቃጭቅሰምታችሁ ይሆናል ከጭቅጭቅም አልፎ አስከ መታኮስ የተደረሰበት ጊዜም አለ የአንዳንዱ ጭቅጭቅ መነሻ ምክንያት ከተራ አለመግባባትና ከተራ ፀበኛ ባህርይ ያላለፈ ሊሆን ይቸላል ነገር ግን «ስኬት ለስኬታማ መሳይ» የሚል ኢፍትሃዊ አሰራርም የጭቅጭቅ መነሻ ይሆናል ብቃቱን ያስመሰከረ ስኬታማ አትሌት በአለማቀፍ መድረከ እንዲወዳደር መመረጥ አለበት ለተጨማሪ ስኬት ይህን ፍትሃዊ መርህ ተግባራዊ ለማድረግም በቅድሚያ ብቃትን በተጨባጭ መመዘኛ የምንሰካበት የስሌት ዘዴ ማወቅ ያስፈልጋል በአገራችን ግን ተጨባጭ መመዘኛ እና «የስሌት ዘዴ የሚባሉ ነገሮችን ብዙም አንጠቀምባቸውም ከተጨባጭ መመዘኛ ይልቅ በሰዎች ስሜታዊ አስተያየት በጭፍን መነዳት የህዝብን ስሜታዊ አምነት በጭፍን መከተለ የተለመደ ነው የስሌት ዘዴ» ትተን በመሰለኝ ደሳለኝ ወይም በመሰለኝ ቅርአለኝ መመራትን እናዘወትራለን ስለዚህ የአትሌቶችን ብቃትና ስኬታማነት በተጨባጭ መመዘኛ በስሌት ታውቆ ምርጫ መካሄድ ሲገባው። እስኪመስል ድረስ «ስኬት ሽ መርህ በተሳሳተ መንገድ ሲተረጎም ይሀንን ይመስላል ኬት ለስኬታማ የሚለው በትከከለኛው መንገድ ግን «ስኬት ለስኬታማ የሚለው መርሀ ሁላቾንም በጥረት ብቃታችንን እየገነባን ስኬትን በተቀዳጀን ቁጥር ወር ላቀ ተጨማሪ ብቃትና ከፍ ወዳለ ተጨማሪ ሶኬት አንድገረማመድ የሚያስችል ነው የአንዱ ስኬት በሊላው ውደቀት የአንዱ ትርፍ በሌላው ኪሳራ የሚመጣ አይደለም ሁሉም የብቃቱን ና ብታትና ስኬትን አውን ማድረግ ይቸላል ንኝ የስኬቱን ያህል ተጨማሪ ስኬት ለስኬታማ» በተሳሳተ መንገድ ሲተረጎም ሣኀ ስኬታማ መሳዮች ናቸው ትርፍ የሚያገኙት በሌሎች ኪሳራ የመበላላትና የመጠፋፋት ስኬትኔ ሊባል ይቸላሷር እንዲህ አይነት «ስኬት ምን እንደሚመስል በአሣዎቹ ታሪከ አይተናልለ ምግብ በማምረት ስኬታማ አንሆናለጌ ብለው ከማሰብ የወ ለመለቃቀምመሻማትንየመረጡትልልቅእሳዎችረትንንሽአሳዎች ዕጥራየው አየተበራከተብዙ ምግብ ስለሚፈጁ ጠላቶቻችን ናቸው ብለው አምነዋል በግዙፍነታቸው ተማምነው ትንንሸ አሳዎችን አያሳደዱ ሰመብላት የዘመቱ ትልልቅ አሣዎች። መፍትሄው ቀላል ነው «ስኬት መሳይን» ትተን ሐውነተኛ ስኬት» ላይ ማተኮር ያኔ «ስኬት ለስኬታማ» የሚለው መርህ በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች የህይወት ምህዋር ይሆንልናል ነገር ግን ይህን መፍትሄ የሚያደናቅፉ ጭፍን አስተሳሰቦችና ሃሳቦች አሉ ለብዙ ዘመናት የተጠናወቱን በመሆናቸው አደገኛነታቸውን ተገንዝበል ነቅለን ልንገላግላቸው ይገባል ር ተመሙራሌጀጅ መሙ ከአነዚህም መካከል ጥቂቶችን ተመልከቱ አንዱ የሚሳካለት የግድ በሌላው ውድቀት ምከንያት ነው። መንገድ ለቆ የሞትና የንብረት ጥፋት ያደርሳል ሁሉም ልከ አለው ብዙውን ጊዜ ግን ይህንን ተፈጥሮአዊ አውነት ወደ ጎን ትተን አንድ ነገር ላይ ብቻ በቁንፅል ለዚያውም የአሁኗ ቅፅበት ላይ ብቻ እናተኩራሰን ሸቀጦችን በተሻለ ጥራትና ዋጋ በማቅረብ ደንበኞችን ስላበራከትን እሱ ላይ ብቻ አናተኩራለን አመቺ የመሸጫ ቦታና ቀልጣፋ አገልግሎትም ለስኬት አስፈላጊ ምሶሶዎች አንደሆኑ ረስተነ አሲድ በመጨመር ጨውን ስላመረትን አሱን ብቻ እንደቃጋገግለነ አልካሊን ዘንግተን አንድ ዘዴ አንድ ምሶሶ አንድ ከፋይ ላይ በቁንፅል በማተኮር ሰኒዜው ወጠታማ ስነሆክ አርሱኑን ብቻ ይበልጥ ደጋግመን እንፈጽማለን ውጤታማ የምንሆነው ግን ዜዴ እ ኢእሚአእአሲአሲንሲንስጅጂጅእሲአሽኡሓኡኡኡ ሌሌ እስከተወሰነ ደረጃ ድረስ ብቻ ነው የዘነጋናቸው ሌሎች ዋና ነገሮች ምሶሶዎችና ብ ለጊዜው የተሟሉ በመሆናቸው ከጊዜ በኋላ ግን አብረን ስላላሳደግናቸው የእድገት ገብ ይሆናሱ ስሰዚህ በስኬት ላይ ስኬት ሲደራረብ በዚያው የስኬት ዘዴ ጥረታችንን ከፍ እያደረግ በውጤታችን ከመጠቀምከመርካትና ከመኩራት በተጨማሪ ሁሌም በአስተዋይኑኑ መመርመርና መፈተሸም አንደሚኖርብን የሚያስጠነቅቅ ነው ከፎ ከኔ ጴ የተሰኘቤዬ አርኪታይች ለጊዜው የተሟላ ሆኖ ስለታየን ብቻ ትኩረት የነፈግነወ የስኬት ምሶሶ ካለ ስህተታችንን በማረም በጊዜ ሰማስተካከል ነቅተን መጠበቅ አለብን አለበለዚያ ግን ስኬትን የሚገድብሰበብ ይሆንብናል ወደ ውድቀት ምህዋርም ሊወረውረን ይቸላል አሳዎቹ እንደገጠማቸው አሳዎቹ ምግብ ለማምረት ዕፀዋት አንዲተከሉ አስተዋዩ ዊዝ አስምሯቸዋል ለተከሎቹ አድገት ውሃ ፀሃይ አፈር አንደሚያስፈልግም አንዳንዶቹ የፀሃይ ሃሩር ጠልተው ዋሻ ውስጥ መትከልን መርጠዋል አፈር ላይ መትከላቸውን በቁንፅል በማየት ሰዛሬ መገሳገሳቸውን ብቻ በመመልከት ትከከለኛ ማሳ ላይ ሲተከሉ የዋሉ ሴሎች አሳዎች ደግሞም ተክሎቹ ቶሎ አንዲያድጉ ወደ ላይ ሳብሳብ አድርገዋል መርዘማቸውን ብቻ በቁንፅል በማየት በተወሰነ የውሃ የአፈር የፀሃይና የጊዜ ቅንብር ውስጥ ተከሎቹ የሚያድጉበትና የሚረዝመበት የራሳቸው ተፈጥሮ አላቸው የራሳቸው ልክ ቅንብሩ ሲለወጥስ። ለጊዜው ስኬቶችን ልናስመዘግብ እንችላለን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ግን ያንኑን ጥረት ይበልጥ ብንጨምር እንኳ ተጨማሪ ስኬት አውን ማድረግ ያቅተናል በቁንፅል አንድን ነገር ብቻ እያየን ከጎን የዘነጋነው ሌላ የስኬት ምሶሶ አለ ማለት ነው ነገሮችን ከትስስርና መስተጋብራቸው ጋር በመመርመር በቅንብራዊ አስተሳሰብ መፍትሄ ልናገኝለት ይገባል አለበለዚያ ያንኑን ጥረት ብቻ ይበልጥ መከመር ፋይዳ አይኖረውም ከኪሳራ በቀር ከ« ና ጠጠር የዐፎፎ አገርአቀፍ ችግሮችን በምሳሌነት አንጥቀስ በኢትዮጵያ ኤችአይቪ ኤድስንና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ጨምሮ በርካታ ችግሮችን እንዴት ለመፍታት እንደሚሞከር አስተውሉ «ችግሮቹ በመረጃ እጥረት ሰበብ የሚፈጠሩ ናቸው ከሚል ሃሳብ በመነሳት የሚቀርቡ መፍትሄዎችን ታዝባችሁ ይሆናል ሁልጊዜ ለሕዝቡ ተጨማሪ መረጃ በመስጠት ችግሮቹን መፍታት ይቻላል ብለው ያምናሉ። በእርግጥም የግንዛቤ እጥረትን ለመቅረፍ» ተብለው በሚሰራጩ መረጃዎች አማካኝነት የተወሰኑ ለውጦች አውን ይሆናሉ ነገር ግን የሚያጠግብ ለውጥ አናገኘበትም ከተወሰነ ጊዜ በኋላም የስኬት ለውጥ ተመናምኖ ይቆማል የመረጃ አቅርቦቱን ይበልጥ ብንጨምር እንኳ ተጨማሪ ለውጥ ማምጣት ያቅተናል ቆም ብሎ እንደመመርመር «የግንዛቤ እጥረትን ለመቅረፍ በሚባለው የተለመደ መፈከር በሚሊዮን የሚቆጠር ብር አየወጣ በሬድዮ በቲቪ በህትመት በስብሰባ በስልጠና መረጃ ለማሰራጨት ተጨማሪ ጥረት ይደረጋል ነገር ግን የመረጃ ስርጭቶቹ ይበልጥ ቢስፋፉም የተጠበቀውን ለውጥ እንዳላመጡ ፕናቶች በተደጋጋሚ ያረጋግጣሉ በንፅህና ጉድለት ለበሽታ ላለመጋለጥ መፀዳጃ ቤት ን አበጅቶ በመጠቀም መ በቂ ለውጥ አለው ከላከል አንደሚቻል ተደጋጋሚ መረጃ ቢሰራጭም በተግቢ ድ ትን ላለመጋለጥ ኮንዶም በመጠቀም ኤችአይቪን መከላከል ባልታቀዱ ወሊዶች ላን ን ላለማባባሰ የቤተሰብ ምጣኔ መንገዶችን መጠቀም የሰዎችን ህይወትና ጸስራ አውን ድ ጎጂ ባህሎችን ማስወገድ በእነዚህ መስኮችም የተጠበቀውን ያህል ሰውቱ ልሆኑም በጥናቶች አንደተገለፀው በኤቸአይቪ ኤድስ ዙሪያ የሀብረተሰቡ የመረጃ አውቀት ከ በላይ ሲሆን በተግባር የተገኘው ለወጥ ግን ከ በታች ነው ሰምን ችግሮቹን ለማስወገድና ስኬት ለማስመዝገብ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮች ምንድናቸው ብለን መጠየቅ ይኖርብናል የመረጃ አቅርቦትና ስርጭት አንድ የስኬት ምሶሶ ነው ሊሎት የስኬት ምሶሶዎችን ከዘነጋናቸውና ካሳሳደግናቸው ግን አስከተወሰነ ደረጃ አንጂ በመረጃ ስርጭት ብቻ ለውጥ ልናመጣ እንትልም መረጃዎችን አውቆ በተግባር እንዲጠቀምባቸው በቅደሚ ለህይወት ከፍተኛ ከብር እንዲሁም ለመረጃዎች ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጥ ሳይገሳዊ አስተሳሰብ ሲኖር ይገባል እነዚህም የስኬት ምሶሶዎቸ ናቸውና ሳይገሳዊ አስተሳሰብን ቸል ብለን በአጭሩ ስናስቀረው ስኬታችን ይገደባል ይህን ለማረጋገጥ ተቃራኒ የሆኑ መጥፎና ኋላቀር አስተሳሰቦችን መመልከት ትችላላችሁ በኮንዶም በፀረቫይረስ ሀከምና በአርግዝና መከሳከያ ዙሪያ አውነታ ላይ ያልተመሠረቱ ሃሰተኛና አደገኛ ወሬዎችን የማሰራጨት ዘመቻ በሰፊው ይታያል በፀረሳይንስ ዘመቻው። ወደ ሁነኛ መፍትሄና ወደ አስተማማኝ አርምጃ መሸጋገር ሃላፊነትን እንደሸከም ከማንፏቀቅ ለባብሶ ማረስ በአረም ለመመለስ ለስኬት ሃላፊነትን መጨበጥ ግቦችን ከመሸርሸር ሰበብ ፈጣሪ ቅርብ ን ግቦችን በፅናት ማሳደግ ከመተጋተግ ከመበላላት የአልህ ቤት ሳይዘጋ ያድራል በአነቃቂ ፉከክርና ትብብር ስኬትን ማፋጠን ከማህበር ብፌ አሳዛኝ አወዳደቅ የሁሉም የሆነ የማንም ሳይሆን ይቀራል የጋራ አእምሮ የለም የራስህን ተጠቀምበት ከስኬት ለስኬታማ መሳይ ተጨማሪ ስኬት ለእውነተኛው ስኬታማ የስኬት ገደቦች ኋላ ቆሞ ከመገተር አስቀድሞ ማሳመር የማያቋርጥ የስኬት ምህዋር መፍጠር ብቃትን ከማይገነባ እድገት ሳይመግቡከማለብ አያበለፀገ ብቃትን የሚገነባ ስኬት የህይወት ክህሎቶችና የቱ አርኬታይፖች ተያይዥነት በእውነታ ላይ የተመሰረተ ቅንብራዊ አስተሳሰብ ለሁላችንም አጅግ የሚያስፈልጎን ከውድቀትና ከችግር ለመዳን ብቻ አይደለም ስኬትን ለመቀዳጀትና በየጊዜው ያሰማቋረጥ የሚበለፅግ አስደሳቸ ህይወት ለመጎናፀፍ ስለሚያስችለን ነው። ለዚህ ነው ቅንብራዊ አስተሳሰብ የሚያስፈልገን ስኬታማ የህይወት ከህሎት ለመታጠቅ የህይወት አላማን ለመቀዳጀት የሀይወት አላማና ግብ ሀ ህይወት በዘፈቀደ አየተመራ ፈፅሞ ችግር የማይደርስበት ቢሆን ኖሮ ስህተትን ማረም ጥፋትን ማስተካከል ችግርን ማስወገድ የሚባል ነገር አይኖርም ነበር። በራስ ተነሳሽነት ራሶን ፌሥፌ ዴዴ ሙሙሙ ሙሠሠቐቅፅኦሹጩጭሎሁመ የማኖር ሂደት ነው ህይወት ከዝከሏፎ ፎየ ሀክፎ ጠዐሃፎበፎበበ ሲ በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን የመጎናፀፍ አላማና ግብ ባይኖረን ኖሮ በውጤታማ መንገድ ለስኬት የሚያበቃ ትከከለኛ አስተሳሰብ አያስፈልገንም ነበር ህይወት ግን ህልውናን የማለምለም ግብ ላይ ያለመች ናት አስደሳች የብልፅግና ህይወት ለመጎናፀፍ ፅኑ አላማና ግብ ከያዝን ደግሞ ትከክለኛ የስኬት አስተሳሰብ ሊኖረን ይገባል። ህይወት በተፈጥርዋ ህልውናን የማለምለም አስደሳች የብልፅግና ህይወትን የመጎናፀግ ግብ ስለሆነች ነው ቦዩር« በ ህበበ የበሃፎፐበርክ ይህን የህይወት እላማ ማሳካት አለብን እንዴትን ለአላማው ስኬት ምን ምን መሟላት አንደሚያስፈልጉና ከዚሁ አላማ የሚነጩ ዝርዝር ግቦችን እንደየደረጃቸውና አንደየቅደም ተከተላቸው ለይተን መመዘን ማወቅ መምረጥ ይኖርብናል ዝርዝር ግቦችን በማሳካት የህይወት አላማን አውን ለማድረግ ህልውናችንን ለማሰምሰም የሚያስችለን ብቃት በጥቅሉ የሕይወት ከህሎት ይባላል አውቀት አላማና ከህሎት አርስበርስ አስተሳስረን ስገይዛቸው በተመጋጋቢነት ያድጋሉ አንዱ ሲያድግ ለሴሎኾቹም የአድገት ምንሁ ይሆናለ። አስተማማኝ የውድቀት መንገድ አይደለም የህይወት አላማወዓና ግቦ የስኬት መንገድ የሚገኘው የህይወት ከህሎትን ይራመዳል ለከሻፊ ጥገና ፊት አለመስጠት ማለት ነው መዝድ እንጂ አስተማማኝ የስኬት ችን የሚያፈቅር ሰው። የህይወት ከህሎትን በመጠቀም። ሽ ከህሎትን መጠቀም ምን መሆን አንደሚፈልግ በምን የሙያ መስከ መሰማራት አንደሚመኝ የሙያ መስኩስ እንዴት ለእስደሳች የብልፅግና ህይወት እንደሚያበቃው መነሻ አቅሙንና ዝንባሌውን አገናዝቦ የህይወት አላማ ለመምረጥ መቻል ራሱ አንድ የህይወት ከህሎት ነው በህይወት አላማ መሰረት ዝርዝር ግቦችን ለይተን ለማወቅና ለመወሰንም የህይወት ከህሎትን መጠቀም አለብን በዚህ የህይወት ከሀሎት አማካኝነት የህይወት አላማችንንና ዝርዝር ግቦችን መርጦ የያዘ ሰው ለግቦቹ የሚሰጠው ዋጋና ከብር ከፍተኛ ይሆናል። ከህሎትን ማዳበር የህይወት አላማንና ግቦችን ለመምረጥ አጥብቆ ሰሟያዝና በፅናት ለመተግበር የህይወት ከህሎትን መጠቀም ስለሚኖርብን የህይወት ከህሎትን ማዳበር ራሱ ሁሴም ልናተኩርበት የሚገባ ትልቅ ግብ መሆን አለበት የሀይወት ከሀሎት ሰማደበር የያዝነውን ግብ የምንሸረሽር ከሆነ አስደሳች የብልፅግና ህይወት ለመፍጠር የወጠንነውን አላማ እንደመካድ ይቆጠራል። በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን የመቀዳጀት ግብ መያዝ። በጊዜና በስራ ብዘት ፋብሪካው ሲያረጅ ዝም ብለን ከተመሰከትን የማምረት አቅማችን እንሸስትመንታችጌ እየተናደ ይሄዳል በብልሽት ስለዚህ በፋብሪካው ስናመርት ለዛሬ የኑሮ ገቢ እንዲያመነጭልን ብቻ ሳይሆን ለነገ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር የኢንቨስትመንት ምንጭ እንዲሆን ማድረግ ይኖርብናል የህይወት ክህሎትም በተመሳሳይ መንገድ ዛሬ እየተጠቀምንበት ለወደፊትም ኢንቨስት ልናደርግበት የሚገባ ዋነኛ የህይወት አቅም ነው የህይወት ክህሎት ግንባታን ቸል የምንል ከሆነ ግን ኢንቨስትመንት እንደራቀው ፋብሪካ ብቃታችን እየተናደ ይሄዳል። አላማና ግብ መምረጥ ኑሮን ማሻሻልና ራስን መቻል ቤተሰብ መመስረትና መውለድ በአጠቃላይ የጊቤው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወት ለመጎናፀፍ የሚያስችለን የህይወት ከህሎት ግን በሌሎች ሰዎች የእለት ጉርሻ ሊያድግ አይችልም ሽ የህይወት ከህሎትም ሆነ የዚሁ ከህሎት አስኳል ማለትም የማሰብ ከሀሎት በአያንዳንዱ ግለሰብ ምርጫና ውሳኔ ብቻ ነው ሊገነባ የሚችለው አያንዳንዱ ሰው በመነሻ አቅሙ ላይ ተመስርቶ እያሰበና እያወቀ በየጊዜው አየጣረና አየገነባ በአጭሩ ኢንቨስት አያደረገ ሲጓዝ ነው የህይወት ከህሎቱ የሚያድገው ማሳደግ መፈለጉ ነው አካላዊ እድገት ከእድሜ ጋር እየጨማረ በህይወት ከህሎት ግንባታ ግን በእንጭጩ ከቁቀረ በመካከላቸው ከፍተት ይፈጠራል። አላማና ግቦቹን የመረጠ ሰው የዛሬውን ጥረት ከረዥም ጊዜ የህይወት ከህሎት ግንባታ ጋር እስተሳስሮ በማየት የማያቋርጥ የስኬት ጎዳናን ይጠርጋል። በየጊዜው የሚባሰፅግ አስደሳች ህይወትን ለመቀዳጀት አላማ መርጠናል አላማ ለማሳካትም በትከከል ወስነናል የህይወት ሂደት ሰማስተካከል መርጠናል። የህይወት አላማችንን የኑሮ አቅጣጫችንን የሙያ መስካችንን አንመርጣለን በየጊዜው ሾ የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን የሚያቀዳጅ አሴት ጠክፎ ለመፍጠር። አውኑ ተፈጥሮ በአእምሮ አማካኝነት ሲቀረፅ ነው የሚባለው ይ እውኑ ተፈጥሮ በነባር ቅንብር ተፈጥሯዊ ያለ የነበረ ተግባር በአእምር የተመራ እውኑ ተፈጥሮ በአዲስ ቅንብር ሰው ሰራኹ ሃብት ንብረት መርህ አላማ እቅድን ተግባራዊ በእውኑ ተፈጥሮ ያላአእምሮ አንዳች አዲስ ክር ሃብትና ንብረት ተፈጠረ በአእምሮ ውስጥ የተፈጠረ የሃሳብ ቅንብር እወቀት ጥረት በአእምሮ የተመራና በእውኑ ተፈጥሮ ውስጥ የሚካሄድ ጥረት ውስጥ የተፈጠረ እዲስ ቅንብር ሃብት ንብረት ስለዚህ ሃብትና ንብረት ማለት በአእምሯችን ውስጥ የነበረው ሃሳብ በእውኑ አለም ቅርፅና አካል ሲይዝ ማለትኣነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال