Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ሞርሞኖች ምን ያስተምራሉ.pdf


  • word cloud

ሞርሞኖች ምን ያስተምራሉ.pdf
  • Extraction Summary

» የተለኘኝች መፅሐፍ ስለ ሞርሞን እምነት አጀማመርና አስተምህሮ በጥቂቱ ፍንጭ የምትሰጥ ሲሆን የአንባቢንም ጊዜ እንዳትወስድ በማስብ በእያንዳንዱ ርዕስ ስር አጭር የሆነ ማብራሪያና ጥቂት የመዕሐፍ ቅድስ ማጣቀሻዎችን ብቻ ተጠቅሚያለሁ። ብ ሀ መሪሖፍ ቀዱቶዕ ሰጎ ለፇሂጵትጩሌኤሪ ምን ይጳም መማ ቻዳብች ልሐ ህዩን ደ ና ያ ን ን ስለ እግዚአብሔር የሚያስተምረው ክዚህ በተቃራኒ ነው ዳ። ሞርሞን ማን ነው።ዘክፀ ከሃ ክር እላርርዕከዘ ይ ማጅ ቫ ጅ ህ ከጆሴፍ ስሚዝ ቀጥሎ የእምነቱ መሪ የነበረው ብሪንግፃም ዮንግ ደግሞ ዳ። መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው «ዐመደመሪያ ቃል ጎበር። ታያዕዞቸው ምታ ፅኋቷርሱ ይ ሰኋጣ።

  • Cosine Similarity

የሞርሞን እምነት ተከታዮች ከመፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ «መፅሐፈ ሞርሞን ሰሚለው ድርላናቸው ትኩረት ይሰጣሉ ነገር ግን መፅሐፉ በስህተት የተሞላና የእግዚአብሔር መንፈስ የሌስሰቦት በመሆኑ ለትምህርትና ለተግሳፅ ልብንም ስማቅናት በፅድቅም ላስው ምክር የሚጠቅም አይደለም ከዚህም ባሻገር ስስ መስኮት ስስ እግዚአብሔር ቃል ስስ ስውና ስለ መሳሰሉት ነገሮች የሚናገረው ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ በመሆኑ ፃስተኛ ነው ሞርሞኖች እግዚአብሔር አምላክ ከመሆኑ በፊት ሰው ነበር ብስው ያምናሉ በተጨማሪም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ፕላኔቶች አንዳሉ ከተናገሩ በኋላ ስለእያንዳንዱ ፕላኔት የየራሉ የሆነ አምላክ አለው ይላሉ ይህንን የሚሉበት ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር አባት እናት አያት አክስትአለው የሚስውን ትምህርታቸውን በየዋፃን ጆሮ ስማስረፅና ስው ሁሉ እግዚአብሔርን ከታዘዘ ወደ አማልክትነት ይለወጣል የሚለውን አስተሳሰብ በስው ልብ ለማስቀመጥ ነው የሚገርመው ይህ ሚስጢር በአምነታቸው ሰጋ ለሆኑ የእምነቱ ተከታዮች እይነገርም ምክንያቱም እግዚአብሔር ስው ነበር ወይም ኤሎፃም የሚባስው አምላክ ግብረስጋ ግኑኝነት አድርጎ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲወለድ ያደረገው ብስው ቢስብኩ ማንም ጆሮ አንደማይስጣቸው ያውቃሉ ስሰዚህ ውስብስብ የሆነውን ነገር ከማስተማራቸው በፊት ብዙ ጊዜ ወስደው የአዲሱን ደቀመዝሙር ልብ መቃኘት ይፈልጋሉ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ቢቀርብላቸው እንኳን በፍፁም ፃስት ነው» ብስው ከማስተባበል ውጪ ግልፅ የሆነ ምላሽ አይስጡም ከዚህ የተነሳ በአከባቢያችን ላሉት የሞርሞን ደቀመዛሙርት አግዚአብሔር ሚስት አለው ወይ። መጓነጸስጎፇታራ ለሪሯሜሟነአት ጥሩፍ ለድረ ጎውቃፅኃሥ» ረ ዋያሆዙፀ ሪያያውቃጳ በማስት ለአገልጋዮች የተናገረውን ቃል አስተውሎ ተግባር ላይ ማዋሉ ክምንም በላይ ጠቃሚ ነው ስለ እግዚአብሔር ያላቸው አስተምህሮ የሞርሞን አምነት ተከታዮች በአፅናፈአለም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ፕላኔቶች ኣንዳሉ የሚያስተምሩ ሲሆን አያዳንዱም ፕላኔት በአንድ ወቅት ስው በነበሩ አሁን ግን አማልክት በሆኑ ፃይሎች አደሚተዳደር ያምናሉ በተጨማሪ ደግሞ እግዚአብሔርን በተመለከተ አራት አይነት መሰረታዊ አስተምህሮ አላቸው ይኸውም እግዚአብሔር እንደ ለው ተጨባጭና ሊዳሰስ የሚችል ስጋና አጥንት አለው ብለው ያምናሉ እግዚአብሔር አሁን አምላክሰው አምላክም ለውም ሆኖ ነው በለማይ ያለው የሚል አምነት አላቸው ለቁጥር የሚታክቱ አማልክት አባት እናት አያት አክስት በየፕላኔቶቹ ላይ አሉ ብለው ያስተምራሉ ስለዚህ ሞርሞኖች ብዙ አምላክ አምላከ ወይም ፖሊቲስዝም ሯዐዜቤከዘ ናቸው እያንዳንዱ የሞርሞን እምነት ተከታይ አማልክት ለመሆን መፈለግና መታገል አለበት ይላሉ። ነገሩ ሰይጣን ከሄዋን ጀምሮ በቀላሉ የሚያታልለውን ሰው እየፈለገ ሲያጭበረብር የኖረ በመሆኑ ጆሴፍ ስሚዝን ተጠቅሞ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እግዚአብሔሮች አሉ በል የሚያስደንቅን አይሆንም ምክንያቱም በኛው መቶ ክዘ በመሃመድ በኩል «እግዚአብሔር አይወልድም አይወለድም ኢየሱስ ሰው ብቻ እንጂ አምላክ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ብሎ ፈጣሪ የለም» በማለት የአምላክን በመለኮት አንድ በስምና በአካል ደግሞ ሦስት መሆን ለማስካድ ትልቅ ትግል አድርጎ ነበር ይህ አልሳካለት ሲል ደግሞ በጆሴፍ ስሚዝ ውስጥ አድሮ አንዱን እግዚአብሔር በሚሊዮን በማባዛት ሊቆጠር የማይችል አማልክት አድርጎት አረፈ ነገር ግን እኛ በክርስቶስ ደም የተዋጀን ክርስቲያኖች የምናመልክው በመለኮት አንድ በስምና በአካል ደግሞ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሆነውን አምላክ በመሆኑ ትምህርታቸውን ልንቃወም ይገባል ምክንያቱም «ጓኋምጎትቻ የሃ ኣ ና ዌፍመዘዣህ ጳጸ። ዚለፏብኤሴር ለድ ጸዳዚሉወሔረ ጎው የሚለውና ፌጵጳ ወሳድኖና መጋደረሰ ቅዱሰ ሰም ዲሳጠመቃቻቻ» ማቴ የሚለው ቃል የፃይማኖታችን ዋነኛ መስረት ነው ሚስት ያለውኣምላክ ከላይ እንዳልኩት ሞርሞኖች አሁን አሉ ብለው የሚያስቧቸውን አማልክቶች በአንድ ወቅት ሰው ነበሩ ብሰው ያስተምራሉ ከዚህም የተነሳ አማልክቶች አባት አያት ቅድም አያት አክስት አጎት አላቸው ካሉ በቷላ የእምነቱ ተከቃዮች ኤሎዊምን በፍፁም ልባቸው ከታዘዙት የወደፊት ግባቸው ወደ አማልክትነት መለወጥ እንደሆነ ይናገራሉ ሞርሞኖች «በአንድ ወቅት በፕላኔት ላይ ገዢ ከሆኑት አማልክቶች አንዱ ከሚስቱ ጋር ግኑኝነት በማድረግ ኤአሕሜሟም የሚባል ልጅ በመንፈስ አንዲዐነሰ አደረገ ከብዙ ሺ ዓመታትም በኋላ ኤሎሂም በሰው መልክ በመገለጥ ከድንግል ማርያም ጨጧ ግብረስጋ ግኑኝነት አድርጎ ኢየሱስ እንዲወለድ አደረገ ከዚያም ኢየሱስ በፍፁም ልቡ ለአባቱ በመታዘዙ ምክንያት ሞትን ድል አድርጎት ተነሳ ስለዚህ ልክ እንደ አባቱ አማልክት ሆነ» ብሰው ያስተምራሉ መፅሐፍ ቅዱስ «ኤሎሂም» የሚሰው ስም የእግዚአብሔር መጠሪያ እንደሆነ ያስረዳል የቃሉም ትርጓሜ «እግዚአብሔር ብርቱሁሉን ማድረግ የሚችልና የኃያላን ኃያል» የሚል እንደሆነ ከመዝገበ ቃላት መረዳት ይቻላል የሞርሞኖቹ ኤሎፄም ግን ማንነታቸው ካልታወቀ ባልና ሚስት አማልክት የተወለደ ሲሆን የአማልክትም አባል ነው ከዚህም በተጨማሪ በስጋ ከሰው ተወልዶ ሞትን ድል አድርጓል ብለው በመናገር ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ሊያመሳስሉት ይፈልጋሉ በተጨማሪ ኤሎሂም ለሞርሞን እምነት ተክታዮች ሰማያዊ አባት ሲሆን መኖሪያውም ኮሎብ ተብሎ በሚጠራ ኮኮብ ላይ ነው በዚያም ብዙ ሚስቶች ያሉት በመሆኑ ሰማያዊ ግኑኝነትን እያደረገ አማልክቶችን እንደሚወልድ ይናገራሉ ታላቁ ሰማያዊ ጉባኤ የሚወለዱትን አማልክቶች ፅጣ ፈንታ የሚወስን ታላቁ ሰማያዊ ጉባኤ» በመባል የሚታወቅ ቡድን አለ ይህም ጉባኤ ማን ምን መሆን እንዳሰበት የሚወስን ነው በዚህም ምክር ቤት የኤሎሂም የመጀመሪያ ልጆች የነበሩት ኢየሱስና ሉሲፈር ፅሪጣ ፈንታቸው ምን እንደሆነ ሰማወቅ ቀርበዋል። ሞርሞን ማን ነው። ሞርሞን የጥንት የለሜን አሜሪካ ነብይ እንደነበረ በተከታዮቹ ከመታመኑም በላይ «ሞርሞን» የተባለው መፅሐፍ በእርሱ ስም እንደሚጠራ «መፅሐፈ ሞርሞን» ከሚለው ድርሳናቸው መረዳት ይቻላል በተጨማሪ በሞዛያ ላይ እሩም እዲሀ ሆነ ነብ ቀናቶ በቷሳ ያላልማጋ ቃሰ ለመሰማፉሦ ብዙ ር ያምው ሰሥቻ ምርምፇ ፀታባዓ ሰፍራ ፓፅፀፅያ ብማለት ሞርሞን የቦታ ስም እንደሆነ ይናገራል ሞርሞን ስለ አምላክ ምን አለ። መፅሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔርምን ይላል። ጎቸው ጎው» ርሮሜሠ በማለት ተናግሯል ስለዚህ ውድ የአግዚአብሔር ቤተሰቦች የአብን የወልድንና የመንፈስ ቅዱስን ስም እንደ በግ ለምድ ለብሰው ነፍሳችሁን ለማደን በየጎዳናው ከሚያደቡ ተኩላዎች ልትጠነቀቁ ይገባል ምክንያቱም መናፍቅ ናቸው ኛጴጥ የመፅሐፈ ሞርሞን ይዘት መፅሐፈ ሞርሞን በስህተት የተሞሳ መፅሐፍ ከመሆኑም በላይ ስለምን እንደሚናገር እንኳን በውል ለመረዳት እጅግ የሚያስቸግር መፅሐፍ ነው በተለይ ብሉይ ኪዳንንና አዲስ ኪዳንን በውል ለይቶ ያላስቀመጠ በመሆኑ ስለምን እንደሚያወራ እንኳን ለመንገዘብ ያዳግታል። ዳፍናም ዳዖ ደውጳናም ይፅረዕጄያና ፀያዎቻ ርዕዖዞዕ ልደታ ሪፊሦ ዕፀ ፃዓመፖ ደማ» ይላል በዚሁ ምዕራፍ ቁ ላይ ደግሞ ዐፈር ፅጋዲህ ሆኑ ዕዳ ዚለሉጨረ ይጥጳርነቷያፇ ያሰ ዕላግዚለዝብጨረ ይፇፅረሰጀሂያጋ ያሆኑታፖጎናም በራሳቻው ይ ያነረርሱዶሰ ሰም ያበታታን ለደቶህ ይላል በአዲስ ኪዳን ውስጥ ቤተክርስቲያን» የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተነገረው በኢየሱስ አንደበት ነው ማግይቃ አነጋገሩም ከትንሳኤ በኋላ በስሙ የሚመሰርተውን የቅዱሳን ህብረት የሚያመለክት ትንቢታዊ ቃል ነበር የሞርሞን እምነት ተከታዮች ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት ቤተክርስቲያን ክመተከል አልፋ ትለደድ ነበር ይሉናል ቁ መዳ ሎን መፅሐፈ ሞርሞን በመፅሐፍ ቅዱስ ሲፈተሽ ምንም እንኳን መፅሐፈ ሞርሞን በነፍስ ወከፍ ከቱ መፅሐፍት ተቆነጣጥሮ የተደራጀ ቢመስልም የመፅሐፍ ቅዱስን ተቃራኒ በማውራት የበለፀገና በስህሐት የተሞላ ነው ለዚህ ደግሞ እንደ ዋና ማስረጃ የሚሆነው በመፅሐፉ ውስጥ የተጠቀሱት ሰዎች ስሞች ቦታዎች ሲሆኑ በተጨማሪ መፅሐፋቸውን ሳጠና ካገኘሁት ጥቂቱን ለማስረጃነት እንዲውል ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር በማነፃፃር እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ » መፅሐፈ ሞርሞን ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ ይናገራል ጳፐፖምሰው ፅቃታ ወደ ምድረሮ ፊሥ መሞፓል። በመፅሐፈ ሞርሞን ላይ ሌሂ የሚባለው ሰው አምላክ እንደሆነ ተፅፏል ያላዕራሌቋ ለምቻ ፊሂ ዲያሩረቴምጋ ኃፆ ስወጣ ዕዕድዕሦ መጾ ፃመታ ያቋጎ ይመጣሳ» ኛኔፊሃያሥ ይላል ይህ ክፍል በይበልጥ የሚያሳየን «ሰው አምላክ ነው አምላክም ሰው ነው» የሚስውን አመስካከታቸውን ነው ምክንያቱም በኛ ኔፊ ላይ «ሌዊ ቤተስቡን በቀይ ባህር በኩል ወደ ምድረ በዳ ወሰደ ብሎ ይናገራል ስለዚህ ሞርሞኖች በሚሊዮን የሚቆጠር አምላክ አለ ቢሉ ፖረ ቆናናጋቭጣቨበትካቅበበተዳዝ አብየ ነ ቀኃ ሉሩ። ላ አይፈረድባቸውም ምክንያቱም ለእነርሱ እምነታቸውን የተከተስ ሰው ሁሉ አምላክ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ግን እግዚአብሔር ብቻ አምላክ እንደሆ ያስተምራል እፅ ዳፇዚለጋሔረ ቀኝ ለእኔም ፊማጋም ያያም» ጴኅቀፍ «ዳ ፇር ለምሳጳ ያም» እላጀመዐጋ ለምሳ ቀጎኝና። ፀሃመሰዕሥ ፅቋታ መጓዕጋሰ ያ ቋ ዐሬቃፖ ይላል በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ግን እንደዚህ አይነቱን ትምህርት አናገኝም መፅሐፈ ሞርሞን በመጨረሻው ዘመን የሞርሞን እምነት ተከታዮች ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንደሚጠሩ ይናገራል «ቆሜ ያያንው ያነረሰዶፆፅሰ ፅሥ መጳፀዕ እፖው ቀቶዱጎጋ መፅፍ ለነበዮምኃ ዚሠ ሰም ፅመጨጩረሻሳው ፀመንጋ ሦጠሩፅታጎቻቃሃና» ኔፊ ይላል የአግዚአብሔር ቃል ግን ድል ለሚነሳ ማንም የማያውቀው ስም እንደሚስጠው ይናገራል ድቋ ፅነጎው ታሰወሪ መና ዳሰጠዎሰታያፉ ጎፆ ድኃጋይንም ኔፅሰጠዎጎሯሥ ይድጋጾም ይ ዕሰሦፇዐው ፇረ ዳድ ፅጋኗ ያሟያውፇው ያይፅፅ ለዲሳ ሰም ጥሪኗፏዳ» ራሪ ያፓ ይላል ስለሞርሞኒዝም አምነትና ስለመፅሐፋቸው ከዚህ በላይ ብዙ ማለት ይቻላል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال