Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

መውጣትና መግባት2 (1).PDF


  • word cloud

መውጣትና መግባት2 (1).PDF
  • Extraction Summary

አይመስለኝም ከጥቂት መቶ ዓመታት በኋላ በመካነ መቃብሮቻችን ላይ የግንባታ ሥራ ቢካፄድ በምዑዝ መቃብር ላይ ሆስፒታል ይገነባል ባለፈው ቤት አከራዬ ወይዘሮ ይርገዱ የወደቀ ቦርሳ አግኝተው ቤቴን አንኳኩተው «ይፄ ያንተ ነው።» አሉኝ ከግቢያችን ተከራዮች ሁሉ ቦርሳው የእኔ እንደ ሆነ ገባኝ መገባትና መውጣት በአንጋፋ ከያኒነታቸው ሳይሆንበአንጋፋ ተስተናጋጅነታቸው ያስታውሷቸው ጀመር በተለይ አንድ ተስተናጋጅ በአንድ እጁ ሞባይሉን ከጆሮ ግንዱ አጣብቆ መልአክት እየተቀበለ በሌላው እጁ ኪሱ ውስጥ ገብቶ የሚጽፍበት ቢያጣ ከፊት ለፊቱ አቀርቅረው ግጥም እየጻፉ ከነበሩት ባለቅኔ እጅ ብዕራቸውን ነጥቆ ወሰደ ከዚህ ገጠመኝ በኋላ ባለቅኔው ብዕር መያዝን እርም አሉ የድንገቴ ግጥም ሲመጣላቸው መክሊትን አጣድፈው ይጠሯትና ጸፊ» ብለው ያዚታል እርሷም የደንበኞችን ትእዛዝ በምትመዘግብበት ደብተር ግጥማቸውን ትመዘግባለች አንድ ቀን ትንሸ ሲያሰላስሉ ቆይተው ጠሯትና የሚከተለውን በቃላቸው ማጻፍ ጀመሩ ዖጎጅው ጳድ ሪድሷ ሺሮውያ ወደ ጋጪዉፅቃ ያጋጪሚዳታ መውጣማፉየ ያመረ ፅው ውፇ ይጠራጳ ያኋኒሪ ቅማምያ ፖቋ ታ ብለው ቤት መድፊያውን ሳይጨርሱ መክሊትን ሌላ ተስተናጋጅ ስለ ጠራት መጻፏን አቋርጣ ፄሄደች በዚህ ምክንያት ታላቁ ሰው ልባቸው ተሠብሮ ወጡ ከዚያ በኋላ ወደ ካፌው አልተመለሱም ሕይወታቸው ካለፈ ክብዙ ጊዜ በኋላ የስንች መደምደሚያ ታላት ምን ይሆን። ህሠጧሎፈጨኬ አሓ አዜ ኅዢአክውጨ ሠጣ ኤ ሠአጻሁ መገባካትና መውጣት ምስሌፍ ይኸው ከመክሊት አጠገብ እየተከዝሁ ተቀምጫለሁ አጠገቤ ቆማ እኔን ትታ መስተዋቱን እያየች ትለባብሳለች በተሻለ አነጋገር ለመግለጽ ለጥቂት ደቂቃ ያህል ተገልጦ የቆየውን ሰውነቷን ከፊቴ እየለቃቀመች በጡት ማስያዣዋ ውስጥ በካናቴራዋ ውስጥ በጅንሷ ውስጥ ትከትታለች እኔ እንደ ግድግዳው እንደ ጣሪያው እንደ መስኮቱ ጋርጃት ቆሜያለሁ ከአጠገቤ ያለው ገላ ለአቶ ያን እና ለሳሚ እንጂ ለእኔ ሲል ከላይ አልወረደም ምን ይደረግ። ሕይወት ላንዱ ዕንቁ ለሌላው ዕንቁልልጭ ናት ይህን እያነሣሁ ስጥል ከመክሊት ጋራ ፍቅር ባልጋራ እንኳ ብስጭት ልጋራ ብዬ የሚያናድዳት ነገር እፈልግ ጀመር አንድ ነገር ልጠይቅሽ» አልኋት ጠይቀኝ» «ከጀርመናዊው ጋራ ያለሽ ግንኙነት የምር ነው ወይስ የብር ነው። አለችኝ በአዎንታ ራሴን ነቀነቅሁ ከመስተዋቱ ፈቀቅ ብላ አልጋው ጠርዝ ላይ ቁጭ ካለች በኋላ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ያህል ራሷን ስትነቀንቅ ቆይታ «ይህ የብዙ ወንዶች ችግር ነው» ብላ ጀመረች «የእኛ ወንዶች አንዲት ሴት ከነጭ ጋራ ስትሄድ ካዩ አውሬ ይሆናሉ ሌላ ጊዜ አይተውኝ የማያውቁ ሁሉ ከአሉ ጋራ ስሄድ አፍጥጠው ይመለከቱኛል መመልከት ብቻ አይደለም በግልምጫ አንሥተው ያፈርጡኛል ምን አገባቸው። ፈረንጅ ሁሉ እንደ።

  • Cosine Similarity

» አለኝ ይህ አነጋገር ወደ ፊት ታላቅ የመሆን ተስፋ ስላሳደረብኝ እኛ ሰፈር በሚገኘው ኢንተርኔት ካፌ ገብቼ ነገሩን ለማረጋገጥ ፈለግሁ እንደሚታወቀው አዲስ አበባ የቡና እና ኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጡ ቤቶች አሉ ግን ከኢንተርኔታቻቸው ቡናቸው ይፈጥናል ይህ ተስፋ ሳያስቆርጠኝበጎግል ሣጥን ውስጥ « እና መገባትና መውጣ ኢፍ መ ኛቹሀ ክ የሚሉ ቃላት ከትቼ ዝርዝሩን እንዲያቀርቡልኝ ጠየቅሁትቋ ኮምፒዩተሩ ግማሽ ሰዓት ያህል ሲማስን ከቆየ በኋላ ግሃህ ከጴኬ ህ በርበ ነሃከ ፎ ርጸከር ብሎ ጠየቀኝ አከራዬ ወይዘሮ ይርገዱና ኮምፒዩተሩ ተባብረው የእኔ መለዮ የሕመምተኛ እንጂ የዝነኛ እንዳልሆነ ነገሩኝ ኤህ ሄለን ለሁለት ቀናት ያህል ወደ መማርያ ክፍላችንም ሆነ ወደ ካፌው አልመጣችም ምዑዝ ወደ ክፍል ሳይገባ በቤተ መጻሕፍት እና ካፌ ውስጥ ብቻ ጊዜውን ማሳለፍ ጀመረ አንድ ቀን አሰወትሮው የጡት ማስያዣ የሚያህል ትልቅ ጥቁር መነጽር አድርጎ ከገባ በኋላ ጥግ ይዞ ተቀምጦ «ወንደላጤነት እንዴት እንደ መረረኝ ልነግርህ አልችልምሁ አለኝ አጠገቡ ስደርስ ወንድ ብቻውን ምንም መሥራት አይችልም ማታ ያወለቅሁትን ፓንት ጠዋት ለማግኘት ቢያንስ ለግማሸ ሰዓት ያህል መፈለግ አለብኝ በዚያ ሰፊ ክፍል ውስጥ ፓንት ከመፈለግ አዲስ አበባ ውስጥ ሥራ መፈለግ ይቀላል አኪ የፓንት መጥፋት የማያስቸግርህ ከሆነ ወይ በጣም ጥንቁቅ ሰው ነህ ወይ ፓንት የለህም ጥቂት አስተናግጄ ወደ ተቀመጠበት ስመለስ አቀርቅሮ ይጽፋል ምን እንደሚጽፍ ስጠይቀው «ሰሄሰን የፍቅር ደብዳቤ ልልክላት ነው» አለኝ «የሞባይል ሚሴጅ እና ኢ ሜይል ባለበት ዘመን በአጅ የተጻፈ የፍቅር ደብዳቤ መጻፍ ትንሽ ኋላ ቀርነት አይሆንም። አለጃከክጥቂት ጭውውት በኋላ ከፄለን ጋራ ጨጨ መ ው መ መ መ መ መ መገባትና መውጣት ድ ን ፍቅር ከጀመርሁ አንድ ዓመት ሞላኝ ዛሬ ለምን እንደ መጣሁ እስኪ ገምት። ሻማውን ገዝቼ ስመጣ ሄለን እና ምዑዝ እንደ ርግብ አፍ ለአፍ ገጥመው ሲያወሩ አገኘኋቸው ወዲያው ከውጭ የዝናም ሹክሹክታ ተሰማ ክፍሉ ቀዘቀዘ ፍቅረኛ ያላቸው ፍቅረኛውን አቀፉ ፍቅረኛ የሌላቸው ኮታቸውን ቆለፉ ምዑዝ ካፖርቱን አውልቆ ሄለንን አለበሳት በመስኮቱ በኩል አሻግሬ መመልክት ጀመርሁ የዝናም ነጠብጣቦች ከመሬት ጋራ እየተጋጩ እዚያው ፈክቶ እዚያው የሚከስም የውኃ አበባ ያመርቱ ጀመር ዝናሙ እንደ ማባራት ሲል የቤትሆቨን ካፌ ተረኛ አስተናጋጅ አባተ ስለ ተተካልኝ የዚህን ብርፃናዊ ፍቅር መጨረሻ ሳላይ ለመሄድ ተገደድሁ በማግሥቱ ምዑዝ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ካፌው መጥቶ ተገናኘን ከትከሻው ትንሽ ጎብጧል ሹሩባውን ተቆርጦታል እንደ ሳምሶን ኀይሉን ከሩ ጋራ ያራገፈ መሰለኝ «ችግር አለ» አልሁት «ትላንት ምሽት ከሄለን ጋራ አብረን አላየኽንም። ሰውነቴ ከፄለን ጋራ ለማደር አኮብኩቦ ነበር ያኮበኮበ ሁሉ መብረር አለበት ሴትዮዋም ቀጥሯት የቀረውን ሰውዬ መበቀል ትፈልጋለች ይፄ የቀጠራት ሰውዬ የቀረው የመኪና አደጋ ገችሞት ይሆናል ግን በዕድሜ የገፋች ሴት በዚህ ሰዓት እንዲህ ዐይነት ምክንያት አይገለጥላትም ከእርሷ የተሻለ ሴት አግኝቶ አንደ ቀረ ነው የሚታያት ስለዚህ ገላዋ እንዳላለፈበት ለማረጋገጥ አ መገባካትና መውጣት ከእኔ ጋራ አድራ ማሳየት አለባት አብረን አደርን «ነገሩን ያደረግነው ተጠንቅቀን ነው ግን ሳልመረመር ከሄለን ጋራ መተኛት እንደሌለብኝ ተሰማኝ ስለምወዳትላጣት አልፈልግም ስለምወዳት ውጤቱን ሳላውቅ አብሪያት አልተኛ ም ለምርመራ ደግሞ ደግሞ ሦስት ወር መጠበቅ አለብኝ እንግዲህ ጥያቄው ሦስት ወር ሙሉ የት ልጥፋ። ለሦስት ወር ያህል ወደ ሰማዩ ማረግ ብችል እንዴት ጥሩ ነበር ሄድሮ ነቢያት እና ጻድቃን ወደ ሰባተኛ ሰማይ ይወጡ ነበር ግን በዚህ ዘመን ወደ ሰማይ መውጣት መገባትና መውጣት ለምን ቀረ። » እንጃ የሆነ ጊዜ ላይ ሊፍቱ ሳይበላሽ አልቀረም» አልሁት ምዑዝ ሙነቅ ጀመረ ሣቁ ሲያልቅ ታሪኩም አብሮ አለቀ መገባትና መውጣት ምስሌጁ የጊዜ ነገር ይገርመኛል አዲስ አበባ ውስጥ ጊዜ በሣር በቅጠሉ ውስጥ አድፍጧል በግድግዳ ላይ በቴሌቭዥን ላይ በሞባይሌ ላይ ሳይቀር ሰዓት አለ በመዲናይቱ የስልክ ግንኙነት ከተዳከመ ወዲህ ሞባይሌ በሲም ካርድ የሚሠራ የኪስ ሰዓት ሆኗል ልጅ እያለሁ እንዲህ ያለ ዕድል አልነበረም ያኔ ለመደባደብ ካልሆነ በቀር ሰዓት ልይ ብሎ የሸሚዙን እጅጌ የሚሰበስብ ሰው በመንደራችን አልነበረም ትዝ ይለኛል ከሰኞ እስክ ዓርብ ማለዳ የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና ብሎ የሚጀምር ኅብረ ዝማሬ ከሬዲዮኑ ሆድ ሲወጣ አማዬም ተማጀቷ ትወጣና «ተነሥ የትምህርት ሰዓት ደርሷል» በማለት ከዕንቅልፌ ትቀሰቅሰኝ ነበር ዘወትር ሰባት ሰዓት ላይ እኛ ቤት ቡና ይፈላል እናም የቡና ወቀጣ ድምፅ ከእኛ ቤት ሲወጣ መንደርተኞች ከቀኑ ሰባት ሰዓት እንደ ሆነ ያውቃሉ የእኛ ቤት የቡና ሙቀጫ በአደባባይ ላይ እንደ ተተከለ የሕዝብ ሰዓት ነው በሕይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ ቡና የተጫወተው ሚና ጊዜን መጠቆም ነው ስለ ጊዜ እና ቡጭይህንና የፍሰለውን በሐሳቤ ሳወጣና ሳወርድ «ቡና እንደ ወረደ አምጣልኝ» የሚል የአንድ መግባትና መውጣት ው ተስተናጋጅ ትእዛዝ አናጠበኝ እነሆ ዛሬም በቤትሆቨን ካፌ ውስጥ ከቡና ማለቢያ ማሸኑ ፊት ለፊት ቆሜያለሁ የካቫፌው የፊተኛው የመስተዋት በር ሲከፈት መክሊት እና ፍቅረኛዋ አቶ ያፇ ተከታትለው ገቡ አቶ ያፇለመክሊት ይዞላት የመጣውን የተጠቀለለ ሹራብ እና በዳመና ጊዜ ራሱን በራሱ የሚዘረጋ አውቶማቲክ ጃንጥላ አቀብሏት ጉንጧን ስሞ ከተሰናበታት በኋሳ ደጅ ላይ ወዳቆመው መኪና ተመለሰ መክሊት የተሰጣትን ስጦታ አንጠልጥላ በብዙ ፈገግታ እና ልበ ሙሉነት ካፌውን መሀል ለመሀል ሠንጥቃ ዐዉደ መልበሻ ክፍል ገብታ ለጊዜው ከተሰወረች በኋላ ዩኒፎርሟን ለብሳ ተመለሰች የኋለኛው ክፍል በር ሲጢጥ ብሎ ሲከፈት ማም የተሳናቸው ሦስት የጀርመን ሴቶች ተከታትለው ገቡ በነገራችን ላይ «ማቄጥ የተሳናቸው» የሚለውን ሐረግ ከምዑዝ የተዋስሁት ሲሆን። «ቂጥ ማውጣት የተሳናቸው» የሚል ትርጉም አዝሏል የማዘል ነገር ከተነሣ ተከታትለው ከገቡት የጀርመን ሴቶች አንደኛ ዋ በጉዲፈቻ የተገኘ ጥቁር ሕፃን አዝላ ነበር ሕፃኑ በፊት በኩል በመታዘሉ በጉዲፈቻ ከመወሰዱ በፊት ከሚያውቀው አስተዛዘል ስለተለየበት በፊቱ ላይ ግራ መጋባት ይታያል ከኢትዮጵያውያን በተለየ ፈረንጆች ሕፃናትን እንደ ካንጋሮ በፊት በኩል ያዝላሉ አንድ ቀን ምዑዝ የአስተዛዛል አቅጣጫ ወላጆች ለልጆቻቸው ያላቸውን አመሰካከት ይገልጻል» ብሎ ነበር ፌ ሕፃኑን በፊት በኩል ስታዝለው ሕፃኑ አንድም የመጭው ዘመን ሰው መሆኑን እየነገርኸው ነው አንድም ከእኔ ይልቅ ለአንተ ቅድሚያ እሰጥሃለሁ ማለት ነው በመሀል መክሊት ዴጌ ው መገካትና መውጣት አቋርጣው እንዳንተ አተረጓጎም ከሆነ ኢትዮጵያውያን እናቶች ልጆቻቸውን በጀርባቸው የሚያዝሉት ከልጆቻቸው ራሳቸውን ስለሚያስቀድሙ ነው አለችው አልወጣኝም አለ ምዑዝ «ኢትዮጵያውያን እናቶች ልጆቻቸውን ከኋላ በኩል በጀርባቸው የሚያዝሉት ከፊት ለመፍጨት እንዲያመቻቸው ነው ወደ ካፌው ክፍል ልመለስ ማቄጥ የተሳናቸው ጀርመኖች ከተቀመጡባቸው ሁለት ወንበሮች ቀጥሎ የተቀመጠ ብልጭልጭ የለበሰ ተስተናጋጅ በክፍሉ ውስጥ ላሉ ሁሉ በሚሰማ ድምፅ ጮህ ብሎ እባካችሁ አስተናጋጆች ቴሌቪዝዮኑን የኢትዮጵያ ጣቢያ ላይ አድርጉልኝ ያገሬን ቴሌቪዝዮን ካየሁ ዐሥር ዓመት ሆነኝ» በማለት ተናገረ የዚህ ተስተናጋጅ ዓላማ ዐሥር ዓመት ሙሉ ውጭ አገር ኖሮ መምጣቱን ከኋላው ተቀምጠው በርገር ለሚጎራርሱ ሴቶች ማሳወቅ ነው ከጥቂት ሰከንዶች በኋላ የቴሌቪዥኑ ጣቢያ ሲቀየር እሱ ቴሌቪዥኑን ትቶ ቴሌቪዥኑን የከፈተችውን መክሊትን መመልከት ጀመረ ባጋጣሚ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የልማት ፕሮግራም ላይ የሚከተለው ዜና እየታየ ነበር በአማራ ክልል ዳሉናርሯና ኋናውጋ ወረዳ በሚገኝ አንድ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ከዳገት ላይ አዲስ ጅረት ስለ ፈለቀ የቀበሌው ሲቀ መንበር ጅረቱን መርቀው ከፈቱ የቀበሌው ሊቀ መንበር በጅረቱ ምረቃ ላይ ለተገኙት አርሶ አደሮች እንደ ተናገሩት ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ብቻ ሦስት ጅረቶች መፍለቃቸውን አስታውሰው ይህም የመልካም አስተዳደር ውጤት መሆኑን ገልጸዋል መገባትና መውጣት ር የፊተኛው በር እንደገና ተከፈተና አብርሃም አረንጓዴ ማንቆርቆርያውን አንጠልጥሎ ክገባ በኋላ ወደ ጆሮዬ ተጠግቶ ስማ። መገባትና መውጣት ኢራ ጀምሮ «ጥለውኝ ሞተዋል እናት እና አባቴ» ብሎ ከማጠናቀቁ በፊት አባተ ደርሶ እጅጌውን ይዞ ወደ በሩ ጎተተው ይሁን እንጂ አንዲት የቋንቋ ተማሪ ሴትዮ ከወንበሯ ብድግ ብላ በአባተ ጆሮ የሆነ ነገር ስታንሾካሹክ አባተም ራሱን ሲያነቃንቅ አየሁት ከዚያ አባተ ልጁን ብቸኛ ወንበር ላይ ጎልቶት ወደ ጓዳ ገባ ልጁ እንደ ተጋበዘ እንጂ ምን እንደተጋበዘ ስላላወቀ በጉጉት ወደ ጓዳው በር ይመለከት ጀመርፅ ከጥቂት ደቂቃዎች በቷሳ አባተ በቲማቲም የተጠበሰ ሥጋ ይዞ ከወጣ በኋላ በልጁ አቅጣጫ መጥቶ መጥቶ መጥቶ ከልጁ በኋላ በተቀመጠ ተስተናጋጅ ጠረጴዛ ላይ አስቀመጠው ልጁ ምራቁን ሲውጥ ጉሮሮው እንደ ቴርሞሜትር ከፍ ዝቅ ስትል ዐየሁ አባተ እንደ ገና ወደ ጓዳ ገብቶ ሲወጣ ሻይ እና ጥቂት የተቆረሰለት ዳቦ በትሪ ይዚል ልጁ ዳቦውን እና ሻዩን ሲያይ «ይለፈኝ በሚል ዐይነት ጣራ ጣራውን መመልከት ጅመረ አባተ ግን አላለፈውም የያዘውን ሳሕን ጠረጴዛው እስኪርድ ድረስ ከፊቱ አስቀምጦለት ፄደ ልጁ የቀረበለትን መብላት ሲጀምር ከላይ እስከ ታች ገመገምሁት «የጥበብ መጀመርያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው» የሚል ጥቅስ የተጻፈበት ለዐዋቂ የሚሆን ቲቭርት ለብሶ ነበር በርግጥ በጥቅሱ ላይ ያለው «እግዚአ» የሚለው ቃል በእድፍ ስለ ተዋጠ «የጥበብ መጀመርድ ብሔርን መፍራት ነው» የሚለው ጹሑፍ ብቻ ይታያል አጠገቤ የተቀመጠችው መክሊት ወሬዋን ቀጠለች ከያን ጋራ ወደ ጀርመን ልበር ጥቂት ቀን ሲቀረኝ ለሳሚ ምርር ያለ ደብዳቤ እጽፍለታለሁ። » «እኔ ሕፃን በነበርሀብት ጊዜ ፎቶግራፍ መነሣት በጣም ከባድ ነበር እንዲያውም ከዚህ በፊት እንደገለጽሁት በእኛ መንደር ፎቶ ከተነሠት ይልቅ ሞተው የቶነሠሥ ይበዙ ነበር በተለይ ፎቶ ለብቻ መነሣት እና ጉርድ ፎቶ መነሣት ፎቶውን እንደ ማባከን ይቆጠራል ካሜራ ያዥ ጋራ የመገናኘት አጋጣሚ ያለው ሰውዬ ዘመድ እንኳን ቢያጣ ከጠመንጃው እና ከውሻው ጋራ አብሮ ይነሣ ነበር ትዝ ይለኛል የሦስተኛ ክፍል ተማሪ ሳለሁ የትምህርት ቤታችን የመዝገብ ቤት ሐሳፊ የወላጅህን ጉርድ ፎቶግራፍ አምጣ ሲለኝ የእንጀራ አባቴ በቁም የተነሣውን ፎቶ ከወገቡ በላይ በመቀስ ቆርጩ ወስጃለሁ ከእኛ መገባትና መውጣት ቤት ትንሽ ፈንጠር ብለው የሚኖሩ አንድ የሀብታም ቤተሰብ አባላት በሁለት ዓመት አንዴ ፎቶ ይነሠ ነበር ታዲያ አንድ ቀን ፎቶ አንሺው ካሜራውን ሲያቀባብል በፎቶ ተነሺዎች ጀርባ የማልፍ አስመስዬ እግሬን እያዘገየሁ ተራመድሁና አብሬ ፎቶ ተነሣሁ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ባለቤትዬዋ ለእንግዳ የፎቶ አልበም ሲያስጎበኙ «ይህ ባለቤቴ ነው ይህ ልጄ ነውይህ ደግሞ በስሕተት የገባ የጎረቤት ልጅ ተረከዝ ነው ብለው ያሳያሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ የፋፋ ዱቄት ፋብሪካ ለፖስተር የሚሆን የሕፃን ምስል ፈልጎ እኛ ሰፈር ሲመጣ ዐይኑን በእኔ ላይ ጣለ «በጣም ወፍራም ሕፃን ነበርህ ማለት ነው። ብሎ ጠየቃቸው ሁሉም በአሉታ ራሳቸውን ነቀነቁ ይሄኔ የውኃ ኮዳው ውስጥ አንዲት ጥይት ጨምሮ ባንድ ትንፋሽ ጨለጣት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ከወደቅሁበት ተነሥቼ እያነከስሁ መራመድ ጀመርሁ ከፊት ለፊቴ የጠላት ጦር እና የወገን ጦር አስከሬን እንደ ቅጠል ረግፏል እየተንቀለቀለ ከሚነደው ታንክ ነበልባል ላይ ሲጃራዬን ለኩሼ አካባቢውን ስቃኝ «ጓድ አድነኝ የሚል የሥቃይ ጥሪ ሰማሁ ድምፁን ወደ ሰማሁበት አቅጣጫ ሮጨ ስደርስ የልጅነት ጓደኛዬ ጀግናው ሻለቃ ጣስው ታፋው ላይ በጥይት ተመትቶ ቆስሎ ወድቋል ከበላዩ አንድ ግዙፍ ቀይ ቀበሮ ጭኑን በክራንቻው ነክሶ ሲዘነጥለው ተመለከትሁ ከመ ቅጽበት ካሊበር ሽጉጤን ላጥ አድርጌ በቀይ ቀበሮው ላይ ካነጣጠርሁ በኋላ በአንድ ወቅት በአዲስ መፇ ጋዜጣ ላይ የቀይ ቀበሮዎች ቁጥር እየተመናመነ መምጣቱን የሚገልጽ ሐተታ ማንበቤ ትዝ አለኝ ከዚያ ወደ ሻለቃ ጣሰው ቀረብ ብዬ አዝናለሁ ጓድ ባገሪቱ ያለው የቀይ ቀበሮዎች ቁጥር ከሻለቃዎች ቁጥር ጋራ ሲነጻጸር በጣም አነስተኛ ነው ስለዚህ ቀይ ቀበሮውን ገድዬ አናት አገሬ በቱሪዝም የምታገኘውን ጥቅም አልጎዳም ብዬ ካስረዳሁት በኋላ ማደንዘዣ ወግቼው ጉዞዬን ቀጠልሁ እኔ እና አባተ ስንሥቐ መክሊክ ለተራኪው ራት ለማምጣት መገባትና መጅጣት ወደ ጓዳው ዘለቀች ከ መገባትና መውጣት ምስሴቬ በዝናም እና በዝንብ መካከል ያለው ልዩነት አለነገር አልተፈጠረም እነሆ ግንቦት በዝንብ ታጅቦ ሲወጣ ሠኔ በዝናም ታጅቦ ገባ ክረምቱ አየሩን ብቻ ሳይሆን የሰዎችን ሞያ ቀየረ ማስቲካ ያዞሩ የነበሩ ደቂቅ ሕዓናት ማስቲካውን ትተው በአንድ አዳር መኪና አጣቢ ሆኑ የጉልት ሴቶች ጉልቱን ትተው መንገድ ጻር በቆሎ እየጠበሱ አዲስ አበባን ከመዲናነት ወደ ማድቤትነት አሸጋገሯት ክረምቱ አየሩን እና ሞያውን ብቻ ሳይሆን ቁሳቁሱን ቀየረው አስፋልቱን ሰው ሠራሽ ወንዝ የአንበሳ አውቶብሱን የኖኅ መርከብ አደረገው ክረምቱ በር ሆነ መግባት እና መውጣቱም ቀጠለ አገር ውስጥ የነበሩ ሽሮ እና ትዝታቸውን ይዘው ወጡ ከአገር ውጭ የነበሩ አይፖድ እና የአሳማ ጉንፋን ይዘው ገቡ እኔም ማስተናገዴን ቀጥያለሁ አቤት ስንት ዐይነት ተስተናጋጅ አለ። » ብዬ ጠዴቄው ነበር ታሪኩን የነገረኝን አባተ የሰጠኝ መልስ የሚከተለው ነው ሕነጽራሙ ወጣት ይኖርባት ሥሥ መ መው መገባትና መውጣት ዴዴ መውጡጣት በነበረችው ክልል ውስጥ የእትት ብሔር እና የእግግ ብሔር ተዳብለው ይኖራሉ የፌዴራሊዝም ሥርዐት በሰጣቸው መብት መሠረት የራሳቸውን ፍርድ ቤት እና ወኅኒ ቤት አቋቁመው ነበር የእትት ብሔር ፍርድ ቤት መነጽራሙን ወጣት ሁለት ዓመት ሲፈርድበት የእግግ ብሔር ፍርድ ቤት ከተጎራባቹ ብሔር ጋራ ያለውን እኩልነት ለማስመስከር ወጣቱን አስመጥቶ ሴላ ሁለት ዓመት ፈረደበት መነጽራሙ ወጣት አንድ ቀን ካፌው ውስጥ ሞተ በሞቱ ዋዜማ ሞቱን የሚተነብይ ሕልም ዐይቼ ስለነበር ከሥራ ቀረሁ ሕልሙ እንዲህ ነው የጥራት ደረጃ ተቆጣጣሪ የነበረው ሰውዬ በካፌያችን በር ላይ ቆሞ የተስተናጋጆችን ልብስ እያያ ያስገባል ብዙ ተስተናጋጆች ልብሳቸውን እንደ መታወቂያ እያሳዩ ይገባሉ ድንገጉ መነጽራሙ ወጣት ሰልቫጅ ካፖርት ለብሶ ይመጣል የጥራት ደረጃ ተቆጣጣሪው ሰልሻጅ ለብሰህ ወደዚህ መግባት አትችልም» ብሎ ይክለክለዋል ወጣቱ ግን አሻፈረኝ ብሎ በመታገል የጥራት ደረጃ ተቆጣጣሪውን ከካፌው መዝጊያ ኃራ ደርቦ ይዞት ወደ ውስጥ ይገባል ከሕልሜ ስነቃ ሰልቫጅ የሙት ልብስ ስለሆነ ወጣቱ እንደሚሞት ተገነዘብሁ እነም በሞቱ ላለመግባትዳዩ ላለመሆን ወደ ካፌው ሳልሄድ ቀረሁ በሁለተኛው ቀን ወደ ካፌው ስመለስ አስተናጋጁ አባተ በነፍስ ገዳይነት ተጠርጥሮ ወደ ፖሊስ ጣቢያ መሄዱን ሰማሁ ምን ደረሰበት። ከመርማሪው ፖሊስ ጋራ ያደረገውን ምልልስ እንደሚከተለው አቀርባለሁ መገዛትና መውጣት አባተ በወረዳ ምንትስ ፖሊስ ጣቢያ ከመርማሪው ፊት ለፊት ቁጭ ብሏል መርማሪው ከፊቱ ያለውን መዝገብ ሲያገላብጥ ከቆየ በኋላ አቶ አባተ ቤተሰብ አለህ። አለ ፖሊሱ ፈገግ ብሎ «እንደኔ እንደኔ አልተራራቀም ያው ከከብት አድላቢነት ወደ ሰው አድላቢነት ነው የተሸጋገርሁትኑ» መገባትና መውጣት ከዚህ ማኮብኮቢያ በኋላ ፖሊሱ በቀጥታ ወደ ምርመራው ገባ ከሟቹ ጋራ የነበራችሁን ግንኙነት ብትገልጽልኝ። ነገሩ ወዲህ ነው ከጥቂት ቀኖች በፊት አጥቤ ያሰጣሁት ሱሪ ባልታወቁ ሰዎች ተዘርፏል የክፍለ ከተማው ፖሊስ ከኅብረተሰቡ ጋራ በመተባበር ሱሪዬን ቢያስመልስልኝ ደስ ይለኛል ጌታዬ» ፖሊሱ በጣም ስለ ተናደደ ለጊዜው ቃል ተሳነው ወዲያው ግን ለዘበት እንደ ተዘጋጀ ሰው እስኪቢርቶውን ካቀባበለ በኋላ «የወገብ ቁጥሩን ልትነግረኝ ትችላለህ። » መገባትና መውጣት «እኔ እንግዲህ ሱሪ ነው ብያለሁ ጌታዬ። ብዬ ለመዘራክከር ሞከርሁ በዘበኛ አባረሩኝ መ መ መገባትና መውጣት ትዝ ይለኛል ለመጀመርያ ጊዜ አንጋፋው ደራሲ የካፌያችንን ወለል ሲረግጡ ተስተናጋጆች ዐይናቸውን ማመን አቅቷቸው በአቅራቢያቸው ያገኙትን ወረቀት እና ወረቀት ነክ ነገር በሙሉ በመያዝ ሊያስፈርሟቸው ተሸቀዳደሙ ታላቁ ሰውም ለጊዜው አድናቂዎቻቸውን በጥንቃቄ ለመያዝ ጣሩ ብዕራቸውን በቄንጥ ከደረት ኪሳቸው ላይ ላጥ ያደርጉና ፊርማ ጠያቂውን እና ፊርማ መቀበያ ደብተሩን በፈገግታ አፈራርቀው ከተመሰከቱ በኋላ በሠዓሊ የእጅ ጥራት ፊርማቸውን ያሰፍራሉ እንዲያውም አልፎ አልፎ ከፊርማቸው አጠገብ «ሕዝባችሁን እንድታገለግሉ አደራ እላለሁ» የሚል ምራቂ ማሳሰቢያ ጣል ያደርጉ ነበር ቀስ በቀስ ያስፈራሚዎች ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ ግን የአንጋፋው ደራሲ ትዕግሥት እና ብዕር እያለቀ ሲፄድ ይታይ ነበር አሁን ከፊት ለፊታቸው የተገተረውን ፊርማ ጠያቂ ቀና ብለው ለማየት ሳይቸገሩ ደብተሩን ከመመንጨቅ በማይተናነስ አሳሳብ ስበው ከበደ የሚል የሚነበብ ሳይሆን የሚገመት ፊርማ ያስቀምጡ ጀመር አንድ ቀን እንዲያውም ምርር ብለው በገዛ ፊርማዬ አካኪ አካኪቪች አደረጋችሁኝ» ብለው አካኪ ዘራፍ አሉ ከጊዜ በኋላ ምዑዝን ጠይቄ እንደ ተረዳሁት አካኪ አካኪቪች በሩሲያ ልቦለድ ውስጥ የሚገኝ ጹሑፍ በመገልበጥ የሚተዳደር ገጸ ባሕርይ ነው የሆነ ጊዜ ላይ ታላቁ ሰው ተስተናጋጅነታቻውን ሁሉ ሳይዘነጉት አልቀሩም አንድ ቀን ከሚያስፈርሟቸው ሰዎች ጋራ ተደባልቄ የተጠቀሙበትን ቢል ባቀርብላቸው ቀና ብለው ሳያዩኝ በቢሉ ላይ ፊርማ እና በርታ» የሚል ቃል አስፍረው ገፉልኝ እየዋለ እየሰነበተ ተስተናጋጆች ታላቁን ሰው ተላመዷቸው ፌሬ መገባትና መውጣት በአንጋፋ ከያኒነታቸው ሳይሆንበአንጋፋ ተስተናጋጅነታቸው ያስታውሷቸው ጀመር በተለይ አንድ ተስተናጋጅ በአንድ እጁ ሞባይሉን ከጆሮ ግንዱ አጣብቆ መልአክት እየተቀበለ በሌላው እጁ ኪሱ ውስጥ ገብቶ የሚጽፍበት ቢያጣ ከፊት ለፊቱ አቀርቅረው ግጥም እየጻፉ ከነበሩት ባለቅኔ እጅ ብዕራቸውን ነጥቆ ወሰደ ከዚህ ገጠመኝ በኋላ ባለቅኔው ብዕር መያዝን እርም አሉ የድንገቴ ግጥም ሲመጣላቸው መክሊትን አጣድፈው ይጠሯትና ጸፊ» ብለው ያዚታል እርሷም የደንበኞችን ትእዛዝ በምትመዘግብበት ደብተር ግጥማቸውን ትመዘግባለች አንድ ቀን ትንሸ ሲያሰላስሉ ቆይተው ጠሯትና የሚከተለውን በቃላቸው ማጻፍ ጀመሩ ዖጎጅው ጳድ ሪድሷ ሺሮውያ ወደ ጋጪዉፅቃ ያጋጪሚዳታ መውጣማፉየ ያመረ ፅው ውፇ ይጠራጳ ያኋኒሪ ቅማምያ ፖቋ ታ ብለው ቤት መድፊያውን ሳይጨርሱ መክሊትን ሌላ ተስተናጋጅ ስለ ጠራት መጻፏን አቋርጣ ፄሄደች በዚህ ምክንያት ታላቁ ሰው ልባቸው ተሠብሮ ወጡ ከዚያ በኋላ ወደ ካፌው አልተመለሱም ሕይወታቸው ካለፈ ክብዙ ጊዜ በኋላ የስንች መደምደሚያ ታላት ምን ይሆን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال