Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ሐጹረ መስቀል.pdf


  • word cloud

ሐጹረ መስቀል.pdf
  • Extraction Summary

የሴጣን ማባረሪያ የመስቀል አጥር ከ ልለኝ ለእኔም ለነፍሴና ለስጋዬ መሰወሪያ ሁነኝ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱ በመስቀሉ ሀይል ሃይማኖት ይቀናል በመስቀሉ ሐይል ባህር ፀጥ ይላል በመስቀሉ ፍጥረቱ ሁሉ ይታደሳል። በመላአክት የምትመሰገን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ሁሉን ቻይ አዳኝ ምስጉን ነው።

  • Cosine Similarity

የሰኞ የመስቀል አጥር ፀሎት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላክ በሚሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምነን። አንድ አምላክ በሚሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ክርስቶስ ከሚቃወመኝ ሁሉ አድነኝ ክርስቶስ ጠብቀኝ ክርስቶስ ከሟርትና ከሟርተኛ አድነኝ ለዘላለሙ አሜን እንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እግዚአብሔርን በማመን ይህን መጽሐፍ ፀሎት ግፍን በዚህች መጽሐፍ ፀሎት ክፉ ነገር ሁሉ ይራቅ በእግዚአብሔር ኃይል የሰይጣን ጠብ ይቋረጥ የረገጣቸው ሁሉ ይዳኑ እርሱ የነደፋቸውም ይዳኑ ጋኔል ያለባቸው ሁሉ ይፈወሱ ደዌና ሕመም ያለባቸው ሁሉ ይዳኑ በክርስቶስ ኃይል በረድ አይውረድብን የሚጠራጠረውንም አድነው። አንድ አምላክ በሚሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በሥላሴ ስም ሰይጣን ሆይ እወግዝኃለሁ። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በከበረች በሥላሴ ስም ሰይጣን አወግዝኃለሁ። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሁሉን አምናለሁ በሥላሴ አንድነትና ሦስትነት አምናለሁ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰይጣን አወግዝኃለሁ። አባታችን ሆይ የማክሰኞ የመስቀል አጥር ፀሎት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የሰይጣን ወጥመድ ይሻር። የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ለእውራን ሁሉ ብርሃን ነው። በአብ ስም በወልድ ስም በመንፈስ ቅዱስ ስም አማትቤ እነሳለሁ አንድ አምላክ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሦስቱን ስሞች ይዢ እመረኮዛለሁ። አባታችን ሆይ የእሮብ የመስቀል አጥር ፀሎት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላከ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መስቀል ከሁሉ ነገር በላይ ነው። መስቀል ለቤተክርስቲያን ብርሃን ነው። በአብ በወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ሦስቱ ስሞች አንድ አምላክ በሚሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ከዛሬ ጀምሮ አስስዛላለሙ ድረስ ክብርና ምስጋና ይግባውና እርሱን አምቼ የመስቀልን ሀይል እሰብካለሁ። እንዲህ እያልኩ ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ ወደፊትም የሚ ኖር አምላክ እርሱ በመስቀል ተሰቀለ እያልኩ እሰብካለሁ መስቀል እምነቱ ነው መስቀል ሕይወ ቴ ነው መስቀል መድሐኒቴ ነው ሀሌሉያ መስቀል ብርሃን ነው መስቀል ረዳቱ ነው መስቀል ተስ ፋዬ ነው። ሃሌ ሉያ መስቀል የአንካሳን ምርኩዛቸው ነው። ሃሌ ሉያ መስቀል የጨለማን ሃይል የሚያሳድድ በመስቀል ሀይል ሰይጣንን ድል የነሳው እንደዚህም ጠላቱንና ጠ ላቶቹን እኔ ባርያህ ቅዱስ በሆነው በመስቀልህ ሀይል ድል እንድነሳቸው አድርገኝ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ዓይናቸው ብዙ ክንፋቸዋ ስድስት የሆኑ ሁለም የመላአክት ሰራዊት የመስቀሉን ኃይል ያመሰግኑ ታል ልዑላን ኃይል ኪሩቤል የመስቀሉን ኃይል ያመሰግኑታል። አባታችን ሆይ የሐሙስ የመስቀል አጥር ጸሎት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከሃሊነቱ የሚገለጥበትን ቃሉን ይሰጣል። መስቀል አሸነፈ ሞት ድል ተነሳ የመስቀሉ ሀይል አበራ መስቀል የፀሃይ ብርሃን ነው። በሁሉም ለእኔ ለ ሞገስ ሁነኝ ለዘለዓለሙ አሜን አንድ አምላክ በሚሆን በአብ መልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በመስቀሉ ሀይል ምህረት ሰላም በረከት ይሁን። መስቀል መድሐኒት ነው። አባታችን ሆይ የአርብ የመስቀል አጥር ፀሎት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አውሎጌዮስ ጌርዮስ ኢየሱስ ክርስቶስ ፓንዋማ እርሱ በመስቀሉ ከፍ ከፍ አለ። ጠላታችን ድል የምንነሳበትን የሕማሙን መስቀል ለሰጠን ለአመልካችን ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለዘላለሙ አሜን መስቀል ማለት ፍጥረት ሁሉ የሚያከብሩት ነው። አባታችን ሆይ የቅዳሜ የመስቀል አጥር ፀሎት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በክንፍ ከፍ ብሎ የጋረዳቸው መካከላቸው የቆመ እርሱ መስቀል ዛሬ ያማረ ነው። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ አልተሳደበም መከራ ሲያፀኑበት አልተቀየመም ለምንናገረ ው የክርስቶስ ፍቅር አንክሮ ይገባል መስቀል ተመሰገነ ዓለምም ተጠራ ዛሬ መስቀል ለወንድሞች አበራ እግዚአብሔርም የተመሰገነ ነው ሰውም በትንሣኤው ነፃ ወጣ የዓምላካችን ቸርነትና ትህትና የዋሕነት ሰውን በ መውደዱ የተቀበለውን እንናገራለን ሰማይን እንደቀመር የሰቀለው እርሱ በእንጨት መስቀል ሳ ይ ተሰቀለ ሰማይን በክዋክብት የሸፈነ እርሱ የእሾህ አክሊልን ተቀናጀ የሰማይ ሰራዊት በፍርሐ ት ሆነው የሚቆሙለት እርሱ በጺላጦስ ፊት ቆመ ሙታንና ሕያዋንን የሚገዛ እርሱ እንደበደለኛ ተፈረደበት ሁሉን መከልከል ሲችል አልከለከለም የጠፋውን ዓለም እርሱ በቅጽበት እንዲፀና አ ደረገው። በእኔ ላይ የመከሩ ሀሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል አፍረው ይመለሱ ምክራቸው ለራሳቸው ሀዘንና ለቅሶ ይሁንባቸው በማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል አፍረው ይመለሱ አንደበታቸው ይታስር ኃይላቸው ይድከም እጅ እግራቸው ይሰበር ዓ ይናቸው ይታወር እነርሱ እንዳይችሉኝ ግርማና ሞገስን ስጠኝ መድኃኔአለም በተሰቀልክት በዚህ መስቀል ድል እንዳደርጋቸው ሞገስን ስጠኝ ዓለምን ባዳነ አይሁድ ከቀበሩ በት ቦታ እሌኒ ባገኘችው በመስቀል ከሁሉም ጠላቶችህ አድነኝ እኔን መድኃኒዓለም በተሰቀለበት በዚህ ክቡር መስቀል አታመናለሁ ወደ እርሱም እጠጋለሁ በዚህ ዕፀ መስቀል ተ ስፋ አደርጋለሁ በዚህ ዕፀ መስቀል አማፀናለሁ ይህ ዕፀ መስቀል ስሙ ገናና ነው። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በኢየሱስ ክርስቶስ ሳዳር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በተባሉ በእጆችና በእግሮችህ ቅንዋት ስሞችህ በሴቃና በፄቃ ስምህ ከጦር ከሚወረወር ቀስት ከድንጋይ ውግረት ከሚያስደነግጡ እየሄዱ ልብን ከሚሰልቡ በእንግዳ ፈረስ ተጭነው ጉሮሮ ከሚያንቁ ሁሉ አድነኝ በምናቃቸውና በማናውቃቸው መልክ የ ሚመሰሉ በሌሊትንና በቀን የሚሄዱ ዓይነታቸው ብዙ ከሆኑ አጋንንት በዚህ የመስቀል አጥር ከ ልለኝ ለእኔም ለነፍሴና ለስጋዬ መሰወሪያ ሁነኝ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱ በመስቀሉ ሀይል ሃይማኖት ይቀናል በመስቀሉ ሐይል ባህር ፀጥ ይላል በመስቀሉ ፍጥረቱ ሁሉ ይታደሳል። ሃሌ ሉያ አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ በእነዚህ ስሞችና በዚህ ቅዱስ መስቀልህ የኔን የባርያህን ነፍስና ስጋ ቀድስልኝ ለዘልአለሙ አ ሜን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አንድ በሚሆን በወልድ ደም የተቀባ መስቀል በመገኘቱ ቤተክርስትያን እልል አለች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال