Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ፍፁም አምልኮ.PDF


  • word cloud

ፍፁም አምልኮ.PDF
  • Extraction Summary

ቹ ማውጫ ርዕስ ገጽ መግቢያ ሠ ል ምራፍ ድ ምጽዋት ጵ ተቀባይነት ያለው ነው። ከመካከልህ ቀንበርን ብታቀል ጣትህንም መቀሰር ብትተው ባታንጐራጉርም ነፍስህንም ለተራበ ብታፈስስ የተጨነቀውንም ነፍስ ብታጠግብ ብርፃንህ በጨለማ ይዋጣል ጨለማህም እንደ ቀትር ይወጣል ኢሳ በማስተዋል የምንጸልይ ከሆነ በሰማይ አንደሚበርር ንስር በክፍታ እንጓዛለን በሰማይ የምንበርርባቸው የንስር ክንፎችም ጾም እና ጸሎት ናቸው ንሥር ከኹለት ክንፎቹ አንዱ ከተሰበረ መብረር እንደማይችል ከጾም የተለየ ጸሎት ወይም ከጸሉት የተለየ ጾም ዋጋ የለውም ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው። እአላችቷለሁ ወጣ ስለሆነ ተነሥቶ ባይሰጠው እንኳ ስለንዝነዛው ነተሥቶ የሚፈ ልገውን ሁሉ ይሰጠዋል እኔም አላችኋቷለሁ ለምኑ ይስጣችሁማል ፈልጉታገኙማላችሁ መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችሁማል ሉቃ ከዚህ የምንረዳው ቀስ በቀስ ጥያቄዎቻችን እንደሚመለሱ እና በመንፈስ እንዴት ማደግ አንዳለብን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጸሎት ባስተማረበት ዐውደ ስብከት ስትጸልዩ ን ስል እንዲህ በሉ ብሎ ያስተማረን ጸሎት አለህን። አሁን በጸሎቱ እየበረታህ ነው ወይስእየደከምክ። ይህ ጠባይ ለብዙ ጊዜ ቆይቷል። ትዕቢት ወይስ በወንድሞች ላይ ኃዘኔታ።

  • Cosine Similarity

ምሪራፉፍ ሥታ ጸሎት ጅሉ ተቀባይነት ያለው ጸሎት መንፈሳዊ ዝግጅቶች ሙ ደ ጸሎት እንዲሰምር ። ጸሎት በራሱ ብቻ ሊቆም ሊሆን አይችልም ጸሎታችን ስኬታማና ጠንካራ የሚሆነው በጸጋ እግዚአብሔር ስንበረታ ነው ክርስቲያናዊ ምግባራችን በምጽዋት በጾምና በጸሎት ሲበረታ የእግዚአብሔር በረከት ይበዛልናል ስንመጸውት እግዚአብሔር የዋለልንን ውለታ እያሰብን የተቀበልነውን መክፈላችንን ልብ እንላለን ቅዱስ ጳውሎስ ይኸን ሲያጸናው እንዲህ ብሎ ይመክረናል ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ። ል ምዕራፍ አንድ ምጽዋት ጵ ተቀባይነት ያለው ምጽዋት በዚህ ምዕራፍ የምንመለከተው ከሦስቱ መሠረታዊ የአምልኮ መገለጫዎች አንዱ የሆነውን ምጽዋትን ነው። ምጽዋት ትእዛዘ እግዚአብሔር ነው መዝሙረኛው ዳዊት በትንቢት መጽሐፉ ሥልላዊ በሆነ አገላለጥ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ፍቅር እና ክብካቤ እንዲህ በማለት ጽፎልናል በዚያን ጊዜ ያልቀማሁትን መለስሁ። ሰዎችን ያያል ለሰው ላይሆን ለጌታ እንደም ታደርጉ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት ከጌታ የርስትን ብድራት እንድት ቀበሉ ታውቃላችሁና የምታገለግሉት ጌታ ክርሰቶስን ነው ፄላ ያምታው ሳንሰና ፅም ሐዋርያው እንደጻፈልን በምጽዋት ድህነ ታቸው የተወገደላቸው ለዎች አሉ ከአቅማቸውም የሚያልፍ እንኳ ወደው እንደሰጡ እመሰክርላቸዋለሁና ኛ ቆሮ የሐዋርያው የመጨረሻው መልእክት የሚገልጠው አብልጠን የመስጠታችን ምክንያት ለአምላካችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ቁሳዊ ነገሮችን የረሳ ለማድረግ አይደለም ጋመጸውታ ሪናሳታና ሺታ ይቻ ሐዋርያው እንዲህ ይላል እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም ኛ ቆሮ ለነዳያን ስንመጸውት በፍጹም ፍቅርና ፈገግታ ከሆነ ልባችን ምዓ ያህል ቀና ንጹሕ እንደሆነ ምልክት ነው ምን አንደሚፈልጉም ለማወቅና እነርሱን ለማበ ረታታትም የሕሊና ደወል ይሆናል በትሕትና እነርሱ ያሉበትን የሕይወት ደረጃ ለማወቅ ያግዘናል በሕጋዊ መንገድ ከሰበሰብነው ገንዘብ እንመጽውት በቀኖና ቤተ ክርስቲያን እንደተደ ነገገው ከማያምኑ እና በግብረ ኃጢአት ገንዘባቸውን ከሚሰበስቡ ሰዎች ምጽዋት መቀበል የተከለከለ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔርን እየዘሰፉ በእርሱም እየዘበቱ ነውና ይህ የኃጢአት ውጤት የሆነው ገንዘባቸው እግዚአብሔርን ስለማያስደስተው ከምጽዋታቸው በፊት እምነት እና ወደ እርሱ መመለስ ይጠበቅባቸዋል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ምጽዋት ማድረግ የሚገባው ቭበ በሕጋዊ መንገድ ከሰበሰብነው ገንዘበ መሆን እንዳለበት አስረግጦ ጽፎልናል በአንጻሩም ንጹሕ ካልሆነ የገቢ ምንጭ የምንሰጠው ምጽዋት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው አስገንዝቦናል መስጠት መቀበል ነው ያለውን ያካፈለ ጥቂቱ ይበረክትለታል እግዚአብሔርም ባልታሰበና ባልታቀደ ሁኔታ በበረከት ይጎበኘዋል ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ዮሐንስም እጅና እግር የሌላቸው ደካሞችን ያለህን አካፍላቸው። ጫቋጫጭዌጭቄጭቂጧ ወዉይ አእርኔመጨጨርገ ምዕራፍ ሁለት ጸሎት ሑ ተቀባይነት ያለው ጸሎት ጸሎትን በተመለከተ አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሎ አስተምሮናል እኔ ወደ አብ እፄዳለሁና አብም ስለ ወልድ እንዲከብር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ጩ ይዓ በክስ በ መንፈሳዊ ዝግጅቶች ፉፊ ፖታፉ በፍጹም እምነት እና ርግጠኝነት እግዚአብሔር ጸሎታችንን እንደሚሰማ ፈቃዱንም በእኛ ሕይወት እንደሚፈጽም በማመን እንጸልይ እግዚአብሔር ከሚከተሉት ሦስት መልሶች አንዱን ይመልስልናል ዳጄዱሓ ጸሎታችን ጊዜውን የጠበቀ ለእኛ የሚጠቅምና የሚስማማ ከሆነ እሺ ይሁን ብሎ ይመልስልናል ሐ ጴይፖጋም መልካም የሆነውን ነገር ለእኛ የሚሰጥ እና ከእኛ ይልቅ ለእኛ የሚያስብ አምላክ ጸሎታችን የማይጠቅም ከሆነ አይሆንም ይላል ሕ ይ ጸሎታችን በትክክሰኛው ሰዓት ያልቀረበ ከሆነ እና ትዕግሥትን ሊያስተምረን የሚፈልግ አምላክ ስለሆነ ቆይ ታገሥ ይለናል ሠ። ዘጐ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ ጸሀ ከረ የሚረዳን ጸጋ እንድናኝ ወደ ጸጋ ዙፋን በእምነት እንቅረብ ዕብ ደ ይቅር ባይቀዮዯና ታጋንፉ የበደሉንን ይቅር የሚልና የሚቃወሙንን የሚታገሥ ልቡና እንዲኖረን አምላካችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስታውሶናል ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታ ችሁም ኀጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም ማር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ፍቅሩ ሞታችንን በመውሰድ ሕይወትን ሰጥቶናል ይህን በማሰብ ንስሓ መግባትና የበደሉንን መካስ ይጠበቅብናል ሐዋርያው እንዲህ በማለት ይጽ ፍልናል ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቁ ፈው ነገር ካለው ይቅር ተባባሉ ክርስቶስ ይቅር ወዎ እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ መጀመሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት ቁቄላ ስለዚህ በንጹሕ ልቡና የምንጸልየው ጸሎትና ያለ ቁጣ የምናቀርበው አስተብቁዖት ተቀባይነትን ያገኛል ደይ ታላዛሃ ዳግዚሉጠሔሴረ። እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና ዕብ ጸሎት ስናቀርብ ራሳችንን በማዋረድ እግዚአብሔር ስለ ቅዱስ ስሙ ይቅር እንዲለን እንለምነዋለን በዚያ ዘመን ከእሥራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ። እግዚአብሔር ከክፉ ቀን ያድነዋል መዝ ዛ አምላካችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ አለ ይህ ዓይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም ማቴ ጾም የሰውነ ታችንን ሥጋዊ ፍላጎት የሚገዛ መንፈሳዊ መሣሪያ ነው አንደበታችንን ከማጉረምረም የሚገታ ልንም ጾም ነው ስለዚህ የመንፈስ ነፃነት እንድ ናገኝ ከባርነት ቀንበርም እንድንላቀቅ የሰውነት ብልቶቻችን እንዲሰበሰቡ ከሞት በኋላ ያለውን ሕይወት ለማግኘት ጾም ትልቅ ድርሻ አለው ደ ዳ። ውኋኔታቻ ዳናጁጋቻ ሰውነታችን ንቁ እና ጠንካራ ሆኖ መቆም አለበት ለጸሎት በእግዚአብሔር ፊት በቆምን ጊዜ ለእርሱ እንሰግዳለን ወታደር በአለቃው ፊት ተጠንቅቆ አንደሚቆም እኛም እንደዚያው ባለ ሁኔታ እንቁም ቅዱስ ዮሐንስ ዘእስጢፋ ዮሐና ዘአልዳርጊ ስለ አንድ ቅዱስ አባት ሲናገር እንዲህ አለ ጸሎት ከመጀመሩ በፊት ሰዎችን ወደ እኔ ኑ የመስቀል ቅርጽ ሠርተን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት እንስገድ ይል ነበር ብሏል ኣ ቭ መጸቨቨቪቨመቨ። ሸዚ ወ አም አርባ አንድ ጊዜ ኪርያላይሶን ጌታ ሆይ ይቅር በለን የሚለውን ጸሎት ሁልጊዜ ጸልየው አምላካችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስድስት ሺሕ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ጊዜ ስለእኛ ድኅነት መገረፉን እናስታውስ አክሊለ ሦክ መድፋቱን በጦር መወጋቱን በማሰብ አርባ አንድ ጊዜ ኪርያላይሶን በማለት በመደጋገም እንጸልይ ኃጢአት ሥንሠራ የምንበድለው አምላካችን መድጎኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መሆኑን በማሰብ አቤቱ ለእኔ ብለህ ተገርፈሀል ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ በማለት እንጸልይ አቤቱ ቅዱስ በሆነው ራስህ የሾህ አክሊል የደፋኸው ለእኔ ብለህ ነው ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ እንበለው ስለእኔ ብለህ ጎንህን ተወግተሀል። ስለዚህ በንስሓ እና በጸና የጸሎት ሕይወት ወደ እርሱ ስንቀርብ ምሕረትን እናፆለን አምላካችን መ መክ መ ሙቨ በጤ ሸመመዘመጠወሸ መመመ መመመ ወ ረ ም ምም መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህ ሁሉ መከራ የደረሰበት እዳችንን ለመደምሰስ መሆኑን እናስተውል ዕታሉትሪረፉታ ጸልይ በጽናት ዘወትር እና በትኩረት የምንጸልይ ከሆነ እግዚአብሔር ይቀበለናል በዚህ መንገድ የምንጸልይ ከሆነ እግዚአብሔር በፈተና ጊዜ ያጽናናናል ይደግፈናል ነቢዩ ዳንኤል የጸሎት ሕይወት ስለነበረው ችግር በገጠመው ጊዜ የመላእክት አለቃ የሆነውን ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ አድኖታል በቅዱስ ሉቃስ ወንጌል እንደ ተጻፈው አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሉስ ክርስቶስ በተራራ በጸለየ ጊዜ አባቱ ጸሎቱን ተቀብሎታል ይህ ማለት አብ ከወልድ ይበልጣል ማለት አይደለም ከብርፃም ከይስሐቅ እንደሚበልጥ ይስሐቅም ከያዕቆብ እንደሚበልጥ አብ ወልድን ይበልጠዋል ማስት አይደሰም በትጋት ጨ። ሰው በስሕተት ኀጢአት ሊሠራ ይችላል እያወቀ በድፍረትም ሊበድል ይችላል ነቢዩ ዳዊት የድፍረት ኅጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ እያለ ይጸልያል የበደለኛ ሰው ጸሎቱ ቅድመ እግዚአብሔር እንደማይደርስ ነቢዩ ሲያስረዳን እጃችሁንም ብትዘረጉ ዐይኔንም ከእናንተ እሠውራለሁ ልመናንም ብታበዙ አልሰማችሁም እጃችሁ ደም ተሞልቷል ኢላ ይላል ወወመወ ለሥፖትታሇታ ሥፖኖ መዳጽሐይፀ ጸሎታችን የሚሰማ እንጂ ከንቱ የሆነ ንግግር አይደለም እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በጸሎት እናየዋለን እንደ ፈቃዱ ብንጸልይ አንዳች ነገር እንደማናጣ ተስፋ እናደርጋለን ያለ እምነት የሚጸልይ ሰው በከንቱ ይደክማል አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበሳላችሁ ማቴ ብሎ አምላካችን እንዳስተማረን እምነት ወሳኝ የሕይወት መሠረት ነው ብንታመም እንደምንፈወስ ማመን በኀጢአት ብንወድቅ በንስሓ እንደምንነሣ ተስፋ ማድረግ ያስፈልጋል እግዚአብሔር በመንገዱ ሁሉ ጻድቅ ነው በሥራውም ሁሉ ቸር ነው እግዚአብሔር ለሚ ጠሩት ሁሉ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው ለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋል ልመናቸውንም ይሰማል ያድናቸዋልምሃመዝቱ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ይህን በተመሰከተ እንዲህ ብሏል ይጹም ዐይን ይጹም ልሳን እዝንኒ ይጁጹም እምሰሚዐ ሕሠም በተፋቅሮ በጾም ወራት ከመባልዕት መክልከል ብቻ ሳይሆን ዐይን ክፉ ከማየት አንደበት ክፉ ከመናገር ጆሮ ክፉ ከመስማት መቆጠብ አሰበት ፎሎ ን ምዕራፍ ሦስት ጾም ጵ ተቀባይነት ያለው ጾም በክርስቲያናዊ የአምልኮ ሕይወት መሠረታዊ ከሆኑ ሦስት የአምልኮ ዓምዶች መካከል አንዱ ጾም ነው ኮቭ የጾም ትርጉም ጾም ኹለት ዓይነት ትርጉም አለው እነርሱም አንደኛው ራስን መስጠትና ሁለተኛው መንፈሳዊነት ነው ራዕፅዕጋ መፅጠቅ ጾም ለተወሰነ ጊዜ ለተወሰነ ዕለት ከምግብ መታቀብ ነው በእነዚህ ፅለታት ምናልባትም አትክልት ልንመገብ እንችላለን የጾሙ ሰዓት እንደ ስዎች አቅምና መንፈሳዊ ጥንካሬ ይለያያል በከንጸሩም በመምህረ ንስሓቸው ፈቃድ ሊወሰን ይችላል ጩፓ ኗጨመ መጋፈቿፎቀታ ጾም ነፍስን ለማንቃት ፈቃደ ሥጋን ለፈቃደ ነፍስ ለማስገዛት ተመራጭ ወቅት ነው በወርኀ ጾም ስዎች ከእግዚአብሔር ጋር የበለጠ ይቀራረባሉ እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ እርሱን የምናገኘው በመንፈሳዊ መንገድ ብቻ ነው የስልክ ገመድ ከሰዎች ጋር እንደሚያገናኘው ሁሉ መንፈሳዊ ምግብ የሆነው ጾም ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት መንገድ ነው ስለዚህ ጾም ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ንጹሕ እና ቀጥተኛ የሆነ የሕይወት መግቢያ በር ነው ጾማችን የሠመረ እንዲሆን ከጸሎት ጋር መቆራኘት አለበት። ከጾም በቀር አይወጣም ማቴ በጣም ከባድ ፈተናዎችን መሻገር የሚቻለው በጾምና በጸሎት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነተኛ ጾምና ጸሎትን ችላ አይልም ከልብ የመነጨ ጸሎት እና ደጅ ጥናት ስኬታማ እንዲሆን ጾም በጣም ወሳኝ ነገር ነው ደ ጾም እንዴት ይሠምራል። ክርኬቂቁቂሎሔፍ ይስጥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም በተነ ለምስኪኖች ሰጠ ጽድቁ ለዘለዓለም ይኖራል ኛ ቆሮ ስጦታችን ከጾምና ከጸሎት ጋር ካልሆነ ዋጋ የለውም ጥበበኛው ሰሎሞንም እንዲህ ይላል የድፃውን ጩኸት እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን ሰው እርሱ ራሱ ይጮኻል አይሰማለትምም ምሳ እግዚአብሔር አምላክ በነቢዩ ኢሳይያስ አድሮ ተቀባይነት ያለው ጾም ከምጽዋት ጋር ምን ያህል የተስማማ እንደሆነ ነግሮናል ኢሷ ጾምን ከሚያሠምሩት መንፈሳዊ ተግባራት መካከል ፍቅር ወሳኝ ነው ጾም በፍቅር ሲሆን የሠመረ ይሆናል ሐዋርያው እንዲህ ይላል በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ ኛ ቆሮ በወርኀ ጾም ሥጋን ከመመገብ መከልከል ብቻ በቂ አይደለም ወንድምህን ከማማት ተቆጥበህ በ ልክ የምትጸመው ጾም ተቀባይነት አለው በመሆኑም ሐዋርያው ያስጠነቀቀንን ቃል እናዘክረው ገር ግን እርስ በእርሳችሁ ብትነካክሱና ብትበላሉ እርስ በእርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال